Doctor endezi Ayenet kez nebere enegam be ergezna wekt nw ejemereng hakenbet hedekung ante yalewen Hulu belongal yetazezeleng medanit (GOFEN400) new ante kalekachew medanit yeleyal lemeteyek neber scherseshi lewet kelelew ney belongal
Selam All, pls give me your thoughts on the following scenario. A 19 y. o was admitted to the ICU for sudden seizure, left-side weakness, and slurred speech with mild confusion. Vs within a normal range except elevated temp. 103.1 NG tube placed Procedures EEG, EKG, MRI, and LP:- Normal Lab CBC:-only elevated WBC BMP:- Normal Pt is on Vancomycin, Ceftriaxone, dexamethasone, diazepam, Phenytoin, and Tramadol. After a week Blood culture: - normal pt. d/c from ICU to progressive care due to symptoms minimized. d/c NG. Pt able to verbalize needs and communicate without difficulties, left side weakness is resolved. Today pt had 2 seizures that lasted for 5 minutes and increased confusion. Risperidone 0.5mg given seems like it is effective. What would be the possible diagnosis for this pt?
Enem ga endezaw wellahi😭yenem be wellid nw yenetabgn yezare 1 wer ke mnamn yemejemrya seweld ena chnkognal dr surgery meserat alebsh alegn ena ferche yhew kuch byalew kinin maktegna eyewesdku nw
Well, watching them melt away within 48 hours felt so good, and yes, I used what I mentioned the other day. It actually took a bit more to make them totally disappear, I just go’ogled Melissa Thanderski and the pain unexpectedly disappeared so quickly.
ሀሥቡን አላህ አላህ ይጠብቀን ዶ/ረ እናመሰግናለን አላህ ኢህድክ
አሏህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ በጣም ጠቃሚ የጤና መረጃ ነው የሰጠኸን ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅ
ዶክተርዬ ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክልን 🙏
Betam gobez dr. Neh
Dr አላህ ይስጥልኝ በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው ያብራራከው ኣመሰግናለሁ በርታ
በጣም የምፈልገው የነበረው 🙏 ኣመሰግንህ አለው
እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርገት መታሰቢያ ቀን አደረሰክ ከነቤተሰብክ።ተባረክ።ባለሁበት ሃገር ዛሬ ነው በኢትዮጲያም ከሆነ
Egziabhier yistilign Enkuan abro aderesen
We are celebrating today
በናፍቆት የምንጠብቀው ጌታ ኢየሱስ እንደተስፋ ቃሉ በክብር ይመለሳል ።አሜን
Amen
ዶክተር አየተሰቃየሁ።ነው ወዴት።ልሂድ እባክህ።ግራገብቶኛል
እናመስግናለን ዶክተር 😊
Ena serjeri aly betam teskayew
Betam gobz nek alah edme ena tina yestik
Ebakihen docter madanitun nigeragn ine ke waldkugn buhala new yayehut
Thanks for your very important advice
ሰላም ዶክተር እባክህ አድራሻህ የት ነው ብዙ ቦታ ሂጃለው መፍቲሂ አላገኝሁም
ኧረ እኔ ተሰቃየሁ ደም ሁሉ ይፈሰኛል እኔ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ😢😢😢😢😢
You are the best Dr ❤
ዶክተር እባክህ እርዳኝ በጣም እየተሰቃየዉ ነዉ
ዶክተርየ,እባክህን,እርዳኝተሠቃየሁኝ,አረብሀገርከመጣሁ,ነዉየጀመረኝ,እባክህ,እርዳኝተሠቃየሁን,ሥልክቁጥርህን,ማግኘትፈልጋለሁ
ዳክተር ከዚህ ከአንድ ሳምንት በፊት ደም የቀላቀለ አይነ ምድር አይቼ ነበር አሁን ደግሞ ጠፋ የግድ ሀኪም ቤት ሂጄ መታየት አለብኝ ከይቅርታ ጋር ሰራ እነደሚበዛቦት አውቃለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏
ክበርልን ዶክተራችን!🙏... በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ::❤
እባክሕ ሚቀባውን መዳኒት ፃፍልኝ እየተሰቃየሑ ነው
Addressing
ዶክተር ጥየቄ ነቤረኝ መጠየቅ ይችለል ወይ
Can you talk with me please doctor help me
Docter Adrashk yat new
አድራሻ የት ነው
ይቅርታ ዶክተር እኔ አበሻ መደኒት አርጌ ነበር ውጪ የሚታየው ኪተሮት ጠፍቶል ግን ከውስጥ የመኛል ሰገራ ስቀመጥ በጣም የመኛል በጣም ሀይለኛ ደም ይፈሰል ስለጨነቀኝ ነው
Selami ki ahune befite be bahilawe aseriche neberi ena ye fiteta tebet metabegn mefithih alewu
እባክህን ዶክተር አናግረኝ
Dr you explained it very well well but for me I have been sick for over 6 months I tried everything and I am still sick ca you please help
አድራሻችሁ የት ነው ምትናገሩት ትከከለኛ ነው ግን አውርታችሁ አድሬስ ካልተናገራችሁ ዋጋ የለውም መድሐኒት ለመግዛትም እናንተ ብትመሩን
Doctor endezi Ayenet kez nebere enegam be ergezna wekt nw ejemereng hakenbet hedekung ante yalewen Hulu belongal yetazezeleng medanit (GOFEN400) new ante kalekachew medanit yeleyal lemeteyek neber scherseshi lewet kelelew ney belongal
Coren ኪንታሮት ነው መዳኒቱ ምንድነው
Please tell me the dfference b/n annual festula and fissure and thire medication
Selam Dr. Thank you for clarifying. As long as the fissure is not painful or has no significant effect, is it to leave it untreated?
አድራሻህ ወይም ስልክህ
እባክህን ዶክተር ልጄ 5አመቱ ነው ካካው ያመልጠዋል ምን ሊሆን ይችላል
ሰላም ላንተ ይሁን ደኩተር ብዙ ህመም የለኝም ግን የሆነ ትንሽየ እብጠት አለኝ አዳድ ግዜ ታብጣለች አዳድ ግዜ ደግሞ ይጠፋን ግን ያሳከኛን ምንም አይንት ፈሳሽ የለውም እና ምን ማድረግ ነው ያለብኝ 😢👏
በጣም አመሰግናለሁ ግራ ገብቶኝ ነበር
ሰላም ዶክተር እኔ ይሄ ችግር አለብኝ ሲጀምረኝ በ10 አመቴ ነው ሚታወቀኝ አሁን20አመት ሁኖኛል እና ለቤተሰብ ስነግራቸው ክታሮት ነው ሚሆን እያሉ ብዙ አመት ተሰቃየሁ ከዛ አሁን ስመረመር የፊንጢጣ መሰንጠቅ ነው አሉኝ መሰራት አለብሽ ተባልኩ ከነርብ ጋር ሚያገናኘዉ ነገር አለ ዶክተር እባክህ መልስልኝ
እናመሰግናለን
Bet wist makem anchilim
የት ነው ያለሕው አድራሻ ውይ ስልክህን
Yetesenetekn endet nw minakemew
ዶክተር እንዴት ነህ እባክህ ግራ የገባኝ ያገጠመኝ ጥያቄ ነበር ....የግቢ ተማሪ ነበርኩኝ ሩዝ በብዛት ስለሚያስጠቅሙ ሆድ ድርቀት ያስቸግረኝ ነበር እና Anal fissure አጋጠመኝ እና ታይቼው ኪንታሮት ነው እያሉኝ ቆየብኝ ለ9 ወር አካባቢ ከዛ በተሠነጠቀው በኩል ቀጠን ያለ ፈሳሽ መውጣት ጀመረ specially ሽንት ከተጠቀምኩ በኃላ ከህመም አለው በጣም ለ3 ሰዐት አካባቢ ከዛ ፈሳሽ ይወጣዋል ልክ አመት ሲሞላኝ fistual ሆነ እና surgery ተሠርቶልኛል የfistualው ግን ፈሳሽ አሁንም የሚመጣው ከተሠነጠቀው በሚያመኝ በኩል ነው እና እንዲዚ አለ በAnal fisure ግዜ ዶክተር እባክህ በጣም ግራ ገብቶኝ እያሠቃየኝ ስለሆነ ነው ዶክተር🙏🙏🙏❓❓❓
እስኪ በውስጥ አውራኝ
ይህ ነገር እኔም ያማኝል
Ere enem amakrugn betam gra gebtognal wellahi surgery belewgnal yhew alteserahum eskahun
Maftewu mindenw pls nigeregn pls
@@sinatube21
@@FerahSultan-pt8ooahun teserashi benatish inem amognali
😢😢 በጣም ችግር ዉስጥ ነኝ ማለት ነው
Selam Dr pancreas Yamegnal Hospital le 3 Ken Bebado hod Ketakemkugn bewala Letinsh Ken Ytewegnal keza gin Melso Yamegnal Ebakihin Tesekayew 😢😢😢😢
ዶክተር በዚህ በሽታ በጣም እየታመም በፊንጢጣ የሚደረገረገውን መዳሃኒት ስጠቀም ሰምነቴን በጣም እያሳከከኝ ነው ሰውነቴ አበጠ ከማከኬ የተነሳ ምን ይሻለኛል
ዶክተር የዋሳፕ ሥልከወን ሊሠጡኝ ይችላሉ ከይቅርታ ጋር እባከወን በሠው አገር ነኝ ተሠቃየሁ ገና እጀመረኝ ነው ለመናገርም አሥቸገረኝ
ዶክተር እናመሰግናለን እኔም ያመኛል የሆድ ድርቀት አለብኝ😢
እናመሰግናለን ግን የኔ በሰገራ ሰአት ደም ይፈሰኛል ሙሉ ምርመራ ተመርምሪ ምንም የለሽም ተብያለሁ ግን ህመም የለኝም ደም መፍሰሱ በደም ማነስ ተሰቃየሁ ምንድን ነው መፍትሄው
ዶክተር እኔ የመጣብኝ በእርግዝና ነው አሁንም አያመኝም ግን መድማት ጀምሯል ዙሪያው ተቆትቷል የት ነህ የሆሥፒታሉሥ ሥም
ፍንጥጣ አከባቢ ትንሽ የተንጠለጠለች ቆዳ አለችኝ ምን ይሻላል
የፊንጢጣ መሰንጠቅ ከዳነ በኃላ መልሶ ይመለሳል እዴ መፍትሄውስ
Ere docter ene 2bora testkoby lemot new 3geza hakim heje nber mat kenin ena. Cram yestugnal. Meftha alayewm kitarot mesluwachew bedeb selmayayut
ዶክተር ያልካቸው ምልክቶች ሁሉ ታይተውብኛል ከተፀዳዳው በሀላ ግን ወይ ከ1 ሰአት በሀላ የመቆጥቆጥ የማሳከክ ነገር አለኝ ወደ መፀዳጃ ስሄድ እንደንፍጥ ተዝለገለገ ነገር ነው ሚያጋጥመኝ በተጨማር ደሞ ከፍተኛ የወገብ ህመም ያጋጥመኛል ከቅርብ ግዜ ወዲ
ከይቅርታ ጋር ደሞ አብሮ ይወጣል
I have Crohn's disease but my chrons is not active now
ፕራ ካናል ሳይነስ ነው ብለው መዳኒት ወሰድኩ መፍቴ አጣው ሊያድነኝ አልቻለም
እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው, ስልክ ቁጥርህን ማግኘት ይቻላል ወይ? ከተቻለ ላኩልኝ በጣም አመሰግናለሁ
አድራሻህ የት ነው
እናመሠግናል ውደ🎉🎉🎉
ልጄን በስትሽ ነውየወለድከት አሁን 5ወርነው አሁን ሰገራ በ3 ቀንሲመጣ አስምጦኝ ነበር አሁን ከጫፍ አብጠ ምንላርግ በቤት ውስጥ ደሞ ኪታሮት ይባላል እባክክ መልስ
እኔንም እንዳንች አሞኛል እባክሽ አብረን የሆነ መፍትሄ እንፍልግ
Dokter new yesenexeqegn bro endetnew yemaregew?
Selam All, pls give me your thoughts on the following scenario.
A 19 y. o was admitted to the ICU for sudden seizure, left-side weakness, and slurred speech with mild confusion.
Vs within a normal range except elevated temp. 103.1
NG tube placed
Procedures
EEG, EKG, MRI, and LP:- Normal
Lab
CBC:-only elevated WBC
BMP:- Normal
Pt is on Vancomycin, Ceftriaxone, dexamethasone, diazepam, Phenytoin, and Tramadol.
After a week Blood culture: - normal pt. d/c from ICU to progressive care due to symptoms minimized.
d/c NG. Pt able to verbalize needs and communicate without difficulties, left side weakness is resolved.
Today pt had 2 seizures that lasted for 5 minutes and increased confusion. Risperidone 0.5mg given seems like it is effective.
What would be the possible diagnosis for this pt?
Could also be viral meningo encephalitis, who knows!!!
.
zqi
jyshj😊zy
s
Doctery yasfelgegal silkhn askemitilg
Nice
እኔ አለኝ ግን አይደማም ፈሳሸም የለኝም ሁለት በጀርባየ በኩል አለ ምን ይባላል መልሰሰሰ?
በጀርባ ያለው ከባድ ነው እኔን አሰቃየኝ
አኔጡቴንያመኛልአራጅተነሳሁትበደምተመረመርኩየልብቁስለትተገኘብኝአራጁላይግንአሁንምያመኛልጡቴንምንይሻለኛል
Uf betam hmem alewu kintarot mosloni neber zarie docter sihid mesentek nw aleni medhanit seten
Yet nw yetayeshew ihte Hakim betu
@@Jamu-bz5nfawe ehtie hakim bet
@@helugalerey9557yet akibet simun nigeregni
MN ayinet medhanit nw inem tazolignal alteshalgim
Nitroglycerin cream ኢትዮጵያዊ ውስጥ የለም ዶክተር ። ምናልባት አንተ ያለበትን ቦታ የምታውቅ ከሆነ ብትጠቁመኝ
በጣም እየተሰቃየሁ ነው እኔም
እኔ ሰገራ መዉጫ ሳህን ከፍ ብሎ ወደጀርባየ ማለት ነዉ የመሰንጠቅ ባህሪ አለዉ ምን ሊሆን ይችላል
Pl see a doctor and they should find out what is wrong
እኔም ተጨነቂያለሁ አበጥ ያለችነገር አለች😢😢😢😢
Enem ga endezaw wellahi😭yenem be wellid nw yenetabgn yezare 1 wer ke mnamn yemejemrya seweld ena chnkognal dr surgery meserat alebsh alegn ena ferche yhew kuch byalew kinin maktegna eyewesdku nw
Mefthe yagegne sew yinor hihon??????
ቀዶጥገና በሀላ በምን ያህል ጊዜ ይድናል
dokter yet ne lmta
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ተቸግሬያለሁ ቀዶ ህክምና ማረግ ብቻ ብለዋል የመጀመሪያ ጊዜ ሔጄ
የት ህክምና ነው?ንገረኝ
ውይ ዶክተር መሞቴ ነው በጣም ነው ሚያመው
ልክ ነው በጣም ያማል የሀኪም እርዳታ ብታገኚ መልካም ነው
@@drfsh ዶክተር ችግሩ የግል ህክምና ለመሄድ አንድ ሠው ለካርድ 500 ይከፍላል ውድ ነው የመንግስት ለመታከም ደሞ ከሚያክሙት የሚሠሩት ስህተት ይበልጣል በነሡ ስህተት እናቴን አጥቻለሁ ግን እቤት ውስጥ በጨው ውሀ ልሞክረው ነው በዛ ላይ አራስ ነኝ እሡ ነው የከበደኝ ግን ምክርህ ጠቅሞኛል
@@eyerusalemetaferaw9205endet honsh ehte
@@eyerusalemetaferaw9205እባክሽ በምን አዳንሽዉ መሰንጠቁን
@@eyerusalemetaferaw9205benatsh teshlosh kehon awarign
😍😍😍😍🙏
1 ኛ ነክ ዶክ
እባክህ ዶክተር ስለ ሀሞት ጠጠር አስረዳን
I have a video about it, here on you tube
ዶ/ር ባለቴ እባጭ አለው እና ፈራው ደም ምናምን የለውም ግን እባጪ ፈራው የት ነህ ይዤው ልምጣ
ፐሪ አነል ሳዪነስ ማለት
ዶክተር እኔ ታክሜ ጤና ጣቢያ pyloocain መዳኒት ሰተውኝ ነበር ግን መሰንጠቁን ከሁለት ወር በላይ ሆነ ምንም አላዳነኝም እባክህ መፍትሄ
Endet honsh ehete enem endeza honobgn surgery belewgnal tlant
@@FerahSultan-pt8oowey be allah kechalish bewist awirgne inem amognal
Ere mefthia kalew ngerugn befetari memote new
ሰርጀሪ ተሰርተሽ እንዴት ሆንሽ እኔ ተሰቃየው ሲጀምአኝ ነብሰጡር ነበርኩ ወልጄም አልተወኝም ሰርጀሪ ብለውኛል
እረ ባክህ አድራሻ
Thanks Dr. I am from Ethiopia can you suggest a doctor for this kind of problem.
Dr Solomon, Addis hiwot hospital, 22 አካባቢ
@@drfshselemon ye abatu sm mknyatum twat eza mhed sle felegu now yalkew neger leniem eyegetemeng now plss
Eniem ke 7amet befit external hamorrhoid alebng ahun demo b hod drket mknyat demo techemari wetachbng keza hkmna shed b ejachew glove argong kasayun buhala infection areku betam hmem tesemtonal keza huletegna mhed feraw infection heal argual ahun chgrie gn ke shnt bet metekem buhala betam hmem now yalew mhed eske malchl demo hmemu le rejim seat ykoyal burning alew beka tesekayew ahun zdemo suppostori megbat eske malchl cream be nozle argie megbat eske malchl ytebal demo wst mn madreg albeng plssssss
አረ በወሊድ ነው የጀመረኝ ተሰቃየው ምግብ መብላት ጠላው
Ere enem min yishalegn yiyon yenewus betem yekefa new
ፈሴን መፍሳት አልቻልኩም
እኔን አጋጥሞኝ ነበር
በምን ዳንክ
Bemn dank befetari melslgn
Ebakh docter tesekayehu erguz neg
Well, watching them melt away within 48 hours felt so good, and yes, I used what I mentioned the other day. It actually took a bit more to make them totally disappear, I just go’ogled Melissa Thanderski and the pain unexpectedly disappeared so quickly.