Ethiopia | የፊንጢጣን ኪንታሮት/ቁስል (Hemorrhoids )እከወዲያኛው መገላገያ | በቤቶ በቀላሉ የሚደረግ ህክምና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • የፊንጢጣን ኪንታሮት/ቁስል (Hemorrhoids )እከወዲያኛው መገላገያ | በቤቶ በቀላሉ የሚደረግ ህክምና
    If you wants to buy the product follow the link
    10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ")
    www.ethiomedic...
    Discount Code:
    Tena10.
    It has a 10% discount
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this UA-cam channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this UA-cam channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

КОМЕНТАРІ • 103

  • @yenetena
    @yenetena  5 місяців тому +9

    f you wants to buy the product follow the link
    10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ")
    www.ethiomedicine.com/
    Discount Code: Tena10.
    It has a 10% discount

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 5 місяців тому +5

    ያለ ክፍያ ስለ ጤና የምታማክረን መረጃ ለምትሰጠን ሁሉ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ። እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ።

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 5 місяців тому +3

    ዶክተስ በጣም እናመሰግናለን ለሰጠኽነ የጤና ጥቅሞች በርታልን

  • @kassechsirgut6550
    @kassechsirgut6550 5 місяців тому +4

    Thanks for your information.

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +1

      My pleasure

  • @ኪያየአቤሌ
    @ኪያየአቤሌ 5 місяців тому +2

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር🙏

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 5 місяців тому +1

    Thank you so much God bless you and your family

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 5 місяців тому

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለው ስቅይት ብያለው እሞክራለው ያሳየከንን ዘመንህ ይባረክ አመሰግናለው

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 місяці тому +2

    ዶክተር ስለምሰጠን የጤና በረከቶች በብዙ ፈጣሪ ይክፈልህ እናመሰግናለን እኔ ሰሞኑን በድርቀት ኪታሮት የምትመስል ነገር ግን የላላ ህመም የሌለው ነገር ወቶብኛል እንዴት ነው ማወቅ የሚቻለው ኪታሮት ነው አይደለም የሚለውን ስነካው በጣም የላላ ደም የቆጠረ ነገር ነው

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 5 місяців тому +2

    Thanks Dr like always bless you More Time !!!!!

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +1

      Same to you!

  • @tesfiasrate5896
    @tesfiasrate5896 5 місяців тому +2

    እናመሰግናለን

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 5 місяців тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ ኦፕሬሽን እናርግሽ አሉኝ 4 ደርጃ ነው

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 5 місяців тому

    ተባረክ ውልጊዜ እዝብእን ስለምታገለግል

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 5 місяців тому +1

    Thanks DR

  • @elsamekonnen7829
    @elsamekonnen7829 5 місяців тому +2

    ሰላም ዶክተር ሰለ አይነት ሰራለን አመሰግናለሁ

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 5 місяців тому +1

    Thanks for sharing

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 5 місяців тому +1

    እናመስግናለን

  • @narditube4378
    @narditube4378 2 місяці тому +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም እባክህን በእግዚአብሔር ከቻልክ ስልክህን ጸፍልኝ እኔንም በጣም ያሰቃያኝ ነው ያለውት ከሀገር ውጪ ነው ህገወጥ ነኝ ህክምና እንደለደርግ እባክህን አነግረኝ

  • @NuryaMesfn-qr7fd
    @NuryaMesfn-qr7fd 5 місяців тому +2

    Enamaseginalen kesaw wade saw yetelalafal wy letineqaqe naw

  • @tesfalemghermay7839
    @tesfalemghermay7839 5 місяців тому

    Dr.betam enamesegnalen Ameba asechegeren Docter kechalek sele Ameba beteseralen Enamesegnalen

  • @nt582
    @nt582 4 місяці тому

    Hi Dr Daniel
    Thanks for the important information you shared. Can you please say something about tailbone and how can be treated. Thanks.

  • @MebaWebeshet
    @MebaWebeshet 5 місяців тому +1

    Tank you,

  • @sanea1677
    @sanea1677 5 місяців тому +2

    እኔም ተስቃያቺያለሁ እናመስግናለን

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 5 місяців тому +3

    ወላሂ ደኩተር የሚያሳስበኝ. በሺታ እሱነው የውጭ አለብኝ የመጣብኝም በድርቀት ምክኒያት ነው ብዙው አያመኝም ግን አልፎ አልፎ ያሳከኛል. በጣም ከባድነው😢😢😢😢😢

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 4 місяці тому

    አናመሠግናለን ዶ/ር

  • @miktsegaye05
    @miktsegaye05 5 місяців тому +2

    ሥለ ጥርስ ወይም dicayሥለሚባለው እባክህ ሥራልን እናመሠግናለን

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 2 місяці тому

    በጣም አመሰግናለዉ ዶክተር አንጣህ🙏 አባቴቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretWoldu-e9o
    @MeseretWoldu-e9o 20 годин тому

    ሰላም ዶክተር ለመሠንጠቁ መፍትሄ አለው እባክህ ?

  • @kuki2194
    @kuki2194 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @kalkidanfekadu9904
    @kalkidanfekadu9904 5 місяців тому +1

    ዶክተርዬ እባክህ በጌታ ሰለሀሞት ጠጠር የሆነነገር በለኝ

  • @bisratmulugeta6512
    @bisratmulugeta6512 5 місяців тому +2

    በመጀመሪያ ምስጋያዬን አቀርባለሁ
    ጥያቄ :- አንድ ሰው ከቁርስ ቦሀላ ቢወስዳቸው እሚገባ ተጨማሪ ቫይታሚን ብትነግረን ወይም ሚነራሎች ?

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +4

      በሌላ ቪዲዮ አቀርባለው

  • @meklitsolomon8213
    @meklitsolomon8213 5 місяців тому

    Thanks doc

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 5 місяців тому +3

    እባኮዎትን ዶክተር ስለማሕፀን እጢቪዲዎ መስራትይችላሉ

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +1

      በሌላ ቪዲዮ

  • @utfh361
    @utfh361 5 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @FatimaA-n6g
    @FatimaA-n6g 2 місяці тому +1

    በጫውና በሎሚ ሞቅ ባለ ውሃ ተዘፍዝፊው ነበረ የባሰውን ሰላም ነሳኝ😢😢😢

  • @meklitsolomon8213
    @meklitsolomon8213 5 місяців тому

    Please can you clarify annual fisher also

  • @SisayDinku-kw2tx
    @SisayDinku-kw2tx 4 місяці тому

    ሰለም ነወ ወንደሜ

  • @hawaMohawa-hy3ix
    @hawaMohawa-hy3ix 5 місяців тому +1

    ሠላምወድሜ

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 2 місяці тому +1

    የኔ ደም የለዉም

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 5 місяців тому +1

    ዶክተር የኔ ፊጢጣዬ ያለው እብጠት በውጭ ነው ግን ልስልስ ያለነው ልልት ያለ ነው እየቆዬ ነው ስሜቱ የሚመጣው የማያጠፋው መዳኒት ካለ ፃፍልኝ

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 5 місяців тому

    Please doc.i have gas problem how to treat this problem please advice me

  • @ልጄለዘላለምነረለኝ
    @ልጄለዘላለምነረለኝ 5 місяців тому +2

    እባካቹ የመተቀት ከሰለቸህ መለሰልኝ

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +2

      Contact me by Instagram

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 5 місяців тому

    Thank you for the info doc . Mine is the outside one it come during pregnancy time it’s bean more than 4 years now since I have it I used to use the cream and suppository it help me during itchy and irritation time but I have it still now do I need to get it removed ? Or its normal unless it bothers me

  • @mareshetkebede7697
    @mareshetkebede7697 5 місяців тому

    Hello Dr.How can I reach out to you. I need your medical advice

  • @MELAT-p8y
    @MELAT-p8y 2 місяці тому

    ዶ/ር መዳኒቱን የት ማግኘት እንችላለን እህቴን በኪንታሮት እየተሰቃየች ነው

  • @leaftube885
    @leaftube885 5 місяців тому +1

    የውጭ የውስጥ የሚባለውን ለይልን ዶክተር እና በእርግዝና የሚመጣውስ ከወለድኩ አመት ሆነኝ ግን እስካሁን አለ

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      ለሁለቱም ይሆናል

  • @FatimaA-n6g
    @FatimaA-n6g 2 місяці тому +1

    እረ እኔ ተሰቃየሁ😢😢😢ስደት ነኝ ያለሁት

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 5 місяців тому

    ጥያቄን ተቀብለህ ቪድዬ ስለስራህ አመስግናለሁ!!

  • @mesigonderiwa
    @mesigonderiwa 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ በፈጣሪ መልስልኝ ፣witch ahzel ዛሬ አምጥቻለሁ ይጠጣል ወይስ መቀባት ብቻ ነው?????

  • @mesigonderiwa
    @mesigonderiwa 4 місяці тому

    አንተ መልካም ስው ነህ አንተ ያልከውን ዛሬ ልጠቀም ነው witch የሚለውን ግን ይጠጣል ወይስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @FedilaYemuna
    @FedilaYemuna 5 місяців тому

    Selam doctor ene hemorid albig gn hemem ylwm bewest bekul nw btam gn sewnte kibdet kensobigal mn larg

  • @MeseretMulugetaJijo
    @MeseretMulugetaJijo 5 місяців тому +1

    ዶ/ር እናመሰግናለሁ እኔ በፊንጢጣ ሄሞራይድ የምሰቃይበት ነው ነገር ግን ከዚህ በፊት ኮሎኖስኮፒ ተሰርቼ ነበር አንጀቴ ውስጥም ብዙ ሄሞራይድ እንዳለ ቴክኒሺያኑ አሳየኝ እናም በካሜራው ሽቦ እየቆረጠው አሳየኝ ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ? ኮሎኖስኮፒውን የተሰራሁት እህቴ በኮለን ካንሰር አርፋለች ስለዚህ እራሴን ቼክ ለማደርግ ነበር

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +3

      ፈጥኖ ህክምናውን መጀመር ያድፍልጋል

  • @MohammedYimam-ub9ln
    @MohammedYimam-ub9ln 4 місяці тому

    ዶክተር ስለ ፌስቱላ አሳውቀውቀንኪ በተለይ የወንድ! አለብህ ተብየ ጨንቆኛል

  • @Dehab-k1q
    @Dehab-k1q 5 місяців тому

    ቅባቱን ለመግዛት አካውንት የሌለን የት ቦታ እናገኛለን እዚህ አሜሪካ ላለን

  • @Tapaaa-fu4cz
    @Tapaaa-fu4cz 4 місяці тому

    tankex❤❤❤❤❤❤

  • @Ansarhajibedru
    @Ansarhajibedru 5 місяців тому

    ❤ ibs alabign

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ጐ3መ
    @ቅድስትአርሴማእናቴ-ጐ3መ 5 місяців тому

    ሰልም ዶክተር እንደምን አለህ የኔ በውጭ በኩል ነው ምንም አይነት እመም የለውም ምን ማድርግ አለብኝ ልጅን ከወለድኩ በኃላ ነው የመጣው አራት አመት ሁኖታል ዶክተሬን ማናገር አለብኝ?

  • @SisayDinku-kw2tx
    @SisayDinku-kw2tx 4 місяці тому

    silki askemeti

  • @xvhvfgdgubdg9028
    @xvhvfgdgubdg9028 26 днів тому

    ስለም ዳካተር እኔ የወጭ ሁለት ጫፍ አላቢኝ ብጣም ያቃጥለኝል መድኒትስ

  • @Hayata12
    @Hayata12 5 місяців тому

    ሰላም ቅድም ከዛሬ ሶስት አመት ላይ ስለኩላሊት በሰራሀው ቢደው ላይ በናትህ ጥያቄ አስቀምጫለሁ መልስልኝ

  • @Absalatetyo-zg7jg
    @Absalatetyo-zg7jg 5 місяців тому

    እባክክ ዶክተርዬ መልስልኝ እናቴ በካንሰር ተይዛ ነበር የአንጀት ካንሰር እና ኦፕሬሽን ተሰርታ ነበር መዳኒትም ወስዳ ነበር እና አሁንም ያማታል ሰገራም እምቢ አላት ምግብም አትበላም ሆዴ ውስጥ ይገላበጥብኛል ትላለች እና መጨረሻዋ ምን ይሆን😢😢

    • @helenaki18
      @helenaki18 4 місяці тому +1

      Egziabher Enateshen yemarelesh🙏🏻

  • @abzabity177
    @abzabity177 5 місяців тому +3

    እባክህ ከቻልክ ተባበረኝ ዶክተር ፊንጢጣዬ ላይ ትንንሽ ነገሮች አሉ ማለትም ከስምንት አመት በፊት አንድ አሁን ላይ ሁለት ሆነዋል በጣም ያሳክከኛል የመፍትሔ ሀሳብ ካለህ እባክህ 🙏🙏🙏

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      ይህንን ያገለፅኩትን ህክምና ይጠቀሙ ውጤት ካላዩ ሃኪሞት ጋር መሄድ ያስፈልጋል

  • @Smart-f4
    @Smart-f4 2 місяці тому

    Yene hmem alew stsedada gn and Ken bcha demtoal

  • @FatimaA-n6g
    @FatimaA-n6g 2 місяці тому

    የኔ የፊጢጣ የውስጥ ነወ😢😢😢መፍትሄ

    • @Eman-f7l
      @Eman-f7l 6 днів тому

      እኔም ባሥወጣሁ ባመቱ ሊነሣመሠለኝ😢😊

  • @ruhamaruhi9449
    @ruhamaruhi9449 20 днів тому

    weda kanser yekyrl enda

  • @yenemedia913
    @yenemedia913 5 місяців тому +1

    የኔ ወንድም ለምሰጠን የጤናችን ትምህርቶች በሙሉ ከልብ እያምሰግንኩኘ በናት ጥያቄ ነበረኝ እናቴ የስኳር እመምተኛ ናት እና መዳኒትም በሃኪም ትዕዛዝ ትውስዳልች ሰሞኑን ግን የመርሳት ችግር ገጥሟታል በክፍተኛው እኛ ልጆቿን እንኳ ማናችሁ ትለናልች አልቻልኩም የእመሙ ጠባይ ነውይ ይሉኛል እና ምን ትለኛልህ እለ እናቶታችን ብለህ መልስልኝ😢😢

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      Contact me via Instagram

    • @mareshetkebede7697
      @mareshetkebede7697 5 місяців тому

      @@yenetenaI need medication follow up with you. How can I get your contact please.

  • @ausman-zn8yj
    @ausman-zn8yj 9 днів тому

    ኧረ ወዲም ሊገባኝ አልቻለም

  • @FayizaMohamed-m8d
    @FayizaMohamed-m8d 2 місяці тому +4

    ኪንታሮት በጣም ያሳበዳቹ እነማን ናቹ ኑ እኔ መፍትሄ ያገኘሁበት በቤቴ በቀላሉ ያዘጋጀሁትን እነግራቹኋለሁ ወላሂ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 2 місяці тому

      ምንድነዉ ቆይ መዱሀኒቱ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 2 місяці тому

      ንገሪኝ ያርብ

    • @FayizaMohamed-m8d
      @FayizaMohamed-m8d 2 місяці тому +8

      @@الحمدالله-ك5و6س በጣም ይቅርታ ቆየሁባቹ ዩቱብ አልገባሁም ነበር በመጀመሪያ ጥቁር አዝሙድ በጣም ንጹህ የሆነ አዘጋጁ ልቀሙጥ ንጹህ መሆን አለበት ፊንጢጣችን ቦታ ሴንሴቲቭ ስለሆነ በንጽህና መሆን አለበት ከዛ በንጹህ መፍጫ ፍጩት መፍጫቹ የቡና ከሆነ በደብ እጠቡት ይድረቅ ከዛ መፍጨት ከዛ nunu ባልዚ ለህጻን ልጆች ምንቀባው እሱን ሁለት የሾርባ ማንቂያ ጥቁር አዝሙዱንም ሁለት ማንኪያ ከዛ አንድ ላይ ማደባለቅ በደብ በንጹህ እቃ ከዛ ጠዋት እና ማታ እጃቹ ንጹህ መሆን አለበት ከዛ እንዳንዴ ለብ ባለ ውሃ ላይም ቁጭ በሉ ወላሂ የኔው ጠፋ የናተን አላቅም አላህ አፊያ ያርጋቹ

    • @JerusalmWorkye
      @JerusalmWorkye 2 місяці тому

      እባክሽ ንገሪኝ

    • @teklaygebremariam7867
      @teklaygebremariam7867 Місяць тому

      የኔ ውድ ያንቺ ይደማ ነበር እንዴ....በናትሽ አራስ ነኝ በምጥ ምክንያት ነው የመጣው እና ለቀና መልስሽ አመሰግናለሁ

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 5 місяців тому +1

    ዶክተር እኔ ደሜ ኦ + ነዉ የምን ወተት ልጠቀም

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +1

      በደም አይነት መመገብ ሳይንሳዊ መሰረት የለውም ቪዲዮ ሰርቼበታለው ፈልገው ይመልከቱት

    • @Sነኝወለዬዋ
      @Sነኝወለዬዋ 5 місяців тому +1

      @@yenetena እሽ አመሰግናለሁ

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    ❤❤❤❤❤