Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ደስ ይላል ዛሬ በጠዋት ዩትብ ላይ የገባውት ጉንዳን በሕልሜ አይቼ ነው መልካም ብስራት ያሰማሽ እውነት ጭንቀቴን አስወገድሽው
አራ የእውነት ተባረክልኝ❤ ጉንዳን በህልም አይቼ በጣም ፈርቼ ነበረ
አመሰግናለሁ ቤቲዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ማታ በህልሜ ጉንዳ ሲወረኝ ግን አልነከሱኝም ፍቺልኝ ቤትዬ አልገባኝም
እንደኔ,ብዛትአላቼው,ያያሇቼው
በጣም ተጨንቄ ነበር መልካሙን ያሰማሽ
ሰታም ቤቲ በህልሜ ጉንዳን አየው ግን ከ2አመት ፈተሽው አገኘውት አመሰግናለውበርቺልኝ🌸🍀🌺ባይገርምሽ ፈርቼ ነበር ጥቁር ስለሆነ ተባረኪልኝ
Aned gunedan letenekesegh setel taleklt mendenew❤❤
ሰላምነው የከብቶች እበት ሳወጢ ጉንዳን ነበረ ውስጡ እና እዳይዙኝ ቀስያልኩኝ አወጣሁምድነው ንገርኝ
እናመሰግናለን ቤቱ
ልጅ የለኝም ልጅ ላገኝነዉ ብዬ ተስፍ አረኩኝ ጭኔ ለይ ወሮኝ አየዉ በተረፈ እህቴ አመሠግናለዉ ጀግናዬ ኑሪልኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን ቤትዬ
Bytey slam bhelmy.nebe bebezat sindefge aywe kza rochy mkia weset segba tkelay minsetr kgony kuchi belwe.eyawrg nbr.
በንብ መነደፍ ጥሩ አይደለም ፡፡ ነገር ግን አምልጠሽ ከአገር መሪጋሪ መገናኘትሽ ከክፍ በቅርቡ እንዳይታመልጪ ይጠቁማል
ሰላም እንዴት ነሽ ገ በህልሜ ጉንዳን መስሪያ ቤት መጋዘን ቤት ገብቼ ጫማ ለማውጣት ስል ብቡ ጉንዳን አያለዉ እጄን ሣየዉ ሁለት አያለዉ ግን አልነከሰኝም መጋዘኑ ግን ጨለማ ነዉ ፍችልኘ ምንድን ነዉ
Enenem gundan seweregn ayechalew
ቢጫ አበባ ማየት በህልም ምድነው በውስጡ ሲሄድ ቀጥሼም ሳቅፍ ቄጠማም አለበት ለምለም ነው ደስ ይላል
ሃህ ሳላም ነሽ እህቴ የኔ ህልም የዱሮ ፍቅረኛዬ ትሼሪት እና ፓንት ለብሳ አየዋት ፍችው ምንድነው።
Selam indet nesh gundan muluu sewuneten siwereny ayew min yihun
ሰላም እህት እኔ እግሬ በሺተኛ ነኚ 2አመት ሆነኚ ከ 3ወር በፊት በጣም ቆስሎ አይቸ ነበር አሁን ደሞ መዳፍ እግሬ ተሰቅጦ ጥቁር ብሎ ከዛም ግልጥ አርጌ ሳየዉ ጉዳን ወሮኚ ዉስጥ ላይ አየሁ ብቻ በጣም እዳመመኚ አየሁ
አሳእና ስለግመል ስሪልኝ እኪ እናቴጋ ግመልስነዳአየሁ የሞተ አሳማየትምድነው በጣም ትልልቅአሳ ለመቆራርጥ አልችለውብየ ፊትለፊቴ እያየሁትብቻ ባነንኩ
በምኖርበት፡ አካባቢ ለቤተክርስቲያን ይሰጣችዋል ተብሎ ፓሮwስ ላይ ያለቦታ አለ እሱ ቦታ ላይ በህልሜ ቦታውን ተሰቶን ሰንገባ ጉንዳን ቦታውን ወሮት ሲነክሠኛ እና እኔም ከእግሬ ላይ ሣራ ግፍ እና ስገድል አየሁ ምን ማለት ነው ስለምትፈቱልኛ አመሠግናለሁ ።
አልተነከስኩም በጉንዳን ግን ከአልጋ ዙሪያ ወረውኝ አየው ሰሞኑን ጭንቅ ላይ ነበርኩኝ
እኔም😢
ymushera kmise lbeshy lemosher bytsbochy ntekur ylbsut sestr nat yachelg fechilge
Kemer gibeye weset gunedan werer adergogn ene enate ena ebet weset sera yemitagizegn lij honen filiti senrechibachew ayew
ፍቱልኝ ቤትዬ ደጋግሜ አያለው በእናቴ ቤት ይመስለኛል አንዲት ሴትዮ ዱቄት እና ሌላም ነገር ተሸክማ ከቤት ወታ ስቴድ እናቴ አስጥሉልኝ ትላለች እናም እኔና ወንድሜ አስጥለን ስንመለስ ዳገት እናደረቅ አፈር ውስጥ እየሄድን አፈሩ እየተሸራተተ ወንድሜን አለበሰው እናም እየተሳበ ወጣ እግሩ ብቻ ሲቀር እባንናለው
አትዛዥ ቶሎ ጀምሪ
የምሰራበት ቤት ብዙ ጉዳን አየው!!! ሲቀጥል አደይ አበባ ውስጥ በህልሜ ሲዬድ አየው ስቀነጥስ አበባ ሳቅፍ
ጉንዳን ምቀኛ ነው ተሳስተሻል
አድስዬ,ሰላም,ዬእኔቆንጆ,,እኔ,ከቤትበርላይ,ይመስለኛል,ወደቤት,በብዛት,ሊገቡ,ሲሉ,ተከታትዬ,ወደመጡበት,እንዲመለሱ,ሳባራቼው,በጣም,ብዙናቼውይመለሳሉ,አንዳዶቹ,ወደሰውነቴ,ይጣሉ,ከዛን,ወደቤትትቻቼው,እመለሳለሁኝ,ቆጠጥ,ሲያደርጉኝ,እያራገፍኩኝ,ከዛን,ብንንአልኩኝ,ማማዬንገሪኝ
Gundan hetanaten wero mayete mendenw
ግማሽ ፓርቱ ያንቺ ወሬ ነው አጠር አርጊአአአአአአአ አትበይ
በጣም ደስ ይላል ዛሬ በጠዋት ዩትብ ላይ የገባውት ጉንዳን በሕልሜ አይቼ ነው መልካም ብስራት ያሰማሽ እውነት ጭንቀቴን አስወገድሽው
አራ የእውነት ተባረክልኝ❤ ጉንዳን በህልም አይቼ በጣም ፈርቼ ነበረ
አመሰግናለሁ ቤቲዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ማታ በህልሜ ጉንዳ ሲወረኝ ግን አልነከሱኝም ፍቺልኝ ቤትዬ አልገባኝም
እንደኔ,ብዛትአላቼው,ያያሇቼው
በጣም ተጨንቄ ነበር መልካሙን ያሰማሽ
ሰታም ቤቲ በህልሜ ጉንዳን
አየው ግን ከ2አመት ፈተሽው አገኘውት አመሰግናለው
በርቺልኝ🌸🍀🌺
ባይገርምሽ ፈርቼ ነበር ጥቁር ስለሆነ ተባረኪልኝ