የተሰበረ ጀበና, ጉንዳንና ሸረሪት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 34

  • @hellooooooo-qo1gj
    @hellooooooo-qo1gj Рік тому

    አስቸገሩሽ የመዳም ቅመሞች ደግሞ የተወላገደ ህልማቸው እንጂ የአንቺ አፈታት በኔታ ቲዮብ ❤❤

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому +1

    እንኳን በሠላም መጣሽ ውዴ

  • @yeshiethiotube
    @yeshiethiotube 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ እህት እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 2 роки тому +1

    Selam..betelham..
    Eski yenenm fichilgn..yeagote lij enjera eyegagerech yimeslegnal..keza..enem ligagr biye .ketetadew lay gagerhu.

  • @marelermias
    @marelermias Рік тому

    ሸረሪት መግደል

  • @SusuSusu-ro9hm
    @SusuSusu-ro9hm 2 роки тому +1

    Selam bety sile borsa enem teyike neber ahun ladamt

  • @pickyblander8207
    @pickyblander8207 2 роки тому

    በናትሽ በህልሜ ጀበና ጎርንቶብኝ ለጎረቤቴ እንድታስተካክልልኝ ሰጥቻት አስተካክላልኝ ስቀበላት ማስቀመጫዉን በሎተሪ ትኬት ጠቅልላ መለሰችልኝ ፍችዉ ምን ይሆን?

  • @ዙፍንወለተሚካኤል
    @ዙፍንወለተሚካኤል 2 роки тому +1

    ሰላም ቢቲየ ህልሜን አልተፍታልኝም 4ኛው ቀን አድርገዎል ❤

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    በእናትሽ ለኔ ይህችን ፍችልኝ ጠይቄሽ አላውቅም::
    የድሮ ፍቅረኛየ ከጨርቅ የተሰሩ አሻንጉሊቶችን ሰብስቦ አቀበት ካለው ገደል ላይ ዝለይ ብሎኝ በጣም እየፈራሁ ዘለልኩኝ እሱን ሳልፍ ደግሞ በሽጉጥ እያስፈራራኝ አደረ ተኮስኩት እያለ የተተኮሰ የሽጉጥ ድምፅ ሁሉ ሲያሰማኝ ነበር::እባክሽ ትርጉሙን ንገሪኝ::

  • @selujunta474
    @selujunta474 2 роки тому

    ነገር ነው እምትዩው ግን ምን ማለት ነው ነገር ጭቅጭቅ ነው ወይስ ምን

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому

    ውዴ please ቴሌግራምሽን?

  • @marelermias
    @marelermias Рік тому

    ተይ ሜዲቴሽን ምን እንደሆነ አልገባሽም

  • @draw6820
    @draw6820 2 роки тому

    ቢቲየ ቻናላቹ በጣም ደስ ይላል ህልም አለኝ
    የተጣላሁት ጓደኛየ ሰብሰባ ላይ የሆነ ትላቅ የስራ ድርጅት ለመከፈት ገለፃ እያደረገ ነበር እናም ድርጅቱ ከመክፈትየ በፊት ዘርየን መተካት አለብኝ እያለ ይመስለኛል ከዛ በኃላ አጠገብየ መጥቶ ተቀመጠ ብላ እንጂ እያልኩት ነበረ አላዋራኝም ከዛ በኃላ አንድ ሰትዮ 2 ሴት ልጆች ያላትና ሁለቱም ከተለያዩ ሰዎች የወለደቻቸው ይምሰልኛል እና የትንሽዋ ልጇ ልብስዋን ዳቦ ይመስለኛልና በላሁባት ደሞም በጣም ይጣፍጣል ሰትየዋን ግን አላቃትም ይህን ይመስላል ህልሜ ብትፈችልኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @draw6820
      @draw6820 2 роки тому

      betye yene almelsshlgnm

  • @አልማዝጌታቸው-ጸ3ኀ
    @አልማዝጌታቸው-ጸ3ኀ 2 роки тому +1

    እንካን ደህና መጣሽ በቲይ ስደት ላይ ነኝ ሁልግዜ ህልም አያለሁ ዛሬ ጋወን ለብሼ በሁለቱም ኪሴ ብር ይጃለሁ አብዛኛው አምስት ድፋን ብር ነው ጨርሶ አሮጌ ነው 1 አድስ አስር ብርና ሀምሳ ብር በውስጡ አለ የወለደች ልይበት ብየ ስሄድ የሞተችው አክስቴ እወለደችው ስር ቁጭ ብላለች በቃ ለሁለቱም ልስጣቸው እልና እኪሴ ስገባ አምስትና አስሩን መለየት ያቅተኛል መብራት ያለበት ቦታ እሄድና ብሩን ልሰጣት ስሄድ በጄ የያዝኩት ብር ቅጠል ይሆናል በቃ ቄጠማ ጨምሬ ልስጥት ብየ ስሄድ ደም በደም ሆኘ እደት ብየ ነው እድህ ሆኘ የምሄደው ብየ ሳሩንም እደታቀፋኩት ነቃሁ ሁልግዜ ስለምጥፋልሽ እንዳትሰለችኝ ቤቲ በተመቼሽ ስአት ፋችው

  • @amenfikadu5591
    @amenfikadu5591 2 роки тому

    ቤቲ እንደምን አለሽ

  • @danielmk688
    @danielmk688 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ የመኝታ ክፍሌ በቆሸሹ ልብሶቼ ተሞልቷል አልጋውም ቆሽሿል ከዛ ልብስ መገዛት ወጣሁ አዳራሹ ውስጥ ያሉ ባለ ቡቲኮች ና እዚ ና እዚ ይሉኛል እና ሳልገዛ ነቃው

  • @markansamson1496
    @markansamson1496 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ ቤትየ የኔ ህልም የድሮ ፍቅረኛየ አዲስ ስልክ ገዝቶ ይሰጠኛል ስልኩ ለፎቶ መነሻ እዲሆነኝ ነዉ የሰጠኝ ከባሌ ጋር ሁኜ ስናየዉ የሚሰራ ነገር አለዉ ይለኛል ባሌ እሽ ብየ ከቤት ወጥቼ ትልቅ ቤት ዉስጥ ሳዉና ባዝ ገብቼ ፊቴን ቅቤ እየተቀባሁ አየሁ እዛዉ ዉስጥ ከሁለት ሴቶች ጋር እጨቃጨቃለሁ መጨረሻ ላይ ቅቤዉንም ታጥቤ ልብሴን ለብሼ ከዛ ቤት ወጣሁ

  • @belayneshnigus2276
    @belayneshnigus2276 2 роки тому

    Ersu ena emta werw and adelem

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Рік тому

    እኔ በህልሜ።ጀበና።ትጎጥል ካግቱ አየሁኝ ምንድነው

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink 2 роки тому

    ሰላም በህልሜ እህቴ አርግዛ አየሁአት ምንድን ነው ?

    • @weni7272
      @weni7272 2 роки тому +1

      ሀሳብ ጭንቀት ነገር ነው

    • @rakijuli8756
      @rakijuli8756 2 роки тому

      ሰላም ቤቲዬ ሕልሜ ከአጓቴና ከወድሜ ጋር ምግብ እየበላን ጋደኛዬ በድገት መሀል በመግባት ከሑላችንም ፊት እየበላች ወድሜንም አጓቴንም ፍለፊታቸው ያለውን ስጋ እያነሳች እየበላች እነሱን አላስበላ ትላቸዋለች ። ከዛ አዲስ የዶሮ አጥንት ለአጓቴ ስሰጠዉ አንስታ አፋውስጥ ስትከተው ቀምቻት ወረወርኩት ቤትዬ እባክሽ ፍችልኝ

    • @pinkandmorepink
      @pinkandmorepink 2 роки тому

      @@weni7272 አመ ሰግናለሁ እኔም እንደዛ ነው የማቀው ግን በቱርክ አይቼ ከዚህ የተለየ ስለሆነ ከሷ ለመስማት ፈልጌ ነው

  • @haymanotsetew3227
    @haymanotsetew3227 2 роки тому

    ሰላምእደትነሽቤት:ህልሜንፍችልኝጋደኛየየኔንቀሚስለብሳልብስእያጠበችእኔደግምሌላየምትለብሽዉአተሽነዉይሄንንየለበሽዉአልኮትአወልቃለሁብላተቆጣችኝደሞገልብጣነዉየለበሰችዉ

  • @haymanotsetew3227
    @haymanotsetew3227 2 роки тому

    ሰላምእደነሽቤቴየ፡ጫማእየቀያየርኩአልወደድኩትምነበርመጨረሻላይአንድየወድኩትንጫማአገኘሁግንላርግስልሸረሪትመጣብኝከዛፈርቸተዉኩትእባክሽፍችልኝ

  • @mafigidey6085
    @mafigidey6085 2 роки тому

    ብዙ ቁንጫ ወረውኝ ለመግደል እየሞከርኩ በናትሽ ፈቺልኝ

    • @Selama-r5x
      @Selama-r5x 19 днів тому

      ምቀኛ አለሽ ማለት ነው እነዛን ምቀኞችሽን እና ጠላቶችሽን ለማስወገድ እየሞከርሽ ነው ገድለሽ ከጨረሻቸው ምቀኛና ጠላትሽን አስወገድሻቸው ማለት ነው

  • @yeabseratube3527
    @yeabseratube3527 2 роки тому

    Telegramshn atahute

  • @selamtgtube2960
    @selamtgtube2960 2 роки тому

    ሰላም እህቴ ባለቤቴ ይመስለኛል ቤታችን በሜምር ቀለም አስቀብቶ በፊኛ አሳምሮ ዲኮር አድርጎ ለልደቴ ሰርፕራዝ አደረገኝ ግን ልደቴ ገና 2 ወር ይቀረዋል ስልው ልድትሽ ከደረሰማ ታውቂብኛለሽ አለኝ እሺ ብየዬው ደስ አልኝ ትርጉም ምንድነው እህቴ

  • @hanuhanu9817
    @hanuhanu9817 2 роки тому

    ቤቲየ በህልሜ በሰው ሀገር ፓሊስ ሊይዘኝ ሲያባርረኝ ይመስለኛል እናም ከኔ ጋር 1 ሰው አለ እየሮጥን ይከተሉናል በመጨረሻም አንድ በጣም ቆሻሻ ትልቅ ጫካ ነገር ውስጥ እንገባለን አሁንም ተከትለው ይደርሱብኛል በመጨረሻም ልናመልጥ አልቻልኩም ደክሞኛል ብሬንም ስልኬንም አልያዝኩ እጄን ልስጥ በቃ እያልኩ እጠጋቸዋለሁ እናም እንደያዙኝ ነቃሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882 2 роки тому

      በህልም ፖሊስ ማየት በይና ፃፊ ስለፖሊስ የተፈታ ማብራሪያ ታገኛለሽ

  • @marelermias
    @marelermias Рік тому

    አፈታትሽ ልዝዝ ያለና አታብራሪም

  • @happymeme7598
    @happymeme7598 2 роки тому

    Batiye enikuan dena metash elimani fichilign besidet new yalewut Ageribat hugna Abata hetani yimetatali dimitsi semich siheda demi feso Ayewu eta wede Akibat hedech wede bat sigeba enata ena wedima tegnitewali enama litegna bihe yewedima firash lay bidilibis Ayew Anesicha Alebesikutim kebat weticha wed gorebat bat ehedalew mata neber sigeba batachew yetemetachiw liji yegurebat liji Huna Agegnew edat nesh bihe eteyikatalew elimulay bizu yemalisitawusachew neger Ale be telagiram edat eziwu fichilign