Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ♥️ አፈታትሽ
ሰለም ሰለምእካን በሰለም መጣሸ እህት ደሰየሚል ቆይታ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍👍
ሰለም ላንቺ ይሁን የኔ ህልም እኔ እና ጓደኛዬ ጥቁር አዲስ የልብስ ሻንጣ ይዘን አክስቴን ስንሸኛት ነበር እናም አክስቴ በጃጅ ውስጥ ገብታ እኔን ቶሎ ወደ ቤት ሂጂ ብላ ትቆጣኛለች ስለረዘመ በጣም ይቅርታ
አሰላሙ አልውይኩም ወራህመታቱታላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልና ሰላም ፍቅር አንስነት መተሳሰብ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁብውት ሰላማችሁ ይብዝላኝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እኔም የሚፈታልን ባገኘሁ እኔ ዴግሞ ሻጣየን ስልዝ ነው የሚሄዴው ሁል ግዜ 🍫🍫👍☕️☕️🌷🌷🌿🌷👍👍👍☕️🌷
ዉዴ ብዙ እድሎች ያልተጠቀምሸባቸዉ ወይም ያመለጡሸ
❤በህልም፥በሬሲሞት
አሰላም አለይኩም በህልም አባቴ ቤት ነው ሳላገባ የነበርኩበት ክፍልውስጥ ነው ብዙ አሮጌ ልብስ በማዳበሪያ ተቀምጣል ከላይ ፍራሽ አደርግበታለሁ ልብሱ የኔ ነው የንጀራ እናቴ ከዎናው ቤት ወጥታ ጠባብ ክፍል ውስጥ ናት ዎናው ቤት ሌላ ሰው ተከራይ ይመስለኞል ያለው የንጀራ እናቴ ታስታውካለች የበላችውን ታወጣለች በጣም ብዙ ነው የምታስታውከው እባክሽን በጥንቃቄ ፍችልኝ ይች ሴት ወላጅ አባቴን በሲህር አደንዝዛ ህይወታችን ገሀነም አድርጋብናለች በአላህ ፍቃድ ጉዳዬ ፍርድ ቤት ነው የንቡረት ክፍፍል ላይ ጀዛኪለህ ኸይር
ዉዴ አሮጌዉ ልብሰ የተዉሸዉ ባልሸ ነዉ ፍራሸ ትዳር ነዉ ወይ ከሱ ትመለሻለሸ ወይ አሱን የሚያቀዉ ባል ታገቢያለሸ እናም ጠባብ ቤቱ የእንጀራ እናትሸ ጭንቀት ዉሰጥ ናት የተቸገረችበት ነገር አለ ማሰመለሷ ያዉ ያባታቹሁ ንብረት ይመለሳል ትሰጣቹኋለች ሀቃቹሁን
አመሰግናለሁ
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የምወድሽ ❤ አላህ ይጠብቅሽ
ሰላም እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ እባክሽ ፍችልኝ እየዘፈንኩ ይመሽለኛል በአሽዋላይ እሄዳለሁ ዝልል ዝልል እያልኩ ነው የምሄደው ከዛ አሽዋው ላይ በፉለፉቴ እወድቃለሁ ባፌ ይገባል አሽዋው እጅ እና እግሬ እስከ ጉልበቴ ስምጥ ይላል አሸዋው ውስጥ እናት ቆንጆ ልብስ ለብሳ ተራራው ላይ ቁማ ታየኛለች እዛው ላይ እንዳለሁ ነቃሁ አላገባሁም ፍችልኝ❤🎉
ዉዴ ዘፈኑም የሚገኝ የገቢ ትርፍ ነዉ አሻዋዉ የምጠብቂዉ የውርሰ ገንዘብ ካለ እሱ ነዉ ከሌለ ደሞ ሀብታም እንደምትሆኚ ነዉ እናትሸ ምኞታቸዉ ይሳካል ቀሚሱም አፍያ ነዉ ወይም ላንቺ ጋብቻ ነዉ
@@haytomer9818ኢንሻአላህ የኔ ውድ ሽኩረን❤
ውዴ ከቤተሰቡ ጋር ሻንጣ አዘጋጅቶ ወደ አሜሪካ ልንሆድ ነበር ምንድን ነው
ሰው ጥቁር የልብስ ሻንጣ ሲሰጥ ምንድን ነው በአላህ መልሽልኝ በብፍነት
ጉዞ ሊሆን ይችላል ወደሌላ ሀገሬ መጓዝ
ሰላም እህቴ በህልሜ የሻጣየ ልብስ ሌባ ሰርቆብኝ ልብሱን ወስዶ ባዶ ሻጣ ብቻ አገኘውት በምታምኝው ይዤሻለሁ ፍችልኝ ውዴ
ሰላምዛሬአድሰውአቅፎኝይተኛልከፈትነኝ
ሰላም ውዴ ህልሜ ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ አሁነ ደግሞ ላስቸግርሽ ፍችልኝ ብአህልሜ ባሌ ለጎደኛየ ወርቅ በርቀት ሁኖ ሲወረውርላት አየሁ እና ምንድነው እስዋም ወሰደችው
ዉዴ ህልሙ ወይ አንቻ ታረግዧለሸ ወይ ደሞ ጓደኛሸ ባል ከሌላት በልሸን የሚያዉቀዉ ወይ በባልሸ በኩል ባል ይመጣለታል ባል ካላት ግን በባለቤትሸ ሰበብ አዲሰ ነገር ትጀምራለች ወይም ከባልሸ እርዳታ ሰራ ብቻ ከሱ የምታገኘዉ ነገር አለ መቼም ከባልሸ ትወልዳለች ብየ አልፈታልሸም በድሮ አባባል እናቶች ሲፈቱ ከባልሸ ልጅ ትወልዳለች ነበር የሚሉሸ ግን እንደዛ አይደለም
@@haytomer9818 በጣም አመሰግናለሁ 😘
እህቴ ሻጣየ የልብስ መያዣየ ቡዙም ጥቁር አይደለም ግን ሲወድቅ አየሁት ምን ይሆን😢 ምልሽልኝ
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ውድ ህልሜን ፍችልኝ ጡቴ አድጎ ፀጉር አብቅሎ አየሁ ምን ይሆን
ዉዴ ይሄ ህልም በቀላሉ አላገኘሁትም ኢንሻላ ከረሳሁት አፈላልጌ እፈታልሻለሁ
@@haytomer9818 እሺ የኔ ልዬ ❤
በህልም ግቢ ውስጥ የታሰረ ነጣያለ ቡኒ በሬ መፍታት የታሰረበት ቦታ በሁለት ጎኑ የታጨደ እህል ነበር በጣም ብዙ ሌላው ቀን ደጎሞ ልጅ የለኝም ግን 3 ልጆች ከነ ምሳ እቃቸው በነጭ መኪና ትምርት ቤት አሰኛቸዋሎ መኪናው የማላቀው ቀይ ሰውየ ይዞን ይሄዳል እኔ ከሱጋ ጋቢና የጋበሁ ይመስለኛል ውዴ
ትዳር አለሸ ወይ?
@@haytomer9818አዎ ወዴ
አረ የዚ ፍቺ ማሬ
@@kedjamohammed9515 ጠይቄሸ አልመለሸም ትዳር አለሸ ወይ?
????
Wuda eihet endet nesh? behilem tiliqe shanixayen sazegazina kenate beti yize siweta enate tinishun wendemeni yizeshi heji tilegalechi ayihonim eine yimehedewu le silitena adis abeba new ayihomi beyi shatawuni yize wede menariya saligeba buna duka layi quci beye tetalewu menariyawunaa ine mehali dereqi boyi menigede ale. min yihon ebakish bezihulayi fichilegn ceqognale.
አሰላሙአሊይእህት እኔ በህልሜ እህትንነጪልብስ ለብሳ ደሙ እረጉዝነት ከዛትተኝለቸለብስ ልብሱንነጪነዉ ምንዲነዉነገርኝ
ነጭ ልብሰ ኢማኗን እና ንጹህ ልብ እንዳላት ነዉ እርግዝና ሀሳብ ነዉ
እህቴ እኔ ያየሁት ህልም በፊት ፍቅረኛዪ አሁን ግን ጎደኛዪ ከሆነ ሠው ጋር የት ሄደን እንደምንመለስ አላውቅም ግን ትልቅ ሻንጣ ይዘናል ።ከዛ አሱ የራሱን እኔ አጠገብ አስቀምጦ ከፊት ለፊቴ አለፍ ብሎ በጣም ሀይለኛ ጉንፋን ይዞት በጣም ይናፈጣል እና ደሞ እዛው ጋ ራቅ ብሎ ፀጉሩ ሙሉ ሽበት ሲሆን አየሁኝ እባክሽ ፍችልኝ
መናፈጥም መሸበትም ጥሩ ፍቺ የለዉም
❤🎉
❤❤❤❤❤
ሰላምአለይኩም
Assalamu alaikum አንድ ሰው ጫማዬን ወስዶ ጫማውን ሲሰጥ ምንድን ነው
ህልሙን ግልጸ አድርጊዉ ያየሸዉን በሙሉ ጻፊልኝ ተቆርጦ አይፈታም
ሰላም እናት በህልሜ የእጅ ቦርሳ ይዥ ነበር እና ደግሞ አሮጌ የልብስ ሻንጣ ይዥ ወደ ሀገር ቤት ሂጀ ይመስለኛል እና ልጆቸ ልብስ ፈልገው በቀኝ በግራ ሲጠመጠሙብኝ ምን ልስጣቸው ሳስታውስ አልገዛሁላቸውም ከዛ ብር ልሰጣቸው ስል እሱም አጠገቤ የለም ልፈልገው ስሞክር ነቃሁኝ
ያዊ ዉዴ የምኞትሸ አለመሳካት ከሰብሸበት ለመድረሰ ገና እንደሆንሸ ነዉ
ግን ወዴ ድምፀሽ ሁልግዜ አይስማም ብታስተካክሊው ክይቅታ ጋር
ለዛ ነዉ በቪዲዮ መምጣት የጀመርኩት እሱም አይሰማም እንዴ?
ዉዴ በህልም በፌስታል ፍትፍት ይዤ ልበላ ነዉ አንዴ ቀምሼዉ በጣም ይጣፍጣል እላለዉ ከዛ የሆነ ወፍራም በሬ ሊወጋኝ ያራሮጠኛል በመካከላችን ጭቃ አለ በሬዉም ጭቃዉን ረግጦ ወደኔ አይመጣም እኔም አልሄድም ሮጬ አመልጣለዉ ፍትፍቱን ጭቃዉ ላይ ጥዬ ከዛ ከጎደኛዬ ጋር ሱቅ ሄደን እሷ ትላልቅ ተደራራቢ ድስቶች ትገዛለች እኔ ሰሀን ክዳን እና የሆነ ነገር ገዝቼ እየሄድን ዝናብ ይዘባል ምንድነው
ዉዴ በእርዚቅሸ የሚገባ ጠላት አለ እናም በሱ ምክንያት አሰቸጋሪ ግዜ ታሳልፊለሸ ለምሳሌ ገንዘብ ማጣት ድሰቱ ከጠንካራ ጓደኛሸ ጋር ችግሩን እንደምትወያዩ ወይም በሀሳብ እንደምታገዝሸ ነወ በመጨረሻም ከዚህ ችግር ትላቀቂያለሸ ድዋሸ ወይም ጸሎትሸ ይሰማል
የሁነየማቀውሰውአልጋይለይቁጨቡሉአየሁእኔግነትኝቸሰነሳሰውየውንአቀዋለው5አመትአካባቢለትዳርጠይቆኞአልትሰማማንምነበር
ህልምሸ እንደገባኝ ከሆነ አንቺ አልጋ ላይ ነዉ ቁጭ ያለዉ?"ከሆነ ትዳር ነዉ ትጋባላቹሁ
@@haytomer9818 አሁንእኔአልጋላይነው
እባክሽ እህቴ ፍችልኝ . የድሮ ፍቅረኛዬ ጥቁር የጉዞ ሻንጣ ያረጀ ይሰጠኛል ሻንጣው በእሱ ልብስ የተሞላ ነው አብሮ የእሱ ስልክ ነበር ስልኩ ውስጥ የሆነ ነገር ማየት ፈልጌ ስልኩን አየሁት ምንም አዲስ ነገር አላገኘሁም ስልኩን ሻንጣው ውስጥ አስገብቼ ሻንጣው ዚፑ ስለማይሰራ በሻንጣው ማንጠልጠያ አስሬ መልሼ ሻንጣውን እሰጠዋለሁ ምን ይሆን እባክሽ ፍችልኝ
ዉዴ የሆነ ችግር ገጥሞት በዛ እርዳታ እገዛ ታደርጊለት ይሆናል በሀሳብም ቢሆን ወይም በመሀላቹሁ ያለዉ የቆየ ትዝታ አለመርሳታቹሁ ይሆናል
@@haytomer9818 በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ችግር ገጥሞት የአቅሜን ረድቸዋለሁ ትክክል ነሽ በጣም
አሰላሙአለይኩም እህቴ እንደት ነሽ ዛሬ በህልሜ የፈታሁት ባሌ ይመስለኛል በጣም የሚያምርትልቅ መኪና ገዝቶልኝ እስከነ ቁልፉ ይሰጠኛል እና እያሽከረከርኩኝ እና የሆነች ትንሽየ ዳገት ነገር ስደርስ ትንሽ ለመውጣት ያስቸግረኛል እና ይሄው ባሌ መቶ መኪናውን ከዛች መንገድ አሳልፎ የተደላደለ አስፓልት ላይ አድርጎ ይሰጠኛል እና ለራሱም ለእኔ የገዛልኝ አይነት መኪና ገዝቶ እየነዳ አየዋለሁ ግን ተጣልተን እሱ በጣም ሲሰድበኝበጣም እከፍለሁ ከዛ የሆነ ሰውየ እረ ተው አታንገላታት አላህን ፍራ ብሎ ይቆጣዋል ከዛ ይደነግጣል እና እና ጥሎኝ ይሄዳል እኔም መኪናየ ውስጥ እዳለሁ ነቃሁ ስለምትፈችልኝ አላህ ይስጥልኝ
እባክሽን ፍችልኝ እህቴ
እህት እኔበህልሜ እመዳምቤትእኪፈሊ እዉሂ ጊቢቱበኝ የጊበዉበጊዱጉደዉነዉ እዉሂዉነጡህነዉ ከዛ እኔ በብረሺ እዉሀዉን እኔከዉአለሁ ሳቅሳቅእለሁ ከዛመዱም መተሀማም ፈቱን ትተጠብአለቸ እኔአወረትአለሁእስዚምትለኝአለቸ ከዛእጂፈሊ ትልቅሻጣ 3ነዉየጉዞነዉ ነገረኝ እዉሂአስጨነቀኝ
0575535627ነይ ዋትሳፐ አልገባኝም
@@haytomer9818 እሸእትት😘
በናትሽ እህቴ መልሽልኝ ማዳሜ ትልቅ ሻንጣ ቀይ ውስጥ ስው ግድለው ይዘሽው ግቢ ስሉኝ እቢ እላቸዋለሁ እና የሞተችው ሀያቴ መጥታ ተይው ይሄንን ያንችን ሻንጣ ይዛሽ ሂጅ ትለኛለች እና አስከሬኑ በጣም ይሸታል
ዋአወወ ህልሜ ፃፊ ብለሸኝ ደግሜ ከፃፍኩልሸ በኀላ አልመለሸልኝም እሰቲሀራ ነዉ ሰግጄ ያየሁት በጣም ምፈልገው ነበር ብትፈችል ።ግን ፁፉ በዛ ማለቱ አያሰፈራሸ እባክሸ አብቢውና ፍችልኝ
ዉደ የምተሰዉ አይኑ ያልሸዉ ነዉ እሱ ከሆነ እሺ አይልሻለሁ እረጅም ህልም እንደህለም አይቆጠርም ለዛ ነዉ አንብቤ ዝም ያልኩት እሺ እሞክራለሁ
@@haytomer9818 እሰቲሀራ ሰግጄ ያየሁትን ነው ቤት ገዝቼ በውነታው አለም ከቦታው ለመሰራት ፈራሁ ለዚህ እሰቲሀራ ሰላት ሰገድኩኝ
@@munthahassen-ix8xg ውዴ ህልም የታለ ገብቺ ሳየዉ ያንቺ ሰም አይደለም ምን የሚል ነዉ ህልሙ የሞተ ሰዉ አይኑ ሲንቀጠቀጥ የሚለዉ ነዉይ
አሠላም አለይኩም እህቴ እደት ነሽ እረ በህልሜ ለትንሽ ደቂቃ እራሴን ስቼ ይመስለኛል ግን ቶሎ እመለሳለሁ ወደነበርኩበት ምን ይሆን 😢
አዲሰ ሂዎት መጀመር ነዉ ያለፈወን ትቶ አዲሰ ነገር መጀመር
@@haytomer9818 ጀዛከላህ ኸይር ውደ 🙏❤️
እኔ ሻንጣ ይዥ እሄዳለሁ ኢ/ያ እና ሻንጣዉን ስከፍተዉ ሙሉ አይደለም እዉስጡ ያለዉ ነጭ ልብስ ይመሰለኛል እና እሱን አሰቀምጨ አያቴ ብቴ ተመልሽ ብርድ ልብስና የቀረኝን ልብስ ላምጣ ብየ እየመጣን እምንገደ ስደርስ ነቃሁ ይህ ሁሉ ከመዳም እና ከ2ልጆቻጋ ነዉ እማየዉ
መልስስስስ
አሮጌ ሻንጣዬ ጠፍቶብኝ ተመሳሳይ የሰው ሙሉ የሆነ ሻንጣ አገኘው ግን የራሴን ፈልጌ ሳገኘው ጎዶሎ ሆኖ ነው ያገኘሁት ግን የራሴንም የሰው ሻንጣ አብሮኝ ነበር
ለዚህ መልሻለሁ ደርሶሻል ወይ
ፍራሹላይ ለመተኞት እሞክራለሁ እኔነኝ
አሰላም አለይኩም እህቴ መልስሽን በጉጉት እየጠበኩ ነበር ባለትዳርና የአራት ልጇች እናት ነኝ ከሱ በፊትም ከሱ በኾላ ባል የማግባት ሃሳብ የለኝም ሳላገባ የነበርኩበት ቤት ክፍል ውስጥ ነው የነበርኩት የራሴ ክፍል
ፈትቼዋለሁ አይደል አሮጌ ልብሰ በማዳበርያ ፍራሸ ከላይ ያረግሸበት ለተፈታች ሴት ከባሏ መመለሰ ነዉ አሮጌዉ ልብሰ ባልሸ ፍራሹ ትዳር ነዉ ትመለሻለሸ
የጉዞ ሻንጣ ከነልብሴ አቶቢስ ውስጥ ረስቼ ወረድኩ ለማቀው ሰው ደውዬ እንዲያስመልስልኝ ስነግረው መልስ ሳይሰጠኝ ያዳምጠኛል ።የተፈታሁ ሴት ነኝ
አቶቢሰ የማያዛልቅ ግዜዊ ሂዎት ነዉ እና ሻንጣ መርሳት ላንቺ የማያዛልቅሸን የማይሆንሸን ነገር መተዉ ማሰወገድ ነዉ
አመሰግንሻለሁ
As wr Wb ehta.ena gorobet heje yimaslengal yehone sew sigara eyachese lije yakfewal ena demo kayeng silemaylekeng biye tedebke lijun tareche watw keza lije eyerote temeliso mato yehone rajem nager yasferaranal aleng ibab nw alkut adelam eyaberer fitachinin yimetanal aleng lek siweta betachn tariya lay chis eyewata naber keza Roche kotari yalebat bet gebiche Ali biye terichw atfaleng kotarwun alkut keza Lela yeteketele gemed naka siyareg chisu tafa gin isun mabrat yizotal biye eyachowk Wade betachin simales mustu damo tigotetengalech Allah tilek nw eylkung aeksalew ballah atilefing amaringa metsaf alchelem agbche fatichalew
0592596073 በዚህ ዋትሳፐ ሪከርድ አድርግሊኝ በደንብ ይነበባል ግን ከቻልሸ አናግሪኝ
ሰላም እህቴ ያየቹው ጎደኛየ ናት የተጣላቹ ፍቅረኛዋ ትንሽየዋ የጉዞ ሻንጣ የሱ እናት ቤት ኢዞ ገብቶ ከተሳፈረበት/ ማለተይ ልጁ በኡውን ተሰፍሮ ነበረና ከዛ እቺ የተጣላትን ፍቅረኛው ተቀብላ አሰቀመጠችለች እና እናቱ እኮ አታቃትም ብቻ ህልሙ ነው ድሞ ወይኒ እናትህን እንዳትቆጣህ ምንስ ትለኛለች ማናት ትልህ ትሆን ስትለው ችግር የለውም ይላታል አበዛሁልሽ ይቅሪታ so እንደዛ ይላል ሕልምዋ ምን ይሆን እህቴ ❤ የሱ ባላቅ እስዋ ግን ትወድዋለች ልጅ ግን
እሺ በሰራ እና በሂውቱ ቢዚ ሰለሆነ ነዉ ችላ ያላት ወይም ለመመለሰ ያልሞከረዉ
አንድ ከማቀዉ ሰዉ ጋር ለመጋባት አስበናል ግን ህልም አየዉና ተጨነኩ ፍቅረኛየ እኛቤት መጥቶ ልወስድሽ ነዉ ተዘጋጂ ብሎ ልብሴን በሻንጣ መክተት ጀመረ ከዛ ሻንጣዉን ከፍቸ ሳየዉ ዉስጡ ካርቶን ነዉ ካርቶን ለምን አስገባክ ብዙ ልብስ አለኝኮ ስለዉ ልብስሽ ትንሽ ስለሆነ ሻንጣዉ እዲሞላ ብየ ነዉ አለኝ ሻንጣዉ የአባቴ ቡኒከለር ሻንጣ ነዉ እና አልወሰደኝም እስኪ ፍችልኝ ዉዴ
ይሄ ህልም ዝም ያልኩት የካርቶን ፍቺ አላገኘሁም ዉዴ
ሰላም እህቴ አድ ሴት 3ት አዳዴስ ብረድስት ሰጠቺኝ ፍችልኝ አመሰግናለሁ
ብረት ድሰት የባህሪሸን ጥንካሪ ጠንካራ መሆንሸን ይገልጻል እርዚቅንም እንደዛዉ ስሰት መሆኑ ጥንካሬሸን እያጣሸ መሆኑን ነዉ
አሰላም አለይኩም እህቴ በህልሜ መካከለኛ የሆነ የጀርባ የጉዞ ሻንጠ ተሸክሜ ምን እንደያዘ አላወቅም በጠም ከብንዶኛል እና ደረጃ እየወረድኩ የማቃቸው ሴቶች ጀሪካን ይዘው አገኘዋቸው ላግዛቹ ብየ ሳነሳው አልቻልኩትም ልወድቅ ነበር የማቀው ሰው ወንድ ሱዳኔ ነው እሱ ወደኔ እየመጣ የተጠበሰ በቀሎ በጄ ይዤ ሰጠሁት እና አግዘኝ ብየ ሻንጣውን አውርጄ ሰጠሁት ከዛ ሄድን። በአላህ ፍችልኝ እህቴ ባክሽ በእውነቱ አገባለሁ ብየ ያሰብኩት ሰው አለ እሱም እንደዛው
በቃ በዚህ ልፍታልሸ ወዴ የእዉነትም ጋብቻሸ ቀርቧል ግን የከበደሸ ያሰቸገረሸ ነገር አለ ምናልባት ጀርባዉን በደንብ ካላጠናሸ በሱ ተጨናንቀሸ ይሆናል በቆሎ ሴቶች የቅርብ ትዳር ነዉ ግን በሀሳብ የሚያግዘሸ የሚደግፍሸ ሰዉ ታገኛለሸ
በቅርብ የመጋባት እቅድ ነው ያለን ሁለታችንም ጀርባውን በተቻለኝ አቅም አጥንቻለሁ ቤተሰብም እንደዛው 1 አመታችን ከተዋወቅን ግን ደካማ ጎኑን ላገኝበት አልቻልኩም እና ሃሳብ ላይ ነኝ ጀዛከላህ እህቴ ሹክረን
As wr wb እህቴ በህልሜ በጣም ረጅም ሊፍት(አሳንሰር)ቆሜ ወደ ላይ አይና ይሄን መውጣት እችላለሁ ብዬ ወደ ላይ ሳይያጎቴ ልጅ አሚና እዛ ላይ ቆማ ህጃብ ይዘሽልኝ ነይ ስትለኝ አንድት ሴት የመጀመርያ ደረጃ አሳንሰር ላይ ህጃቦቸ መረት ላይ አስቀምጣ ነበርና እባክሽ አንድ ስጭኝ ልውሰድላት ስል እንብ ስትለኝ እኔ ሁለት ትላልቅ ሻርቦች እንደ ጉርድና አላባሽአስመስዬ አስረ አንድዐደግሞ ሦሥተኛ ጭኖቼ መሀል አስረ ነበርና ቆይ ጭኖቼ መሀል ያሠርኩትን እሰጣታለሁ እልና መውጣት ጀመርኩናዐብዙ እየሄድኩ ልደርስ ስልትንሽ አታገለኝና እንደምንም ወጣሁና ቤት ውስጥ ስገባ የድሮ ጎረቤታችን ሙንታሀ የሚትባል የናቴ ጓደኛ ነበረች ሦስት ባግ ቦርሣነበረኝና አንዱን እየከፈትኩዐአየሁ ሦሥቱም ጥቁር ናቸው በጀርባ የምታዘለው ሻንጣ ናቸው ፈት ነኝ አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ በኮመንት ፍችልኝ ባረከላሁ አለይክ
ትንሸ ግራ ያጋባል ግልጹ አይደለም ለማንኛዉም በዋትሳፕ ልሞክር0575535627
እምትሉትአጣችሁወሬኛ
በጣም ነው ያሳቁኝ
እንደምን አለሽ እህቴ ሠላምነሸ አይደል እና ዛሬም ላሥቸግርሽ ነው ህልሜን እንድትፈችልኝ እና ዛሬ በህልሜይሄው የፈታሁት ባሌ ይመሥለኛል የሆነ ቤት ውሥ ሁኜ ይጣል በጣም አዳድሥ ጅንሥ ልብሥ ለባብሼ ይመሥለኛል እሡ ይመጣና ሥራ ምንም እንዳትሠሪ ቁጭ በይ እርፋት አድርጊ ይለኛል ከዛ የሆነች ልጅ ያመጣና ይች ሥራውን በሙሉ ትሥራልሽ አንተ እረፋት አድርጊ ሢለኝ አድሥ ሦፋ ላይ ቁጭ እላለሁ እና በውሥጤ ከመቸ ወድህ ለእኔ አዛኝ ሆነ ብየ እገረማለሁ እና ውጭ ላይ የተዝረከረከ እቃወች አሉና እሡ እየሠተረ ይመሥለኛል እኔ ልሥራው ሥለው አይ እኔነኝ እምሠራው አንች ቁጭ በይ ይለኛል ከዛ እኔም ተመልሼ ቁጭ እላለሁ እና እናቴ ትመሥለኛለች ከእሡዋ ጋር እንጀራ ልንበላ ይመሥለኛል ምን ይሆን ውዴ
በተደጋጋሚ ሥራውን እኔ ልሥራው እረፍት አድርጊ እያለኝ ነው የማየው ዛሬ ለ 3 ኛ ጊዜ ነው ያየሁት
ዉዴ ሰህተትችን አሰተካኬሎ አዲሰ ሂዎት የምትጀምሩ ይመሰለኛል ሱሪዉ አዲሰ ሰራ ነዉ ልጅትም ያመጣት እድንያ ሲሳይ ናት ሶፋዉ እድገት ትዳር ነዉ ሰለዚህ እንዳዲሰ ትጀምራላቸሁ ወይም አንቺ አዲሰ ትዳር እርዚቅ የሞላበት ትጀምሪያለሸ ወይም ሂዎትሸን በሰራ እድገት ወይም ለዉጥ ታገኛለሸ ከዚህ አንድ ይፈጸመል
@@haytomer9818 ወይ በጣም ነው የማመሠግንሸ የኔውድ ኑሪልኝ
@@haytomer9818 አረ አሏህ ሌላ ሂወት ይሥጠኝ እንጅ እሡ በጣም ከባድ ሠው ነው ውዴ
@@SelamkebedeSelamkebede-x7x አወ ህልሙ እንደአማራጭ ነዉጂ አዲሰ ሂዎት እንደምትጀምሪ ያመዝናል ለምን ሶፋዉ አዲሰ ልብሰሸም አዲሰ ነዉ ከሱጋ በእርግጠኝነት የሚሆነዉ አሮጌ ቢሆን ነበር
አንድ ሰው አንድ አይኑ ጠፍታ ማለት ፈሳ መየት ምንድነው ሌላ ደግሞ ታዋቂ ሰው ጋዜጠኛ ,ዘፋኝ ማት ምንድነው ቡዙጊዜ የውጭ ዜጋ ማለት ፈረንጅ ,ሀንድ ማየትስ
ዉዴ አንዳይን መጥፋት ወሳኝ ነገር ማጣት ነዉ ታዋቂ ሰዉ ማየት የምኞት መሳካት ወደ ተሻለ ነገር መሸጋገር ነዉ የዉጭ ዜጋ ምናልባት ከሀገር የመዉጣት ምኞት ከነበረሸ እሱን ነዉ ወይ አሁን ላይ ከሰዉ ሀገር ከሆንሸ
10Q ውዴ አላህ ይጠብቅሽ ሹክረን
ከሆነ ቤት እኔና ፈቅረኛየ ሌላም ሰወች ነበረን በቱ የሌላ ሰው ነው ካዛ ባለቤቷ ኣቃታለሁ እና ከፈረሽ ተኝታ የኔ ባልና ለሆነ ልጅ ለምን ኣይሀዱም ብላ ትናገራለች ከዛ እኔ ደሞ ልጅ ኣቅፌ ነበረ ለምን እንደዛ ትላለች ብየ እናደዳለሁ ከዛ ፈቅረኛየ በረቀት ሳየው ሁለት ሰውች የሆነሰው ያዛቸው ኣምበረከካቸው የኔው ፈቅረኛ ኣላበረከከውም ኣሳለፈው ከዛ ካረድ እየሞላ ነበረ ከዛ ደሞ የመዳሜ ባል ልስመኝ ስል በጣም ደነገጥኩና ምስትህ ብታየኝስ በቃ ኣልሰራም እለዋለሁ
ልጅ ማቀፍ ሴት ከሆነች እድንያ እርዚቅ ናት ወንድ ከሆነ ችግር ነዉ ሙባየል ካርድ የሚያገኘዉን መልካም ነገር ነዉ ዉዴ አሰሪሸ ሲሰምሸ ማየትሸ እሱ የሚሰጥሸ ወይም የሚረዳሸ ነገር አለ
Can you send pone nember
Ok 0592596073 watsap
አሰላሙአለይኩምእህትእኔአገሬሻንጣየአሰተክክየሺቶእረሰችዉሂጅአመለሳለሁ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ♥️ አፈታትሽ
ሰለም ሰለምእካን በሰለም መጣሸ እህት ደሰየሚል ቆይታ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍👍
ሰለም ላንቺ ይሁን የኔ ህልም እኔ እና ጓደኛዬ ጥቁር አዲስ የልብስ ሻንጣ ይዘን አክስቴን ስንሸኛት ነበር እናም አክስቴ በጃጅ ውስጥ ገብታ እኔን ቶሎ ወደ ቤት ሂጂ ብላ ትቆጣኛለች ስለረዘመ በጣም ይቅርታ
አሰላሙ አልውይኩም ወራህመታቱታላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልና ሰላም ፍቅር አንስነት መተሳሰብ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁብውት ሰላማችሁ ይብዝላኝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እኔም የሚፈታልን ባገኘሁ እኔ ዴግሞ ሻጣየን ስልዝ ነው የሚሄዴው ሁል ግዜ 🍫🍫👍☕️☕️🌷🌷🌿🌷👍👍👍☕️🌷
ዉዴ ብዙ እድሎች ያልተጠቀምሸባቸዉ ወይም ያመለጡሸ
❤በህልም፥በሬሲሞት
አሰላም አለይኩም በህልም አባቴ ቤት ነው ሳላገባ የነበርኩበት ክፍልውስጥ ነው ብዙ አሮጌ ልብስ በማዳበሪያ ተቀምጣል ከላይ ፍራሽ አደርግበታለሁ ልብሱ የኔ ነው የንጀራ እናቴ ከዎናው ቤት ወጥታ ጠባብ ክፍል ውስጥ ናት ዎናው ቤት ሌላ ሰው ተከራይ ይመስለኞል ያለው የንጀራ እናቴ ታስታውካለች የበላችውን ታወጣለች በጣም ብዙ ነው የምታስታውከው እባክሽን በጥንቃቄ ፍችልኝ ይች ሴት ወላጅ አባቴን በሲህር አደንዝዛ ህይወታችን ገሀነም አድርጋብናለች በአላህ ፍቃድ ጉዳዬ ፍርድ ቤት ነው የንቡረት ክፍፍል ላይ ጀዛኪለህ ኸይር
ዉዴ አሮጌዉ ልብሰ የተዉሸዉ ባልሸ ነዉ ፍራሸ ትዳር ነዉ ወይ ከሱ ትመለሻለሸ ወይ አሱን የሚያቀዉ ባል ታገቢያለሸ እናም ጠባብ ቤቱ የእንጀራ እናትሸ ጭንቀት ዉሰጥ ናት የተቸገረችበት ነገር አለ ማሰመለሷ ያዉ ያባታቹሁ ንብረት ይመለሳል ትሰጣቹኋለች ሀቃቹሁን
አመሰግናለሁ
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የምወድሽ ❤ አላህ ይጠብቅሽ
ሰላም እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ እባክሽ ፍችልኝ እየዘፈንኩ ይመሽለኛል በአሽዋላይ እሄዳለሁ ዝልል ዝልል እያልኩ ነው የምሄደው ከዛ አሽዋው ላይ በፉለፉቴ እወድቃለሁ ባፌ ይገባል አሽዋው እጅ እና እግሬ እስከ ጉልበቴ ስምጥ ይላል አሸዋው ውስጥ እናት ቆንጆ ልብስ ለብሳ ተራራው ላይ ቁማ ታየኛለች እዛው ላይ እንዳለሁ ነቃሁ አላገባሁም ፍችልኝ❤🎉
ዉዴ ዘፈኑም የሚገኝ የገቢ ትርፍ ነዉ አሻዋዉ የምጠብቂዉ የውርሰ ገንዘብ ካለ እሱ ነዉ ከሌለ ደሞ ሀብታም እንደምትሆኚ ነዉ እናትሸ ምኞታቸዉ ይሳካል ቀሚሱም አፍያ ነዉ ወይም ላንቺ ጋብቻ ነዉ
@@haytomer9818ኢንሻአላህ የኔ ውድ ሽኩረን❤
ውዴ ከቤተሰቡ ጋር ሻንጣ አዘጋጅቶ ወደ አሜሪካ ልንሆድ ነበር ምንድን ነው
ሰው ጥቁር የልብስ ሻንጣ ሲሰጥ ምንድን ነው በአላህ መልሽልኝ በብፍነት
ጉዞ ሊሆን ይችላል ወደሌላ ሀገሬ መጓዝ
ሰላም እህቴ በህልሜ የሻጣየ ልብስ ሌባ ሰርቆብኝ ልብሱን ወስዶ ባዶ ሻጣ ብቻ አገኘውት በምታምኝው ይዤሻለሁ ፍችልኝ ውዴ
ሰላምዛሬአድሰውአቅፎኝይተኛልከፈትነኝ
ሰላም ውዴ ህልሜ ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ
አሁነ ደግሞ ላስቸግርሽ ፍችልኝ ብአህልሜ ባሌ ለጎደኛየ ወርቅ በርቀት ሁኖ ሲወረውርላት አየሁ እና ምንድነው እስዋም ወሰደችው
ዉዴ ህልሙ ወይ አንቻ ታረግዧለሸ ወይ ደሞ ጓደኛሸ ባል ከሌላት በልሸን የሚያዉቀዉ ወይ በባልሸ በኩል ባል ይመጣለታል ባል ካላት ግን በባለቤትሸ ሰበብ አዲሰ ነገር ትጀምራለች ወይም ከባልሸ እርዳታ ሰራ ብቻ ከሱ የምታገኘዉ ነገር አለ መቼም ከባልሸ ትወልዳለች ብየ አልፈታልሸም በድሮ አባባል እናቶች ሲፈቱ ከባልሸ ልጅ ትወልዳለች ነበር የሚሉሸ ግን እንደዛ አይደለም
@@haytomer9818 በጣም አመሰግናለሁ 😘
እህቴ ሻጣየ የልብስ መያዣየ ቡዙም ጥቁር አይደለም ግን ሲወድቅ አየሁት ምን ይሆን😢 ምልሽልኝ
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ውድ ህልሜን ፍችልኝ ጡቴ አድጎ ፀጉር አብቅሎ አየሁ ምን ይሆን
ዉዴ ይሄ ህልም በቀላሉ አላገኘሁትም ኢንሻላ ከረሳሁት አፈላልጌ እፈታልሻለሁ
@@haytomer9818 እሺ የኔ ልዬ ❤
በህልም ግቢ ውስጥ የታሰረ ነጣያለ ቡኒ በሬ መፍታት የታሰረበት ቦታ በሁለት ጎኑ የታጨደ እህል ነበር በጣም ብዙ ሌላው ቀን ደጎሞ ልጅ የለኝም ግን 3 ልጆች ከነ ምሳ እቃቸው በነጭ መኪና ትምርት ቤት አሰኛቸዋሎ መኪናው የማላቀው ቀይ ሰውየ ይዞን ይሄዳል እኔ ከሱጋ ጋቢና የጋበሁ ይመስለኛል ውዴ
ትዳር አለሸ ወይ?
@@haytomer9818አዎ ወዴ
አረ የዚ ፍቺ ማሬ
@@kedjamohammed9515 ጠይቄሸ አልመለሸም ትዳር አለሸ ወይ?
????
Wuda eihet endet nesh? behilem tiliqe shanixayen sazegazina kenate beti yize siweta enate tinishun wendemeni yizeshi heji tilegalechi ayihonim eine yimehedewu le silitena adis abeba new ayihomi beyi shatawuni yize wede menariya saligeba buna duka layi quci beye tetalewu menariyawunaa ine mehali dereqi boyi menigede ale. min yihon ebakish bezihulayi fichilegn ceqognale.
አሰላሙአሊይእህት እኔ በህልሜ እህትንነጪልብስ ለብሳ ደሙ እረጉዝነት ከዛትተኝለቸለብስ ልብሱንነጪነዉ ምንዲነዉነገርኝ
ነጭ ልብሰ ኢማኗን እና ንጹህ ልብ እንዳላት ነዉ እርግዝና ሀሳብ ነዉ
እህቴ እኔ ያየሁት ህልም በፊት ፍቅረኛዪ አሁን ግን ጎደኛዪ ከሆነ ሠው ጋር የት ሄደን እንደምንመለስ አላውቅም ግን ትልቅ ሻንጣ ይዘናል ።ከዛ አሱ የራሱን እኔ አጠገብ አስቀምጦ ከፊት ለፊቴ አለፍ ብሎ በጣም ሀይለኛ ጉንፋን ይዞት በጣም ይናፈጣል እና ደሞ እዛው ጋ ራቅ ብሎ ፀጉሩ ሙሉ ሽበት ሲሆን አየሁኝ እባክሽ ፍችልኝ
መናፈጥም መሸበትም ጥሩ ፍቺ የለዉም
❤🎉
❤❤❤❤❤
ሰላምአለይኩም
Assalamu alaikum አንድ ሰው ጫማዬን ወስዶ ጫማውን ሲሰጥ ምንድን ነው
ህልሙን ግልጸ አድርጊዉ ያየሸዉን በሙሉ ጻፊልኝ ተቆርጦ አይፈታም
ሰላም እናት በህልሜ የእጅ ቦርሳ ይዥ ነበር እና ደግሞ አሮጌ የልብስ ሻንጣ ይዥ ወደ ሀገር ቤት ሂጀ ይመስለኛል እና ልጆቸ ልብስ ፈልገው በቀኝ በግራ ሲጠመጠሙብኝ ምን ልስጣቸው ሳስታውስ አልገዛሁላቸውም ከዛ ብር ልሰጣቸው ስል እሱም አጠገቤ የለም ልፈልገው ስሞክር ነቃሁኝ
ያዊ ዉዴ የምኞትሸ አለመሳካት ከሰብሸበት ለመድረሰ ገና እንደሆንሸ ነዉ
ግን ወዴ ድምፀሽ ሁልግዜ አይስማም ብታስተካክሊው ክይቅታ ጋር
ለዛ ነዉ በቪዲዮ መምጣት የጀመርኩት እሱም አይሰማም እንዴ?
ዉዴ በህልም በፌስታል ፍትፍት ይዤ ልበላ ነዉ አንዴ ቀምሼዉ በጣም ይጣፍጣል እላለዉ ከዛ የሆነ ወፍራም በሬ ሊወጋኝ ያራሮጠኛል በመካከላችን ጭቃ አለ በሬዉም ጭቃዉን ረግጦ ወደኔ አይመጣም እኔም አልሄድም ሮጬ አመልጣለዉ ፍትፍቱን ጭቃዉ ላይ ጥዬ ከዛ ከጎደኛዬ ጋር ሱቅ ሄደን እሷ ትላልቅ ተደራራቢ ድስቶች ትገዛለች እኔ ሰሀን ክዳን እና የሆነ ነገር ገዝቼ እየሄድን ዝናብ ይዘባል ምንድነው
ዉዴ በእርዚቅሸ የሚገባ ጠላት አለ እናም በሱ ምክንያት አሰቸጋሪ ግዜ ታሳልፊለሸ ለምሳሌ ገንዘብ ማጣት ድሰቱ ከጠንካራ ጓደኛሸ ጋር ችግሩን እንደምትወያዩ ወይም በሀሳብ እንደምታገዝሸ ነወ በመጨረሻም ከዚህ ችግር ትላቀቂያለሸ ድዋሸ ወይም ጸሎትሸ ይሰማል
የሁነየማቀውሰውአልጋይለይቁጨቡሉአየሁእኔግነትኝቸሰነሳሰውየውንአቀዋለው5አመትአካባቢለትዳርጠይቆኞአልትሰማማንምነበር
ህልምሸ እንደገባኝ ከሆነ አንቺ አልጋ ላይ ነዉ ቁጭ ያለዉ?"ከሆነ ትዳር ነዉ ትጋባላቹሁ
@@haytomer9818 አሁንእኔአልጋላይነው
እባክሽ እህቴ ፍችልኝ . የድሮ ፍቅረኛዬ ጥቁር የጉዞ ሻንጣ ያረጀ ይሰጠኛል ሻንጣው በእሱ ልብስ የተሞላ ነው አብሮ የእሱ ስልክ ነበር ስልኩ ውስጥ የሆነ ነገር ማየት ፈልጌ ስልኩን አየሁት ምንም አዲስ ነገር አላገኘሁም ስልኩን ሻንጣው ውስጥ አስገብቼ ሻንጣው ዚፑ ስለማይሰራ በሻንጣው ማንጠልጠያ አስሬ መልሼ ሻንጣውን እሰጠዋለሁ ምን ይሆን እባክሽ ፍችልኝ
ዉዴ የሆነ ችግር ገጥሞት በዛ እርዳታ እገዛ ታደርጊለት ይሆናል በሀሳብም ቢሆን ወይም በመሀላቹሁ ያለዉ የቆየ ትዝታ አለመርሳታቹሁ ይሆናል
@@haytomer9818 በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ችግር ገጥሞት የአቅሜን ረድቸዋለሁ ትክክል ነሽ በጣም
አሰላሙአለይኩም እህቴ እንደት ነሽ ዛሬ በህልሜ የፈታሁት ባሌ ይመስለኛል በጣም የሚያምርትልቅ መኪና ገዝቶልኝ እስከነ ቁልፉ ይሰጠኛል እና እያሽከረከርኩኝ እና የሆነች ትንሽየ ዳገት ነገር ስደርስ ትንሽ ለመውጣት ያስቸግረኛል እና ይሄው ባሌ መቶ መኪናውን ከዛች መንገድ አሳልፎ የተደላደለ አስፓልት ላይ አድርጎ ይሰጠኛል እና ለራሱም ለእኔ የገዛልኝ አይነት መኪና ገዝቶ እየነዳ አየዋለሁ ግን ተጣልተን እሱ በጣም ሲሰድበኝበጣም እከፍለሁ ከዛ የሆነ ሰውየ እረ ተው አታንገላታት አላህን ፍራ ብሎ ይቆጣዋል ከዛ ይደነግጣል እና እና ጥሎኝ ይሄዳል እኔም መኪናየ ውስጥ እዳለሁ ነቃሁ ስለምትፈችልኝ አላህ ይስጥልኝ
እባክሽን ፍችልኝ እህቴ
እህት እኔበህልሜ እመዳምቤትእኪፈሊ እዉሂ ጊቢቱበኝ የጊበዉበጊዱጉደዉነዉ እዉሂዉነጡህነዉ ከዛ እኔ በብረሺ እዉሀዉን እኔከዉአለሁ ሳቅሳቅእለሁ ከዛመዱም መተሀማም ፈቱን ትተጠብአለቸ እኔአወረትአለሁእስዚምትለኝአለቸ ከዛእጂፈሊ ትልቅሻጣ 3ነዉየጉዞነዉ ነገረኝ እዉሂአስጨነቀኝ
0575535627ነይ ዋትሳፐ አልገባኝም
@@haytomer9818 እሸእትት😘
በናትሽ እህቴ መልሽልኝ ማዳሜ ትልቅ ሻንጣ ቀይ ውስጥ ስው ግድለው ይዘሽው ግቢ ስሉኝ እቢ እላቸዋለሁ እና የሞተችው ሀያቴ መጥታ ተይው ይሄንን ያንችን ሻንጣ ይዛሽ ሂጅ ትለኛለች እና አስከሬኑ በጣም ይሸታል
ዋአወወ ህልሜ ፃፊ ብለሸኝ ደግሜ ከፃፍኩልሸ በኀላ አልመለሸልኝም እሰቲሀራ ነዉ ሰግጄ ያየሁት በጣም ምፈልገው ነበር ብትፈችል ።ግን ፁፉ በዛ ማለቱ አያሰፈራሸ እባክሸ አብቢውና ፍችልኝ
ዉደ የምተሰዉ አይኑ ያልሸዉ ነዉ እሱ ከሆነ እሺ አይልሻለሁ እረጅም ህልም እንደህለም አይቆጠርም ለዛ ነዉ አንብቤ ዝም ያልኩት እሺ እሞክራለሁ
@@haytomer9818 እሰቲሀራ ሰግጄ ያየሁትን ነው ቤት ገዝቼ በውነታው አለም ከቦታው ለመሰራት ፈራሁ ለዚህ እሰቲሀራ ሰላት ሰገድኩኝ
@@munthahassen-ix8xg ውዴ ህልም የታለ ገብቺ ሳየዉ ያንቺ ሰም አይደለም ምን የሚል ነዉ ህልሙ የሞተ ሰዉ አይኑ ሲንቀጠቀጥ የሚለዉ ነዉይ
አሠላም አለይኩም እህቴ እደት ነሽ እረ በህልሜ ለትንሽ ደቂቃ እራሴን ስቼ ይመስለኛል ግን ቶሎ እመለሳለሁ ወደነበርኩበት ምን ይሆን 😢
አዲሰ ሂዎት መጀመር ነዉ ያለፈወን ትቶ አዲሰ ነገር መጀመር
@@haytomer9818 ጀዛከላህ ኸይር ውደ 🙏❤️
እኔ ሻንጣ ይዥ እሄዳለሁ ኢ/ያ እና ሻንጣዉን ስከፍተዉ ሙሉ አይደለም እዉስጡ ያለዉ ነጭ ልብስ ይመሰለኛል እና እሱን አሰቀምጨ አያቴ ብቴ ተመልሽ ብርድ ልብስና የቀረኝን ልብስ ላምጣ ብየ እየመጣን እምንገደ ስደርስ ነቃሁ ይህ ሁሉ ከመዳም እና ከ2ልጆቻጋ ነዉ እማየዉ
መልስስስስ
አሮጌ ሻንጣዬ ጠፍቶብኝ ተመሳሳይ የሰው ሙሉ የሆነ ሻንጣ አገኘው ግን የራሴን ፈልጌ ሳገኘው ጎዶሎ ሆኖ ነው ያገኘሁት ግን የራሴንም የሰው ሻንጣ አብሮኝ ነበር
ለዚህ መልሻለሁ ደርሶሻል ወይ
ፍራሹላይ ለመተኞት እሞክራለሁ እኔነኝ
አሰላም አለይኩም እህቴ መልስሽን በጉጉት እየጠበኩ ነበር ባለትዳርና የአራት ልጇች እናት ነኝ ከሱ በፊትም ከሱ በኾላ ባል የማግባት ሃሳብ የለኝም ሳላገባ የነበርኩበት ቤት ክፍል ውስጥ ነው የነበርኩት የራሴ ክፍል
ፈትቼዋለሁ አይደል አሮጌ ልብሰ በማዳበርያ ፍራሸ ከላይ ያረግሸበት ለተፈታች ሴት ከባሏ መመለሰ ነዉ አሮጌዉ ልብሰ ባልሸ ፍራሹ ትዳር ነዉ ትመለሻለሸ
የጉዞ ሻንጣ ከነልብሴ አቶቢስ ውስጥ ረስቼ ወረድኩ ለማቀው ሰው ደውዬ እንዲያስመልስልኝ ስነግረው መልስ ሳይሰጠኝ ያዳምጠኛል ።የተፈታሁ ሴት ነኝ
አቶቢሰ የማያዛልቅ ግዜዊ ሂዎት ነዉ እና ሻንጣ መርሳት ላንቺ የማያዛልቅሸን የማይሆንሸን ነገር መተዉ ማሰወገድ ነዉ
አመሰግንሻለሁ
As wr Wb ehta.ena gorobet heje yimaslengal yehone sew sigara eyachese lije yakfewal ena demo kayeng silemaylekeng biye tedebke lijun tareche watw keza lije eyerote temeliso mato yehone rajem nager yasferaranal aleng ibab nw alkut adelam eyaberer fitachinin yimetanal aleng lek siweta betachn tariya lay chis eyewata naber keza Roche kotari yalebat bet gebiche Ali biye terichw atfaleng kotarwun alkut keza Lela yeteketele gemed naka siyareg chisu tafa gin isun mabrat yizotal biye eyachowk Wade betachin simales mustu damo tigotetengalech Allah tilek nw eylkung aeksalew ballah atilefing amaringa metsaf alchelem agbche fatichalew
0592596073 በዚህ ዋትሳፐ ሪከርድ አድርግሊኝ በደንብ ይነበባል ግን ከቻልሸ አናግሪኝ
ሰላም እህቴ ያየቹው ጎደኛየ ናት የተጣላቹ ፍቅረኛዋ ትንሽየዋ የጉዞ ሻንጣ የሱ እናት ቤት ኢዞ ገብቶ ከተሳፈረበት/ ማለተይ ልጁ በኡውን ተሰፍሮ ነበረና ከዛ እቺ የተጣላትን ፍቅረኛው ተቀብላ አሰቀመጠችለች እና እናቱ እኮ አታቃትም ብቻ ህልሙ ነው ድሞ ወይኒ እናትህን እንዳትቆጣህ ምንስ ትለኛለች ማናት ትልህ ትሆን ስትለው ችግር የለውም ይላታል አበዛሁልሽ ይቅሪታ so እንደዛ ይላል ሕልምዋ ምን ይሆን እህቴ ❤ የሱ ባላቅ እስዋ ግን ትወድዋለች ልጅ ግን
እሺ በሰራ እና በሂውቱ ቢዚ ሰለሆነ ነዉ ችላ ያላት ወይም ለመመለሰ ያልሞከረዉ
አንድ ከማቀዉ ሰዉ ጋር ለመጋባት አስበናል ግን ህልም አየዉና ተጨነኩ ፍቅረኛየ እኛቤት መጥቶ ልወስድሽ ነዉ ተዘጋጂ ብሎ ልብሴን በሻንጣ መክተት ጀመረ ከዛ ሻንጣዉን ከፍቸ ሳየዉ ዉስጡ ካርቶን ነዉ ካርቶን ለምን አስገባክ ብዙ ልብስ አለኝኮ ስለዉ ልብስሽ ትንሽ ስለሆነ ሻንጣዉ እዲሞላ ብየ ነዉ አለኝ ሻንጣዉ የአባቴ ቡኒከለር ሻንጣ ነዉ እና አልወሰደኝም እስኪ ፍችልኝ ዉዴ
ይሄ ህልም ዝም ያልኩት የካርቶን ፍቺ አላገኘሁም ዉዴ
ሰላም እህቴ አድ ሴት 3ት አዳዴስ ብረድስት ሰጠቺኝ ፍችልኝ አመሰግናለሁ
ብረት ድሰት የባህሪሸን ጥንካሪ ጠንካራ መሆንሸን ይገልጻል እርዚቅንም እንደዛዉ ስሰት መሆኑ ጥንካሬሸን እያጣሸ መሆኑን ነዉ
አሰላም አለይኩም እህቴ በህልሜ መካከለኛ የሆነ የጀርባ የጉዞ ሻንጠ ተሸክሜ ምን እንደያዘ አላወቅም በጠም ከብንዶኛል እና ደረጃ እየወረድኩ የማቃቸው ሴቶች ጀሪካን ይዘው አገኘዋቸው ላግዛቹ ብየ ሳነሳው አልቻልኩትም ልወድቅ ነበር የማቀው ሰው ወንድ ሱዳኔ ነው እሱ ወደኔ እየመጣ የተጠበሰ በቀሎ በጄ ይዤ ሰጠሁት እና አግዘኝ ብየ ሻንጣውን አውርጄ ሰጠሁት ከዛ ሄድን።
በአላህ ፍችልኝ እህቴ ባክሽ
በእውነቱ አገባለሁ ብየ ያሰብኩት ሰው አለ እሱም እንደዛው