Wow beautiful surprise! May Allah give you long life together with happiness, joy , healthy and peace! Your love is awesome and an example for true love ❤️
Wwwwwwww Mamet Mamet i don't have in words. Sweetheart. You're always beautiful. Really ❤❤❤❤❤❤❤❤. Fria Family always in my heart. Really perfect Family. Please keep going guys. We love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መታደል ነው ባልን በዚህ መጠን መግለፅ !ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ,እመብርሀን አትለያችሁ ልጃችሁን ለቁም ነገር ያብቃልን አሜን።
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
እደኔ የሚጓጓ ማን ነው የዚች ልጅ ሁለተኛ እርግዝና በጉጉት ሚጠብቅ እኔ ቪዲዬውን ሳይ እርጉዝ ነኝ ምትል መስሎኝ ተደስቼ ነበር ፈጣሪ መታ መንታውን ይስጥሽ ልጅ ማሳተግ ትችይበታለሽ ፈጣሪ ይስጥሽ
እኔም በጣምነው የጓጓሁት❤❤❤❤
እኔም ወላሂ
ዘመዶቸ ማኀን አይደሉም ይህችን የመሰለሽ ሽህ የሆነች ልጅ አሏቸው ይበቃል ይህን ቃል ስንጠቀም እነሱን ያጨናንቃል ይበቃል እሷ ሽህ ትሁን ከ12የእንግዲህ ልጅ አንድ እንቁ በቂ ነው አለቀ ቤታቸው ደማቅ ነው እብራሃን የአይናችን ብርሐን ሰጠውናል ወርቅ የሆነች ልጅ ስለዚህ ባንደጋግም
@@negesudemissie7424ወረኛ አሽቃባጭ እኔ ከጉጉቴና ጥሩ ነገር ነው የተመኘሁት ሀበሻ ስትባሉ ነገር አለማዞር ሌላ ነገር የላቹሁም ለዚህ እኮ ነው ማያልፍላቹሁ ወረኛ ያውም ወንድ ሆነክ የወንድ ሴት ገደል ግባ
የውነት እኔም ነኝ ያለቀስኩት አምላኬ ሆይ ለሁላችንም እደዚህ አይነት ፍቅር ስጠን❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤
ወይኔ እንዲህ በፍቅር እምነፉረቅበት ትዳር ስጠኝ😢
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አብራችሁ ጃጁ
የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ
@@ዘ-ታቦር amen
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
እኔ ዛሬ ቃላት የለኝም ዉዶቼ ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ ማማዬን ሺ ያርግላችሁ ማማዬ የእኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ ❤❤❤❤
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
ወይኔ ከለሊቱ 7ስአት ነው ያየሁት እያለቀስኩ ነው የጻፍኩታ ጌታን በደረቅ ለሊት አነባሁ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ልጃችሁን ለወግ ለማረግ አብቅቶ ፍሬዎቾን ያሳያችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሞላ
ፍርዬ ቶንዴ ማማዬ እናንተን ማየት የማይሰለች ትልቅ ትምህርት ብርታት ምን ልበላችሁ ሰለሁሉ ነገር ለምታረጉት ሰለቅንነታችሁ ብቻ ቃላት የለኝም በርቱ ጌታ ይከተላችሁ እወዳችዋለሁ Happy fathers day 👨 🎉🎉
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
አይዞዋቹ ይገባኛል የምታለቅሱት ምክንያቱ ፈጣሪ በማያልቅበት እጁ እህትም ይሁን ወንድም ጨምሮ ይሰጣታል ልጃቹ ብቸኛ ናት ብላቹ አትፀፀቱ አንድም የሌለው ስንት አለ
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ የልጅ አስተዳደጋችሁ ለሌላው ትምህርት የሚሆን ነው አሁንም ደስታ ይጨምርላችሁ ተባረኩ
እናንት የተባረካች እኔ ስለናንተ መግለጽ ያቅተኛል የራሴን ሕይወት በናንተ ስለማየው ምንም ማለት አልችልም እና እንደቴዴ በለቅሳነው የጨረስኩት ደግሞ የአባትን ማንነት ስለሚገልጽ እኔም ስለአባቴ አውርቼ አልጠግብም ቴንዴ በጣም እድለኛ ነህ
በጣም ደስ የሚል ሚሞሪ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው❤❤❤❤❤❤ልጃችው ማሚቶ ትደግ❤
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
እፍፍፍ አይለያችሁ ክፍ አይንካችሁ ፈጣሪ ልቦናችሁን አይቀይርባችሁ ያረብላላገባነው እንደዚህ አይነት ባል ይወፍቀን ስደት ያለነውንፈጣሪ ሀሳባችንን ይሙላልን
እኔ እምለው በጣም እድለኛ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅር እንደሸማ ያልብሳችሁ እንደ መውለድ አባት እንደመሆን ምን መታደል አለ
ወላሂ እኔም እናትጋ እኩል አለቀስሁ አይለያችሁ ማማየም አላህ የሳድግሽ የኔ ዉድ❤❤👌👌
ወይኔ አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢😢ስታምሩ እኮ❤❤❤❤❤
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
ማርያም ቪዲዮ አላልቅ ብሎኝ እርጉዝ ነኝ የምትልበት ድምፅ አልደርስም አለኝ ወይኔ መስሎኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ይሆናል እንደምንምንም ብለሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ሂጂ ዉዴ ❤❤❤
2ኛልጂ አላህ ይስጣቺሁ ምርጥ ቤተሰቦቺ❤😘😘
በአለማዊ ትምህርት ብቻ ሳይሆን በገና ትምህርትቤት አሰገቡአት ፈጣሪዋን እድታገለግል በበገና ሁሉም የየራሡ መክሊት አለው
ጌታን እኔም አለቀስኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤
ቶልዴ የሚያስታውሰኝ አባቴን ነው አባቴ የሆነ ነገር ደስ ሲለው ቃል ማውጣት አይችልም በአጭሩ ሆድ ይመርቅ የሚለኝ ነገር ያሳዝነኛል አባብዬ ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤ በፍቅር አርጁ
እንዴት እንደምወዳችሁ ቤተሰቡን ሁሉ መክንያቱም መከባበራች መዋደዳቹ ያስቀናል ተወንዴ በጣም አዛዘንከኝ ጥሩ ሚስት አለችህ የዋህና ደግ ልጅህም እንደዛው በጣም ጨዋ ስራአት ያላት ጣፋጭ መልካም ያባቶችቅን ደስትላላችሁ!!!
የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይባላል ፈጣሪ ፀባዩን አይቀይርብሽ ፀልይ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን❤❤❤❤
የውነት እኔም ነኝ ያለቀስኩት ጌታ ይከተላችሁ እወዳችዋለሁ Happy fathers day
ማሚቶዪ የኔ ቅመም የቶዴና የፍሬ ልህልት አደግ እድግ በይ እመብርሃን ትልቅ ቦታ ታድርስሽ ቅዱስ መላእክቶች ይጠብቁሽ እናት አባትሽን የምጦሪ ያርግሽ❤🙏🙏
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
ቆጣራችወንሰጡኚፈልጊችሁንወ
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅርን ሰላም መተሳሳብን ያድላችሁ በእውነት ።
❤❤ፍርዬ አንቺም ጀግና ነሽ ቶዴም እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ
እንኳን እሱ እኔም አስለቀስኝ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
አንቺ የተባረክሽ ጣፋጭ ልጅ የኔ ቆንጆ ማሚቶዬ እድግ በይ እናትና አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤
ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ሶስት ናችሁ ግን ብዙ ናችሁ ብዙ መከራን አልፋችሁ ግን አሁን እዚ ደርሳችኋል በዛ ላይ ልጅ ለማግኘት ሆነ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነዉ ሁሉም ቤት ብዙ ጉድ አይጠፋም ለኛም ጸልዩልን አሁን ላይ ደስታን ለማንም እመኛለሁ ቶንዴ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ከ አአ
ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ወይኔ አስለቀሳችሁኝ 😂😂😂 እግዚአብሔር የበለጠ ፍቅራችሁን ይባርክ አሁንም የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ❤❤❤ ማማዬን ሺ ያርግላችሁ🥰🥰🥰
ውይ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ጌታን ሚሞሪ በጣም ነው ወደኃላ ሲመለስ ስሜታዊ ሚያረገው ያዝልቃችሁ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አንዷን ሺህ ያርግላችሁ።
አባቴ ናፍቆቴ ምን ላርግ ሞተብኛ😢😢😢😢😢😢 ረጅም እድሜ ተመቸሁላችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አስለቀሳቹኝ ደስ ይላል
እግዚአብሔር አምላክ ልጅ ጨምሮ ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😢
እፍፍፍ የኔ ውዶች አላህ ፍቅራቹሁን ይጨምርላችሁ በእባ ነው ቨዶውን የጨረሥኮት
ደስታ ያስለቅሳል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፃናላችሁ:: የደስታ ለቅሶ ነው ምንም አደለም እኔ አልቅሻለሁ:: እማማዬን በውቀት በሞገስ ያሳድግላችሁ:: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ:: እመቤቴ በምልጃዋ አትለያችሁ::
የሰራዊት ጌታ እግዛብሄር ሆይ በዚህ ቤተሰብ ላይ ጥበቃህ ፍቅርህ ምህረትህ አዛኝነትህ ይብዛ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከክፉ ነገር ሁሉ ተሸፈኑ❤❤❤❤
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
የማርያምፍሬ ጎበዝ ልጅ ምርጥ ሚሞሪነው ትዳራቹ የሰመረ ይሁን
መታደል ነው ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም😢 እህህህ አምላኬ
ምርጥ ስጦታ 👌🏾
እግዚአብሔር ሁሌም በቤታችሁ ሰላም ፍቅር ጤና ያብዛላችሁ🙏🏾
የማርያምፍሬንም ሺ ያድርግላችሁ🙏🏾
❤️❤️❤️
እውነት ፍሬየ አይዞሽ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ደስስስስ ብሎቹህ ነፍ አመት ኑሪ እውነት አችን ሳይ እናቴ ናት እዳች እናቴ እኔብቻነኝ ልጆ እና በቃ በሳቅ ጀምራ በልቅሶነው የምትጨርሰው እና እኔም አሁን አድጌላት አረብ ሀገር መጣሁ አሁን23 አመቴ ሁኖን ሁሉን አሞልቻለሁ ለመውለድ በጣም ሁሉ ጎግተዋን አሁን አግብቻለሁ አገር ስገባ የምር አገኛችሆለሁ ብቻ ለሀገር ያብቃኝጅ እና አይዞቹህ አድም ሽ ይሆናን እንሆንላቹህ አለን አችኮ ከይዞሽ ትወልጃለሽ እግዚአብሔር ይሰጥሻን ፍሬየ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤😘
ፍሬ ማመስገን መታደል ነው ቶንዴ ይገባሃል ማሚቶዬ የኔ አስተዋይ እድግ በይ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የሰጠብቃችሁ።
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
እመብርሃን በዘርፋፋው ቀሚሷ ሽፍንፍን አድርጋ ታሳድግልሽ አንዷን ልጅሽን ሺህ ታድርግላቹሁ❤❤❤
ፍሬ ላንቺ ጥሩ ባል ልጅሽ ጥሩ አባት እግዚአብሔር ስለሰጠሽ እድሜ ልክሽን አመስግኚ❤
ውይ ሱቅ ቁጭ ብዬ ነው ያየሁት አነፋረቃቹኝ ሰው ሁሉ ምን ሆንሽ እስኪለኝ።እድሜ ጤና ይስጣቹ የልጃቹ አሳዳጊ ያርጋቹ
ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ ማማዬንሺህ ያርግላችሁ ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ቀረ ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባረክላቹ ጥዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ በጌታ አልቅሳቹ አስለቀሳቹን እኮ ጌታ ዘመናቹን ትዳራቹን ይባርክ ወዳቹሀለው
እውይይይይይ የኔ ማማየ እድግ እድግ በይ የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ የኔ የዋህ 😍😍🥰🥰❤️❤️ ፍሬ እና ዳጊ እናንተም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የልጃችሁን አለም ለማየት ያብቃችሁ አሜን ❤️❤️
ወይኔ ማነው እንደኔ video ሲከፈት የደነገጠ የማሚቶ አልትራሳውንድ ፎቶ ሳይ ፍሬ ሁለተኛ ልጅ አርግዛ ሰርፕራይዝ ልታደር መስሎኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ ፍርዬ የኔ ትሁኑ video ን በእንባ ነው ከእናንተ እኩል የጨረስኩት ተባረኩ ዘመናቹ በፍቅር ይለቅ ዳግም ቶንዴን በሁለተኛ ልጅ እንድታስደነግጭው እግዚአብሄር ይርዳሽ ቶንዴ እና ማሚቶ እወዳችኋለሁ😘😘
😢እግዚአብሔር እምለምነው. እደ ፍሬ አይነት ሚስት መሆን ኡፍፍፍፍፍ አቦ ተባረኩ
ፍርዬ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ለዚህ ነው ጥሩባል ይስጠሽ ምንእይነት ቤተሰብ ናችሁ ባቃችሁ ደስ ይለያል ወድ እህት ቤት ስመጣ እንተ ያይ ይሆናል
አረ እንደዚህ አይነት አባት አይቼ አላውቅ እግዚአብሔር ይባረክህ እድሜ ከኔም ተቀንሶ እግዚአብሔር ላንተይ እድሜ ይስጥልኝ የኔ ጌታ አንቺም የተባረክሽ ሚስት ነሽ ልጃቺሁን ይባርክላቺሁ
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
ሚገርም ቤተሰብ ልጃቸው ደሞ እያየዋት አደገች ልጆች በጥሩ ተግባር ለማደግ ቤተሰብ ወሳኝ ነው
እጅግ በጣም ጥሩ እናትና ሚስት ነሽ ፍርዬ ❤ግን ቲም ቶንዴ ይከስሻል ያስለቀስሽበት 😂😂😂
Ehite mare tidarish yibarkilish mamitoye shi tihunlachu betam akebrishleu ewedishaleu
እግዚአብሄር. የሃናን መሃጸን እደከፈተ. ነቄፌታዋን እግዚአብሔር. እዳሶገደላ. ጌታ እየሱስ. ይሄ አመት ሳያልቅ በመታልጅ ይባርካቹ. እደገና. በሌላ ልጆች ይባርካቹ ተባረኩ
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
አይዞችሁ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው የበለጠ ፍቅራችሁን ይባርክ አሁንም የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ አሁንም ታምሩን በናንተ ላይ እግዚአብሔር ይግለፅ
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
በጣም ደስ ትላላችሁ ያብርሃም. የስራ ያርግላችሁ ቤታችሁ ሁሌ በፍቅር ይሙላ
ዋዉ ስወዳቹ እኔም አብሬያቹ እለቀስኩ ነበር ሳይ የነበረዉ ደስታ በእንባ ሲገለጥ አልፎ ደስ ይላል ለነገሩ ለማቅሰኞ የማይለቅ ሰኛ የለም ተመስግን ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍሬ እኛንም አስለቀሽን እኮ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
ዘመናችሁ ይባረክ ልጃችሁን ሺ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ በጣም ታምራላችሁ
ማርያምን እነርሱ አለቀስኩ አሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር አሁንም አሁንም ለዘላለም ይባርካችው በውነት ከልቡ ልጅን ሚሰቱን ያሚወድ ይገባዎል እንዳንተ አይነት ባሎች ያብዛልን መልካም ያባቶች ቀን🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢😢. እፍፍፍፍፍፍፍ አላህ አይለያቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርካላችሁ ልጃችሁን ሺ ቶንዴ እንዳንተ ያሉ ባሎችን እና አባቶችን ያብዛልን ያድርግላችሁ
በሀይማኖትሽ ኦርቶዶክስ ነሽ እንደው በናትሽ ጊዜሽን ቆጥበሽ ስውሯ ማርያም ሄደሽ የልብሽን አልቅሰሽ ንገሪያትና ድጋሚ አባት አድርጊው እመኚኝ አደለም አንድ አስር ልጅ ታሳቅፍሻለች❤❤❤❤❤❤❤❤ወዳቹሀለው
እኔም ልጅ እንቢ አለኝ 5 አመቴ ልሂድ
ወይኔ አስለቀሳችውኝ😢😢😢አላህ ልጃችውን ሺ ያርግላችው🥰ማማዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ uffffff ውስጤ """"አላቅም ብቻ😥
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
እኔ ከዚ ቤተሰብ በብዙ ተምሬአለሁ. በጣም በጣም አመሰግናለሁ.እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ , ልጃችሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹ.❤❤❤❤❤❤
ሜማቶ! አንድ አይደለችም እድግ በይልኝ ❤❤❤
ፍርዬ ስሜትሽ በጣም ይገባኛል እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በይልኝ
እንኩዋን እሱ እኔም አለቀስኩ😢😢 ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
Me too
እግዚአብሔር ይባርካቹ በእውነት የአብርሃምን ቤት የበረኩ ሰላሴዋች ቤታቹን ኑሮዋቹን ይባርኩላቹ
Uuuuufffffff egziabger ba xena ina ba faqar yanurachu satamru iko
በጣም በጣም በጣም! ቆንጆ ቅንብር ከሁሉ በላይ ትልቅ ስጦታ/ The best gefit.🎉
ያረገዝሽ መስሎኝ ከአሁን ከአሁን ልነግረው ነው እያልኩ የማያልቅ ፍቅር አሁንም ጨምሮ ይስጣችሁ
እጅግ በጣም ውብ ቤተሰብ ናችው ❤ እግዚያብሄር ቤታችሁን ይባርክ እረጅም እድሜ ኑሩ❤
Hulem sayat lije new yemitimeslegn mashallah allah yasdigish
በስመ አብ የሴትነት ልክ😢😢😢😢ዉይ መታደል😢❤❤❤
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
ማማየ እግዚአብሔር ያሳዶጋት❤❤❤
ዕድሜ ጤና ይጣቹ ፈጣሪ ቤታቹን ይጠብቅላቹ ልጃቹን ያሳድግላቹ❤❤❤❤
ሁሌም ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ወላዲተአምላክ ከናንተ ጋር ትሁን
እመበርሀን በልጅ ትባርካቹ ማማን ሺ ትሁንለቹ አኔ በጣም ነውያስለቀሰኝ በጣም ነውአመወዳቹ💝💝💝
Wow beautiful surprise! May Allah give you long life together with happiness, joy , healthy and peace! Your love is awesome and an example for true love ❤️
Good job, you are very incredible. Have a nice, blessed 🙌 everyone. God blessed all countries.
ተወዴ የአባትነት ጥግ ምርጡ አባት አላህ እኳንያባትነትፀጋ አለበሰህ አላህ አሁደግሞ ከማያ ልቀ ባህሩ ይቅዳልህ ምርጡ አባት❤❤❤❤❤ የማማዬ አባት❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ብርክክክክ ያርጋችሁ. . .
እግዚአብሔር ይመስገን
ዋዉ ስታምሩ
ከለይ ነዉ ትዛዙ እግዚአብሔር ይበርከችሁ.
ማሻ አላህ በጣም ደሰ ተላላቹ ልጃቹም በተልቅ ደሰታ ያደርሳት ኦዳቹ አለዉ🎉🎉🎉
Ferya abate endat yetadesh sat nesh endezi yetbareke bale selalesh fetarishn amesgegni tonda tebark ❤❤❤mamitoya Allah yasadegesh yena marrrr ❤❤❤❤❤❤
እመብርሀን ሁሌም ደስታ ሁሌ ፍቅር ይጨምርላቸሁ
ወይሄ አምላኬ የኔ እንቧ ብታዩው እግዚአብሔርን
መጨረሻችሁን ያሳምረው
ይሄን ያልኩት ዋናው መጨረሻው ሲያምር ስለሆነ ነው
ደጋግማ
አባ አባ ስትል ቀዩ ለኔ ሲል ጥቁር የሆነው ሳይለብስ የሚያለብሰኝ
ሳይማር ያስተማረኛ
ለኔ ሲል የሰው ሀገር መሬት ይሰፍራል የተባለው
ለኔ ሲል ዝቅ ብሎ የኖረው
ለኔ ሲል ሲያመውየማይተኛውየማያርፈው አባቴ ትዝ አለኝ የኔባት እንገናኝ ይሆን ዱኒያ ላትሞላ ናፍቆት በሰቃየት ከባድ ነው
እግዚእአብሔር ይባርካችሁ ደሰ ነው።
እግዚያብሄር እንደናተ አይነት ትዳር ይስጠኝ ባሌ እንደ ቶንዴ ባል ብቻ ሳይሆን ጎደኛ የሚሆኖልኝ እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርክ
አወይ ደስስስ ስትሉ በማርያም ፍቅራችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሚቶየ እድጊ❤❤❤❤
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
ቶዴ ፌሬ በጣምነዉ የምወዳችሑ ሑሌም ነዉ የምከታተላችሑ አላህ ወዲልጂ ይሰጣችሑ ቴክኖሎጂዉ ተራቋል በሀኪም ቤት ሞክሩ የሆነች አረብ መዉለዲ አችልም ነበር ከዚያም በሀኪም ነዉ የረገዘችዉ እናም እሱ አይቼግረዉም ልጂ ይሰጣችሑ❤❤❤❤❤
Wwwwwwww Mamet Mamet i don't have in words. Sweetheart. You're always beautiful. Really ❤❤❤❤❤❤❤❤. Fria Family always in my heart. Really perfect Family. Please keep going guys. We love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤