የሰይጣን ዓለም ሚስጥር የሚያጋልጠው የአማኑኤል አሞጽ ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @UwuGe
    @UwuGe 5 днів тому +3

    እጅግ ያኮራኛል ጌታ ሆይ የአንተ በመሆኔ አተረፉኩ እንጂ አልከሰርኩም ውድ ወንድሜ ተባረክ ብዙ አስተማሪ ምስክርነት ነው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ጌታ ይባርክህ ያለምልምህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamawitWondemu-d8m
    @SelamawitWondemu-d8m 9 днів тому +8

    ጌታን እንደተቀበልኩ ሰሞን ነበር የሰማሁት እና በጣም ጌታን እንድወድ አርጎኛል ጌታ ይመስገን12 አመት ሆነኝ ❤❤❤❤

  • @rehobothnahom3707
    @rehobothnahom3707 4 дні тому

    የተወደድክ ነህ እዩዬ።በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው❤

  • @DigafeDubale
    @DigafeDubale 9 днів тому +11

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ምስክርነት የቆየ ቂጅ 2:30 ሰዓት የሚዎስድ ሙሉ ምስክርነት ነበረኝና ሁሌ ለሰዎች እንዴት አድሪጌ እነደማዳርስ ሀስብ ነበር አሁን አንተ በተሻለ የድምፅ ተርጉመኸዉ ስሰማዉ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ🙏

  • @NatnaelTilahun-m5q
    @NatnaelTilahun-m5q 9 днів тому +4

    Betam gobez sw nhe geta yebrkhe❤❤🎉

  • @BettyAyele-u5b
    @BettyAyele-u5b 9 днів тому +1

    Eyuyee geta eyesus yibarek tebareklign 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 9 днів тому +3

    በጣም ጥሩ ታሪክ ነው ታባራክ

  • @SelamawitWondemu-d8m
    @SelamawitWondemu-d8m 9 днів тому +1

    እዩዬ ተባረክ ውድ ወንድማችን

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 9 днів тому +1

    Yes! Very interesting testimony.
    I heard it long time a ago!
    God bless you plentifully!!!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 9 днів тому +7

    በጣም አስፈሪ ነዉ🙊🙈🙈🙈🙈 ሰይጣን ክፉ አረመኔ ነፍሰ ገዳይ ነዉ የእግዚአብሔር እሳት🔥 ይብላዉ

  • @Ayele-Rodamo
    @Ayele-Rodamo 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጣዩን በቅርቡ እንደምትለቅልን እርግጠኛ ነኝ

  • @kidistemiru5638
    @kidistemiru5638 9 днів тому

    Tebarek bebzu!!!

  • @m123-f2z
    @m123-f2z 9 днів тому

    Good job brother blessings

  • @BERHNGUTU
    @BERHNGUTU 9 днів тому

    ተባረክ

  • @selambelay2723
    @selambelay2723 9 днів тому

    Tebarek

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp 9 днів тому

    የሚገርም ምስክርነት ነው

  • @joshuv_t
    @joshuv_t 9 днів тому +2

    continue

  • @Eyu-gz8pn
    @Eyu-gz8pn 9 днів тому

    Thankyou

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 9 днів тому

    Blessed bro 🎉🎉

  • @YAKOBE55-e5q
    @YAKOBE55-e5q 9 днів тому

    Kataye ebakehin ❤

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 9 днів тому

    Diro newu Yesemahuti Gini Yiheni UA-cam Sile miewdi Degime semawu Migerimi Kiribi gize rasu semichalewu 🫶🏾Berita Wenidime!!!

  • @AlexAlazar-z8f
    @AlexAlazar-z8f 9 днів тому

    Waw des yemil new iyu ko berta

  • @TamratTsedalu-ee7jz
    @TamratTsedalu-ee7jz 8 днів тому

    ሀያሁለት አመት ብቻ አደለም ያደረገው። እኔ የሰማሁ ከ35 አመት በፊት ነው።

  • @fadimallo6963
    @fadimallo6963 9 днів тому

    😢❤❤❤❤❤🎉

  • @RiditAsupia
    @RiditAsupia 9 днів тому

    Qexay yelwem enedae

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 9 днів тому

    1 view ነኝ

  • @BERHNGUTU
    @BERHNGUTU 8 днів тому

    ክፍል 1 2 3 እያልክ ፃፍ

  • @Moderngame1997
    @Moderngame1997 7 днів тому

    የየሱስ ስም ፍጹም ስልጣን አለው

  • @mememekdi6705
    @mememekdi6705 9 днів тому

    አሁን እሱ በሕወት አለ እባክ ንገረኝ

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 8 днів тому +1

    ወሬተረት አይደለም ተረት ለመሆኑ ምን ማሥረጃ አለህ እኔ እንኳን 193አካባቢ ነው ምንም ሣይኖር በቴፕ ካሤት ነው የሠማሁት አንተ ተረት የምትል አለማዊ ነቃፊ ካላወክ ዝም በል

  • @zerhaileslassie7007
    @zerhaileslassie7007 9 днів тому +1

    ይሄ ነገር ተረት መሆኑን ብታውቁት ጥሩ ነው ፓስተር ዳን ስለሺ ናይጄሪያ በአገልግሎታቸው ብዙ ያፈሩ አገልጋይ ናቸው ከቲጂ ግር ያደረጉትን ቃለመጠይቅ ብታዩት ጥሩ ነው ተባረኩ

    • @Mihireteab_Belete
      @Mihireteab_Belete 9 днів тому +1

      No it's real. my mother listens this story when she was young and also I listen this and after I listen this story I see somethings it make me conscious.

    • @nanichernet7949
      @nanichernet7949 9 днів тому

      የት ነው የማገኘው በትልክልኝ

    • @desalegnnigatu4500
      @desalegnnigatu4500 9 днів тому +4

      ቃለመጠይቅ ሰምተህ የአባቴን ከጨለማ ነፃ አውጪነት ተረት ነው የምትል አንተ ማነህ ??

    • @desalegnnigatu4500
      @desalegnnigatu4500 9 днів тому

      ​@@nanichernet7949ይሄው linku ወዳጄ
      ua-cam.com/video/nbP318yMbW4/v-deo.htmlsi=lhkeXltBhthyS_QE

    • @burtesiyum1659
      @burtesiyum1659 9 днів тому

      Eko est blilign​@@desalegnnigatu4500

  • @sige7116
    @sige7116 8 днів тому

    ተረት ተረት

    • @ense7025
      @ense7025 4 дні тому

      አተት ለቆብሽ እንዳያሳምንሽ ቀልድ አያቅም ጅኒ ሲስተር። ነቃ በይ