ገና የ1 ቀን ልጅ እያለ ለ 60 አመት አሮጊት ጠንቋይ የተዳረው ለ 24 አመታት ሰይጣንን በአለቅነት ማእረግ እያገለገለ የኖረው የዩጋንዳዊው ጀምስ ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 96

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 Місяць тому +59

    የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ።ጌታ በሰጠን ሥልጣን የሰይጣንን ሥራ እናፈርሳለን።የጌታ ስም ይባረክ።

    • @leddisplay8293
      @leddisplay8293 29 днів тому +2

      Qedmom yetebareke sim new yibarek yemitilew ante neh yemitbarikew menafiq yeseytan megelgeyawoch

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 22 дні тому

      Amen 🙏

  • @naold8002
    @naold8002 Місяць тому +20

    ይህን ምስክርነት ለ3 ሰአት በአግራሞት ያለመሰልቸት ሰምቼዋለሁ ከንግግሩ የሚጣል አንድ ነገር የለውም እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ነገሮችንም ተምሬበታለሁ አሁንም እሰማዋለሁ ብዙ ሰዎችን የሚያነቃ ምስክርነት ነዉ ጌታ ፀጋን ያብዛላችሁ ኢየሱስ ዛሬም ትላንትም ለዘለዓለም ጌታ ነው

    • @mattyshoa3356
      @mattyshoa3356 Місяць тому

      000000000000000000000000000000000000u0000

  • @መጥምቁዮሀንስ
    @መጥምቁዮሀንስ 9 днів тому

    Thank you, brother. I heard this testimony in English, and I was hoping all Ethiopians could hear it too. When I found out you translated it to Amharic, I was thrilled! I've shared it with many friends who don’t understand English. Keep up the wonderful work. God bless you!

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 Місяць тому +17

    የጌታ የኢየሱስ ስም በሰማይ ፣በምድር፣ከምድር በታች ታላቅና ሁሉም የምሰግዱለት ስም ነው።

  • @EvangelistTJ
    @EvangelistTJ 28 днів тому +2

    ተባረክ ኢዩ... ተርጉመው ማቅረብ የማስበውን ምስክርነት ነው ያቀረብከው ... ተባረክ❤️❤️❤️❤️

  • @biniyamtadele3106
    @biniyamtadele3106 Місяць тому +3

    ጌታ ይባርክህ man of God eyu ይህን ቪዲዮ በእንግሊዘኛ አይቸው ነበር እና ለብዙዎች እንዲደርሰ በአማርኛ ስለተረጎምከው ጌታ ይባርክህ 🥰🥰

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 29 днів тому +1

    Thx for translating this testimony🙏🙏🙏 I have heard it and got a lot of benefits. Glory to God 🙏🙏🙏🙏💕💕💕

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 Місяць тому +3

    ስለተረጎምልን ተባረክ❤

  • @yonasfikremariam2924
    @yonasfikremariam2924 Місяць тому +2

    እንደነዚ አይነት ምስክራዊ ታሪኮች በጣም አስተማሪ እና ሚስጥርን ገላጭ በመሆናቸው ጠቃሚ ናቸው ።

  • @betelihemasfaw7142
    @betelihemasfaw7142 Місяць тому +1

    it is Life changing testimony....i got it as a turning point...thank you,josh for the translation !

  • @senaityohhanes
    @senaityohhanes Місяць тому +4

    እንዴት ጌታን እንዳገኘ አልሰማንም ቀጣይ አለ በለኝ በጣም ልቢ ተንጠልጥሉአል በጣም እንደዚህ አይነት ታሪ እወዳለሁ የመንፈሰ አደራረን ሚስጥር ማወቅ ሰለምፈልግ ይሆናል

  • @DanielEyob-v1c
    @DanielEyob-v1c Місяць тому +1

    ጌታታ አብዝቶ ይባርክህ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ መልቀቅ የጀመርከዉ በቃቃቃ ቀጥል ዝምምም ብለህ እንዳታቆም

  • @FirhywotZewdu-xw9wi
    @FirhywotZewdu-xw9wi Місяць тому +4

    የሚገርም ታሪክ ጌታ ነፃነትን ያወጣል

  • @MahletAbebe-k9h
    @MahletAbebe-k9h Місяць тому +2

    ጎበዝ ተረጎምከው????🤔 ጌታ ይባርክህ🙏ጥሩ አገልግሎት ነው ወንድሜ!
    ህይወቴን የለወጠልኝ መልእክት ነው!!
    ኧረ ሁሉም ይስማ!!! ከደረሰብን ጉዳት አይበልጥም።
    "divorce the strong man " ymylwen temhrtun tergulen lwegnochachn tekamy mlekt alew👍

  • @enuenu8202
    @enuenu8202 Місяць тому +3

    ብዙ አይቻለሁ እኔም አሁን በጌታ ነኝ ምስክርነት እሰጣለሁ 1ቀን

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 25 днів тому +1

      አንዱ ቀን ዛሬ ነው መስክሪ ለሴጣን አሰራር ቀጠሮ አትስጪ ጌታ ይርዳሽ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Місяць тому +3

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በጣም የሚያስደነግጥ የሚያስፈራ ታሪክ ነው ልጁ በጣም ያሳዝናል ቀጣዩ መቼ ነው ታሪኩ በጣም ያጓጓል

    • @amarignatube
      @amarignatube  Місяць тому +1

      ነገ ይለቀቃል

    • @marakikaleab9020
      @marakikaleab9020 Місяць тому +1

      @@amarignatube እሺ ወንድሜ በጉጉት እጠብቃለሁ በርታ ጎበዝ

  • @ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ

    ኢየሱስ ይባረክ 🥰 ጌታ ይባርክህ እዩ ❤️🙏

  • @Ruth15352
    @Ruth15352 Місяць тому

    Its so thoughtful of you to translate this testimony , its so powerful
    GOD bless you , please listen to it atrentivly , its an eye openning testimony

  • @research_review
    @research_review Місяць тому +5

    እየሱስ ያድናል❤❤❤

    • @leddisplay8293
      @leddisplay8293 29 днів тому

      Yenante hasetegnaw eyesus eko yaw seytan new

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 13 днів тому

      Egizabiher yigetsitsishi anchin manewu ewnetenga iyesus awki ina wushetenga iyesus awki yaregeshi😂​@@leddisplay8293

  • @RahelRicho-uo3zo
    @RahelRicho-uo3zo 6 днів тому

    Tebareku

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Місяць тому +1

    Belela menged wesedehe enjee MIN REDAHE EGZIABHER FESTIMO YIFEWISIHE AMEN!

  • @RaiyFantu
    @RaiyFantu Місяць тому +1

    ቀጣዩን መችነው ምትለቀው ሚገርምነው ተባረክ

  • @belayinesaddise
    @belayinesaddise Місяць тому

    Tebarek leam asetemari yegetan adegnenet miyasay endezi yaenet dinek misekerinhet letewed yasefelegall wedeme tebarek esii

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Місяць тому +1

    ድንቅ ምስክርነት ነዉ። እንዴት ጌታን እንዳገኘ? ጌታ ኢየሱስን ያገኘበትን በዝርዝር እንጠብቃለን። ኦ! ለካ በጌታ ነን የሚሉም ሀይልን ከሰይጣን ይፈልጋሉ? ወዮ ወዮ ወዮ🙉🙈🙊 ቆይ የአገልግሎት ጥሪ ከሌላቸዉ ለምን ለመሆን ይጥራሉ? ኢየሱስ የሚተረከዉ የሚሰበከዉ በመንፈስ ቅዱስ እንጂ በሌላ አይደለም። ወገኖች ጮኾ ሀሌሉያ የሚሉትን ሁሉን አንመን እንመርምር እንጂ። ምክንያቱም መንፈስ ሁሉ ከጌታ ስላልሆነ። በተለይ ቃሉን ሳይሆን ትንቢትን ፍለጋ የምትሄዱ ተጠንቀቁ መንፈሱ ከእግዚአብሔር ወይም ከሰይጣን እንደሆነ ሳትመረምሩ አሜን አትበሉ። ኢዩዬ ተባርከሃል ፀጋዉ ይብዛልህ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому +4

    ክብር ለቸሩ እግዚአብሐር ይሁን:: የክፉ መንፈስ ሲኦል ይገባል ጌታ ኢየሱስ ይገሰጸው!

  • @maranata1484
    @maranata1484 Місяць тому +1

    በጣም ጠቃሚ ነው ስለረጎምከው ተባረክ ቀጣዩ መቼ ይለቀቃል? እንጠብቃለን

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 Місяць тому +1

    🎉🎉 blessed Jesus bless your soul

  • @mememekdi6705
    @mememekdi6705 Місяць тому +1

    Ebaki muzkawin atifawu betam yirbshal

  • @pastoralexs1342
    @pastoralexs1342 26 днів тому

    tebarki selsezhi sera

  • @NigistMengstu
    @NigistMengstu Місяць тому +3

    ሙዚቃው ባይረብሽ ምስክርነቱ አስተማሪ ነው ተባረክ

  • @joshuv_t
    @joshuv_t Місяць тому +1

    Please continue

  • @TasfaRuth
    @TasfaRuth Місяць тому

    Egzabher yemsgn betam yegrmale

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 25 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድምነት በቀጣይ ደሞ life is spiritual የሚል ዩቱብ ቻናል የ Erica Mukisaን ምስክርነት ተርጉመህ አቅርበው እባክህ ህዝባችን ቤተክርስትያንም መንቃት አለበት ተባረክ

    • @amarignatube
      @amarignatube  25 днів тому

      yes thankyou indeed i already do that

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 Місяць тому

    Ye Egzabher lege lenhon ena yesgtane sera lenafers seltane testerna.
    Jesus geta new

  • @MeysiMeysi-uc4eg
    @MeysiMeysi-uc4eg Місяць тому +1

    ቀጥልልን ወንድም

  • @AlexAlex-en3dd
    @AlexAlex-en3dd 16 днів тому

    አማርኛ ቲዩብ እባካቹ ከዚ በመቀጠል የዳንኤል አሞጽ የዚ አይነት የጥልቁ አሰራር ለክርስቲያኖች ትምህርት ይሆናልና ፈልጋቹ ብታቀርቡት

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 24 дні тому

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!!

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 Місяць тому

    Wonderful ❤❤❤❤

  • @TamirMelaku-b5j
    @TamirMelaku-b5j 18 днів тому

    የማርያም ልጅ ድረስልኝ 🙏

  • @josephayele6611
    @josephayele6611 Місяць тому

    Do you share us the Original version or the English version website

  • @DanielEyob-v1c
    @DanielEyob-v1c Місяць тому +1

    ይፍጠን part 2

  • @tandemicael2942
    @tandemicael2942 25 днів тому

    Jesus is Lord of my life and mine

  • @SantaKassa
    @SantaKassa Місяць тому +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም የሰይጣን ስራ ይፍረስ። ሌባው ሊያርድ ሊገድል እንጂ ስለሌላ አይመጣም። ህይወት ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @FirewotDejene
    @FirewotDejene Місяць тому

    የሚገር ነገር ነዉ በጌታ

  • @hinsenebarsisa1983
    @hinsenebarsisa1983 Місяць тому +1

    Ketay....

  • @firehiwotbeyene4251
    @firehiwotbeyene4251 28 днів тому

    ከአማኑኤል አሞፅ ጋር ይመሳሰላል እሱ ያው ለሰይጣን የተሰጠ ልጅ ሆኖ አልተወለደም ግን እድገቱ በሰይጣን ቁጥጥር ስር ነበር ብዙዉ ተመሳሳይ ነው ምስክርነቱ ፊልም እያየሁ ያክል ነበር የምሰማው እየደጋገምኩ እሰማዋለሁ ቀጣይ ክፍል እስከሚለቀቅ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Місяць тому

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ይሰቀጥጣል ክፍል 2 እየጠበቅን ነው

  • @SentuGebreSentu
    @SentuGebreSentu Місяць тому +1

    Pray 🙏 for all, and not to judge others, because they are forced by invisible enemies power, so we all obey almighty father good God by love fully power of Holy Sprite prayer 🙏 with out any deference’s. The Holy cross love is our witness, and as lord Jesus Christ of Nazareth said they don’t know what they do. Thanks 🙏

  • @workeshgabre4522
    @workeshgabre4522 26 днів тому

    haleluya❤❤❤

  • @mulukengirma71
    @mulukengirma71 Місяць тому +1

    Part 2 🙏

  • @saaaffx
    @saaaffx 27 днів тому

    ወንድሜ ተምኔል መስራት እችላለሁ ሰው ከፈለግህ አናግረኝ

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 Місяць тому +2

    ቀጣይ. የታለ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 29 днів тому

    ስታነብ አንዳንድ ቃላቶችህ ትክክል ስለስውየው ንግግር አይገልጽም። ቄስ ብለህ ከመጥራት ፕሮቴስታንትና ካቶሊክ መሪዮች ናቸው በጣሊያን ሀገር ይህን ሲዪስደርጉ የምናያቸው። ፓስተር፣ ወይንም ሪቬንደር እያልክ አንብብ።

  • @messeludege6191
    @messeludege6191 28 днів тому

    Part 2 yelewem?

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo 13 днів тому

    Omg 😳

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 28 днів тому +1

    ከዲያብሎስ ወደ ኣርቶዶክስ ከመጣ ጥሩ ነው ወደ ጴንጥየ ከገባ ግን ትርጉም የለም አንድነው ዲያብሎሶች

    • @c.tm.u6006
      @c.tm.u6006 24 дні тому

      በመ

    • @c.tm.u6006
      @c.tm.u6006 24 дні тому +2

      በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኦርቶዶክስ ወይም ፕሮቴስታንት የሚባል ነገር የለም ዋናው ነገር እየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርጎ መቀበል ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣው መጽሐፍ አሁን ግን በክርስቶስ እየሱስ ላሉት ኩነኔ የለባቸውም እንደሚል።

    • @YemaneDegu
      @YemaneDegu 16 днів тому +1

      ሰው በጌቾ ሲሆን ስለ ኢየሱስ ሳይሆን ስለኦርቶዶክስ ወይም ስለጼንጤ ይሰብካል።

    • @lemlemgemechu6586
      @lemlemgemechu6586 13 днів тому

      አንተም ከዚህ ክፉ አመለካከት ለመፈታት ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኝህ አድርግ፡፡

  • @firehiwotbeyene4251
    @firehiwotbeyene4251 Місяць тому +1

    Kifl 2 begugut eyetebeku new

  • @tadihailu5493
    @tadihailu5493 Місяць тому +1

    qetayuo kefele

  • @kalkidankalkidan4436
    @kalkidankalkidan4436 Місяць тому +1

    ከአማኑኤል አሞጽ የሚበልጥ😮😮😮

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 Місяць тому

    ክፍል 2 ፕሊስ🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +2

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN, TERRIBLE AND EVIL IDOL WORSHIP IS THIS?

  • @mememekdi6705
    @mememekdi6705 Місяць тому +1

    እባክ የ ማጀቢያ ሙዚቃ ይረብሻል ሁሌም ልሰማ እልና አቋርጬ ውጣለሁ

  • @eteneshhailu4955
    @eteneshhailu4955 26 днів тому

    😢😢

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 25 днів тому

    ጠንቌይ ለራሱ አያውቅም አንድ አንድ ሰዎች በጥንቁልናም በመናፍስት የሚያምኑ በምናባቸው ካልሆነ በስተቀር በዚሁ አለም ምንም የሰይጣን ሆነ የጠንቋይ ሀይል የለም

    • @YemaneDegu
      @YemaneDegu 16 днів тому

      አርሱን በቅረቡ ወይ በራስህ ወይም በቅርብ ቤተሰብህ ሲደርስብህ የዚያኔ አለ ትላለህ።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +4

    ይህ አፍሪካ የሚባል የዳፒሎስ መፈልፈያ ማደርያ መሆንን ነው ያሳዘነኝ

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 25 днів тому

      አፍሪካ እኮ ኢትዮዽያንም ያካትታል

    • @c.tm.u6006
      @c.tm.u6006 24 дні тому

      አፍሪካ ብቻ ሳይሆን የትኛውም አውሮፓም ኢስያም የትም ከዚህ የከፋ የሰይጣን አሰራር አለ ሲስተሙ አሰራሩ ነው የሚለየው ጌው ሌዝቢያኑ 666 ሚስጥራዊው ሴክሬት ሶሳይቲ ስንቱ ተነግሮ ዋናው በጌታ መሆን እና በእየሱስ ክርስቶስ ሃይል ነፃ መውጣት ነው መጽሐፍ አሁን ግን በክርስቶስ እየሱስ ላሉት ኩነኔ የለባቸውም። እንደሚል

    • @YemaneDegu
      @YemaneDegu 16 днів тому

      አዎ አትዬጵያም የብዙ ጠንቋይ ቃልቻ ውቃቤ ደብተራ እና ደጋሜ ህብረተሰብ ያለባትም አገር ጭምር ነች።

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 16 днів тому

      ኢትዮጵያ ስለጥንቁልና የሰይጣን ስራ ክፋት ከሁሉ አፍሪካ ትበልጣለች ግን እራሳችን በእራሳችን ስናኬብድ የፅድቅ ምድር እንላለን

  • @naturevalley8140
    @naturevalley8140 Місяць тому

    he is creating a story to get attention

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Місяць тому

      እረ

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 25 днів тому +2

      መንፈሱ አንተም ላይ አለ ማለት ነው ወጋሁት

    • @c.tm.u6006
      @c.tm.u6006 24 дні тому

      You can check it from the English one....