ይህንን ሳታዳምጡት እንዳታልፉ የጥንቆላን ሰራ የሚያጋልጠው የአማኑኤል አሞጽ ምስክርነት ክፍል 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @Abcd-y6s1k
    @Abcd-y6s1k День тому +1

    ላዳነን በደሙ ላጠበን ለታደገን አምላካችን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ክብር ይሁን

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 дні тому +7

    እግዚአብሔር ስጦታን ሲሰጥ በነፃ ነዉ። አቤቱ አምላኬ ስምህ ለዘላለም ይድመቅ።

  • @rahelmulugeta9164
    @rahelmulugeta9164 4 дні тому

    ውድ ወንድሜ ስለምትለቃቸው ታሪኮች አመሠግናለው ተባረክ ።እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን 🙏🙏

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 4 дні тому +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይበራክ አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥

  • @birtukangoshimo8582
    @birtukangoshimo8582 4 дні тому +1

    እየሱስ ጌታ ነው ኢዪዬ ተባረክ ❤❤❤ ቅጣይ

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 4 дні тому

    Ketayune Begugute Etebekalehu Tebarekeleg

  • @BERHNGUTU
    @BERHNGUTU 4 дні тому +1

    ወድሜ ተባርከሐል

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 дні тому +1

    ተባርከሃል ኢዩዬ የሚገርም ነገር ነዉ። ሰይጣን የማይራራ አረመኔ ጨካኝ ነዉ።

  • @BERHNGUTU
    @BERHNGUTU 4 дні тому +1

    ክል 1 2 3 እያልክ ለጥፍ ተባረክ

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 5 днів тому +2

    Blessed 🎉🎉

  • @SelamawitWondemu-d8m
    @SelamawitWondemu-d8m 4 дні тому

    እዩዬ ተባረክ ከነሞላ ቤተሰብክ የተወደድክ ወንድማችን

  • @danielkebede9738
    @danielkebede9738 4 дні тому +1

    Eyu zemenke yebrke

  • @KidestKidest-dv3ip
    @KidestKidest-dv3ip 4 дні тому

    ወልካም እዩ 🙏

  • @SisayMesfn
    @SisayMesfn 5 днів тому +1

    Geta ybarkeh

  • @MaluBaamud
    @MaluBaamud 4 дні тому +1

    Seraw lazalalem yifras ba Eysus sim Egzabiher bichawum elshaday new

  • @tigistnigatu6853
    @tigistnigatu6853 4 дні тому

    God bless you

  • @SisDesta-u8e
    @SisDesta-u8e 4 дні тому +4

    Eyesus limexa bedej nw nsiha engba

  • @SalamawitBh
    @SalamawitBh 4 дні тому

    Geta.abisto.yibark

  • @Tinishwa
    @Tinishwa 4 дні тому

    ክፍል 4ትንም እባክህን ልቀቅልን

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 дні тому +2

    Part 4 በጉጉት እንጠብቃለን🙏

  • @AbiyDg
    @AbiyDg 4 дні тому

    ቀጣይ!?

  • @TAMEMLS
    @TAMEMLS 3 дні тому

    የጀስቲን ቤበር ታሪክ በአማረኛ ስራዉ

  • @Jemil_tube
    @Jemil_tube 4 дні тому

    Lemin ye UA-cam kifiya alikafililihim sinti new

  • @research_review
    @research_review 4 дні тому

    በርቱ!!
    ኦርደሩን መጠበቅና በየክፍሉ ፕሌይ ሊስት ላይ ቢቀመጥ የተሻለ ነው

  • @TedaTheshadow
    @TedaTheshadow 4 дні тому

    እኔ south Africa 🇿🇦 ነው ምኖረው ህዝብ እንደዚህ ደደብ ሆኖ የቀረው ለካ ለዝህ ነው 🤣🤣🤣 ግን እግዚአብሔር ይመስገን በዝ ሁሉ ሰላማዊ ኑሮ ነው ምኖረው 🙏🙏🙌❤❤

  • @Jemil_tube
    @Jemil_tube 4 дні тому

    Kkkkk😂 Kirisitanochi

  • @dawitnegash5333
    @dawitnegash5333 4 дні тому

    how can i contact u?