#Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Meshualekia
    @Meshualekia  10 днів тому +3

    📺ውድ ቤተሰቦቻችን ቻናሉ የበለጠ እንዲያድግ ሰብስክራይብ በማድረግና አስተያየትና ጥቆማችሁን በማድረስ አብራችሁን ዝለቁ። እናመሰግናለን🫡

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 8 днів тому +2

    በአጋጣሚ በሰራሁት ጥፋት እኔ ታስሬ ከነበረበት የሀገራችን አንዱ ወህኒ አንፃር የነሱ ገነት በለው😂😂😂

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 9 днів тому

    ይመችህ ምርጥ አቀራረብ

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 6 днів тому +2

    እነዚህ ሴቶች አስፈላጊ ሲሆን ለመንግስት ይሰራሉ ማለም መንግስ መግደል የሚፈልገዉ ሰዉ ካለ ይልካቸዋል የተማሩ አደገኛ ገዳዮች ናቸዉ ሄደዉ የሚለገደዉን ሰዉ ገድለዉ ተመልሰዉ ይገባሉ ወደማረሚያ ቤቱ

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r 8 днів тому +2

    ማረሚያ ቤቱ ሲያምር😂

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 днів тому +1

      😂😂😂😂😂ዉበቱን አትይ ዉስጡ በቴክኖሎጂ ያሸበረቀነዉ በዛላይአስፈላጊሲሆን ለግድያ የተለያየሀገር ይላኩና ገድለዉ ተመሌሰዉ ይገባሉ ምክንያቱም ልምድ ያላቸዉ እና የተማሩ ገዳዮችናቸዉ

  • @abrhi98
    @abrhi98 4 дні тому

    Ye agganint hager 😢

  • @WintaMaki
    @WintaMaki 7 днів тому

    ከኛ ኑሮ ይሄ እስር ቤት ይሻላል

    • @Arsenal4lifee
      @Arsenal4lifee 6 днів тому

      አሜሪካን ሀገር እስር ቤት ዉስጥ ነው የምሰራው እመኚኝ ያንቺ ኑሮ እዚህ መንግስተ ሰማይ ነው. የግንቡን ማማር አይተሽ እንዳትሸወጂ ዉስጡ የሚከናወነው ሁሉ እጅግ ዘግናኝ ነው.

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 2 дні тому

      😂😂😂😂😂

    • @ejartugueye8082
      @ejartugueye8082 7 годин тому

      ያርግልሽ ለዘላለም ግቢ

  • @BilisumaDejene-e1m
    @BilisumaDejene-e1m 10 днів тому

    Wwwwwwwww