ሄኖክን ገላውን አጠብነው (ድንግል ነን)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #youtube
    #ebstv
    #rosiye
    #rosi UA-cam
    #ksi
    #Rozi
    #በጉግል መፈለግ
    #Mrbeast #asm
    #ትዕይንት ፍጥነት
    #ካይ
    #ቲክቶክ
    #ብሎግ ማድረግ
    #ትዊተር
    #ethiopiancomedy
    #ቢቢሲ
    #ሲኤን
    #ብሔራዊ ጂኦግራፊያዊ
    #ሀገራዊ ዜና
    #ኢትዮጵያዊ
    #ethiopiamusic
    #ኤርትራ ሙዚቃ
    #የማበረታቻ ንግግር
    #የፍቅር ታሪክ
    #ኦፊሴላዊ
    #አስቂኝ
    #ድራማ
    #youtube
    #አዝማሚያ ቪዲዮ

КОМЕНТАРІ • 128

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 місяці тому +29

    ውይ ሮዚ ልጁን አሳቀቅሽው 😂 ገላውን ቀን በቀን ቢታጠብም ስቲም ተጠቅሞ በሞሮኮ መታሻ ቢፈትገው የሞተ ቆዳው በሙሉ ነው ውልቅ የሚለው

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 2 місяці тому +13

    በጣም አናደሽኛል ታጥበሽ ስለማታውቂ ልጁን አሳቀቅሽው እኔ በየሳምንቱ የሚገቡ ካስተመሮች አሉኝ በየሳምንቱ አንዳይነት ነገር ነው የማየው ከብዙ የተለያየ አገሮች ይቅርታ ጠይቀው ልጁን ካሜራፍት መልካም ሰው ስለሆነ አብሮሽ ይስቅ ነበር ከዚህ የተረዳነው የልጁን ጨዋ ነትና ያንቺን አለማወቅ ልቅ ንግግር ስለዚህ ለሌላ ቀን አስበሽ አውሪ

    • @FAYBHD
      @FAYBHD 2 місяці тому

      yes u are right,, beza lay betam yterakot video new rosiy shame on you

  • @Yanatwa-hy2xc
    @Yanatwa-hy2xc 2 місяці тому +12

    The best spa in London I been 2tims
    ባለቤትዋ ሊያን ሳላደንቅ አላልፋም የምትገረም ልጅ ናች ለሀበሻ ያላት ፉቅረ ይገረማል የልጅ አዋቂ የገባት ያራዳ ልጅ ሮዝዬ ጉበዝ በረቺ ❤🎉

  • @Miramar123_1
    @Miramar123_1 2 місяці тому +2

    7:34
    ምነው ሄኖክ ከክርስትና በኋላ ገላህን አልታጠብክም እንዴ 😳

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 2 місяці тому +53

    አላህ ይዘንልን ሮዚ አላህ ይመልስሽ ምኞቴነው

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 2 місяці тому +10

      ካንቺ እሷ ፃድቅ ናት እራስሽን ጠይቂ ብዙ ሀጢያት አለብሽ እንደዚህ የምትሉት የገጠር እስላም ሴቶች ሸቃሎች ናችሁ በጣም ዱርዬ ናችሁ ኮመንት ላይ ብቻ ወሬ እንጂ እውነቱን ስናይ ሳውዲ ላይ ዲቃላችሁ አስቸግሯል ወሲባም ቅንዝራም ናችሁ

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j 2 місяці тому

      @@SintayehuEshetu-hg8us በአካል ታውቁኝ አስመሰላቹሁ

    • @SaadaSaada-rj1kg
      @SaadaSaada-rj1kg 2 місяці тому +4

      ዝበይ የገጠር ልጅ ትያለሽ ማፈሪያ ከከተማ ሸሌወች የገጠር ልጆች በምን ጣማቸው እማናውቅ አይምሰልሽ ወሬኛ አታናግሪኝ እሽ​@@SintayehuEshetu-hg8us

    • @SaadaSaada-rj1kg
      @SaadaSaada-rj1kg 2 місяці тому +3

      ​@@SintayehuEshetu-hg8usዝርክር ያች ቢጤ ገልቦ ሰጥ ካፊር ስላሉ ነዋ ጨዋ ልጆች የሚሰደቡት

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h 2 місяці тому +4


      ታዳ ወንጀሉ የደበቀና በገሀድ ያወጣም ሀለቱም አንድ አይደለም በደመነፍስ መልስ መልስ አይደለም ወይም እውነት አያስብልም የሰው ልጅ በሙሉ ተሳሳች ነው ግን ዋና ከጥፋቱ መመለስ መፀፀት ዳግም ላለመስራት ለራስም ለአሏህም ቃል መግባት ነው

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 2 місяці тому +10

    ውይይይ አረባገር ስራ ያገላታው ሰውነቴ እደዚ ዝፍዝፍ ፍትትት የምልበት ባገኝ ብየ ተመኘሁ

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 2 місяці тому +3

    በጣም ደስ ይላል ሐበሻዬ uk ያላቹ እረ ሒዱና ተመሰጡጡጡጡጡ የእውነት ደስ ይላል!

  • @gaga320
    @gaga320 2 місяці тому +5

    ምንድን ነው ነገሩ ቃላቶችስ ዛሬ ደስ አይሉም።

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    እሮዝየ በጣም እየተመቸሽ ነው መወፈር ያለብሽ ከወገብ በታች ነው የኔ ጣፋጭ

  • @abuseid8216
    @abuseid8216 2 місяці тому +5

    ሱባሀን አላህ በዝህ ስራሽ ሞት እዳይቀድምሽ እኔ ወላሂ ስትይ ተሳቀቅኩ

    • @user-hp3zq3gr3n
      @user-hp3zq3gr3n 2 місяці тому +2

      slerasshi hatiyat techeneki yesan hatiyat Allah New emiketat

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 2 місяці тому +2

    እኔ መቸም ከባሌ እና ከአባቴ ውጭ የማንንም ገላ አልነካም ባሌን እደፈለኩ አርጌ አጠበውአለሁ የኔውድ ባል አላህ ይጠብቅህ

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 2 місяці тому +7

    አረ ሮዚ ጭቅጭቅቱን ነው ጭቅቅቱን ያልሽው🤔🤔🙄😅🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️ ? አረ አይባልም ተይ ተይ ግን😅😅 የሞተ ቆዳው ( dead skin ) or እድፍ ነው ጉድፍ ብለሽ አስተካክይው እንጂ ጭቅጭቅ ጥቅቅት ቱ🤦🏻‍♀️ አረ ይከብዳል😅😅😅😅

  • @wome8375
    @wome8375 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂 ያጠበዋል ሮዚ ደስ ይላል እንዳፍሽ ያጥብልሽ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    😂😂😂አይ እሮዝየ የሳቄ ምጭ ስወድሽ🎉❤

  • @estar9stars173
    @estar9stars173 2 місяці тому +9

    @rosiye ቅልብልብ ረጋ 😂በይ .... ጭቅቅት ሳይሆን እድፍ ነው የሚባለው !! ማንኛውም ሰው ላይ ያለ ነው። PS: ሴቷ ፍሬንድሽ ብ ብ ቷ ጠቁሯል በጣም ፤ በ natural treatment ጸዳ ብታደርገው ደስ ይላል ። በተረፈ ይመቻችሁ!

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ቤት መሆኑ ደስ ይላል ❤

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b 2 місяці тому +1

    ሄኒ ወንድሜ ጎበዝ እወድሃለሁ እራስህን ጠብቅ

  • @gaga320
    @gaga320 2 місяці тому +2

    ኢትዬጽያዊያን እናመሰግናለን ። ሊያ በርቺ።

  • @Adii12
    @Adii12 2 місяці тому +7

    ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች ቤንሻንጉል ጉሙዝ አሶሳ ሁኜ ነው የማያችሁ የይትዩብ ማቴርያሎችን ብታግዙኝ አሪፍ አሪፍ ቪዲኦ እሰራ ነበረ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 2 місяці тому +4

    አይባልም ማንም ሰው ይወጣዋል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 місяці тому +4

    ወይ መላላጥ 🫤

  • @Amirmahi99
    @Amirmahi99 Місяць тому

    rosi tedemamechi yesewn hasab aschereshi

  • @EIShadayAbiT44-rm5sq
    @EIShadayAbiT44-rm5sq 2 місяці тому +3

    l'm rosiye fun from gonder✌️😍

  • @user-zr6zi4if7u
    @user-zr6zi4if7u 2 місяці тому +3

    እረ በደንብ እጠቡት 😂😂😂😂ዘጋኝ ዘጋኝ

  • @user-zi3lu3tb8s
    @user-zi3lu3tb8s 2 місяці тому +4

    አላሀ ቀልቢ ይስጠን❤

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z 2 місяці тому

    እረ እሮዚ ልጁን አሳቀቅሽው ካሜራውን እረስተሽዋል ይመስለኛል ልጁ ግን ያን ያህል እያቀለልሽው እየሳቀ ዝም አለሽ 😂😂😂

  • @tube3507
    @tube3507 2 місяці тому +1

    ወይኔ ሮዚ ወረድሽበት😅😅😅😅

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 2 місяці тому +2

    ጭራሽ ሮዚ አንችንም እኔንም አሏህ ይዘንልን
    ሌላ ምንም አልል

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 2 місяці тому +1

    አይ መጨማለቅ😢😢😢

  • @accass3430
    @accass3430 2 місяці тому +2

    heni Gin Wesitu Testu New😂😂

  • @genetayele990
    @genetayele990 2 місяці тому +1

    Err Rosiey eiyetedemametachu alasewera alesh eko teregagiey

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o 2 місяці тому +2

    አረ ሚወራ እና የማይወራ እወቂ ጭቅቅት ብለሽ ሰውን ማሳቀቅ ምንድነው ሞሮኮ ባዝ ገብቶ ቢፈተግ ሁሉም እድፍ ይወጣዋል አካበድሽ አንዳዴ ነውር እወቂ

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 2 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ሮዚዬ 🥰🥰

  • @Hakannn80
    @Hakannn80 2 місяці тому +1

    Wend lij Jenen shetet
    kalale minun wend hone?!👴🏽😅

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 2 місяці тому +2

    Love you guys, stay safe and may god bless you guys and ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:23

  • @nejataman6058
    @nejataman6058 2 місяці тому +2

    በጠም አስቀነቹኝ ወይኔ ሄኖክ ማስተወቅየ ስረ በኡነት አሪፍ ሸቀለነክ አደብ የለህ ሰውነህ

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegn 2 місяці тому +1

    ሔኒ ምርጥ❤

  • @EIShadayAbiT44-rm5sq
    @EIShadayAbiT44-rm5sq 2 місяці тому +1

    ያለ"Filter " አማረባችሁ ።
    hena yemecshe✌️✌️

  • @genetteshome2909
    @genetteshome2909 2 місяці тому

    Betam new metechekuyiw please eregata yetayebesh beterefe teru new

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 2 місяці тому +3

    እሮዛ ብልግናሽ አይባልም

  • @user-mo5wn1zb1o
    @user-mo5wn1zb1o 2 місяці тому +2

    ዋጋው ?

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 2 місяці тому

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @ma9546
    @ma9546 2 місяці тому +1

    thank you for sharing mitmita❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 місяці тому

    ክክክክ:ጭቅቅት:ከመውሰድሺ:ወቀሳሺበዛ

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y 2 місяці тому +2

    አሏህ ሂዳያ ኢስጥሽ ያረብ

  • @zemenalemu-f8s
    @zemenalemu-f8s 2 місяці тому +1

    ብሮ የምርህን ነው ከኢትዬ ውጭ ነው ምትኖረው 😂

  • @emebetemebet1075
    @emebetemebet1075 2 місяці тому +1

    ሄኒ የወባውን 😂😂😂😂 ጭስማ ይጠቀም

  • @መሰንበት
    @መሰንበት 2 місяці тому

    ኣረ የሰው ያለ 😢😢

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z 2 місяці тому +1

    ሮዚ ስድቡን ቻይው እማ🎉🎉🎉

  • @MuniraAbdulwhab-fj6dl
    @MuniraAbdulwhab-fj6dl 2 місяці тому +3

    አላህ ይጠይቅሻ አሁን እደ ሳቅሽዎ ታለቅሻለሽ😢😢😢😢😢😢💔💔😭😭😭😨😨😨😨

  • @HhheHoo
    @HhheHoo 2 місяці тому +2

    አላህ ይሂዲኪ 😢😢😢😢😢😢በስ

    • @qwqw2031
      @qwqw2031 2 місяці тому

      አሚን. አላህይመልሳት ይዘንላት

  • @lulemb
    @lulemb 2 місяці тому +1

    ዋጋው ስንት ነው Full package??

  • @SOFYAawoll
    @SOFYAawoll 2 місяці тому +1

    ዉይይሮዚአታመጪዉየለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romanabebe9355
    @romanabebe9355 2 місяці тому +1

    አትሳድቢ ጥሩ አይደለም

  • @user-ml9cl2dr8v
    @user-ml9cl2dr8v 2 місяці тому +1

    Kkk

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 місяці тому

    እቱወዱንም:አብራችሁ:ገባችሁ:ክክክክ:

  • @EskendirTesfaye
    @EskendirTesfaye 2 місяці тому +1

    ሄና ጠቢቡ ሰለሞንን ሆንክ እኮ በቺኮች ተከበክ ሞሮኮ ሰለሞን ከቁባቶቹ ጋር ነበር ሞሮኮ ሚወስደው ጎደኛዬ ነው ጠቢቡ

  • @user-ym2ou1sy2k
    @user-ym2ou1sy2k 2 місяці тому +1

    😂😂

  • @makbel-ep
    @makbel-ep 2 місяці тому

    ሂኖክ UA-cam ጠፋ ደሞ አዲሷ ካሜራስ ሮዚ

  • @biniamendalew7258
    @biniamendalew7258 2 місяці тому +1

    How much???

  • @habesha782
    @habesha782 2 місяці тому

    ሮዚ አንቺ ትሻያለሽ ጓደኛሽ ኮስተር ብላ ድንግል ነኝ ስትል ትንሽ አታፍርም ሰክራ ፌንት አስበልተው ለ አራት እንደበድዋት መቼ ታቅና።

  • @galaxya146-zh6ii
    @galaxya146-zh6ii 2 місяці тому

    ስሙን ሞሮካ እአታጊማ😮😮😮ጭቅቅታም ስትይ

  • @tewedrosshegaw1780
    @tewedrosshegaw1780 2 місяці тому

    Kisele😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @EThiopian189
    @EThiopian189 2 місяці тому

    Yih qoshasha dag axbshwu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂!!!!!!!!! Katwald altaxbm nbr????

  • @heknowokmedia3517
    @heknowokmedia3517 2 місяці тому +1

    🤣🤣🤣

  • @birkabirka9021
    @birkabirka9021 2 місяці тому

    Ere tikuret ede 😂😅

  • @BetslotMulegeta
    @BetslotMulegeta 2 місяці тому

    Heni gn mnshe nw😅😅

  • @ZaytonaAli
    @ZaytonaAli 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😂😂😂😂

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 2 місяці тому +1

    እረ ቦዳቸ ሁለቱኖም 😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c 2 місяці тому

    ልጅየዉ ያረከዉ መስቀል ቶ ነዉ ይሄማለት የግብፀ አማልክትየሚያመልኩበት አይነት ነዉ ማተት ነዉ ኦርቶዶክስን አይወክልም ቀይረዉ

  • @MedhaneTeare
    @MedhaneTeare 2 місяці тому +1

    First comment 😂😂😂😂😂 wooooooo

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 2 місяці тому

    Sudan new mithedu.

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o 2 місяці тому

    ሳውዲ በኖር በጣም ነው ምፈልገው

    • @aeeazz6909
      @aeeazz6909 2 місяці тому +2

      ይኖራልኮ ሞሮኮ ባዝ በያቸው አረቦቹ እኮ በየ 15ቀኑ ሂደው ይታጠባሉ

  • @AlemEshet-yc5wi
    @AlemEshet-yc5wi 2 місяці тому

    የሄኖክ እድፍ ምንድ ነው

  • @user-qm2zg2px5p
    @user-qm2zg2px5p 2 місяці тому

    ኧረ ወዮ

  • @user-rh9vr2kr7j
    @user-rh9vr2kr7j 2 місяці тому

    ሄኖክ ግን

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 місяці тому +1

    ሮዛ ግን ....😢 በነገራችን ላይ ሳውዲ ያላቹ በቀላሉ እቤት ውስጥ ሀማም መግርቢ መጠቀም ትችላላችሁ ከሰውነታቹ የሚወጣውን ጉድ ታያላቹ!!

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 2 місяці тому +2

      አረ አስረጅኝ እዴት አድርጌነው የማደርገው

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 2 місяці тому

      @@gbbh7183 የት ነሽ ውዷ ቁጥሬን ልስጥሽ እና ሀይ በይኝ አንድ መግሪቢ የሰራቸው ቪዲዮ አለ እሱን እልክልሻለሁ በዛ መሰረት ትጠቀሚያለሽ

    • @thufdudy9326
      @thufdudy9326 2 місяці тому

      አንዴት አስረጂን​@@gbbh7183

    • @officialkallyy8547
      @officialkallyy8547 2 місяці тому

      ምን ምንድነው መጠቀም የሚችለው ንገሪን

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 2 місяці тому

      @@officialkallyy8547 ሀረብ ሀገራት ካለሽ የመግርቢ ሳሙና እና የራሱ መታሻ አለው እና ደሞ ገላችንን የምንታጠብበት ውሀ ሞቅ ያለ መሆን አለበት ያለበለዚያ ቁሻሻው አይወጣም ሲታሽ

  • @ffgdt7803
    @ffgdt7803 2 місяці тому

    እወደሸ ነበር ጠላሁሸ ምን አይነ ባልጌ ነሸ ሰውን ማሳቀቀ ምደነወ ለጎደኝነት አትሁኝም ከብት

  • @user-lp3kb7kl9j
    @user-lp3kb7kl9j 2 місяці тому

    Ere erozi biyans leju baygebas

  • @yonatanerena3658
    @yonatanerena3658 2 місяці тому

    Henock kela...after bath

  • @SOFYAawoll
    @SOFYAawoll 2 місяці тому

    አችዱርየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @romanabebe9355
    @romanabebe9355 2 місяці тому +1

    ፋራ ነሺ ወላሂ

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 місяці тому

    ሄኒ ከለሩ ይመስለኝ ነበር ለካ ጭቅቅቱ ነው ያጠቆረህ😊😅

  • @habteselasebekele5578
    @habteselasebekele5578 2 місяці тому

    Full package how mach £

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 2 місяці тому +1

    ወላሂ አቅለሸለሸኝ😮😮😮

  • @abuseid8216
    @abuseid8216 2 місяці тому

    ይድፋሽ

  • @semirasultan651
    @semirasultan651 2 місяці тому +1

    ሞትን እያስታወሽ እሺ ቆንጂት

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 2 місяці тому

    እረተይ ሀራምነዉ እህቴ ሰዉነትሺን ለሌሎች ማሳየት

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 2 місяці тому

    lijetewa setame

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti 2 місяці тому

    Rozi edih
    Mareg alneberebshim edemasbew henokn ageretashiw yastelal edeza video meyaz alneberebshim 🫤🫤🫤🫤👎👎👎👎

  • @SaadaSaada-rj1kg
    @SaadaSaada-rj1kg 2 місяці тому

    በክት እጭ

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому +2

    ሄኖክ በአማት አንዴ ነው እንዴ ምት ተጠበው 😂😂😂😂😂

  • @user-rn2fy4no5v
    @user-rn2fy4no5v 2 місяці тому

    ለካ ጪቅቅትነ ያጠቆርው😂😂😂😂😂

  • @ስአዲውሎየ
    @ስአዲውሎየ 2 місяці тому

    ብለሺብለሺ ያለልብሰ ወጣሺ

  • @esayasfaris76
    @esayasfaris76 2 місяці тому +1

    ሔኒ በጣም የዋህ እና ያራዳ ልጅ ነው ❤እንቺ ግን የሆንሽ ሰገጤ ነገር ነሽ አወኩኝ ብለሽ የማይባሉ ቃላቶች ትጠቀሚያለሽ 🤐🤮 እራስሽን አስተካኪይ ok

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 2 місяці тому

    😂😂😂ere egru eyut tkuretu😂😂ene eko tkur kalse yarege meslogn

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 2 місяці тому

    😮😮😮😮😮😮ወይኔ ይችልጅ ግን ካፊር ነች እደት ሙስሊም ነኝ ትላለች😢😢😮😮😮😮

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 2 місяці тому +1

      Ahzab afachun zgu kafir anchi nesh kolkole ahzab😂😂😂

  • @FakiaAthiopi-gz7xj
    @FakiaAthiopi-gz7xj 2 місяці тому +1

    👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼❌️❌️❌️❌️👈

  • @OmHyat-zn9vz
    @OmHyat-zn9vz 2 місяці тому

    መፀንሽ ይደፈን በለጌ