ጉድ ሆንኩኝ 😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 156

  • @tizita123
    @tizita123 Рік тому +99

    ይችን የምታነብ ሁሉ ፊጣሪ ከከፉ ይጠብቃችሁ አሜን በሉ 🙏🏽🫶🏽

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Рік тому +15

    አይዞሽ ሮዚ ለሌላ ግዜሽ ትምህርት ይሁንሽ ሰው ላይ አትተማመኚ እጅሽ ላይ ብር ከሌለ ሰውን ተማምነሽ የትም ቦታ አትሂጂ አሁን ብር ቢኖርሽ ኖሮ ምንም ሳትደናገጪ ከኪስሽ ትከፍይ ነበር ፕራንክም ቢሆን ዛሬ ለሁለተኛ ግዜ ነው እንዲህ አይነት ነገር ያጋጠመሽ

  • @3STube
    @3STube Рік тому +8

    የእናንተ ነገር ግን ወደ የት እያመራ ነው 🤔🤔 እስት እንደ እኔ የጠረጠረ እጁን ያዉጣ🤚🤚😜😜

  • @zeynu292
    @zeynu292 Рік тому +5

    ጠርቶሽ አደለም ከሱ video ወዳንቺ video ነው shift ያደረጋቹት😂

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው Рік тому +3

    አንቺም አበዛሽው በጣም ተስገበገብሽ በ አንድ ወር ትውውቅ ይሄ ሁሉ ልብስ ታግበሰብሻለሽ እንዴ ሆ ኤፊ አሪፍ ልጅ ነው ብዙ ቦታ እየወሰደ እያዝናናሽ ምናምን ነው ግዴታውኮ አደለም ደሞ ጓ ትያለሽ እንዴ መንገብገብሽ ሁሉንም አሳጣሽ ትንሽ ሼም ይኑርሽ ይሄ የሰው ላብ በቲክቶክ የለመድሽው ጅብ አርጎሻል

  • @Hhhh-dx8is
    @Hhhh-dx8is Рік тому +8

    የኔ እህት እባክሽ አንችኮ ሙስሊም ነሽ ፀጉርሽን ሸፉኝ ቀሚስም ልበሽ ቀሚስ ደሞ ያምርብሻል ❤ ውደ እኛ መሸእንደምንሞት አናውቅም እህት እባክሽ የኔ ውድ አንድ ፀጉር ስትታይ 1000 መላኢካ ይራግማል እህቴ እባክሽ ተለመኒኝ የኔ እህት አንችኮ ያሄራእህቴነኝ ያንች ያንች ደዝህ መሆን ያመኛል 🥺🥺 እደማንኛውለ መስሊም አለባበስ ልበሽ ደሞ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Рік тому +7

    ገና ጦጣ ነው የሚያደርጉሸ የዚህ ሀገር ወንዶች

  • @SamraBorja
    @SamraBorja 7 місяців тому

    Rozi indet memxati yichalali

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Рік тому +2

    ደግ አረገሽ አላህ ይህድኪ

  • @Haniwollotube
    @Haniwollotube Рік тому +6

    🙄😏ጉድ ሆኩ ማለትን ምንአመጣው መጂኑኑ ምንሆነችብየ ዴነገጥኩ

  • @KidusAlemayehu-k3o
    @KidusAlemayehu-k3o 10 місяців тому +1

    Efi G prank አድርጊልን 🙏🙏🙏🙏🙏Please

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp 4 місяці тому

    ሠላም 👊👊👊✊✊✊እሮዚ አሠላሙአለይኩም አትይም ምን ታፍሪበታለሽ

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 8 місяців тому

    ሮዚ አንዴ በግል ማውራት ፈልጌ ነበር አንችን እንዴት ላግኝሽሽሽ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Рік тому +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሮዚተይ 😢😢😢😢😢😢ግን 200 ፓውንድ ብትከፍልላትስ 😢😢😢😢😢እውይ ኽትጭክን ግን😢😢😢😢😢

  • @wqw314
    @wqw314 Рік тому +3

    አላሕ ይምራሽ

  • @yordanossenay
    @yordanossenay Рік тому

    Bemejemerya edelesh new Afi alatefam benorew rasu Roze min letehogne yehen hulu eka anesashe

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Рік тому +16

    ❤የኔ ማር እንዴት እንደደነግጡ የኔ ሳቂታ ምርጥዬ ልጅ ነው አይለያችሁ ብትጣመሩ ደሞ😂ዋው ነው❤

  • @ElshadayAdugna
    @ElshadayAdugna Рік тому +1

    እስቲ በጣም በgurlie ልብስ ዘንጠሽ efin አስደንግጭዉ plss

  • @EskendirTesfaye-nj4wl
    @EskendirTesfaye-nj4wl Рік тому +2

    ካርዱን ከመረጥሽ በኋላ የካርዱን ብር ወደሌላው ትራነስፈር ያደርገዋል የሸወደሽ እዲ ነው

    • @yostinayosti-v6y
      @yostinayosti-v6y 7 місяців тому

      እንዳተ ተንኮለኛ መሰለክ ክፉ

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv Рік тому +5

    አሪፍ ጨዋታ ነው ልጂ ዋው ፒሰ ነው😊

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 6 місяців тому

    አይ ኤፌዬ ❤❤❤❤ ሮዚ አሳዘነኝ😂❤😂😂😂😂😂

  • @fruit-1h
    @fruit-1h Рік тому

    Jilajele nesh besew birr

  • @EyobGetachew-l2m
    @EyobGetachew-l2m Рік тому +1

    efi ሰጠችህ እንዴ ነገርየውን😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 Рік тому +1

    መጀመሪያም ነግሮሽል አታኩርፊ 😍😍😍

  • @wendegraphy91
    @wendegraphy91 Рік тому +1

    ልብሶቹን ከሰበሰበች በኋላ ካርዱን ቢያሰመርጥሽ አሪፍ ነበር anyway ይሄኛውም ያበደ ነው😊

  • @matn331
    @matn331 Рік тому

    Transfer adrgot new kkkkkk Rosi

  • @rehmaabdu6840
    @rehmaabdu6840 Рік тому +4

    ሠላሙአለይኩም አትይምደ ሡበሀነላህ

  • @hafuahm279
    @hafuahm279 Рік тому +2

    rosiye

  • @kubraoumer
    @kubraoumer Рік тому +1

    Serprize argiw eski faa bileshi

  • @NatnaelNegusse-u3p
    @NatnaelNegusse-u3p Рік тому

    ረሙም ሙድ ይይዝብሻል አሳዛኝ 😂😂

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Рік тому +1

    እረ ግፍ የምር ደፋር ነሽ ደሞ ይሉታ የለሽም እዴ አበሻ አይደለሽ እዴ ደሞ ግማሹን እንካን አታግዢውም እዴ

  • @se4111
    @se4111 Рік тому

    የት ነዉ ያለት

  • @JerusalemTesfaye-cy7dq
    @JerusalemTesfaye-cy7dq Рік тому +1

    Betam new mitamrut❤ happy anniversary 🎉🎉🎉

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 Рік тому

    Rosiye are you okay? hope see you soon.

  • @አብቹ
    @አብቹ Рік тому

    ሂሂሂሂ...አይ ሮዚ እኔ ልሸማቀቅ...

  • @ኤላያና
    @ኤላያና Рік тому

    Ena Koy betekefelelstese gen kemetemelsew yedeberal kemer gene addis nat

  • @salimahuseen3397
    @salimahuseen3397 Рік тому

    Yee Hageer newu yiheee❤❤❤

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme Рік тому

    Efig yemeredat chilotaw betaaaam yigermegnal ❤

  • @ZinatZ-b4s
    @ZinatZ-b4s Рік тому +13

    የአላሕ ዝሙትን እንፉራ እሰልምናችን ከደዚሕ አይነት መላላጥ የፀዳ ነው

  • @Messi-g5p1w
    @Messi-g5p1w 10 місяців тому

    Are you in canada

  • @ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ

    ተጋቡ😂

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Рік тому +1

    አትከፍልላትም ነበር ትገርማለህ

  • @bereket-up1yt
    @bereket-up1yt 11 місяців тому

    ደስ ስትሉ😊

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 3 місяці тому

    ሲጀመር እሱኮ ነግሮሻል የራስሽ እድል ነው የሚወስነው

  • @dawittigneh4729
    @dawittigneh4729 Рік тому

    እድልሽ እኮ ነው

  • @zenetali
    @zenetali Рік тому

    የፍቅርአላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DeribeasinakeAlemu
    @DeribeasinakeAlemu Рік тому

    Yet Hager new mitinoriwu roseyee

  • @MolaleynKelbago
    @MolaleynKelbago Рік тому

    Hahaha ymechek efi

  • @boyose1292
    @boyose1292 Рік тому

    wayine roza techawitebichi fara agegnaw bilo efiye abate yimechishi yarada lij

  • @Happyplace-101
    @Happyplace-101 Рік тому +1

    😂😂i laughed so hard ...ere rosi keld new feta bey

  • @AsasAsas-u4z
    @AsasAsas-u4z 11 місяців тому

    እሠይ ደግ ሆንሽ

  • @MntesnotBrhanu-j8i
    @MntesnotBrhanu-j8i 11 місяців тому

    Efi አይዋሽም

  • @Thobi587
    @Thobi587 Рік тому +7

    ከዚህ አይነት ውርደት ይሰውራችው፡፡ አሚን በሉ 😳

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Рік тому +1

    20:00 እወልዳችሁዋለሁ? 🙄

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Рік тому

    ሮዚ አምሮባታሎ

  • @maryomuhammed900
    @maryomuhammed900 Рік тому

    Metro bank hahah yechesta bank

  • @babayg8131
    @babayg8131 Рік тому

    Abtea mealkhea erswea amdamea nhea beream ylhea amdamea

  • @hasetabenezer9424
    @hasetabenezer9424 Рік тому

    Rozi bedershen meleshi😂😂😂

  • @rebkaamdebrhan4327
    @rebkaamdebrhan4327 Рік тому +7

    U so energetic always ❤❤❤❤❤ always efiyaaaa

  • @rebkaamdebrhan4327
    @rebkaamdebrhan4327 Рік тому

    ohhh efiyaaaa u so sweet

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Рік тому

    አፈር ብይ ሽሌ አንቺን ሳይ ሴት ያስጠላኛል

  • @EskendirTesfaye-nj4wl
    @EskendirTesfaye-nj4wl Рік тому +1

    ያነሳሽውን ካርድ ብር ትራንስፈር ያደርገዋል ከመረጥሽ በኋላ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 Рік тому

      ክሬዲት ትራንስፈር አይደረግም

  • @tom-ju6xi
    @tom-ju6xi Рік тому

    yemeren new welahi yekerbesh youtube arada nshe beka

  • @مريمعليك
    @مريمعليك Рік тому +1

    አቤት ቅሌት

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Рік тому +2

    ቆሌሽን ነው የገፈፈሽ አላህ ያዋርድሽ ርካሽ፣ዝቃጭ፣ዱርዬ ማፈርያ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 6 місяців тому

      ወይ ጉድ እየሳቅሽ አከናነብሻትኮ በሳድብ😂

  • @Edenn6
    @Edenn6 Рік тому

    Rozina best😘

  • @kaleabbiruk457
    @kaleabbiruk457 Рік тому

    Lene sent mote new yalew

  • @maryomuhammed900
    @maryomuhammed900 Рік тому

    You better to goo to school bro

  • @YaasminMaxamuud
    @YaasminMaxamuud Рік тому +1

    😔😔😔😔

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 Рік тому

    ሮዚ😊😊❤❤

  • @tihutretta9720
    @tihutretta9720 Рік тому

    Rosiye

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Рік тому +1

    ዛሬ 5ነኝ😮😮🤗🤗🤗🤗🤗

  • @BereketBerekett
    @BereketBerekett 10 місяців тому

    ልጁ አናዶኛል ሮዚ

  • @babaKidist
    @babaKidist 9 місяців тому

    wedbitt yemcesh

  • @addis-c8w
    @addis-c8w Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Рік тому

    ሁለተኛ ሮዚ ትምህርት ያሳፍራል ሮዚ አይዞን😕😕😕

  • @mengeshateshome8141
    @mengeshateshome8141 Рік тому

    Remu
    Tebelah

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Рік тому +1

    😂😂😂😂

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Рік тому

    ቢታይም በደቂቅ 16 ቁጥር አንይዝም

  • @ስነኝ-ዀ7ጨ
    @ስነኝ-ዀ7ጨ Рік тому

    😅😅😅😅😅😅😅😊

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme Рік тому

    Kemayhon sew gar new yegetemshiw efig eko mannm aysemam smart new liju betikim degmo abrosh ayhonm liju

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Рік тому

    እረ ግፍህ😂😂😂

  • @ZebibaKedir-b8s
    @ZebibaKedir-b8s Рік тому

    mech new wede alah metmleshiw eheta😢

  • @ethiotechonline
    @ethiotechonline Рік тому

    Winner

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Рік тому

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ሮዚዬ ❤❤❤❤

  • @Jovany_111
    @Jovany_111 Рік тому

    😊

  • @natiHD-m5g
    @natiHD-m5g Рік тому +1

    🎉

  • @MitaHailye
    @MitaHailye Рік тому

    ኤፊ ተበላ😂😂

  • @alazaresraeal715
    @alazaresraeal715 Рік тому

    😅😅😅

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz Рік тому

    Where are you cutie?

  • @Unique1.
    @Unique1. Рік тому

    Awwwrh 😢😢

  • @amiradmasuamir
    @amiradmasuamir Рік тому

    alqasha

  • @MolaleynKelbago
    @MolaleynKelbago Рік тому

    ❤😂

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 3 місяці тому

    This is not a good joke,

  • @BemnetKasiye
    @BemnetKasiye Рік тому

  • @Wude-v6w
    @Wude-v6w Рік тому

    😂😂😂😂😂😂❤

  • @habtebeenieman9238
    @habtebeenieman9238 Рік тому

    Cinema😂😊

  • @zarirose4470
    @zarirose4470 Рік тому

    ❤❤❤😂

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Рік тому +3

    ጪራሽ ስላም አላህ እኮ አንችን በጣም ታግሷሽል ገደብ የለፈሽ ስርአት ቢስ ይሆንሽ ሴት አንች ነሽ ዱኒያ ላይ😢

  • @KebirYayo
    @KebirYayo Рік тому

    ኧረ አንቺ ልጅ ብር አትበይ ከብር ዉጪ እስቲ