የፅጌን የፕሮግራማን ቀሚስ ውሃ ነክረን አሳበድናት😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 771

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 3 місяці тому +13

    ከዚህ ሁሉ ሴት የምታምረዉ ፅጌ ብቻናት የምር ፅጌ ልቅም ያልሽ ቆጅዬ እኮናት❤❤❤

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 3 місяці тому +96

    ይህ ፕራንክ ሳይሆን ምቀኝነት ነው አንድ ተው እሚል ጓደኛ ይጥፋ 😒

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 3 місяці тому +10

    ፅግዬ አንድ እውነት ልንገርሽ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው። ምናልባት ለወንድምሽ የተገለጠለት ነገር ይኖራል ለልጅ ስለሚታየው ማለት ነው። ከክፉ ነገር ሊያድንሽ እእእእ ጉዳት እንዳይደርስብሽ እግዚአብሔር ሊከልልሽ ፈልጎ ይሆናል እና ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው የኔ ቆንጆ እንደውም ምስጋና ይገባቸዋል ይመችሽ የሜካፑን በሴን አስከፍይው

  • @y0am-m7w
    @y0am-m7w 3 місяці тому +8

    ዳኒ ሂማንሄሩን ሲቆርጠው የነበረው ስሜት ተደገመ ፅግዬ የምገርም መልስ ምት እጠብቃለሁ ❤ ደሞ ለበአል ዳኒን ጋብዙልኝ

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 3 місяці тому +3

    ጎበዞች ፅጌ ሁሌ ከቅልፋቸው እየቀሰቀስሽ ትረብሻቸው የለም ይሄም እንደዛው ነው ፕራንክ ያደረጉሽ ስለዚህ አታኩርፊ😂😂😂❤❤❤

  • @Haymi-21-r1g
    @Haymi-21-r1g 3 місяці тому +6

    የምር ስትናደድ ደስ ስትል እዚ ቤት ትክክለኛ ፕራንክ ነው ያለው ሀሳቡ ደሞ ማታ እንጂ አይመጣላቹም አይደል ተንኮለኞች😂😂😂😂

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 3 місяці тому +6

    የምር ፅግዬ አሳዘነችኝ😢ግን በጣም አዝናናችሁኛል እናንተ ግፈኞች😂😂😂ግን ጉዳችሁን ነው የምታፈላው ምላሽዋ ከባድ ነው ፈጣሪ ይሁናችሁ🏃

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 3 місяці тому +17

    የቅዳሴድምፅ ሰማሁ😢😢😢😢ተመስገን 😢🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 3 місяці тому +29

    እዚህቤትእኮ እውነተኛ ፕራክ ነው የሚሰሩት😂😂😂

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 місяці тому +2

      ደምሪኝ እማ❤🎉

    • @MeazaMim
      @MeazaMim 3 місяці тому

      eko sewedachewu eko royal family🎉

  • @TigistAsrat-kk9qx
    @TigistAsrat-kk9qx 3 місяці тому +4

    ወይኔ ፅጌ አሳዘሽኝ የምር ለሌላ ቀን ግን ተጠንቀቂ የኔ ዉድ አይዞሽ❤❤❤❤

    • @Basleal-16
      @Basleal-16  3 місяці тому

      yshalatal😂

    • @TigistAsrat-kk9qx
      @TigistAsrat-kk9qx 3 місяці тому

      @@Basleal-16 ባሴ ግን ነብስክ አይማርም የምር

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 3 місяці тому +2

    ወይኔ ወላሂ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 3 місяці тому +249

    ፅጌ ስትናደድም ያምርባታል የምትሉ እስኪ

    • @ami-c3c
      @ami-c3c 3 місяці тому +4

      ሩታየ የኔ ማር

    • @endalya4080
      @endalya4080 3 місяці тому +1

      👌👌

    • @Basleal-16
      @Basleal-16  3 місяці тому +17

      እኔ😂🙌

    • @RabiyaLove-ee5hn
      @RabiyaLove-ee5hn 3 місяці тому +4

      @@Basleal-16 ላይክህ ለምንድነው የማይቆጥረው ወይስ ችግር የለውም ባሴ

    • @ዶናት-ኈ1ቘ
      @ዶናት-ኈ1ቘ 3 місяці тому

      ፈስ ነው የምትመሰልው

  • @TigistTigist-e3y
    @TigistTigist-e3y 3 місяці тому +2

    የዕዉነት በጣም ነዉ ሚናድዱት 😢😢😢😢😢 ፅጌ የኔ ዉድ ይሄ ፕራክ አይደለም ያደረጉሽ ቅናት ነዉ

  • @melatassefa723
    @melatassefa723 3 місяці тому +2

    የፅግዬ ወንድም መልኩም, ፀባዩም, ድምፁም ሲያምር❤ ሲያድግ እሱን ነዉ ማየት ይሉሻል😊😊😂😂

  • @DiboraFiran
    @DiboraFiran 3 місяці тому +5

    ቅናተኞች ሴቶቹ አትቅኑባት ከናተበላይ ስለምታምር ቀናቹባት

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 місяці тому +9

    በጣም ያሥጠላል እንደዚህ አይደረግም ምቀኝነት ነው ይሄ

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 2 місяці тому +4

    ቀታችሁነዉ ፀጌ ዴሞ ቆጂየ ሆናለች የኔ ዉብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm 3 місяці тому +4

    በጣም ነው የምደብሮ ደብቃችው ትንሺ ብታናዲዲዋ እሻል ነበር 😭😭

  • @TegegnSolomon-g7r
    @TegegnSolomon-g7r 3 місяці тому +4

    ፒረንክ እናንታ ስሩ ወይ መሪታን እንደት እንዴምዎደት ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 2 місяці тому +6

    በጣም ይደብርል ምቀኝነት😢😢😢😢😢😢😢

  • @FuBi-b8k
    @FuBi-b8k 3 місяці тому +5

    ፅይጌ አይዞሽ ዉደ እናተ ጡሩ ስራ አልሰራችሁም የምር😢😢😢

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 3 місяці тому +4

    ምርጥ ቤተሰቦች ደስ ስትሉ😂😂😂❤

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 3 місяці тому +3

    ኪዳነ ምህረትን ስትል ስታምር😢❤❤❤

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 3 місяці тому +6

    ምቀኞች ሢያሥጠሉ ሠዉ እዴት አብሮ እየኖረ ምቀኝት😢😢😢😢😊😊😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +2

      እህትየ ደምሪኝ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 3 місяці тому +9

    ፅጌ በእውነት እነዚህ ጓደኞች አይደሉም በጣም ጥንቃቄ አድርጊ በእውነት እናንተ ለተስማማችሁት እኔን ሠቀጠጠኝ ምን አይነት የቅናት ጥግ ነው እህቴ ፅጌ እራስሽ ጠብቂ ቃየል ወንድሙን የገደለው በቅናት ምክንያት ነው በተለይ ማርታን ተጠንቀቅያት ድሮም አስተያየቷን አልወደውም ነበር

    • @ፌቡ
      @ፌቡ 3 місяці тому

      ነገረኛ😅😂

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 3 місяці тому +1

      እውነትሽ ነው ፀጌ የዋህ ነት 😢

    • @Senaa-h6i
      @Senaa-h6i 3 місяці тому

      Mnew prank new atatalu wye absha

  • @MelaherMama-gg7ck
    @MelaherMama-gg7ck 3 місяці тому +3

    Royal family ዎች በጣም ነው ምወዳትው ለምትስሩት ስራ በጣም ነው ደስ የሚለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 3 місяці тому +7

    አፈቅርሀለሁ አለሺ ህፃኖ የኔማር😂😂😂😂😂😂😂😂 ግንኮ እድያለ ወሬ ከፊቶ አታዉሩ እሺ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      እህቴ ደምሪኝ

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 3 місяці тому +3

    ወይኔ እዝህ ጀማ ደሥትላላችሁ ፅጉ እወድሻለሁ🥰🥰

  • @selamgudeta7360
    @selamgudeta7360 3 місяці тому +10

    እኔ እራሱ እንዴት እንደተናደድኩ ቅጥል አልኩ እኮ ሚካፕ ተሰርታ መታ ከብሯም ከፕሮግራሟም ሳትሆን😢😢😢

  • @HanichoMariyamlije
    @HanichoMariyamlije 3 місяці тому +3

    Number one comet 😅 Happy New Year 🎊🎊

  • @ayalneshketema865
    @ayalneshketema865 3 місяці тому +3

    ባሴ እውነት ጥሩ አልሰራችሁም ፅጌ ግን ካለ ሜካፕ እራሱ ታምራለች❤❤❤

  • @Gana-x1r
    @Gana-x1r 3 місяці тому +6

    ፆጌ ለቀጣይዩ ከተኙበት ለሊት ተነስተሽ ቀዝቃዛ ውሀ ከላያቸው ድፊባቸው 😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አዛዘነችኝ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 3 місяці тому +5

    ቤዚ እና ማርቲ በማርያም ለሰራተኛዋ ይቲዮብ ክፈቱላትና እናተ ጋር ኦና አስለምዷት በማርያም በማርያም ይዤአችኃለው

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 3 місяці тому +5

    ፀጉ የኔ ሣቂታ አይዞሽ የመልስ ሞት እንጠብቃለን🎉🎉😢😂😂😂

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go 3 місяці тому +4

    የምር በጣም ነው ፈታ እምታደርጉኝ 😂😂😂ስግሽ ምስጊን

  • @Rozy908
    @Rozy908 3 місяці тому +4

    ከጀመሀቹ ውስጥ ዳኒ ግንለምን ተገነጠለ ብዙም አይታይም😅 ፅጌ ምስኪን😢 ማርታ ልሙጥ ቂጥ ፅጌ ላይ በጣም ነው ምትቀኚው🤨ቤዚንም አበላሸሻት ጨዋ ነበረች ቤዚዬ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ሮዚየ ደምሪኝ

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 3 місяці тому +7

    ህፃኗ ደስ ስትል ቆንጂዬ

  • @semiraseyfu-yk2fg
    @semiraseyfu-yk2fg 3 місяці тому +2

    ማርቲ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ በድንጋጤ ቀሚሱ አላለችም 😂😂

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad 3 місяці тому +3

    የእውነት ቅናትነው እደዚህ የሚያደርጋችሁ😢😢😢😢

  • @እናትአለኝየምታብስእባ
    @እናትአለኝየምታብስእባ 3 місяці тому +4

    ግፋኛ ናቹ ፅግዬ ትግስቱን ይጥሽ😅😅

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 3 місяці тому +2

    ምንና ምን ናችሁ ግን በጣም ነው ደስስ የምትሉኝ እግዚአብሔር አምላክ ለቁምነገር ያብቃችሁ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 місяці тому

      ደምሪኝ እማ

  • @jemila-tube
    @jemila-tube 3 місяці тому +6

    ይደብራል በዚህ ደረጃ የምር ግን 😢😢

  • @TigistAyele-w1i
    @TigistAyele-w1i 3 місяці тому +7

    ባለጌ ጓደኞች ናቹ መርዝ ናቹ

  • @Aliyafirst
    @Aliyafirst 3 місяці тому +1

    ደስ ትላላችሁ ደስ የሚል ፕራንክ ፕራንክ ማለት ሳይነጋገሩ እንዲህ መስራት ነው😂😂 ዛሬ ሙሉ ቀን ጉዳችሁ

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 3 місяці тому +3

    ቤዚየ የኔ ቆንጆ በጣምነው የምወድሽ ድንግልን ኑሪልኝ❤❤❤

  • @MaseMase-nl1cd
    @MaseMase-nl1cd 3 місяці тому +3

    ብደብረኝም ደስ ብሎኛን 😂😂😂አይዞን ፅጌ እዬ😢❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 3 місяці тому +4

    እንኳንስ ፅጌን እኔንም አቃጠላችሁኝ ሠይጣንም እንደዚህ አይነት ተንኮል አያስብም

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 місяці тому +1

    የእውነት ትለያላች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤ እናተ ያላያችሁት ለሰው ያላችሁ ክብር ❤❤❤አይለያችሁ❤

  • @YwekeshtLij
    @YwekeshtLij 3 місяці тому +2

    አዳዴ ፍራክና ቁምነገር እወቁ ጀዝባወች ደነዝናችሁ ደብቃችሁ ማሰለፉትጂ እደዝህ የጂልሰራ ያሰጠላል

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 3 місяці тому +4

    ሴቶቹ የምር የሆነ ምቀኝነት ነው ያስመሰለባችሁ በጣም ትገርማላችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ እህቴ

  • @feventesfay3310
    @feventesfay3310 3 місяці тому +1

    ኣይዞሽ ፅግዬ የኔ ማር ❤😘ብድርሽን በደንብ እንጠብቃለን

  • @EdenFeleke
    @EdenFeleke 3 місяці тому +4

    የሚቀለድና የማይቀለድ ነገር ለዩ ወንዱስ አንዴ ደድቡዋል ሴቶቹ ግን በሷ ቦታ ሆናቹ ማሰብ ነበረባቹ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 3 місяці тому +3

    ፅጌ ላይ ግን በከባዱ ነው የምትቀኑባት በተለይ ማርታ ከነ እህቷ

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 3 місяці тому

    በጣም ባልግወች ነቹሁ ይህ ቅነት ነው ፀጊ እይዙሽ የእኔ የዋህ❤ፀጌሻ

  • @sihamMohammed-fh6xc
    @sihamMohammed-fh6xc 3 місяці тому +2

    የዘፈነውን ልጅ ድንብሉ ደስ ደስ ሲል🎉🎉

  • @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ
    @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ 3 місяці тому +3

    አይ ማርታ ዞወር ትልባታለች ቀሚሱ አላለችም😂😂😂😂

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 3 місяці тому +1

    እግዚኦ ዘመናችነ😂😂😂😂😂 አፍቅርህአለሁ አቤት😂😂😂😂😂😂😂😂 ግንደስትላለች ህፃኗ😊❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 місяці тому +1

    እውይ ስታምር ህፃኗ ግን ከአጋዣቹ ልጅ ጋ በጣም ነው የሚመሳሰሉት መንታ እስኪመስሉ ኢሄን ነገር ከቤተሰብ አጣሩ አጠያይቁ እስኪ ባሴ ፅጌ😊❤❤የበቀደሙ ፅጌን ፕራንክ ያደረጓቸው ጎጒዞች ስመኝ አርቲስት መሆን አለባት😊❤❤

    • @ነኢ
      @ነኢ 3 місяці тому +1

      በጣም መንታይመስላሉ

  • @zematube8985
    @zematube8985 3 місяці тому +4

    ግን እኮ ደብቃችሁት ትንሽ ብታለፏት ብቻ ይበቃ ነበር

  • @toyba1599
    @toyba1599 3 місяці тому +3

    ማርቲዬ ቅብጠትሽን ስወዲልሽ የዛሬው ፕራክ ይለያል አይ ፅግዬ ሰሩልሽ😂😂😂😂😂😂

  • @Essa-vn2bk
    @Essa-vn2bk Місяць тому +2

    ልጅቷ አፈቅረሀለሁ አላለችም😂😂😂😂

  • @selambirhanu-ky7gs
    @selambirhanu-ky7gs 3 місяці тому +1

    ማርቲ ልበይብኝ ነው ስትይ ደስ ይላል ድምፅሽ❤😅

  • @Yoditberhe-un5je
    @Yoditberhe-un5je 3 місяці тому +4

    ደጋሽ ቀልብ የለውም አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @HiwotMulat-y8h
    @HiwotMulat-y8h 3 місяці тому

    ያቀነቀነችው ድምጿ❤❤❤❤❤❤❤ በቀጣይ ታንጎራጉርልን የሚል በላይክ👌

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 3 місяці тому +2

    ፕራንክ እናንተ ስሩ በጣም ነው ምትመቹኝ🥰🥰

  • @Bezi923
    @Bezi923 3 місяці тому +2

    ይገባታል ፅጌም ተንኮለኛ ናት

  • @sami-official-11
    @sami-official-11 3 місяці тому +8

    እንደ እኔ የባሴ ወዳጆች

  • @TkbbGhbhj
    @TkbbGhbhj 3 місяці тому +1

    የምር ሰገጤ ናችሁ 😮😮😢አይዞን ፂጌ😂😂

  • @አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ
    @አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ 3 місяці тому +3

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢ፅጌ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 3 місяці тому +1

    ሚስኪን ፅግዬ❤😢ቀኑብሽ ብዬሻለሁ ፅግዬ❤🙆🙆😂

  • @SbebbBehsn
    @SbebbBehsn 3 місяці тому +7

    በለጠ ይህ ምቀኝነትነውእጂ ፐራንክአደለም🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውድየ

    • @SbebbBehsn
      @SbebbBehsn 3 місяці тому

      @@Zehara9 እሽ

  • @Sumya-l2f
    @Sumya-l2f 3 місяці тому +2

    ወይኔ የፅጌ አረማመድ 😂😂😂😂

  • @Mekiya-d8g
    @Mekiya-d8g 2 місяці тому +4

    ኧረ ይደብራል የምር አይነፍም😢

  • @semiraseyfu-yk2fg
    @semiraseyfu-yk2fg 3 місяці тому +1

    ወይ ጉድ መርጠን የሚያምረዉን ነዉ የነከርነዉ አላለም 😂😂😂

  • @ErAf-w4n
    @ErAf-w4n 3 місяці тому +2

    አረ ወዲያ ሥታሥጠሉ ምቀኞች የዚህን ያክል አረ ጌታን ይደብራል ሥቅቅ ነዉ ያረጋችሁኝ በሣ ቦታ ብትሆኑ እሥኪ አሥቡት ሥሜቱን ቱ ምቀኞቼ

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k 3 місяці тому +1

    ፅጉዬ ለዘፈኑስትይ ታረቂያቸው😂 የሚዘፉነውን ልጅ በደብ አዘፉኑልን ድምፁ ዋው🫶🙏🙏🙏

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 3 місяці тому +3

    ብድርሽን መልሽ በከባዱ ፅጌ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 3 місяці тому +1

    ስወዳት የፅጌ እህት ሚጢ❤❤❤

  • @MaseMase-nl1cd
    @MaseMase-nl1cd 3 місяці тому +2

    😮😮ፅጌዬ አይዞሸ ማሬ😂😂😂 ቻይው

  • @genetige5701
    @genetige5701 3 місяці тому +2

    ማርታ ቀሚሱ ያለቺው ፖርት wow😅😅😅

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 Місяць тому

    ትግስትሽ ወላሂ ደርግሜ ደርግሜ ነበር የምለቃቸው

  • @EdelawitYohanes
    @EdelawitYohanes 3 місяці тому +4

    ማርታን ሙዚቃ ከፍታቹ አስጨፍሩልን እስኪ

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 3 місяці тому +6

    ዳኒ ለምን ተለያችሁ

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 місяці тому +4

    ወይኔ ግፈኛ ናችሁ😂😂😂😂 ማርታ ምነወ

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 3 місяці тому +1

    ፅጌ ስትናደድ ደስ የሚላችሁስ ነገር 😂😂😂

  • @elham-eg1rk
    @elham-eg1rk 2 місяці тому +6

    እንደዚ ኣይነት ፕራንክ ይደብራል

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho 3 місяці тому +4

    እናንተ ያማቹዋል እንዴ እኔ ቢሆን እገላቹዋለው 😢

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 3 місяці тому +2

    እኔ የገረመኝ የህጻኖ መሳቅ😂😂😂😂

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 3 місяці тому +2

    ወይኔ ህፃኖ ቁጭ ፅጌን እስከ አክሽን የሚገርም ነው

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 3 місяці тому +2

    ግፍቹ😂😂😂😂 ቀናቹ ጠብቁ😢😢😂😂😂😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 3 місяці тому

    እያዳደሽ ተደፋፍረናል ቀንነሽ ጠብቂ ፀጌዬ😂😂😂😂

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 3 місяці тому +5

    በጣም ይደብራል ሌላ አይዲያ አታችሁ ነውዴ የምር

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 3 місяці тому +3

    መልሱን ጠብቁ ክፋት ነው ይሄ😢😢😢😢

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 3 місяці тому +2

    ❤❤❤ሚጣየፅጌነው የምመስለው

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 3 місяці тому +7

    በጣም ታናድዳላችሁ ቀሚስ አሰፍታ ፀጉሮን ተሰርታ ሜካፕ ተሰርታ ትልቅ ፕሮግራም ነው በጣም በጣም በጣም ታናድዳላችሁ እንደውም ፅጌ ምንም አላረገቻችሁም ባለጌዎች ቅናተኞች ናችሁ ወንዱስ እሺ እንደው ግን የገረመኝ የሴቶቹ በጣም እንደምትቀኑባት በግልፅ አሳያችሆት ፕራክ አታቁማ ዶማዎትች እረ ዶማ ብዙ ይሰራል በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የፅግዬን ጠላት በእየሱስ ክርስቶስ ወጋሁት🗡🗡🗡🔪🔪🔪 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👊👊👊👊👊👊

    • @Kemilala-h5e
      @Kemilala-h5e 3 місяці тому

      በጣም ቡዳ ነቀዞች ናቸው መሬት ወለወለቺበት ቱ ምቀኛ ሁላ ሴት ዳኒ ይሻልሻል አረ አፈር ብሉ

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 3 місяці тому +2

    እኔግን ማርቲን ሥወጃት❤❤❤ፂጌዋ ቻይው😂😂😂😂

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 3 місяці тому +1

    Bicha Ayleyachu 😰😂🥰❤️❤️Wodndimiyo Zim😂💞💞💞

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm 3 місяці тому +2

    ምናለበት መስኮቱጋ አዳፍታ ብትቆሙ ቅዳሴውን ብንሰማ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SadaAwel-e6x
    @SadaAwel-e6x 3 місяці тому +21

    ዳኒ ሀብታም ሲሆን ጣላቸው እነሱግን ደምቀው አሉ

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 3 місяці тому

      @@SadaAwel-e6x ምን አገኘ እንወቅለት

    • @Maranata-um9vo
      @Maranata-um9vo 3 місяці тому

      እና ሁሌ ከነሱ ጋ ዪሁን

    • @Kiyu-r3c
      @Kiyu-r3c 3 місяці тому

      ​@@Maranata-um9voawo

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Місяць тому

      አቤት ሀበሻ😂

  • @kanchanjiya8246
    @kanchanjiya8246 3 місяці тому +2

    ውይ. በጣም አዝናናቹኝ😂😂😂

    • @Basleal-16
      @Basleal-16  3 місяці тому

      ገና ምን አይታቹ 🥰😂