🔴ይቅርታ ልንጠይቀው ሠፈሩ ሄድን🙄አልፈልግሽም ብሎ አባረራት😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • 🔴ይቅርታ ልንጠይቀው ሠፈሩ ሄድን🙄አልፈልግሽም ብሎ አባረራት
    🔴በኔ የመጣ እስር ቤት ገባ😭ስናገናኘው ሰድቧት ሄደ| አሳዛኝ ታሪክ|Ethiopia
    emebet kassa
    emebet kassa tube
    ሐዲስ ዜማ ቲዩብ haddis zema
    lij tofik
    maraki weg
    ወቸዉ good
    seifu on ebs
    marke tube
    eyobel tube እዮቤል ቲዩብ
    egregnawu media
    asherua tube
    yetbi tube
    mube tube
    aby tv
    ebs worled
    donkey tub
    abel birhanu
    ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
    ዘቢባ ግርማ
    እሙ ካልድ
    ebs addis meraf
    ebs tv worldwide
    ebs kidamen keseat
    ebs tv
    ebs
    helu tube
    emebet kassa new music
    emebet kassa music 2022
    emebet kassa youtube
    emebet kassa music
    nahi tubeabbay tv entertainment
    እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
    እመቤት ካሳ youtube
    እመቤት ካሳ ልጅ
    እመቤት ካሳ ዩቱብ
    እመቤት ካሳ ፕራንክ
    እመቤት ካሳ
    aarshe 2023
    abraham and ruta
    abrshe youtube
    aarshe
    አብርሽ ቲዩብ
    አብርሽ የቄራው
    አብርሽ ዘጌት
    አብርሽ ቱዩብ
    አብርሽ እና ሩታ
    አብርሽ ዩቱብ
    አብርሽ ይቱብ
    አብርሽ ሩታ
    አብርሽ
    አብርሽና ሩታ
    ebs tv
    የፍቅር ታሪክ
    seifu on ebs
    donkey tube
    ethiopian tv show sle hiwot
    fana tv
    hab media
    addis chewata
    amharic movie
    ethiopian drama
    ethiopia
    love story
    ab tube አብርሽ ቱዩብ
    ethio meznagna
    ebs
    ዱካ ሾው duka show
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    amharic film
    kihilot
    seyifu on ebs
    rakeb alemayewe
    sile hiwot tv
    ማራኪ ወግ
    habesha
    yefiker taric
    new ethiopian movei
    ፍቅሬ
    ethiopian news
    yebteseb chewata
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    የንስር አይን
    arada plus 2
    yefikir tarik
    beras tube በራስ ቲዩብ
    wollo tube
    ወሎ ዘፈን
    new ethiopian music 2020
    ሳምሪ ፍኒ
    yebtseb chewata
    mereja tv
    qin leboch
    ቅን ልቦች
    ወይኒ ሾዉ
    weyni show
    miki show
    መሳጭ የፍቅር ታሪክ
    sayi tube
    muday tv
    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
    a true love story
    addis kememoch
    true love story
    zena bey ethiopia entertainment
    ethiopian movies full amharic movies|ethiopian dram
    abrelo hd
    hab media youtube
    teddy afro
    tsegaye abrar
    abel birhanu
    abel birhanu የወይኗ ልጅ
    zehabesha official
    ትረካ
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    eyoha media
    ethiopian
    kum neger ቁም ነገር
    eritrean
    የፍቅር ትረካ
    የልጅነት ፍቅር
    amharic
    ethiopian book audio
    habesha couple
    addis radar
    ale tube
    ethiopia drama
    kum neger
    feta daily
    new ethiopian movie
    ቁም ነገር
    እዮሃ ሚዲያ
    arada plus
    kana tv
    ሴራ የፊልም ታሪክ
    ምርጥ የፊልም ታሪክ
    mert films
    ሴራ የፊልም ታሪክ sera film
    ምርጥ ፊልም ታሪክ
    ድንቅ ልጆች
    ፍቅር
    abel birhanu የወይኗ ልጅ 2
    addis media
    አስገራሚ
    አሳዛኝ
    sebeket
    filfilu comedy
    ethiopia wedding
    yebeteseb chewata
    መዝሙር
    jawar mohammed
    enetewawekalen woy
    ስብከት
    ታሪክ
    new ethiopian music 2022
    kefet
    love
    debotube
    ethiopian true love story
    ebs drama
    amharic drama
    9negnaw shi
    zemedkun bekele
    genet nigatu
    egna legna
    ashruka
    wello tube
    abel news
    habesha music
    hana yohanes
    abel
    yeweynwa lej
    yeweyno lej
    ethio forum ኢትዮ ፎረም
    ኢትዮ ፎረም
    ethio forum
    tigray tv
    yasin teck
    ሮዚየስወድሽ
    brex habeshawi
    ብር፣
    yoni magna
    ፍቅር ትረካ
    ዮናስ ተስፋዬ፣
    ዳንኤላ ስቲል፣
    ታይታኒክ፣
    ፍቅር፣
    ጥላቻ፣
    ገንዘብ፣
    መስገብገብ፣
    amharic music
    ችግር፣
    ህመም፣
    film
    artist
    model
    how to
    abiy ahmed
    doktor
    fikir
    tsegur
    face
    treka
    sema
    ሴማ
    ሴማ ኢንተርቴይመንት
    sema entertainment
    ኢትዮጵያ
    ተረክ
    ፀጋዬ አብራር
    ሸገር
    sheger
    ራሽያ
    ሩስያ
    treka amharic
    tereka amharic
    selam ሰላም
    ሰላም
    selam
    efoyeta
    selamሰላም
    ባቢ
    efoyeta tereka
    fana
    9 shi
    shimeles abera
    seifu show
    ebc tv
    entewawekalen wey
    ፊልም
    የፊልም ዳሰሳ
    የፊልም ዞን
    የፊልም ትረካ
    የፊልም ታሪክ ባጭሩ
    የፊልም ታሪክ
    የኔታ ቲዩብ
    የልጆች አለም
    የህንድ ትርጉም ፊልም
    ኬቢ ቲዩብ
    አዲስ አማርኛ ፊልም
    አሪፍ ፊልም
    አማርኛ ፊልም
    አማርኛ ትርጉም ፊልም
    ትርጉም ፊልም
    ሴራ ፊልም
    ምርጥ ፊልም
    mert films - ምርጥ ፊልም
    film wedaj money heist
    samri fani
    ህሊና፣
    ድህነት፣
    ንዴት፣
    tereka
    የፍቅር ታሪኮች
    እውነተኛ ታሪክ
    አስፈሪ
    ድንቅ
    አማርኛ
    መሳጭ ታሪኮች
    ተረት_ተረት
    ትምህርት
    ትረካዎች
    ethio
    amharic tv
    ቡና
    kiya movie
    እሁድን በኢቢኤስ new this week
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    habesha couple prank
    ethiopian tiktok
    ethiopian new movie
    ethiopian movies
    ebs tv ehuden be ebs yesterday
    dalol entertainment
    world wide
    maraki weg
    habshatiktok
    ethiopia news
    ቁም ነገር kum neger
    ሰይፉ ፋንታሁን ሾው
    ማጋጭ
    መማገጥ
    wesane kana tv
    tireta media ትርታ ሚዲያ 2
    seifu show this week
    new ethiopian music
    kana television
    habesha film
    hab media ሃብ ሚዲያ
    comedian eshetu
    nahootv
    ebs tv እሁድን በኢቢኤስ
    ክህሎት
    drama
    እዮሃ ሚድያ
    ጨርቆሴ ሾው
    tirta media
    endalk tube እንዳልክ ቲዩብ
    ebstv
    donkeytube
    ኢትዮጵያዬ💚💛❤
    ye fikr tarik
    kumneger ቁም ነገር
    addis kemememoch
    topmedia
    ሀበሻ
    mereja
    nebil nur
    eshetu melese
    fasi
    andafta
    ethiotimes
    ዶ/ር አብይ አህመድ
    new ethiopian movie 2021
    dink lijoch
    danos
    ezana
    kb tube
    ዶንኪ ቲዩብ ድንቅ ልጆች
    new amharic movies
    ፖድካስት
    መረጃ
    ቤተሰብ
    ማራኪ
    መጽሀፍ ትረካ
    film wedaj
    sera film
    radio tereka
    ትርታ ሚዲያ
    በድብቅ የተቀረፀ
    በትዳር መማገጥ
    ስለ ህይወት
    yeneta tube
    አዝናኝ
    ela tube
    thiopian music
    sile hiwot
    sele hiwot
    hab media adagnu new
    ethiopian movie 2022
    ethiopian music 2021
    tireka
    amharic tireka
    እሁድን በኢቢኤስ new
    yefikir tarikoch
    መንሱር ጀማል
    ewedhalehu
    new ethiopian film
    afekrhalehu
    ethiopian vlogs
    ethiopia vlog
    eshetu
    endalk tube 2
    ynsrayn
    ethiopian orthodox mezmur
    afekrshalehu
    habesha drama
    eyoha entertainment
    ethiopia movie
    kana
    ethiopian comedy
    dalol entartaiment
    seifu
    miko mike
    ወሲብ እና ትዳር
    ወሲብ ላይ ሴቶች መነካት የሚፈልጉበት ቦታዎች
    ወሲብ ጥበብ ነው
    ዱካ ሾው / duka show
    ወሲብ ስልክ ሙስሊም ትዳር ፈላጊ ሴቶች
    ወሲብ በአብይ ፆም
    ወሲብን የትረካ #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ethiopianews #seifuonebs #abiyahmed #abiyahmed #fetadaily
    አራዳ ፕላስ
    #donkey_tube _amharic_ድንቅ_ልጆች
    birhanu
    seifu fantahun show on ebs
    haymi tube
    hab media አዳኙ
    arada plus አራዳ ፕላስ
    yefikr tarik
    tiktok
    abel mulugeta
    #abel_birhanu_የወይኗ_ልጅ
    tiktok amharic
    new amharic music 2023
    ethiopian couple
    የትምህርት ቤት ፍቅር
    tiktok ethiopia #oromo
    tik tok -
    yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    ethio tiktok live
    9ኛው ሺ
    abtube
    tiktok hayuti
    @abtube7318 @seifuonebs @ebstvWorldwide

КОМЕНТАРІ • 321

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Місяць тому +57

    የሶፊ ወዳጆች የት ናቹህ 👍👍

    • @zamzam633
      @zamzam633 Місяць тому

      አለን❤❤

    • @aminaadem4871
      @aminaadem4871 Місяць тому

      አለን❤❤❤❤

    • @shibrushibru9163
      @shibrushibru9163 Місяць тому

      @@user-lj4lh3un4f አለን የት እንሄዳለን ብለሽ ወይም ብለክ ነዉ ፍቅር ሲባል ያሯሩጠናል መቼም የሚያጠግብ ነገር አናይም እንጂ

    • @musahasen5608
      @musahasen5608 Місяць тому

      አለን

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 Місяць тому

      አለን

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p Місяць тому +33

    ሶፊ እኮ ከልብህ የሰው ጥግ ነህ ማርያምን አምላክ ልብህን እዳይቀይረው ፍጻሜህ ይመር❤❤❤❤❤

  • @user-gf3hm4gb3k
    @user-gf3hm4gb3k Місяць тому +12

    እየተካታተልሺ እሱን ይቅርታ አትጠይቂው የልብልብ ይሠማዋል ያለሱ መኖር እደምተችይ በስኬትሺ በጀግንነትሺ አሳይው አዳደ የምንወደውን ስጦታ ከምንጠላቸው ሠወች እናገኛለን ከምንወዳቸው ሠወች ደሞ የምንጠላውን ስጦታ የልብስብራት ከምንወዳቸው አናገኛለን ጀግና መሆን አለብሺ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Місяць тому +13

    ወይኔ መዝሙሩ ደስ ሲል የኔ የጭንቋ አማላጃ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ለሁላችን ለተጨነቅን ለተከፋን ስሟን ለጠራ ሁሉ ትድረስልን ሶፊየ ማርያምን በይሲል እዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤

    • @user-uw7em7vp9h
      @user-uw7em7vp9h Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🙏

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Місяць тому +36

    ከማጠሩ. መወጠሩ. ሴቶቺ. ክብራችሁን. ጠብቁ.😮😮😮😮

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t Місяць тому

      ውደ 😂😂😂😂😂😂😢😢😢 ልጅትዋ ታሳዝናለች 😢😢

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 Місяць тому

      😂😂እኮ እኛ አጮሮች እኮ ጢባራምነን ተወጣጠረ እኮ

    • @asnaasna6404
      @asnaasna6404 Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @MranAlzahra
      @MranAlzahra Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @accacc5974
      @accacc5974 Місяць тому

      ሜስጠላ ስንዝሮ ሶፌዬ ምርጥልጅ

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt Місяць тому +27

    እባክህን ይቅርታ አድርግ ላይ ጌታችን ጌታ እየሱስ ይቅር እያልን ሁሉ ይቅር በላት ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r Місяць тому

      😢😢😢😢😢🥱🥱🥱🥱

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  Місяць тому +1

      🙏🙏

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de Місяць тому +2

      ሷፊላይ ይታያል ኢትዬጵያዋነት ዘርአይለይቀለም ፈጣሪይባርክህ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv Місяць тому +16

    ወይኔ ሶፌ ወደድኩህ ማርያምን በይ አለ የኔ አባት እኔም ያጕቴ ልጆች መስሊሞች ናቸው ስናወራ እስኪ ወላህይ በሉ ስላቸው ሲሉልኝ አምናቸዋለው የናቴ በተሰቦች ሙስሊሞች ናቸው እና

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Місяць тому +4

      መዝሙሩስ ደስ ሲል ያረገው❤

    • @rabiaalimohammed7524
      @rabiaalimohammed7524 Місяць тому +2

      ነገ፣ትጠቅበታለህ፣ለብር፣ብለህ፣አለህን፣ፍራ፣

    • @mekededirse3077
      @mekededirse3077 Місяць тому

      ​@@rabiaalimohammed7524mene ale esw adand sewcy setdberw

  • @user-rl2uv3dv6p
    @user-rl2uv3dv6p Місяць тому +18

    የልጅቷን ደም ግባት ነው የታየኝ ስታምር የኔ ቆንጆ 😢 እግዚአብሔር ጨረሾ ይማርሽ👏
    በልቡ ይቅርታ የሚጠየቅ ሰው ብጣም ደስ ይለኛል እኔ🎉❤😢 የቅሬታ የማይቀበል ሰው ግን😢አጭሩ ግን ትገረማለህ አንተ አደለሁም ጌተዬ እዮሱስ ክርስቶስም ለኛ ከነ በዚሁ ሀጤተኛን ይቅር ብሎናል አንተ ግን😌😏😏😏!!!!!!
    ሶፊዬ የኔ ጀግና ገቦዝ ቀጥለበት! እንወድሃለን እኛ ትግሬዎች 🌺

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +16

    እጭ 😏😏እረ ጠንከር በይ አቦ ወደዛ ከመጣ ይምጣ ከቀረ ጥቅር ይበል በርታ ብለሽ የተሻለ ቦታ ሆነሽ ማሳየት ነው ያለብሽ

    • @AlemtsehayDeribe-py6fi
      @AlemtsehayDeribe-py6fi Місяць тому

      አስተያየት መስጠት ቀላል ነው ግን ቦታው ላይ መሆን ከባዱ

    • @uthg7338
      @uthg7338 Місяць тому +1

      ​@@AlemtsehayDeribe-py6fiሳህህህ

    • @ummiumi3911
      @ummiumi3911 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂👍😜

    • @ummiumi3911
      @ummiumi3911 Місяць тому +1

      እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ደሞ ቆንጆ ነች በሞላ ወንዶ ይነጣጥራል ፎ😂

  • @ekrW
    @ekrW Місяць тому +29

    ሰው ሲያለቅስ አብራችሁ የምታለቅሱ እስቲ ልያችሁ በላይክ እኔ ግን ምናለ ነፍሴ ፈጣሪን ፈርታ ብታለቅስ እላለሁ 😢

    • @user-gt8nu6rs6y
      @user-gt8nu6rs6y Місяць тому

      እኔስ፣እካንሰው፣ወፍምታማ፣ካየሁ፣አለቅሳለሁ፣ወላሂ፣ማልቀስ፣አልፈልግም፣፣ግን፣ምንላር፣

    • @uthg7338
      @uthg7338 Місяць тому

      እኔ😢😢😢😢

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Місяць тому

      Enem

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 Місяць тому

      አረ በስላሴ ስምምምምምምም ከምር እኔኔኔኔኔ

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 Місяць тому +18

    ለወድ ልጅ የምታለቅሱ ሴቶች እንደት እንደምታናደዱኝ 😏ትሽ ወንድ ቢሄድ ወንድ የመጣል

    • @user-nd9xz5te3l
      @user-nd9xz5te3l Місяць тому

      ትክክል

    • @user-qs5em6gr7i
      @user-qs5em6gr7i Місяць тому

      ትክክል ወንድ ባሄድ ወንድ ይመጣ ፈጠሪ ላንቺ በይለው ነው

    • @HgHf-lk2sv
      @HgHf-lk2sv Місяць тому

      አይባልም የወንድ መሄድ መምጣት ትርጉም አልባነት ነዉ

    • @user-qs5em6gr7i
      @user-qs5em6gr7i Місяць тому

      @@HgHf-lk2sv እኮ እሷ ስለላቃሰች ቢመላስም ነገ ትቷት የመሄድ እድሉ ትንሽ ነው ስለዚ ሴት ወደው ከሚየገባት ይልቅ እሷን ፈልግ ያሚወጣው ይሻላታል በይ ነኝ ምክኝቱም ፏልጋው አልሄደችም ፏልጓት ነው ያመጣው ስለዚ የለቃሰችላት ሰው ሰይሆን ለሷ ያሚሆናት ፋልጓት ያመጣው ነው ።።

    • @kemariyabdu8280
      @kemariyabdu8280 Місяць тому +3

      መፍረድ ቀላል ነው ቦታው ላይ መሆን ከባድ ነው

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 Місяць тому +4

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው በቃ ተይው ልጁ ደረቅ ነገር ነው ስለይቅርታም አያቅም ጥንቅር ይበል

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Місяць тому +5

    ዳኒ ይቅርታ እደምጠይቃት አምናለሁ እንዲህ ሰው እረግጠህ ሂደህማ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Місяць тому +2

    ወይኔ ሶፊየ የኔ የዋህ ማርያምን በይ ሲል ደስአለኝ ልቤ ድግጥ አለ የኔምርጥ ወድም በርታ❤❤❤❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Місяць тому +2

    ይከ የብረ አገዳ አትግማሚ ቆፍጠን በይ የተሸለ ይሠጥሺን

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Місяць тому +7

    ምናለ ተረጋግቶ ቢያዳምጣት እሷም ጋ እውነት አለ ///ሶፊ ለምን የሷን ቢዶ አትልክለትም ወይም አሳየው ቢያሥ ቢዶውን አይቶ ያሳለፈችውንና ለምን ትታው እደሄደች ሲያውቅ ውሳኔውን እራሱ ይወስናል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +2

    ሰላም አለይኩም ወርህመቶላህ ውድ ሥደተኝች አብሺሮ እሻአላህ አድቀን ያልፍልናል እባችን አላህ ይበሥልን

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Місяць тому +2

    ሶፈየ ለሰወ በጠም ያዝናል ታበራክል❤❤ ያስታርቃቾሀል የምር ስታስዘን ውይ😢😢😢

  • @MengistuKasaye-ik1vb
    @MengistuKasaye-ik1vb Місяць тому +8

    ቆይ ሰንት ሚሰት ነው ያለሁ

    • @user-mm1eb4ye7d
      @user-mm1eb4ye7d Місяць тому

      ይመችሽ እኔራሡእያልኩነበር

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 Місяць тому

    ሶፊ ጀዛከአላሁ ኸይር በቻልከው ሄደሀል የአላህ ውሳኔ ይሁን እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ የተሻለው ይስጥሽ አይዞኝ ውዴ

  • @user-kv8fw6kp3u
    @user-kv8fw6kp3u Місяць тому +1

    ፈጣሪሽን አብዝተሽ ለምኚ አድ አፈር ን ሄደ ብለሽ የምትሯሯጭ ስራ አተሻል መሄድ የፈለገን በምንም አታስቀሪ ስላልተጻፈልሽ የሄደ ለምክንያት ነው በመሄዱ አታልቅሽ አብሮሽ ቢሆን ለሡ ላች ስለማይሆን ይሆናል ብለሽ አስቢ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ደግሞ አይሳሳትም ቢፈቅድ አብሮሽ ይቆይ ነበር ስለማይሆን ነው የተሻለ እድሰጥሽ ለሡም የተሻለችሴት ይስጠው በጸሎት በርች ሁለታችሁም ጋ ምክንያት አለ እንደሠው ብትደማመጡ ያችን ውነት ቢሰማ የሡን ውነት ቢሰሚ ጥሩ ነበር ፈጣሪ አልፈቀደም የሆነ ነገር ሲሰበር መመለስ የማይቻል አለ ቢመለስ ራሩ አያምርም ጣሙ ሙዝ የው ስለዚኸ እኔ አመሥግኚ እሱምተጎዳሁ አለ አደል ረስቶ ይኑር ሂወቱን አችም ጸልይ ጸበል ሂጂ ስድኚ ሰርተሽ ከሚወድሽ ላችየሆነውን ያመጣው ስላሴ አታስቢ ሴቶች አትውደቁ ስወርቁ ተነሱ አትነፍረቁ ለወድ ልጂ አላነባም ይጠረግ ሆሆሆ አፍቅሬ ተከድቸ አቃለሁ 5አመት እጮኛ አገባ ሰማሁ ፎቶ አየሁ እግዚአብሔር ይመሥገን በመሄዱ ተጠቀምኩ ጠንክሬ ሰራሁ አዳድ የማይረቡ ሰወች ከሂወታችን ሲወጡ አመሥግኑ ስለማይጠቅሙ ነው እግዚአብሔር ከኛ የሚያርቃቸው

  • @user-ww9lo1ky8h
    @user-ww9lo1ky8h Місяць тому +8

    እናቱን''ገደልይግባ'ዝንበይዉ''ምነዉከኔሌላ''ወንድየለም''አለ''ከንቺመራቅ''የፈለገረዉ''ምክነያት''አያጣም''ዝምበይዉ''ይሂድ''አይመፃደቅ'ቱቱቱቱቱ

    • @RomanAklil
      @RomanAklil Місяць тому +1

      ጎዶሎ እውነት ነው ጥርግ ይበል

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Місяць тому +2

    አረ ገይ ጠከር በይ ምንመልመጥመጥነው ይቅርታ ከተቀበለ ተቀበለ ካልተቀበል ጥርግ ይበል እናትሽ አልወለደቺውም ጎብ ቢስተን ማርስ አይስተኝ አለ ያጌሬ ሰው እሱ ቢሄድ ያቺያለው ይመጣን ተይው ይህድ ሴት ስትለመን እጂ ስትለምን አያምርም ሶፊየ ተባረክ ምርጥ ወድም❤

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 Місяць тому +1

    ሴቶች እንዳላሰለቀሱት ተወድድክ ሲባል እራሱን ቆለለው አህቴ ሆይ አንቺነ መሠልሸ ቆንጆ ከእሱ የበለጠ እግዚአብሔር ይሰጥሻል ግን እራሰሸን ጠብቂ

  • @abdelal-rahmanmohammed9553
    @abdelal-rahmanmohammed9553 Місяць тому +4

    ዲምፅ የለም አይ ካሜራማን ቱቱ

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 Місяць тому +2

    ልጁ አይፈረድበትም ይሄ ደግሞ የተጎዳ ሰው ያቀዋል ስለዚህ ሰውን ለማመንም ይቸገራል አይፈረድበትም

  • @tsedallove
    @tsedallove Місяць тому +3

    ሶፍዬ የኛ መልካም ስለ መልካምነትክ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ መልካም ነገሮች ሁሉ እመኝልካለሁ ❤❤❤❤❤❤
    የተዋህዶ ተው ከዝሙት ራሳችሁን ጠብቁ ቆይ እንዲህ አይነት ጓድኝነት ፈጣሪ አልፈቀደም ሴት ልጂ በክብር ሽማግሌ ተልኮ ሐይማኖታዊ የሆነ በቅዱስ ቁርባን መጋባትን ነው።
    ከዚያ ውጭ የሆነ ግንኞነት የአህያ የፈርስ ግንኝነት ነው ተብሏል እህቴ ፀልየሽ ላንች የተባርከውን ይሰጥሻል ፍቅር እያሉ በዝሙት ይጃጃላሉ ሲደባበሩ አንዱ ጥሎ ይሄዳል ከዚያ አንዱ ይከተላል😢

    • @MayeIove
      @MayeIove Місяць тому

      😭😭😭😭😭መይ እንሰማለን እረኛ አመፅን😢😢

  • @taybat536
    @taybat536 Місяць тому +10

    የዚህ ልጅ አፍቃሪ ስትናቸዉ በባለፈዉም አንድቱ ተበርክካ አግባኝ እያለች አል ነበር ረአንዳድ ሴቶች እራሳችሁኝ አታርክሱ ምናለ ይቅርታ ብታደርግላት

    • @user-cw9sx6zq2c
      @user-cw9sx6zq2c Місяць тому

      ይቺማ የልጅነቱ ፍቅርኛው ነበርች

    • @user-iw1su6py6z
      @user-iw1su6py6z Місяць тому

      እኔም ግራገባኝ አሁን ከሌላሰው ጋከሆነ ምንአስባነው
      ​@@user-cw9sx6zq2c

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Місяць тому +6

    ምን ውርጋጥነው ከሱም አቅም

    • @uthg7338
      @uthg7338 Місяць тому

      😂😂😂

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k Місяць тому +1

    ወይኔ የሰዉልጂ ፈተናዉ የፍቅር ገዳዉ ባለቀ ዘመን ደርሰን ተሰቃየን አዱ ላዱ መስዋት መከፍል ቀር ምናለ የበፌቱን ትቶ ቢርዳት ሶፌየ አተን አልመዳድቅ ንፍገት ነዉ መልካምነትህ ካይሜሮየ በላይ ትባርክ የወለድችክ እናት

  • @shibrushibru9163
    @shibrushibru9163 Місяць тому +8

    ክክክ እሱ ሲሮጥ እሷ ስትከተለዉ እሄ አጭሬ ስለተወደድክ ነዉ እንዴ አይ ጥሎባት ነዉ እንጂ እኔ ብሆን በእንጨትም አልነካህም

    • @KuwishidBlabla
      @KuwishidBlabla Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @accacc5974
      @accacc5974 Місяць тому

      ስንዝር ነው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Місяць тому +1

      አረማርያምን አናደደቺኝ ስትር ብላዝም ብትለውስ ጥርግ ይበል😢

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 Місяць тому

      ክክክክ አረ በሳቅቅ ውዴ

    • @user-mm1zx3gk9d
      @user-mm1zx3gk9d Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec Місяць тому

    ሶፊየይ እንወድሃለን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ።የምትሰራው ስራ በጣም ደስ የምል ነው በርታ ወንድማችን ።እረ ይቅር ማለት ትልቅነት ነው እና ይቅርታው ተቀበል ከዛ ከስዋ መኖር እና አለሞኖር ያንተ ምርጫ ነው :

  • @MayeIove
    @MayeIove Місяць тому

    ይኸ ሰውየ ስንት ሴት ነው ያለው በሥላሴ ስም😢 ኪዳነ ምሕረት እናቴ❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Місяць тому

    ሶፊ የኔ መልካም እኮ ነህ ከልብህ የስው ጥግ ነህ ማርያምን አምላክ ልብህን እዳይቀይረው ፍጳሜህ ይመር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሶፊ እንወዳሀለን ግን ልጁቱ እውነት አለታ እንደምንም ብለህ አስረቃቸው ሶፊያን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 Місяць тому +5

    እንኩዋን መጣችሁ 😔

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Місяць тому

    ሶፊ እኮ ልዪ ሰው በጣም ለሰው ታዝናለክ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @user-xz2eu1wo2g
    @user-xz2eu1wo2g Місяць тому +3

    እውነቱ እኮ ነው የተበደለ ሰው 😢😢 ይቅር ለማለት ይብዳል 😢 የተበደለ ሰው ያውቃል 😢😢

  • @zinetAmedtz9og
    @zinetAmedtz9og Місяць тому +1

    አታልቅሽ ቆንጆ የ አትለምኚው ተይውይሂድ ዱሮም ወንድልጅ ስለመን አይወድም

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Місяць тому +6

    ይሄልጅኮ በየወሩነውሴቶችእሚከዱት ለምነውትይገቡናይከዱታልብዙሴቶች

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q Місяць тому +3

    ኧረተውሀባይብ የማይሖንነገርአትናገሩ እሷወደዋለችአይደል አጠረብኝ አለቻችሑደ አጪሩንምረጂሙንም የፈጠረው አሏሕነው እሡወዶአላመጣውም

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 Місяць тому

    ሶፊ ለጉዳዩ ማጀብያ የምትጠቀመው ሙዚቃ ዋው ጎበዝ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jr7je8md8z
    @user-jr7je8md8z Місяць тому +4

    ይሄ የዘይት መለኪያ ቡትሌ ምን ይመስላል ድርጭት

    • @user-qm2ui6wf3m
      @user-qm2ui6wf3m Місяць тому

      😂😂😂😂😂ኸር በሳቅ ሞትኩ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Місяць тому

    አሳዘነችኝ የምር ሶፊ እንደወንድሜ ስላየሁክ ነው ነገ ልደቴ ነው ስትል የምር አሳዘነችኝ አይዞሽ ታገሽው ተስፋ እዳቆርጭ ቀስ ብሎ ወደራሱ ይመለሳል አይዞሽ ተረጋጊ

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb Місяць тому

    ሶፊ ወንድሜ ድምጱ ብዙም አይደል ዛሪ በተረፈ በርታ እህቴ ጨርሶ ይማርሽ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Місяць тому +3

    ትሽ ለወድ እምታለቅሱ እሴቶች ግና ደና ነችሁ ምንይላሉ

  • @user-cg7wn8ir5c
    @user-cg7wn8ir5c Місяць тому +3

    ይዕ ልጅ ስንት ማዳሞችህ ነው አለው ምንድነው ኢትዮጵያ ዎንዶች የለም እንዴ ሴቶቺዬ አት ቻማልቁ ክብር የላችሁም እንዴ 🙄🫢☹️

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h 28 днів тому

    በጣም ሲበዛብሽ ቆንጆ ነሽ አቦ ተረጋጊ እሴት እዳታሰድቢ እሂ ግማሽ ክንድ በጭራሽ ጢባራውን ነፋብሽኮ አርወደዛ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Місяць тому

    ምን ያክላል ክብሪት ለዚህ ነው የምታለቅሺው ምንም አታልቅሽለት እራስሽ ጠንከር ብለሽ ይይሽ ይህ ቢመጣም ይሄዳል ስለዚህ እራቂው

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Місяць тому

    ሶፍዬ ለሰው ክብር የለውም እንዴ ልጁ ካሁን በፊትስ እወደዋለሁ የምትል መታ አልነበር እንዴ ሴቶች ግን መነካችሁ አስለምኑ እንጂ አትለምኑ ተገላቢጦሽ አታድርጉት ቆፍጠን በሉበት

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Місяць тому +2

    ሶፊዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባረክህ
    ልጁ ግን ኩፉክር ይቅር ማለት ለራስ ነው

  • @user-hd5eb2jn4p
    @user-hd5eb2jn4p Місяць тому

    አግኝተህ ነው ይችን የመሰለች ቆንጆ ኦንዲህ የምትወጣጠረው ኩርችት አትመጥናትም ኩርችት

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e Місяць тому +3

    እሰይ ደግ አደረገ ምክንያቱም ክብሯን ያዋረዱችው እራሷ ናት ባለፈው ነገራት አይደል አይገባትም አሁን እደዝህ ለምኝኝ ያላት ለትዳር ይሆነኛል ብላነው የምትለምነው በጣም የምትገርሙኝ ውንድን የምትለምኑ ሴቶች ናቹሁ ምክንያቱም እደዝህ አይነት ሰው ለትዳር አይሆንም በቃ ትታው የራሷን ህይወት ትኑር የምን መለመን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Місяць тому

      ትክክል ደግ አረጋት ለምን ክብራን ይዛ ቁጭ አትልም ወድ ሲለምን እጂ ሴት እዴት ባደባባይ እሪብላ ትለምናለች ውርዴታም ደግ አረገች ይርግ ይበል

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s Місяць тому +1

    አችን❤❤የመሰለች❤❤ልጅ❤❤ለዚ❤❤አጭር❤❤ጢባራም❤❤እዲ❤❤መሆንሽ❤❤ያሳፍራል❤❤ከሶፊ❤❤ጋ❤❤ሲቆም😂😂😂ከላይ❤❤ወደታች❤❤ነዉ❤❤ያየሁ❤❤ት😂😂😂😂😂

  • @muhammadroza4705
    @muhammadroza4705 Місяць тому

    የሄ ቁነጫ የማከል ሰወይ ለሰወኳነ ክብር የለወም😮

  • @user-jq4wb2sm6g
    @user-jq4wb2sm6g Місяць тому +1

    ለወድ ልጂ እድህ መሆን ተገቢ አይደለም ራሥሺን ጠብቂ

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi Місяць тому +1

    በመሀል ያሥገባቹት መዝሙር ነው እኔ የሠማውት⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️🍀🍀🍀🍀🍀

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Місяць тому +2

    ጥሎባት ምን ሆና ነው ግን ወየው ፍቅር

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p Місяць тому +6

    አጪር ወዶች ሸረኛ ጨካኝ ናቸው አችም ቆፍጠንበይ እሱ ማነው ለማያዳምጥሺ ለማይረዳሺ ሰው ሠአ አታባክኒ

  • @getahungizaw7046
    @getahungizaw7046 Місяць тому +3

    የሚያስታርቁ ብፁአናቸው

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Місяць тому +4

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Місяць тому

    የማነው ግትር ነው አባትህን አልገደለችም ይቅርታ ሰው የሚያደርገው ስለ አምላክ ብሎ ነውና ግን ድንጋይ ልብ ያለው መጥፎ ሰው አይቼ አላውቅም ።

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt Місяць тому

    እፍፍፍፍፍ መዝሙሪ ልቤን ነዉ ሰንጥቆ የገባዉ እንደዉ አንተልጂ ተባረክ🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Місяць тому

    ልጁ ግትቻ አይደለህ ስለምኑ ነዉ እንድህ የተንቸለቸልሽዉ ድሮም ጎደሎ ሰዉ ምንም አይረባም ግን የኔ እህት ምኑን ነዉ ያፈቀርሽዉ ? ለሴት ልጅ ክብር የሌለህ ምንህን አንደወደደችዉ አይገባኝም አንቺ ደግሞ እናቱ ካልወደደችሽ ክዷት አንቺን እንድመርጥ አስበሽ ከሆነ አይሆንም ድሮ በፍቅር አለም ላይ ከእሱ ጋር ባለሽበት ወቅት እናቱን ሳትጠያት ወይንም ሳትጸየፍያ አልቀረሽም አሁን ላይ ሚስጥሩን ነግራዉ ይሆናልና ሶፊ እባክህ ተረዳዉ እናቱ ካልወደደቻት ማንን ይምረጥ ነዉ የምትለዉ ?

  • @ZebnaMoges
    @ZebnaMoges 28 днів тому

    ለምን አተይዉም ሆ በግድ ፍቅር የለም በእዉነት ትተሽዉ ኑሪ ዋ ፀበል ሂጅ. ገዳም ለ7 ቀን ሂጅ አትነፋሪቂ ሆ እኔማ ልቤ ቆሰለ 😢😢😢😢

  • @user-iw1su6py6z
    @user-iw1su6py6z Місяць тому

    እሂልጅ በባለፈው ያየሁት ይመስለኛል በባለፈው ሶፊ አስማምቶአቸው አልነበር

  • @HddfggGgytgtfff
    @HddfggGgytgtfff Місяць тому +1

    ተዩ ሰት ዘበለ አሉ ሁሉ እግዚኣብሔር የፍቀደው ነው ሚሆነው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +2

    ስንት ሴት ነው የሚያገባው ከዚህ በፊት እረ ተይው ኢጭ

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 Місяць тому

    SoFi❤️❤️❤️ EgiziAbeher yebarekeh

  • @uthg7338
    @uthg7338 Місяць тому

    እደሶፊያለወንድደስይለኛልለሴትልጅ ያለህክብር አላህያክብርህ

  • @user-rh7xk1sj2w
    @user-rh7xk1sj2w Місяць тому

    ክብርየሚባል፣የለውም፣ፍጋይ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Місяць тому +4

    ይሄም ወድ ሁኖ እረ ተው ሴቶች ተከበሩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @AbcEfg-my7cz
      @AbcEfg-my7cz Місяць тому

      እረ አይባልም በፈጣሪ ስራ ሰው ለመምሰል ቁመቱ እረጅም መሆን አለበት

    • @asnaasna6404
      @asnaasna6404 Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @user-uz6lm9fu5z
      @user-uz6lm9fu5z Місяць тому

      ምንጎደለዉስታየዉእረተዉ

    • @AbcEfg-my7cz
      @AbcEfg-my7cz Місяць тому

      @@user-uz6lm9fu5z ሰው ዝም ብሎ በያያገባው እየገባ መፈትፈት ነውጅ ምን ይጎለዋል ይሄኔኮ ባለኮሜንቷ ብትታይ

  • @ZemZemmuhammed-qp4qk
    @ZemZemmuhammed-qp4qk Місяць тому

    እውነት ካለው ለምን ቀርቦ አያናግራትም
    ምን ፌንጣ ይመስል ይዘላል

  • @Khadijah-oe9of
    @Khadijah-oe9of Місяць тому

    እማተይው በምድር ላይ ሌላ ወድ የለም አለ

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa Місяць тому +3

    ሂይ ሊጂ ስንቲ ፊቅርኝ ነው የሌው ብቅደም አንደም አፈቅሪኩ አልሌቺም ሊጅ ስንቱን ነው ዬምየፈቅሮው

  • @user-qu5eu7zn8p
    @user-qu5eu7zn8p Місяць тому

    ሶፌ ስወድህ ምርጥ ሰው በጣም አሪፍ

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Місяць тому

    ሱፊ መልካምሰው ልጂ በጣም ጢባራምነው ይቅርታ ቢያደርግላት ምን ቺግር አለው

  • @Sarah-ut6nk
    @Sarah-ut6nk Місяць тому

    ሶፊ እውነት ነው ምልክ እንዴት እንደማከብርክ ልነግርክ አልችልም ተባረክ ወንድሜ የዘመናችን ምርጥ ሰው ብየካለሁ

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq Місяць тому

    ❤ምነዉመጣላትባተአተጀመረቆላላህዝበይዉያችይለዉአለዉድዎ

  • @ALEMGTANEHTATEK
    @ALEMGTANEHTATEK Місяць тому +1

    አይዞሽ ወንድ ቤሄድ ወንድ ይመጣል አንቼ ብቻ ደና❤❤❤ጥርግ ይበል

  • @user-xf6db6tt5l
    @user-xf6db6tt5l Місяць тому

    ምን የማይገባው ግባራምነው ጀነን በይ እራስሺን ዝቅአታድርጊ. ሸበላውን ትመዥዋለሺ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Місяць тому +1

    ልጅቱ ስታምር❤

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y Місяць тому +2

    አታልቅሽየተሻለይሰጥሻልየኔቆጆ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Місяць тому

    እኝክ ይችን የመሠለች ልጅ ፍቅር እውር ነው

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Місяць тому

    ወቸው ጉድ ይሔም የምታለቅሺበት🤣😁አይ አንዳንድ ሴቶች

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому

    ሶፊዬ እኔ እና አንተ አንድ አተናል ይሔን ልጅ ስድስት ወር ሳይሞላ ❤ሁለቴ ታጣብሰዋለህ።ያቺኛዋ ከምን ደርሶ ነዉ ????

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g Місяць тому

    ሶፊ እንወዳለን በርታ አይዞሽ እህተ በራሱ ሰዓት እሱ ይቅርታ ይጠይቃል

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 Місяць тому

    ሶፊ እካን በሰላም መጣክ ሶፊ ጥሎክ ስለሄደ አትዘንበት በሂወቱ በጣም ተጎድቶ ይሆናል እመሙን የሚያቀው እሱ ብቻ ነው አትጫነው ሶፊ ሩሩነትክ መልካምነትክ እስከጥግ ነው ፈጣ ስትወጣ ስትገባ ፈጣሪ ይጠብቅክ ሶፊ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Місяць тому

    ሦፊ እደምንም ብለክ አሥታርቃቼዉ ወድሜ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Місяць тому

    አረ ከሱሪ ቢሶ
    ጎቢሶ አለያጌሬሰው ከሱብሶ እጣጥ ጥጣጥ አለ አቺም ራስሽን አታርክሺ አትነፋረቂ ቆፍጠን በይ ለምን ገደል አይገባም ጥርግ ይበል ያቺ ያለውን ይሸብታን እጂ ማንም አይበላውም ዝበይ

  • @kuw6095
    @kuw6095 Місяць тому

    ❤❤❤ሶፍ ግን በጣም የሚርም ሰው ነህ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 Місяць тому

    እኔ ግን ይሄ ልጂ ምን እያረጋቸው ነው ሴቶቹ እዲህ እሚሆኑት እኝክ

  • @user-wk9un5lx3x
    @user-wk9un5lx3x Місяць тому +2

    እ ይሄኮ ሌላ ነበረች ስታለቅስ ነበረችው😂😂😂

    • @zemyeendris
      @zemyeendris Місяць тому

      ይቺማ የድሮ ነች ክክክክ ያቺም ጥላው ሂዳለች 😂😂

  • @uthg7338
    @uthg7338 Місяць тому

    ይቺመሳይልጅ ❤❤ለዝህኮርቻለሚህል አትግባውምነበርሲጀመር😂😂 ምንይመስላልቡጭቅ😂😂😂

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 Місяць тому

    ተይው የሚወድሽን ጋር ጀምሪ ተሱ በቀር ወድ የለም😢 ታናዳላችሁ ሴቱች እረ ተውውው

  • @user-os9fz5ov3x
    @user-os9fz5ov3x Місяць тому +4

    ሶፍየ ቋይ እሱ አፍቃሪ መቶለት ቀለበት አድርጎ የለዴ ጉድእኮነዉ😮😮😮😮😮😮

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt Місяць тому

      እዛችምጋር ተለያይተናል ብሎየልእደ ባለፈ

    • @user-lc3cr4cw6c
      @user-lc3cr4cw6c Місяць тому

      እኮ የሆነች ልጅ እራሷ ተበርክካ ቀለበት ልታደርግለት ብላ እምቢ ብሎ ከዛ የሆነ መዝናኛ ቦታ እሷ ተቀምጣ ታርቀዉ አልነበር እንዴ እሷ ናት ሌላ ናት ቆይ

    • @user-er8sb5zc3m
      @user-er8sb5zc3m Місяць тому

      እንደ አሳጉሊት የሲቶች መቻወቻ ነው መሰል 😊

    • @uthg7338
      @uthg7338 Місяць тому

      ​@user-lc3cr4cwይቺትመስለኛለይc

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt Місяць тому

      @@user-lc3cr4cw6c ይቺ የበፊት ፍቅረኛው ጎዳችኝ ያላትናት ያቺ ተንበርክክ የለመነችው ይቺልጂ ሶፊን ጠርታ ካገኘው ቡሀላ ከዛች ጋር እደተለያዩ በቪደወው ላይ አለ

  • @MediDam
    @MediDam Місяць тому

    እደምንም ብለህ አስታረቅ ከአላህ ጀዛ ታገኘለህ ወዱሜ❤❤

  • @uthg7338
    @uthg7338 Місяць тому

    ሶፊየ❤❤❤ምርጥ❤❤ሰው❤❤አከብርሀለው ❤እወደሀለው❤❤❤❤አድናቂህነኝ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤ሰላምህብዝትትትትትይበልወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md Місяць тому +2

    አቦተይው ከሱ ብሶ ደሞ የሚወጣጠረው ቦረኩ አች ከሱ የበለጠ ሽበላ ወንድ አታገቢው

  • @uthg7338
    @uthg7338 Місяць тому

    አይዛሽእማ❤❤❤አቺምርጥልጅነሽ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Місяць тому

    እራስሽን ጠብቃ ጤና ነው ዋናው ከአንቻ ወቶዋል ይቅርታ ብለሻል ምክንያቱም ከአቅምሽ ውጪ ሆኖ ነው ሀገር ለቀሽ የሄድሽው እናቱም ፍቅራችሁን አልፈለጉም ማለት ነው እሱም ተረጋግቶ የሳንም በዛንጊዜ ለምን ጥላው እንደሄደች ሊሰማ አልቻለም ከባድ ነው❤❤❤❤❤