Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እሄ መዳኒቱ ፀበል ነው ይድናል ወንድሙ መመስገን አለበት ጀግና ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልክ
ስውሯ ማርያም ውሰደው መተት ነው😢 ፀበል
እውነት ነው
🥱🥱🥱🥱😥😥😥😥😥😥
😅😅😅😅😅😅
sewerewa mariam adreshew yemetakut negarugn
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ የሶዎ ነገር ግን ለምን ግን ፈጣር ይማርህ ወንድም ፀበል ውሰድት በማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭
ፀበል ፀበል ፀበል ዉሰዱት እግዜአብሔር ይድረስላችሁ
እረ መተት ነው ጸበል ዉሰዱት 🥹dani ቪዲዮ ብቻ ከመስራት ሰዎችንም እርዳ 😢
ewanta nw wada sabala wasadota ok
የንስር አይን ወይም ኢትዮ መዝናኛ ይዘውት ቢሆን እስካሁን በአላህ ፍቃድ ድኖ ነበር እሄ ጉራ ብቻ ነው
ያረብአላህይርዳውያረብ ያረብ ያረብ
@@مريمجديد-ه7ج በጣም እንጅ ይድናል ነበር እነሱ ሰው ይረዳሉ ቪዲዮ ብቻ ሰርተው ዞሮ አይሉም ይሄ ሲጀመር መተት ሰው እኮ ከ ሰይጣን እየበለጠ ነው 🥹
አሜን
ያረብ አላህ ከደዚህ አይነት ይጠብቀን እሱንም አላህ ያሽለው❤❤❤❤
የዝንጀሮ ወንድም ተገኝ ትላለህ ኣንዴ ሰው ኣካ ነው::
Enem anedugnal ayebalemi
እና ማን ለማለት ትፈልግዋልሽ ዎይም ትፈልጋለህ ምክንያቱም ያው ያየ ነው አይደል
Era enam gra new yagebga😢
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ መተት ነው ፀበሉን እዳታቋርጥ ትልቅ ለውጥ ነው አይዞህ ወንድሜ እዳሰለች በርታ ❤❤❤
ምሕረተ ይወረድሉ ዝሓዋይ❤
AMYN
ወንድማችን ይህሰዉዬ እንደዚህ እንዲሆን ሊያደርገዉ የሚችለዉ የእርኩሥ መንፈሥ ልክፍት ሥለሚሆን በተሎ ወደፀበል መወሰድ አለበት በትክክል የሚረዳዉ ወገን ቤተሰብ ከጎኑ ከቆማችሁለት ያለጥርጥር ፍፁም ጤነኛ ይሆናል ።
መንፈስ ነዉ የሜጫወትበት
እየሱስ ጌታ የሴጣን ስራ የፈረሰ ይሁን ቸርቹ ወሰዱት እየሱስ ያድናል
የባሰ ልታሳብዱት
@Mkds-om6b😂😂😂y
አላህ አፊያ ያርገሁ ሲወድቅ ተለክፎ ይሆናል ዳአኒ እባክ ከህገኑ ኡን ወድሙ እርዱት እባክ እሱኡ ወዶ አይደል አበሻ ብዙኡ ይላል አብሸር ድህኖ ለምስጋና እምናይ አላህ ያርገሁ
አሜን በእውነት 😢😢😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ወንድምህ ከሆነ እንደዚህ ሲሆን ምን አይነት ቤተስብ ነው በስመአብ ቤተስብ እራሱ መተት አስርተውበት ነው የሚሆነው እግዚኦ እባክህ ወንድሜ የሚለው እራሱ ለሃብት ብሎ አስደርጎበት ነውወንድሜ ፀበል እንዲገባ አድርጉት እርዳው እባክህ በማርያም ያረጉብት መንፈስ እስከሚወጣ
የምር😢
ኢሄ የሰጠን ስራ ነው ድግምት ነው
በስላሴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
አባዬ እግዚአብሔር ቆጠሮህን ይፍታልህ የኔ ጌታ ምን ልበልህ ወንድም ጌታ ብርታቱን ይስጥህ ሃይሉን ይስጥህ ክበር ወንድምህን የምታስታምም አንበሳ ነህ ። እመቤቴ ትርዳክ በርታ ፀበሉን እንድ ትተው ። ለውጥ ያሳይሃል ።
በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርል 😢😢😢እባክህ ዳኒ. እርዳው ያሳዝናል እመቤታችን ድንግልማርያም ጨርሳ ትምአረው 😢😢😢
Mini laderglihe yemetlu bala canalu wondmi cherchi usadelate ebakhi
መተት ነዉ ስዉርዋ ማርያም ዉሰደዉ ይሻለዋል
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ ይድናል በርታ ፀበሉን በርታ ወንድምየው ግን በጣም ያሳዘነኝ ይሻለዋል እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ፈጣሪ ነው ድኖ የምናየው ይሆናል ተስፋ አለኝ
እኔ ግን ወድምየው የማወረው አልተዋጠልኝም አሁንእኮ ወድምም እህትም መተማመን ቀርቷል የሆነነገ አስደርጎበት እዳይሆን
እኔም ነስር አይን ሆኖ ቢሆን ጋዜጠኛው እስካሁ በጠበል አሽሮት ነበር ወንድሙም ንግግሩ አልጣመኚም
አቤቱ ፈጣሪ ይህ ነገር የሰው ሰራ ነዉ የሚሆነዉ ፀበል ዉሰዱት
እኔም ብያለሁ የደፍተራ ድግምት ይሆናን😢😢
በትክክል ወንድሙ ከሆነ እንዴት አልተከታተሉትም ለማንኛውም እርዱት እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሀል የኔ ጨርቆሴ ዳኒ
ፀበል ውሰዱት ኡፍ ይከ የሴጣን ስራ ነው 😢😢😢😢😢ወይ መተት 😢😢😢
ፀበል ላይ የተባሮኩ አባቶች አሉ ካልቻል ስንቁን እያቀበልክ ያግዙሃል ይድናል አይዞህ ❤❤❤
ፀበል ውሰዱት ዳኒየ😢
የተሰራበት መተቱ እንደ ዝንጀሮ እንዲሆን ነዉ ሁሉም የራሱ መተት አለዉ ስራዉ መተት ነዉ የሚለያየዉ
ኡፍፍፍ በሰዉ ላይ መተት ድግምት ምታረጉ ሰዎች የስራቹ ይስጣቹ እህ በዚህ እድሜ ሲገላታ እህ አንጀት ይባላል የኔ አባት ማርያምን ዉስጤ በላዉ አይ ክፋታችን እባክህ መተት ነዉ አዎ በዝጅሮ ስጋ ተደግሞበት ነዉ የዝንጀሮ ባህሪ ሚያሳየዉ በርግጠኚት ይድናል
አሜንንንንንን
ትክክል ነው
ትክክል🙏🙏🙏
ኧረ ምንድነዉ ደግሞ መተት ኮሜንት ስገባ መተት መተት እንደዚህ ያረጋል እንደ መተት ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን
@@ሂሩት-ኈ8ተ እህቴ ገጠመኝ ስሚ
በስምኣብ ኧረ ፀበል ዉሰዱት ማሪያምን ሰው ነው 🥺
ባርችየ ፀበል በደብ ያሥጠምቁት 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አላህ ያሽርልህ ወንድምህን ሀቢቢ የኛ የሰው ልጆች ክፋት ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭
Fetar mihirtun yilakilet♥️♥️♥️
አላህያሺርክ
ሳይንሱ ይላልደ ደሞ ይሄ የሰዉ ልጅ ከአደም እና ከሀዋ ዘር ነዉ የተፈጠረዉ ሳይሱን ወደጎን አድርገዉ
ሳይንስ ሳ:ሳያዩይ:ይናገራሉን:ንግግራቸዉምስ:ስህተት ከአዳምና ሔዋን ልጆች እንደት በዝንጀሮ ይቀይሩል ኧረ ንቀት ነዉ ወገን
@@ሂሩት-ኈ8ተ❤❤❤❤❤
እባካቹህ ትፀድቃላቹብ ፀበል ውሰዱት ወዱሙ በስራና በችግር ምክንያት እዳያቋርጡት ፀበል ውስጥ ይቀመጥ እስከሚድን ሳይሰለች ተባበሩት ወድምየው ስለትህ ሰምሮ ለምስክርነት ያብቃህ
ስሙ ፡ እራሱ ፡ እኛንጎ ፡ መባሉ በራሱ ተጽዕኖ ፡ አለው ፡፡ ስለዚህ እሱን ትሪት ( ለመርዳት) ለማድረግ ፡ ከስሙና የሚውልበትን ቦታ በመቀየር ፡ መጀመር ያስፈልጋል ፡፡ የስነልቦና ባለሙያም ቢያየው መልካም ነው፡፡
ሀስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል
እግዚአብሔር ጨሪሶ ይማረዉ ወንድሜ😢
አላላህያሽረው
የወደቀበት ቦታ ችግር አለባቸዉ እግዜአብሔር ይርዳህ ይድንልሃል አይዞህ ወንድማችን
አላህ❤ይማር ልክ አብሺር❤ይድናል፣እንሽሃላህ
ፀበል ዉሰዱት ይተዋዋል መተት አድርገዉበት ወይ ከጣኦት አምልኮ ቤተሰብ የተገኜ ይሆናል የኔ ጥቁር አዝሙድ ዳኒዬ ስወድህ ትፀድቃለህ የሆነ ገዳም ወስደህ አስጠምቀዉ እግዚአብሔር ስለትህን ይስማልህ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው
ፀበል ይዉሰደዉ ወንድምዬዉ
Ere ebakachu wede tsebel wsedut ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አግዚኣብሔር ያግዝህ ፀበል በደብ አፀብለው 😢😢እኛም እንርዳው መገኛውን
እግዚአብሔር ምህርትን ያምጣለት
ወንድሜ ከፀበል እንዳትለየው አደራህን ይድንልሀል ታገል ፈጣሪ ያበርታህ እውነት ነው ሰው በመውደቅ ይለከፋል ሰለደረሰብኝ ነው ፈጣሪ ይማርልህ
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ፀበል ውሰዱት በማርያም ይድናል ይሄማ የሴጣን ስራ ነው😢😢😢😢😢
መተት ይመስለኛል ፀበል ውሠዱትእግዚአብሔር ይማረው🙏🙏🙏ኡፍ በጣም አሳዘነኝ😭😭😭
ይሄን ጀበር የመሠል ልጂ የኔ ወድም ፈጣሪ ጨረሦ ይመረክ😢
😢😢😢😢😢😢😢ሢያሣዝን
ፀበል ውሰደው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ውሰደው እባክህን። ወንድሜ
Fetari cheriso yimarew🙏❤🥰
እመብርሃን፡ትማረው፡ዘንድሮ፡የማይሰማነገርየለም፡ፈጣሪይድረስለት።
ሚስኪን እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ፀበል ዉሰደው ስዉሯ ማርያም ዉሰዱት ጨርቆሴ በዚህ እርዳው ዬ ኦዴንሱን አስተያየት ተግባራዊ አድርግ
سبحان اللهይገርማል
እግዚአቢሄር ይማረው ወንድሜ😢😢😢❤❤❤
ፈጣሪ ይማርልህ ወድሜ እሱ ያግዛቹ ያሳዝናል😢😢😢😢
በጌታ ስም ወደ ሀይማኖት ውሰደው ቸርች ውሰደው
Churchምን አለ?
የኔጌታ አይዞህ እግዚአብሄር ይማርልክ ያሳዝናል ወድሙ
ከጀረባዉ ተከታለዉ የገዛወዲሙ ላረገበትምዪቺላሊ መተትነዉ❤❤❤❤❤
😮ወድሙ ለምንያረግበታል
በእቷላይ የምትጨክን ኮማች ትሆናለች ውዴ🥺😏😏
@@Meron824 የምር ሀብትአለውና ።ለሀብትብሎ አይ ባል ምንምነገርየለለው የቀንሰራተኛ ተከራይቶየሚኖር ሚስኪን ለምን እድ ወድሙላይያደርግበታል እግድች የሶ ስራይሆናል ልማድአላትበቤተሰቦቾላይ ማስጠቆል
😢
እንኳን፣ዘረ፣ኖረው፣ፈጣሪ፣ይመስገን፣አሁንም፣ወንድምየ፣በረታ፣አብዝተህ፣በረታ
የዛር መንፈስ ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠው 😢
በሰው ላይ መተት የምታድርጉ ሰዎች ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፋችሁ ዘር አይውጣላችሁ አመቤቴ ትፍረድባችሁ❤❤❤
አሜን ያጥፋቸው😢
አሜን ቅዱስ ሚካአኤል ያጥፋቸው
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እነሱ ክፉ ሲሰሩ ተረግመዋል
Amen👏👏👏
he is human. just he needs help. help. also his families too ❤
በቅርቡ መምህር ተስፋይ ኣስተምርዎል 😢ወዶ ኣይደለም መተት ነው ኣስራቹ ቢሆንም ፀበል ውስዱት😢😢
እስኪውልስራ ጸበልወስደህ አድነህ አሳየን እኔግ እሚያወራውልጅ ይወላብዳል ያደረገበት እራሱሊሆንይችላል ተግባሮከነይሁኔ ከነዘላለም ከነ የንስርአይንተማር ኤጭ እስኪ ከናቱቀብርየነበረውልጅ 8አመት ስትልነበር አሁንም ደገምከው አይይይይይይይ አሁንስ እምነት አጣን
በስማም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !!!ከእምነትህ ነፃ እንደሆንክ የሰዉ ልጅ ከዝጀሮ መጣ ይላሉ ትላለህ እንዴ ሰዉ ክርስቾስ የፈጠረዉ ፍጡር ነዉዘፍክረት አንብቡ ሲቀጥል ወንድምህ በዝጀሮ ስጋ ስለተመተተበት ነዉ የዝጀሮ ባህሪ ሚያሳየዉ ፀበል ዉሰዱት ይድናል መቶ በመቶ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ቆሞስ አባ ሳሙኤል ዘሚካኤል ኬፋ ይቱብ እዬ መንፈሳዊ ሁኑ ይድናል በናታቹ አድኑት ይድናል እህ የሰዉ ክፋት እኮ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ የፀሎት ቤት ሰርታቹ በመቆጠርያ ቀጥቅጡት ይድናል የምነትማነስ ነዉ እንጂ ይድናል
እግዚአብሔር ይማረው
ወይኔ ሢያሣዝን 😢😢😢😢😢 ፀበል ውሠደው ጀግናችን
ፀበል ውሰዱት ለእግዚኣብሄር የሚሳነው የለም እና በተቻለ መጠን ይዛችሁ ፀበል ውሰዱት
እረዳን እያላችሁ ጋዜጠኞች ስትባሉ የስማችሁትን ነገር አትደጋግሙ እንዴት የስው ልጅ ከዝንጀሮ ይወለዳል በብዙ ነገር ስህተት በርኩስ መንፈስ እንደዚህ ይሆናል በብዙ ቤተስብ ክፋት ለዚህ ስለባ ይሆናሉ ።እግዛብሄር የስራቸወን ይክፈላቸው።እንደጀመረው ጠበሉን ጠንክሮ ይቀጥል የተቻለንን መርዳት ለውጥ ከታየ ጥሩ ነው ስለቆየበት ቶሎ ላይድን ይችላል እንጂ ግዜና እምነት ይፈልጋል ይድናል።ጋዜጠኛው ግን በቁስል ላይ ጨው መነስነስ ይቅር ብለህ እንደ ሞኝ ቃላትን እየደገምክ በሽታ አታባብስ ለአስታማሚውም ከገንዘብ ይበልጥ ቃላት ያጠነክራልና ስነልቦና የሚባል ነገር ስላለ ታረም 😢እግኣብሄር ይማረው❤
በጣም ያሳዝናል ቤተሰብ ግን ለምን እስከዛሬ መፀበል ነበረበት ።ለማንኞውም አሁንም ወደፀበሉ መሄድ ጥሩ ነው ።ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳው❤
መተት ነው ወንዴሜ እመ አምላክ ትርዳክ😢
ለምድነዉግንየሀን የመሰለ ልጅ የምታበላሹት በመተት ያረቢ አላህያሽርህኡፍፍፍ😢😢😢
በጣም ያግርምል 🎉🎉🎉🎉👍🏻👍🏻👍🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🤲🏻❤️❤️
Wendmyew gn Abzto Abzto Krstos ybarkh ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Tebarek wendme, wendmhnm Krstos ymarlh
ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ወይኔ በስማአብ መተት እኮ ነው ፀበል ውሰዱት ይድናል 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
ሱዉራማሪያምውስዱትመዲሜ🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
Amilakey Hoy Lemamen Yikebidal beEwenet Fetarie Yimarew ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይሄንን ነገ ነበር የመጨረሻው የናፈቀኝ ቆይ ሰራ ልጨርስ አየዋለው❤❤❤
Alh afeya yadgeka wadmee 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
አቤት ጌታሆይ በስማም ጸበል ውሰዱት ይህ መፈስነው ስራውይፍረስ አቤት ምንአይነትነ እረግዚኦ ማህርነክርስቶስ አይ ማማ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭 ሰውምንእደሚያገኝ እኔጃ እደዚህ አድርጎ ጸበል ውሰዱት የኔጌታ ሲሳዝን እረ አነጋገሩ ምንምአልጣመኝም የልጁ አነጋገር 😭😭😭😭😭😭
ዳኒዬ አሁንም ፀበሉን እንዳያቁዋርጥ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ 😢😢😢😢😢
ዳኒ እዳዉ በማርያም ፀበል ዉሰደዉ 😢😢😢😢
የኔ ወንድም በርተህ ፀበል ውስጥ ኣስቀምጠህ ኣሳጥበው መተት ነው የተደረገበት ፀብል መጠጦት ማታጠብ ነው ይድናል 😢
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ፈጣሪ ይመርክ
በርሚሉ ጊወርጌሥ ውሰዱት ይድናል እግዚአብር ይማረው
😢ወንድም ተብዬውም ገዜጠኛውም አይራቡምሚን አላ የንስር አይን በዳርስላት😢😢ወንድሙ የደበቃው ነጋር ሰይኖር አይቀርም አላህ ይወቀው ብቻ
አቦ ከጎኑ ሁሉ ሀይማኖት ቦታ ዉሰዱት ድብን አድርጎ የሰዉ እጅ ነዉ
Egezabahr.cherso.yemarew😭❤❤
እ/ርይማርህ
እግዚአብሔር ይማረዉ
በርግጠኝነት መተት ነዉ ጸበል ነዉ ሚስፈልገዉ ያ ማለት መተቱን የተሰራበት በጦጣ ወይም በዝንጀሮ አካል የተሰራ መተት በልቱዋል
ትክክል
ለይላሀኢለላህ መሀመድእርሱለላል
የኔ ወንድም በፈጠረህ እስኪ ይሻለው ጠበል ይጠሠቅ አግዘው መተት ነው የሄ
አላሂ ያሺረው😢
እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይርልክ ወድሜ አንተም አዙህ 😢😢
እሄ መዳኒቱ ፀበል ነው ይድናል ወንድሙ መመስገን አለበት ጀግና ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልክ
ስውሯ ማርያም ውሰደው መተት ነው😢 ፀበል
እውነት ነው
🥱🥱🥱🥱😥😥😥😥😥😥
😅😅😅😅😅😅
sewerewa mariam adreshew yemetakut negarugn
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ የሶዎ ነገር ግን ለምን ግን ፈጣር ይማርህ ወንድም ፀበል ውሰድት በማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭
ፀበል ፀበል ፀበል ዉሰዱት እግዜአብሔር ይድረስላችሁ
እረ መተት ነው ጸበል ዉሰዱት 🥹dani ቪዲዮ ብቻ ከመስራት ሰዎችንም እርዳ 😢
ewanta nw wada sabala wasadota ok
የንስር አይን ወይም ኢትዮ መዝናኛ ይዘውት ቢሆን እስካሁን በአላህ ፍቃድ ድኖ ነበር እሄ ጉራ ብቻ ነው
ያረብ
አላህ
ይርዳው
ያረብ ያረብ ያረብ
@@مريمجديد-ه7ج በጣም እንጅ ይድናል ነበር እነሱ ሰው ይረዳሉ ቪዲዮ ብቻ ሰርተው ዞሮ አይሉም ይሄ ሲጀመር መተት ሰው እኮ ከ ሰይጣን እየበለጠ ነው 🥹
አሜን
ያረብ አላህ ከደዚህ አይነት ይጠብቀን እሱንም አላህ ያሽለው❤❤❤❤
የዝንጀሮ ወንድም ተገኝ ትላለህ ኣንዴ ሰው ኣካ ነው::
Enem anedugnal ayebalemi
እና ማን ለማለት ትፈልግዋልሽ ዎይም ትፈልጋለህ ምክንያቱም ያው ያየ ነው አይደል
Era enam gra new yagebga😢
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ መተት ነው ፀበሉን እዳታቋርጥ ትልቅ ለውጥ ነው አይዞህ ወንድሜ እዳሰለች በርታ ❤❤❤
ምሕረተ ይወረድሉ ዝሓዋይ❤
AMYN
ወንድማችን ይህሰዉዬ እንደዚህ እንዲሆን ሊያደርገዉ የሚችለዉ የእርኩሥ መንፈሥ ልክፍት ሥለሚሆን በተሎ ወደፀበል መወሰድ አለበት በትክክል የሚረዳዉ ወገን ቤተሰብ ከጎኑ ከቆማችሁለት ያለጥርጥር ፍፁም ጤነኛ ይሆናል ።
መንፈስ ነዉ የሜጫወትበት
እየሱስ ጌታ የሴጣን ስራ የፈረሰ ይሁን ቸርቹ ወሰዱት እየሱስ ያድናል
የባሰ ልታሳብዱት
@Mkds-om6b😂😂😂y
አላህ አፊያ ያርገሁ ሲወድቅ ተለክፎ ይሆናል ዳአኒ እባክ ከህገኑ ኡን ወድሙ እርዱት እባክ እሱኡ ወዶ አይደል አበሻ ብዙኡ ይላል አብሸር ድህኖ ለምስጋና እምናይ አላህ ያርገሁ
አሜን በእውነት 😢😢😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ወንድምህ ከሆነ እንደዚህ ሲሆን ምን አይነት ቤተስብ ነው በስመአብ ቤተስብ እራሱ መተት አስርተውበት ነው የሚሆነው እግዚኦ እባክህ ወንድሜ የሚለው እራሱ ለሃብት ብሎ አስደርጎበት ነውወንድሜ ፀበል እንዲገባ አድርጉት እርዳው እባክህ በማርያም ያረጉብት መንፈስ እስከሚወጣ
የምር😢
ኢሄ የሰጠን ስራ ነው ድግምት ነው
በስላሴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
አባዬ እግዚአብሔር ቆጠሮህን ይፍታልህ የኔ ጌታ ምን ልበልህ ወንድም ጌታ ብርታቱን ይስጥህ ሃይሉን ይስጥህ ክበር ወንድምህን የምታስታምም አንበሳ ነህ ። እመቤቴ ትርዳክ በርታ ፀበሉን እንድ ትተው ። ለውጥ ያሳይሃል ።
በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርል 😢😢😢እባክህ ዳኒ. እርዳው ያሳዝናል እመቤታችን ድንግልማርያም ጨርሳ ትምአረው 😢😢😢
Mini laderglihe yemetlu bala canalu wondmi cherchi usadelate ebakhi
መተት ነዉ ስዉርዋ ማርያም ዉሰደዉ ይሻለዋል
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ ይድናል በርታ ፀበሉን በርታ ወንድምየው ግን በጣም ያሳዘነኝ ይሻለዋል እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ፈጣሪ ነው ድኖ የምናየው ይሆናል ተስፋ አለኝ
እኔ ግን ወድምየው የማወረው አልተዋጠልኝም አሁንእኮ ወድምም እህትም መተማመን ቀርቷል የሆነነገ አስደርጎበት እዳይሆን
እኔም ነስር አይን ሆኖ ቢሆን ጋዜጠኛው እስካሁ በጠበል አሽሮት ነበር ወንድሙም ንግግሩ አልጣመኚም
አቤቱ ፈጣሪ ይህ ነገር የሰው ሰራ ነዉ የሚሆነዉ ፀበል ዉሰዱት
እኔም ብያለሁ የደፍተራ ድግምት ይሆናን😢😢
በትክክል ወንድሙ ከሆነ እንዴት አልተከታተሉትም ለማንኛውም እርዱት እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሀል የኔ ጨርቆሴ ዳኒ
ፀበል ውሰዱት ኡፍ ይከ የሴጣን ስራ ነው 😢😢😢😢😢ወይ መተት 😢😢😢
ፀበል ላይ የተባሮኩ አባቶች አሉ ካልቻል ስንቁን እያቀበልክ ያግዙሃል ይድናል አይዞህ ❤❤❤
ፀበል ውሰዱት ዳኒየ😢
የተሰራበት መተቱ እንደ ዝንጀሮ እንዲሆን ነዉ ሁሉም የራሱ መተት አለዉ ስራዉ መተት ነዉ የሚለያየዉ
ኡፍፍፍ በሰዉ ላይ መተት ድግምት ምታረጉ ሰዎች የስራቹ ይስጣቹ እህ በዚህ እድሜ ሲገላታ እህ አንጀት ይባላል የኔ አባት ማርያምን ዉስጤ በላዉ አይ ክፋታችን እባክህ መተት ነዉ አዎ በዝጅሮ ስጋ ተደግሞበት ነዉ የዝንጀሮ ባህሪ ሚያሳየዉ በርግጠኚት ይድናል
አሜንንንንንን
ትክክል ነው
ትክክል🙏🙏🙏
ኧረ ምንድነዉ ደግሞ መተት ኮሜንት ስገባ መተት መተት እንደዚህ ያረጋል እንደ መተት ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን
@@ሂሩት-ኈ8ተ እህቴ ገጠመኝ ስሚ
በስምኣብ ኧረ ፀበል ዉሰዱት ማሪያምን ሰው ነው 🥺
ባርችየ ፀበል በደብ ያሥጠምቁት 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አላህ ያሽርልህ ወንድምህን ሀቢቢ የኛ የሰው ልጆች ክፋት ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭
Fetar mihirtun yilakilet♥️♥️♥️
አላህያሺርክ
ሳይንሱ ይላልደ ደሞ ይሄ የሰዉ ልጅ ከአደም እና ከሀዋ ዘር ነዉ የተፈጠረዉ ሳይሱን ወደጎን አድርገዉ
ሳይንስ
ሳ:ሳያዩ
ይ:ይናገራሉ
ን:ንግግራቸዉም
ስ:ስህተት
ከአዳምና ሔዋን ልጆች እንደት በዝንጀሮ ይቀይሩል ኧረ ንቀት ነዉ ወገን
@@ሂሩት-ኈ8ተ❤❤❤❤❤
እባካቹህ ትፀድቃላቹብ ፀበል ውሰዱት ወዱሙ በስራና በችግር ምክንያት እዳያቋርጡት ፀበል ውስጥ ይቀመጥ እስከሚድን ሳይሰለች ተባበሩት ወድምየው ስለትህ ሰምሮ ለምስክርነት ያብቃህ
ስሙ ፡ እራሱ ፡ እኛንጎ ፡ መባሉ በራሱ ተጽዕኖ ፡ አለው ፡፡ ስለዚህ እሱን ትሪት ( ለመርዳት) ለማድረግ ፡ ከስሙና የሚውልበትን ቦታ በመቀየር ፡ መጀመር ያስፈልጋል ፡፡ የስነልቦና ባለሙያም ቢያየው መልካም ነው፡፡
ሀስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል
እግዚአብሔር ጨሪሶ ይማረዉ ወንድሜ😢
አላላህያሽረው
የወደቀበት ቦታ ችግር አለባቸዉ እግዜአብሔር ይርዳህ ይድንልሃል አይዞህ ወንድማችን
አላህ❤ይማር ልክ አብሺር❤ይድናል፣እንሽሃላህ
ፀበል ዉሰዱት ይተዋዋል መተት አድርገዉበት ወይ ከጣኦት አምልኮ ቤተሰብ የተገኜ ይሆናል የኔ ጥቁር አዝሙድ ዳኒዬ ስወድህ ትፀድቃለህ የሆነ ገዳም ወስደህ አስጠምቀዉ እግዚአብሔር ስለትህን ይስማልህ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው
ፀበል ይዉሰደዉ ወንድምዬዉ
Ere ebakachu wede tsebel wsedut ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አግዚኣብሔር ያግዝህ ፀበል በደብ አፀብለው 😢😢እኛም እንርዳው መገኛውን
እግዚአብሔር ምህርትን ያምጣለት
ወንድሜ ከፀበል እንዳትለየው አደራህን ይድንልሀል ታገል ፈጣሪ ያበርታህ እውነት ነው ሰው በመውደቅ ይለከፋል ሰለደረሰብኝ ነው ፈጣሪ ይማርልህ
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ፀበል ውሰዱት በማርያም ይድናል ይሄማ የሴጣን ስራ ነው😢😢😢😢😢
መተት ይመስለኛል ፀበል ውሠዱት
እግዚአብሔር ይማረው🙏🙏🙏
ኡፍ በጣም አሳዘነኝ😭😭😭
ይሄን ጀበር የመሠል ልጂ የኔ ወድም ፈጣሪ ጨረሦ ይመረክ😢
😢😢😢😢😢😢😢ሢያሣዝን
ፀበል ውሰደው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ውሰደው እባክህን። ወንድሜ
Fetari cheriso yimarew🙏❤🥰
እመብርሃን፡ትማረው፡ዘንድሮ፡የማይሰማነገርየለም፡ፈጣሪይድረስለት።
ሚስኪን እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
ፀበል ዉሰደው ስዉሯ ማርያም ዉሰዱት ጨርቆሴ በዚህ እርዳው ዬ ኦዴንሱን አስተያየት ተግባራዊ አድርግ
سبحان الله
ይገርማል
እግዚአቢሄር ይማረው ወንድሜ😢😢😢❤❤❤
ፈጣሪ ይማርልህ ወድሜ እሱ ያግዛቹ ያሳዝናል😢😢😢😢
በጌታ ስም ወደ ሀይማኖት ውሰደው ቸርች ውሰደው
Churchምን አለ?
የኔጌታ አይዞህ እግዚአብሄር ይማርልክ ያሳዝናል ወድሙ
ከጀረባዉ ተከታለዉ የገዛወዲሙ ላረገበትምዪቺላሊ መተትነዉ❤❤❤❤❤
😮ወድሙ ለምንያረግበታል
በእቷላይ የምትጨክን ኮማች ትሆናለች ውዴ🥺😏😏
@@Meron824 የምር ሀብትአለውና ።ለሀብትብሎ አይ ባል ምንምነገርየለለው የቀንሰራተኛ ተከራይቶየሚኖር ሚስኪን ለምን እድ ወድሙላይያደርግበታል እግድች የሶ ስራይሆናል ልማድአላትበቤተሰቦቾላይ ማስጠቆል
😢
እንኳን፣ዘረ፣ኖረው፣ፈጣሪ፣ይመስገን፣አሁንም፣ወንድምየ፣በረታ፣አብዝተህ፣በረታ
የዛር መንፈስ ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠው 😢
በሰው ላይ መተት የምታድርጉ ሰዎች ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፋችሁ ዘር አይውጣላችሁ አመቤቴ ትፍረድባችሁ❤❤❤
አሜን ያጥፋቸው😢
አሜን ቅዱስ ሚካአኤል ያጥፋቸው
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እነሱ ክፉ ሲሰሩ ተረግመዋል
Amen👏👏👏
he is human. just he needs help. help. also his families too ❤
በቅርቡ መምህር ተስፋይ ኣስተምርዎል 😢ወዶ ኣይደለም መተት ነው ኣስራቹ ቢሆንም ፀበል ውስዱት😢😢
እስኪውልስራ ጸበልወስደህ አድነህ አሳየን እኔግ እሚያወራውልጅ ይወላብዳል ያደረገበት እራሱሊሆንይችላል ተግባሮከነይሁኔ ከነዘላለም ከነ የንስርአይንተማር ኤጭ እስኪ ከናቱቀብርየነበረውልጅ 8አመት ስትልነበር አሁንም ደገምከው አይይይይይይይ አሁንስ እምነት አጣን
በስማም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !!!ከእምነትህ ነፃ እንደሆንክ የሰዉ ልጅ ከዝጀሮ መጣ ይላሉ ትላለህ እንዴ ሰዉ ክርስቾስ የፈጠረዉ ፍጡር ነዉዘፍክረት አንብቡ ሲቀጥል ወንድምህ በዝጀሮ ስጋ ስለተመተተበት ነዉ የዝጀሮ ባህሪ ሚያሳየዉ ፀበል ዉሰዱት ይድናል መቶ በመቶ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ቆሞስ አባ ሳሙኤል ዘሚካኤል ኬፋ ይቱብ እዬ መንፈሳዊ ሁኑ ይድናል በናታቹ አድኑት ይድናል እህ የሰዉ ክፋት እኮ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ የፀሎት ቤት ሰርታቹ በመቆጠርያ ቀጥቅጡት ይድናል የምነትማነስ ነዉ እንጂ ይድናል
እግዚአብሔር ይማረው
ወይኔ ሢያሣዝን 😢😢😢😢😢 ፀበል ውሠደው ጀግናችን
ፀበል ውሰዱት ለእግዚኣብሄር የሚሳነው የለም እና በተቻለ መጠን ይዛችሁ ፀበል ውሰዱት
እረዳን እያላችሁ ጋዜጠኞች ስትባሉ የስማችሁትን ነገር አትደጋግሙ እንዴት የስው ልጅ ከዝንጀሮ ይወለዳል በብዙ ነገር ስህተት በርኩስ መንፈስ እንደዚህ ይሆናል በብዙ ቤተስብ ክፋት ለዚህ ስለባ ይሆናሉ ።እግዛብሄር የስራቸወን ይክፈላቸው።እንደጀመረው ጠበሉን ጠንክሮ ይቀጥል የተቻለንን መርዳት ለውጥ ከታየ ጥሩ ነው ስለቆየበት ቶሎ ላይድን ይችላል እንጂ ግዜና እምነት ይፈልጋል ይድናል።ጋዜጠኛው ግን በቁስል ላይ ጨው መነስነስ ይቅር ብለህ እንደ ሞኝ ቃላትን እየደገምክ በሽታ አታባብስ ለአስታማሚውም ከገንዘብ ይበልጥ ቃላት ያጠነክራልና ስነልቦና የሚባል ነገር ስላለ ታረም 😢እግኣብሄር ይማረው❤
በጣም ያሳዝናል ቤተሰብ ግን ለምን እስከዛሬ መፀበል ነበረበት ።ለማንኞውም አሁንም ወደፀበሉ መሄድ ጥሩ ነው ።ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳው❤
መተት ነው ወንዴሜ እመ አምላክ ትርዳክ😢
ለምድነዉግንየሀን የመሰለ ልጅ የምታበላሹት በመተት ያረቢ አላህያሽርህኡፍፍፍ😢😢😢
በጣም ያግርምል 🎉🎉🎉🎉👍🏻👍🏻👍🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🤲🏻❤️❤️
Wendmyew gn Abzto Abzto Krstos ybarkh ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Tebarek wendme, wendmhnm Krstos ymarlh
ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ወይኔ በስማአብ መተት እኮ ነው ፀበል ውሰዱት ይድናል 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
ሱዉራማሪያምውስዱትመዲሜ🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
Amilakey Hoy Lemamen Yikebidal beEwenet Fetarie Yimarew ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይሄንን ነገ ነበር የመጨረሻው የናፈቀኝ ቆይ ሰራ ልጨርስ አየዋለው❤❤❤
Alh afeya yadgeka wadmee 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
አቤት ጌታሆይ በስማም ጸበል ውሰዱት ይህ መፈስነው ስራውይፍረስ አቤት ምንአይነትነ እረግዚኦ ማህርነክርስቶስ አይ ማማ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭 ሰውምንእደሚያገኝ እኔጃ እደዚህ አድርጎ ጸበል ውሰዱት የኔጌታ ሲሳዝን እረ አነጋገሩ ምንምአልጣመኝም የልጁ አነጋገር 😭😭😭😭😭😭
ዳኒዬ አሁንም ፀበሉን እንዳያቁዋርጥ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ 😢😢😢😢😢
ዳኒ እዳዉ በማርያም ፀበል ዉሰደዉ 😢😢😢😢
የኔ ወንድም በርተህ ፀበል ውስጥ ኣስቀምጠህ ኣሳጥበው መተት ነው የተደረገበት ፀብል መጠጦት ማታጠብ ነው ይድናል 😢
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ፈጣሪ ይመርክ
በርሚሉ ጊወርጌሥ ውሰዱት ይድናል እግዚአብር ይማረው
😢ወንድም ተብዬውም ገዜጠኛውም አይራቡም
ሚን አላ የንስር አይን በዳርስላት😢😢ወንድሙ የደበቃው ነጋር ሰይኖር አይቀርም አላህ ይወቀው ብቻ