This Guy deserves very high position or responsibility. He actually proved it how he can handle or overcome with very difficult situations or conditions with Great caution ⚠️ or pations !! Because anything could happen at that moment ! Very wise and blessed Man 👏👏
This is real sad story. I feel sorry for the husband. The system has hurt him most. My advise for you is: if the law is not going work in your favour, please divorce this woman and live your life without her!
Oh my GOD I’m so sorry for the pain Cheating is the most disrespectful thing one human being can do to another. If you aren't happy in a relationship, end it 💔😢🙏🏾
በትዳር ላይ የሚማግጡ ሰዎችን ፈጣሪ ያጋልጣቸው አንተ ግን አስተዋይ ወንድ ነህ ጎበዝ ❤
ትክክል
አራ ጉድ ዘንድሮ የማይሳማ ነገር የላም ማቼም እድሜ ይስጣን ገና ብዙ እናያለን ፋጣሪ ለሁለችንም ልቦና ይስጣን 🤲🤲🙏😔😔😔
ትክክል መብያ ግዜ ላይ ነው የለንበት እንድ ውርዳርት ይጠብቃን
Egzabhere lyewhochu yeferdale fetari agaltate
አሚንንን ወላሂ
እሚደንቅ ሰው ነው‼ በዛን ሰአት እርምጃ ያለመውሰዱ እጅግ አስተዋይ ነው‼
ፍርድ ለዚህ ወንድም ይሰጠው‼ ይህ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ትክክለኛ ፍርድ ማግኘት አለበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ወንድም‼
ቢወስድ ኖሮ ይሄን ግዜ እስር ቤት ታስሮ እየበሰበሰ ነበር::
ትልቅ ድል ነው ይህ ሰው የሰራው:: ምን በወጣውና ነው እስር ቤት አመንዝራዎችን ገድሎ የሚታሰረው? እድሜ ልካቸውን ተዋርደዋል:: እሱ ግን ነፃ ሆኗል:: ሌላ ሚስት አግብቶ በሰላም ይኖራል::
🤣🤣🤣 ዶቦው ይመለስልት?
ፍርድ አልሽ መንግስት የለም ወጀለኛ ቀናብሎ የሚራመድ ፍርዱ ከላየሰ ይጣልን
ምንድነው ፍርዱ?
@@mikaelasyoumetube1499 ዳቦው ተቆርሶ ተበልትዋል🤣
ዛሬ ኢንተርቪውን ሰምቼው ነበር ለካ ቀርጿታል አድነን ጌታዬ ጀግና ነክ ግን ምንም አለማድረግህ የሌባ አይነ ደረቅ መልሳ ከሰሰችክ ኢትዮጵያ ህግ የለ አንተ ግን ጎበዝ ነክ ዘመንህ ይባረክ👏👏
This Guy deserves very high position or responsibility.
He actually proved it how he can handle or overcome with very difficult situations or conditions with Great caution ⚠️ or pations !!
Because anything could happen at that moment !
Very wise and blessed Man 👏👏
Totally agree!
Such a gentleman!
ምን አይነት ድንቅ ስብእና ያለው ሰው ነው ይህ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ጠንካራ እና አስተዋይ ሰው ነህ 🙏
ይገርማል አንተ ንፁህ ሰው ነህ ለዛም ነው እውነቱን ያጋለጠልህ ምንም ቢዘገይ እውነት ተደብቆ አይቀርም እውነትን ማንም ሊሸፍናት አይችልም
_ይሄን ሰውዬ አለማድነቅ አይቻልም ትዕግስቱ ገራሚ ነው ዛሬ በትንሽ ነገር ሚስቶቻቸውን እየገደሉ ባሉበት ሀገር ይሄን የሚያክል ክህደትና ወንጀል ላይ አግኝቷቸው አለመግደሉ የእውነት የተገፋክ ሰው ነህ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥህ አቤት ያለንበት ዘመን 😢😢 አሁን ድጋሜ ሌላን ሴት እደትስ አምኖ ይቀርባል ውይ ፈጣሪዬ ሰውረኝ_
ከዚህ በኋላ እራስህን ጠብቅ ህይወትህንም ለማጥፋት አይመለሱም ሀገራችን እንደው ህግ የለም
Awo betam😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Thikel
ትክክል
እንደዚህም እጅ ክፍጅ ተይዘው ህግ በአግባቡ ሚቀጣቸው አይመስለኝም ምክንያቱም የኛ አገር ህግ በዳይን ሳይሆን ተበዳይን ነው ሚቀጣው በጣም ይገርማል ይህ በሚስቱ የተበደለ ሰው በአሁኑ ሰአት በፍርድ ቤት ቀጠሮ ይከራተታል ስራውን ትቶ ሁለተኛ በደል ተበዳይ እጅ ከፍጅ ይዞል ስለዚህ በዛው ሰአት በነሱ ላይ ውሳኔ መስጠት ነው ያለበት ፍርድ ቤቱ ምክንያቱም ምንም የፍርድ ቤት ቀጠሮ አያስፈልገውም በሁለቱ ዝሙተኞች ላይ መወሰን ብቻ ነው
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ።ስሜትህን ተቆጣጥረህ እውነት ከህግ በላይ ነው የቀጣሀቸው ።
ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው የተጨራረሱ ስንት አሉ ።ጀግና ነህ
እውነት ብለሻል እህት
እንኳን ሌላ ሰው እኔም እራሴን እያደነኩ ነው
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር የካሳ ዘመን አለው ተስፋ እንዳትቆርጥ ፈጣሪ ያንተ ያላትን መልካም ሴት ይስጥሀል
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን ማረን 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭ይቅር በለን በደላችን በዛ 😭😭😭
ወንድሜ አንተ እራስህን ጠብቅ የእውነት አንጀት የሚበላ ሰው ነው። አይዞህ እግዚአብሔር ይፈርዳል።
መሞት ቀላል ነው ዞሮ ዞሮ ሞት ነው ይህ ጉድዋ ከታወቀ በሃላ በሰው እጅም ቢሞት ከእነሱ ውጭ ማንም ሊመጣ አይችልም
@@ተሽንፍአለው እግዚአብሔር ይጠብቀዋል እሱ በጣም እሩቅ ሀሳቢ ነው እውነት ነው እነሱን ቢገድል ከአምላኩም ይጣላ ነበር እሷ ግን በጣም ነው የምትገርመው የድፍረቷ ጥግ ወሰን የለውም። እሱን ጨዋ ኢንዮጲያዊ ብዬዋለሁ።
This guy is so genuine .,,,, he deserves a better and loyal wife. Wish u lots of luck!
በሳል እና አስተዋይ ሰው ነህ በዚህች አገር ፍትህ ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው የፍትህ ነገር በዚህች አገር ህልም መሆኑን እወቀው እና በትግስት ለማለፍ ሞክር ፈጣሪም ከአንተ ጋር ይሁን
በጣም ይገርማል ሱብሀን አላህ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ለመስማትም ይከብዳል
ኧረ ይች አገር ወደ እየተሄደ ነዉ አመንዝራ ሴት አጭበርባሪ ወንድ እና ሴት በ3ወር ከመፈታታቸዉ ብሶ ደግሞ በላይ ሁነዉ የሠዉየዉን ሀብት መቀማትና መካፈል ሰዉየዉ ሠርቶ እንዳይበላ ሰላም መንሳት የአገራችን ህግና ህዝብ እግዚአብሔር ይይላችሁ እናንተን ግን መዳህኒያለም የእጃችሁን ይስጣችሁ
ይሄ ሁሉ ማስረጃ እያለ ሰው ደበደበ ብለው አቃቤ ሕግ እሱን ከሶ ጊዜውን ገንዘቡን ማባከን ማለት ምን ማለት ነው አቃቢ ሕግ ማለት የወንጀለኛ ተባባሪ ነው?
ትክክል ተበዳይ ዝም ሲል ተከሳሺ ይሆናል አሉ
ይሔኔ ገንዘብ ተቀብሎ ይሆናል
ከ እንደዚህ አይነት ጉድ ያስመልጠን🙏🏾🙏🏾
አንተ ግን ጀግና ነህ!!
በጣም አስቅኝ አንተ ነሕ ባለቆለጡ። አማርኛውም እጅግ ያስቃል። የዋሕነቱ ፣አስተዋይነቱ፣ ለትዳር ያለው ክብር ሚስኪን የሚገርም ሰው ነው
ባለቆለጡ አላለም ባለቁ .. ነው ያለው😂
እያነበሁ ባለ....ሲል ሳቄ መጣ😥
በጣም አሳዘነኝ።
በእዉነት ያሳዝናል።
Enem esu new betam yasakegn wey gud mn yebel yechegrew bezu negr yenqgral lju meskine new egzihabeher yeferdebachew ewnet
አቤቱ በጎ ሰው ጠፍቶዋልና እኛን ለመርዳት ቶሎ ና 😭😭 ተረጋጉ ሰው መሆን በራሱ ፈተና ነው 😭😭😭😭
ከሁሉም የገረመኝ ይሄ ሁሉ ተበድሎ እየሳቀ ማውራቱ ነው .. 😀 አንተ ነህ #ባለቁላው ......😆😁😄😃😁
ጀግና ነህ ሁላችንም ችግር ሲገጥመን እንዳንተ ሁሉን ትተን ለፈጣሪ ሰጥተን ወደፊት መሄድ ነው ያለብን
በጣመ
አረ አንቺ ልጅ አታድቂኝ!!!!!አንተ ነህ ባለ ቁ- - - - -
ክክክክ ባለ ቁ
@@tesfaldetaklilu7726 kk ደምሪኝ ውዴ
ክክክክክክ ወይኔ
ሳላደንቅህ አላልፍም ቪዲዮ ከመርቀርፅ ልግደላቸው አለማለትህ ተባርክ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ ልጆችህ የአንተ መሆናቸውን አርጋግጥ
የሰለጠነ ባል ነው ግንኮ ሲያሳዝን
ፈጣሪ ልብ ይስጠን እንጅ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም
በጣም የሚገርም ሰው ነው
ቢገድላቸው ኖሮ ይሄን ግዜ እስር ቤት ነበር:: የእድሜ ልክ ተፈርዶበት:: እግዚአብሔር እረዳው::
Betam yemitgerm saw ye lijochun neger dna adera
#ብልታችወን እኔ ነኝ እኩ ይዥ ያለያየሆት 🙆😂🤣 #ጀግና ነህ አንተ💪👏
ይህን ቨድዪ እንድትቀርፃ ሀይልን የሰጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን። ጌታ ተበቅሉልካል
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
ቀላል ጀግና
😂😂😂😂😂
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይኑር በኢትዮጵያ ውስጥ ይሰጥ ይህ ወንድም ፍትህ ያስፈልገዋል ወንድሜ ትግስቱን ያብዛልህ አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር የተሻለ ሕይወት ይስጥህ ብርታ በርታ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏❤️
ወንድሜ ሰዉየዉ እኮ ሌላ ምስት አለችዉ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ። እጅግ መልካም ሰው ነህ። ላንተ እግዚአብሔር ያላትን መልካሟን ሴት ይስጥህ።
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭
ለንስሐ አብቃን ጌታ ሆይ 🙏🏿
ልጆቹ DNA ያድርጉ ለማንኛውም 😥
ግን ስንት ዓመት ልንኖር ነው? 🙆🏿♀️😒😒
ከንደዚህ አይነት ውርደት ጠብቀኝ ክርስቶስ ሆይ 😭😭😭😭😭
🤣🤣🤣🤣
Wid eko nw DNA
EWENETE NEWE LEJOHWO DANA YEMEREMERWO YESWO MEHUONAHEWE BEMENE YETAMENALE YEHE SOSE YALEBATE SHEREMOTA KOSHASHA NEKERESA YEWETABATE WESHEMAWAME KOLESHE YAREGEWE AYESERALETE EKAWE BALEGE AZENEBALE ZEBELE ZEFETE YANESEBETALE SEDEBE MOTE NEBERE YEMEGEBAWE
Amen amen amen
😄😄😆😆😆😭
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምርልን !👏
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ከፀሎት ስንርቅ ውድቀታችን ከዝሙት ይሆናል አቤት ድፍረት 👏
እግዚአብሔር የባረከህ ትእግስቱን የሰጠህ ነህ እንኩዋን ወንጀል ውስጥ አልገባህ ተመስገን 👏
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ውርደት ጠብቀን ምን አይነት ዘልዛላ ነች ይሄ ሁሉ መረጃ እያለው ነው አቃቢ ሕግ ክስ የመሰረተበት ያሳዝናል በትዳራቸው ላይ የሚማግጡትን ፈጣሪ ያጋልጣቸው
ክርስቶስ እየሱስ ያለ ሀጥያቶ አይደል የሰቀሉት
አለም እንደዚ ናት ወዳጂ ደስ የሚለው እግዚአብሔር አዋረዳችው።
ህውህት ኢትዪጽያን እያደማ አለም ጠቅላላ ለ ህውህት አይደል የቆመው
አቃቢ. ደኞች. በጉቦ. የበሰበሱ. ናቸው
ፍርዱን እግዚአብሔር. ይስጠው.
ከዚ ወድማችን ትልቅ ትምርት ነው የቀሰምኩት በጣም ነው የማደንቅህ እግዛብሄር አምላክ ፍትህን ይስጥህ እራስህን ጠብቅ
😂😂😂😂በሳቅ አይ ውረደት ግን እኮ እነዚህ ተገኘ እንጀ ብዙ በየ ቤት ሞልቶአል
አይዞህ ፈጣሪ በብዙ መንገድ ይክሳልለአንተ የሚሆን የበቃ የፀዳ ትዳር ይስጥህ ወንድሜ።
ጌታ ሲያዋርድ እኮ 🙌🏽
😔😔😔
እንደዚህ በትዳር የሚማግጥ ኣላህ ያጋልጠው😭😭😭
ሳህ
Amen 🙏
Amen Amen Amen
ሳህ ወላ
ሰህ
ትዳር ይዛችው በትዳር ላይ የሚሞግጡት ስትም ወንድም እግዚአብሔር እንደዚህ ወደ አደባባይ ያውጣችው እውነቱ ተደብቆ አይኖርም ።የኔ አባት አንተ ጀግና የሆንክ ወንድ ነክ እውነት 😍
በእውነት የአንተ የዋህነት ነው ያጋለጣቸው ሰው ባያይ እግዚአብሔር አምላክ ያያል አቤቱ የሰራዋት ጌታ እንደኃጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ልጆች ካላችሁ ግን ዲኤንኤ አስመርምር በተረፈ በጣም ትዕግስተኛ ነህ
ወይይይይ ሰው የዋህ ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር ያጋለፀልክ በእውነት በስመ አብ ጎበዝ ነክ
ወይኔ ንፁሁ ታማኙ ገሩ የዋሁ ታማኙ ወንድ ባል ንፁህ ኢትዬጵያዊ፣ በማንም አመንዝራ ልብህ ተሰበረ😭 ግን አንተ እኮ ጠንካራ ነህ። ትወጣዋለህ።
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
አቤቱ ጌታ ሆይ ከእንዲዚህ አይነት ሰወሸ ሰውረን
አንበሳ ነህ ትህግስትህ እራስህን መቆጣጠርህ እሚያስመሰግንህ ነው እንኩዋንም የሆነ ነገር አድርገህ እስር ቤት ያልወደክ እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥልህ ወንድሜ
ከአእምሮ በላይ ሆነብኝ ወገኔ😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ቶሎ ውሰደኝ😭😭😭😭ሰውየው ግን በአለም ላይ እንደሱ አይነት አስተዋይ ሰው አይኖርም ☝😭😭😭😭
በጣም
አንተ እድለኛ ነህ እጅህ ላይ ጣለልህ።
በትዳር ላይ የሚዘሙቱ ሰንት አሉ እግዚአብሔር ያጋልጣቸው።
ከእደዚህ አይነት ውርደት ቅሌት አላህ ይጠብቀን በጣም ያዛስናል ያሳፍራል
Batam yasfrali egziabher yetabikani
ሙስሊም መቼም ባል እያላት ሌላ የምትየዘ ካለች ይቺን መገደል ነው
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አሉ ሀያቲ ወላሂ እኔ አቃለሁ ሠዉ ልታጋዲል ነበር የባሌ ያጎት ሚሥት ባልየዉ ሳኡዲ ነዉ በሄዴ በወሩ እና አሉ ሰልሺ ነዉ
@@madenauieshetuaq2172 አፈር ብየ ብያት ይቺን እሳት አገሉ መተኩሰ ነበር ወላሂ ይቺን መግደል ነው አተጠቀምም
አሚን ያረብ
የዋህ ሰው ነክ መልካም ትዳር ይሰጥክ ላንተ ህይወት ይቀጥላል
ልጆቹ ልብህ እንዲያርፍልክ ዲኤን ምርመራ ይደርግላቸው ማለቴ ትንሽ ችላ ምትላቸው ከሆነ ይጎዳሉ ግን አላህ ከውርደት ይጠብቃቹ ልቤ ደነገጠኮ
የኔ ወንድም ኢትዮጵያ ውስጥ ህግም ፍርድም የለም እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጥህ። እራስህን መጠበቅ ነው እነዚህ አንተን ከማጥፋት አይመለሱም
ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ የፍትህ ስርአቱ ሙቶ ከተቀበረ ቆየ ህዝባችን ማውቅ ያለበት እራሱን መጠበቅ ነው እንጂ ፍርድ የለም ። አይዞህ ወድም በጣም ጎበዝ ነህ የመጨረሻዋን ሳቅ የምትስቅበት ጊዜ ይመጣል ። የ እግዚአብሄር ቃል ሜስትህ ካመነዘረች ወዲያው ፍታት ይላል !! እና ፈጣሪ ያንተ ያለውን ሂይወት ይሰጥሃል አንተብቻ ጠንክር
ፖሊስ ከሆነ ህግን እያወቀ ህግን በመጣሱ ብቻ ከዛ በላይ ይታሰር ነበር አይ የኛ ሀገር ህግ እቃቃ ጭዋታ እኮ ነው
Betkkl kezi bewala rasu endemaygodaw mastemamegna yelem tetenkek wendma
በጣም
ኢትዮጵያ ህግ የለም ቢኖር እዲሜ ልክ ነበር ማሠር
እኔኮ የገረመኝ የሠውየው እሳቀ ማውራቱ 😀😀😀 ወይ ትግሰት ወይ ችሎታ ምን አይነት ስጦታ ነው ከዚህ የበለጥ የሚናደድ አለደ ሆ ይመችክ 😀 ሴት ብኮን እንድህ የተደሰገባት አንድ ካሪቶን ሶፊት ትጨርስ ነበር በለቅሶ አንተ ትለያለህ💝💝
Sewuyew betam tenadual Akim silatanew nechi anchi algebashim besinelbonahulu nw Police silhone yeworegnal blo ferto neber... kedem bila Police nw silalechew angetenim anekegn ale eko, yehonew hono Wuy ene bihon 2tunim ezaw lay be Metrebia korareche yendetim bihon eytenketeketku emisek yemeslegnal
ለምን አይሳቅ እርሱ እኮ ነው ያላቀቃቸው🤣🤣🤣🤣
ከንደዚህ አይነት ውርደት አላህ ይጠብቀን ልቦናም ይስጠን
I really think this man needs Psychological support and also needs to be appreciated for his patience
ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ሁሉን ያያል አንተ ምንንም አትሆንም ይብለኝ ለሷ ገና ልጆችህ ሲፈርዱ ታያለህ ይሀ ለሷ ትልቅ ኪሳራ ነው በርታ ቅንነትህ አይወሰድብህ
ምርጥ ሰው! አይዞህ ጌታ ይረዳሀል። አይዞህ ተንኮላቸውን ተሟገታቸው።እ/ር ለተበደሉ ይፈርዳል። ፀልይ ፍርድህ እንዳይዛባ።
አንተ ሰው ፍጹም የዋህ ነህ አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ የየዋሀን ነው እሱ ፍትህን ይሰጠሀል።
በጣም ያሳዝናል 😥ማንም ብትነኩት አንላቀቅ😡🚫መንግስትም መጠበቅ አለብህ እነሱን አስራቹ ይሄ ሚሲኪን ሰውዬ አያሳዝናችሁም 😔ፈጣሪ ቅስማችሁን ይስበረው
ሰውየው በጣም አስተዋይ ነው ልግደል አለመሠለቱ በጣም ገራሚ ነው እግዚአብሔር በትዳር ለሚማግጡ ፈጣሪ ፉርድ ሲሰጥ ደስ ይላል
ለልጆችህም ለራስህም ትልቅ መስዋእትነት ነው የከፈልከው ለልጆችሕ ያኑርህ 🙏
በጣም የሚገርመው የሀገራችን ህግ ወንጀለኞችን ለምን እንዲታዩ አያደርጉም
ሌላው እንዲማርበትይረዳል::
ጎበዝ በጣም ነው ያደነኩህ ምክንያቱም አንተው በግልህ እርምጃ ከመውስድ ይልቅ እንዲህ ባለ ሁኔታ ማጋለጥህ ለእነሱ የቁም ሞት ነው ውርደት ነው በዚህ አይነት ልጆችህንም ያንተ መሆናቸውን ማስመርምር ነው
ወይኔ መጨርሻዉ ዘመን ጉዲዲዲዲዲዲ ሰዉየዉ ገን አሳዘንኚ ኡኡኡ አለ ሚሰኪን አይ ገን ለምን እዉነት ልጆቺ ካሉት የሱ መሖናቸዉ እደት ይታወቃል ቱቱቱቱቱቱ ማፈሪያ ናት ወላሒ አሑን ከሶ ልጆቹ ምን ይማሩ 🤔🤔
በጣም ይገርማል ሡበሀንአላህ ይሄን ሠው ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም በጣም ትግሥተኛ ነህ አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው ጎበዝ ነህ እነሡ በቁማቸው ሙተዋል
አንተ በጣም አስተዋይ ሰው ነክ በትዳራቸው ላይ ሚማግጡትን ሁሉ አላህ እንደዚ ያጋልጣቸው ለትዳራቸው ታማኝ የሆኑ ሰዎች እየተታለሉ መኖር የለባቸውም
You are wonderful person. You did good job.you did the right thing.
ሰው አያየንም ብለን የምንሰራውን ሁሉ አላህ ያየዋል ከደዚህ አይነት አላህ ይጠብቀን
በጣም ያሳዝናል ሰው ከመሬት ተነስቶ ሰውላይ አሲድ አይደፋም አይገድልም ለምንም ነገር መነሻ ይኖረዋል አንተ ግን በጣም ንፁህ ሰውነህ ለዛም ነው እግዚአብሄር በአይንህ ያሳየህ እናም ደግሞ ወንጀል ውስጥ እንዳትገባ የረዳህ የነሱን ፍርድ ከምድራዊ ህግ አትጠብቅ እግዚአብሄር ይፍረድባቸው
ከማገጡት ይልቅ የህጉ መማገጥ ያሳዝናል ፍርድን ለፈጣሪህ ተወው እንኳን ገለህ ከእግዜር ያልተጣላህ ጠብቅ አይዞህ
ሰውየው ያሳዚናል እባካችሁ ተባበሩት እና ለልጆቹ ድኤንኤ ያስመርምራቸው የሱ ላይሆኑ ስለሚችል
ልጆችህስ ያንተ ይሁኑ አይሁኑ በምን ታዉቃለህ
ውነትሽን ነው 🤔🤔
የኔም ጥያቄ ነው 🙆♂️🙆♂️
አሁን ምን ችግር አለ DNA ማስመርመር ነው::
እዉነት ነዉ
ፈጣሪ ትግስቱን ጨምሮ ይስጥክ👋👋👋
አቀዉ ገለዉኝ ነበር አለኮ እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ይሄን ጉድ መቸ እንሰማ ነበር አተ አንድ ነገር ብትሆን ኑሮ አባቴ
You did the right thing 👏 🙌 💯. don't worry about her she will pay for it . There is always Karma . Stay strong 💪
ይህ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ትክክለኛ ፍርድ ማግኘት አለበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ወንድም‼
ውይ በጣም፡የሚገርም ጊዜ ላይ ደረስን አላህዪ እዝነትህን ያረቢዋ!! በጣም ጨዋ ነህ ወንድማችን በጣም ጠንካራ ነህ የእውነት ……
ወይኔ ድራማ መስሎኝ ነበር ከነውር ሁሉ እግዚአብሔር ይሰውራችሁ የዝሙት መንፈስ ያለ ማፈር መንፈስ
ሰውዮ ተመቼኝ! ደህና ነሽ የእኔ ሸርሙጣ😆
ግን ትዕግሥትን ሳላደቀው አላልፍም።ባለ ትዳሮች ትዳራችሁን እንድትፈትሹ ትምህርት ነው እኸ።
This is real sad story. I feel sorry for the husband. The system has hurt him most. My advise for you is: if the law is not going work in your favour, please divorce this woman and live your life without her!
"አንተ ነህ ባለቁላው" ሲል አልቻልኩም 😭😭😭
አይዞህ ወንድሜ
😄🤣🤣
😅😅😅😅😅
😂😂
🤣
እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን ይህው ቀን አለፋ ተመስገን ሁሉ ለሱ ተወው እግዚአብሔር የትባረከውን ህይወት ይስጥህ
በጣም ያሳዝናል ግን ሰውዬ በጣም ያስቃል
እኔ ነኝ ብልታቸውን ያለያያቸው አንቴ ነ ባለ ቁላው ስል ያሳኩት ሳቅ ኡኡኡኡአኡአአአአኡ😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆ሆዴን
😂😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እኔም በሳቅ ሞትኩ
WEY,WEY,ENEME BESAKE MOTKUGE, YESEWYEW ATEYYKE .
@@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 😆
Me too 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈
በጣም የመገረም ነው እንዴት አይነት ዘመን ላይ ነው የሌ ነው። ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ እራስህን ከ እስርቤት አትርፈዋል እነሱ እግዚአብሔር ሰእየወሪደቸዉ ነው።
ወላሂ የተወለዱት ልጆች እራሱ የእሱን መሆናቸው ያጠራጥራል። 🙈🙈😢😢😢😢😢
🤣🤣🤣
@@narditube4378 ናርዲ አትሳቂ በእዉነት ተበርቼ ሰላም😌
ውይ ውርደት ነው ወላሂ ኡፍፍፍፍ
እኮ የድብልቅ ልጆች 😃
@@Tube-tj9qe 🤣🤣🤣🤣 እግዚአ
እግዞኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረሰነው
በጣም አስተዋይ ሰው ነህ
ፈጣሪ እረደቱህም ሰውየው አንተን ድንግት ብገልህስ
አንተም እርምጃ አለመውሰድህ 👏👏
ጭሪሽ አንተ ትፋተኛ ተብለህ ትከሰሰለህ
አይ የኢትዮጵያ ፍርድ
ፈጣሪ ይጠብቀህ የኔ ጀግና
የሚደነቅ ሰው ነው እውነት እንደዚህ አይነት ትእግስት ይገርማል በደልህን እግዚእሄር ይይልህ አይዞን
ትደር ላይ የምትመግጡ ሁሉችሁም እግዚአብሔር እንደዝች ያዋርዳችሁም ወንድም ሴትም
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኣሚን
@@ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ 👍👍❤
Amen
መገፋት ጥሩ ነው አንተ ብቻ አትግፋ ብድራት የሚመልስ እ/ር አለ ፀልይ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ድርጊቱ እንደኔ በጣም ነው ያናደደኝ አላህ ብርታቱን ይስጥህ አሉ ፖሊሶች ገንዘብ ወዳዶች እነሱን የስራቸውን ያገኛሉ ግን የገራችን ህግ በፍትህ አይሰሩም
Sumay betsabbe hodde
አቤት ውርደት ፈጣሪ ሆይ አነተ ወንጀል ከመስራት አንተ ጠብቀኝ
@@zeebazeeba4081 betsabbe hunyii hodde
ሚስኪን ወንድም "የዋህ መሆን ጥሩ ነው" በጣም
ፈጣሪ ረድቶሀል ንብረትህንና ህይወትህን አላህ ይጠብቅህ " ከሀዲ ሴት አያድርስ ነው"
Oh my GOD
I’m so sorry for the pain
Cheating is the most disrespectful thing one human being can do to another. If you aren't happy in a relationship, end it 💔😢🙏🏾
እዉነተኛ ስዉ ስለሆንክ ፈጣሪ እዉነታዉን አሳየህ አሁንም እራስህን ጠብቅ በስመ ፖሊስ እንዳያስጠቃህ ወይም በሌሎች ስዎች ካሁን በሃላ የበለጠ እራስህን ጠብቅ አንተን ለማጥፍትም ሆነ ወንጀለኛ እንዳያስደርጉህ በጣምምምም እራስህን ጠብቅ
የኛ ሃገር ህግ የተጨማለቀ ስለሆነ እንጅ ሁሉቱም ተቀጥቅጠው መገደል ነበረባቸው አንድ ባለትዳል እንደት ከሌላ ሰው ጋር ይጨማለቃል አኡዙቢላህ
አይ ሀዩ እንካን እንድህ ያደረገ የገደለስ መች ይገደላል
@@zuzu...3825 ትክክል ዙዙየ ወደፊት አሏህ ፍትህ ያምጣልን አሁን ላይ የምናየው የምንሰማው ሁሉ ይዘገንናል
የኛን አገር ህግ ታይው
ወላሒ በጣም ያሣዝናል እኔን ቀፈፈኝ ለነሡ አኡዙቢላህ እንዳው ልጆቹም የአንተ ልጆች መሆናቸው ያጠራጥራል አባቴ ብርታቱን ይስጥክ ፀያፊ ስራኮ ሁሌም ተጋላጭ ነው
አንተ ግን በጣም ጠንካራና አስተዋይ ነክ ይህን ማሠብክ በራሡ ራስን ማሸነፍ የተማረ ይግደለኝ ጀግና ነክ
Gegna
ወይ መታደል በድጋሚ መጣሁ ሳላደንቅህ አላልፍም እዳንተ አይነቱን አስተዋይ ወንዶች ያብዛልን በእውነት በጣም አድናቂህነኝ የሚያናድደው ግን የኢትዮጵያ የፍትህ ሁኔታ
በጣም ጀግና ነህ ባለ ትልቅ አእምሮ የሠወች አርአያ የሆክ አሏህ ይጨምርልህ ትግሥት ፍሬዉ ይጣፍጣል
ጌታ ሆይ ቶሎ ና ለንስሐ ሞት አብቃኝ እንደኛ ሳይሆን እንደ ቸርነት ብዛት ማረን ይቅርብለን😥😥😥ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙇
ይሕ ሰው ግፍ ተፈጸመበት እንጂ ምንም ያደረገው ነገር የለም ፍርድቤቱ ፋይሉን ዘግቶ ለነሱ ፍርዳቸውን ማግኘት አለባቸው::
ብልታቸውን እኔ ነኝ ደርሼ ያለያየሁት አላለም የኔ አባት አይ ንዴት አብሽር እንደ ሳራ ታማኝ ሚስት ይስጥህ
Kkkkkk
ምን አለበት እሰኪጨርሱ ቢጠብቅ የፍቅር መቀሰ የወነ ነገር
@@hhazems_ 😂😂😂😂😂
@@hhazems_ ክክክክክክክክክ አድውኑ ጀምርዋል ቤተብቃቸው ክክ
🤣🤣🤣🤣🤣
ከከከ ሰውየው ግን ያስቃል የኔ ሸርሙጣ ደህናነሽ ግን ይላታል
ንዴት ብዙ ያናግራል እናም.... አንተ ነህ ባለ ቁላዉ!!!... ያለው በጣም አስቆኛል 😄😄😄
ባልየው ግን ሳላደንቅህ ባልፍ ንፉግነትነው የእውነት ትግስትህ ልዩነው የንፀሀን ሀቅ ቢቆይ እጂ ፈጣሪ አጋላጭነው ሱበሀን አላህ የኢትዮጲያ የእስራት ህግ ግን ከዚህ በላህ በደል አለ እዴ ለምን ባድ ወር ይለቀቃል ቆይ???
ኢትይጲያ ለተበዳይ የማትቆም ወንጀለኞችን የምታበረታታ ሀገር ሆናለች እረ የፍትህ ያለ
ወይ ምን አይነት መጥፎ ጊዜ ነዉ
የኔ አባት አሳቀኝ አንተ ነህ ወይ ባለ እትኑ ኧረ ዉርደት
Kkkkkkkkk
ይገርማል የኢትዮጵያ ህግ ሰውን ወደ ወንጀል የሚገፋፋ ነው እሄ ሰውየ ለምን ወንጀል ኣልሰራም ብለው ከሰሱት ማለት ምን ዓይነት ጉድ አገር ነው ያውም ፖሊስ ህግ ኣስከባሪ ያሰዝናል የዝቺ ደሃ አገር ታኣምር
በጣም ሳላደንቅህ አላልፍም እሷ በነፍስም በስጋም ሙቷለች አንተ ግን ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው እጅግ መልካም ሰው ነህ