ትኩረት የተነፈገው የራያ ሕዝብ ግፍና ሰቆቃ!መተማ.! ገነቴ.! ደ/ብርሃን.!ዳባት.! ደምበጫ.!20 July 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • ትኩረት የተነፈገው የራያ ሕዝብ ግፍና ሰቆቃ!/መተማ.! ገነቴ.! ደ/ብርሃን.!ዳባት.! ደምበጫ.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

КОМЕНТАРІ • 251

  • @ጣናባህርዳር
    @ጣናባህርዳር Місяць тому +1

    በለጠ መረጃውችህ ሚዛናዊ ናቸው በርታ።

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r Місяць тому +18

    ድል ለፋኖ❤💪💪

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ በርታ

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Місяць тому +1

    Thanks!

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Місяць тому +12

    በርታ በሌ ድል ለፋኖ ወንድሞቻችን ወደ አንድ የሚመጡበትን በጨዋነት መሰራት ነው በቅርብ ወደ አንድ ይመጣሉ በለን ተስፋ እናርጋለን❤❤

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 Місяць тому

    Congratulations, BELAY MANAYE!

  • @ጣናባህርዳር
    @ጣናባህርዳር Місяць тому

    በለጠ ካሴ መረጃዎችህ ሚዛናዊ ናቸው በርታ።

  • @DESTAification
    @DESTAification Місяць тому

    እንደ እርጎ የረጋውና ለሀቅ በቆራጥነት የቆምከው በላይ ማናዬ እንኳን ተመረቅህ!
    እንኳን ደስ ያለህ!
    እስራችንን ከታሰሩልን ውስጥ አንዱ ስለሆንክ እናመሰግንሀለን።

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv Місяць тому +9

    በላይ Congratulated እንኳን ደስ ያለህ !!!

  • @ጣናባህርዳር
    @ጣናባህርዳር Місяць тому

    በለጠ መረጃውችህ ሚዛናዊ ናቸው በርታ። 12:56

  • @userasnakech
    @userasnakech Місяць тому +14

    ስለመረጃዉ እናመሰግናለን ወንድማችን እንደነ ዳንኤል ያሉ ባንዳዎች ናቸዉ ኢትዮጵያን እያመሱ ያሉት ለሁሉም ቀን አለ!!!
    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ
    💚💛❤️

  • @asmaruyeshita9473
    @asmaruyeshita9473 Місяць тому

    አማራ በርቱ!
    ከእስክንድር የዶላር ስብስቦች ተጠንቀቁ::

  • @SeyoumYesuf
    @SeyoumYesuf Місяць тому

    በርታ

  • @tidigizachew9554
    @tidigizachew9554 Місяць тому +2

    በለጠ ምንጊዜም ሚዝናዊ እና አስተዋይ ነህ በርታ
    በርታ!!!!

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Місяць тому +6

    ሰው የፈለገውን ትርክት ቢፃፍ እኛ ጠንክረን ከሰራን መቀልበስ እንችላለን ።ጉዳዩ ግን የእኛ ሕብረት ያለመኖር ነው ።

  • @user-qb8fh8bk2i
    @user-qb8fh8bk2i Місяць тому +3

    ሰላም በለጠ እንኳን ደህና መጣህ በርታ
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል

  • @tirunehbelay8872
    @tirunehbelay8872 Місяць тому

    ሰላም ለአንተ ይሁን አቶ በለጠ!!
    Ethio news ወደ ተሻለ ደረጃ መቼ ነዉ ከፍ ብሎ የምናየው!!

  • @mosheman4938
    @mosheman4938 Місяць тому

    ፍና ያቸንፍል ፍና የዝብልጅነው

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ I like this media.

  • @AyalewGetachew-kp7kh
    @AyalewGetachew-kp7kh Місяць тому +4

    በለጠ በርታ የእውነት ሰዉ

  • @geleta1610
    @geleta1610 Місяць тому +3

    ሰላም ለአገራችን ፣ እፎይታ ለህዝባችን ያምጣልን።

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v Місяць тому +3

    Thanks

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 Місяць тому +5

    Congrats to Belay Manaye ,good job ,bertuln Bele

  • @emshawshimels7114
    @emshawshimels7114 Місяць тому

    እሰካሁንም የዚህን ጋኔል ክስረት መፅሐፍ ባለመግዛቴ ደስተኛ ነኝ

  • @berukyiheyis3461
    @berukyiheyis3461 Місяць тому

    CONGRATS Belay. God Bless

  • @shumetietefera527
    @shumetietefera527 Місяць тому

    Congratulations both Bels

  • @NegeseTesfa
    @NegeseTesfa Місяць тому

    እንኳን ደስ አለህ በላይ ማናዬ

  • @bihonabera6134
    @bihonabera6134 Місяць тому

    በርታ በለጠ,

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Місяць тому +2

    ድል ለፋኖ በርታ በሌ❤❤❤❤

  • @DESTAification
    @DESTAification Місяць тому

    Txs

  • @KassaTiruneh
    @KassaTiruneh Місяць тому

    ጠክር ልጀ ተከታታይ ነኝ

  • @sunchzeabebaw2253
    @sunchzeabebaw2253 Місяць тому +2

    የፋኖን አንድነትን ለማጠከር ጥረት አድረጉ በሌ ልዩነቶችን በውሰጥ መስመር ለመጨረስ ሞክሩ

  • @kindeteshome1674
    @kindeteshome1674 Місяць тому +2

    ሁል ጊዜ ቅድሚያ ስጥቼ የምከታተልው ሚዲያ ነው። በርታልን።

  • @Temesgen-lr6ez
    @Temesgen-lr6ez Місяць тому

    እኳን ደስ አለው በላይ ማኛ

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Місяць тому +1

    በላይ እሰይ ዕልልልል!!!!
    እንኳን አንተንም በለጠንም መላዉ ቤተሰብህንም እንዲሁም ደጋፊወችህንም ሁሉ ደስ አለን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    ❤❤❤❤❤

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 Місяць тому

    ዳንኤል ክብረት ከሱ በላይ የቆሸሸ ታሪኩን በህዝብ ላይ ለመጫን

  • @demelashkefale1525
    @demelashkefale1525 Місяць тому

    በላይ ማናዬ እንኳን ደስ አላህ።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Місяць тому +1

    ግለሰባዊ አስተያየት እያላችሁ ችግሩን ነቅሶ ከማውጣት ይልቅ በገደምዳሜ ብትዘግቡ አንዳች ጠብ የሚል ፋይዳ አታመጡም፤መሬት ላይ ያለውን ዘገቡ ወይም ዝም በሉ፤እኛ ህዝብ ሲከዳ ዝም ማለት አንችልም፤አማራን እንደ ማስቲካ ካኘኩ በኋላ ለሚጥሉት ሰዎች በስመ ኢትዮጵያ አንጥለውም፤ከዜግነት ቀድሚያ ለማንነት የሚል መርህን ተከትለን ብቻ እንሄዳለን!የማይፈልግ መደመር ይችላል፤የእናንተ እትዮጵያውያን ቀጠናቸው ፈልገው ይታገሉ፤እኛ መነሻችንም መዳረሻችንም አማራና አማራነት ነው፤ድል ለፋኖ!!!💪💪💪💪💪💪

  • @AbrhamnigatStudents
    @AbrhamnigatStudents Місяць тому

    ጠቅርልን የተፈጠረው በቅርብ እንደሚፈታ ተስፈ አለን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 Місяць тому

    በለጠ በላይ ማናየን እንኳን ደስ አለህ ከስር ለመፈታትህና ትምህርትህን በመመረቅህ ለተገፋ እግዚአብሔር አለው ልጀ ።

  • @Nsru-jt2jm
    @Nsru-jt2jm Місяць тому +1

    በለጠ ሰላም ወድማችን በርታ ትክክለኛ መረጃ ነው የምታደርሰው ነገር ግን እነ ሀፍታሙን ተጠቀቁ በልልን

  • @user-eo6ku7ev4e
    @user-eo6ku7ev4e Місяць тому

    በሌ የ360 ሚዲያ ግራእያጋባን ነው በላይንእንኳን ደስአለው

  • @SaSultan-d1j
    @SaSultan-d1j Місяць тому +2

    በልጤ በላይን እንኳን ደስ አለህ በልልን❤❤❤

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex Місяць тому

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @gedifhaile6340
    @gedifhaile6340 Місяць тому

    Congratulations Belay 🎉

  • @MultiYohannis
    @MultiYohannis Місяць тому

    Belay manaye enkuan Des aleh!

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn Місяць тому

    Bela ante tileyalehi ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c Місяць тому +1

    የደብተራ ዳንኤል መፅሐፍ ከተረት ፣ ተረት ያለፈ ቁምነገር ሊኖረዉ አይችልም ። በበላበት ሲጮህ የሚዉል ማነዉ ??

  • @gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647
    @gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647 Місяць тому

    በላይ እንኳን ደስ ያለህ በልልኝ በመቀጠል በላይ አገር ውስጥ ሁኖ ለህዝብ ድምፅ በመሆን በዪፑይብ መምጣት የለነትም በፊትም ለእስር የዳረጉት አማራ አማራ እያለ ውሽንብር ያሰራጫል በማለት ነው ይህ መንግስት እያለ ይቅርበት

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Місяць тому +2

    በተለይ ስንት የተለፋበት ethio 360 ከአማራ ህዝብ ድምፅነት ወደ ግለሰብ ድምፅነት ሲቀየር በጣም እየገረመኝ ነው

    • @alexdemele6205
      @alexdemele6205 Місяць тому

      ሐብታሙ ግንቦት ሰባት ነበረ አሁንም የው

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 Місяць тому

      @@alexdemele6205 ትክክል ከፋፋይ

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb Місяць тому

    ዳንኤል ክብረት የእማራ ህዝብ ምን አደረግው እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @yafet2121
    @yafet2121 Місяць тому +3

    አንዳንድ አክቲቪስት ነን ባዮች(ለምሳሌ ዘ*ድ*ን) አይነቶች አሁን ልዩነት አለን ያሉ የፋኖ ኃይሎች ሲታረቁ ወዴት ይገቡ ይሆን? ለትግሉ አደጋ የሆኑ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ትግሉን ይጎዳሉ!

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df Місяць тому

      😂😂😂 Eskinder banda nawh

  • @amelayalew9900
    @amelayalew9900 Місяць тому

    በላያ congratulation 🥰

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 Місяць тому

    FANO can❤❤❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Місяць тому

    አንድ ጊዜ የቤት ባርያ ስለሆነ በጌታው የታዘዘውንና የተጠየቀውን ሁሉ ያደርጋል። ዳንኤል ክብረት ፀረ-አማራ መሆኑ የድሮ ታሪኩ ያሳያል።

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Місяць тому

    ወንድማችን ማናዬ እንኳን ደስ አለህ ኮንግራ ጅሌሽን

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Місяць тому

    የዳኒኢል፡መጸሀፍ፡አያሣሦብም፡ተልባ፡ቢጫጫ፡ባንድ፡ሙቀጫ፡ነውው፡እሚያሥጨንቀው፡የፋኖ፡ንትርክ፡ነው፡እንድ፡እንድሆኑግፊት፡እናድርግ❤❤❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Місяць тому +3

    ምን ዋጋ አለው በድምፅ ብልጫ የማያምኑ ፋኖዎች የብልፅግና ደጋፊዎች አስፈነደቁ መሳቂያ አረጉን 😢😢😢

    • @user-oq8os4ex1z
      @user-oq8os4ex1z Місяць тому +2

      😂😂😂 ውሸት እንዴት በሴራ ሉበሏቸው እደነበር ሰማን እኮ ተቃዋሚ እያለ በደፈናው አለፈ ማለት ምን ማለት ነው አማራ ፋኖ በጋዜጠኛ እስክንድር ሊመራ አይችልም በየትኛው የጦር እውቀቱ ነው ፋኖን የሚመራው 😂😂😂 ዝም ብላችሁ እደከብት አትነዱ እኛ ስንት ጀግና የተማረ ፋኖዎች ብዙ አሉን ባልደራስ ሊመራን አይችልም ድጋሜ በሞታችን ባርነትን አናመጣም

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Місяць тому

      @@user-oq8os4ex1z ጎጠኞች ተረጋጎ እስክንድር ነጋ የፅናት ተምሳሌት ነው እድሜ ዘመኑን ለፍትህ ለነጻነት ሲቲገል የኖረን ሰው ማጥላላት ጥሩ አይደለም ደነዝ

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 Місяць тому

      የድምጽ ብልጫ ዲሞክራሲያዊ መንገድ ነው። ዋነኛ ምርጫ ከድል ቦኋላ ይሆናል እንጂ አሁን ከጫካ ሳይወጡ እርስበርስ መጠላለፍ ሁሉንም ሊያስመታቸው ይችላል።

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 Місяць тому +1

    FANO must know Adis Ababa Nathret Ambo all Shewa Provinces ❤❤❤❤FANO must know Ethiopia 🇪🇹 13 Provinces don't recognize Weyane tribal borders ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Місяць тому +1

    ይገርማል።ዲያቆን ዳንኤል ዳግማዊ ዋለልኝ ሆኖ መጣ።በጣም ይገርማል።

  • @user-sb4rg8co8c
    @user-sb4rg8co8c Місяць тому

    እባክህ ዳቆን የሚለውን ለዳንኤል መጠቀም ተቀባይነት የለውም።

  • @gechtube2828
    @gechtube2828 Місяць тому

    በርታልን በሌ ልዩነቶች በጋራ ይፈቱ። አማራ ከመታረድ እራሱን ይከላከል።

  • @akliluaberaayele161
    @akliluaberaayele161 Місяць тому

    you are the best journalist regard on providing service to our communities with professional ethics

  • @yetesfan
    @yetesfan Місяць тому +2

    ዳንኤል ክብረትን ስከ ልጅ ልጁ እንፋረደዋለን::

  • @AbaynehAbaye
    @AbaynehAbaye Місяць тому

    ሰላም ወንድማችን ጥሩ ነው በርታልን ግን እስከ በሰከነ መንገድ ወደ አንድ እንዲመጡ እስኪ አድርጉልን አንድ መሆን ነው ዋነው እና ትኩረት ተሰጥቶት በፍጥነት ወደ አንድ እንዲመጡ አድርጉልን እግዚአብሄር የሳካልን

  • @birf3612
    @birf3612 Місяць тому

    ጥርት ምጥን ያለ አቀራረብ ❤❤❤

  • @kassahundemelash352
    @kassahundemelash352 Місяць тому +1

    በሌ ግን ዝም ብለህ የተሰጠህን መረጃ ከማቅረብ የአማራን ህዝብ የሚጠቅም በተለይም ስለ ፋኖ አንድነት እጅግ መስራት አለብህ።

  • @mengeshaworku5035
    @mengeshaworku5035 Місяць тому

    በለጠ እባክህ ወንድሜ ፍኖ አንድ
    የሚሆንበትን ቀን ነውየምናፍቀው ብለህ ንገርልን እኛ የአ አ ኗሪዎች ተስፋ ያደረግነው ፍኖን ነው

  • @destawmarie
    @destawmarie Місяць тому

    Real Media so far

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib Місяць тому

    Dll lefano 💚💛❤

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Місяць тому

    በአሁኑ ስዓት ፋኖን ወደ ዕርቅ እና አንድነት ለማምጣት መስራት ሲገባ እንደ ሮሃ ኒውስ መዓዛ መሐመድ የመሳሰሉት ከፋፋይ መርዝ እየረጩ መቀጠላቸው ያሳዝናል! እባካችሁ ወደ ጥሩ ቀልባችን እንመለስ!

  • @user-tn2db9cq8q
    @user-tn2db9cq8q Місяць тому +1

    ሰውን በግለሰብ ደረጃ እንዴት ጥሌቻ ይደረግበታን
    እርስ በራሳችን ያልተከባበርን ማን እንዲያከብረን ነው እምንፈልገው

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v Місяць тому

    በዚህ በራያ አካባቢ ፍኖዎች ለምን አይገቡም ??ቢታሠቡበት ጥሩ ነው።😢😢

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Місяць тому

    በላይ እሰይ ዕልልልል!!! እንኳን አንተንም በለጠንም ሁሉንም ቤተሰብህን መላዉ ደጋፊህን ደስ አለን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ❤❤❤❤

  • @temutemucar1203
    @temutemucar1203 Місяць тому

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፋቸው

  • @hanansaid8346
    @hanansaid8346 Місяць тому

    Good morning bro

  • @user-qy5rw9lg9t
    @user-qy5rw9lg9t Місяць тому

    ሚድያ ማለት የበሌ ነው እውነት አላፊነት የሚሰማህ ጀግና ለትርፍ የማትንቀሳቀስ ለወገን ማሸነፍ የምትሰራ በርታ ቀዳዳ ሚድያዎች ይቀደዱ ተዋቸው

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 Місяць тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Місяць тому

    ጃዊሳ ማለት የአማራ ሕዝብ መከራ እንዲራዘም ከላይ የተላከ መቅሰፍት ነው።

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 Місяць тому

    Fano ❤

  • @FreedomS-oj2ml
    @FreedomS-oj2ml Місяць тому

    Thank you Belete and Congraduelation for Belay,,FANO will be United.

  • @user-pr6uc4vt7n
    @user-pr6uc4vt7n Місяць тому +2

    በሌ እንዴት አደርክ እባክህ በአራቱም አቅጣጫ በፋኖች የሚሰጠውን መግለጫ ጥንቃቄ የተሞላበት መሆኑ እዳለበት ይሰማኛል ቢቻል መግለጫ ከመስጠት ቢቆጠቡም ነው ከሰሞኑ ጉዳይ አንጻር ሲታይ ሁሉም እየተነሳ መግለጫ የሚሰጡ ተው ሊባሉ ይገባን ።

  • @kingdawit3367
    @kingdawit3367 Місяць тому

    አዎ ልክነህ እጅግ አሳፋሪ ነገር እያየን ነው ግለሰብን ሲያወድሱ የነበሩ በዚህ

  • @TIGABUKASSAW
    @TIGABUKASSAW Місяць тому

    አቀራረብህ በጣም አሪፍነው በዚሁ ቀጥልበት እንወድሀለን

  • @yeshinehmolla2564
    @yeshinehmolla2564 Місяць тому

    በሌ ስም አወጣ አላወጣ እሱ አይገደነም ፋኖ አንድ ሆኖ 4ኪሎ ሲገባ ይቀደዳል ብቻ እኛ የምንፈልገው ፋኖ አንድ እንዲመጣ ብቻ ነው የምንፈልገው በርታ በሌ

  • @yohanestub7814
    @yohanestub7814 Місяць тому +2

    በለጠ እነሀብታሙ የሚሰሩት ነገር ጥሩ አደለም

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle Місяць тому

    ወንድም በሌ በየዕለቱ የምትዘግባቸው የትግል ውሎዎች ወቅታዊ በመሆኑ ህዝባችን ዜናውን እያገኘ በመሆኑ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው በርታ ድል ለፋኖ

  • @user-bt8lc6le8i
    @user-bt8lc6le8i Місяць тому

    ጀግናው በርታልን ሁሌም እከታተልህለሁ

  • @user-jn3bc3xi5i
    @user-jn3bc3xi5i Місяць тому +1

    CONGRA! በላይ ማናየ

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Місяць тому

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @marcos7720
    @marcos7720 Місяць тому

    ፋኖ ቶሎ ብሎ ቢሰማማ ጥሩ ነው

  • @user-ug5hc6ol4b
    @user-ug5hc6ol4b Місяць тому +1

    Congratulations belay manye ❤

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Місяць тому

    Baley manay congragulatio

  • @surafelyohanis6996
    @surafelyohanis6996 Місяць тому

    የፋኖ ወደ አንድ ኃይል መምጣት ሙሉ የአማራን ፖለቲካ ከመዘወር አልፎ የኢትዮጵያን የፖለካ ኃይል ባላስ ከማስጠበቅ አንፃር ወሳኝ ሚና አለው

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Місяць тому

    ራያ በደፈጣ ወራሪውን ትግሬ ያስወጣ🙏👍👍💪💪

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Місяць тому

    ብአዴን መፍረሱን ለሕዝብ ማወጅ አያስፈልግም ወይ? ሕዝቡ ለአዲስ አስተዳደር እንድዘጋጅ ማድረግ ያስፈልጋል።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx Місяць тому

    Thank you!

  • @parisparis7790
    @parisparis7790 Місяць тому

    You are prudent man keep it up !!