ጀነራል ተፈራ አርበኛ አሰግድ እንዴት እንደተያዘ ተናገሩ! | “6 ውጊያዎችን ተሳትፌያለሁ!” | ዐቢይ በየቤቱ እየዞሩ ያስተላለፉት ትዕዛዝ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 198

  • @aradaw320
    @aradaw320 2 місяці тому +18

    ጀነራል(አባታችን) ድምፅህን ስለሰማን በጣም ነው ደስ ያለን ጋሼ እንወድሃለን

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 2 місяці тому +12

    ጋሽ የሰሜን ዕዝ ምክትል አዛዠ ሁነው አውቀወታለሁ በጣም ትሁት በሳል ለህሊናቸው ያደሩ ጀግና አበታችን ናቸው ፈጣሪ ባሉበት ይጠብቀዎት

  • @soofiyajed3209
    @soofiyajed3209 2 місяці тому +2

    ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ ለፋኖኖኖ

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 місяці тому +42

    ድል ለተገፋዉ አማራ ህዝብ😢❤

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 2 місяці тому +3

    Long live HE Gen Tefera Mamo. The brave. Proud of you, as always!

  • @TIGABUKASSAW
    @TIGABUKASSAW 2 місяці тому +8

    በጣም ጥሩ ነው አቀራረባችሁ እንወዳችሁአለን ❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 місяці тому +2

    ጀነራል ተፈራ ማሞ አላህ በድል ይመልስህ ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተፈራ ማሞ

  • @AmariamTefera
    @AmariamTefera 2 місяці тому +3

    ጀነራል ከነስክድር ከመከታው ተጠንቀቁ

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 місяці тому +5

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 місяці тому +7

    ማአዚ ጀግኒተ በርች መቸም ብርቱነሽ

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 2 місяці тому +33

    ባባየ ተፈራ ድምፅህን ስለሠማሁት ደስ ብሎኛል ❤ 👑💪

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 2 місяці тому +2

      ጀግና ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው😢❤

    • @AmanSine-p3c
      @AmanSine-p3c 2 місяці тому

      So so teching parental lovely message. Fano will come out vectorious.

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed 2 місяці тому +4

    ጀነራል ተፈራ ማሞ❤
    እናመሠግናለን

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed 2 місяці тому +4

    አዋከቡት ፈጣሪ አዋክቦ ይድፋቸውና!.😢 አዋክበው አስያዙት
    በጣም ያሳዝናል!.

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 2 місяці тому +6

    ከዚህ በኋላ ይሄ ሰዉ በላ ስርአት ምንም አይነት ኦፕሬሽን ቢሰራ የሚያመጣው ለውጥ የለም ሆኖም ግን ፋኖዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 2 місяці тому +13

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 2 місяці тому +1

    FANO TESFAYE CANADA 🇨🇦 YES FANO FANO DEL LFANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 місяці тому +3

    አብይ የተረገመ ጨካኝ ሠው ነው 😭
    የብልፅግና ካድሬወች መቼ ነው በቃህ የምትሉት
    ደነዞች 😭😭😭

  • @LalaBasti-qw1lc
    @LalaBasti-qw1lc 2 місяці тому

    360 ለእውነትና ለተበደለው የቆሙ ፖለቲካው የገባቸው ዘመናቸው ይባረክ !!!!!!!

  • @t-dertogada2299
    @t-dertogada2299 2 місяці тому +1

    ለአሰግድ እጅግ ታላቅ ክብር አለኝ። ግን ስንት ሺ ፋኖ የሚመራ መሪ እንዴት እንደ ሰላይ በኮምበልቻ አድርጎ ተመሳስሎ ሊያልፍ ሲል ተያዘ ቢባል ሊያሳምን ይችላል? ምንም ይሁን ምን ለቀደመ ትግሉ ክብር ይገባዋል። መሠረት ጥሎ አልፏል።

  • @seema-gl9gn
    @seema-gl9gn 2 місяці тому

    እውነት ያሸንፋል ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 2 місяці тому +17

    ጀነራል ተፈራ ክበርልን አባታችን ጥርት ያለ መረጃ ነው ያስተላለፍክልን አማራውያን አየር ላይ ያለውን ፕሮፖጋንዳ ትተን መሬት ላይ ያለውን ድንቅ ተጋድሎ እንደግፍ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semegnmelese8932
    @semegnmelese8932 2 місяці тому

    በርቱ ወገኖቼ

  • @tegestabegaz1492
    @tegestabegaz1492 2 місяці тому

    የነ ጀግና አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @gudenatola
    @gudenatola 2 місяці тому +2

    #እውነቱን አጋልጥ
    #ጉድጎድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር ጉድጎድ ድንገት ተደርምሶ አንተን እንዳይቀብርህ
    #ለሰው የቆፈርከው ጉድጎድ ለአንተ እንዳይሆን ተግተህ ፀልይ
    #አሰግድ በመንግስት ኃይሎች ከመያዙ ጥቂት ሰዓታት በፊት በሥራ አስፈፃሚው ምን አሶስኖ ነበር? ውሳኔውን አስከትሎ ለጊዎን ሚዲያ ምን አይነት ሙግለጫ ሰጠ? ከሚመራው ሰፊ ሰራዊትና በመቶዎች ከሚቆጠሩ ኩማዶ አጃቢዎቹ ተሰውሮ ከአንድ አጃቢው ጋር ለምን ጠፋ?
    #አሰግድ መኮንን በቅድሚያ ለስልጣን ካለው ቅጥ ያጣ ፍላጎትና ለእስክድር ነጋ ከፈጠረው ጥላቻና ፋክክር የአማራ ልጆችን እርስ በእር ለማፋጀትና የግል የስልጣን፣ የጥቅምና የዜና ፍላጎቱን ለማርካት የምስራቅ አማራ ፋኖን ለማነሳሳትና እስክድርን ለመውጋት በማሰብ እራሱን ቀይሮ ወደ ቆቦ ግንባር ለማቅናትና ለመዳረስ ሲንቀሳቀስ በኮቦልቻ አካባቢ እያለ ከGPS በተገኘ የስልክ መረዳ ተጠልፎ ያለበት ቦታ ድቴክት በመደረጉ የመንግስት ኃይሎች ከነ አጃቢው በቁጥጥር ስር እውለውታል። ይሄንን አጋጤሚ ለግል ጥቅሙ ለማዋል ደግሞ ዘመነ ካሴን የቀደመው አንድም ሰው አልነበረም። በእውነት ዘመነ ካሴ ማን ነው? እንዲህ የሚያረገው ያልተገራ ከባድ ፍላጎት የምንድን ነው? የስልጣን? የጥቅም? የዝና ወይስ እልህ? አልያስ ዩብልፅግና ቅጥረኝነት? ጠይቅ! ሮሃስ እና ጊዎን ሚዲያ እንዲህ በውሸት ዜና የሚቦጫረቁት ለምንድን ነው? ምን ለማድበስ ነው? ፈስ ያለበት ዝላይ... ጠይቅ!

  • @ayalnehlakew9390
    @ayalnehlakew9390 2 місяці тому +1

    ማዕዛ ከአንቺ የማይጠበቁ ከፋፋይ ስራዎችን እየሠራሽ ነው ከአንቺ ይሄ አይጠበቅም በወንድማማቾች የመለያየት ፀብን መዝራት እግዚአብሔር ይፀየፈዋል እራስሽን አስተካክዬ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 місяці тому

    በርቱ

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 місяці тому +1

    Del le tegefaw ye Amhara Hezeb Belom Ye Ethiopia Hezeboch bemulu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mish-5
    @mish-5 2 місяці тому +1

    የምድረ ቁስለኛና ፅንፈኛ ጋዜጠኞች ስብስብ ።

  • @esayasmihertab7889
    @esayasmihertab7889 2 місяці тому

    ጀግናዬ በርታልን

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 місяці тому +4

    እባክሽ መአዛ አብይ መጋረጃ አስቀየረ አብይ በውሪነት ዘመኑ ጅማ ውስጥ አስፖልት እንዳላቁዋረጠ አይነት ወሬ አትንገሪን። አብይ ከሚል ዜና ብልፅግና ብለሽ ንገሪን። እኔ በበኩሌ ስሙንም ሆነ ሲያወራ መስማት እማንፈልግ ብዙዎች ነን።

  • @yyxx8242
    @yyxx8242 2 місяці тому

    ማዝዬ ዘላለምኑርልን መጨረሻሽንያሳምርልሽ እደአብታሙአያሌው ዶላር እናስልጣን እዳይጠልፊሽሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽከሴረኖችእጅይጠብቅሽ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 місяці тому

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 місяці тому +1

    እኔ ምለው የኦሮሞ ማህበረሰብ ልጀቹን አየፈልጋቸውም???? አየገባ በአማራ ክልል አየገባ ሚገነደሰው የሚቆጭለት ቤተስብ የለውም?? ያሳዝናል አየተጫነ ይገባል እምሽከ ነው ፋኖ ገናናው አይበገሬው❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 місяці тому

    B.General Tefara Mamo ye Amhara Jegena💪💪💪💪💪❤✅️

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 2 місяці тому +6

    Dele la amhara fano❤❤❤🎉🎉🎉

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 2 місяці тому

    ጀግናችን ጀግናችን ጀግናችን ጀነራል ተፈራ ማሞ ቁጥር 1(#1) ጀግና ነው ። እናመሠግናለን !!!!!!!!

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 2 місяці тому +3

    Yes FANO ❤good luck 💪💪💪

  • @mish-5
    @mish-5 2 місяці тому +1

    ቀዳዳ መሬት ላይ የሌለ የክ/ጦር ስብስብ ።

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 2 місяці тому

    💚💛❤❤💪💪💪💪

  • @andumenged
    @andumenged 2 місяці тому +2

    ፋኖ ግን እንዴት ነው በሞባይል እንኳን የተቀረጸ ምስል መቅረጽ ያቃተው ይሄ ሁሉ ጦርነት በየቀኑ ተካሄደ ይባላል፣ ወታደሮች ተማረኩ ይባላል ግን ምንም የተቀረጸ ምስል የለም። ግራ ነው የገባኝ

  • @Kmylovelife
    @Kmylovelife 2 місяці тому

    ሁሉም አማራ እየደወላችሁ በሃገር ውስጥም በውጪም ሀብታሙ አያሌው ና እስክንድርን ነጋ የሚባሉ ቡድን አንዲት ፍይናስ ፈሰስ እንዳያደርጉ በምድር ላይ እየሰሩት ያሉትን በመሪያችን አሰግድ ፣ በዘመነ ፣ በውባንተ፣ በምሬ ላይ በጀርባ የሰሩትን እና አማራነታችንን አንገት ለማስደፍት የሚያሴሩት በእኛው ወንድሞች እህቶች ንዋይ በመሆኑ በእዛው በሚድያውም ና በኮሚቴያቸው እጅ ማሳጠር ና ግንዛቤ እንፍጠር ።
    ለአማራ ጠላቱ እራሱ ሆዳም አማራ ነው ።
    ድል ለፍኖ
    ድል ለአማራ

  • @ALexEsubalew
    @ALexEsubalew 2 місяці тому

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 місяці тому

    Ye Egzeyabher Mengist bicha new zelalemawi 🙏🌹Egzeyabher
    King of Kings ‼️🌅
    Yesemay yemidru nigus🌅🙏
    Ye Arawit Ye serawit Nigus ‼️

  • @AyuGurmu
    @AyuGurmu 2 місяці тому

    🥰

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +4

    360❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @dawittilahun-zq2rl
    @dawittilahun-zq2rl 2 місяці тому

    enberta💪💪💪

  • @aradaw320
    @aradaw320 2 місяці тому +4

    አማራዬ ማርያምን የሚያምርብን እንደአባቶቻችን አንድ ስንሆን ነው። ምታ በዝምታ ፋኖዬ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +12

    እስክድር ነጋ እግር ያለው እባብ ነው

    • @yaredwendye
      @yaredwendye 2 місяці тому +2

      እንተ ደግመ ዘዶ ነህ

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 2 місяці тому +4

      አንተ ራስህ አንዱ መርዛማ እባብ ነህ።

    • @tazomb
      @tazomb 2 місяці тому +1

      እባካችሁ እርስ በርስ መወጋገዙ ለአውሬው ስርአት ነው የሚጠቅመው፣ ልዪነቶችን በመቅረፍ ድላችንን አናፋጥን።

    • @abyssiniahagerie214
      @abyssiniahagerie214 2 місяці тому

      ይሄ መከፋፈል ለትግሉ አይጠቅምምና ስም ከማጠልሸት ታቀብ።

  • @EthiopiaNile
    @EthiopiaNile 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому +2

    😢😢😢😢😢😢 ያለን እያስበላል ለሞተ ማልቀስ ልማዳችን ነው ግን ለምን አንድ መሆን አቃታቸው እባካችሁ እኔ አሁን ስለ ጦርነት ሳይሆን ስለ አንድነታችሁ ነው የሚያሳስበኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 місяці тому +9

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፍል!!!

  • @ALexEsubalew
    @ALexEsubalew 2 місяці тому

    ድል ለጀግናው ፋኖ ሞት ለብልጽግና እና ለእስክንድር

  • @aderayedamtew3594
    @aderayedamtew3594 2 місяці тому +7

    ጀግናው ጀነራል

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 2 місяці тому +9

    አርበኛ አሰግድ ጀግና አባት ነው ❤️💪🥰🙏

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 2 місяці тому

      የአማራ ህዝብ ትግልን ክዶ እጅ ስለሰጠ ነው? ነውር ነው የካደን ሰው በዚህ ደረጃ ነውሩን ሸፍኖ አዲስ ትርክት መፍጠር

    • @DaniFkru
      @DaniFkru 2 місяці тому +1

      @@Mulugeta-w8q ሆዳም ጥብ ጋላ

  • @jodemlash2734
    @jodemlash2734 2 місяці тому +1

    💪💪💪💪💪💪

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 місяці тому +7

    እስክንድር እግር ያለው እባብ ነው።ጥናት ይደረግበት

    • @LalaBasti-qw1lc
      @LalaBasti-qw1lc 2 місяці тому

      ለተናገርከው ነገር ነገ ታፍርበታለህ ጎጥ የትም አያደርስም

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 2 місяці тому +1

    ሞኞች። ቴሌቪዥን ስታቋቁሙ ትኖራላችሁ? ምናለ ተመካክራችሁ ወደአንድ ብትመጡ?

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 2 місяці тому +1

    በርችልን መአዝዬ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ።
    ድል ለፍኖ💪💪💪💪💪

  • @WalelignAbebe
    @WalelignAbebe 2 місяці тому

    ሸማቂው ኮማንዶ የኛ አለኝታ 💪

  • @mish-5
    @mish-5 2 місяці тому +1

    ይሄ ቆርፋዳ ቁርበት ሽማግሌ ዳይፐርህን የት አስቀምጠህ ነው የምትዋጋው ፅንፈኛ...

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 2 місяці тому +6

    ጀነራል ክብር ለእርሥዎና ለሕዝባዊው ሃይል ፋኖ ይሁን እባክዎ ምንም እንኳን እርስዎ የጦር ልምድ ቢኖርዎትም በትግሉ ሜዳ ያለውን የፋኖ አስላለፍ ባይጠቅሱ መልካም ይሆናል። ድል ለሕዝባዊው ሓይል ፋኖ!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 місяці тому

    ጀግናችን ጀኔራል ተፈራ ማሞ ይበርቱ ለፋኖ አሸናፊነት የእርስዎ ሚና ብዙ ነውና እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب 2 місяці тому

    ,ሮሐ..ሚድያ..እናተ..መከታው..ማሞን..,ቃለመጠይቅ..አድርጉን..የአማን..ትግል..ለኤርምያስ..ለገሠ..ሻይሸጠው

  • @AbebawAmsalu
    @AbebawAmsalu 2 місяці тому +1

    ወደጃዊ ሀይል እየሄደ ነው

  • @yimamAbdu-he8oy
    @yimamAbdu-he8oy 2 місяці тому +1

    ጀግናው ጀኔራ ተፈራ

  • @emurabaapppz9005
    @emurabaapppz9005 2 місяці тому +4

    ተፈራ ማሞ የጦሩ ገበሬ አባታችን10000ሺ አመት ኑርልን

    • @helengmichael
      @helengmichael 2 місяці тому +1

      amen yenurelennnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dejeneKumsa-j7t
    @dejeneKumsa-j7t 2 місяці тому +1

    ቀዳዳ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 2 місяці тому +1

    The poll. Why Not the non-Amharas participate are not more in numbers !!! History will remember forever, this is not Only, Only, the Amhara people's business, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!! The War for the Just cause !!! No one wants to die in silence !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!! Unity the source of Strengths !!!

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 2 місяці тому

    በተፈጠረው ክፍፍል ነደደኝ እና ብሶቴን ንዴቴን መግለጽ አቃተኝ ! የራሳችን ሰዎች ከሚጠበቅባቸው ክብር እና ከፍታ ወርደው ከህዝባችን ተነጥለው እንዲሄዱ በተሰራባቸው ታክቲካዊ ሴራ ወይም ስልት ወይም ፈቅደው በፈጸሙት ክህደት የህዝባችን ባህል እና ማንነት ጥላቻ እና ተቃርኖ መሰረት ያደርገ እያስረዱን እየነገሩን ዘመቻ ከፍተው ጥቃት እና ዘር ማጽዳት እያካሄዱብን እያዩ ክደውን ሽጠውን ጭራሽ ለጠላቶች ምቹ ትግል ጠላፊ ተጠላፊ በመሆን ምቹ መሃይም፣ምቹ ከሃዲ፣ምቹ ብኩን የሆኑ የኛ ሰዎች መበርከታቸው፣መፈልፈላቸው ያሳዝናል።ምቹ በጥቅም የደነዘዙ በተናጥል ለጅብ እንደተበሉ በሬዎች ጊዜአቸው ሲደርስ የሚበሉ የህዝባችን ልጆች የሆኑ ባለስልጣናት፣በመሃይምነት ተደራጂተው ወደራሳቸው ህዝብ የሚተኩሱ ምኒሻ እና አድማ በታኝ፣የሚሰራው ክህደት፣አሻጥር ጥቃት፣መከዳት የገባቸው ወይም የተገለጸላቸው ግን ወደ ህዝብ ያልወገኑ የከዳተኛው ስርአት አባል ሁነው ስራውን ተልዕኮውን እየፈጸሙ የሚገኙ ፖሊሶች፣ዳኞች፣ፍርድ ቤቶች፣መንግስት አለን ሳይሆን በምስለኔ የመንግስት ሰራተኞች ለአጥቂው ቡድን እንደመሸሸጊያ እንደ መጠለያ በመሆን እየታደጉት በመሆኑ ነጻ አንድነት፣ነጻ ትግል ፣አመርቂ ድል፣አትራፊ ሰላም በጥቂት ወይም ባጭር ጊዜ እንዳይመጣ ማነቆ ሁኖ ባስቸገረበት ወቅት እንቢ ማንነቴን፣እንቢ ባህሌን፣እንቢ አባት እናት እህት ወንድሜን አገሬን አላስደፍርም ብሎ ተማምሎ የተነሳ ፋኖ ሰራዊታችን በተንኮል እና በአሻጥር ሊንኮታኮት ሊከፋፈል፣ከአጥቂዎች ጋር ተባብሮ እራሱን እና ወገኑን ሊያጠፋ ሊያከስር ታሪካዊ ስህተት ታሪካዊ ውድቀት ሊሰራ አይችልም !!! እንዲህ ሊያደርግ የሚችለው አይኑ ማየት የተሳነው ሳይሆን በልቦናው እውር ፣በአይምሮው እውር የሆነ ብቻ ነው። ለዚህ ነው ደንቆሮ ነኝ እውር ነኝ ብላቸው ተደሰቱ… እሄዳለው ወይ ወደገደሉ የምትለዋን ግጥም ለመጻፍ የሞከርኩት። አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ።ድል የሚጠበቅ ወጀብ፣ ውጅንብር ጥቃት ለሚደርስበት የአማራ ሕዝብ (ፋኖ)!!!
    እሄዳለው ወይ ወደገደሉ !!!
    እንዴው ዝም ብል ባልናገር
    በዝቶ ጮኸ አሰሙኝ የረከሰ ንግግር
    መልስ እያለኝ ዝም ብዬ ብሰማቸው
    መሃይም ደንቆሮ አሉኝ ጊዜ አጀግኗቸው
    ባልሆንኩበት ሁኘ መስዬ እያጠናሁ
    ደንቆሮ ነኝ እውር ነኝ ብላቸው ሁሉን እያየሁ
    ተደሰቱ ፈነጩ ተንጫጩ
    አበቁን እብቁን ክርፋቱን ሁሉ እየረጩ
    እንዴት ሰው አካለ ደካማ ሲሆን ያስደስታል
    ሁሉም በወደኩበት እንድቀር ይጣጣራል
    እስኪ ከጎኔ ማን እንዳለ አላይም ብላቸው
    ወደገደሉ መሩኝ እኔም ተከተልኳቸው
    ሊመረምሩኝ ወይስ ሊጨክኑ ወደገደሉ ገሰገሱ
    እራሴን እየጠየኩ ይህ ነው መንገዱ ብለውኝ ተመለሱ
    ገርሞኝ ፈቅጀ እራሴን እዉር ባደርኩበት
    በተከበረው አንደበቴ እራሴን ጥዬ ባዋረድኩበት
    እሄዳለው ወይ ወደገደሉ
    እውር እንደመሰልኩ ለጠላቱ ሁሉ ???
    አዋቂ አለመሆን (መሃይምነት)፣ደካማ፣ሰልቺ፣ከጂ፣ዋሾ፣ተስፋ ቆረጥ፣ብኩን፣ደመ ነብሳዊነት፣ራስወዳድነት ፣የግል ጥቅም ፈላጊነት፣ተላላነት፣የዋህነት፣ግዴለሽነት፣ምናገባኝነት እንደነዚ አይነት ገጸ ባህሪያቶች የተላበሰ ሰው ለጠላቶች ወጥመድ ምቹ ነው። እንዲህ አይነቱ በቀላሉ ተጠምዶ ይያዝና ወገኑን ክዶ ከጠላት አጥማጆች ጋር እራሱን በማዋሃድ መደንዘዝ ይጀምራል። መደንዘዙን ሲለምደው ዋጋ የሚያስከፍል የራስ አረም ሁኖ ይበቅል እና እርሱን ለማረም ሲባል የማይጠበቅ ኪሳራ፣የማይፈለግ መስዋትነት እያስከፈለ የጠላትን እድሜ ፣እንቅስቃሴ እና እቅድ እያስረዘመ እንዲቆይ እድል የሚፈጥር እርጉም ትውልድ ይሆናል።ታዲያ ስለምን በግዴለሽነት፣በጥቅማጥቅም በመታለል፣በየዋህነት ባህላችን፣ማንነታችን ጠልተው እየነገሩን ማጥቃት ማጥፋት የጀመሩትን ዘመቻ እውር ሁነን ወደገደሉ እየመሩን ታውረን እንጥፋ??? ትውልድ አይተርፍም ??? ትውልድ አይቀጥልም ???

  • @brookmo3184
    @brookmo3184 2 місяці тому

    ብ/ር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ምን ነካዎት?! እጅግ በጣም ብዙ ዝርዝር መረጃ እኮ ነው እያስተላለፉ የነበረው! ሊዋጉ እና ሊያዋጉ ነው ፋኖዎቻችንን የተቀላቀሉት ወይንስ የወታደራዊ መረጃዎችን ዝርዝር ጠላቶቻችን ጭምር 24 ሰዓት ቁጭ ብለው በሚያዳምጧቸው መገናኛ-ብዙሃን ሊያሰራጩ ነው?! ኧረ እባካችሁ እንዲህ አንጃጃል ጎበዝ!! ወይ ነዶ አሉ!!!

  • @nahom1247
    @nahom1247 2 місяці тому

    መጀመሪያ ሊያጠፋህ የመጠውን ጠላት አስወግድ

  • @agdr895
    @agdr895 2 місяці тому

    ጋሽ አሰግድ እጄን ሰጥቸ ነው ካለ የምን ማሽሞንሞን ነው። ገና መአዛ እጄን ሰጠሁ ብላ ከዲሲ ትመጣለች። ብሽቅ የሰው ብሽቅ።

  • @Yaredo-l7u
    @Yaredo-l7u 2 місяці тому +1

    አሰግድ በመያዙ የማጀቴ ህዝብ ደስታው እየገለጠ ነው

    • @leoulattlee4994
      @leoulattlee4994 2 місяці тому

      ተበዳ ብአዴን

    • @KidistArgaw-i7z
      @KidistArgaw-i7z 2 місяці тому

      Ate ebet hager asedabi yate eji yemajete desta adelem koshasha

  • @KassiyeAddise
    @KassiyeAddise 2 місяці тому

    ፍናይሸንፍ ይዘገይል እንጅ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому

    ድል ለአማራ ፍኖ
    ጀኔራል ተፍራ ማሞ አንተንም እንደ እስክንድር አትሁንብን ጀግናችን እንደ እባቡ እስክንድር የተጫወተብን የለም

    • @LalaBasti-qw1lc
      @LalaBasti-qw1lc 2 місяці тому

      አተ ምን ሰርተህ ነው እስክድርነን ለመናገር ሞራሉ የለህም:: የእውነት አምላክ ይፈርዳል

  • @RuhamaAbebe-ns9ni
    @RuhamaAbebe-ns9ni 2 місяці тому +6

    ጠከረ ወጠረ ማለት ያሰፈልጋል አባት አለም ፋኖ ።አሰግድ መያዝ የሚቆም ትግል የለም ወደፊት ፋኖ ያሸንፋል

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 2 місяці тому

    እኔ የሚገርምኝ ሽምግልና ሽምግልና እያላችሁ የምታላዝኑ ጋዜጠኞች ይባልና የሚስት ጥል አላርጋችሁትም እደስዉየው ወገቤን ግጥም አርገው ያዙኝ ሲል አያፍርም አድ ይነፃነት ታጋይ ወገቡን ምን ሲደርግ ያስነካል የማይመስል ነገር የባልና የሚስት ሽምግልና አርው ያሳዝናል.

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 2 місяці тому +1

    አይ ማእዛ በራስሽ ጥረት የምታገኚው ዜና የለም በጠቅላላ ከኢትዮ ፎረም ነው ኮፒ የምታደርጊው። ምነው በዛ ጎበዝ ልጅ አልነበርሺም እንዴ። በርቺ

  • @yyxx8242
    @yyxx8242 2 місяці тому

    እደ እስክድርነጋእራስንከመሾምምይጠብቅሽውርደትከዚህበላይውርደትየለምእና

  • @leinaddhm1221
    @leinaddhm1221 2 місяці тому

    ሮሃ ከጄነራል ተፈራ እስኪ ተማሩ ወሬ ከአንዱ ጋ ወግናቹህ አታናፍሱ ::

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 2 місяці тому +1

    ጀነራል ተፈራ፣ የ አቢይን ሠራዊት ስህተቶችን. ማሳየትና እንዲያርም ለመምከር ነው እንዴ?

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 2 місяці тому

    እህቴ! ሰውየው ገና የፓንታችንን ቀለምም ሱሪያችንን እያስወለቀ ይመርጥልናል።

  • @mareyamawitymareyam
    @mareyamawitymareyam 2 місяці тому +4

    ፋኖዬዬዬዬ አደራ እስክድርን ተጠንቀቁት ይሄ እባብ

  • @MaseraGeti
    @MaseraGeti 2 місяці тому

    ሰላምእንዴትናቹ

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 2 місяці тому +2

    እናንተና ጊዮን ሚዲያ ግን አሰግድን አሳልፎ የሰጠው እስክንድር ነው ብላችሁ ወሬ ስታናፍሱ ነበር። የመአዚ ሚዲያ እንደዚህ ይወርዳል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር።

    • @siymergn
      @siymergn 2 місяці тому

      ሲጀምር እስክንድር ጥሩ ነው እያልከ ባልሆነ ታውቀዋለህ ቅሽም

    • @yaredwendye
      @yaredwendye 2 місяці тому +1

      ከዘመነ ይሻላል

    • @yaredassefayimer2148
      @yaredassefayimer2148 2 місяці тому

      @@siymergn እኔ የምለው ዘመነም ሆነ እስክንድር እንዲስማሙ እንጂ እንዲጣሉ አልመኝም። ሁለቱም ለትግሉ ጠቃሚዎች ናቸው።

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wonderful

  • @MareguMohamed
    @MareguMohamed 2 місяці тому

    እውነትም ጀነራል ማሞ ቂሎ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 2 місяці тому +1

    እጅ አልሰጠም ጀግናው🙏🙏👍👍👍🙏

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 2 місяці тому

    አባት እንዳታስበላዎት...መዓዛ ክብሯን ካዋረደች ከርማለች::

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +2

    ከ360 እና ከእስክድር ነጋ ጥንቃቄ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 2 місяці тому

    ውሸት ውሸት ውሸት ወደ ኮምቦልቻ አልሄደም👹👿👿👿👹👹🤮🤮🤮

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 2 місяці тому

    እርባካችሁ አታውር መጅመሪያ ጡሮን አታሳንሱ ክክልሉ ሳታሱጡ ስለኦሮማው ጦር ሽፈት አታዉሩ መጅመሪያ አድ ሁኑ ሁለተኛ ክልሉን አስለቁ ክዛ ወደ መካል ማስብ

  • @ethiogbregeb3710
    @ethiogbregeb3710 2 місяці тому

    አማራ ጦርነቱን ማድረግ ያሉበት አዲስ አበባን መክበብ አለበት። አብይ ጦርነቱን ከዲስአበባ አያረቀ። ከራሱ በስተቀር። ላገርና ለህዝብ ደንታ። የለው

  • @yyxx8242
    @yyxx8242 2 місяці тому

    ይህቅዘጋምየሱአስርእናሰባትአያልቅም

  • @WitnNess
    @WitnNess 2 місяці тому

    ውሸት ነው አሰግድ ኦነግ ነው ተፈራንም አናምንም! አሰግድ አልተማረከም!!!

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 2 місяці тому

    ጀ/ል ተፈራ ማሞ በመጀመሪያ የአማራ ህዝብ መገፋት ጅምላ መጨፍጨፍ ህሊናዎ አልቀበል ስላለዎት እዛው ጦር ሜዳ ሄጀ ከወንድሞቸ ከልጆቸ ጋር ሆኘ ይህንን ህዝብ ነፃ አወጣለሁ ብለው የወሰኑትን ውሳኔ አደንቃለሁ ከዚህ በላይ ምን ሊደረግ ይችላል የዓላማ ፅናተወን አከብራለሁ አሁንም ቢሆን ሁሉንም የአማራ ልጆች አንድ በማድረግ የአማራ ህዝብ ነፃ እንደሚወጣ ጥርጥር የለኝም የአማራ ልጆች አንድ ሁኑ በግል ኢጎ አደራ እንዳትከፋፈሉ አንድ ከሆናችሁ ታሸንፋላችሁ !!!

  • @lemn3439
    @lemn3439 2 місяці тому +1

    ስም ለማጥራት እየሞከራችሁ ነው? ዝም ብትሉ ምን አለበት። በቃ በማንኛውም ሁኔታ እጅ ለብልፅግና መስጠት ነውር ነው። ምድረ ጎጠኛ ሁላ

  • @mamush2245
    @mamush2245 2 місяці тому

    ማን እኔ ካልተመረጥኩ ፋኖ አንድ አይሆንም እንዳለ, ማን የፋኖን ትግል የጀመርኩት እኔ ስልጣኑም ለኔ, የትኞቹም ሚድያዎች ሮሀን ጨምሮ አንድ ጎጥ ለይታችሁ በዜና አንዱን እንደምትደግፉም, እስከ ትላንት ከኛ የተለየ አመለካከት ያለውን ፋኖ ኮለኔል ጥላሁንን ለማፈን ማን እንደሞከረም እያየን ነው ጥሩነቱ እስከዛሬ የተደበቀው ቆሻሻው እየጠራ ነው ጉድፉም ! ሮሀ ሚድያ ብልፅግናን ጠልቶ የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ የሰራ ግዜ ነው ነገር የተበላሸው ነገሮችን እናሳልፋለን በደም ግን ቀልድ የለም !!