Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደዚህ አይነት የበሰሉ ልጆችን ስሰማ ሞራል ቀራንዮን ያልፋል። አስረስ ግሩም ልጅ ነህና በርታልን። አገር ነጻ ስትወጣ ፈጣሪ ጠብቆ ካደረሰህ አንድ አገራዊ ተቃም ትመራልናለህና በርታልን። የውህደቱንም ጉዳይ በጥንቃቄ ይዛችሁ አድነታችሁን አብስሩን።
ይመችህ፣አስነስዳምጤ
መስሎሃል አንተ ሟርተኛ በቅርቡ ቂሊንጦ ታገኘዋለህ ?
@@gdr668 funny go out
ጅል@@gdr668
He Is Lawyer and Phd Candidate so he deserved It .
Thank you so much Fasil for this great interview with Fano Asres. God bless you both.
God bless you Fano Asres you and all Fanos are our forefathers lijoch. God bless you all make you Ethiopia Fanos united
ASRES IS VERY MATURE AND WELL KNOWLEDGEABLE, WE SHOULD APPRECIATE HIM. PROUD OF HIM.
ዋው ምርጥ መልስ ሰቷል አስተዋይ ትውልድ ይህ ነው ❤ ድል ለአማራ ህዝብ 👍👍👍። አማራነት ወደፊት ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪💚💛💕
እስክንድር ነጋ አዲስ አበባ ላይ እኛን ሁለት ጊዜ ክድኖናል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ እኛ የአዲስ አበባን ወጣት ለማደራጀት "አዲስ አባባ ለኢትዮጵያ ንቅናቄ (አለን) የሚባል ድርጅት ለማቋቋም ጥረት እያደረግን እያለ ድንገት እስክንድር ከአመሪካ መጦ አለን የሚባለውን ድርጅት ጠልፎ ባልደራስ የሚባል ድርጅት መሰረተተ፤ የሚገርመው አለን ውስጥ የነበሩ አመራሮችን አንድም እንኳ በባልደራስ አመራር ሥር እንዲገቡ አለመፍቀዱ ነው፡፡ ሁለተኛ ባልደራስ እንዲመሰረት ቁልፍ ሚና የተጫወቱ ጠንካራ የአዲስ አባባ ወጣቶችን የባልደራስ ጠቅላላ ጉባኤ ሲደረግ ወደ አመራርነት ይመጣሉ በሚል ፍራቻ ስብሰባው ላይ እንዳይመጡ እና እንዳይጠሩ አደረገ፡፡ እስክንድር ከላይ ከላይ ሲታይ የዋህ የሚመስል ስትቀርቡት ግን ውስጡ የእኔነት ስሜት የተጠናወተው ደካማ ሰው ነው፡፡
Thank you, Aserse Mare Damta, very informative, highly competent person . I am glad to hear such individual support the Fano struggle.
Weldone Fanos God bless you make you victorious
Thanks 🙏👍 may God strengthen you and alway till Victory, victory to Fanos!
ጥሩ ውይይት ነው ❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለህልዉናችን ለሚዋደቀዉ ፋኖ መሰናክሎች ለአማራዉ እልቂት በክልሉ ለአገዛዙ እድሜ መራዘም እንደ ድልድይ ሆኖ እያገለገለ ያለዉ አማራዉ ነዉ ተታሏል ጥቅሙን መርጧል ከሲሶ የሚበልጠዉ አማራ አንድ አለመሆናችን አደጋ አለዉ
ተባረክ አርበኛ አሥረሥ በሣል ቃለ ምልልሥ ነበርሁሉም ትኩረቱን ወደ ትግሉሁሉም ቀሥ ብሎ አንድ ይሆናሉእንረጋጋ
ፋኖ አስረስ በሳል ነህ የምሰጣቸው መልሶች በጣም ደስይላሉ
እስረስ የኔ ሙህር በእናንተ ተስፋ አለኝ
God bless you Fano Asres. Thank you Fasil for this interview. God bless you both
ጀግናዉ ጠበቃ የሕግ ባለሙያ የፖለቲካዉ ሊቅ አስረስ ማረ ዳምጤ!✊❤
ይሄ ልጅ እንደዚህ አልተረዳሁትም ነበር በጣም በሳል እረጋ ያለ እውቀትና ጥበብ ላይ የተመሰረት ገለፃ ነው የሰጠው። የእርስበርስ ሽኩቻው መንስኤ እሱ እንደሆነ ነበር የሰማሁት ግን ስህተት ነው። ጎበዝ በሳል ልጅ ነው እንደዚህ አይነት በሳል ልጆች መሀከላቸው ካሉ ምንም ነገር ቢፈጠር ተነጋግረው መፍታት ይችላሉ። አሁን ትግሉ አሸናፊ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። በርቱ!
በቃ ምላሱን ሳል አድርጎ የሚለፈልፍ ሰው በቀላሉ ይጀነጅናችኋል።ያስቃል። አብይ አህመድም እንዲህ በምላሱ ጀንጀኖ ይዟችሁ ነው ሕዝብ ያስጨረሰው
He is Lawyer so he deserted It.
ጠላት እንደሱ ያሉ እንቁ ልጆች ሊበላ ሲፈልግ ወሬ ይነዛል
ድል ለአማራፋኖ 💪
wow u are brilliant
አርበኛ አስረስ ክበርልን ትልቅ አድናቆትአለኝ ትልቅ አስተዋፆ አለኽ በርታልንድል ድል ድል ለፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ነፃነት ለመላዉ አማራ🙏🙏🙏ነፃነት ለመላዉ ኢትዮጽያዊያን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አንድነት ሃይል ነው
አስረስ ማረ አየናችሁኮ ቁጭ ብላችሁ የመሰረታችሁትን ድርጅት ጌታችሁ ስላልተመረጠ ብቻ ያሳያችሁትን ብልግና! የእረኛ ስራችሁ በሌሎች ታጋዮች ፊት ያሳያችሁት ታይቷል! አሁን ደሞ ወዶገብ ጀኛችን እሱ ነው እያላችሁን ነውረ አልሰማህም እንዴ ፋኖ ይማርካል እንጅ እንደማይማርክ እንዴት አልሰማህም! ? ወባንተ አባተ እንዴት እንደተሰዋ እንዴት አልሰማህም? ሌሎችን ወባንተወችን በአዲስ እንዴት እንደተሰው ማንም አልነገረህም? ትግሉን ሽጦ የሄደን ከሃዲ አሰግድን አጀኛችሁ ስታላዝኑ መስማት እንዴት ያለ ውርደት ላይ መሆናችሁን አሳይታችሁናል እና ከዚህ በኋላ እናንተ ለጎጃም ቅማል እንጅ ሌላ ምንም አይደላችሁም!!!!
ጥያቄ እና መልሱ በጣም ያምራል በርቱ
ማርያምን ጎጃም ትለያላችሁ በርቱ
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
Fano is daydream
በርቱ ጀግኖቸ ❤❤
የጎጃም ታጋይዎችንም ጥንቃቅየንም አድርግዉ በፖለቲካም እንሰባሰባለንም ሚልዉትም ከወታደራዊይም ትግላችንም ገለልተኛም ሁነዉ የፖለቲካም ድርጅትም በየክፍለሀገርም ለማቓቓም ሚያደርግዉትም ዉይይትም ፓርቲዎችንም ማቓቓም ባራትዉንም ክፍለሀገርንም ፓርቲዎቻቸዉ ማቓቓም ፓርቲይም ያድርግዉ ያቓቁሙ ከወታደራዊይም ሀለፊትም ገለልተኛም ሁነዉ ፖለቲካቸዉ ያካህድዉ እነስግንድርም ሊሎችም በህብረትም የፋኖም ጦርም በፖለቲከኛም አይመራም ጦራችንም ከፖለቲካም ገለልተኛም ጦርንም የህገርም ጠባቂይም የሀገርንም ስልጣንም ጦርም ሀላፊይነትም ይዝዎን ህዝብንም ይጠብቃል ፋኖም ጦራችንም ይህንም ጠንቅቀዉ ማወቅም መረዳትም አለባቸዉ አመራሮችም ሊሎችም ጦርንም ለመምራትም ከፖለቲከኛም ገለልተኛም የጦርንም ያመራርነትም ችሎትም ያለዉም በጦርንም መደበኛም ያለም ሀላፊይነትም ላመራርም ተገምድሞንም ጠነራልነትም ተሰቶትም ፋኖንም መደበኛም አድርጎም እንዲጠብቅም ሀገርም ህዝብንም ባንዲራዉንም ለህዝብንም መብትም ለፓርቲዎችም መጠበቅም ሚችልበትም ምንገድም ከፔለቲካም ገለልተኛም ሁንዎም ሀገርም የበላይነትም ስልጣንም ይዝዎም ከፖለቲካኛም ከመሪይም ገለልተኛም ጦርም ማድረግ እራስውንም ግድንም ነዉ ፋኖም ማለትም ከዚህንም ዉጭም ጥፋትንም ነዉ ሚሰራበትም ትግላችንም ጦራችንም ማንም በምርጫም ሚቀበለዉ የትግልም መምርያም ታጋይም ጦርንም የለም እረፍዉ በልዋቸዉ።
ድል ለፋኖ!! ድል ለአማራ!
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በርቱ ፋኖውች አሁን በጉጃም እዲህ በስፊ ውግያ ሲደረግ በወሉ በሽዋ በጉደር ፋኖ ጡርነት መጀመር አለበት
ፋኖ አስረስ ማር በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠትቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
I think with such man dialog can give result. For the government, this kind person may better
የጎጃም ፋኖ ብቻውን በቂ ነው ለብልጽግና ጦር !!
ፋኖ እባ ካችሁ አሌታችን ናችሁካ አትለያዩብን አትወነጃጀሉብን ሥለግዚአብሔር ሕዝቡንም ተሥፋ አታሥቆርጡት እደጀመራሁት አሥጨርሡት ሥለመድሐኒአለም እላችሁአለሁ
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁለት ፋኖዎች አሉ። አንደኛው የወያኔን ሕገመንግስት ተቀብሎ መነሻዬም መድረሻዬም አማራ ይላል። ይሄንን ኢአማራ አስተሳሰቡን አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ ብሎ ይጠራዋል።ሁለተኛውና በነእስክንደር የሚመራው አማራን አድኜ ኢትዮጵያንም አተርፋለው ይላል። የወያኔን ሕገመንግስትን አይቀበልም።ስለዚህ አማራ የሆነ እስክንድርን ይደግፋል፣ አማርኛ ተናጋሪው እነ ዘመነን ይደግፋል።አንድነት በተመሰረት ማግስት ሮጠህ መንግስት ጋር የሄድከው ለምንድን ነው ብላችው አሰግድ መኮንን ብትጠይቁት 'መንግስት ስለሆንኩኝ" ብሎ ይመልሳል።
ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ እጅግ በሳል እና ጥልቀት ያለቸውን ምላሾች ነው የሰጠው የአማራ ህዝብ ትግል በእንደነዚህ አይነት በሳል ሰዎች በመመራቱ ነው መጨረሻው በድል የሚጠናቀቅ ነው የሚሆነው የምንለው በተለይ ጀነራል አበባው በአማራ ህዝብ ትግል ወደስልጣን ከመጣ በኋላ የአማራ ህዝብ ተመልሶ ወደ አሰከፊ ጭቆና ውስጥ መግባቱ አለም የመሠከረው ሃቅ ሆኖ እያለ ይህንን ክዶ የአማራ ህዝብ ለነፃነቱ ከሚያደርገው ትግል በተፃራሪ መቆሙ የሚያሳየው እሱ በስልጣን ጥቅሙ ከተረጋገጠ በሃብት ላይ ሃብት ካገበሰ ለሌላው ደንታ እንደሌለው ነው የሚያሳየው
Leadership is at display! Insightful Q&A! Appealing message! Let Fanos resolve their problems without the Diaspora’s intervention.
ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሃገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
Fano Mareshet is the right public relations expert. Though Asres looks fine. Goje, keep up the good work.
ወንድሞቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን መርጃ ስትሰጡ ሰው አትመኑ እያስጠለፍችሁ ነው!!!
አዎ ጀምረዋል ጠላትን የሚዋጉትን እያሳደዱ አሉ።
ድልለአማራ ❤❤❤❤
ድል ለአማራ ፋኖ
በጣም ጎበዝ አስረስ!
Asehrate jegena fano Amhara togethers well come to addes Ababa Ethiopia 4 kilo now 💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛❤️🏆🏆🔥🔥🔥
ድልለአማራፋኖ
እግዛብሄር አምላክ ያማራን ታጋዮች ጠብቃቸው ለድል አብቃቸው
ድልላአማራፋኖ❤❤❤🎉 🎉❤
አስረስ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ፋኖ ያሸንፋንሞትለጸረአማራድልለፈኖ❤
ምናሳስበዉም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖም አማራም ምንለዉም ያለንም በጎንደርም ዉሎም ቦታም ተባብረችሁም ሀላችሁም ዘምታችሁንም ከተኩዝየም ማዶም ጨምራችሁም የጦርንም ኦኦሞንም ህዎሀትም ካንብንም ጦርም አጥድዉት ከዋላም ኮረም አላማጣም ጠራርጋችሁም የትግእየም የኦሮሞንም ጦርንም ሃንብንም ከጀርባም እንዳይወጋም ካንባቸዉም ቡህብረትም ደምስሳችሁም ዘመቻም ወደደቡብንም ወደብሄረም ሻንጉልም. ነቀምትም ወለጋም አድግራችሁም ዉራጊም ደቡብንም አድርጌችሁም ወዳዲስንም አበባም መግባትም ይኖርባችኻልም ዩጎንደርም ጎጆም ጦርም አቀላቅላችሁም ባመራርነትም እንዲህዉም የወሎም ሽዋም ጦርም አቀላቅላችሁም ዘመቻም ዲርዳዋም ሀረርም ቆጣጥራችሁም ደብረዘይትም ያዝዉት ከዛም ወዳዲስንም አበባም ክበብዉት. ተሁለትም በሶስትም ቦታም ግብዉ አዲስንም አበባም ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ህብረትም ንቅናቄዎች ሀይልም አማራም ፋኖም ምንለዉም።
God bless you Fano Asres
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ስለዚህ ነው የፋኖ ትግል ቅዱስ ትግል ነው የምንለው በርቱ ወንድሞች
Welcome Jegnachin
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
ድል ለአማራ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪ሞት ለጨፍጫዉ ለፀረ አማራዉ ብልፅግና መከላከያ👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
Abet agelalets Asre tleyaleh zemenh yibarek
በርቱ ወንድሞች
It is better to be united
ፋኖ የነፃነት ታጋይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ጀግና💪
ፍኖን ከዘረኝነት የፀዳ ሀገራችን የሰፈነውን የዘር አብዮት ሰብሮ የሚጥል በምድራዊም በሰማያዊ እውቀት ካለልዮነት የራሱን ህይወት ሰውተው ሀገር ነፃ የሚያወጣ ነበር ተሰፍችን አዲስ አበባ በስመ አማራ ከቤቱ እየተፈናቀለ በላሰቲክ ቤት እየኖር ከፈጣሪ ጋር ጥበቃችን የሚያሟሽሽ እርስ በርስ የተፈጠረ አንድ አማራ ኢትዮጺያን ከደረሰበት የህዝብ ችግር አላቆነፃ ኢትዮጲያዊ ነት ለማምጣት መሰፈርት ካለ ሁሌ ሴራ አለ ተሰፍ አታሰቆሩጡን
ፋኖ አስረስ በጣም ጀግናና በሳል ነህ
አስረስ እንድህ የቃላት ሃብታም መሆኑኑ አላቅም ነበር። አደነቅኩት! የፋኖን ውሎ በአግባቡ የመግለጽ ችሎታ ያለው ድንቅ ጎልማሳ ነው።100%
Why you didn't mention about Journalist Wogderes Tenaw? Is there any problem to go around? The way I see most Journalists don't want to mention it why? Thank You!!!
ድል ለጀግናው ፋኖ ሞትለነጬ ጂብ ብልፅግና
ተዉ ታረቁ! ጦርነት ለማንም አይጠቅምም!
አንድ ሰው በወሳኝ ጉዳይ ላይ አንዴ ሲዋሽ ከተገኘ ሌላ ግዜ የሚናገረውን ማማን ያስቸግራል። ለዚህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አብይ አሕመድን የማያምነውና ብሎም የሚጠላው። አሁን የአብይን ምስል ማየት፡ ድምጹን መስማት የሚፈልግ ሰው፡ አዳነችን ጨምሮ፡ መኖሩን እጠራጠራለሁ።ፋኖ አስረስ ቀደም ብሎ፡ እስክንድርንና ጎጃም ውስጥ ያላውን የፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት በተመለከተ ነጭ ውሸት ስለተናገረ አሁን የሚናገረውን ማመን ያስቸግራል። አሁን በዚህ ገለጣ፡ የማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሰራዊትን ለአብይ ሰራዊት ድጋፍ እንደሰጠ አድርጎ ቢጫ ውሸት ለቋል። ምናልባት የህዝባዊ ሰራዊቱ ላይ የሰነዘሩትን ጥቃት ለመሸፋፈን ይሆናል። እነዚህ የመንግሥት ሥልጣን ቢይዙ፡ የአማራው ግድይ ይቆም ይሆናል፡ የኢትዮጵያ መከራ ግን ይቆማል ማለት ያስቸግራል። በአንድ ወይም ሌላ ምክንያት ከብአዴን ጋር ይሰሩ የነበሩና አሁን የፋኖ አመራምር የሆኑ አርበኞች ከብአዴን የገበዩት መጥፎ ባህል እስካሁን አለቀቃቸውም። ጥሩ ውሸት ጥሩ ፖለቲካ ነው ብለው ያምናሉ፡ ሰው ሁሉ የሚናገሩትን ውሸት፡ የሚያምንላቸው ይመስላቸዋል። አንዳዶቹ ንግግራቸውን በተረት፡ በግጥምና በስነ-ቃል አሽሞንምነው ሰው ማሳመን ሲሞክሩ አይተናል። በዚህ ረገድ ዘመነ ካሴ የሚባለው የፋኖ አመራር በዋናነት ሊጠቀስ ይችላል። ዘመነ ብዙ ግዜ በጠረጴዛ ላይ ያለውን ጉዳይ ከማብራራት ይልቅ ንግግሩን በቃላት ማስዋብ ላይ ይተጋል። ሃሳቡ ውብ ካልሆነ፡ በተለይ በውሽት የተግማማ ከሆነ፡ በቃላት ማስዋብ እንደማይቻል አልገባውም። በፈለገው ተረትና ግጥም አጅቦ ፡ ቅዱስ ቀውስ፡ ቅዱስ ቅብጥርስ እያለ እስክንድር ከአብይ ጋር ይሰራል ሲል እሱ ራሱ ከአብይ ባላነሰ የሚጠላ እርኩስ ሰው ሆኖ ቁጭ ይላል እንጂ አድማጭ አያገኝም።ውሸት ፋኖ ላይ አያምርም። እና እባካችሁ አትዋሹ። ከአብይ አሕመድ ተማሩ፡ አብይ ውሻ ሆኖ የቀረው በውሸቱ ነው።
፩ አማራራራራ💪💪💪💪 ድል ለፍኖኖኖኖኖ !!!!
ጠንካራ ብሔርተኝነትን ከትግሬወች እንማር
❤
አማራ ሆይ ንቃ ተመልከት አስረስ ዘሜ ዝናቡ በተውለደበት አገር አበባው አረጋ ተመስገን የሚባሉት አህዮችም ተወልደዋል ስለዚ አማራ ንቃ ስንዴውን ከእክርዳዱ ለዩ ድል ለአንበሳው ፋኖ ሞት ለአህዮች ለተላላኪዎች።
ብርቱ ጥሩ ነዉ
የሰራዊቱ ውድቀት ሳይሆን የአቢይና አዛዦች ተግባር ነው ሠራዊት አድርግ የተባለውን ያደርጋል ካላደረገ ይገደላል ይህን ማወቅ ተገቢ ነው። ይህ ተግባር በኦሮሚያ የባሰ ሲደረግ የነበረና ያለ መማር ማወቅ ተገቢ ነው። ገና ሺ ማረኩ ፣ ሺ አጅ ሰጠ ይለል ብልጽግና ለቅጥፈት ምን ይገደዋል። ድንቅ መግለጫ ነው። በርቱ አንድነትም በቅርብ እንደምትፈጥሩ ተሰፋ አለኝ።
He deserves the pp for the united fano amhara
ጠበቃ ፋኖ አስረስ ማረ አንደበተ ረዕቱ የበሰለ ፖለቲከኛ ነው እናከብረዋለን ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤ ኢ ኤም ኤሥ የአማራ ፋኖን መሥቀለኛ ጥያቄዎቸ አትጠይቁ❗ ሌባው መንግሥት ይጠቀምበታል:: ሌባው መንግሥት ለመጠየቅም ሆነ ማብራሪያ ለመሥጠት በፍፁም ፈቃደኛ ሆኖ አያውቅም::
እሰከዛሬ ያለወነጄልከውን ለምን በአሁኑ ስዓት ? ሰለኮሌኔል ጌታሁን የሰጠሀው መልስ አልተዋጠልኝም ምክንያቱም እስከዛሬ ምንም ያላልከውን በተፈጠረ አጋጣሚ ለምን እኔ ጎን አልሆንከእም ዓይነት መልስ ይመስለኛል
በጎጥ አልደራጅም ስላለ ነው።እነዘመነን ካየህ አማራ ማለት አቁመዋል። ሙሉ ለሙሉ የሚታገሉት በጎጥ አደረጃጀት ነው።እኛ ካልመራነው የአማራ ትግል በአፍጢሙ ይተከል ያሉ ይመስላል።ጎጃምን ነፃ አገር ለማድረግ እንደሆነ የሚታገሉት፥ መጨረሻቸውን የምናየው ይሆናል!
አላውቅም ማለት ማንን ገደለ? ካላወቅክ መጠየቅ እንጂ እንደ እንክርዳድ ነጋ በቀቀኖች በባዶ ሜዳ መወሽከት ምንድን ነው? ጌታሁን ስንት ወር ሆነው በሽማግሌ ሲለመን ሲመከር? ጌታሁን ብቻ ሳይሆን ማስረሻ ሰጤ እና የባልደራስ ጋዜጠኞች?
ፋፋኖኖኖ
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹bertuYenaWendmochFano
💚💛❤❤💪💪💪💪
ትክክልነው ያብይአቃጣሪናቸው ሞተይገባቸዋል ትክክልነው ተውተብለዋል።
አየፋኖ እባካችሁ አትለያዩ
አስረስ ትችላለኮ የሰከነ መልስ ነው ምትመልሰው ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤
ሲጀመር ፋኖ ጦር መሪም ከተሰዋ አይደብቅም ምሳሌ ጀ ል ውባንተ አሁን እጅ ላለመስጠት ራሱን የሰዋው መግስት ውሼቱ ዛሬ አደለም አብሮት አድጎል ፋኖን ፈጣሪ ይጠብቅልን።
ድልላማራፋኖ ሞትለብልፅግና እንዲሁም ላብይ ለሽመልሰ ላዳነች ለፍቃዱሞትይገባችዋል።
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እኔንያልገባኝነገርግን ፋኖስባል ትክክለኛ መስሎኝ ነበርአሁንግን ትክክለኛአደለም ሁሉምየተመረጠው ጎጃምብቻነው ምነውወሎ አልተዋጋም ሸዋ አልተዋጋም ስልጣንን ጥቅልልአድርጋችሁ ጎጃምብቻ ይህ የምመስለው የዘረኝነት ወይም እራስወዳድነት ነው ብዙወች በወሎም በሸዋም ብካተት ደስይልነበር ግንየጎጃም ሰውብቻስሆን ብዙውተስፋቆርጣል
EMS ባንዳ ሚዲያ 😂😅ዉርደት ለፋኖ😅ድል ለመከላከያ🇪🇹❤️🇪🇹
የአምሐራን ሕዝብ ትግል እየፈተኑት ከሚገኙት አንዱም ምክንያት የአምሐራ ብሔርተኝነት በሕዝቡ ውስጥ በጠንካራው ባለመስረፁ ነው
ማብራሪያዉ ይደነቃል፣ አስረስ
ማርሸት ፀሐይ ወደ ቃለ አቀባይነቱ ይመለስ!!
😀
እንዳናየዉ ጎጠኛ
@@naajanojaa7ባለአምስቱ ድርጅት እስክንድር ነጋ የባልደራሲ ፒርቲ ሊቀ መንበርስ ይቅረብ????? ወይስ አፈ ማሩ ታዳጊዉ ማርሸት ይቅረብ???
ድልፍኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባባው ሽፍታ ነበር የሰጠው አስተያየት ትክክል ነው ፋኖይችላል መክንያቱም አነዚህ የተበረከኩት ይገባቸዋል የሰው መሬት የዘረፍ በአጠቃላይ ለነጩ ጂብ ብልፅግናየሚሰሩ ነበሩ ሌላውን መድገምነው
ከከፋፋይ ሰርጎገቦች ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ እራሳችን እንጠብቅ!!!!
ብልፅግና የአሳማ እርባ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
አረ ወገን እደጀብድ አታውሩት በጧርነት ነፅነት አንፈልግም ተጠቃሚዎቹ መሳሪያሾጮች እና ምቀኛው እሳያስ ነው እባካችሁን ጥበብ እና ማስተዋል ይስጣቸውሁ
እንደዚህ አይነት የበሰሉ ልጆችን ስሰማ ሞራል ቀራንዮን ያልፋል።
አስረስ ግሩም ልጅ ነህና በርታልን።
አገር ነጻ ስትወጣ ፈጣሪ ጠብቆ ካደረሰህ አንድ አገራዊ ተቃም ትመራልናለህና በርታልን።
የውህደቱንም ጉዳይ በጥንቃቄ ይዛችሁ አድነታችሁን አብስሩን።
ይመችህ፣አስነስዳምጤ
መስሎሃል አንተ ሟርተኛ በቅርቡ ቂሊንጦ ታገኘዋለህ ?
@@gdr668 funny go out
ጅል@@gdr668
He Is Lawyer and Phd Candidate so he deserved It .
Thank you so much Fasil for this great interview with Fano Asres. God bless you both.
God bless you Fano Asres you and all Fanos are our forefathers lijoch. God bless you all make you Ethiopia Fanos united
ASRES IS VERY MATURE AND WELL KNOWLEDGEABLE, WE SHOULD APPRECIATE HIM. PROUD OF HIM.
ዋው ምርጥ መልስ ሰቷል አስተዋይ ትውልድ ይህ ነው ❤ ድል ለአማራ ህዝብ 👍👍👍። አማራነት ወደፊት ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪💚💛💕
እስክንድር ነጋ አዲስ አበባ ላይ እኛን ሁለት ጊዜ ክድኖናል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ እኛ የአዲስ አበባን ወጣት ለማደራጀት "አዲስ አባባ ለኢትዮጵያ ንቅናቄ (አለን) የሚባል ድርጅት ለማቋቋም ጥረት እያደረግን እያለ ድንገት እስክንድር ከአመሪካ መጦ አለን የሚባለውን ድርጅት ጠልፎ ባልደራስ የሚባል ድርጅት መሰረተተ፤ የሚገርመው አለን ውስጥ የነበሩ አመራሮችን አንድም እንኳ በባልደራስ አመራር ሥር እንዲገቡ አለመፍቀዱ ነው፡፡ ሁለተኛ ባልደራስ እንዲመሰረት ቁልፍ ሚና የተጫወቱ ጠንካራ የአዲስ አባባ ወጣቶችን የባልደራስ ጠቅላላ ጉባኤ ሲደረግ ወደ አመራርነት ይመጣሉ በሚል ፍራቻ ስብሰባው ላይ እንዳይመጡ እና እንዳይጠሩ አደረገ፡፡ እስክንድር ከላይ ከላይ ሲታይ የዋህ የሚመስል ስትቀርቡት ግን ውስጡ የእኔነት ስሜት የተጠናወተው ደካማ ሰው ነው፡፡
Thank you, Aserse Mare Damta, very informative, highly competent person . I am glad to hear such individual support the Fano struggle.
Weldone Fanos God bless you make you victorious
Thanks 🙏👍 may God strengthen you and alway till Victory, victory to Fanos!
ጥሩ ውይይት ነው ❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለህልዉናችን ለሚዋደቀዉ ፋኖ መሰናክሎች ለአማራዉ እልቂት በክልሉ ለአገዛዙ እድሜ መራዘም እንደ ድልድይ ሆኖ እያገለገለ ያለዉ አማራዉ ነዉ ተታሏል ጥቅሙን መርጧል ከሲሶ የሚበልጠዉ አማራ አንድ አለመሆናችን አደጋ አለዉ
ተባረክ አርበኛ አሥረሥ
በሣል ቃለ ምልልሥ ነበር
ሁሉም ትኩረቱን ወደ ትግሉ
ሁሉም ቀሥ ብሎ አንድ ይሆናሉ
እንረጋጋ
ፋኖ አስረስ በሳል ነህ የምሰጣቸው መልሶች በጣም ደስይላሉ
እስረስ የኔ ሙህር በእናንተ ተስፋ አለኝ
God bless you Fano Asres. Thank you Fasil for this interview. God bless you both
ጀግናዉ ጠበቃ የሕግ ባለሙያ የፖለቲካዉ ሊቅ አስረስ ማረ ዳምጤ!✊❤
ይሄ ልጅ እንደዚህ አልተረዳሁትም ነበር በጣም በሳል እረጋ ያለ እውቀትና ጥበብ ላይ የተመሰረት ገለፃ ነው የሰጠው። የእርስበርስ ሽኩቻው መንስኤ እሱ እንደሆነ ነበር የሰማሁት ግን ስህተት ነው። ጎበዝ በሳል ልጅ ነው እንደዚህ አይነት በሳል ልጆች መሀከላቸው ካሉ ምንም ነገር ቢፈጠር ተነጋግረው መፍታት ይችላሉ። አሁን ትግሉ አሸናፊ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። በርቱ!
በቃ ምላሱን ሳል አድርጎ የሚለፈልፍ ሰው በቀላሉ ይጀነጅናችኋል።
ያስቃል። አብይ አህመድም እንዲህ በምላሱ ጀንጀኖ ይዟችሁ ነው ሕዝብ ያስጨረሰው
He is Lawyer so he deserted It.
ጠላት እንደሱ ያሉ እንቁ ልጆች ሊበላ ሲፈልግ ወሬ ይነዛል
ድል ለአማራፋኖ 💪
wow u are brilliant
አርበኛ አስረስ ክበርልን ትልቅ አድናቆት
አለኝ ትልቅ አስተዋፆ አለኽ በርታልን
ድል ድል ድል ለፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነፃነት ለመላዉ አማራ🙏🙏🙏
ነፃነት ለመላዉ ኢትዮጽያዊያን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አንድነት ሃይል ነው
አስረስ ማረ አየናችሁኮ ቁጭ ብላችሁ የመሰረታችሁትን ድርጅት ጌታችሁ ስላልተመረጠ ብቻ ያሳያችሁትን ብልግና! የእረኛ ስራችሁ በሌሎች ታጋዮች ፊት ያሳያችሁት ታይቷል! አሁን ደሞ ወዶገብ ጀኛችን እሱ ነው እያላችሁን ነውረ አልሰማህም እንዴ ፋኖ ይማርካል እንጅ እንደማይማርክ እንዴት አልሰማህም! ? ወባንተ አባተ እንዴት እንደተሰዋ እንዴት አልሰማህም? ሌሎችን ወባንተወችን በአዲስ እንዴት እንደተሰው ማንም አልነገረህም? ትግሉን ሽጦ የሄደን ከሃዲ አሰግድን አጀኛችሁ ስታላዝኑ መስማት እንዴት ያለ ውርደት ላይ መሆናችሁን አሳይታችሁናል እና ከዚህ በኋላ እናንተ ለጎጃም ቅማል እንጅ ሌላ ምንም አይደላችሁም!!!!
ጥያቄ እና መልሱ በጣም ያምራል በርቱ
ማርያምን ጎጃም ትለያላችሁ በርቱ
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
Fano is daydream
በርቱ ጀግኖቸ ❤❤
የጎጃም ታጋይዎችንም ጥንቃቅየንም አድርግዉ በፖለቲካም እንሰባሰባለንም ሚልዉትም ከወታደራዊይም ትግላችንም ገለልተኛም ሁነዉ የፖለቲካም ድርጅትም በየክፍለሀገርም ለማቓቓም ሚያደርግዉትም ዉይይትም ፓርቲዎችንም ማቓቓም ባራትዉንም ክፍለሀገርንም ፓርቲዎቻቸዉ ማቓቓም ፓርቲይም ያድርግዉ ያቓቁሙ ከወታደራዊይም ሀለፊትም ገለልተኛም ሁነዉ ፖለቲካቸዉ ያካህድዉ እነስግንድርም ሊሎችም በህብረትም የፋኖም ጦርም በፖለቲከኛም አይመራም ጦራችንም ከፖለቲካም ገለልተኛም ጦርንም የህገርም ጠባቂይም የሀገርንም ስልጣንም ጦርም ሀላፊይነትም ይዝዎን ህዝብንም ይጠብቃል ፋኖም ጦራችንም ይህንም ጠንቅቀዉ ማወቅም መረዳትም አለባቸዉ አመራሮችም ሊሎችም ጦርንም ለመምራትም ከፖለቲከኛም ገለልተኛም የጦርንም ያመራርነትም ችሎትም ያለዉም በጦርንም መደበኛም ያለም ሀላፊይነትም ላመራርም ተገምድሞንም ጠነራልነትም ተሰቶትም ፋኖንም መደበኛም አድርጎም እንዲጠብቅም ሀገርም ህዝብንም ባንዲራዉንም ለህዝብንም መብትም ለፓርቲዎችም መጠበቅም ሚችልበትም ምንገድም ከፔለቲካም ገለልተኛም ሁንዎም ሀገርም የበላይነትም ስልጣንም ይዝዎም ከፖለቲካኛም ከመሪይም ገለልተኛም ጦርም ማድረግ እራስውንም ግድንም ነዉ ፋኖም ማለትም ከዚህንም ዉጭም ጥፋትንም ነዉ ሚሰራበትም ትግላችንም ጦራችንም ማንም በምርጫም ሚቀበለዉ የትግልም መምርያም ታጋይም ጦርንም የለም እረፍዉ በልዋቸዉ።
ድል ለፋኖ!! ድል ለአማራ!
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በርቱ ፋኖውች አሁን በጉጃም እዲህ በስፊ ውግያ ሲደረግ በወሉ በሽዋ በጉደር ፋኖ ጡርነት መጀመር አለበት
ፋኖ አስረስ ማር በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠትቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
I think with such man dialog can give result. For the government, this kind person may better
የጎጃም ፋኖ ብቻውን በቂ ነው ለብልጽግና ጦር !!
ፋኖ እባ ካችሁ አሌታችን ናችሁካ አትለያዩብን አትወነጃጀሉብን ሥለግዚአብሔር ሕዝቡንም ተሥፋ አታሥቆርጡት እደጀመራሁት አሥጨርሡት ሥለመድሐኒአለም እላችሁአለሁ
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁለት ፋኖዎች አሉ። አንደኛው የወያኔን ሕገመንግስት ተቀብሎ መነሻዬም መድረሻዬም አማራ ይላል። ይሄንን ኢአማራ አስተሳሰቡን አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ ብሎ ይጠራዋል።
ሁለተኛውና በነእስክንደር የሚመራው አማራን አድኜ ኢትዮጵያንም አተርፋለው ይላል። የወያኔን ሕገመንግስትን አይቀበልም።
ስለዚህ አማራ የሆነ እስክንድርን ይደግፋል፣ አማርኛ ተናጋሪው እነ ዘመነን ይደግፋል።
አንድነት በተመሰረት ማግስት ሮጠህ መንግስት ጋር የሄድከው ለምንድን ነው ብላችው አሰግድ መኮንን ብትጠይቁት
'መንግስት ስለሆንኩኝ" ብሎ ይመልሳል።
ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ እጅግ በሳል እና ጥልቀት ያለቸውን ምላሾች ነው የሰጠው የአማራ ህዝብ ትግል በእንደነዚህ አይነት በሳል ሰዎች በመመራቱ ነው መጨረሻው በድል የሚጠናቀቅ ነው የሚሆነው የምንለው በተለይ ጀነራል አበባው በአማራ ህዝብ ትግል ወደስልጣን ከመጣ በኋላ የአማራ ህዝብ ተመልሶ ወደ አሰከፊ ጭቆና ውስጥ መግባቱ አለም የመሠከረው ሃቅ ሆኖ እያለ ይህንን ክዶ የአማራ ህዝብ ለነፃነቱ ከሚያደርገው ትግል በተፃራሪ መቆሙ የሚያሳየው እሱ በስልጣን ጥቅሙ ከተረጋገጠ በሃብት ላይ ሃብት ካገበሰ ለሌላው ደንታ እንደሌለው ነው የሚያሳየው
Leadership is at display! Insightful Q&A! Appealing message! Let Fanos resolve their problems without the Diaspora’s intervention.
ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሃገሬን
በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
Fano Mareshet is the right public relations expert. Though Asres looks fine. Goje, keep up the good work.
ወንድሞቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን መርጃ ስትሰጡ ሰው አትመኑ እያስጠለፍችሁ ነው!!!
አዎ ጀምረዋል ጠላትን የሚዋጉትን እያሳደዱ አሉ።
ድልለአማራ ❤❤❤❤
ድል ለአማራ ፋኖ
በጣም ጎበዝ አስረስ!
Asehrate jegena fano Amhara togethers well come to addes Ababa Ethiopia 4 kilo now 💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛❤️🏆🏆🔥🔥🔥
ድልለአማራፋኖ
እግዛብሄር አምላክ ያማራን ታጋዮች ጠብቃቸው ለድል አብቃቸው
ድልላአማራፋኖ❤❤❤🎉 🎉❤
አስረስ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ፋኖ ያሸንፋንሞትለጸረአማራድልለፈኖ❤
ምናሳስበዉም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖም አማራም ምንለዉም ያለንም በጎንደርም ዉሎም ቦታም ተባብረችሁም ሀላችሁም ዘምታችሁንም ከተኩዝየም ማዶም ጨምራችሁም የጦርንም ኦኦሞንም ህዎሀትም ካንብንም ጦርም አጥድዉት ከዋላም ኮረም አላማጣም ጠራርጋችሁም የትግእየም የኦሮሞንም ጦርንም ሃንብንም ከጀርባም እንዳይወጋም ካንባቸዉም ቡህብረትም ደምስሳችሁም ዘመቻም ወደደቡብንም ወደብሄረም ሻንጉልም. ነቀምትም ወለጋም አድግራችሁም ዉራጊም ደቡብንም አድርጌችሁም ወዳዲስንም አበባም መግባትም ይኖርባችኻልም ዩጎንደርም ጎጆም ጦርም አቀላቅላችሁም ባመራርነትም እንዲህዉም የወሎም ሽዋም ጦርም አቀላቅላችሁም ዘመቻም ዲርዳዋም ሀረርም ቆጣጥራችሁም ደብረዘይትም ያዝዉት ከዛም ወዳዲስንም አበባም ክበብዉት. ተሁለትም በሶስትም ቦታም ግብዉ አዲስንም አበባም ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ህብረትም ንቅናቄዎች ሀይልም አማራም ፋኖም ምንለዉም።
God bless you Fano Asres
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ስለዚህ ነው የፋኖ ትግል ቅዱስ ትግል ነው የምንለው
በርቱ ወንድሞች
Welcome Jegnachin
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
ድል ለአማራ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪ሞት ለጨፍጫዉ ለፀረ አማራዉ ብልፅግና መከላከያ👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
Abet agelalets Asre tleyaleh zemenh yibarek
በርቱ ወንድሞች
It is better to be united
ፋኖ የነፃነት ታጋይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ጀግና💪
ፍኖን ከዘረኝነት የፀዳ ሀገራችን የሰፈነውን የዘር አብዮት ሰብሮ የሚጥል በምድራዊም በሰማያዊ እውቀት ካለልዮነት የራሱን ህይወት ሰውተው ሀገር ነፃ የሚያወጣ ነበር ተሰፍችን አዲስ አበባ በስመ አማራ ከቤቱ እየተፈናቀለ በላሰቲክ ቤት እየኖር ከፈጣሪ ጋር ጥበቃችን የሚያሟሽሽ እርስ በርስ የተፈጠረ አንድ አማራ ኢትዮጺያን ከደረሰበት የህዝብ ችግር አላቆነፃ ኢትዮጲያዊ ነት ለማምጣት መሰፈርት ካለ ሁሌ ሴራ አለ ተሰፍ አታሰቆሩጡን
ፋኖ አስረስ በጣም ጀግናና በሳል ነህ
አስረስ እንድህ የቃላት ሃብታም መሆኑኑ አላቅም ነበር።
አደነቅኩት! የፋኖን ውሎ በአግባቡ የመግለጽ ችሎታ ያለው ድንቅ ጎልማሳ ነው።100%
Why you didn't mention about Journalist Wogderes Tenaw? Is there any problem to go around? The way I see most Journalists don't want to mention it why? Thank You!!!
ድል ለጀግናው ፋኖ ሞትለነጬ ጂብ ብልፅግና
ተዉ ታረቁ! ጦርነት ለማንም አይጠቅምም!
አንድ ሰው በወሳኝ ጉዳይ ላይ አንዴ ሲዋሽ ከተገኘ ሌላ ግዜ የሚናገረውን ማማን ያስቸግራል። ለዚህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አብይ አሕመድን የማያምነውና ብሎም የሚጠላው። አሁን የአብይን ምስል ማየት፡ ድምጹን መስማት የሚፈልግ ሰው፡ አዳነችን ጨምሮ፡ መኖሩን እጠራጠራለሁ።
ፋኖ አስረስ ቀደም ብሎ፡ እስክንድርንና ጎጃም ውስጥ ያላውን የፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት በተመለከተ ነጭ ውሸት ስለተናገረ አሁን የሚናገረውን ማመን ያስቸግራል። አሁን በዚህ ገለጣ፡ የማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሰራዊትን ለአብይ ሰራዊት ድጋፍ እንደሰጠ አድርጎ ቢጫ ውሸት ለቋል። ምናልባት የህዝባዊ ሰራዊቱ ላይ የሰነዘሩትን ጥቃት ለመሸፋፈን ይሆናል። እነዚህ የመንግሥት ሥልጣን ቢይዙ፡ የአማራው ግድይ ይቆም ይሆናል፡ የኢትዮጵያ መከራ ግን ይቆማል ማለት ያስቸግራል።
በአንድ ወይም ሌላ ምክንያት ከብአዴን ጋር ይሰሩ የነበሩና አሁን የፋኖ አመራምር የሆኑ አርበኞች ከብአዴን የገበዩት መጥፎ ባህል እስካሁን አለቀቃቸውም። ጥሩ ውሸት ጥሩ ፖለቲካ ነው ብለው ያምናሉ፡ ሰው ሁሉ የሚናገሩትን ውሸት፡ የሚያምንላቸው ይመስላቸዋል። አንዳዶቹ ንግግራቸውን በተረት፡ በግጥምና በስነ-ቃል አሽሞንምነው ሰው ማሳመን ሲሞክሩ አይተናል።
በዚህ ረገድ ዘመነ ካሴ የሚባለው የፋኖ አመራር በዋናነት ሊጠቀስ ይችላል። ዘመነ ብዙ ግዜ በጠረጴዛ ላይ ያለውን ጉዳይ ከማብራራት ይልቅ ንግግሩን በቃላት ማስዋብ ላይ ይተጋል። ሃሳቡ ውብ ካልሆነ፡ በተለይ በውሽት የተግማማ ከሆነ፡ በቃላት ማስዋብ እንደማይቻል አልገባውም።
በፈለገው ተረትና ግጥም አጅቦ ፡ ቅዱስ ቀውስ፡ ቅዱስ ቅብጥርስ እያለ እስክንድር ከአብይ ጋር ይሰራል ሲል እሱ ራሱ ከአብይ ባላነሰ የሚጠላ እርኩስ ሰው ሆኖ ቁጭ ይላል እንጂ አድማጭ አያገኝም።
ውሸት ፋኖ ላይ አያምርም። እና እባካችሁ አትዋሹ። ከአብይ አሕመድ ተማሩ፡ አብይ ውሻ ሆኖ የቀረው በውሸቱ ነው።
፩ አማራራራራ💪💪💪💪
ድል ለፍኖኖኖኖኖ !!!!
ጠንካራ ብሔርተኝነትን ከትግሬወች እንማር
❤
አማራ ሆይ ንቃ ተመልከት አስረስ ዘሜ ዝናቡ በተውለደበት አገር አበባው አረጋ ተመስገን የሚባሉት አህዮችም ተወልደዋል ስለዚ አማራ ንቃ ስንዴውን ከእክርዳዱ ለዩ ድል ለአንበሳው ፋኖ ሞት ለአህዮች ለተላላኪዎች።
ብርቱ ጥሩ ነዉ
የሰራዊቱ ውድቀት ሳይሆን የአቢይና አዛዦች ተግባር ነው ሠራዊት አድርግ የተባለውን ያደርጋል ካላደረገ ይገደላል ይህን ማወቅ ተገቢ ነው። ይህ ተግባር በኦሮሚያ የባሰ ሲደረግ የነበረና ያለ መማር ማወቅ ተገቢ ነው። ገና ሺ ማረኩ ፣ ሺ አጅ ሰጠ ይለል ብልጽግና ለቅጥፈት ምን ይገደዋል።
ድንቅ መግለጫ ነው። በርቱ አንድነትም በቅርብ እንደምትፈጥሩ ተሰፋ አለኝ።
He deserves the pp for the united fano amhara
ጠበቃ ፋኖ አስረስ ማረ አንደበተ ረዕቱ የበሰለ ፖለቲከኛ ነው እናከብረዋለን ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤ ኢ ኤም ኤሥ የአማራ ፋኖን መሥቀለኛ ጥያቄዎቸ አትጠይቁ❗ ሌባው መንግሥት ይጠቀምበታል:: ሌባው መንግሥት ለመጠየቅም ሆነ ማብራሪያ ለመሥጠት በፍፁም ፈቃደኛ ሆኖ አያውቅም::
እሰከዛሬ ያለወነጄልከውን ለምን በአሁኑ ስዓት ? ሰለኮሌኔል ጌታሁን የሰጠሀው መልስ አልተዋጠልኝም ምክንያቱም እስከዛሬ ምንም ያላልከውን በተፈጠረ አጋጣሚ ለምን እኔ ጎን አልሆንከእም ዓይነት መልስ ይመስለኛል
በጎጥ አልደራጅም ስላለ ነው።
እነዘመነን ካየህ አማራ ማለት አቁመዋል። ሙሉ ለሙሉ የሚታገሉት በጎጥ አደረጃጀት ነው።
እኛ ካልመራነው የአማራ ትግል በአፍጢሙ ይተከል ያሉ ይመስላል።
ጎጃምን ነፃ አገር ለማድረግ እንደሆነ የሚታገሉት፥ መጨረሻቸውን የምናየው ይሆናል!
አላውቅም ማለት ማንን ገደለ? ካላወቅክ መጠየቅ እንጂ እንደ እንክርዳድ ነጋ በቀቀኖች በባዶ ሜዳ መወሽከት ምንድን ነው? ጌታሁን ስንት ወር ሆነው በሽማግሌ ሲለመን ሲመከር? ጌታሁን ብቻ ሳይሆን ማስረሻ ሰጤ እና የባልደራስ ጋዜጠኞች?
ፋፋኖኖኖ
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹bertu
Yena
Wendmoch
Fano
💚💛❤❤💪💪💪💪
ትክክልነው ያብይአቃጣሪናቸው ሞተይገባቸዋል ትክክልነው ተውተብለዋል።
አየፋኖ እባካችሁ አትለያዩ
አስረስ ትችላለኮ የሰከነ መልስ ነው ምትመልሰው ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤
ሲጀመር ፋኖ ጦር መሪም ከተሰዋ አይደብቅም ምሳሌ ጀ ል ውባንተ አሁን እጅ ላለመስጠት ራሱን የሰዋው መግስት ውሼቱ ዛሬ አደለም አብሮት አድጎል ፋኖን ፈጣሪ ይጠብቅልን።
ድልላማራፋኖ ሞትለብልፅግና እንዲሁም ላብይ ለሽመልሰ ላዳነች ለፍቃዱሞትይገባችዋል።
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እኔንያልገባኝነገርግን ፋኖስባል ትክክለኛ መስሎኝ ነበርአሁንግን ትክክለኛአደለም ሁሉምየተመረጠው ጎጃምብቻነው ምነውወሎ አልተዋጋም ሸዋ አልተዋጋም ስልጣንን ጥቅልልአድርጋችሁ ጎጃምብቻ ይህ የምመስለው የዘረኝነት ወይም እራስወዳድነት ነው ብዙወች በወሎም በሸዋም ብካተት ደስይልነበር ግንየጎጃም ሰውብቻስሆን ብዙውተስፋቆርጣል
EMS ባንዳ ሚዲያ 😂😅
ዉርደት ለፋኖ😅
ድል ለመከላከያ🇪🇹❤️🇪🇹