Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሙባረክ ምርጥ ሰው መብሩክ
ሚፍታየ በናትህ ባላህ ብየህ በውስጥ አዋራኝ በናትህ
ለምን😳😂@@YordanosArusie-b29
አተንምበቅርቡእጠብቃለንሙሥሊምወድሜ አኑሻይቱብንም አበርታታውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሙቤዋ የኔ የዋህ ይሄም ሲያንስህ ነው የኔ አንበሳ የሙቤ ደስታ ያስደሰተው ብቻ በላይክ አሳዩኝ❤️❤️🌹🌹👍👍👍👍
ሰብስክራይብ እንደጋገፍ እናት❤
ሀይሚየ ለሙቢ ያለሽ ክብር የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ አንች የደግ ሰው ልጅ የኛ ልእልት ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
@@Muna336እቺኮ ሃይም አይደለቺም ፈክ ናዉ
ሀይምዬ የኔ ቆንጆ የሁሉ ድምቀት የቡራ ንግስት ትልቅ ደረጃ እመብርሃን ከነልጇ ታድርስሽ እወድሻለሁ🎉🎉🎉
ያቦራ ንግስት መሆኑም አለበት ሀይሚዬ ልዩ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ameneeeee 😢😢😢
የምር የዋህ ገራገር😍😍😍😍
ብሩክ ማለት እውነትም ብሩክ ተባረክልኝ በጣም አስተዋይ ቤተሰብ አክባሪ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ በይበልጥ ለእናቶችና ለሴት ልጅ ያለህ ክብር የላቀ ነው ❤
❤❤❤❤😢😢😢😢
አሰላሙሊኩምታላለሙሥሊሙች ሥብሥካራይብ አናረግም
@@Halema-ol3zeአይሰማም ዉደ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጅራ ይስጣችሁ
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️
አሚን❤❤❤❤❤
amenn
Amen❤❤❤❤
ameen ameen ameen
ሙቢየ ከዚ በላይ ይገባሃል ብሩክ ና ሀይሚ አይለያቹ ሁላችሁ እግዚአብሔር አይለያቹ።
እኔ በ 3 ስልኬ ነው ስብስክራይቭ ያረኩት ሙባረክን የሰው ደስታ እሚያስደስተው ንፁህ ልብ ያለው የዋህ
እኔም❤❤❤
እኔም በ3 ቡታጀራ ዩቱበሮች በሙሉ❤❤❤
ወላሂ አችም ቅን ልብ አለሸ የኔ ናት
እኔም❤❤
enmi
ይገባሀል ወንድማችን እንኮን ደሥ አለክ በዚሁ አጋጣሚ በህብረት መሥራታችሁ ውጤታማ ሆናችሖል ሀይሚ ማለት ደግሞ ከበፊት አንሥቶ ወንድሞቾንም በስት አይነት አይዲያ ያሣደገች ጀግና እቁየ ልጂ ነች የምር የትንሽ ትልቅ ነች ማርያምን ቃል የለኝም የኔ ብርቅዬ የሁሉ ድምቀት በርች ጠንክሪ ❤❤❤
ሙቢይገባሀልመልካምሰው
❤❤❤ልክነሽ ማሬ
ትክክል. አልሚየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በትክክል አለምዬ 🥰🥰🥰
በትክክል ማርያምን የኔ አሰተዋይ 😢
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አልሀምዱሊላህ በል እንኳን ዳስ አላክ ሙባረክ
በትክክል የጋሽየ ቤተሰቦች ምስጋና ይገባቸዋል ሀይሚየ እኮ ትለያለች
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ገና 1M አለህ ብሮ በርታ 🎉😂
❤❤❤❤
ማርያምን ሀይሚ ቀሚስ እዴት እደሚያምርብሽ የኔ እስማር❤❤❤❤ሁሌ ልበሺ ወጪ በኔ
ብሩኬ ለናቶች ያለህ ክብር😢😢ይለያል ❤❤❤❤እናቱን ሳያይ አይሔድም
እደኔ ስፍስፍ ብሎ ነው የሚዳት አላህ እሪሚያቸውን ያርስምልን ከጤናጋ
ሀይምዪ እግዚአብሔር ከሰው አይን ይጠብቅሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ ዛሬ ደግሞ በጣም ታምርያለሽ ሀገር ቤት ብሆን ለወንድሜ ነበር የምድርሽ አመለጥሽኝ ለማንኛውም ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ያለሜካፕ ውብ ነሽ የኔ ቆንጆ ከአሁን ቦሀላ ቀሚስ አዘውትሪ በጣም ያምርብሻል ሌላው ደግሞ ለጋደኞችሽ ያለሽ ቦት ሳላደንቅ አላልፍም ለእኔ አትይም እነሱን ታስቀድሚያለሽ በአሁን ሰአት ማንም የለም እንዲ የሚይስብ ይህን ሳላደቅ አላልፍም በተረፈ እራስሽን ጠብቂ ሰው አትመኝ ሁሉም አንድ አደለም ሁሉ ቦታ አትሂጂ የሳቀ ሁ ዘመድ እንዳይመስልሽ እህቴ በጣም ነው እምፈራልሽ እሺ እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
በትክክል😢
በትክክል❤😢አሚን❤❤
ሙባረክ በርግጥ ይገባዋል የሚጥር ሰውነው ከምንም በላይ ደሞ ለሰው ደስታ ለሰው መለወጥ ለሰው ያለው ፍቅር እና ክብር ፈጣሪ የዘራሀውን ነው ያጨድከው ጀግና ከዚ የበለጠ ይሁንልህ
ሙቢ ስለ ለሀይሚ ሲያወራ እባዬ መጣ😢 ሀይሚዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤🙏
Maraminimi inemi 😢😢😢😢
እኔምአሚን❤❤❤
❤
አሚን❤❤
እቺ ትንሽ የጋሽዬህ ልጅ እደግ ጎበዝ ያለ እድሜሽህ የበሰልሽህ በርች
አዎ የተናገረችው ቃላት ከእድሜዋ በላይ የበሰለች ነች በጣም አስተዋይ ነች ለወደፊት ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነች ሃይሚቲዬተባረኪ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሚን ሀሰን ወዱሜችን
አሚን
አሚን ሀሱ
ሀይሚ ማርያምን በጣም አስተዋይ ልጅ ናት ❤የኔ ውድ❤ ፈጣሪ ጥሩ ቦታ ያድርስሽ ❤ሙቢ በጣም የዋህ አስቂኝ የተመታህ ልጅ😂😂 እግዛብሄር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ ❤❤❤❤
😢
❤😢😢
በትክክል የጋሸዩ ልጆች ወላሂ ይለያሉ ሀይሚየ የኔ ቆጆ ስወድሺ
ሙቢ ግን ለተመልካቾችህ ክብር የለህምነዉ ወይሥ ? ነው በድንህ ታፍርበታለህ አሰላም አለይኩም በለህ የማትጀምረዉ እደክርሥታን ሠላም ሠላምብለህ የምጀምረዉ በዚህ የከፋችሁ በላይክአሣዩኝ
Abeti wore 😂😂😂
እኔምአለሁ አይሰሳም
@@TryH5DFGዝበይአይመለከትሽም
አይመለከትሽም@@TryH5DFG
አው ያምር
እንኳን ደስ አለህ ወድም ሙባረክ ግን ብሩኬን ሳላደቅ ሳላመሰግን አላልፍም ለእናት ያለዉ ክብርና ቦታ አላህ ይጠብቅህ አላህ እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ ብሩኬ
አሜን አሜን እግዚአብሔርን ስለናት ያለው አመለካከት ይለያል❤❤❤❤❤❤
አሚንን❤❤
ሐይሚ የኔ ልዩ የሁሉም ድምቀት ነሽ የቡራ ንግስት ነሽ የኔ ልዩ ስወድሽ ሁለየም ቀሜስ ልበሺ ቡራዬ ግን ገላሽን ሸፍኝ አታሳይ ከፈጣሪ መጣላት ነወ ገላን ማሣየት ገላሽ ክቡረ ነወ ፈጣሪ ዉብ ያደርገሽ ቡራዬ የእዉነት የተባረከች ደኛ አለህ አንተም የተባርክሓ ነሕ ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ ❤❤❤ሙቢ እንኴን ደስ አለሄ ይገባል መልካም ሰዉ ነሕ
የሀይሚዬ ውበት እንኳን ብሩኬን እኔንም አፈዘዘኝ😂😂 ሙቤ ይገባሀል መብሩክክክክ❤
እኔም❤❤😂😂
ማነው ደስ ያለው የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ በቻ እንኳን ደስ አለህ በሉት ለሙቤ የገባሀል❤❤❤
የኔ ቅመም እንዴት ነው ያማረብሽ ደግሞ ቡራ ስለወደደው ይበልጥ ስሜት አለው አለባበስሽ ደግሞ ሰምተሽዋል ሁሌም ልበሺ ብሎሻል እንዳትረሺ
ማርኬ ና ሄሉ ይታረቁልን አንድ ላይ ይምጡልን የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤🎉🎉🎉
ምነው ባደረገልን ለእኛም እንቆቅልሽ ሆነው ከምቀር😢
የሰው ህመም አትቀስቅሱ የሆነ ነገር አስገድዷቸውጂ ጠልተው አይመስለኝም አንድ ላይ መሆንን
@@Hajira.33 የምር በጣም ከባድ ነገር ምን ይሁን ሰው እኮ የእናቱን ገዳይ ይቅር ይላል
🎉🎉🎉😢😢
አረፍቱ ጋይሰ እሶም ይቱብከፍታ እየሰራቸነው ሂሎ ማረክም አ አ ገብቱል ሰለራሳቸው ከኛበላይ እነሱራሳቸው ለራሳቸው ያውቃሉ።
ሐይሚዬ ቅመም የምንወድሽ❤ በርቺ አንቺ የብዙዎች በር ነሽ ለወደቁ የመነሻ ላዘኑ የመፅናኛ ምክንያት ነሽ የምር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
አከላህ በታች አብርሽ ጋደኛህ ህም ለዝህ አብቅቶሀል ማሻአላህአይለያችሁ አብርሽ ምርጥጓደኛዉ ነህ እሱም ምርጥ ቢሆንነዉ ያገናኛችሁ እድሁም ሌሎች በጣምምርጥናችሁ አይለያችሁ በስምያልጠቀስኳችሁ መብሩክክክ ሙባየ
ሀይሚዬ የኔ ልዕልት የትንሽ ትልቅ እኮ ነሽ የኔ ቀመም እደግ በይልን የምንወድሽ በምንያት ነው ልብሽን አይቀይረው❤🎉🎉
ሙቤ እና ሀይሚ የጋደኝነት ጥግ ነው ያየሁት በናተ ወላሂ ይገርመኛል መቼም እዳይለያችሁ😢😢 የኔ ውዶች ሙባየ ማሻ አላህ ወድሜ 🎉🎉 ብሩክ ሀሠን የኔ አዝጎች ሥወዳችሁ🎉❤❤❤ አይለያችሁ
እንኳን ለሲልቨር አዋርድ አበቃህ ሙብዩ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀይሚ ቅመምን በማመስገነህ ውለታ የማትረሳ ነው አከበርኩህ በጣም ከዚህ በላይ ይገባሀል ሙቤ የዋህ ለሰው አዛኝ መልካም ሰው ነህ ጸባይህን ጌታ አይቀይርብህ በል ለሀይሚ 1ዐዐ ሺ ተዘጋጅ
ምድነው ጥቅሙ ውዴ
ምንጥቅም አለው ሹክበሉኝ ተው
በሁሉም ይቶበሮች ውስጥ የሀይሚ አሻራ አለበት የኔ የትንሽ ትልቅ እድግ በይ🎉🎉❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ትክክል ሀይሚ❤
የሰው ደስታ የምያስደስት በላክ አሳየኝ ሙብዬ የኔ የዋህ ወንድም እንኳን ለዚህ ቀን አበቃክህ አልህ ካንተ ጋር ይሁን ሀይምዬ የኛ ጀግና ሴት እዎድሻለው❤❤❤❤❤
ለሀይሚ ላጎርሳት እያሰብኩ ቀደመኚ ትፋት 😂😂😂አይ ቡርኬ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍
አይሚ በናትሽ ቀሚስ ልበሺ በጣም ያምርብሻል ሱሪ ይቅር
ብሩኬ አላህ ይጠብቅህ ለናት አለዉ ፍቅር የለያል እዳተ ያለ እናቱን የሚወድ ያብዛልን
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ከዚህም በላይ ይገባሃል ልዩ ሰው ነህ ወላሂ የሰው ደስታ የሚያስደስት ጨምርልህ ከስበላይ እንጠብቃለን እናትህንም ረጅም እድሜ ጥሩ ሰው በመሆኑ ምርጥ ጓደኞች አሉ ይጠብቃች 🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
በጠም ዉለ
በመጀመሪያ አምላካችን አላህ ላቅ ያለ ጥራት ይገባው አልሀምዱሌላህ ሙቢ የኔ የዋህ ወድም እኮን ደስስ አለህ ሀይሚ ብሩክ ሀሰን ሚፍታህ ሁላቹህንም የጋሺየ ቢተሰቦች ጆን የመዳም ቅመሞች ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ደስስ ብሎኛል የሙቢ እናት እኮን ደስስስ ያለሁ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ዛሬ አምሮብሻል ተጠቀቂ ሸገሮች እዳይጠልፉሽ 😂
Burike yeti hedonau mixelepau😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤😂😂
ሀይ የኔ ምርጦች እንዴት አላችሁልኝ !!!ሙቢ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ የዋህና ንፁህ ሰለሆንክ ይገባሀል አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ አሜን ።ብራ ፈዘሻል ሀይሚን ሁሉም አይኑን ጥሎባታል ተው ከአፍህ ላይ እንዳይነጥኩህና እንዳይበሏት ። መግደርደሩን ትተህ የልብህን አውጥተህ አፈንዳውና የራስህ አድርጋት ። እንደምታፈቅራትና እሷም አንደምታፈቅርህ ባትነግሩንም አውቀናል ሰለዚህ ግልፅ አድርገህ ለሀይሚ ብቻችሁን ስትሆኑ ንገራት ግዴታ ሚዲያ ላይ መውጣት የለበትም ያ ጊዜው ስደርስ ይሆናል እስከዛው ፍቅራችሁን በድብቅ አጣጥሙ መልካም እድል ። በተረፈ አዲስ አበባ ስትኖሩ እባካችሁን እራሳችሁን ጠብቁ ሰትወጡና ስትገብ በጣም በጥንቃቄ ይሁን ግድያና ስርቆት ተስፋፍቷልና ። አላህ ይጠብቃችሁ አሜን !!!!
በመጀመሪያ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር በመቀጠል ከእግዚአብሔር በታች የአብሪሽ ውጤት ነው እሱነው ጥሩ ለዚህ ደረጃ እንድትደርስ ያደረገው
❤❤❤❤በጣም❤❤
በጣም የምር
አው በጣም ግን ሰው ስንባል መጀመሪያ ያለንበትን እንረሳዋለን እንኳን ሊያመሠግነው ስሙንም በደብ አልጠራ እሱስ አጠራውም ነበር
በትክክል 😘🙏🏻
ሙቤ እንኳን ደሥ አለህ አንተ የዋህ ቅን ሠው ሀይሚ ቃላት የለኝም ውብ ነሽ ቡራ አሥብበት በእጅህ ይዘህ በልብህ አሥቀምጠሀት የፈለክበት መድረሥ ትችላለህ ህይወትህን ታቀለዋለች እውነት መልካም ሤት የፈጣሪ ስጦታ ነች። ሀይሚ ደሞ ያቺን ሴት ትመሥላለች ቡሩክ ከልቤ ነው
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትክክል❤❤❤
ሙቤ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ የኔ ገራገር የዋህ ኢንሻ አላህ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ
ወላሂ እንደሙቤ የዋህ ሰው የለም በጣም ሰው አክባሪ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ስላለክ እኔ ስላየሁኝ ነው ለሰው ያለውን ክብር
ኣብርሽ ባንተ ነው የጸደቀው ላንተ ከዛ ሂወት ያስወጣህ እግዚአብሔር ይስጠው ሙቢም የዛሬው ኣያርገውና ሩታ ስትመጣ ለሱ ቅመም ነበርክ ስታወራ ስትታይ ሁላ ኣስቂ ነበርክ እና እሱ መልካም በማሰቡ ለሱና ላንተ ጥቅም ሆነ ቅንነት ኣብሮ መስራት በጣም ትልቅ ነገር ነው ። መጽሃፍ ቅዱስ እንደሚለው ከቻላቹስ ከሁሉም ጋ ፍቅር ሁኑ❤
የመልካም ሰው ኮመንት❤❤❤
አደይ መቀለ ከመይ አላ💛❤️😥😥ሙብዬ እንኳን ደሰ አለህ 😍❤️❤️❤️
ሙቢ እንኳን ደስ አለህ የጋሽዬ ልጆች የለያሉ ከፈጣሪ በታች እዚህ ያደረሱህ እነሱ ናቸው ምቀኝነት የለባቸው ወይ የእውነት ልቦናቸውን አይቀየረው አብሮ ለማደግ መልካም ደግ ልብ ያሰፈልጋል እና ደግሞ ቀናልብ አላችሁ ተባሩ❤❤
💕💕💕
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሱብሀን አላህ ማለት ያላህሥራ ከሁሉም ቀድመህ አገኘህ ሙባየ አላህ ለፈተናነዉ ሠላሟለይኩም በል ደሞ አላህ የሠጠህን እድል ተጠቀምበት የአላህን መገድ ተምረህ አሥተምርበት ❤❤ አላህ በሚሠጠዉ ነገር ሁሉም ጥበብ አለዉ
በጣምወላሂይገርማል አልሀምዱሊላህ
በጣም ወላሂ ❤❤❤
@@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ አልሀምዱሊላ ኒእመተል ሙሥሊም እህቶቸ መቸም ያላህን ጠላቶች ማበረታታት የለብንም ያላህና የነብዩ ትዛዝነዉ
@@Zyneb-pw3cf መቸይሰማሉ ዙዙየ ስድባቸውንማንይዞላቸው
ትክክል😢❤❤
የዋህነት ይጠቅማል ሙብ ጀግና ጥሩ ሰው
የሙቢና የሀይሚ አፍቃሪውች ላይክ ጉጩኝ አንድኛ ነኝ ክፍፍፍትት ብሉኛል😢😢😢 የሙቢን ስልክ ስላቹሁ እንቤ አላቹሁ ቱ😮❤🎉🎉🎉🎉🎉እንውዳቹሀለን እሽ የኔአዝናኘውች ድብር ስለኝ የማያቹሁ እና ፈግግ እምለው ነገርስ😅
አንልም
@@EKRAMSAID-j1d እ😦
ሙቤ የዋህ ነህ ይገባሀል ሲያንሰህ ነዉ በቅርቡ ሁለት መቶሽ ትገባለህ❤❤❤❤😢😢
Thanks!
10Q🙏🙏
ወይኔ ሀይሚና ቡራ የሆን ነገር እማ ይታየኛል❤❤❤❤❤❤
የቡራ አስተያየት ሀይሚን ሰላምብሎ ሲጨርስ ማነው ልብብሎያየው ደስሲል ሀይሚየ ሁሌም እደዝህ አይነት ልበሽለት❤❤❤❤❤❤❤
እኔ❤❤😂😂
እኔ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ወዲም ሙቤ የዋህ ገራገር የሠዉ ልጂ ኑሮዉን ነዉ የሚመሥለዉ አሁን እንደተቀየረ አልሀምዱሊላህ ደግሞ ጋሽየ ያራራጠህ ትዝ ሲለኝ እስቃለሁ እሩጫህ ሀኔታህ በሙሉ እንደህ ተቀይረህ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል ሙብየ
ሀይሚና ብሩክ ያሉበት ሁሉ እንዴት እንደሚደምቅ ዋው ❤
የሙቢ ደስታ የስደሰተቹ በለይክ 👍አሠዩኝ ኡኑካን ደስ አለኮ ሙቤኮ
የኔልዩ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@@saadaahmad5973እንደማመር ውድ ጀማሪ ነኝ❤🎉 ፕሊስ🙏
ሙቢዬ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ብሎኛል ላንተ ሙቢዬ መልካም ሰው ነህ ይገባሀል እና ደሞ ቡራ አትፍዘዝ ሀይሚን በቶሎ ያንተ አድርጋት ሀይሚዬ የኔ ቀበጥ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፍ አደርጋለው እና ሀሰኖ ኑርልኝ
የኔ ውድ ወንድም ሙቤ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ግን አንተም ገልፀሀል እድሜ ለሀይሚ ከጎንህ ያልተለየችህ የኔ ቅመም ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተናፋቂቲ እያ ዓደይ መቀለ ❤💛❤ሙቢየ የኔ የዋህ አንካን ደስ አለህ ♥️❤️
ጋል ዓደይ❤❤❤😂😂😂
@@memd7063 ማዓረይ ♥️❤️🤣
ጋል ዓደይ❤❤
ሀይሚየ በራሰሺ ፀጉር የበለት በጣምነዉ የምታምሪዉ ወላሒ የኔማር ረወዲሺ
የኔ ውድ ሀይም እኮ የስው ደስታ የሲደታሽ አንች ልዩ ሴት ነሽ ሀይምን እንደኔ ምትውድት 🙌🙌♥️♥️
ሀይሚ ለሙቢ ያላት ፍቅር እስከ ጥግ እደምወዳት አረገኝ ትንሻ ክበርልኝ ወላሂ ሙቢ ወድም አለም በርታ እናትህን ከፍ አርገህ አርገህ እድታሳየን አደራ እላለው😢❤
ሙብዬ ይገባዋል 100 k ከዚህም በላይ የኔ የዋሃ በርታ ከዚህም በላይ የመስራት አቅም አለክ ሀይምዬ ሁላችሁም የብታጀራ ዩቱበሮች የወሎ የኢ/ ያ ልጆች እስከ ኤርትራ አፍሪካ ዩቱብን ወደ ሀግራችን ብዙ ስሩ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ እደጉ ይሁንላችሁ በርቱ እግዛቤር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙቤዬ የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው ከዚ በላይ ይገባሃል💚ሀይሚነቴ ትንሽዋዬ የኔ ልባም ሴት ሁሉም የሚያምርብሽ እንኳን ደስ አለሽ😘
ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ አምሮብሻል💖 ሙቤ ምርጥ ሰው እንኳን ደስ አለክ🎉❤
ውይይይ ሐይሚ ዛሬ ደብረሽኛል ጌታን ፈጣሪ እማይፈቅደውን አለባበስ አትልበሽ እራቁትሽን አረ ዘጋኝ 😢
ምን
አረ ምን አደረገች ከንዳንዴ ፕሮግራም ሲኖር .ደግሞም ብዙ አይካበድም
በእርሱ ሳይ ደስ አለኝ እኳን ደስ የለህ መሻ አላህ ብየ አለሁ።
ሙቤ ወንድሜ ይገባሀል🙏💓ሀይምዬ የኔ ሙሉ ሴት እንዴት እንዳማረብሽ ልባም ሴት በተፈጥሮሽ የምትኮሪ መልካም ሴት ማርያምን እንዳንቺ ዐይነት ሴት ከቡሩኬ ጎን ስላለች ፈጣሪ ይመስገን ምክንያቱም ለወንድ ልጅ ጠንጋራ ሴት ካጠገቡ ስተኖር ሁሌም መልካም ነገር ብቻነው የሚሰማው ቡሩኬ ታድለክ🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓
በጣም❤❤
You’re right
በትክክል❤😢
ሙብየ እኮን ደስ ያለህ ቡራየ ለናት ያለህ ክብር ከልቤነው የምደሰትብህ አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉
ሙቢ መብሩክ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ይገባሀል ሀይሚየ የኔ ንግስት ላንች ሁሉም ሲያንስሽ ነው እማ በርችልኝ አዛኝነትሽ የዋህነትሽ ፈገግታሽ ሁሉም ነገርሽ ገዳይ ነው እማ የወንድሞቿ ቀበጥ የዩቶብ ድምቀት የኔ ውድ ሁለየም ከፍ በይልኝ እማ ከክፉ ነገር ሁሉ አላይ ይጠብቅሽ
አሚንንን❤❤❤
ሙባዬ እንኳን ደስ ኣለክ ይገብሃል ወንድሜ ሀይሚዬ የልጅ ኣዋቂ የኔ ኣስተዋይ ለሙቢ ያለሽ ቦታ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት መዋለድ ቋንቋ ነዉ ቡራዬ ሀሰንዬ የጓደኛ ጥግ ናቹ ሁሌም ተሰብስባቹ ስሩ ሁላቹም እንድትለወጡ ሚፍታህ ወንድማችን ክበርልን❤❤❤🎉🎉
አቺም ያሰብሺው ያስካልሽ
❤❤❤❤ትክክል❤❤
በጣምወላሂ ቅን ላሠበ ቅንይስጠዉ አችም ደስታሽን ስለገለፅሽለት
ሙባረክ እንኳን ደስ አላህ ጣፋጭዬ እምር ብለሻል ማሻአላህ እይለያቹህ
Wow. አይሚቲዬ ዛሬ ልዪ ሆነሻል ሙቤ እውነትህን ነው የአይሚቲ ውጤት ነው ለዚህ 100 ሺህ ያበቃህ congratulations 🎉🎈 mubi👍you deserve it ❤
ሙቤ መልካም ሰው ደስታህ ያስደስተኛል ወላሂ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው የጋሺዬም ቤተሰቦች ብዙ ዋጋ ከፍለውበታል ከአላህ በታች ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማዬት ያብቃችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም
ደሚርኝማ
❤❤❤❤🎉🎉
ሙቢዬ እንኳን ደስ አለክ ሀይሚ የኔ ቅመም ቡራዬ የኔ ጌታ ፊጣሪ ፉቅራችሁ ይጭምር❤❤❤❤❤
ሙቤ በጣም ሲበዛ የዋህ ነህ አላህ ሁልጊዜም ያስደስትህ እኳን ደስ አለህ ሁለት መቶሺ ትገባለህ ሃይሚ ቅመም አላህ ይጠብቅሺ ውዴ መረዳዳት ደስ ይላል
ማሻአላህ በትልቁ አላህ ያድርስክ ሙብዬ ሀይምዬ ፍልቅልቅዋ በሁሉም ቦታ ድምቀት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
ሙቢዬ ይገባካል እካን ደስ አለክ ከጎን የነበሩ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቹው በተለይ አቡርሽ የጋሽይ ልጆች 😍🥰🥰🥰🥰🥰
ሙቢ እኳንደስአለኽ 🎉🎉🎉🎉 በ9ወርውስጥ 1000ሺ ደስይላል 😊እነአብርሺም አላህይስጣቸው እነሱናቸው ወደሚድያ ያመጡህ ከአላህበታቺ የጋሺየ ቤተሰቦቺ ሹክረን ግን እነአብርሺ ቢኖሩደሞ የበለጥ ጥሩነበር ግን ይሁን
ሙባችን እንኳን ደስ አለክ ማሻኣላህ❤የታላችሁ ሙቢን የምትውዱ👍😊🎉🎉❤❤
ደሚርኝማ ዉድ
ኣንቺም ደምሪኝ ማሪ እደምሪሻለው❤@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብኣኝቺም ደምሪኝ ማሪ እደምሪሻለው❤
ሙቡዬ ላንተ ከዚህ በላይ ይሰጥሀል ለምን ልብህ ነጭ ወረቀት ስለሆነ ሀይሚዬ የኔ ቅመም አንቺ ያለሽበት ሽልማት በሽልማት ብልፅግና ብቻ ነው ለሁላችውም ደስታ እመኝላችዋለው ለቡታጅራዎች
ሙየ የአብርሽና የሀይሚ ውጤት ነህ ከአላህ በታች እኮን ደስ አለህ ወድሜ🎉🎉🎉🎉
ሙባየ የኔ የዋህ ወንድም መብሩክ ይገባሀል ሁሌም ደስ ይበልህ ሀይሚየ የኔ ልእልት ጨረቃየ እምር ብሎብሻል ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ💝💝💝
ሙቢ እንኳን ደስ አለህ።ሀይሚዬ በጣም ደስ የምትዪ አስተዋይ ልጅ ነሽ ሀይሚዬ ሰውነት የሚያሳይ ልብስ አትልበሺ አመሰግናለው
ሙቢ እንኳን ደስ አለክ ሀይሚ ብራ የኔ ስስቶች በናታቹ ተጣመሩ
ሁሌም ደስይበልህ ወንድማችን 👍👍
ሙብዬ መልካም ሰዉ እኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል❤🎉🎉🎉
ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እውነት ነው ሀይሚ በጣም አስተዋይና ቅን ልጅ ነሽ አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ከዚህ ቡሀላም አይለያችሁ ወላሂ የሰው ደስታ ከምንም በላይ ያስደስተኛል
የቡታጅራ ልጆች ስወዳችሁ ፍቅራችሁ መድሀንያለም ይጠብቃችሁ ❤
ማሻአላህ ተባረከላህ ሙቤ እኳን ደስ አለህ መብሩክ መብሩክ እር ቡታጂራወች አልተቻላችሁም በረቱ ጎበዞች 😅😅😅
ሙቢ እኳን ደስ አለክ የጋሸልጆችሁሉም ደግነች
እንኳን ደስ አለክ የኔ እዋ አላህ የውስጥ ነው የሚያውቀው ጥሩ መሆን ለራስ ነው ጥሩ በመሆኗ መልሰህ ታገኘዋለህ ❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ይገባሃል ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሷል እና የሃለን ኢንሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገበሀል አተ ጥሩ ሠው ነህ ለጋደኞችህ ያለህ ክብር ይለያል
ሙባየ ይገባሀል ከዚህ በላ ይገባሀል ገና ብዙ እጠብቃለን ቅመምየ ምርጥ እህት. አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወንድሜ ሙባ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል በርታልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለመልካም ስው መልካምንሁሉ ያስብለታል አላህ ሙቤ እንኳን ደስ አለህ ዪገባሀል❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለክ ሙቢ ሀይሚ ያንስባታል ምስጋና በጣም ልበ ቅን ናት ሀይይሚአችን❤❤❤
የኔ የዋህ እኳን ደስ አለክ ማሻአላህ😢😢ይገባሀል😢❤❤❤❤
ደሚሮኝማ ዉድ
እውነት በጣም ታምራላችሁ ሙባ እንኩዋን ደስ አለህ ይገባሀል ። ሃይሚዬ የኔ ቆንጆ ያንችም የስራ ውጤት የው በርቱ
ሙባረክ ምርጥ ሰው መብሩክ
ሚፍታየ በናትህ ባላህ ብየህ በውስጥ አዋራኝ በናትህ
ሚፍታየ በናትህ ባላህ ብየህ በውስጥ አዋራኝ በናትህ
ለምን😳😂@@YordanosArusie-b29
አተንምበቅርቡእጠብቃለንሙሥሊምወድሜ አኑሻይቱብንም አበርታታውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚፍታየ በናትህ ባላህ ብየህ በውስጥ አዋራኝ በናትህ
ሙቤዋ የኔ የዋህ ይሄም ሲያንስህ ነው የኔ አንበሳ የሙቤ ደስታ ያስደሰተው ብቻ በላይክ አሳዩኝ❤️❤️🌹🌹👍👍👍👍
ሰብስክራይብ እንደጋገፍ እናት❤
ሀይሚየ ለሙቢ ያለሽ ክብር የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ አንች የደግ ሰው ልጅ የኛ ልእልት ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
@@Muna336እቺኮ ሃይም አይደለቺም ፈክ ናዉ
ሀይምዬ የኔ ቆንጆ የሁሉ ድምቀት የቡራ ንግስት ትልቅ ደረጃ እመብርሃን ከነልጇ ታድርስሽ እወድሻለሁ🎉🎉🎉
ያቦራ ንግስት መሆኑም አለበት ሀይሚዬ ልዩ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ameneeeee 😢😢😢
የምር የዋህ ገራገር😍😍😍😍
ብሩክ ማለት እውነትም ብሩክ ተባረክልኝ በጣም አስተዋይ ቤተሰብ አክባሪ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ በይበልጥ ለእናቶችና ለሴት ልጅ ያለህ ክብር የላቀ ነው ❤
❤❤❤❤😢😢😢😢
አሰላሙሊኩምታላለሙሥሊሙች ሥብሥካራይብ አናረግም
@@Halema-ol3zeአይሰማም ዉደ
❤❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጅራ ይስጣችሁ
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️
አሚን❤❤❤❤❤
amenn
Amen❤❤❤❤
ameen ameen ameen
ሙቢየ ከዚ በላይ ይገባሃል ብሩክ ና ሀይሚ አይለያቹ ሁላችሁ እግዚአብሔር አይለያቹ።
እኔ በ 3 ስልኬ ነው ስብስክራይቭ ያረኩት ሙባረክን የሰው ደስታ እሚያስደስተው ንፁህ ልብ ያለው የዋህ
እኔም❤❤❤
እኔም በ3 ቡታጀራ ዩቱበሮች በሙሉ❤❤❤
ወላሂ አችም ቅን ልብ አለሸ የኔ ናት
እኔም❤❤
enmi
ይገባሀል ወንድማችን እንኮን ደሥ አለክ በዚሁ አጋጣሚ በህብረት መሥራታችሁ ውጤታማ ሆናችሖል ሀይሚ ማለት ደግሞ ከበፊት አንሥቶ ወንድሞቾንም በስት አይነት አይዲያ ያሣደገች ጀግና እቁየ ልጂ ነች የምር የትንሽ ትልቅ ነች ማርያምን ቃል የለኝም የኔ ብርቅዬ የሁሉ ድምቀት በርች ጠንክሪ ❤❤❤
ሙቢይገባሀልመልካምሰው
❤❤❤ልክነሽ ማሬ
ትክክል. አልሚየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በትክክል አለምዬ 🥰🥰🥰
በትክክል ማርያምን የኔ አሰተዋይ 😢
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አልሀምዱሊላህ በል እንኳን ዳስ አላክ ሙባረክ
በትክክል የጋሽየ ቤተሰቦች ምስጋና ይገባቸዋል ሀይሚየ እኮ ትለያለች
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ገና 1M አለህ ብሮ በርታ 🎉😂
❤❤❤❤
❤❤❤
ማርያምን ሀይሚ ቀሚስ እዴት እደሚያምርብሽ የኔ እስማር❤❤❤❤ሁሌ ልበሺ ወጪ በኔ
ብሩኬ ለናቶች ያለህ ክብር😢😢ይለያል ❤❤❤❤እናቱን ሳያይ አይሔድም
እደኔ ስፍስፍ ብሎ ነው የሚዳት አላህ እሪሚያቸውን ያርስምልን ከጤናጋ
ሀይምዪ እግዚአብሔር ከሰው አይን ይጠብቅሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ ዛሬ ደግሞ በጣም ታምርያለሽ ሀገር ቤት ብሆን ለወንድሜ ነበር የምድርሽ አመለጥሽኝ ለማንኛውም ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ያለሜካፕ ውብ ነሽ የኔ ቆንጆ ከአሁን ቦሀላ ቀሚስ አዘውትሪ በጣም ያምርብሻል ሌላው ደግሞ ለጋደኞችሽ ያለሽ ቦት ሳላደንቅ አላልፍም ለእኔ አትይም እነሱን ታስቀድሚያለሽ በአሁን ሰአት ማንም የለም እንዲ የሚይስብ ይህን ሳላደቅ አላልፍም በተረፈ እራስሽን ጠብቂ ሰው አትመኝ ሁሉም አንድ አደለም ሁሉ ቦታ አትሂጂ የሳቀ ሁ ዘመድ እንዳይመስልሽ እህቴ በጣም ነው እምፈራልሽ እሺ እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
በትክክል😢
በትክክል❤😢አሚን❤❤
❤❤❤❤
ሙባረክ በርግጥ ይገባዋል የሚጥር ሰውነው ከምንም በላይ ደሞ ለሰው ደስታ ለሰው መለወጥ ለሰው ያለው ፍቅር እና ክብር ፈጣሪ የዘራሀውን ነው ያጨድከው ጀግና ከዚ የበለጠ ይሁንልህ
ሙቢ ስለ ለሀይሚ ሲያወራ እባዬ መጣ😢 ሀይሚዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤🙏
Maraminimi inemi 😢😢😢😢
❤❤❤
እኔምአሚን❤❤❤
❤
አሚን❤❤
እቺ ትንሽ የጋሽዬህ ልጅ እደግ ጎበዝ ያለ እድሜሽህ የበሰልሽህ በርች
አዎ የተናገረችው ቃላት ከእድሜዋ በላይ የበሰለች ነች በጣም አስተዋይ ነች ለወደፊት ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነች ሃይሚቲዬተባረኪ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሚን ሀሰን ወዱሜችን
አሚን
አሚን ሀሱ
ሀይሚ ማርያምን በጣም አስተዋይ ልጅ ናት ❤የኔ ውድ❤ ፈጣሪ ጥሩ ቦታ ያድርስሽ ❤ሙቢ በጣም የዋህ አስቂኝ የተመታህ ልጅ😂😂 እግዛብሄር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ ❤❤❤❤
❤
😢
❤😢😢
በትክክል የጋሸዩ ልጆች ወላሂ ይለያሉ ሀይሚየ የኔ ቆጆ ስወድሺ
❤❤❤
ሙቢ ግን ለተመልካቾችህ ክብር የለህምነዉ ወይሥ ? ነው በድንህ ታፍርበታለህ አሰላም አለይኩም በለህ የማትጀምረዉ እደክርሥታን ሠላም ሠላምብለህ የምጀምረዉ በዚህ የከፋችሁ በላይክአሣዩኝ
Abeti wore 😂😂😂
እኔምአለሁ አይሰሳም
@@TryH5DFGዝበይአይመለከትሽም
አይመለከትሽም@@TryH5DFG
አው ያምር
እንኳን ደስ አለህ ወድም ሙባረክ
ግን ብሩኬን ሳላደቅ ሳላመሰግን አላልፍም ለእናት ያለዉ ክብርና ቦታ አላህ ይጠብቅህ አላህ እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ ብሩኬ
አሜን አሜን እግዚአብሔርን ስለናት ያለው አመለካከት ይለያል❤❤❤❤❤❤
አሚንን❤❤
ሐይሚ የኔ ልዩ የሁሉም ድምቀት ነሽ የቡራ ንግስት ነሽ የኔ ልዩ ስወድሽ ሁለየም ቀሜስ ልበሺ ቡራዬ ግን ገላሽን ሸፍኝ አታሳይ ከፈጣሪ መጣላት ነወ ገላን ማሣየት ገላሽ ክቡረ ነወ ፈጣሪ ዉብ ያደርገሽ ቡራዬ የእዉነት የተባረከች ደኛ አለህ አንተም የተባርክሓ ነሕ ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ ❤❤❤ሙቢ እንኴን ደስ አለሄ ይገባል መልካም ሰዉ ነሕ
የሀይሚዬ ውበት እንኳን ብሩኬን እኔንም አፈዘዘኝ😂😂 ሙቤ ይገባሀል መብሩክክክክ❤
እኔም❤❤😂😂
ማነው ደስ ያለው የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ በቻ እንኳን ደስ አለህ በሉት ለሙቤ የገባሀል❤❤❤
የኔ ቅመም እንዴት ነው ያማረብሽ ደግሞ ቡራ ስለወደደው ይበልጥ ስሜት አለው አለባበስሽ ደግሞ ሰምተሽዋል ሁሌም ልበሺ ብሎሻል እንዳትረሺ
ማርኬ ና ሄሉ ይታረቁልን አንድ ላይ ይምጡልን የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤🎉🎉🎉
ምነው ባደረገልን ለእኛም እንቆቅልሽ ሆነው ከምቀር😢
የሰው ህመም አትቀስቅሱ የሆነ ነገር አስገድዷቸውጂ ጠልተው አይመስለኝም አንድ ላይ መሆንን
@@Hajira.33 የምር በጣም ከባድ ነገር ምን ይሁን ሰው እኮ የእናቱን ገዳይ ይቅር ይላል
🎉🎉🎉😢😢
አረፍቱ ጋይሰ እሶም ይቱብከፍታ እየሰራቸነው ሂሎ ማረክም አ አ ገብቱል ሰለራሳቸው ከኛበላይ እነሱራሳቸው ለራሳቸው ያውቃሉ።
ሐይሚዬ ቅመም የምንወድሽ❤ በርቺ አንቺ የብዙዎች በር ነሽ ለወደቁ የመነሻ ላዘኑ የመፅናኛ ምክንያት ነሽ የምር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
አከላህ በታች አብርሽ ጋደኛህ ህም ለዝህ አብቅቶሀል ማሻአላህአይለያችሁ አብርሽ ምርጥጓደኛዉ ነህ እሱም ምርጥ ቢሆንነዉ ያገናኛችሁ እድሁም ሌሎች በጣምምርጥናችሁ አይለያችሁ በስምያልጠቀስኳችሁ መብሩክክክ ሙባየ
ሀይሚዬ የኔ ልዕልት የትንሽ ትልቅ እኮ ነሽ የኔ ቀመም እደግ በይልን የምንወድሽ በምንያት ነው ልብሽን አይቀይረው❤🎉🎉
ሙቤ እና ሀይሚ የጋደኝነት ጥግ ነው ያየሁት በናተ ወላሂ ይገርመኛል መቼም እዳይለያችሁ😢😢 የኔ ውዶች ሙባየ ማሻ አላህ ወድሜ 🎉🎉 ብሩክ ሀሠን የኔ አዝጎች ሥወዳችሁ🎉❤❤❤ አይለያችሁ
እንኳን ለሲልቨር አዋርድ አበቃህ ሙብዩ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀይሚ ቅመምን በማመስገነህ ውለታ የማትረሳ ነው አከበርኩህ በጣም ከዚህ በላይ ይገባሀል ሙቤ የዋህ ለሰው አዛኝ መልካም ሰው ነህ ጸባይህን ጌታ አይቀይርብህ በል ለሀይሚ 1ዐዐ ሺ ተዘጋጅ
ምድነው ጥቅሙ ውዴ
ምንጥቅም አለው ሹክበሉኝ ተው
በሁሉም ይቶበሮች ውስጥ የሀይሚ አሻራ አለበት የኔ የትንሽ ትልቅ እድግ በይ🎉🎉❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ትክክል ሀይሚ❤
የሰው ደስታ የምያስደስት በላክ አሳየኝ ሙብዬ የኔ የዋህ ወንድም እንኳን ለዚህ ቀን አበቃክህ አልህ ካንተ ጋር ይሁን ሀይምዬ የኛ ጀግና ሴት እዎድሻለው❤❤❤❤❤
ለሀይሚ ላጎርሳት እያሰብኩ ቀደመኚ ትፋት 😂😂😂አይ ቡርኬ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍
አይሚ በናትሽ ቀሚስ ልበሺ በጣም ያምርብሻል ሱሪ ይቅር
ብሩኬ አላህ ይጠብቅህ ለናት አለዉ ፍቅር የለያል እዳተ ያለ እናቱን የሚወድ ያብዛልን
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ከዚህም በላይ ይገባሃል ልዩ ሰው ነህ ወላሂ የሰው ደስታ የሚያስደስት ጨምርልህ ከስበላይ እንጠብቃለን እናትህንም ረጅም እድሜ ጥሩ ሰው በመሆኑ ምርጥ ጓደኞች አሉ ይጠብቃች 🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
በጠም ዉለ
በመጀመሪያ አምላካችን አላህ ላቅ ያለ ጥራት ይገባው አልሀምዱሌላህ ሙቢ የኔ የዋህ ወድም እኮን ደስስ አለህ ሀይሚ ብሩክ ሀሰን ሚፍታህ ሁላቹህንም የጋሺየ ቢተሰቦች ጆን የመዳም ቅመሞች ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ደስስ ብሎኛል የሙቢ እናት እኮን ደስስስ ያለሁ
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ዛሬ አምሮብሻል ተጠቀቂ ሸገሮች እዳይጠልፉሽ 😂
Burike yeti hedonau mixelepau😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤
❤❤❤❤😂😂
ሀይ የኔ ምርጦች እንዴት አላችሁልኝ !!!ሙቢ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ የዋህና ንፁህ ሰለሆንክ ይገባሀል አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ አሜን ።ብራ ፈዘሻል ሀይሚን ሁሉም አይኑን ጥሎባታል ተው ከአፍህ ላይ እንዳይነጥኩህና እንዳይበሏት ። መግደርደሩን ትተህ የልብህን አውጥተህ አፈንዳውና የራስህ አድርጋት ። እንደምታፈቅራትና እሷም አንደምታፈቅርህ ባትነግሩንም አውቀናል ሰለዚህ ግልፅ አድርገህ ለሀይሚ ብቻችሁን ስትሆኑ ንገራት ግዴታ ሚዲያ ላይ መውጣት የለበትም ያ ጊዜው ስደርስ ይሆናል እስከዛው ፍቅራችሁን በድብቅ አጣጥሙ መልካም እድል ። በተረፈ አዲስ አበባ ስትኖሩ እባካችሁን እራሳችሁን ጠብቁ ሰትወጡና ስትገብ በጣም በጥንቃቄ ይሁን ግድያና ስርቆት ተስፋፍቷልና ። አላህ ይጠብቃችሁ አሜን !!!!
በመጀመሪያ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር በመቀጠል ከእግዚአብሔር በታች የአብሪሽ ውጤት ነው እሱነው ጥሩ ለዚህ ደረጃ እንድትደርስ ያደረገው
❤❤❤❤በጣም❤❤
❤❤❤❤
በጣም የምር
አው በጣም ግን ሰው ስንባል መጀመሪያ ያለንበትን እንረሳዋለን እንኳን ሊያመሠግነው ስሙንም በደብ አልጠራ እሱስ አጠራውም ነበር
በትክክል 😘🙏🏻
ሙቤ እንኳን ደሥ አለህ አንተ የዋህ ቅን ሠው ሀይሚ ቃላት የለኝም ውብ ነሽ ቡራ አሥብበት በእጅህ ይዘህ በልብህ አሥቀምጠሀት የፈለክበት መድረሥ ትችላለህ ህይወትህን ታቀለዋለች እውነት መልካም ሤት የፈጣሪ ስጦታ ነች። ሀይሚ ደሞ ያቺን ሴት ትመሥላለች ቡሩክ ከልቤ ነው
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትክክል❤❤❤
ሙቤ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ የኔ ገራገር የዋህ ኢንሻ አላህ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ
ወላሂ እንደሙቤ የዋህ ሰው የለም በጣም ሰው አክባሪ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ስላለክ እኔ ስላየሁኝ ነው ለሰው ያለውን ክብር
ኣብርሽ ባንተ ነው የጸደቀው ላንተ ከዛ ሂወት ያስወጣህ እግዚአብሔር ይስጠው ሙቢም የዛሬው ኣያርገውና ሩታ ስትመጣ ለሱ ቅመም ነበርክ ስታወራ ስትታይ ሁላ ኣስቂ ነበርክ እና እሱ መልካም በማሰቡ ለሱና ላንተ ጥቅም ሆነ ቅንነት ኣብሮ መስራት በጣም ትልቅ ነገር ነው ።
መጽሃፍ ቅዱስ እንደሚለው ከቻላቹስ ከሁሉም ጋ ፍቅር ሁኑ❤
የመልካም ሰው ኮመንት❤❤❤
አደይ መቀለ ከመይ አላ💛❤️😥😥
ሙብዬ እንኳን ደሰ አለህ 😍❤️❤️❤️
ሙቢ እንኳን ደስ አለህ የጋሽዬ ልጆች የለያሉ ከፈጣሪ በታች እዚህ ያደረሱህ እነሱ ናቸው ምቀኝነት የለባቸው ወይ የእውነት ልቦናቸውን አይቀየረው አብሮ ለማደግ መልካም ደግ ልብ ያሰፈልጋል እና ደግሞ ቀናልብ አላችሁ ተባሩ❤❤
❤❤❤❤
💕💕💕
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሱብሀን አላህ ማለት ያላህሥራ ከሁሉም ቀድመህ አገኘህ ሙባየ አላህ ለፈተናነዉ ሠላሟለይኩም በል ደሞ አላህ የሠጠህን እድል ተጠቀምበት የአላህን መገድ ተምረህ አሥተምርበት ❤❤ አላህ በሚሠጠዉ ነገር ሁሉም ጥበብ አለዉ
በጣምወላሂይገርማል አልሀምዱሊላህ
በጣም ወላሂ ❤❤❤
@@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ አልሀምዱሊላ ኒእመተል ሙሥሊም እህቶቸ መቸም ያላህን ጠላቶች ማበረታታት የለብንም ያላህና የነብዩ ትዛዝነዉ
@@Zyneb-pw3cf መቸይሰማሉ ዙዙየ ስድባቸውንማንይዞላቸው
ትክክል😢❤❤
የዋህነት ይጠቅማል ሙብ ጀግና ጥሩ ሰው
የሙቢና የሀይሚ አፍቃሪውች ላይክ ጉጩኝ አንድኛ ነኝ ክፍፍፍትት ብሉኛል😢😢😢 የሙቢን ስልክ ስላቹሁ እንቤ አላቹሁ ቱ😮❤🎉🎉🎉🎉🎉እንውዳቹሀለን እሽ የኔአዝናኘውች ድብር ስለኝ የማያቹሁ እና ፈግግ እምለው ነገርስ😅
አንልም
@@EKRAMSAID-j1d እ
😦
ሙቤ የዋህ ነህ ይገባሀል ሲያንሰህ ነዉ በቅርቡ ሁለት መቶሽ ትገባለህ❤❤❤❤😢😢
Thanks!
10Q🙏🙏
ወይኔ ሀይሚና ቡራ የሆን ነገር እማ ይታየኛል❤❤❤❤❤❤
የቡራ አስተያየት ሀይሚን ሰላምብሎ ሲጨርስ ማነው ልብብሎያየው ደስሲል ሀይሚየ ሁሌም እደዝህ አይነት ልበሽለት❤❤❤❤❤❤❤
እኔ❤❤😂😂
እኔ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ወዲም ሙቤ የዋህ ገራገር የሠዉ ልጂ ኑሮዉን ነዉ የሚመሥለዉ አሁን እንደተቀየረ አልሀምዱሊላህ ደግሞ ጋሽየ ያራራጠህ ትዝ ሲለኝ እስቃለሁ እሩጫህ ሀኔታህ በሙሉ እንደህ ተቀይረህ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል ሙብየ
ሀይሚና ብሩክ ያሉበት ሁሉ እንዴት እንደሚደምቅ ዋው ❤
የሙቢ ደስታ የስደሰተቹ በለይክ 👍አሠዩኝ ኡኑካን ደስ አለኮ ሙቤኮ
የኔልዩ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@@saadaahmad5973እንደማመር ውድ ጀማሪ ነኝ❤🎉 ፕሊስ🙏
ሙቢዬ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ብሎኛል ላንተ ሙቢዬ መልካም ሰው ነህ ይገባሀል እና ደሞ ቡራ አትፍዘዝ ሀይሚን በቶሎ ያንተ አድርጋት ሀይሚዬ የኔ ቀበጥ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፍ አደርጋለው እና ሀሰኖ ኑርልኝ
የኔ ውድ ወንድም ሙቤ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ግን አንተም ገልፀሀል እድሜ ለሀይሚ ከጎንህ ያልተለየችህ የኔ ቅመም ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተናፋቂቲ እያ ዓደይ መቀለ ❤💛❤ሙቢየ የኔ የዋህ አንካን ደስ አለህ ♥️❤️
ጋል ዓደይ❤❤❤😂😂😂
@@memd7063 ማዓረይ ♥️❤️🤣
ጋል ዓደይ❤❤
ሀይሚየ በራሰሺ ፀጉር የበለት በጣምነዉ የምታምሪዉ ወላሒ የኔማር ረወዲሺ
የኔ ውድ ሀይም እኮ የስው ደስታ የሲደታሽ አንች ልዩ ሴት ነሽ ሀይምን እንደኔ ምትውድት 🙌🙌♥️♥️
ሀይሚ ለሙቢ ያላት ፍቅር እስከ ጥግ እደምወዳት አረገኝ ትንሻ ክበርልኝ ወላሂ ሙቢ ወድም አለም በርታ እናትህን ከፍ አርገህ አርገህ እድታሳየን አደራ እላለው😢❤
ሙብዬ ይገባዋል 100 k ከዚህም በላይ የኔ የዋሃ በርታ ከዚህም በላይ የመስራት አቅም አለክ ሀይምዬ ሁላችሁም የብታጀራ ዩቱበሮች የወሎ የኢ/ ያ ልጆች እስከ ኤርትራ አፍሪካ ዩቱብን ወደ ሀግራችን ብዙ ስሩ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ እደጉ ይሁንላችሁ በርቱ እግዛቤር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙቤዬ የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው ከዚ በላይ ይገባሃል💚ሀይሚነቴ ትንሽዋዬ የኔ ልባም ሴት ሁሉም የሚያምርብሽ እንኳን ደስ አለሽ😘
ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ አምሮብሻል💖
ሙቤ ምርጥ ሰው እንኳን ደስ አለክ🎉❤
ውይይይ ሐይሚ ዛሬ ደብረሽኛል ጌታን ፈጣሪ እማይፈቅደውን አለባበስ አትልበሽ እራቁትሽን አረ ዘጋኝ 😢
ምን
አረ ምን አደረገች ከንዳንዴ ፕሮግራም ሲኖር .ደግሞም ብዙ አይካበድም
በእርሱ ሳይ ደስ አለኝ እኳን ደስ የለህ መሻ አላህ ብየ አለሁ።
ሙቤ ወንድሜ ይገባሀል🙏💓
ሀይምዬ የኔ ሙሉ ሴት እንዴት እንዳማረብሽ ልባም ሴት በተፈጥሮሽ የምትኮሪ መልካም ሴት ማርያምን እንዳንቺ ዐይነት ሴት ከቡሩኬ ጎን ስላለች ፈጣሪ ይመስገን ምክንያቱም ለወንድ ልጅ ጠንጋራ ሴት ካጠገቡ ስተኖር ሁሌም መልካም ነገር ብቻነው የሚሰማው ቡሩኬ ታድለክ🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓
ትክክል❤❤❤
በጣም❤❤
You’re right
በትክክል❤😢
ሙብየ እኮን ደስ ያለህ ቡራየ ለናት ያለህ ክብር ከልቤነው የምደሰትብህ አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉
ሙቢ መብሩክ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ይገባሀል
ሀይሚየ የኔ ንግስት ላንች ሁሉም ሲያንስሽ ነው እማ በርችልኝ አዛኝነትሽ የዋህነትሽ ፈገግታሽ ሁሉም ነገርሽ ገዳይ ነው እማ የወንድሞቿ ቀበጥ የዩቶብ ድምቀት የኔ ውድ ሁለየም ከፍ በይልኝ እማ ከክፉ ነገር ሁሉ አላይ ይጠብቅሽ
አሚንንን❤❤❤
ሙባዬ እንኳን ደስ ኣለክ ይገብሃል ወንድሜ ሀይሚዬ የልጅ ኣዋቂ የኔ ኣስተዋይ ለሙቢ ያለሽ ቦታ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት መዋለድ ቋንቋ ነዉ ቡራዬ ሀሰንዬ የጓደኛ ጥግ ናቹ ሁሌም ተሰብስባቹ ስሩ ሁላቹም እንድትለወጡ ሚፍታህ ወንድማችን ክበርልን❤❤❤🎉🎉
አቺም ያሰብሺው ያስካልሽ
❤❤❤❤ትክክል❤❤
በጣምወላሂ ቅን ላሠበ ቅንይስጠዉ አችም ደስታሽን ስለገለፅሽለት
ሙባረክ እንኳን ደስ አላህ ጣፋጭዬ እምር ብለሻል ማሻአላህ እይለያቹህ
Wow. አይሚቲዬ ዛሬ ልዪ ሆነሻል ሙቤ እውነትህን ነው የአይሚቲ ውጤት ነው ለዚህ 100 ሺህ ያበቃህ congratulations 🎉🎈 mubi👍you deserve it ❤
ሙቤ መልካም ሰው ደስታህ ያስደስተኛል ወላሂ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው የጋሺዬም ቤተሰቦች ብዙ ዋጋ ከፍለውበታል ከአላህ በታች ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማዬት ያብቃችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም
ደሚርኝማ
❤❤❤❤🎉🎉
ሙቢዬ እንኳን ደስ አለክ ሀይሚ የኔ ቅመም ቡራዬ የኔ ጌታ ፊጣሪ ፉቅራችሁ ይጭምር❤❤❤❤❤
ሙቤ በጣም ሲበዛ የዋህ ነህ አላህ ሁልጊዜም ያስደስትህ እኳን ደስ አለህ ሁለት መቶሺ ትገባለህ ሃይሚ ቅመም አላህ ይጠብቅሺ ውዴ መረዳዳት ደስ ይላል
ማሻአላህ በትልቁ አላህ ያድርስክ ሙብዬ ሀይምዬ ፍልቅልቅዋ በሁሉም ቦታ ድምቀት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
ሙቢዬ ይገባካል እካን ደስ አለክ ከጎን የነበሩ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቹው በተለይ አቡርሽ የጋሽይ ልጆች 😍🥰🥰🥰🥰🥰
ሙቢ እኳንደስአለኽ 🎉🎉🎉🎉 በ9ወርውስጥ 1000ሺ ደስይላል 😊እነአብርሺም አላህይስጣቸው እነሱናቸው ወደሚድያ ያመጡህ ከአላህበታቺ የጋሺየ ቤተሰቦቺ ሹክረን ግን እነአብርሺ ቢኖሩደሞ የበለጥ ጥሩነበር ግን ይሁን
ሙባችን እንኳን ደስ አለክ ማሻኣላህ❤የታላችሁ ሙቢን የምትውዱ👍😊🎉🎉❤❤
ደሚርኝማ ዉድ
ኣንቺም ደምሪኝ ማሪ እደምሪሻለው❤@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብኣኝቺም ደምሪኝ ማሪ እደምሪሻለው❤
ሙቡዬ ላንተ ከዚህ በላይ ይሰጥሀል ለምን ልብህ ነጭ ወረቀት ስለሆነ ሀይሚዬ የኔ ቅመም አንቺ ያለሽበት ሽልማት በሽልማት ብልፅግና ብቻ ነው ለሁላችውም ደስታ እመኝላችዋለው ለቡታጅራዎች
ሙየ የአብርሽና የሀይሚ ውጤት ነህ ከአላህ በታች እኮን ደስ አለህ ወድሜ🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ሙባየ የኔ የዋህ ወንድም መብሩክ ይገባሀል ሁሌም ደስ ይበልህ ሀይሚየ የኔ ልእልት ጨረቃየ እምር ብሎብሻል ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ💝💝💝
ሙቢ እንኳን ደስ አለህ።
ሀይሚዬ በጣም ደስ የምትዪ አስተዋይ ልጅ ነሽ ሀይሚዬ ሰውነት የሚያሳይ ልብስ አትልበሺ አመሰግናለው