ብሬክስ እና መሲ ወደ ኢትዮጵያ የገቡበት ሚስጥር ❗

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brex_habeshawi
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/

КОМЕНТАРІ • 739

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +270

    ፍትህ እና ትኩረት ለወለጋ ወገኖቻችን ኧረ አሁንስ በዛ ፈጣሪ😭😭😭😭😭

  • @y.5206
    @y.5206 Рік тому +101

    የብሬክ ስራ ይቀጥል የምትሉ በላይክ👍👍👍 በጣም የብዙ ሠወች ህይወት እደተቀየረ እናዉቃለን በርታልን ብሬክስ ምርጥ ኢትዮጲያዊ💚💛💖💞💓💕💞💘👍👍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @kerya5102
      @kerya5102 Рік тому

      እኔ ወላሂ እደድሮው ቢመለስ በጣም ደስ ይለኛል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@kerya5102 ቤተሰብ አርጉኝ

    • @y.5206
      @y.5206 Рік тому

      @@tube-bp7ew እሽ

    • @y.5206
      @y.5206 Рік тому

      @@kerya5102 አወ እህቴ ስራ ጥሩ ስራ ነበር በፊት ባሉባልታ ወሬ ምቀኞች አሳሠሩት ከዛ ወዲህ ነዉ ስራ ቀዝቅዞ የቀረዉ

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    የሰው ሀገር ለመስራት እንጂ ለመኖር አይመችም ኢትዮጵያ የመሰለች ሀገር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @tgyemariyamliji6106
      @tgyemariyamliji6106 Рік тому

      👍👍👍

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Рік тому

      በጣም

    • @tigistdemeke2023
      @tigistdemeke2023 Рік тому

      አሜን

    • @mareykiros3371
      @mareykiros3371 Рік тому

      እስይ ፈጣሪ ሙሉ ሰላም ያድርግልን ሁላችንም ወደሀገራችን የምንገባበት ያድርግልን በግፍ የሞቱትም መንግስተሰማይ ያዉርስልን አምን🥰🇻🇳🇪🇹🤲መስየ ደማይ ደግመሽ ዉለዲ

  • @aminaoumer5076
    @aminaoumer5076 Рік тому +29

    ብሬክስ ምርጥ ሰው ዘር ሀይማኖት የማይመርጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +162

    መቸ ነው እኔ ጥንድ ሁኜ እንዴዚህ የምታየው 😥 አላህየ ለመዳምቅመሞች ኸይረኛውን ወፍቀን አሚን

  • @Sariy177
    @Sariy177 Рік тому +163

    ፍትህ ለወለጋ አማራወች እንደበግ እየታረዱ ነዉ እባካችሁ ፍትትትትትትትህህህህህህ በሉ 😭😭😭😭😭😭

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Рік тому

      የኔውድ ደምሪኝ

    • @hayatguta8827
      @hayatguta8827 Рік тому

      Anchim gena titaredalesh wushatamoch

    • @user-hv3pq2ik1g
      @user-hv3pq2ik1g Рік тому +3

      @@hayatguta8827 አች የጭራቅ ዘር አፈር ብይና 😤😤የሷ ነብስኮ አሏህ ጋር ናት

    • @hayatguta8827
      @hayatguta8827 Рік тому

      @@user-hv3pq2ik1g chirakim binon yenga garnew lemena metash yemitnoriwu ye sharmuxa lijoch

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Рік тому +1

      @@hayatguta8827 አይቼ ጀብ የጀብ ልጀ አፈር ብየ ቅማላም

  • @tube3808
    @tube3808 Рік тому +148

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁኑ

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Рік тому +55

    ሰላም ኢትዮጵያዊያን ፍትህ ለወለጋ

    • @aminaaa2840
      @aminaaa2840 Рік тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +19

    ማን እንደ እምየ ኢትዮጵያ ዘረኝነት አግማማንጅ😥😥😥
    የብሬክስ ስራ ይቀጥል

  • @user-kb6ec9gf6y
    @user-kb6ec9gf6y Рік тому +13

    ለጫላ ክብር አለኝ እጂጉን ለስደተኞች አዛኝ ስለሆነ ቅን ልቦና ያለው

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Рік тому +15

    🤣🤣🤣🤣 ወይኔ ገጠመኝ ወፍጮ አስፈጭታ እየተመለሰች ነው ወይኔ በሳቅ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      ሮዚ ደምሪኝ በቅንነት

    • @rukiyaahmed5991
      @rukiyaahmed5991 Рік тому

      በሳቅ ሀሀሀሀሀሀሀተክክክክክክክ

  • @HFTube-lf4ht
    @HFTube-lf4ht Рік тому +84

    ተውሂድን የመስለ ፍትህ የለም!
    ሽርከን የመስለ በደል የለም!
    ሱነን የመስለ ውበት የለም!
    ቢደአን የመስለ ዝቅጠት የለም!
    አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ አሚን
    ድነችንን ለማወቅ እንጣር በብራክ እነ በስብራይዝ ባልባሌ ነገር ግዚያችንን ከማባክን እንቆጠብ!!

  • @eyerusabera6454
    @eyerusabera6454 Рік тому +4

    በእውነት ብሬክስ እና መሲ ጥሩ ውሳኔ ነው ማን እንደ ሀገር እና ጥሩ ህይወት በአገራችሁ ትኖራላችሁ ብየ ተስፍ አደርጋለሁ 💚💛💜 ሮባ እድግበል💕💕💕💕💕💕💕💕
    👌👌

  • @አማላጀድንግልአማላጀ

    ብሬክስ መሲ &እሮባ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እንኳን በሰላም ገባችሁ 🙏🙏 ማን እንደ ሀገር ያልካት ነገር 🥺🥺🙏እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድረረግልን ✝️✝️💚💛❤️

    • @Dandibor1216
      @Dandibor1216 Рік тому +1

      በቅንነት ደምሪኝ እህት

  • @user-eg1zf9ob2s
    @user-eg1zf9ob2s Рік тому +51

    ግን እራስህን ጠብቅ ብሬክስየ ለዴወለልህ ሁሉ እንዳትሄድ መረጃ ዴጋግመህ ሳታገኝ ።

  • @khadijaha9428
    @khadijaha9428 Рік тому +54

    እውነት ነው ማን እንደ ሀገር💚💛❤👌

  • @user-wm5ez3dr9m
    @user-wm5ez3dr9m Рік тому +33

    ብሬክስ በጣም ምርጥ ሰዉ ነክ በሀይማኖት አትጋበ በዝሪ አትጋበ ምርጥ ሰዉ ሰዉ አክበር ሀይማኖትን አክበር አለህ ከኩፉ ነጋር ይጣብቅክ!!!

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 Рік тому +23

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ማን እንደ ሀገር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @yag2181
    @yag2181 Рік тому +1

    ጥሩ ውሳኔ ነው፣ ከሰሩ ኢትዮጵያ ላይ ይበልጣል ለማደግ፣ እዝጋብሔር ይርዳህ፣ ወደ ክፍለሃገር መጓዝ ይቆይልህ በደንብ ይረጋጋ፣ ራስህን ጠብቅ ከዝጋብሔር ጋር።

  • @hgh8912
    @hgh8912 Рік тому +5

    ማን እንደ ሃገረ የሰው ሃገር የሰው ነው እንኳን በሰላም ገባችሁ ❤️❤️

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Рік тому +24

    ማንእንዳገር እምትሉ በላይክ አሳዩ🙏💗

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo Рік тому

      ማን እንደሀገር እምየ ኢትዮጵያ

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Рік тому +3

    ፍትህ ፍትህ በማንነታቸው እየተመረጡ ለሚገደሉንፁሀን አማራዎቺ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Рік тому +10

    መሱ በጣም ነው ያማርብሽእህ ቴ❤💗🙏

  • @hayathayati4011
    @hayathayati4011 Рік тому +13

    ማና እንደ እናት አገራችን እንካን በሰላም ገባችሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      ሀያት ደምሪኝ ውዴ

  • @temutube6321
    @temutube6321 Рік тому +4

    እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ ምርጥ ጥንዶች ማን እንደ ሀገር የሰዉ ወርቅ አያደምቅ

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x Рік тому +27

    አወ ዱባይ አሁን አልፎባታል ስራም የለ እንኳን አገር ገባችሁ ምርጦቼ❤ስደተኞችን ወደሀገራችን ያስገባን ፈጣሪ ሰለቸን እኮ ላይሞላ💔😥🙏

  • @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ
    @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ Рік тому +14

    ፍትህህህህህህ ኧረ ዉኡኡኡኡኡይይይይ😭😭😭ፍትህህህህ ወለጋላይ ለሚታረዱት ያማራተወላጆች

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i Рік тому +5

    ብሬክስ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ ክበረልን

  • @kerya5102
    @kerya5102 Рік тому +15

    የማያቁት ሀገር ችግር ነው አይ መሲዬ🤣 የኔ ምርጦች💞💞 ማን እደሀገራችን

    • @kairyah
      @kairyah Рік тому +1

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @kerya5102
      @kerya5102 Рік тому

      @@kairyah እሺ ሞክሼ

    • @kairyah
      @kairyah Рік тому

      @@kerya5102 ወዬ እኔም አድርጌለሁ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +1

    መስዬ ተስማምቶአችኃል ብሬክስ ልጅ ሮቤልም አምሮባችኃል::

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Рік тому +1

    ብሬክስ አክባሪህ እና አድናቂህ ነኝ ለቤተስብህና ለመሲ ያልህ ፍቅር ሳላድንቅ አላልፍም ሁሉም ወንዶች ከአንተ መማር አለባቸው ምርጥ ወንድ ነህ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +28

    ብሬክስ ጋዜጠኛ ቢሆን ምኞቴ ነው

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Рік тому +19

    እኔስ ደስታዬን አጣለሁ ወገኖቸ በወለጋ በጨካኝኞች ታረዱ እንደበግ እጅግ በጣም ያሳዝናል አብይ አሕመድ እግዚአብሔር ስርክን ይቀለው 😢😢😢😢

    • @zeynapali3384
      @zeynapali3384 Рік тому +1

      ባድስ ነው የቆየው

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Рік тому

      @@zeynapali3384 አድስ ነውጂ

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 Рік тому

      Anch wusha ye motot ye anch zer seyhon egna new ahya

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Рік тому +4

      ያማል አብይ የኦሮሞ ብቻ ነው የሌላ ብሄር አይሆነንም የስልጣን ዘመኑ ያሳጥርው

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 Рік тому

      @@user-wj5rt6ek8n ደነዝ 🦓🦓

  • @hayath5331
    @hayath5331 Рік тому +4

    እውነት ነው ብሬ ማን እንደ ሐገር ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን💚💛❤🙏

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል

    እንኳን በሰላም ገባችሁ ማን እንደ ሀገር ሁለት ውቦች ስታምሩ ለሮቢል እህት ውለዱለት መሲ

  • @abuyetube
    @abuyetube Рік тому +8

    እውነት ነው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላምን ይመልስልን ማን እንደ ሀገር

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Рік тому +9

    ማን እዳገር ሀገርምን እደሆነ ያልገባቸው ሀገር ያወድማሉ ልብ ይስጥልን

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 Рік тому +9

    እውነት ማን እንደ ሀገር እንኳን ሰላም ገባችሑ

    • @kairyah
      @kairyah Рік тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @zaharz611
    @zaharz611 Рік тому +11

    ፍትህ ለሚሞቱ ለሚገደሉ ሰወች

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +12

    ፍትህ
    ፍትህ በተወለድበትና ባደጉበት ለሚጨፈጨፉ
    ንፁሀን

  • @user-uu2jf8cp2o
    @user-uu2jf8cp2o Рік тому +4

    ብሪክስ ምርጥ ሰው ሰላምህ ብዝት ይበል መስዬም ልጅ እሮቤልም እድግ በል

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Рік тому

      እህትየ እስኪ ደምሪኝ🌹💋

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 Рік тому +15

    የሥደት እህቶቸ እኔ ሥዴት ደከመኝ ያረቢ ሁላችንም የእፈት እጀራ ይሥጣችሁ አላህየ አተ አይቸግርህም እህህህህ ወላሂ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Рік тому

      እህትየ እስኪ ደምሪኝ🌹🌹

    • @banmbanm4890
      @banmbanm4890 Рік тому

      አብሺሪ ሁቢብቲ ጠካራ ሁኚ ሁሉም ያልፈል ሁላቺንንም ነን ደክም ብሎናል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@banmbanm4890 ደምሪኝ

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h Рік тому

      አሚን 😥😥

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      @@HtymiTuba5335 አሜን አሜን አሜን

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 Рік тому +2

    እንኳን ለ እዚህ በቃቹ አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሩ

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Рік тому +4

    ጫላ ልጃቹ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግላቹ ባለ ማህተቦቼ እወዳቹዋለሁ ዱባይ ለእኔ ምንም ያልተመቸኝ ብቻ እግዛብሄር ይመስገን የእናት ሀገሬ አየር ነው ውብ ሚያድርገኝ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Рік тому +43

    ብሬክስን መሲን የምትወዱ 🇪🇹🇪🇹❤

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      እንደማመር እህቴ

    • @Fetah90
      @Fetah90 Рік тому

      ደምሪኝ ማማ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Рік тому +11

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚 ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን ወገኖቻችንን ን

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Рік тому +5

    እሮቤልን ባአሏህ አደራ እንዳይከሳ ተከባከቢው መሲ አምሮበት ነበረግን ዱባይ ሲቀጥል የመሲ ገጠመኝ በጣም አሳቀኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😘😘😘

  • @hiratube4660
    @hiratube4660 Рік тому +3

    መሲ የኔ እህት የኔ ልዩ እህቴ ወይኔ ሳልሰማ 😂😂😂😂🌹🌹🌹

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay Рік тому +2

    ብሬክስ በሰላም ይቀበላችሁ ሀገራችን። በሰላም ኑሩ

  • @user-md3mw3ei4u
    @user-md3mw3ei4u Рік тому +14

    መሲ ቀሚስ ለምን አለብሽም ክርስቲን አደለሽም እንዴ???

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Рік тому

      ፋሽን መስሏት ነው ግን ቀሚስ ነው ለሴት ልጅ ውበቷ

  • @hawitube
    @hawitube Рік тому +36

    ማን እንደ እናት ሀገር አገረች ሰላም ያደርግልን እግዚአብሔር

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Рік тому +1

      በጣም እማ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

    • @haiyhaim6436
      @haiyhaim6436 Рік тому +1

      ደምሩኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      @@user-hr9xp6ev1n በቅንነት እነደማመር

  • @user-sx1sr1jk7c
    @user-sx1sr1jk7c Рік тому +6

    ዋው መሲ መራታችን ኣምሮብሻል😍😍😍

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532

    ማን እንደኢትዮጵያ የተሠደድነው ወደን አይደለም እንጅ አለምን ሁሉ አዬሁ ግን ምንም እንደኢትዮጵያ የተባረከ ሂወት ያለበት ሀገር የለም💚💛❤

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Рік тому +2

    ስወዳችሁ እኮ በምክንያት ነው ማን እንደ ሀገር 🇪🇹
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ብሬክሶ ስራን ቀጥል እንዳታቋርጥ አይ መሲ አሳቅሽኝ ገጠመኝሽ
    ፍትህ ለወለጋ😢😢😢

  • @imaan2449
    @imaan2449 Рік тому +2

    ወላሂ በጣም አስተዋይ ሰዉ ነክ ብሬክስ 🥰

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣቹ ማን እደ ሀገር አሚን አሚን ትክክል ናቹ ጫላ አላህ ያሳድግልክ

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Рік тому +6

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች አወ የፈለገውም ቢሆን ምን እንደ ሀገር ጥሬም ቆርጥመህ በሀገርህ ያኑረን 😍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      ቲጂ ደምሪኝ በቅንነት

    • @tgtube1261
      @tgtube1261 Рік тому

      @@tube-bp7ew አብሽሪ የኔዋ 😘😍

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Рік тому +15

    ማን እንደ ሀገር ብቻ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤🙏በቅንነት ኑ ቤተሰቤ ሁኑ የእኔዎቹ ቅኖች ብቻ❤❤❤❤❤👈👈👈

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Рік тому

      ውዴ ጀማሪነኝ ቤተሰብ አድርጊኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      @@fikir-yashenifal
      እሺ ነይ ማስታወቆያ አይተሽ ቤተሰብ ሁኚ ኮሜንት አስቀምጪልኝ

    • @haiyhaim6436
      @haiyhaim6436 Рік тому

      ደምሩኝ

  • @ልኑር2ተደብቄ
    @ልኑር2ተደብቄ Рік тому +1

    ጫላ እንኳ ደህና መጣህ ወደ ብሬክስ ሀባሻ ቤት ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት ቤተሰብ እንዴትናቼሁ የኢትዮጵያ ልጆች ፍቅርን💕💞እንድነት መተሳሰብ ያብዛልን🌹🌹🥰መሲ የዳባይ ገጠመኝ ክክክክክ😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +4

    ደስ ስትሉ እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Рік тому +10

    ዱባይ ሁለተኛሀገሬናት😍😍😍

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Рік тому +2

    ደስ ስትሉ ልጃችሁንም ቅዱስ ገብርኤል ጠብቆ ያሳድግላችሁ ❤️

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q Рік тому +4

    እኮን ስላም ገባችሁ ሁለት ጥንዶች
    ፍትህ ላጥው ህዝብ ለወለጋ ፍትህ

  • @msjahara6845
    @msjahara6845 Рік тому

    የሠውአገር ለመኑር አይመችም ማን እዳገር ብሬክስ ናመሲ እኳን ሠላም መጣችሁ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰👍

  • @zufanhhayl513
    @zufanhhayl513 Рік тому +1

    ደስ ይላል ነገር ግን ብሬክስ ስትወጣ ጦርነት ነበረ ተናንሽ ወንሞቼህ እህትወችህ ወጊድ ብሎ ለዚ ሰላም ለመምጣት ሂወታቸው ሁላ የከፈሉትም ኣሉኣንተ ግን ኣልታገልም ብለህ ወጣህ ከትግራይ ችግር ሲገጥማት ጥላሃት ወጣህ ዛሬ እንዴት እናቴ በተሰዎቼ ናፈቁኝ ተመልሼ ሄዳለዉ ስትል ትንሽ ኣያሳፍርህም ነገሩ ራያ ህፍት ሆነ ዩሉኛል ኣይሰራም ኣይደል ለነገሩ መሬትዋ ትፈርዳለች ኣሳፋሪ 👌👌👌👌👌👏

  • @SanaSahgseniya-wj4hg
    @SanaSahgseniya-wj4hg Рік тому

    በትክክል ብሬክስ መልካም ሰዉ ወንድሜ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @VipVip-zy6uq
    @VipVip-zy6uq Рік тому

    ወድም ብሬክስ ተለያለህ አላህ ባለህበት ሰላሙንተመኝሁልህ

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Рік тому

    ማን እንደ እምየ ሀገራችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ ሰላማችሁ ይብዛ የመሲ ገጠመኝ በጣም አሳቀኝ

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Рік тому +3

    የዚ አገር ህግ ከአፍንጫ ይምጣ እኔስ ተስፋ ቆርጫለሁ ዜጎቻችን ገላቸው ለባንጋሊና ለፓኪስታን እየቸበቸቡ የሺሻና የብልግና ጋን ሆነው ጦዘው ስለሚኖሩ ነው ነጻነት ምትሉት መቼም ነጻነት የሌለበት አገር ምትሉት ለዝሙትና ለዝላይ ነጻነት ማትሰጠው ሳውድ ነው አይደል አይይይይይ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому +1

      ዘይዳ በቅንነት ደምሩኝ

    • @user-ww8ew1tk6w
      @user-ww8ew1tk6w Рік тому

      የልቤን ተናገርሽ ልጅ ይውጣልሽ

    • @ziyada4224
      @ziyada4224 Рік тому

      @@tube-bp7ew 👍👍

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 7 днів тому

    በጎስራ ሀሪፍ ነው ቀጥልበት አታቋርጥ አብሽር

  • @mlove4025
    @mlove4025 Рік тому +1

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን ማን እንዴ ሀገር ፍትህ በተለያዩ ቦታወች ለሚገደሉ የአማራ ተወላጆች ፍትህ ለአማራ ህዝብ ብሄር ተኮር ጥቃት በአንድ ብሄር ላይ ስለሆነ 😥😥😥😥💚💛❤️

  • @senitiub3955
    @senitiub3955 Рік тому

    መሲየ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ቱታው በጣም ነው የሄደብሽ የኔ ሞዴል

  • @hiwattube
    @hiwattube Рік тому +5

    እንኳን በስላም ገባችሁ የምንወዳችሁ ጥንዶች

  • @tube2611
    @tube2611 Рік тому +4

    ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን 🥺😭💔

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube Рік тому

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ማሻአላህ እንኳንም በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 Рік тому

    አይ ብርክስ ወሬ ጨመርክበት እኮ እኔ አስራ ሁለት አመቴ. ግን ሀገሬን በጣም ነው እምውደው ኑሮውም ከኢትዮጵያ አይበልጥም. ኑሮ ዱባይ እርካሺ ነው

  • @chitamatiwos5669
    @chitamatiwos5669 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን ላአጋራቺ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላኬ ሰላሙን ያብዛን ዳስ ትላላችሁ እንኳን ባሳላም ጋባችሁ ማን እንዴ አጋር ብሬ ላሶስተኛ ጊዜ ሳቢ አዳራኩ ❤️

  • @zena9750
    @zena9750 Рік тому

    እኛ ምን እንበል 11 አመት የተቀመጥነው ብቻ አልሀምዱሊላህ. ሁሉም ያልፍል የመዳም ቅመሞች አይዟችሁ አሁን አየሩ ቀዝቃዛ ነው

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +8

    ኧረ እኔ ቤተሰቦቼ ናፈቁኝ መቼ ነው ሀገራችን ሰላም ሆነ እማየው እህህህ😥💔

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Рік тому

      እመብርሃን ድምጻቸውን ታሰማሽ የኔቅን አገራችን ሰላም ያርግልን አሁን ደግሞ መንገዶች መብራቶች የተስተካከሉ ነው

  • @toyabmohammed2089
    @toyabmohammed2089 Рік тому +1

    አሚንንንንን

  • @zinadakmad1547
    @zinadakmad1547 Рік тому

    እኮን ደህና ገባሀ ብረክስ በጎአድራጎትህን ስራ ቀጥል ወድሜ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +9

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ👍👍👍👍👍👍

  • @saramohammed3078
    @saramohammed3078 Рік тому

    እንደዉ ሁሉም እንደ ብሬክስ መልካም አሣቢ ቢሆኑ መላዉ ኢትዩጲያዉያን ሠላም ያድርግልን

  • @user-qk2vt2oc1z
    @user-qk2vt2oc1z Рік тому +1

    ፋትህ ወለጋ ህዝብ ያርብ

  • @user-sb2wi1hf3x
    @user-sb2wi1hf3x Рік тому +2

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Рік тому +5

    ብሬክስ ይህ የህጻን ልብስ የባለፈው ሳምንት አርብ ቀን every day ገበያ ላይ ስትገዛው አይቼህ ግን በሰአታት ልዩነት አገር ገብተናል ብለህ ስትፖስት ደንግጬ ነበር ለካስ እዛ ምትወስደው ነው ተጣድፈህ ስትገዛ የነበረው ሰላምም ብዬሀለው ካስታወስክ

    • @BrexHabeshawi
      @BrexHabeshawi  Рік тому +8

      ይሄው የወንድ ገዛሁ ብዬ የሴት ልብስ ገዝቼ ኢትዮጵያ ገባሁ 😂

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Рік тому +2

      @@BrexHabeshawi ክክክክክክክ ብሬክስ መሲ መልካሙ ይግጠማቹ ስትወጡም ስትገቡም ፀልዮ እናት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛም ለሀገራችን እንዲያበቃን ፀልዮልን መልካም ጊዜ ይሁንላቹ

    • @woyay2095
      @woyay2095 Рік тому

      @@BrexHabeshawi ለበጎ ነዉ ለሮቤል እህት ልትመጣለት ይሆናል

    • @mekiyamefta9449
      @mekiyamefta9449 Рік тому

      ​@@user-wj5rt6ek8n

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Рік тому

    እውናት ናው እረስክን ጠብቅ ከእግዚሐብሔር ጋር ግዜ ከፊታል አገረችን ሰለም አርግልን የረብ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Рік тому

    ጌታ ሆይ እባክህን የሀገራችንን ሰላም አረጋጋልን።እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና ገባችሁ።ውዶችየ።እግዚአብሄር በጎ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla9501 Рік тому +9

    የትኬት ነገር ሁላችንም አወዛግቦናል ከዚህ በፊት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ምርጦቻችን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Рік тому +1

    እንኮን በሰላም ገባቸሁ የኔ ውዶች ሰወዲቸሁ እዉነት ነዉ ማን እዲገር 😭አላህ ሰላምን ያምጣልን🤲🤲

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Рік тому

    መሲዬ ንግስት አቤት እርጋታ ሞገስሽ ሲያምር ብሬክሶ ይመቻችሁ ደሞ ሮባን ወድጀዋለሁ😍😍😍😍😍

  • @mesy6975
    @mesy6975 Рік тому +1

    አላህ ባገራችሁ
    ላይ ኑሯችሁን
    ያሳምርላችሁ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Рік тому

    እዉነት ነዉ ማን እደሀገሬ ሁላችንም በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ጉሉ አሚን

  • @user-io8wm9us5c
    @user-io8wm9us5c Рік тому +2

    በፈጠራቹሁ አገር ልገባ 1 ወርቀርኝ ከልጀጋርለመገናየት አላህያሳካልሽ በሉኘ

  • @sasal1653
    @sasal1653 Рік тому +2

    መሲ ዛሬ ሸክ ብላለች ዋውው

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 Рік тому +2

    ወይ ብሬክስ ወድሜ እኳን ሰላም መጣችሁ ሀሪፍ ነው

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 Рік тому

    ብሬክዱባይ አምሮብህ።ነበር የበለጠ አገር ስትገባአምሮብሀል

  • @swettswett7021
    @swettswett7021 Рік тому +8

    የኢማራት ሙቀት ዉበት ይሰጣል እኮ እኔ ለራሱ ይመቸኛል🥰

    • @user-xc5et1br7r
      @user-xc5et1br7r Рік тому +1

      አረ ለማይስማማውም አለ ውዴ

    • @HanaHana-vk1bl
      @HanaHana-vk1bl Рік тому

      @@user-xc5et1br7r
      እውነት ነው እኔ አልተመቼኝም ሰውነቴ እያደር መቀነስ

  • @Brlemedia
    @Brlemedia Рік тому +4

    Wawww መሲ ኣምሮብሻል እግዛብሄር ይርዳቹ❤❤❤❤❤

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      እንደማመር በቅንነት

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Рік тому +1

    ትክክል ማን እንዳገር ብሬክስ ትክክል