ዱባይ ውስጥ እንባችንን መቆጣጠር ያልቻልንበት ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ክስተት 🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi5
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    @BrexHabeshawi

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  Рік тому +16

    ሰብአዊነት የሚሰማው የሰው ልጅ ፍጡር በሙሉ ቭድዮውን ሼር በማድረግ የዚችን ሚስክን ስደተኛ እህታችን ህይወት እንታደግ !
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369812762 Etenesh Gebre
    የእህታችን የቀጥታ ስልክ ቁጥር 🤳 +971 52 308 9336
    የእህታችን የዋትስአፕ ስልክ ቁጥር 🤳 +971 52 655 8607

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +128

    የእኔ እህት አላህ ፈጣሪ ይድረስልሽ ሁላችንም እንተባበራት እሱቅ ለማይረባ ነገር እናወጣለን😢😢😢

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow Рік тому +2

      እህቴ እግ ዚአብ ሔር ይ ማ ርሽ

  • @user-sj3cv3jv7t
    @user-sj3cv3jv7t Рік тому +15

    ብሬ መላከሰ የማንችል ልጆች በካርድ ተቀበለን😢😢አሏህ አፊያዋን ይመልሰላት ያረብ😢

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx Рік тому +98

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴዋ 😭😭
    ለሁላችንም ከድንገተኛ ፈተና ይሰውረን 🤲

    • @jaakjaak8038
      @jaakjaak8038 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን 😢😢😢

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Рік тому +22

    የኔ እህት አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እማ በሰዉ ሃገር ያልፍልናል እያልን ጤናችንን እስከማጣት በስደት ያለን እህት ወንዲሞቼ በሠላም ለሃገር ያብቃችሁ ለሃገራችን ሠላም ለህዝባችን ፍቅሩን ይለግሥልን

  • @tal254
    @tal254 Рік тому +46

    ፈጣሪ ይማርሽ የእኔ እናት😢😢አይዞሽ እመብረሐን ወላዲተ አምላክ ካልሽበት ስቃይ ታውጣሽ 😢የእውነት በጣም ከባድ ነው

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Рік тому +27

    ወላሂ እረዳለሁ ያረብ ያረብ ያረብ የዝችን ልጅ እንባዋን ጥረግ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Рік тому +13

    አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ያረብ አላህ ሆይ እዝነትህን የታመመውን ሁሉ አሽረው

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Рік тому +242

    የስደት እህቶቼ በሰው ቤት የምትሰቃዩ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 💘💘💘💘💜💜

  • @user-xo4np1md5m
    @user-xo4np1md5m Рік тому +89

    በሰው ሀገር ሰርተን እንለወጣለን ያላችሁ በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ 😢

  • @salmas290
    @salmas290 Рік тому +13

    ነገ በኔ ነዉ እና እህቶቼ ያለንን ትንሽ ትልቅ ሳንል እናግዛት

  • @ekramabishi7933
    @ekramabishi7933 Рік тому +14

    አይዞሽ የኔ እናት አላህ አፊያ ያረግሽ ከጉንሽ ነን

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Рік тому +33

    ኢላሂ በሰላም ለሀገራችን አብቃን እኔም ከጉልበቴ እጢ አለች ግን ብዙም አያመኝ በሀሳብ ግን ላልቅ ነው ሀኪምም ሄድኩ ምንም የለው አሉኝ ግንኮ አብጧል😢😢አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ ለኔም ዱአ አርጉልኝ

    • @Hasentube19
      @Hasentube19 Рік тому

      ሁሉም ኢጢ አንድ አዪደለም የሚበዘና የመዪበዘ አለ ኢኔም ከጡቴ አለ አስዎጪ ታቢየለሁ አልፎ የቃጥለኛል ፈርቻለሁ አለህ ዪድረስልን

    • @user-me9xe6xe1l
      @user-me9xe6xe1l Рік тому

      አይዛሽ አሶጭዉ እኔም ከጡቴ ነበርብኛ እጢ ችግርየለዉ ብልዉነበር ዶክቶሮች ግንእኔ አሶጣሁት ተፈጥሮሊሆንይችላል አታስቢ ዉድ

    • @Tube-iz3xj
      @Tube-iz3xj Рік тому

      @@user-me9xe6xe1l እሽ ግን እኮ ከቅርብ ግዜ ወድህ ነው እንጅ ተፈጥሮ አይደለም

    • @Tube-iz3xj
      @Tube-iz3xj Рік тому

      @@Hasentube19 የሆርሞን ችግር ሊሆን ይችላል አስወጪው ካሉ አስወጪ እኔ ራጅ አንስተው ምንም የለውም አሉኝ ግን በጄ ስነካው ድጋ ነው ስራ ሲበዛ ትንሽ ይሰማኛል አላህ ይድረስልን በስ

    • @user-me9xe6xe1l
      @user-me9xe6xe1l Рік тому

      @@Tube-iz3xj ማለቴ እደተፈጥሮነዉ ይላሉ ኢቶቢም ሰለሁም እደዛነዉ ያሉት ዶክቶሮችዉ እዚህአገርም እደዛነዉ ያሉኛ ያኒ ችግር የለዉም ያላሉ ክተመረመርሽ ለማንኛዉ አሶጭዉ እዳሽክኩ

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 Рік тому +15

    የኔ እናት እእእፍፍፍ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤❤😢😢😢አይዞሽልኝ እመብርሐን ትዳብስሽ

  • @yengustube
    @yengustube Рік тому +14

    አይ ስደስት እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ ።የሰው ልጅ ትልቁ ነገር ጤና ነው ሙሉ ጤናችንን ይስጠን በእውነት😢

  • @temsgnamlaky6373
    @temsgnamlaky6373 Рік тому +10

    አመብርሃን ትማርሽ አህቴ😥 ዛሬ በስደት የሞቱት ሴቶች ራጎ የሚባል አረ ስደት ይብቃን አረ በቃ ብረኪስ አባክህን ድምፅ ሁነን ከሃገር የሚመጡት ይብቃ በልልን አባክህ😥😥😥😭

    • @yeshichekole6302
      @yeshichekole6302 Рік тому

      መቼ ውዴ ወይኔ ዘመዶቼ መንገድ ላይ ነበሩ😢

  • @birtukaben
    @birtukaben Рік тому +34

    ብሬክሥ የኔ መልካም እሕታችንን እግዚአብሔር ይማራት ይማርሽ እሕቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Рік тому

      ማማ በቅንት ደመርኝ ደመርኩሸ መልካም ለራሰ ነው

  • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
    @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m Рік тому +9

    የእኔናት ኡፍ እመብርሀን በምህረት እጆቻ ትዳብስሽ ማንም በስደት አይፈተን በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ#share በማረግ ብንችል በመርዳት ባንችል መ ርዳት ለሚችል ሰው እንዲደርስ #share እናድርግ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    መገን የእኛ መጨረሻ ያረቢ አላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ 😢 በስደት የሰው ልጅ ምንም አይሁን በእውነት ያማል 😢

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 Рік тому +23

    የእኔ እናት አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ የልጆችሽ አምላክ ይረዳሻል !!🙏😭😭😭😭😭 የስደት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይዳብስሽ !!🙏🙏🙏😭😭

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Рік тому

      ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደመርኝ መልካም ለራስ ነው

    • @italiyaitaliya6163
      @italiyaitaliya6163 Рік тому

      አይ ስደት እግዚአብሔር አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስሽ እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢እመብረሀን ትርዳሽ

  • @Tigistzinaye1621
    @Tigistzinaye1621 Рік тому +7

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እመቤቴ ትዳብስሽ አይዞሽ የኔዋ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Рік тому +13

    የኔ ከርታታ ፈጣሪ አፈያሸን ይመልሰልሸ አልቅሳ አሰለቀሰችን 😢😢😢😢😢አይ ሰደት
    የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢😢😢😢

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Рік тому +2

    የእኔ እህት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ሀያቲ አላህ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን የኔ ከርታታ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Рік тому +16

    አይ ሰደት ሰርተን እንመለሳለን ስንል እንደዚህ አይነት ችግር ፈጣሪ እህቴ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት ኡፍፍፍፍ😍😭😭😭

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Рік тому +9

    ፈጣሪ ምሕረቱን ይውርድላት 🙏🏻🙏🏻

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Рік тому +26

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔ እናት እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Рік тому

      አለመንሸ ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኪሸ ወዴ

  • @SeneyaEmuyousra-rp8te
    @SeneyaEmuyousra-rp8te Рік тому

    እኛም፣ነጌ፣ምን፣እደሚገጥመን፣አናቅም፣እደዉ፣በአላህ፣አይተን፣እዳናልፊት፣ብሬክስ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣በጣም፣ከባድነዉ

  • @user-qu7nm5ww9n
    @user-qu7nm5ww9n Рік тому +8

    አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ውደ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ😢😢
    አካውንቱ ቁጥር ፍለፊት በዚህጋ አስቀምጡልን 👆👆

  • @birtukaben
    @birtukaben Рік тому +7

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በሥደት በሽታ ወየዉ እንባ ፈጣሪ ድረሥላት ዉይይይይይይይይ ብሬክሥ እግዚአብሔር ይባርክሕ🙏🙏🙏🙏

  • @v6in812
    @v6in812 Рік тому +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ታሪክሽን ይቀይረዉ እመብርሃን ታስብሽ እህታለም😭😭

  • @abebaselamtube8108
    @abebaselamtube8108 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን በጣም ከበደ ነው በሰደት ሀገር አይ ሰደት አንዱን ጤና ይነሳል አንዱን ቤተሰቡን ያመጣል እኔም በጣም የምወደው አባቴን አጣሁ አይ ስደት ዱባይ የት ነሽ

  • @beydamohamed-lu3fz
    @beydamohamed-lu3fz Рік тому

    አይዞሽ የኔ ውድ ከርታታ እህት አላህ አፊያ ያድርግሽ ያረብ በሰው ሃገር ከመሰናከል አላህ ይጠብቀን ውድ የማዳም ቅመሞች 😭😭😭😭

  • @ratube5665
    @ratube5665 Рік тому +8

    ያአላህ አላህ ይድረስልሽ የኔ እናት አብሽሪ አላህ ከመዳኒትሽ ያገናኝሽ ያረብ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Рік тому +1

    እደው ወደ ሀገርሽ ብገቢና ፀበል ብትጠመቂ የኔ እናት እግዛብሔር ይማርሽ በሰው ሀገር ሙሉ ጤነኛም ሁነን አይሞላ እኳን ታመን

  • @birtukaben
    @birtukaben Рік тому +6

    ፈጣሪ ከዉሖሽ በደሥታ እድትመለሽ ያብቃሽ ድንግል ማርያም ትድረሥልሽ አሜን

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Рік тому +2

    ትክክል ብሬክ ውድማችን ነገ ሌላ ቀን ነው መርዳት የምትችሁ እንርዳት 😢😢

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Рік тому +6

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ እህቴ 🤲🤲🤲

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc Рік тому +1

      ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @yemseracheGebre-bq6sr
    @yemseracheGebre-bq6sr Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ ፀልይ ስዕለት ተሣይ ትድኛለሽ ❤

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Рік тому +30

    እህቶች ስራው ጥቅርርርር ይበል ራሳቹሁ ጠብቁ😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому +2

      በጣም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому +2

      እርለኔምዱአአርጉልኚ።አይኔንና።ልቢንያመኛል

    • @Defend202
      @Defend202 Рік тому +2

      አላህይጠብቀን ሳይታሰብ እሚፈጠርነገር ይሰውረን

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j Рік тому

      @@fatimanigus3261 አላህ ያሽርሽ ማማ አብሽሪ

  • @Sofya-ub1vh
    @Sofya-ub1vh Рік тому

    አላህ ሙሉጤነኛ ያድርግሽ የኔ እናት በስደት ላይ ህመም አይቸዋለሁ ከባድነው አላህ ያቅልልሽ

  • @Tube-uq1gc
    @Tube-uq1gc Рік тому +9

    በስዴት ያላችሁ በአፊያ አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j Рік тому

      አሚን ያረብ እኔስ ፈራሁ እኔራሱ የጤናየ ነገር በጣም ያሳስበኛል ማን እጤና

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому

      አሚን አሁንስ አይ 😢😢😢😢😢😢

  • @RozatijanaHera-yt9gg
    @RozatijanaHera-yt9gg Рік тому

    የኔ እናት አይዞሽ የኔ እምባ ይፍሰስልሽ እመብሪሀን ትዳብስሽ ፊጣሪ አለሁ ይበልሽ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому +14

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔ እናት ውይይይ ስቃያችን😭😭😭😭😭

  • @emuephrem5120
    @emuephrem5120 Рік тому +1

    እመብርሃን ትዳብስሽ እህቴ የምህረት እጇን ትዘርጋልሽ ቸሪቱ እመአምላክ

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Рік тому +4

    ዱባዬች የት አላቹ እረ ሳኡዲ አረብያ ይግደለኝ ኩዌትም ሰው የለም

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልሺ እመቤቴ ትርዳሺ የስደት እሕቶቼ ከድገተኛ በሺታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን😢😢😢

  • @aleemaaleema6813
    @aleemaaleema6813 Рік тому +5

    አላህ አፊሽን ይመልስልሽ አይ የኛ ነገር አላህ መጨረሻችንን ያሣልረልን 😢😢😢

  • @user-dl2it9qq2o
    @user-dl2it9qq2o Рік тому

    ኡፍፍፍፍአይዞሺ እህቴ አላህ አፋያሺን አላህ ይመልሥልሺ አብሺሪ ዱኒያ ፈተናነቺ ጠካራሁኝ በርግጥ እኛ ስደተኞቺ አደየብቻአንዉደቅ እጅ መነሻቺን እሩቅነዉ የተጎዳን ነን አብሺሪ ያአላህ አተ አፋያዋን መልስላት ያረብ ያአላህ

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 Рік тому +8

    አላህ ይድረስልሽ እህቴ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @hlinaheylu1364
    @hlinaheylu1364 Рік тому

    እመብርሀን አዛኝቶ ድንግልማርያም የጭንቅቀን መፅናኛችን ትጎብኝሽ ትድረስልሽ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi Рік тому +4

    አላህወኪል ያብዛልሽ ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽ😢😢😢

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Рік тому +2

    ኡፍፍ😢😢😢 እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ስደት ክፉ እግዚአብሔር ሆይ ይጠብቀን ለሀገራችን ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tube-uq1gc
    @Tube-uq1gc Рік тому +6

    ፈጣሪ አላህ ይርዳሽ የኔ እናት❤❤

  • @user-cy8by5sk9k
    @user-cy8by5sk9k Рік тому +1

    እህቴ እግዚአብሄር ምረቱን ይላክልሽ አይስደት

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 Рік тому +4

    መዳኒአለም ይማርሽ የኔ እናት ፍፃሜያችን ያሳምርልን 😢

  • @FatiFati-lg4ui
    @FatiFati-lg4ui Рік тому

    ያረብ አላህ ያሽርሽ ሰበቡን አላህ ይፍጠርልሽ አፊያሽን ይመልስልሽ አብሽሪ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ታገሽ ኢንሻአላህ

  • @sophiaassan7133
    @sophiaassan7133 Рік тому +4

    የኔስደተኛ፣እህት፣አላህ፣ምህርቱን፣ይላክልሽ፣ያርብ፣እርዳን፣❤❤❤❤❤

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Рік тому

    .ሱበሀን አሏህ ወቢ ሀምድሂ ሱበሀን አሏህ ላአዚም አሏህ ይርዳሽ የአሏህ እርዳታ ከሰዉ ይበልጣል

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 Рік тому +9

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ 😭

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Рік тому +2

    የኔ እናት አላህ አፍያ ያድርግሽ አይዞሽ አልህ ይርዳሽ

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት ኣይዞሽ 😢😢😢

  • @pawlosebekle3Bekle
    @pawlosebekle3Bekle 18 днів тому

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ ከእደዚህ አይነት አደጋ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ሰርተን ያልፍልናን ብለን እደዚህ አይነት አደጋ ውይይይ

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp Рік тому +7

    የኔ እናት አይዞሽ አላህ ይድረስልሽ😢😢😢😢

    • @seadeworku
      @seadeworku Рік тому

      😢😢😢 እኔ እህት እኔም በጣም እግሬአብጣል በጣም ፈርቻለሁ በዱአችሁ አትርሡኝ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመርሽ እህቴ የሰውን ልብ ያራረልሽ🙏🙏

  • @user-kr4nz4jj4n
    @user-kr4nz4jj4n Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይማርሸ😢😢😢😢❤❤

  • @addistube5531
    @addistube5531 Рік тому +1

    እንባ አባሿ ኪዳነምህረት እንባሽን ታብስልሽ🙏 እሷ ትዳብስሽ🙏🙏

  • @metulove4323
    @metulove4323 Рік тому +3

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን😢

  • @saraticket8836
    @saraticket8836 Рік тому

    እውነት መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ምህረት ይላክልሽ እህቴ

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Рік тому +5

    ጌታ ኢየሱስ እሱ የአለም መዳኒት ይዳብስሽ በደሙ ይሸፍንሽ ለሰው ሳይሆን ማረኝ ብለሽ አልቅሺበት እሱ ታምር ይሰራል ሀሌሉያ አሜን አይዞሽ 🙏🙏

  • @medna308
    @medna308 Рік тому

    እኔ ነኝ ደራሽ ለወገኔ ወገን እንታደጋት አይዞሽ ግሩብ ክፈቱላት ሰላሳ ሽ ትንሽ ናትበአላህ

  • @user-ho6vg3di8e
    @user-ho6vg3di8e Рік тому +3

    ❤ እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን ❤

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Рік тому

    እግዚአብሔር ምህረትን ያውርድልሽ ድንግል በምህረት እጇ ትዳብስሽ እህቴ

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Рік тому +4

    የድንግልጂ ይማርሺ ክህታለም😢

  • @atimanbrandon
    @atimanbrandon Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ እኔ በገንዘብ ባረዳሽም በሀሳብ ረዳሻለው በእምነትሽ አምነሽ ፀበል ግቢ ትድኛለሽ ከዚ በላይ መድሀኒት የለም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Рік тому +5

    አይ አለመታደላችን እኛ ስደተኞች አተርፍባይ አጓደይ ያልፍልናል ብለን ደፋ ቀና ስንል እድሜልካችንን ለቅሶ

  • @fdssfdsfd6365
    @fdssfdsfd6365 Рік тому

    እህቴ እመብርሃን ትዳብስሽ አይዞሽ ሀኪም ቤት አይደለም የሚያድንሽ እመነትሽ ነው የሚያድንሽ ሀገርሽ ገብተሽ እግዚአብሔር ነው በፀበሉ በእምነቱ የምትፈወሽው ብሬክስ በሰማእቱ በቅዱስ ጊወርጊስ ስም ነው የምለምንህ ህክምና አያድናትም ፀበል ነው እባክህን የሚሰበሰበውን ገንዘብ ወደ ሀገሮ ገብታ ወደ ፀበል እንድትሄድበት አድርግ

  • @user-dz5rr1kp6q
    @user-dz5rr1kp6q Рік тому +4

    የዋሳብ ጉርብ ካለ አስገቡኝ በአላህ 😢

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታለም አይዞሽ የሠው ልጅ ይፈተናል እምነት ፀበል ዳብሽው እማዬ እመብረሀን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትማርሽ

  • @user-vi4ki1iw4g
    @user-vi4ki1iw4g Рік тому +3

    እግዝኣብሔር ይማርሽ እህቴ 🙏

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому

    አብሽሪ የእኔ ውድ እህት አላህ አፈያ ያድርግሽ አይ ስደት ወይ ከጤናችን አልሆን ወይ ከገንዘባችን ኡፍፍፍፍፍ

  • @absabs9609
    @absabs9609 Рік тому +1

    አላህ በምህረቱ በእዝነቱ ይርዳሽ አላህ ላይጠግን አይሠብርም አይዞሽ ትድኛለሽ እህቴ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Рік тому

    እግዚአብሔር ይርዳሼ እረ በማሪያም ፀብል ያጥምቁሼ አባ አይዛሼ እግዜያብሄር ይማርሼ እምብርሀን ምህርትን ትላክሼዬ አይዛሼ በእውነት ትድኞልሼ ነገም ቀን አለው እግዜያብሄር

  • @Defend202
    @Defend202 Рік тому

    ብሬክስዬ ወዲሜ መልካም ሰው ያሀራውን ልጂ ባተስበብ ዲኖል ብዙሰዎች ዲነዋል አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @SeneyaEmuyousra-rp8te
    @SeneyaEmuyousra-rp8te Рік тому

    አላህ፣አፊያሽ፣ይመልስልሽ፣ያረብ፣እሻአላህ፣ያቅማችን፣እንረዳን፣የኔ፣ከረታታ፣

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w Рік тому

    ሀገሯ ትግባ ፀበል ያድናታል ሀይል የእግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Рік тому +2

    እመብረሀን እሷ ትማርሺ የኔ እናት አፈር ይብላኝ አይ የኛ ስቃይ 😭😭😭😭

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому

    እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ይምርሻል በእህ በወንድሞችሽ ላይ አደሮ እመብርሃን ትማርሽ

  • @user-xp8df1fb3d
    @user-xp8df1fb3d Рік тому

    የኔ እህት አላህ ሙሉ ጤናሽን አፊያሽን ይሥጥሽ አይ ሥደት ጤናችንን ይዘን መጥተን ጥናቼንን አጣን ግን አላህ ጋ ።

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 Рік тому

    የኔ እህት አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ አላህ ያሽርሽ አይ ስደት እፍፍፍፍፍ

  • @saeedkhaled3104
    @saeedkhaled3104 Рік тому

    እግዛብሄር ምህረቱን ይላክልሺ አይ ስደት

  • @semoneteferra
    @semoneteferra Рік тому

    አይዞሽ እህታለም እግዛብሄር አለ ሰው ስለታመመ አይድንም ማለት አይደለም አይዞሽ ትድኛለሽ ሁላችንም የቻልነውን እናደርጋለን

  • @habibaalewi8647
    @habibaalewi8647 Рік тому

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
    ብሬክስ እኛ ሻርጃ ነን እስቲ ከተመቸህ አናግረን ያቅማችን እንረዳለን

  • @mule6347
    @mule6347 Рік тому

    የስደትን ነገር ቀድማ የምታውቀው እመ አምላክ ከልጇ ከወዳጅዋ ታማልድሽ እህቴ ምህረትን ታሰጥሽ እናቴ።

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 Рік тому

    የምህረት እምላክ ልኡል እግዚብሔር ምህረቱን ይላክልሽ

  • @user-hv5jf9is2v
    @user-hv5jf9is2v Рік тому

    አላህ ያሽርሽ እህቴ አይዞሽ ኢሻ አላህ የምንችለውን እናግዝሻል ያረቢ እኮን በሽታው ስራ ማጣትና የኑሮ ውድነትኮን መከራ ሁኖል በዱባይ

  • @user-hm9hq2dv8r
    @user-hm9hq2dv8r 6 місяців тому

    የልጆችሽ አምላክ ያድንሽ ፀበል እና እምነት ተጠቀማ እስቴ

  • @medinaadem7102
    @medinaadem7102 Рік тому

    የኔ እህትዋዬ አይዞሽ አላህ ያሽርሽ ሁሉም በቻለው ያግዝሻል አይዞሽ የፈሰስውን እንባሽን ተሽሎሽ በደታ ስትስቂ ለማዬት ያብቃል አይዞሽ እህቴቴቴቴ

  • @user-gp7rg6jn9t
    @user-gp7rg6jn9t Рік тому

    አሏህያሽረሽ እሱበራህመቱ ይረዳሽ የኔውድአሏህይፈረጂሽእህቴ