Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን ገጠመኝ እንድንሰማ የፈቀድክልን ኣምላካችን ክብርና ምስጋና ይግባህ❤❤❤
ይሔንን ገጠመኝ እንድሠማ የፈቀድክልኝ አብ ወልድ መነፈሥ ቅዱስ ክበር ተመስገን
አሜን
አሜን፫❤❤❤
ወይኔ የሄ ገጠመኝ ደሞ ተለየብኝ በእውነት እንባ እየተናነቀኝ ጨረስኩት😢😢😢እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህራችን ቃለሂዎት ያሰማልን አንተ ባትኖር እኛም ይሄን የተቀደሰ ታሪክ አንሰማም ነበር❤
አንተ ሰው... በእግዚአብሔር ፍፁም ፍቅርና በረከት ዘርህ ይባረክ!!!
እጅግ ድንቅ ምን አይነት ንጽህና የተባረከች ሴት ናት በህመም ሁና ይህን ሁሉ ሰው መርዳት በሥላሴ ስም ደሞ ሹፌሩን አግብታ ወልዳ እንደምታቀርብልን ተስፋ አደርጋሉ ማርያምን መምህር ለ3 አመት ያህል እግዚአብሔር እምጠይቀው ነገር አለ እና አንድ ቀን ይመልስልኛል እላለሁ ሁኖም ይከፋኛል ግን እቺ ልጅ አፅናንታኛለች ሚጣዬ መምህርና ቤተሰቦቹ እኛንም ተማሪዎቹ በጸሎት አስቢን በክርስቶስ ፍቅር እንወድሻለን የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤት በረከት ጸሎታቸው በሁላችንም ላይ ይደር አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተክልዬ የኔ አባት ይጠብቅህ ረቡኒ😍
አቤቱ ጌታሆይ እህን ታሪክ ልሰማ ስለፈቀድክልኝ በድጋሜ አመሰግንሀለሁ. የፃድቁ ያባታችን አቡነ ዘና ማረቆስ እረደኤት በረከታቸው ይደረብን በእውነት. እመቤታችን ታስብልን መምህራችን አላማህን ሀሳብህን ሁሉ እናታችን ኪዳነ ምህረት ታሳካልህ
ስለ አቡነ ዜና ማርቆስ ብለክ እኔን ሃጥያተኛውን ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን
የቅዱሳን ኣምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን እማ ፍቅር እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ምልጃዋ ረድኤት በረከትዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን በፀሎት ኣስቡኝ "ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰቦቹ" ኣፀደ ማርያም"ብላቹ ኣስቡኝ እግዚኣብሔር ይርዳን ለሁላችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
ይህን የተቀደሰ ታሪክ እንደሰማ የፈቀደልኝ መድሃኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው 🙏 እና መምህራችን መጨረሻ ላይ የምታስገባው አስተማሪ vedio በጣም አሪፍ ነው በደንብ ያስተምራል እና እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏😊
በአህያ ጀርባ ላይ አምላክ ቁጭ አለና አሳየ ለሕዝብ ታላቁን ትትና ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት እንዃን አደረሳችሁ ምእመናን ዘወረደ ብለን ጀምረን ሆሳዕና ብለን እንድንጨርስ ያበቃን ህያው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጌታ ሆይ አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድርልን አሜን
Amen amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባዬ ትማሪዉች አሜን እህታችን 🌹🌹🌹
AMEN AMEN AMEN Enkuwan Abro Aderesn Ehte🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፀሎትሽ አስቢን ወልደ ሚካኤልወልደ ጊዮርጊስኪዳነ ማርያምወልደ አረጋዊወለተ ፃድቅእህተ ሚካኤልሂሩተ ማርያምፀዳለ ማርያምእህተ ማርያምእህተ ማርያምኃይለ ጊዮርጊስሀብተ ጊዮርጊስ አስቢን እህታችን
እኔም ወለተ ማርያም
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለሆሳዕና ዋዜማ አደረሳችሁ ልደታ ለማርያም ትጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጲያን ይጠብቅልን አሜን❤❤🌴☘️🌿🍀🍀🌴🌴ሆሳዕና የዛሬው ደግሞ ይለያል በስመአብ እንደት ያለ መታደል ነው
ይሄን ታሪክ እድንሰማ የፈቀደልን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአቢሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
አሜን የተመሰገ ይሁን
ተረት ተረት ሰይጣን የሚባል ሰው ነበር ማን ፈጠረው?ክክክክክክክክክክ ይኔንን ስለሰማሽ ማን ይመስገን ጅል ሰይጣን ብሎ ለተነገረ ነገር ለሰማሽበት ጆሮሽ አዘንኮልሽ ወንጌን እንዲሰማ ነበር የተፈጠረው
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን❤
@@asegedechanbesso1399ስድብ ምን አስፍለገ? ተረት ተረት አይባልም ለመተቸት ምን አስፍለገ ወንጌልን አልተቃወሙትም አኮ
እልፍ አመታት ኑርልን የኛ እንቁ መምህር እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሰህ አደረሰን
የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ አምላክ ተመስገን ይህንን ታምር ያሰማኸን በረከታችሁ ይደርብን አንተም መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ በርታልን🇪🇹💚💛❤
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ደጋሜ ነው የጻፍኩት በጣም የማገርም ገጠመኝ ነው በጸሎት አስብኝ ወለተማርያም ከነቤተሰቦቻቸው ገር😮
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ መምህራችን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት በርካታዎቹ ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤
በእውነት እልሀለሁ መምህሬ እኔ የገብርኤል ልጅ ነኝ ግን የምወደው ሚካኤል ነውግን ከዛሬ 13 አመት በፊት ስለከፍ በለተቀኑ ያመቱ ሚካኤል ነበር ሞታለች ብለው ሊገንዙ ሲሉ ብንን ብዬ ሚካኤል ውዬ ወደቤቴ ተመለስሁ እኛ ስለማናውቅ እንጂ ጠባቂ መላክት አለን የእግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ባተ ጠባቂ መላኬንም አውቄአለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ
የኔ ናት ጠባቂ መላካችን ማን እንደሆነ በምንድን ነዉ ምናቀዉ ካወቅሽ አስረጂኝ አመሰግናለሁ
@@bettybelete9100 እህቴ እኔ እናቴ ስቶልደኝ ክርስትናእናቴ ማን ናት ብዬ ስጠይቃት እኔ ለገብርኤል ነው የሰጠሁሽ አለችች 25 አመቴ ድረስ የክርስትና እናት የለኝም ብዬ ነበር የማስበው አክስቴ አስታውሳ አችን የተሰጠሽው ለገብርኤል ነው አለችኝ እኔ በጣም የምወደው የምዘክረው ሚካኤልን ነው ግን መላኩ ከሞት ወደ ህይወት በለተ ቀኑ ስለዳንሁ ነው ስምልእኳ አረ በሚካኤል ብዬ እምላለሁ
የአባታችን የቅዱስ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ሓፍትና እግዚአብሔር ይባርክኪ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ካብ ክፉእ ትሓልኪ ሓፍተይ❤መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ❤
አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል ነው ። በረክትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አስቢን ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ገብረ ስላሴ ብለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
አምላክ ሆይ በዚህ ዘመኔ የአባታችንን ዜና ማርቆስን ታሪክ እድሰማ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ❤
መምህር አምላክ ይርዳ
መምህራችን እንኳን አደርሱውት እህታችን በርከትሽ ይደርብን በፁሎት አስብን ወለተ ስንበት እና ክንፈ ገብርኤል እግዚአብሔር አምላክ ስሙን ህማማቱን በስላም ያአስፈፀመን
የህ ቅዱስ ታሪክ ያሰመህይ እግዚኣብሔር ሆይ ተመስገን.ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ ይሄን የሚያስቀና ህይወት እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለው እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ እህትማርያም ከነቤተሰቧ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ አንቺን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም እንዲረዳን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን መምህራችንንም በፀሎትሽ አስቢልን
#እግዚአብሔር_ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን #እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ታሪክ እድሰማ ሰለፈቀድክልኝ አመሰግናሃለሁ እህታችን በረከትዋ ይደርብን
እፁብ ድንቅ ነው መምህር በረከትዋ ይደርብን የኔንም ድንዝዝ ልቦና አይምሮ ይከፈት ዘንድ ፈጣሪ ይፍቀድ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቅዱስ ታሪክ ለመስማት ያበቃሀኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሀል በእውነት በጣም ያስደምማል አቤቱ ጌታሆይ ልባም ሴት አድረገኝ ሰምቸ የሰማሁትን በተግባር ለማዋል አብቃኝ መምህረዬ ቃለህወት ያሰማልን ነፍስ አመት ኑሪልን ከነቤተሰቦችህ
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ የአቡነ ዘርአ ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን።
እሄንን ገጠመኝ እንደሰማ ስላደረከኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንዳሰማህን እኛም ተግበር ለቀየር አብቃን የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው እሬኤደታቸው ይደርብን ይርዳን አምላከ አቡነዜና ማረቆስ አሜን መምራችንም ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ከክፈ ነገር አምላከ አቡነ ዜናማርቆስ ይጠብቅልን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 ለምስክርነት ኣብቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት አስቡን አተርስኝ እህትየ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝😘😘😘😘❤❤❤❤
በእውነት እህታችን በረከትሺ ይደርብን እጅግ ድንቅ ነው መምህሬ አው በዚህም በዘመን በደንብ አለ በእውት እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
አምላኬ ሆይ ይህን ታሪክ ስላሰማከኝ አመሰግንሀለዉ ስለ አቡነ ዜና ማርቆስ ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ አበርታኝ አባቴ😢እሺ ደግሜ ላዳምጥ ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ
✝️የንሰሀ ስግደት ለሁዳዴ ፆም ❤ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን 3Xሊቀ ካህናት ሆይ ራራልን 3Xየቆርንቶሱ መንኩሴ ሆይ ተዘከረን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን 3Xኪርላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ጸባኦት ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አዶናይ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ያሕዌ ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢያኤል ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታዳኤል ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም ናይን 3Xኪርያላይሶን ኪርያላይሶን 41Xእግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12Xበእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12Xበእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ 3Xበእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ 3Xበእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ 3Xበእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ 3Xበእንተ መስቀሉ መሐረነ ክርስቶስ 3Xስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ 3Xተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3Xua-cam.com/video/iY9mbPdfIjc/v-deo.html
ምን አይነት መባርክ መመርጥ ነው እህታችን ወለተሰንበት እባላለው በፀሎት አግዢኝ የዚች አለም ኑሮ አድክሞኛል😢 መምህር በጣም ነው ምናመሰግነው እድሜህን ያርዝምልህ ለብዙ ነፍስ መዳን ሆነሀልና እግዜር ያክብርልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜኔ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒❤️💒💒❤️💒❤️💒❤️💒
ሳይገባኝም/ሳይገባኝም እንደዚህ አይነት ትምህቶችን ታሪኮችን እንዳዳምጥ ስለፈቀድክልኝ እንደ ኃጢአቴ ሳይሆን በማያልቀው ቸርነትህ ስለተመለከትከኝ እግዚአብሔር ሆይ ክብ ላንተ ይሁን!!! እሰከመጨረሻው ጸንተው ከሚድኑት እንድታደርገን ዘወትር ልመናዬ ነው!
እግዚሐብኤር ይመስገን በዚህ ዘመን እሄን ታሩክ ስላሰማህኝ አመሰግናለው የፃድቁ የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት ይደርብን አመን የህታች በረከትሽ ይደርብን ከእኔ የበረታቹ በፀሎት አስብኝ (እህተ ማርያም) ነኝ መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!!!!!
ኦሳህና በአርያም በእግዚሐብሄር ስም የሚመጣ እርሱ ብሩክ ነዉ🙏 መዝ ዳዊት 117:25 ✞እንኳን አደረሳችሁ🤲✞ለሀገራችን ሰላምን🤲✞ላዘኑት መፅናናትን 🤲✞ለታመሙ ድህነትን🤲✞ለመንግስታችን መረጋጋትን 🤲የድንግል ልጅ #አማኑኤል ይስጥልን🙏🤲
መምሕር እዴት ደስ ይላል💘ስለ አቡነ ዜና ማርቆስ ብለሕ ማርን እኛንም ይማርን ይባርከን የሕታችን በርከችሽ ይደርብን አሜን💖💖በፀሎት አስቡኝ 💗[ሰይፈ ስላሴ]💗በዚሕ ዘመኔ ይሔን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድልኝ አመሰግንሀለሑ የኒ መድሀኒአለም😢💒💒💒
አምላኬ የአባታችን ዜና ማርቆስ በረከት በዚህ ዘመን ያሰማህኝ አባቴ አመስግንሃለው። እኔ ባርያህ።
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በድሜ በፀጋ ያድልልንእንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳቹ
የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት ይደርብን አሜን ፤ አሜን ፤ አሜን
በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 የልጅቱ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ታሪክእንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ ኣመሰግናለሁ
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እርሱን ከማመስገን በስተቀር ሌላ ነገር ለመጻፍ አቅም አጣሁ በጣም ሀጥያተኛ በደለኛ ነኝ ነገር ግን ይህንን ገጠመኝ በዚህ ዘመን በመስማቴ እድለኛ ነኝ። በክርስቶስ እህታችን ትርሲተ ማርያም ክንፈ ገብርኤል ሂሩተ ስላሴ ወለተ ጻድቅን በጸሎትሽ አስቢን የጻድቁ የደጉ አባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን። መምህር ይህ ገጠመኝ ሳይሆን የነፍስ ማእድ እየመሰለኝ ነው ሳዳምጠው የነበርኩት እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን አማላጅነቷ አይለየን።መምህር የሚገርመው የላይኛውን ኮሜንት የጻፍኩት ገጠመኙ ሳያልቅ ፓውዝ አድርጌው ነው። አንተ መጨረሻ ላይ ከፈለጋችሁ እንደ ነፍስ ማእድ አዳምጡት ስትል መገጣጠሙ ገረመኝ እንደ ነፍስ ማእድ በስስት ደስ ብሎኝ እያጣጣምኩት ነው የጨረስኩት። ንጉሴ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቆሩን ይጨምርልን እግዚአብሔር አምላክ ስራው ድንቅ ነው መንፈስ ቅዱስ በእህታችን ህይወት የፈቀደውን ይስራ ዘንድ ታዛዥ ትሁነው።
በእውነት መምህር በዚህ ታሪክ በጣም የተፀፀትኩበት ነው እም ያለቀስኩበት ቢዲዮ ቢኖር ይኸነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና ጤና ይጠብቅሕ መምህርዬ ባዳምጠው ባዳምጠው ባዳምጠው አልጠገብኩም እኔ
ለ
ይህንን ታሪክ እድሰማ የፈቀድክልኝ የድግል ማርያም ልጅ አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እሄንን የመሰለ የህይወት ምግብ የሆነ ትምህርት እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ይሄንን ታሪክ እንድሰማ የፈቀድክልን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህርዬ የኔ የነፃ ትምህርት ቤቴ ነህ የስደት አባቴ❤❤❤
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🌷_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ🌿🙏💖
ወለተማርያም እሽ ደግሜ አዳምጠዋለው ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ታሪክ እንድሰማ ስላርከኝ አመሰግናለሁ የአቡነ ዜናማርቀስ በርከታቸው ይደርብን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እንኳንም አቀረብክልን ይህንን የመሰለ ታሪክ በመስማታችን እኛም እድለኞች ነን ተመስገን አምላኬ
እኽታችን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ በረከትሽ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ❤🙏
አቤት አሁን አሁንስ እየተማርንና እየሰማን ያለነዉ ትምህርት እጅግ በጣም ለአእምሮ የሚከብድና ለየት ለየት ብሎ የሚሰማን ትምህርት በጣም ድንቅ ተአምር እየሆነብን ነዉ ይህንን ቃል እንድንሰማ ሰለመረጥከን ሰለፈቀድከን ክብር ምስጋና ይድረስህ
ይሄን ታርክ እንድንሰማ የፈቀደልን ለሉኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን በእዉነት መታደል ነዉ በ40 እና በ80 አምነን የተጠመቅን ህዝበ ክርስትያን በየ ስደት ቦታ ላይ ያላቹሁ እህት ወንድሞቼ ስደታችን ኣሳጥሮ ወደ ቅድስት ሃገራችን ቤተክርስትያናችን በሰላም ያብቃን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲👏👏👏✝️💒🕊🕊🕊
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ትምህርት እንዳዳምጥ ስለረዳሐኝ አመሰግናለሁ የአባታችን የቅዱስ ዜናማርቆስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ቅዱስ ታሪክ እንድ ስም ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ መምህር አንምእናመሰግናለን
እንዲህ ገጠመኝ ተመስጬ ስምቼ አላውቅም በጉጉት ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይ ነገር ስጦታው❤
እግዚአብሔር ይመስገነ መምህራችን እግዚአብሔር በሁሉ ይሰራል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ እንደንሰማ ይርደበን የአቦታችን ዜና ማርቆስ በረከታ ይድርሰን እህታችንበረከታሽ ይደርሰን በቤቱ ያፅናሽ መምህርችን ቃል ህይውት ያሰማልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በረከታቸው ይደርብን የእውነት እንዴት ደስ ይላል❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ስለ መልካም ፍቃዱ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ተመስገን አምላኬ ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅክ መምህራችን
አግዛብሂር ይመስገን ይህን ታሪክ አንድሰማ ያረከኝ ኣምላከ በጣም የሚሰደመም ነዉ።
እንኳን ለታላቁ ኦሳዕና በረያም ክበረ በአል አደረሣችሁ አደረሠን በሰላም ለብረሃነ ትሣኤው ያድረሰን አሜን ፫🤲🤲መምህዬ እንኳን ደና መጣህ#እንደ እኔ እቃ እያጠበ እሚያዳምጥ ማነው ግን?#የጻድቁ አባታችን አቡነ ዜናማረቆሰ ረዲኤት በረከታቸው ይደረብኝ በእውነት የዛሬው ገጠመኝ በጣም ከባድ ደሰሰ የሚል የሚያሰለቅሰ በሰመሥላሤ
እኔ🤚
እኔም
እኔምምም😭😭😭
እኔማ ሰልክም የማየው ማታ ነው ኡኡኡኡኡኡኡ
እኔ
She must be one of the chosen. May her grace be up on all Christians!!.....It is a blessing to hear this story. Praise the Lord!!!
እሄ ገጠመኝ ሳይሆን ተአምር እየመሰለኝ ነው ያዳመጥኩት😔በረከቷ ይደርብን በጸሎትሽ አስብን🙏 #ወለተ_ሥላሴና #ሕሩተ_ሥላሴ #ወልደ_ሐዋርያት ብላቹሁ በጸሎታቹሁ አስቡን እናት አባቶቼ ወንድም እህቶቼ😔🙏
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ወለተ ኢየሱስ ወለደ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ በፆሎታቹ አስቡኝ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ታሪክ ልሰማ ስለፈቀድክልን ።የፃድቁኣባታችን ኣቡናዘና ማርቆስ ይደርብን
እግዚአብሔር ሆይ ይህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሠግንሀለው ፃድቁ አቡነ ዜና ማረቆስ በሒወቴ በዙ ጎደሎ አለኝ እና ጎደሎየን ሙላልኝ
እግዚአብሔር ሆይ በዚግዜ ይህን ድሰማዐ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይህንን ድንቅ ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ በትውልዱ አስተሳሰብ ዝቅ ብለህ የምትረዳን መምህሬ እግዚአብሔር ዋጋህን ይስጥህ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይህን ገጠመኝ አድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ በረከቷ ይደርብን ወለተ ምርያም ብላቹሁ በጸሎታቹ አስቡን
አቤቱ.መድሐኑያለም.በጣምምም.የሚገርም.ገጠመኝና.ደስ.የሚል.ነዉ::በእውነት.የአቡነ.ዜናማርቆስ.በረከታቸዉ.ይደርብን.አሜን.አባቴም.በራአይ.ነዉ.ኦናትሽን.ያገባሑት.ይለኝ.ነበር.ኡግዚያብሔር.ለወደደዉ.እደዚህ.ይገልፃል::በእውነት.በረከቷ.ይደርብኝ::አሁንም.ፃድቃን.ሠማአት.ቅዱሳኑ.ይጠብቁልን::መምራችን::
መምህርዬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይህንን ታሪክ እንድሰማ የፈቀደልኝ አምላከ ዜና ማርቆስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ደግሜ እንደማዳምጠው ቃል እገባለው
እግዚአብሔር ይመስገን በመስማቴ በጣም ደስ እያለኝ በቃ ቃለ የለኝም መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ሓወይ❤
እሚገረም ነው መምህረ መቸም ባንተ ትምህረት ተመሰጭና ተገረሜ በቀን ሳላዳምጥህ አለውልም እድሜ ጤና ይሰጥል እህታችን በረከቷ ይደረብን አሜን 🙏🙏🙏
ይህንን ልዩና ምርጥ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ስለሰማን እግዚአብሔር ይመሰገን
አባእለዋለሁ ተክልዬ የኔአባት ውይ መምህር ይከን መዝሙር ስሰማ ሰውነቴ ይደነግጣል እንባዬም ይመጣል ለምንእንደሁ አላውቅም😢 በረከታቸው ይደርብን አሜን፫የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅ አባቴ💐💐💐💐💐
በጣም እኔም ይህን መዝሙር ስሰማ ❤❤❤
በጣም እኔም ስሰማ 😢
የህታችን በረከትዋ ይደርብን ወለተ ቅዱሳን ንኝ በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ በብዙ ጭንቅ ውስጥ እያለፍኩኝ ነው አደራቹን በፀሎት አስቡኝ
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይሄን ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ የአቡነ ዜናማርቆስ አምላክ ስለአቡነ ዜና ማርቆስ ብለክ ማረን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን እኛንም በፀሎት አስበን
መምህር እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የእህታችን በረከት ይደርብን እህቴ ወለተ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ የፃዲቁ በረከት ይደርብን በእውነት ምንኛ መታደል ነው
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የእህታችን በርከቷ ይደርብን ይህን ገጠመኝ እንድንስማ ስለፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን❤
እባክሸ ደሰተኛዋ እህትሸ ነኝ በፀሎትሸ አሰቢኝ 😭😭😭🙏🙏🙏
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህር የተዋሕዶ ልጆች ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ አሞኝ ነው የረመዳን ስራ ከበሽታ ጋ በጣም ደክሞኛል😥_*
እግዚአብሔር ሆይ የህነን ታሬክ እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏
መምህሬ ሺአመት ያኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይህንን የቅዱሳን ዘር ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ ብርሀነ ስላሴ ነኝ በፀሎት አስቢኝ እህቴ
በፀሎትሽ አስቢን#ኃይለ ሚካኤል#ወለተ ተንሳዔ#ኃይለ መስቀል#ትርሲተ ማርያም#ኃይለ ገብርዔል#ኃይለ ማርያም#እህተ ሚካዔል
የኣቡነ ዜና ማርቆስ በረከቶም ይሕደረና ናይ ሓፍትና በረከታ ኣይፈፈለያና ኣብ ጸሎትኪ ሓስብና ኣሜን
ይሄን የቅድስና ታሪክ ሰለሠማሁ እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብኝ
ይገርማል ሰሞኑን የ አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም መናንያን ተሰደው በቤተክህነት ደጅ ፀንተው የሚሰማቸው አጥተው በበረሀ ተቀምጥው አይቼ አዝኜ ነበር በእውነትም በ ባለ ታሪካችን ቤተሰብ ውስጥ ዛሬ ስሰማ ተአምራተቸውን እጅግ ደስ አለኝ አባታችን በእኛ ከሀጥያተኞቹ ከእኛ ከዚህ ዘመን መገለጣቸው በረከታቸው ይድርሰን 💚💛❤።
ጌታ ሆይ ይህንን ገጠመኝ እድሰማ ስለፈቀድህልኝ አመሰግንሃለሁ ! መምህርየ ፈጣሪ ፀጋውንና እድሜውን ይጨምርልህ የእኛ እቁ መምህር የነፉሴ መዳኛ ምክነያት ባለውለታየ❤በፀሎተዎ ያስቡኝወለተ መድህን እስከቤተሰቦቸ
የፃድቁ ያባታችን አቡነ ዘና ማረቆስ እረደኤት በረከታቸው ይደረብን
ይህን ገጠመኝ እንድንሰማ የፈቀድክልን ኣምላካችን ክብርና ምስጋና ይግባህ❤❤❤
ይሔንን ገጠመኝ እንድሠማ የፈቀድክልኝ አብ ወልድ መነፈሥ ቅዱስ ክበር ተመስገን
አሜን
አሜን፫❤❤❤
ወይኔ የሄ ገጠመኝ ደሞ ተለየብኝ በእውነት እንባ እየተናነቀኝ ጨረስኩት😢😢😢እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህራችን ቃለሂዎት ያሰማልን አንተ ባትኖር እኛም ይሄን የተቀደሰ ታሪክ አንሰማም ነበር❤
አንተ ሰው... በእግዚአብሔር ፍፁም ፍቅርና በረከት ዘርህ ይባረክ!!!
እጅግ ድንቅ ምን አይነት ንጽህና የተባረከች ሴት ናት በህመም ሁና ይህን ሁሉ ሰው መርዳት በሥላሴ ስም ደሞ ሹፌሩን አግብታ ወልዳ እንደምታቀርብልን ተስፋ አደርጋሉ ማርያምን መምህር ለ3 አመት ያህል እግዚአብሔር እምጠይቀው ነገር አለ እና አንድ ቀን ይመልስልኛል እላለሁ ሁኖም ይከፋኛል ግን እቺ ልጅ አፅናንታኛለች ሚጣዬ መምህርና ቤተሰቦቹ እኛንም ተማሪዎቹ በጸሎት አስቢን በክርስቶስ ፍቅር እንወድሻለን የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤት በረከት ጸሎታቸው በሁላችንም ላይ ይደር አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተክልዬ የኔ አባት ይጠብቅህ ረቡኒ😍
አቤቱ ጌታሆይ እህን ታሪክ ልሰማ ስለፈቀድክልኝ በድጋሜ አመሰግንሀለሁ. የፃድቁ ያባታችን አቡነ ዘና ማረቆስ እረደኤት በረከታቸው ይደረብን በእውነት. እመቤታችን ታስብልን መምህራችን አላማህን ሀሳብህን ሁሉ እናታችን ኪዳነ ምህረት ታሳካልህ
አሜን
ስለ አቡነ ዜና ማርቆስ ብለክ እኔን ሃጥያተኛውን ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን
የቅዱሳን ኣምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን እማ ፍቅር እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ምልጃዋ ረድኤት በረከትዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን በፀሎት ኣስቡኝ "ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰቦቹ" ኣፀደ ማርያም"ብላቹ ኣስቡኝ እግዚኣብሔር ይርዳን ለሁላችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
ይህን የተቀደሰ ታሪክ እንደሰማ የፈቀደልኝ መድሃኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው 🙏
እና መምህራችን መጨረሻ ላይ የምታስገባው አስተማሪ vedio በጣም አሪፍ ነው በደንብ ያስተምራል እና እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏😊
በአህያ ጀርባ ላይ አምላክ ቁጭ አለና አሳየ ለሕዝብ ታላቁን ትትና ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት እንዃን አደረሳችሁ ምእመናን ዘወረደ ብለን ጀምረን ሆሳዕና ብለን እንድንጨርስ ያበቃን ህያው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጌታ ሆይ አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድርልን አሜን
Amen amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባዬ ትማሪዉች አሜን እህታችን 🌹🌹🌹
AMEN AMEN AMEN Enkuwan Abro Aderesn Ehte🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፀሎትሽ አስቢን ወልደ ሚካኤል
ወልደ ጊዮርጊስ
ኪዳነ ማርያም
ወልደ አረጋዊ
ወለተ ፃድቅ
እህተ ሚካኤል
ሂሩተ ማርያም
ፀዳለ ማርያም
እህተ ማርያም
እህተ ማርያም
ኃይለ ጊዮርጊስ
ሀብተ ጊዮርጊስ አስቢን እህታችን
እኔም ወለተ ማርያም
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለሆሳዕና ዋዜማ አደረሳችሁ ልደታ ለማርያም ትጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጲያን ይጠብቅልን አሜን❤❤🌴☘️🌿🍀🍀🌴🌴ሆሳዕና የዛሬው ደግሞ ይለያል በስመአብ እንደት ያለ መታደል ነው
ይሄን ታሪክ እድንሰማ የፈቀደልን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአቢሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
አሜን የተመሰገ ይሁን
አሜን
ተረት ተረት ሰይጣን የሚባል ሰው ነበር ማን ፈጠረው?ክክክክክክክክክክ ይኔንን ስለሰማሽ ማን ይመስገን ጅል ሰይጣን ብሎ ለተነገረ ነገር ለሰማሽበት ጆሮሽ አዘንኮልሽ ወንጌን እንዲሰማ ነበር የተፈጠረው
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን❤
@@asegedechanbesso1399ስድብ ምን አስፍለገ? ተረት ተረት አይባልም ለመተቸት ምን አስፍለገ ወንጌልን አልተቃወሙትም አኮ
እልፍ አመታት ኑርልን የኛ እንቁ መምህር እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሰህ አደረሰን
የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ አምላክ ተመስገን ይህንን ታምር ያሰማኸን በረከታችሁ ይደርብን አንተም መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ በርታልን🇪🇹💚💛❤
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ደጋሜ ነው የጻፍኩት በጣም የማገርም ገጠመኝ ነው በጸሎት አስብኝ ወለተማርያም ከነቤተሰቦቻቸው ገር😮
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ መምህራችን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት በርካታዎቹ ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤
በእውነት እልሀለሁ መምህሬ እኔ የገብርኤል ልጅ ነኝ ግን የምወደው ሚካኤል ነውግን ከዛሬ 13 አመት በፊት ስለከፍ በለተቀኑ ያመቱ ሚካኤል ነበር ሞታለች ብለው ሊገንዙ ሲሉ ብንን ብዬ ሚካኤል ውዬ ወደቤቴ ተመለስሁ እኛ ስለማናውቅ እንጂ ጠባቂ መላክት አለን የእግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ባተ ጠባቂ መላኬንም አውቄአለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ
የኔ ናት ጠባቂ መላካችን ማን እንደሆነ በምንድን ነዉ ምናቀዉ ካወቅሽ አስረጂኝ አመሰግናለሁ
@@bettybelete9100 እህቴ እኔ እናቴ ስቶልደኝ ክርስትናእናቴ ማን ናት ብዬ ስጠይቃት እኔ ለገብርኤል ነው የሰጠሁሽ አለችች 25 አመቴ ድረስ የክርስትና እናት የለኝም ብዬ ነበር የማስበው አክስቴ አስታውሳ አችን የተሰጠሽው ለገብርኤል ነው አለችኝ እኔ በጣም የምወደው የምዘክረው ሚካኤልን ነው ግን መላኩ ከሞት ወደ ህይወት በለተ ቀኑ ስለዳንሁ ነው ስምልእኳ አረ በሚካኤል ብዬ እምላለሁ
የአባታችን የቅዱስ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
ሓፍትና እግዚአብሔር ይባርክኪ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ካብ ክፉእ ትሓልኪ ሓፍተይ❤
መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ❤
አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል ነው ። በረክትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አስቢን ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ገብረ ስላሴ ብለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
አምላክ ሆይ በዚህ ዘመኔ የአባታችንን ዜና ማርቆስን ታሪክ እድሰማ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ❤
መምህር አምላክ ይርዳ
መምህራችን እንኳን አደርሱውት እህታችን በርከትሽ ይደርብን በፁሎት አስብን ወለተ ስንበት እና ክንፈ ገብርኤል እግዚአብሔር አምላክ ስሙን ህማማቱን በስላም ያአስፈፀመን
የህ ቅዱስ ታሪክ ያሰመህይ እግዚኣብሔር ሆይ ተመስገን.ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ ይሄን የሚያስቀና ህይወት እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለው እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ እህትማርያም ከነቤተሰቧ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ አንቺን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም እንዲረዳን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን መምህራችንንም በፀሎትሽ አስቢልን
#እግዚአብሔር_ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
#እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ታሪክ እድሰማ ሰለፈቀድክልኝ አመሰግናሃለሁ እህታችን በረከትዋ ይደርብን
እፁብ ድንቅ ነው መምህር በረከትዋ ይደርብን የኔንም ድንዝዝ ልቦና አይምሮ ይከፈት ዘንድ ፈጣሪ ይፍቀድ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቅዱስ ታሪክ ለመስማት ያበቃሀኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሀል በእውነት በጣም ያስደምማል
አቤቱ ጌታሆይ ልባም ሴት አድረገኝ ሰምቸ የሰማሁትን በተግባር ለማዋል አብቃኝ
መምህረዬ ቃለህወት ያሰማልን ነፍስ አመት ኑሪልን ከነቤተሰቦችህ
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ የአቡነ ዘርአ ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን።
እሄንን ገጠመኝ እንደሰማ ስላደረከኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንዳሰማህን እኛም ተግበር ለቀየር አብቃን የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው እሬኤደታቸው ይደርብን ይርዳን አምላከ አቡነዜና ማረቆስ አሜን መምራችንም ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ከክፈ ነገር አምላከ አቡነ ዜናማርቆስ ይጠብቅልን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 ለምስክርነት ኣብቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት አስቡን አተርስኝ እህትየ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝😘😘😘😘❤❤❤❤
በእውነት እህታችን በረከትሺ ይደርብን እጅግ ድንቅ ነው መምህሬ አው በዚህም በዘመን በደንብ አለ በእውት እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
አምላኬ ሆይ ይህን ታሪክ ስላሰማከኝ አመሰግንሀለዉ ስለ አቡነ ዜና ማርቆስ ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ አበርታኝ አባቴ😢እሺ ደግሜ ላዳምጥ ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ
✝️የንሰሀ ስግደት ለሁዳዴ ፆም ❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን 3X
ሊቀ ካህናት ሆይ ራራልን 3X
የቆርንቶሱ መንኩሴ ሆይ ተዘከረን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን 3X
ኪርላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ጸባኦት ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አዶናይ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ያሕዌ ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢያኤል ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታዳኤል ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም ናይን 3X
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን 41X
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12X
በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12X
በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ 3X
በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ 3X
በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ 3X
በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ 3X
በእንተ መስቀሉ መሐረነ ክርስቶስ 3X
ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X
ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X
ua-cam.com/video/iY9mbPdfIjc/v-deo.html
ምን አይነት መባርክ መመርጥ ነው እህታችን ወለተሰንበት እባላለው በፀሎት አግዢኝ የዚች አለም ኑሮ አድክሞኛል😢 መምህር በጣም ነው ምናመሰግነው እድሜህን ያርዝምልህ ለብዙ ነፍስ መዳን ሆነሀልና እግዜር ያክብርልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜኔ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒❤️💒💒❤️💒❤️💒❤️💒
ሳይገባኝም/ሳይገባኝም እንደዚህ አይነት ትምህቶችን ታሪኮችን እንዳዳምጥ ስለፈቀድክልኝ እንደ ኃጢአቴ ሳይሆን በማያልቀው ቸርነትህ ስለተመለከትከኝ እግዚአብሔር ሆይ ክብ ላንተ ይሁን!!! እሰከመጨረሻው ጸንተው ከሚድኑት እንድታደርገን ዘወትር ልመናዬ ነው!
አሜን
እግዚሐብኤር ይመስገን በዚህ ዘመን እሄን ታሩክ ስላሰማህኝ አመሰግናለው የፃድቁ የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት ይደርብን አመን የህታች በረከትሽ ይደርብን ከእኔ የበረታቹ በፀሎት አስብኝ
(እህተ ማርያም) ነኝ
መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!!!!!
ኦሳህና በአርያም በእግዚሐብሄር ስም የሚመጣ እርሱ ብሩክ ነዉ🙏 መዝ ዳዊት 117:25 ✞እንኳን አደረሳችሁ🤲
✞ለሀገራችን ሰላምን🤲
✞ላዘኑት መፅናናትን 🤲
✞ለታመሙ ድህነትን🤲
✞ለመንግስታችን መረጋጋትን 🤲የድንግል ልጅ #አማኑኤል ይስጥልን🙏🤲
አሜን
መምሕር እዴት ደስ ይላል💘ስለ አቡነ ዜና ማርቆስ ብለሕ ማርን እኛንም ይማርን ይባርከን የሕታችን በርከችሽ ይደርብን አሜን💖💖በፀሎት አስቡኝ 💗[ሰይፈ ስላሴ]💗በዚሕ ዘመኔ ይሔን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድልኝ አመሰግንሀለሑ የኒ መድሀኒአለም😢💒💒💒
አምላኬ የአባታችን ዜና ማርቆስ በረከት በዚህ ዘመን ያሰማህኝ አባቴ አመስግንሃለው። እኔ ባርያህ።
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በድሜ በፀጋ ያድልልን
እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳቹ
የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት ይደርብን አሜን ፤ አሜን ፤ አሜን
በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 የልጅቱ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ታሪክእንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ ኣመሰግናለሁ
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እርሱን ከማመስገን በስተቀር ሌላ ነገር ለመጻፍ አቅም አጣሁ በጣም ሀጥያተኛ በደለኛ ነኝ ነገር ግን ይህንን ገጠመኝ በዚህ ዘመን በመስማቴ እድለኛ ነኝ። በክርስቶስ እህታችን ትርሲተ ማርያም ክንፈ ገብርኤል ሂሩተ ስላሴ ወለተ ጻድቅን በጸሎትሽ አስቢን የጻድቁ የደጉ አባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን። መምህር ይህ ገጠመኝ ሳይሆን የነፍስ ማእድ እየመሰለኝ ነው ሳዳምጠው የነበርኩት እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን አማላጅነቷ አይለየን።
መምህር የሚገርመው የላይኛውን ኮሜንት የጻፍኩት ገጠመኙ ሳያልቅ ፓውዝ አድርጌው ነው። አንተ መጨረሻ ላይ ከፈለጋችሁ እንደ ነፍስ ማእድ አዳምጡት ስትል መገጣጠሙ ገረመኝ እንደ ነፍስ ማእድ በስስት ደስ ብሎኝ እያጣጣምኩት ነው የጨረስኩት። ንጉሴ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቆሩን ይጨምርልን እግዚአብሔር አምላክ ስራው ድንቅ ነው መንፈስ ቅዱስ በእህታችን ህይወት የፈቀደውን ይስራ ዘንድ ታዛዥ ትሁነው።
በእውነት መምህር በዚህ ታሪክ በጣም የተፀፀትኩበት ነው እም ያለቀስኩበት ቢዲዮ ቢኖር ይኸነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና ጤና ይጠብቅሕ መምህርዬ ባዳምጠው ባዳምጠው ባዳምጠው አልጠገብኩም እኔ
ለ
ይህንን ታሪክ እድሰማ የፈቀድክልኝ የድግል ማርያም ልጅ አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እሄንን የመሰለ የህይወት ምግብ የሆነ ትምህርት እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ይሄንን ታሪክ እንድሰማ የፈቀድክልን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህርዬ የኔ የነፃ ትምህርት ቤቴ ነህ የስደት አባቴ❤❤❤
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🌷_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ🌿🙏💖
ወለተማርያም እሽ ደግሜ አዳምጠዋለው ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ታሪክ እንድሰማ ስላርከኝ አመሰግናለሁ የአቡነ ዜናማርቀስ በርከታቸው ይደርብን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እንኳንም አቀረብክልን ይህንን የመሰለ ታሪክ በመስማታችን እኛም እድለኞች ነን ተመስገን አምላኬ
እኽታችን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ በረከትሽ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ❤🙏
አቤት አሁን አሁንስ እየተማርንና እየሰማን ያለነዉ ትምህርት እጅግ በጣም ለአእምሮ የሚከብድና ለየት ለየት ብሎ የሚሰማን ትምህርት በጣም ድንቅ ተአምር እየሆነብን ነዉ ይህንን ቃል እንድንሰማ ሰለመረጥከን ሰለፈቀድከን ክብር ምስጋና ይድረስህ
ይሄን ታርክ እንድንሰማ የፈቀደልን ለሉኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን በእዉነት መታደል ነዉ በ40 እና በ80 አምነን የተጠመቅን ህዝበ ክርስትያን በየ ስደት ቦታ ላይ ያላቹሁ እህት ወንድሞቼ ስደታችን ኣሳጥሮ ወደ ቅድስት ሃገራችን ቤተክርስትያናችን በሰላም ያብቃን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲👏👏👏✝️💒🕊🕊🕊
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ትምህርት እንዳዳምጥ ስለረዳሐኝ አመሰግናለሁ የአባታችን የቅዱስ ዜናማርቆስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ቅዱስ ታሪክ እንድ ስም ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ መምህር አንምእናመሰግናለን
እንዲህ ገጠመኝ ተመስጬ ስምቼ አላውቅም በጉጉት ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይ ነገር ስጦታው❤
እግዚአብሔር ይመስገነ መምህራችን
እግዚአብሔር በሁሉ ይሰራል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ እንደንሰማ ይርደበን የአቦታችን ዜና ማርቆስ በረከታ ይድርሰን እህታችን
በረከታሽ ይደርሰን በቤቱ ያፅናሽ መምህርችን ቃል ህይውት ያሰማልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በረከታቸው ይደርብን የእውነት እንዴት ደስ ይላል❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ስለ መልካም ፍቃዱ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ተመስገን አምላኬ
ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅክ መምህራችን
አግዛብሂር ይመስገን ይህን ታሪክ አንድሰማ ያረከኝ ኣምላከ በጣም የሚሰደመም ነዉ።
እንኳን ለታላቁ ኦሳዕና በረያም ክበረ በአል አደረሣችሁ አደረሠን በሰላም ለብረሃነ ትሣኤው ያድረሰን አሜን ፫🤲🤲መምህዬ እንኳን ደና መጣህ#እንደ እኔ እቃ እያጠበ እሚያዳምጥ ማነው ግን?#የጻድቁ አባታችን አቡነ ዜናማረቆሰ ረዲኤት በረከታቸው ይደረብኝ በእውነት የዛሬው ገጠመኝ በጣም ከባድ ደሰሰ የሚል የሚያሰለቅሰ በሰመሥላሤ
እኔ🤚
እኔም
እኔምምም😭😭😭
እኔማ ሰልክም የማየው ማታ ነው ኡኡኡኡኡኡኡ
እኔ
She must be one of the chosen. May her grace be up on all Christians!!.....It is a blessing to hear this story. Praise the Lord!!!
እሄ ገጠመኝ ሳይሆን ተአምር እየመሰለኝ ነው ያዳመጥኩት😔በረከቷ ይደርብን በጸሎትሽ አስብን🙏 #ወለተ_ሥላሴና
#ሕሩተ_ሥላሴ
#ወልደ_ሐዋርያት ብላቹሁ በጸሎታቹሁ አስቡን እናት አባቶቼ ወንድም እህቶቼ😔🙏
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ወለተ ኢየሱስ ወለደ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ በፆሎታቹ አስቡኝ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ታሪክ ልሰማ ስለፈቀድክልን ።የፃድቁኣባታችን ኣቡናዘና ማርቆስ ይደርብን
እግዚአብሔር ሆይ ይህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሠግንሀለው ፃድቁ አቡነ ዜና ማረቆስ በሒወቴ በዙ ጎደሎ አለኝ እና ጎደሎየን ሙላልኝ
እግዚአብሔር ሆይ በዚግዜ ይህን ድሰማዐ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይህንን ድንቅ ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ በትውልዱ አስተሳሰብ ዝቅ ብለህ የምትረዳን መምህሬ እግዚአብሔር ዋጋህን ይስጥህ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይህን ገጠመኝ አድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ
በረከቷ ይደርብን
ወለተ ምርያም ብላቹሁ በጸሎታቹ አስቡን
አቤቱ.መድሐኑያለም.በጣምምም.የሚገርም.ገጠመኝና.ደስ.የሚል.ነዉ::በእውነት.የአቡነ.ዜናማርቆስ.በረከታቸዉ.ይደርብን.አሜን.አባቴም.በራአይ.ነዉ.ኦናትሽን.ያገባሑት.ይለኝ.ነበር.ኡግዚያብሔር.ለወደደዉ.እደዚህ.ይገልፃል::በእውነት.በረከቷ.ይደርብኝ::አሁንም.ፃድቃን.ሠማአት.ቅዱሳኑ.ይጠብቁልን::መምራችን::
መምህርዬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ይህንን ታሪክ እንድሰማ የፈቀደልኝ አምላከ ዜና ማርቆስ ክብር ምስጋና ይድረሰው
ደግሜ እንደማዳምጠው ቃል እገባለው
እግዚአብሔር ይመስገን በመስማቴ በጣም ደስ እያለኝ በቃ ቃለ የለኝም መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ሓወይ❤
እሚገረም ነው መምህረ መቸም ባንተ ትምህረት ተመሰጭና ተገረሜ በቀን ሳላዳምጥህ አለውልም እድሜ ጤና ይሰጥል እህታችን በረከቷ ይደረብን አሜን 🙏🙏🙏
ይህንን ልዩና ምርጥ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ስለሰማን እግዚአብሔር ይመሰገን
አባእለዋለሁ ተክልዬ የኔአባት ውይ መምህር ይከን መዝሙር ስሰማ ሰውነቴ ይደነግጣል እንባዬም ይመጣል ለምንእንደሁ አላውቅም😢 በረከታቸው ይደርብን አሜን፫የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅ አባቴ💐💐💐💐💐
በጣም እኔም ይህን መዝሙር ስሰማ ❤❤❤
በጣም እኔም ስሰማ 😢
የህታችን በረከትዋ ይደርብን ወለተ ቅዱሳን ንኝ በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ በብዙ ጭንቅ ውስጥ እያለፍኩኝ ነው አደራቹን በፀሎት አስቡኝ
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይሄን ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ የአቡነ ዜናማርቆስ አምላክ ስለአቡነ ዜና ማርቆስ ብለክ ማረን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን እኛንም በፀሎት አስበን
መምህር እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የእህታችን በረከት ይደርብን እህቴ ወለተ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ የፃዲቁ በረከት ይደርብን በእውነት ምንኛ መታደል ነው
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የእህታችን በርከቷ ይደርብን ይህን ገጠመኝ እንድንስማ ስለፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን❤
እባክሸ ደሰተኛዋ እህትሸ ነኝ በፀሎትሸ አሰቢኝ 😭😭😭🙏🙏🙏
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህር የተዋሕዶ ልጆች ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ አሞኝ ነው የረመዳን ስራ ከበሽታ ጋ በጣም ደክሞኛል😥_*
እግዚአብሔር ሆይ የህነን ታሬክ እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏
መምህሬ ሺአመት ያኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይህንን የቅዱሳን ዘር ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ ብርሀነ ስላሴ ነኝ በፀሎት አስቢኝ እህቴ
በፀሎትሽ አስቢን
#ኃይለ ሚካኤል
#ወለተ ተንሳዔ
#ኃይለ መስቀል
#ትርሲተ ማርያም
#ኃይለ ገብርዔል
#ኃይለ ማርያም
#እህተ ሚካዔል
የኣቡነ ዜና ማርቆስ በረከቶም ይሕደረና ናይ ሓፍትና በረከታ ኣይፈፈለያና ኣብ ጸሎትኪ ሓስብና ኣሜን
ይሄን የቅድስና ታሪክ ሰለሠማሁ እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብኝ
ይገርማል ሰሞኑን የ አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም መናንያን ተሰደው በቤተክህነት ደጅ ፀንተው የሚሰማቸው አጥተው በበረሀ ተቀምጥው አይቼ አዝኜ ነበር በእውነትም በ ባለ ታሪካችን ቤተሰብ ውስጥ ዛሬ ስሰማ ተአምራተቸውን እጅግ ደስ አለኝ አባታችን በእኛ ከሀጥያተኞቹ ከእኛ ከዚህ ዘመን መገለጣቸው በረከታቸው ይድርሰን 💚💛❤።
ጌታ ሆይ ይህንን ገጠመኝ እድሰማ ስለፈቀድህልኝ አመሰግንሃለሁ !
መምህርየ ፈጣሪ ፀጋውንና እድሜውን ይጨምርልህ የእኛ እቁ መምህር የነፉሴ መዳኛ ምክነያት ባለውለታየ❤
በፀሎተዎ ያስቡኝ
ወለተ መድህን እስከቤተሰቦቸ