Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዘመን ሲለዋወጥ የማትለዋወጥ ምርጥ የባህል ሙዚቃ ዘፋኝ ይሁኔ በላይ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Bedenb geltsehewal 😍😘
Ayigud!ine yemawkewu zemen yemaykeyirew geta bicha newu.
አንቺም እራራሱ የማትለወጪ ፒልፕስ😜
Ewntsen new yne kngow
@@jajah7767 😁
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ የባረከ አምላክ ይባርክላችሁበ2015 ዓ.ም የዛሬ አመት መንታ ልጆች ያድላችሁምረጡን ይሁኔን ጨምሮ ረጅም ዕድሜና ጤናይስጣችሁ::
Yadekemal eko meta lij
🤲🇧🇯🤭❤💝💛💛🙏💖🇬🇳👍🇲🇱💪💐😁😭😭😭😭😭😭🤲🇧🇯🤭
ይሁኔ የባህል አምባሳደር አደመቅከው ዘመን የማይሽረው ዘፈን ነው አብርሽ ጋብቻህ የተባረከ ይሁን አብራችሁ አርጁ ይህርኔ👍 ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🇪🇹❤️
Yetebareke Gabcha Abrsh 😁 ye Abraham ena Sara gabcha yhunlachu 🙏🙏🙏
አይ የኢትዮጵያዊይነት ውበትእኮ ቃላት አይገልፀውም ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ አደፍራሾችሽ ይጥፉልሽ🙏
አሜን
When we together
ይሁኔዬ በጣም ነው የማከብር በጣም ነው የምወድ ፈጣሪ ከነቤተሰብ ይጠብቅ ረጅም እድሜ ተመኘውል ከጤና ጋር
ወይ መታደል... ይሄ ኮንስርት እንጂመልስ አይደለም.... መልካም ጋብቻእንደ ስሙ.. የ አብርሀም እና የ ሳራስርግ ይሁን... ወልዳችሁ ሳሙዘርታችሁም ቃሙ.... ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏….💚💛❤️👈
አብርሃም I Couldn’t Stop to watch ur wedding video. U So blessed.. መልካም ሚስት ለባሉዋ ዘውድ ናት.. ተሳክቶልሃል , ተሳክቶልሻል.. እግዚአብሔር በደም ይሽፍናቹህ.. መጣመራቹህ የእግዚአብሔርን በጎ አላማ ለማክናወን ይሁንላቹህ. ተባረኩ
አሪፍ አይቸኩልም እንደሚባለው እግዚአብሔር ይህችን ፒኰክ የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ ሰጠህ :: ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን::
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያርግላቹ አብረሀም ይሁኔ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ
ምርጥ ሰርግ ይሁኔ በላይ የባህሉ አባሳደር የተገኘበት አብርሽ እንኳን ደስ አለህ ያብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ
ትክክለኛ ሰርፕራይዝ ነው አብርሽ ከዚህ በላይ ይገባዋል አንተም ትልቅ ሰው ነህ ይሁኔ ለኛ ለኢትዮጵያውን የሚያምርብን ፍቅርና አንድነት ብቻ ነው
ኧረ ይሁኔ አልተቻልክም ውዝዋዜው ላይ🤗🤗🤗 አብሪሽ እንኳን ደስ አለህ የዘላለም ምትደሰቱበት ያርግላቹ😘😘
Please 1 Love Ethiopian People ቆንጆ ሐገር ጀግና ሕዝብ አለን please 1 Love Ethiopian People Because Unity is Power እንኳን ኢትዮጵያውያን ሖኜ ተፈጠርኩኝ።
በጣም ነው የምታምሩት እግዜር ትዳራችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ❤️
Oh my God I watch maybe 10 times I love you so much Abraham you are so decent man I wish you all the best
ግዜያቶችና... ዘመናት ... እንደ እስስትሲለዋወጡ... ሁሌም ባህልንህ ጠብቀህከመልካም ስራህና... ትህትናህ... ጋርአብረህ የተጎስክ... የባህል ዘፋኙከነ ቤተስብህ... ዘመናችሁ ይባረክአይለውጥህ... ቀወጡት ነው.. እሚባለው..., አረውኝ ተውኝ.. ተውኝበ እሱስ አትምጡብኝአረ ተውኝ ተውኝበሀገሬ.. @ በ ወገሄ አትምጡብኝ👏👏👏👏👏👏…እልልልልልልልል👑🎂🍾….. ለ አርቲስት አብርሀም ወልዴ... ይገባዋል... አይ እሄም ስደትሆንኩኝ እንጂ.. ድንኩዋን.. እስብር ነበር😀😀😀…💚💛❤️👈
ይሁኔ ምርጥሰው። ትለያለህ❤❤አበሰርሽየ መልካምጋብቻ🌹🌹
ይሔ። ሁሉ። ነው። ደማችሁን። የሚያፈላው። ጠላቶች። እር ር። በሉ። ሲዘፍን ፤ ሲያለቅስም። የሚያምርበት። ሕዝብ። እንበዛለን። ገና። አቦ ትዳራችሁ። ይባረክ። ክፍፍል። የሌለው። ምርጥ። ሰርግ። እናመሰግናለን
በጣም
Siyalekis yemiyamir? Kakaka
የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ በፍቅር እስከ መጨረሻው ያኑራችሁ! ይሁኔ መልካም ሰው ኑርልን ጥሩ የረፍት ጊዜ እድታሳልፍ ምኞቴ ነው።
ምርጡ የባህል ሙዚቃ ዘፋኝ ይሁኔ በላይ ሙሽሮቹ ታድለው እኔም አንድ ቀን እንደማገኝህና የምወደውን ያንተን እሰክስታ ሰትመታ አብሬህ ወዝወዝ እላለሁ
አብርሽ መልካም ሰው የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል እግዚ አብሄር በቆንጆ መለሎ ሚስት ባረከህ እልል ፍቅራችሁ ዘለአለማዊ ያድርገው🙏🙏🙏
አብርሽ እወድህ ነበር እንዴ ስታገባ የወሰደችብኝ መሰለኝ በጣም ነው እማከብርህ ከነበረው የተሻለ ነገር እጠብቃለን ሙሽሪት ውበትሽ በልጆችሽ ይደገም
እናንተን ስናይ ያለፈብንን ለመረሣት እናስባለን አይ ሀገሬ ሠላምሸ ይለምልም እስኪ
እውነት ነው
ይሁኔ በላይ ይሁነኝ ብለህ በራስህ ቻናል ላይ ስለ ይሁኔ ዜና ሰራህ። በጣም አድናቂህነኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ እመኝልሀለው።
ይሁኔ ምርጥ ሰው ኑርልን የኛ አድማቂ
ይሁንዬ የኔ ድምፅ ይዘጋ አሳዘንከኝ ማኪዬ አብርሽዬ እንክዋን ደስ አላችሁሁሁሁሁ
እብርሽ እና ማክዳ እግዚአብሔር ሰርጋችሁን ይባርክ::🙏😍❤️ ማክዳ አንት ለምትሰራው መልካም ተግባር አጋዥህ እንደምትሆን እምነቴ ነው :: she’s so gorgeous ❤️😍🙏
ምርጡ ስው ይሁኔ እኳን ለብርሀነ ጥምቅቱ በስላም በጤና አድርስህ መልካም ባህል ጀግናየ ዋውውው
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ይሁኔ ደድናቂህ ነኝ ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
Sitamer.😍 kimisua yamiral. May the Lord Jesus bless your marriage. Amen.❤
ዋው የወንዜ ልጅ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ እናትና አባቴ የተጋቡበት እንዲ ነውጂ ቀወጡት እኮ
ያምራል ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
Ruhus Gama yegebrelekum! 🇪🇷❤️🇪🇹❤️❤️❤️
አመት በመጣ ቁጥር የምንሰማው ምርጥ ሙዚቃ የጥምቀት ማድመቂያ ያንተ ዘፈን ነው🙏🙏🙏👌👌👌
ምርጥ ሰው ይሁኔ ጀግናው ሠርግ በጣም ደስይላል
ለትክክለኛ ሰው ትክክለኛ ሰው ሲያከብር እንዴት ደስስስስስ ይላል\
ይሁኔ ምርጥ ሰው 🥰👍
አቦተ ባረኩ በጣም ደስብሎኛ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እውይ የኔ ጌታ ይሁኔ ስወድህ ይሄን ዘፈን ስሰማ አጎቴን አስታውሳለሁ ❤
አብርሽዬ የኔ መልካም ሰው ምድር ላይ ያለ ደስታ ሁሉ ይገባሀል የሀገር መኩሪያችን ኑርልን……………..ማክዳ ምነው አብርሽ ጠቆረ አረ አትነዝንዥው ሆ
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ አብርሽ ይሁኔ ያልተበረዘው ኢቶዮጲያዎ ሽህ አመት ነርልን
Ye Abraham ina ye Sara tidar Yadriglachihu❤️ God bless
yehunie BELAI - you're A SUNSHINE you brighten the Event of those Two Beautiful Souls Wedding 💕
አብርሽ አንኮን ደሰ ያለህ ይሁኔ አድሜ ይስጥህ ከናንተ በመፈጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል
ውይይይይይ ይሁንዬ በጣም የምወደው ሙዝቃ ነው እወድሃለሁ አደናቂህ ነኝ ኑርልኝ
ማዲይዬዬዬዬ የታለ ቆይ እሱ ሁለየም ሰዉ ሲያሰደሰት ነዉ የማየዉ እሱ አንድ ቀንም እንደዚህ ሲደሰት እና ሲጨፍር አይቸዉ አላዉቅም የት ማዲይዬዬዬዬ የኔ ጌታ የኔ ደግ ሩህሩህ ማዲይዬዬዬ የልቤ ህመም 💔💔💔💔 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ማዲይዬዬዬዬ የኔ የዋህ በምን ቃል ልግለፅህ የታደለ ሰርግ ላይም ሰዉን ን ሰታሰደሰት እንጂ ያየሁህ 😭😭 እህህህ ያንተሰ ነገር ማዲዬ የዘላለም ፀፀት አትወጣም ከልብ ፈጣሪ ሆይ ግን ለም ወድሜን እኔሰ ደገምኝ የቆሞሆት ዝም ብዬ ነዉ
Wowwwwwwww Yihune Mrt Sew Yimechih Adnakih negn👍👍👍👍👍👍👍
ሲዊተስት ሌዲ ኤቨር አብርሽ ውድድድ ይባርክልህ አምላክ የምር አሜን!
ይሁኔ እግዚአብሄር ያክብርህ ! በጣም ተመቸኝ!
የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላቹ አለምን ማየት እንደዚ ነው ፤፤ በልጅ ይባርካቹ
የኔ ጀግና የባህል አባሳደር ሞቅ ሞቅ ያዝ ጐንደር ያብርሀም የሳራ ይሁንላቹ 🙏😘♥️♥️♥️💐💞🥰🇪🇹💋👌
ዘፈን ማዳመጥ አሎድም ግን ይሁኔ በላይ ከተባለ ማለፍ አልችልም እናቴ በጣም ነው የምትወደው የኔ አባት ረዥም እድሜ ይስጥህ ሙሽሮች መልካም ጋብቻ❤❤❤
ሂወቴ ባላጋንንም በይሁኔ ሙዚቃ ነው
ይሁንዬ ከአመት አመት የማትለወት ባህልህን አገርህን ወዳድ የባህል አምባ ሳንደር ሁሌም ኑርልን። አምርሽዬ መልካም ጋብቻ
አብርሽ መልካም ስው እንኳን ደስ አለክ ለፍሬ ያብቃችሁ
Yehune you're welcome💚💛❤what a great surprise Egzabeher edme ena tena yistik🙌🙌🙌
የኛ ጀግና👌👌👌👌👌👌
ምረጡ የአማራ የባህል ዝነኛ ይሆኔ በላይ ሁለየም ማትለወጥ💚💛❤😘😘
please don't bring here Amahra , Oromo.....
የሁኔ በላይ ስወድህ ከልቤ ኑር ለዘላለም
የኔ እመቤት ቆንጅዬ ጎበዝነች ስታምሪ ቤተሰቤን ትመስላለች የኔ ማር ውብነሽ እረጋያልሽነሽ ተባረኪ
አብርሃምን ስወደው እንኳን ደስ አላችሁ ።
አብርሸ ይሁኔ ሁለቱም ምርጥ ሰወች
ዋዉዉዉ ዩንዬ እሰይ ደግ አረክ🥰🎂
Our ambassador ,we always proud of you!!
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አብርሽ
የአብርሃምና የሰራ ጋብቻ እመኝልሃለሁ 💚💛❤ አብርሽ ባላገሩ 💚💛❤
She beutiful Eritrean gerl congra
ምወድህ ማትቀየር ይሁኔ በላይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙌💖💖💖💖💖💖💖
ምርጡ ይሁኔ በላይ ኑርልን መልካም ጋብቻ ለተጋቢዎች
መልካም ጋብቻ አብርሽዬ ይገባሃል
አላህ የተባረክ ጋብቻ ያድርግላችሁ
መልካም ጋብቻ በደሰታ ያኑራችሁ!
የኔ የመቼም የባህል ንጉስ ዘገሌላ ልቤ ዉስጥ ያለ ሀገሬን የሜስታዉስበትአብርሽ ይገባሃል።
ይሁኒ በላይ የሙዚቃዉ ንጉስ አብርሽየ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ አብርሽ የኔ መልካ
ይሁኔ በላይ ይህ ሙዚቃ የልጂነት ትውስታችን መቸም የማይርሳ ሙዚቃ
Asey ye gurage Lij dame enkawn aderasek 🙏❤
ዘመን የማይሽርህ የሙዚቃው ንጉስ
Aberesh and Makey may God bless your marriage
Yegebawal labresheye 🥳🥳🥳🥳👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
Son of Ethiopia 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Live forever😘😘😘😘😘
ዋወ አብርሽ መልካም ጋብቻ ስድ ትላላችሁ 👌💕💕💕👍👍
Man, Yhune looks so fit. Keep it up bro
ይሁኔ በላይ የእኛ እንቁ እድሜህ ይርዘም🙏🙏🙏🙏🙏
ይሁኔ በላይ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ
ካንተ ዘር መፈጠሬ በራሱ በቂዬ ነው ‼️💚💛❤
Makdi❤🇪🇷
አብርሽዬ የኔ መልካም
ዘመን የማይሽርክ ይሁኔ♥🙏
Memorable WEDDING!! MAY GOD BLESS YOU
አብርሽየ መልካም ስው
ይሁኔ በላይ ውስጥህ የሚቀጣጠለው ኢትዮጵያዊነት እንዴት ያምራል!አብርሃም ወልዴ መልካም ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው::
ከቀድሞው ከአባቶቻችን ዘመን ክቅዱስ ቃሉ ብዙ ተማሩ እንማር ::
መጨረሻዉም ያማረ ያግልህ አብረሽ
ይሁኔ አችን አተኮ ትለያለህ በድሜ በጤና ኑርልን
@2:10 min mark Abrish making the famous Yihunie Belay move was hilarious. Abreham should do a video choreography for him like the great ones he did with Efrem/Gossaye and with Netsanet to return the favor.
ይሁኔ በላይ ሰርጋቸውን አደመቅህላቸው ጐበዝ👏👏👏👏👏
በጣም ደስ ይላል😘😍😍😍
Yehune you are so respects cool you are your family I love your kids and your wife I wish you all the best
Congratulations! May God bless your marriage 💑 🤵♂️ 👰♀ 🙏
መልካም ጋብቻ የተባረከ ትዳር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ቪዶየን በማየት ስወድሽ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይሁኔ አብረሽ ትዳርህ ይባርክ
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ስወድሽ
@@UmYosefUA-cam ደመርኩሽ ደህና ነገር ታሰተላልፊያልሽ
ዘመን ሲለዋወጥ የማትለዋወጥ ምርጥ የባህል ሙዚቃ ዘፋኝ ይሁኔ በላይ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Bedenb geltsehewal 😍😘
Ayigud!ine yemawkewu zemen yemaykeyirew geta bicha newu.
አንቺም እራራሱ የማትለወጪ ፒልፕስ😜
Ewntsen new yne kngow
@@jajah7767 😁
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ የባረከ አምላክ ይባርክላችሁ
በ2015 ዓ.ም የዛሬ አመት መንታ ልጆች ያድላችሁ
ምረጡን ይሁኔን ጨምሮ ረጅም ዕድሜና ጤናይስጣችሁ::
Yadekemal eko meta lij
🤲🇧🇯🤭❤💝💛💛🙏💖🇬🇳👍🇲🇱💪💐😁😭😭😭😭😭😭🤲🇧🇯🤭
ይሁኔ የባህል አምባሳደር አደመቅከው ዘመን የማይሽረው ዘፈን ነው አብርሽ ጋብቻህ የተባረከ ይሁን አብራችሁ አርጁ ይህርኔ👍 ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🇪🇹❤️
Yetebareke Gabcha Abrsh 😁 ye Abraham ena Sara gabcha yhunlachu 🙏🙏🙏
አይ የኢትዮጵያዊይነት ውበትእኮ ቃላት አይገልፀውም ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ አደፍራሾችሽ ይጥፉልሽ🙏
አሜን
When we together
ይሁኔዬ በጣም ነው የማከብር በጣም ነው የምወድ ፈጣሪ ከነቤተሰብ ይጠብቅ ረጅም እድሜ ተመኘውል ከጤና ጋር
ወይ መታደል... ይሄ ኮንስርት እንጂ
መልስ አይደለም.... መልካም ጋብቻ
እንደ ስሙ.. የ አብርሀም እና የ ሳራ
ስርግ ይሁን... ወልዳችሁ ሳሙ
ዘርታችሁም ቃሙ.... ዘመናችሁ ይባረክ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏….💚💛❤️👈
አብርሃም I Couldn’t Stop to watch ur wedding video. U So blessed.. መልካም ሚስት ለባሉዋ ዘውድ ናት.. ተሳክቶልሃል , ተሳክቶልሻል.. እግዚአብሔር በደም ይሽፍናቹህ.. መጣመራቹህ የእግዚአብሔርን በጎ አላማ ለማክናወን ይሁንላቹህ. ተባረኩ
አሪፍ አይቸኩልም እንደሚባለው እግዚአብሔር ይህችን ፒኰክ የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ ሰጠህ :: ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን::
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያርግላቹ አብረሀም ይሁኔ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ
ምርጥ ሰርግ ይሁኔ በላይ የባህሉ አባሳደር የተገኘበት አብርሽ እንኳን ደስ አለህ ያብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ
ትክክለኛ ሰርፕራይዝ ነው አብርሽ ከዚህ በላይ ይገባዋል አንተም ትልቅ ሰው ነህ ይሁኔ ለኛ ለኢትዮጵያውን የሚያምርብን ፍቅርና አንድነት ብቻ ነው
ኧረ ይሁኔ አልተቻልክም ውዝዋዜው ላይ🤗🤗🤗 አብሪሽ እንኳን ደስ አለህ የዘላለም ምትደሰቱበት ያርግላቹ😘😘
Please 1 Love Ethiopian People ቆንጆ ሐገር ጀግና ሕዝብ አለን please 1 Love Ethiopian People Because Unity is Power እንኳን ኢትዮጵያውያን ሖኜ ተፈጠርኩኝ።
በጣም ነው የምታምሩት እግዜር ትዳራችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ❤️
Oh my God I watch maybe 10 times I love you so much Abraham you are so decent man I wish you all the best
ግዜያቶችና... ዘመናት ... እንደ እስስት
ሲለዋወጡ... ሁሌም ባህልንህ ጠብቀህ
ከመልካም ስራህና... ትህትናህ... ጋር
አብረህ የተጎስክ... የባህል ዘፋኙ
ከነ ቤተስብህ... ዘመናችሁ ይባረክ
አይለውጥህ... ቀወጡት ነው.. እሚባለው..., አረውኝ ተውኝ.. ተውኝ
በ እሱስ አትምጡብኝ
አረ ተውኝ ተውኝ
በሀገሬ.. @ በ ወገሄ አትምጡብኝ
👏👏👏👏👏👏…እልልልልልልልል
👑🎂🍾….. ለ አርቲስት አብርሀም ወልዴ... ይገባዋል... አይ እሄም ስደት
ሆንኩኝ እንጂ.. ድንኩዋን.. እስብር ነበር
😀😀😀…💚💛❤️👈
ይሁኔ ምርጥሰው። ትለያለህ❤❤አበሰርሽየ መልካምጋብቻ🌹🌹
ይሔ። ሁሉ። ነው። ደማችሁን። የሚያፈላው። ጠላቶች። እር ር። በሉ። ሲዘፍን ፤ ሲያለቅስም። የሚያምርበት። ሕዝብ። እንበዛለን። ገና። አቦ ትዳራችሁ። ይባረክ። ክፍፍል። የሌለው። ምርጥ። ሰርግ። እናመሰግናለን
በጣም
Siyalekis yemiyamir? Kakaka
የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ በፍቅር እስከ መጨረሻው ያኑራችሁ! ይሁኔ መልካም ሰው ኑርልን ጥሩ የረፍት ጊዜ እድታሳልፍ ምኞቴ ነው።
ምርጡ የባህል ሙዚቃ ዘፋኝ ይሁኔ በላይ ሙሽሮቹ ታድለው እኔም አንድ ቀን እንደማገኝህና የምወደውን ያንተን እሰክስታ ሰትመታ አብሬህ ወዝወዝ እላለሁ
አብርሽ መልካም ሰው የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል እግዚ አብሄር በቆንጆ መለሎ ሚስት ባረከህ እልል ፍቅራችሁ ዘለአለማዊ ያድርገው🙏🙏🙏
አብርሽ እወድህ ነበር እንዴ ስታገባ የወሰደችብኝ መሰለኝ በጣም ነው እማከብርህ ከነበረው የተሻለ ነገር እጠብቃለን ሙሽሪት ውበትሽ በልጆችሽ ይደገም
እናንተን ስናይ ያለፈብንን ለመረሣት እናስባለን አይ ሀገሬ ሠላምሸ ይለምልም እስኪ
እውነት ነው
ይሁኔ በላይ ይሁነኝ ብለህ በራስህ ቻናል ላይ ስለ ይሁኔ ዜና ሰራህ። በጣም አድናቂህነኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ እመኝልሀለው።
ይሁኔ ምርጥ ሰው ኑርልን የኛ አድማቂ
ይሁንዬ የኔ ድምፅ ይዘጋ አሳዘንከኝ ማኪዬ አብርሽዬ እንክዋን ደስ አላችሁሁሁሁሁ
እብርሽ እና ማክዳ እግዚአብሔር ሰርጋችሁን ይባርክ::🙏😍❤️ ማክዳ አንት ለምትሰራው መልካም ተግባር አጋዥህ እንደምትሆን እምነቴ ነው :: she’s so gorgeous ❤️😍🙏
ምርጡ ስው ይሁኔ እኳን ለብርሀነ ጥምቅቱ በስላም በጤና አድርስህ መልካም ባህል ጀግናየ ዋውውው
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ይሁኔ ደድናቂህ ነኝ ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
Sitamer.😍 kimisua yamiral. May the Lord Jesus bless your marriage. Amen.❤
ዋው የወንዜ ልጅ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ እናትና አባቴ የተጋቡበት እንዲ ነውጂ ቀወጡት እኮ
ያምራል ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
Ruhus Gama yegebrelekum! 🇪🇷❤️🇪🇹❤️❤️❤️
አመት በመጣ ቁጥር የምንሰማው ምርጥ ሙዚቃ የጥምቀት ማድመቂያ ያንተ ዘፈን ነው🙏🙏🙏👌👌👌
ምርጥ ሰው ይሁኔ ጀግናው ሠርግ በጣም ደስይላል
ለትክክለኛ ሰው ትክክለኛ ሰው ሲያከብር እንዴት ደስስስስስ ይላል\
ይሁኔ ምርጥ ሰው 🥰👍
አቦተ ባረኩ በጣም ደስብሎኛ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እውይ የኔ ጌታ ይሁኔ ስወድህ ይሄን ዘፈን ስሰማ አጎቴን አስታውሳለሁ ❤
አብርሽዬ የኔ መልካም ሰው ምድር ላይ ያለ ደስታ ሁሉ ይገባሀል የሀገር መኩሪያችን ኑርልን……………..ማክዳ ምነው አብርሽ ጠቆረ አረ አትነዝንዥው ሆ
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ አብርሽ ይሁኔ ያልተበረዘው ኢቶዮጲያዎ ሽህ አመት ነርልን
Ye Abraham ina ye Sara tidar Yadriglachihu❤️ God bless
yehunie BELAI - you're A SUNSHINE you brighten the Event of those Two Beautiful Souls Wedding 💕
አብርሽ አንኮን ደሰ ያለህ ይሁኔ አድሜ ይስጥህ ከናንተ በመፈጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል
ውይይይይይ ይሁንዬ በጣም የምወደው ሙዝቃ ነው እወድሃለሁ አደናቂህ ነኝ ኑርልኝ
ማዲይዬዬዬዬ የታለ ቆይ እሱ ሁለየም ሰዉ ሲያሰደሰት ነዉ የማየዉ እሱ አንድ ቀንም እንደዚህ ሲደሰት እና ሲጨፍር አይቸዉ አላዉቅም የት ማዲይዬዬዬዬ የኔ ጌታ የኔ ደግ ሩህሩህ ማዲይዬዬዬ የልቤ ህመም 💔💔💔💔 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ማዲይዬዬዬዬ የኔ የዋህ በምን ቃል ልግለፅህ የታደለ ሰርግ ላይም ሰዉን ን ሰታሰደሰት እንጂ ያየሁህ 😭😭 እህህህ ያንተሰ ነገር ማዲዬ የዘላለም ፀፀት አትወጣም ከልብ ፈጣሪ ሆይ ግን ለም ወድሜን እኔሰ ደገምኝ የቆሞሆት ዝም ብዬ ነዉ
Wowwwwwwww Yihune Mrt Sew Yimechih Adnakih negn👍👍👍👍👍👍👍
ሲዊተስት ሌዲ ኤቨር አብርሽ ውድድድ ይባርክልህ አምላክ የምር አሜን!
ይሁኔ እግዚአብሄር ያክብርህ ! በጣም ተመቸኝ!
የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላቹ አለምን ማየት እንደዚ ነው ፤፤ በልጅ ይባርካቹ
የኔ ጀግና የባህል አባሳደር ሞቅ ሞቅ ያዝ ጐንደር ያብርሀም የሳራ ይሁንላቹ 🙏😘♥️♥️♥️💐💞🥰🇪🇹💋👌
ዘፈን ማዳመጥ አሎድም ግን ይሁኔ በላይ ከተባለ ማለፍ አልችልም እናቴ በጣም ነው የምትወደው የኔ አባት ረዥም እድሜ ይስጥህ ሙሽሮች መልካም ጋብቻ❤❤❤
ሂወቴ ባላጋንንም በይሁኔ ሙዚቃ ነው
ይሁንዬ ከአመት አመት የማትለወት ባህልህን አገርህን ወዳድ የባህል አምባ ሳንደር ሁሌም ኑርልን። አምርሽዬ መልካም ጋብቻ
አብርሽ መልካም ስው እንኳን ደስ አለክ ለፍሬ ያብቃችሁ
Yehune you're welcome💚💛❤
what a great surprise Egzabeher edme ena tena yistik🙌🙌🙌
የኛ ጀግና👌👌👌👌👌👌
ምረጡ የአማራ የባህል ዝነኛ ይሆኔ በላይ ሁለየም ማትለወጥ💚💛❤😘😘
please don't bring here Amahra , Oromo.....
የሁኔ በላይ ስወድህ ከልቤ ኑር ለዘላለም
የኔ እመቤት ቆንጅዬ ጎበዝነች ስታምሪ ቤተሰቤን ትመስላለች የኔ ማር ውብነሽ እረጋያልሽነሽ ተባረኪ
አብርሃምን ስወደው እንኳን ደስ አላችሁ ።
አብርሸ ይሁኔ ሁለቱም ምርጥ ሰወች
ዋዉዉዉ ዩንዬ እሰይ ደግ አረክ🥰🎂
Our ambassador ,we always proud of you!!
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አብርሽ
የአብርሃምና የሰራ ጋብቻ እመኝልሃለሁ 💚💛❤ አብርሽ ባላገሩ 💚💛❤
She beutiful Eritrean gerl congra
ምወድህ ማትቀየር ይሁኔ በላይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙌💖💖💖💖💖💖💖
ምርጡ ይሁኔ በላይ ኑርልን መልካም ጋብቻ ለተጋቢዎች
መልካም ጋብቻ አብርሽዬ ይገባሃል
አላህ የተባረክ ጋብቻ ያድርግላችሁ
መልካም ጋብቻ በደሰታ ያኑራችሁ!
የኔ የመቼም የባህል ንጉስ ዘገሌላ ልቤ ዉስጥ ያለ ሀገሬን የሜስታዉስበትአብርሽ ይገባሃል።
ይሁኒ በላይ የሙዚቃዉ ንጉስ አብርሽየ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ አብርሽ የኔ መልካ
ይሁኔ በላይ ይህ ሙዚቃ የልጂነት ትውስታችን መቸም የማይርሳ ሙዚቃ
Asey ye gurage Lij dame enkawn aderasek 🙏❤
ዘመን የማይሽርህ የሙዚቃው ንጉስ
Aberesh and Makey may God bless your marriage
Yegebawal labresheye 🥳🥳🥳🥳👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
Son of Ethiopia 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Live forever😘😘😘😘😘
ዋወ አብርሽ መልካም ጋብቻ ስድ ትላላችሁ 👌💕💕💕👍👍
Man, Yhune looks so fit. Keep it up bro
ይሁኔ በላይ የእኛ እንቁ እድሜህ ይርዘም🙏🙏🙏🙏🙏
ይሁኔ በላይ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ
ካንተ ዘር መፈጠሬ በራሱ በቂዬ ነው ‼️
💚💛❤