Best Gonder Songs Compilation | ምርጥ የጎንደር ዘፈኖች ስብስብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • Best Gonder Songs Compilation | ምርጥ የጎንደር ዘፈኖች ስብስብ
    ከወደዱት እባክዎ ሼር, ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
    If you like it, please don't forget to share, like, and subscribe

КОМЕНТАРІ • 847

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 роки тому +11

    እኔም ፈራሁ እንዳላብድ ሀገሬ ህዝቤ ጀግኖቹ ሁሉ ናቸው የናፈቁኝ በጣም የሚያምሩ ናቸዉ እግዚአብሄር በሰላም ይጠብቃቸው

  • @ahmedfadolkhamees4259
    @ahmedfadolkhamees4259 4 роки тому +11

    غناء جميل وموسيقى حلوة بجمالكم إخوتي الاحباش محبكم من السودان
    ♥️♥️♥️😍😍😍👍👍👍👏👏👏👏

  • @user-xj2ul8ip8j
    @user-xj2ul8ip8j 4 роки тому +35

    ከየት ነሽ ይሉኛል ከየት ልበላቸው ጎደር እና ጎጃም ወሎና ሽዋ መሆነኔ እይሄው ነገርኋቸው ሁሌም አንድ አማራ 💚💛❤️

    • @hareg1262
      @hareg1262 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤ya❤❤

    • @kemalgetahun6918
      @kemalgetahun6918 Рік тому

      💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራዬ ምን አባቴ ላርጋቹህ ደሞቼ

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 8 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @user-ps1mv8pr2k
    @user-ps1mv8pr2k Рік тому +2

    ጎንደር ውድድ የትግራይ ልጂ ነኝ።

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 5 років тому +17

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በማተቡ አዳሪ ሰው አምኖ እማይከዳ ጎንደር ያውቀበታል ሲቀበል እንግዳ የምወደው ጓደኛን ሲያገባ የተጨፈረበት ነበር ሁሌም ስሰማው ያስታውሰኘል ዛሬ ላይ በህይት ባይኖርም ዳግምዬ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑራት የኔ ናፍቆት ኡፍፍፍፍ አይ ሞት ባልነበር

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 9 місяців тому +2

    ሃገሬ ሰላምሸ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሚጣላሸን እናቴ ኪዳንብረት ከምድር ላይ ታጥፋው

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 4 роки тому +27

    ጎንደሬ ባልሆንም ኢትዮጵያዊነቴን ብቻ ይበቃኛል እግዚአብሔር እምዬ ኢትዮጵያን ጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛💝 ህጻናቶቹን እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጀ ያድርሳችሁ ከመጥፎ ዐይን ያውጣቹ•• ሴቶቹ ሲያምሩ ወንዶቹ ሲያኮሩ +

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 2 роки тому +4

      ኧረ እንዴት ልሁን አልበር እንዳሞራ አገሬ ዉቢቱ በአይኔ ላይ ሄደች ጎንደርርርርርር አገሬ ናፍቆቴ ስስስስስቴ የዉቦች አገር ሠላምሽ ይመለስ እናታለም ጎንደር አገሬን ኢትዮጵያን ዛሬዉኑ ፈጣሪየ ሰላሟን ፍቅሯን ሰላሟን መልስላት ቆንጆዎች ወይዘራርቶች ህፃናቶች አዛዉንቶች እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @ደበሌሌንጮ
      @ደበሌሌንጮ 2 роки тому +2

      @@user-st8ki8vt4x ትክክል ፦ ወንድሜ ወይንም እህቴ ።
      💚💛❤️

    • @AmareKebede-cp7lr
      @AmareKebede-cp7lr 4 місяці тому

      ​@@user-st8ki8vt4x❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemataegzeramgne7499
    @yemataegzeramgne7499 3 роки тому +5

    እኔ ወሎየንኝ ግን ጐንደሬወችን በጣም ነው የምወዳቸው እናየጐንደር ልጅ አጋቡኝ እስኪ

    • @UnusualEra
      @UnusualEra Рік тому

      እረ የት ነበርሽ የወሎ ቆንጆ በእግር በፈረስ ስፈልግ ሳስፈልግ? ክክክክክ

  • @FikadeAmlaku-ke7og
    @FikadeAmlaku-ke7og Рік тому +1

    አማራነት ትልቅነት ለግንደር ለጎጃም ለወሎም ወዘተ ቢዘፈን የሁሉ አማራ ደስታ ሞራን ነው

  • @eliassisay1876
    @eliassisay1876 Рік тому +2

    ሐረር ተቀምጨ ጎንደር ይታየኛል እኔስ ምን ላድርግ እትብቴ ከዛዉ ነዉ ዘላለም ኑሪልኝ

  • @emuhabeshawit7656
    @emuhabeshawit7656 4 роки тому +9

    የኔ ጎንደር 😘😘 ሰላምሽ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛ ሀገሬ ክብሬ😘😘🤗💘

  • @celebritystikitokvideos5703
    @celebritystikitokvideos5703 3 роки тому +79

    I’m Eritrean but I love Amhara people ❤️

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 3 роки тому +7

      አየ አገሬ የአለም እናት የ44ቱ መናገሻይቱ የመጀመሪያቱ መናገሻይቱ አገሬ ስስትሽ ሊገለኝ ነዉ ሰላምሽ ይብዛ 44ቱ ይጠበቅሽ አገሬ ክፉሽን አያሰማኝ

    • @liliahmad6288
      @liliahmad6288 3 роки тому +2

      ❤❤❤❤

    • @vvbg585
      @vvbg585 3 роки тому +3

      ኤሬ ሽኮሪናታት እኛም ፍትውትው ናብለኩም 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

    • @MouradJMrotterdam
      @MouradJMrotterdam 2 роки тому

      Crazy

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w 2 роки тому +4

      እናመሠግን አለን እኛም እኤርትራን ዉድድ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 6 місяців тому +3

    እናታለም ጎንደር ካንቺ በመፈጠሬ እድለኛ ነኝ ሰላምሽን ይመልሰዉ መዳኒያለም

  • @user-tw3yj4ff3k
    @user-tw3yj4ff3k 2 роки тому +5

    ጎደሮች ሙቸነውየምወዳችሁ ደሞቸ

  • @user-hf7rn7bf4u
    @user-hf7rn7bf4u 2 роки тому +6

    الشعبى الإثيوبي الراقي ربنا يعينكم ويحفظكم من شر الاقتتال الدار بالاقليم يآرب

  • @pauletaleva8197
    @pauletaleva8197 2 роки тому +3

    ሀገሬ ጎንደር ባልፈጥር ይቆጨኝ ነበር

  • @user-yq2zn2tx7r
    @user-yq2zn2tx7r 5 років тому +15

    አይ ጎደር ሥወዳችሁ እኔ ወሎ መቅደላ ነኝ እሥኪ ጎንደሬ ዳሩኝ

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 4 роки тому +11

    እኔ የወሎ ልጅ ነኝ ጎንደሬወች ስወዳችሁ

  • @kinduzewdu7432
    @kinduzewdu7432 Рік тому +5

    No one in Ethiopia ever compete and compare with them in the contemporary time with Gondarianh Respecting , trusting and creating friendly relation ship . Proud of you.

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 2 місяці тому +1

    ይህ ድንቅ ባህል አንድ አካባቢን ብቻ የሚወክል ሳይሆን አገራችንን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚያስተዋውቋት ድንቅ ባህሎችና አምባሳደሮች አንዱ ነዉና እኛ ሁሉም ኢትዮጵያውያንን እንድንኮራ ያደርገናል ። ስለሆነም ታላቅ ደስታዬንና አድናቆቴን አቀርባለሁ!!

  • @rajkalsi8058
    @rajkalsi8058 Рік тому +6

    ❤❤ I am of north Indian culture , born in Kenya, living in UK now. Came upon this clip by fluke a few days ago, got addicted to it instantly - generated a mountain of happiness energy, lifting the spirit. Love everything about this music - even though can't understand the lyrics - but the tempo, melody, rhythm and dances by the youth - absolutely invigorating for somebody like me

  • @genetualene9467
    @genetualene9467 3 роки тому +7

    እንኳን ጓንደር ተወለድኩ የጀግና ጀግና ሀገር ነች

    • @hanaali1232
      @hanaali1232 3 роки тому

      Sewdachu enekam amhara enda tigery negn fekergnay gondera new desi telgnalachu gonder🇪🇹🇪🇹😍

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @kevkeary4700
    @kevkeary4700 2 роки тому +9

    I get tears looking at this video, I was in Ethiopia in 1995 . It is amazing.

  • @salehuji8053
    @salehuji8053 Рік тому +32

    Even though I don't understand the language I am proud to be an African. With love for one another we can conquer the world! Long life Africa continent long life Nigeria 🇳🇬

    • @naemahmaden663
      @naemahmaden663 Рік тому +2

      T

    • @ankiont4105
      @ankiont4105 9 місяців тому +1

      Thr little with short does the Genuine and incont childhood eskista 😂 brings smile to face and your reason to listen to agere music during your lunch break @work❤❤❤❤

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 роки тому +4

    የአፄወቹ ነኝ 💚💛❤️🙏
    እናታለም ጎንደር 💚💛❤️🙏

  • @teshagerteshager6634
    @teshagerteshager6634 5 років тому +22

    ውይይይይ እረ በጣም ነው ልብ የሚመሥጠው .ጎንደር ለዘላለም ሥምሽ ከፍ ከፍ ይበል

  • @user-ge2ff1ug6z
    @user-ge2ff1ug6z 2 роки тому +2

    አረ ናፈቀኝ አገሬ ጎንደር 💋💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @tesfahiwotkahsay6889
    @tesfahiwotkahsay6889 4 роки тому +39

    I'm from Eritrea 🇪🇷 love it 💘 this song 🥰🥰🥰

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 4 роки тому +6

    ኧረ ውይይይይይይይ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ ኦ አምላኬ ሆይ እሄን በሽታ አጥፍቶልን ከናፈቀን ቤተሰቦችቻችን ጋር ለመገናኘት ያብቃን ናፍቆቱን እልቻልኩው ወይኔ ልጀ በጣም ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭ባባየዋ የኔ ውድ እሱም መናፈቅ እኔም መናፈቅ ወይኔ

  • @kinduzewdu7432
    @kinduzewdu7432 2 роки тому +6

    I am Ethiopian I love Gonder Music song

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 4 роки тому +16

    እኔሥ ዘረኛ አትበሉኝ እና ሥለጎንደር ሁሌም ቢዘፈን ደሥታየ ነው

    • @victorymonument1888
      @victorymonument1888 Рік тому

      መውደድ ዘረኛ አያደርግም። ዘረኝነት የራስን ብቻ ወዶ ሌላውን መጥላት ነው።

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 5 років тому +5

    ጎንደር የጀግኖችና የፍቅር ሀገር ውስጤ ናችው

  • @yaredasmat3263
    @yaredasmat3263 2 роки тому +1

    ጎንደር ሃገሬ ሰላሚስህ ይብዛልኝ!!!!

  • @gizewirkbezu8549
    @gizewirkbezu8549 4 роки тому +12

    አቦ ባሕላችሁ ስወደው 😍

  • @ethiopia1841
    @ethiopia1841 4 роки тому +9

    አይ እናታለም ጎንደር ሠላምሽን ያብዛልኝ!!!!💚💛❤️ በክፉ እሚያይሽን አይኑን ጨለማ ጉልበቱን ቄጠማ ያድርግልሽ!!!!

  • @user-hf5gk7yp8u
    @user-hf5gk7yp8u 2 роки тому +5

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ibrahim8508
    @ibrahim8508 2 роки тому +12

    Love from Nigeria 🇳🇬 , proudly African.

  • @user-vy1nm1dy3u
    @user-vy1nm1dy3u 6 років тому +98

    ጎንደርና ጎጃም ዉስጤ ነዉ ይመቻችሁ ሀዋ ከወሎ

    • @alebelliyew2044
      @alebelliyew2044 5 років тому +1

      WOLLOM wustachin new ye lij michael lij

    • @fghgjj6571
      @fghgjj6571 5 років тому

      Mmaerrrrr wwoovvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvv

    • @user-xj2ul8ip8j
      @user-xj2ul8ip8j 4 роки тому +5

      አንችም የኛ ነሽ እኮ

    • @zainabdawd999
      @zainabdawd999 3 роки тому +6

      ጎደር ቀኝ እጀነው።ጎጃምን ግራየ. ሸዋም ጎን አጥንቴ ወሎም እራሴነው!!!!!!!!!!!።።።

    • @zainabdawd999
      @zainabdawd999 3 роки тому +1

      ውድድድ ደሞቸ!!!

  • @user-gz6sk1vq8d
    @user-gz6sk1vq8d 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ Enatalm Gonder Nafkshgn

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Рік тому +1

    Amaraha and tigray unity Amahraric Nation. Kick it unity thanks from tigrayns USA.

  • @alexkehe8391
    @alexkehe8391 6 років тому +22

    ጎንደር ለኢትዮጵያ ባለውለታ

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 3 роки тому +6

    አማራነትኩራት አማራነትማተብ
    ለወገንነጻነትከራስበላይማሰብ

  • @helutube9259
    @helutube9259 6 років тому +16

    ስላምሽን ያብዛልን እናት ሀገር ጎንደር

  • @jesushuezo4456
    @jesushuezo4456 2 роки тому +13

    Wow. I need to find a beautiful woman from Ethiopia.. food is delicious, what a country.. I am from Peru 🇵🇪 I love your culture.. I feel so happy.. I don't know how to describe it.

  • @danielamashu3752
    @danielamashu3752 5 років тому +12

    አትውረድ አላልሁህ ከአዘዞ በታች ደምቤያ ከብት ያለምዳል እንኳን የሰው ልጅ ሀገሬ ጎንደር ንፍቅ

  • @user-mg2kc1ii9f
    @user-mg2kc1ii9f 5 років тому +11

    ልጆቹ ደስ ሲሉ እግዚሐብሔር ይባርካቸው።

  • @user-ot1hq7wx5q
    @user-ot1hq7wx5q 5 років тому +17

    ጎንደር ውስጥ ነዉ አቺጎንደር የታሪክ ሀገር የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር የጀግኖች ሀገር ለዛውም የአማራ

  • @amneamne8958
    @amneamne8958 6 років тому +6

    አቤት ጎንደር እንዴት እንደምውዳችህ ጎንደር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበርር

  • @Dubai-zg7id
    @Dubai-zg7id 4 роки тому +25

    አማራ ጎን ድር አማራ ጎጅም አማራ ውሎ አማራ ሽዋፍቅር

    • @hayathuceni5143
      @hayathuceni5143 2 роки тому

      አማራዬ ፍቅርነዉ ትክክል 💚💛❤️👌💋💋

  • @user-wo3ws9dl8g
    @user-wo3ws9dl8g 6 років тому +37

    ጎንደር ሁሌም ዉስጤ ናት እንኮንም ተወለድኩብሽ 💖💖💖💖💖💖💖💘💘💘💘💘💘💘💖💖💖💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @tadilatqwe171
    @tadilatqwe171 5 років тому +12

    ጎንደር በመወለዲ ደስይለኛል

  • @noorhabchy650
    @noorhabchy650 6 років тому +19

    ሃገሬ ጎንደር ሁሌም አቢቢልኝ ያንች ሥለሆንኩኝ ኩራቴ ብዙ ነው
    ውድድድድድድድድድድድድድድድ
    ጎንደሪነቴ ኩራቴ
    የታሪክ የታሪክ አገር
    ውቢቱ ጎንደር
    ሠይ ሠይ

  • @addismichale4589
    @addismichale4589 5 років тому +6

    ሁሌም ጎንደር !!!

  • @joserod2195
    @joserod2195 4 роки тому +14

    I'm proud to be part of an amazing culture and tradition of Amahara!!

  • @shammaalshahabi9730
    @shammaalshahabi9730 6 років тому +24

    ያች ትውልድ ስልሆንኩ ደስስስስ ይለኛን እማ ጎደር ሰላምሽን ያብዛልኝ እፍፍፍፍፍፍ ናፈቅሽኝ አገሬ

  • @user-gq7zs9ss9z
    @user-gq7zs9ss9z 6 років тому +27

    ዋውውው"እናታለም "ጎንደር ክፉሽን አያሰማኝ

  • @blackwolfjr1909
    @blackwolfjr1909 3 роки тому +2

    One of the most beautiful videos of seed and let my lifetime videos of sea from Africa Nigeria India black people most beautiful videos I've seen I keep saying this and I will say it because my eyes are closed forever you are beautiful people you need to be told this Arkansas to black people all over we have been live to run amok Indian folk the black people all over happened KOB so many lives and have been turned against each other it is important that we stop fighting amongst each other wearing to work and walk with one voice

  • @fikremr
    @fikremr 4 роки тому +6

    ዎው ጎንደሮች ልዩ ናችሁ.

  • @helutube9259
    @helutube9259 6 років тому +22

    የፈቅር ሀገር ጎንደር ♥♥♥♥♥♥

  • @rmcell1551
    @rmcell1551 6 років тому +60

    ሀገሬ ሁሌም ስምሽ ይገስልኝ ከአንች በመወለዴ ሁሌም ደስስስ ነዉ የሚለኝ

    • @user-po5fx3ef3p
      @user-po5fx3ef3p 6 років тому +3

      ዋውውውውው ስታምሩ ጎንደሬወች ውስጤ ናችሁ ክፉ አይንካችሁ ስደተኛዋ የራያ ልጅ ነኝ

    • @mohammadasgisa1322
      @mohammadasgisa1322 6 років тому

      quur.aan

    • @almabulte1592
      @almabulte1592 5 років тому

      Եռւիօպշխղցբբնմմռտււիօօքոռտտջրրօպխխխցղբննթձըըւիպպղղցբբն.թձըրօպպգհվբնկկպսետըււօֆհյկլծծխ
      Ետըևրրչչցվյ
      Դեհ
      Ոփտջևրօօպպեֆգհյյկօպխղցբն

  • @box5319
    @box5319 3 роки тому +20

    Listening to this always make me happy.love from Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪❤❤

    • @meldinaekuwom7621
      @meldinaekuwom7621 2 роки тому +3

      Me and you appreciating Ethiopia. Much love dear

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikertafikerta4925
    @fikertafikerta4925 6 років тому +16

    ዛሬም አለ ጎንደር ጀግና ዛሬም አለ ወይዛዝርት የፍቅር ሀገር ጎንደር

  • @selamtesfiy5347
    @selamtesfiy5347 6 років тому +5

    ዋውውውው እናታለም ጎንደር ስምሽ ሁሌም አዲስ ነሽ

    • @adad7834
      @adad7834 5 років тому

      Selam Tesfiy ኡፍፍፎመቸነውጎደረንየማያት

  • @onelove-nu6pe
    @onelove-nu6pe 2 роки тому +2

    እኔ ወሎዬ ነኝ ጎንደርን ዉድድድድ ነዉ የማረጋቸዉ 💚💛❤️😘

  • @NOORALDAEM
    @NOORALDAEM Рік тому +12

    I have a question for the Ethiopian people? Why do we Sudanese love you so much and your songs so much, and God does not know why 🇸🇩❤🔥

    • @habeshaye4454
      @habeshaye4454 Рік тому +3

      Thanks we are brothers and bith african peace and love for all mama africa

    • @jameswalker3181
      @jameswalker3181 Рік тому

      @@habeshaye4454c❤

  • @shonduehannah-khan8014
    @shonduehannah-khan8014 3 роки тому +9

    Thank you for sharing this amazing cultural dance I practiced e every day for 3 months finally to a T so bless up

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 2 роки тому +4

    እጅግ አስደናቂ ባሕላዊ ዘመናዊ ጥበብ ቀመስ ማራኪ የጎንደር ዘፈንና እስክስታው እጅግ በጣም ውብ ነው። አኔ እንደምገምተው; ማንኛውም የዓለም ሕዝብ የሚያደንቀው ይመስለኛል። ቱሪስቶች ከሚያደንቁት ቅርስ አንዱ ነው ብዬ አስባለሁ።

  • @amantekle3943
    @amantekle3943 6 років тому +32

    አደራህን አምላኬ ሰርጌንና ሞቴን ካገሬ ጎንደር አርገው..!

  • @vernetify
    @vernetify 3 роки тому +28

    The Amharas and especially the people of Gondar are the nicest you could possibly hope to meet ! The men are strong, proud and brave, the women very beautiful, their culture historic and fascinating . There are none better !

    • @dkg4657
      @dkg4657 3 роки тому +2

      Gonder! The historical city, the home of emperors, source of Blue Nile , the home of Unique wild animals, the roof of Africa

    • @allanalex9047
      @allanalex9047 Рік тому

      Gonder my people;love you

  • @yordiadis4541
    @yordiadis4541 6 років тому +12

    ሀገሬ ሁሌም ስምሽ ይገስልኝ ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @ashenafiyilma4473
    @ashenafiyilma4473 3 роки тому

    Gonder faithful Ethiopians love u. Without u no Ethiopian .

  • @user-rp4iq3cn6f
    @user-rp4iq3cn6f 3 місяці тому

    ውድ ሀገሬ ናፈቀኝ ጎንደር❤❤❤❤❤

  • @hatoumlibrary600
    @hatoumlibrary600 5 років тому +23

    እናታለም ጎንደር እረ ኡኡኡ ሀገሬ ናፈቀኝ 😭😭😭

  • @achamulugeta6645
    @achamulugeta6645 5 років тому +7

    አይጉንደር፣ሥደትባይኖርምንነበር
    🇪🇹💚💛❤💞💞💞

  • @yohannesberhane3247
    @yohannesberhane3247 4 роки тому +10

    Il love all of you beautiful Ethiopian people. God bless you and God bless Ethiopia.
    From USA!

  • @user-yd8qo5fj8l
    @user-yd8qo5fj8l 6 років тому +18

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ውብቷ ሀገሬ እናታለም ጎንደር

  • @emabetassefa7836
    @emabetassefa7836 6 років тому +28

    ጎንደሬ መሆን መታደል ነው
    😍😍😍

    • @mmnmnmmik6622
      @mmnmnmmik6622 6 років тому

      Ok

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 5 років тому

      Endet

    • @user-to4ws2pi2h
      @user-to4ws2pi2h 4 роки тому

      @@salwabarada8251 ምክንያቱም የጀግና የባለ እምነት ባህሏን ማትረሳ የቴወድሮስ ሀገር ተዘርዝሮ የማያልቅ ነዉ

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 4 роки тому

      @@user-to4ws2pi2h Awo Ehte Ewnetshn new

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 4 роки тому +1

      @@user-to4ws2pi2h Enkon des alen dolar chemer yagere ljochi

  • @tsayeeneyuw1491
    @tsayeeneyuw1491 6 років тому +35

    ከየት ነሽ ይሉኛል ከየት ልበላቸው ጃን ተከል ዋርከው ስር
    ልቤን እረስቼው ውድድድድድድድ አገሬ

  • @user-cn7ld3ur4c
    @user-cn7ld3ur4c 5 років тому +9

    ወይ ሀገሬ ጎንደር ምን ልሁንሽ

  • @mesitube1276
    @mesitube1276 6 років тому +11

    ዋውው በጣም ሀሪፍ ስታምሩ ምርጦቹ እንኳን ጎንደሬ ሆንኩ 😍

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 роки тому +1

    Goneder yejegenoche meret zere Goneder Goneder beautiful and blessed by God in Jesus Christ our Lord and Savior for sure from London Ontario Canada

  • @berrez4985
    @berrez4985 3 роки тому +6

    I am proud of being an Ethiopian and born in Gonder. I like and respect any individual claiming being an Ethiopia who is not racist. Victory to my mother land, Ethiopia.

  • @samrwtesamrwte5871
    @samrwtesamrwte5871 4 роки тому +5

    I love you Gonder I miss you Gonder

  • @leonalmessileonalmessi5620
    @leonalmessileonalmessi5620 5 років тому +1

    እምዬ ጎንደር የተወለድኩብሽ ከብልኮ ፒያሳ ተመላለስኩብሽ
    ከ18 መስጊድ ወደ ፈሲለ ደስ ትምህርት ቤት ተምሬብሻለዉ
    ከመሸ በሃላ ቪላ ጨፈሪያለዉ ኡፈፈፈ ምን አለፉኝ የመስጊድ ሠፈር ልጆች
    የአዉቶ ፓረኮ ልጆች
    የብልኮ ልጆች
    ፍሲለ ደስ ትምህርት ቤት 2006 የኔ ባች የነበራችሁ የጎንደር ልጆች ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️

  • @mohamedosmanhamed7266
    @mohamedosmanhamed7266 Рік тому +1

    هذه الأغنية اضافت ابعادا جديدة للسلم الخماسي لما فيها من تطريب وما صاحبها من الرقص الجماعي المحبب❤❤❤

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g 4 роки тому +3

    የሰላሙ ጌታ ሰላምሽን ያብዘው የኔውብ ሀገር

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 3 роки тому +2

    BRAVO GONDER 👏👏👏💃💃💃❤❤👌👍🏼👍🏼👍🏼

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +1

    Thank you Ethiopian people North East West South=Ethioia thank you again.

  • @abebagonber361
    @abebagonber361 6 років тому +31

    ዋውውው ምርጥ ሀግሬ ጎንደር

    • @kayirumosemose1421
      @kayirumosemose1421 6 років тому

      ሰናይት የሚካኤል ልጅ ሰናይ ይሚካኤል ልጅ

    • @calmtdc9309
      @calmtdc9309 6 років тому

      senayit ye geberial lej
      senayit ye geberial lej yena tafachi

    • @yaleelabolambah2195
      @yaleelabolambah2195 6 років тому

      ሰናይት የሚካኤል ልጅ ሰናይ ይሚካኤል ልጅ Kopp wowwwww

    • @zebenyandualem1267
      @zebenyandualem1267 3 роки тому

      @@yaleelabolambah2195 just

  • @user-jr4kp8vs7f
    @user-jr4kp8vs7f 6 років тому +9

    እኔንም እንኳን ጓንደር አደረገኝ ትክክለኛ የሐገራችን ባሕል እሔነው

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 2 роки тому +1

    ማማየ ጎንደር እናት አለሚቱ አማራየየየየየየ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Рік тому +1

    Edgu Ethioian kids.thank you we love everyone good job Thank you Ethiopian.

  • @fghhhg8061
    @fghhhg8061 5 років тому +3

    ጎንደር የጀግና ሐገር

  • @asiethiohagos
    @asiethiohagos 5 років тому +7

    አደራ ጌታየ ሀገሬን ክፉ አያግኝሽ ደጉ ያገሬ ሰው

  • @AliouFofana-uw9hp
    @AliouFofana-uw9hp Рік тому +1

    ❤😂 super merci infinîment. Very good song love 😂

  • @cbewerilubranch9693
    @cbewerilubranch9693 5 років тому +2

    ጎንደርን አለመዉደድ እና አለማድነቅ ሞኝነት ነዉ

  • @mogesyimer6455
    @mogesyimer6455 4 роки тому +1

    ጎንደሬ መሆን መታደል ነው ውድድድድድድ

  • @user-hj9wr8gb1y
    @user-hj9wr8gb1y 6 років тому +52

    እረ ጎንደር ጎንደር እኔን ጎንደር ያርገኝ የበሉት ሲስማማ የፈለጉት ሲገኝ። እናታለም ጎንደር ናፈቅሽኝ

    • @serkemare1715
      @serkemare1715 5 років тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @TUBE-xz9ti
      @TUBE-xz9ti 3 роки тому

      የሐይማኖት ሠው እንዴ እንደምወድ

  • @rachelgilbert8825
    @rachelgilbert8825 4 роки тому +15

    Thank you, musicians, singers and dancers! You bring joy to the world!

  • @shonduehannahkhan4787
    @shonduehannahkhan4787 Рік тому +4

    Even in 2022
    As all of these videos still designate to my soul and I don’t know the language thank you again universe for showing this again to me ❤️💛💚✡️🙏🏿 BlessUp

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 Рік тому +1

      This is a collection of musics with 'Gondere' bit which is named after the name of an ancient town called Godar which once was the capital of Ethiopia located in northern part of Ethiopia.

    • @shonduehannahkhan4787
      @shonduehannahkhan4787 Рік тому

      @@eryefoo3187 beautiful I wish to visit one day

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 Рік тому +2

      @@shonduehannahkhan4787 Will wait for you eagerly!!

    • @shonduehannahkhan4787
      @shonduehannahkhan4787 Рік тому

      @@eryefoo3187 how’s the Covid restrictions there ?

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 Рік тому +1

      @@shonduehannahkhan4787 It's relaxed now.