Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዚህ ሙዚቃ ደባሪ ፓርቱ ማለቁ ብቻ ነው።💛 nostalgia
😂
ጥሩ ብለሃል
አበባ ደሳለኝ የእውነት ኢትዮጵያዊት
ከዘር የፀዳ ዘፈን፤ ከዘረኝነት በፀዱ ሰዎች ሲዘፈን እንዴት ያምራል፡፡ ኑሩልን
ERE TEY 😅
ሁለታቹሁንም በጣም ነው የማደንቃቹህ እረጅም እድሜ ይስጣቹህአብዬ በጣም ጠፍተሻል ይሄን ድምፅ ተጠቀሚበት ለኛም እዘኝልን ቶሎ ቶሎ ልቂቂብን❤❤
መሃሙድ በጣም እድለኛ ነው ሳይሞት በህይወት እያለ ይሄን ክብር በማየቱ። የማዝነው ለነሂሩትና ብዙነሽ ለመሳሰሉ ብርቅና ድንቅዬ አርቲስቶቻችን ማንም አስታዋሽ በማጣታቸው ነው!!
አባባዬ ከዬት መጣሽልን የኔ ፍልቅልቅ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አቤት ደስ ሲል በልጅነት የማውቀው ዘፈን 2 መሀመድ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ❤
ይገርማል ሳልኖርበት እንደኖርኩበት ወደ ኋላ ተመልሼ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ነው የምገባው ❤❤❤❤❤❤❤🎉ሁለታችሁም ትችላላችሁ
ይገርማል አበባ ቁርጥ ብዙነሽን ሆነችብኝ በጣም ደስ የሚል ነው👌❤ግርማና አበባ እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤
It is not Buzunesh. It is Hirut Bekele.
እደዚህ ወዝ ያለ ሙዚቃ ድሮ ቀረ ለጆሮ ለስለስ ብለው አደበትን በእውት የሚለቱ እራስን የማግኘት ጥፍጥና አላቸው❤
የኔ ቆንጆ ድምፅ ስርቅርቅ የማይቀየር ፍቅር የሆነች
ፖለቲከኞች ሆይ እባካችሁ የድሮዋን ኢትዮጵያን መልሱልን😢😢😢😢
Awo betam nafekegn ye duro
ግርማ ና አበባ ጥምረታቸዉ አሪፍ ነዉ በስቱዱዮ እንደገና ይስሩት
betam degfalehu 👍
ዘመን የማይሽረው ያኔ ድሮ ሰው ሳይረክስ የነበረ የሙዚቃ ቃና ነው ሁለታችሁም አበባ ደሳለኝ እና ግርማ ተፈራ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁይስጣችሁ💚💛❤🌹🌹🌹🌹
ግርምሽ እና አበባ እደ ጋሼ ለክብር ያብቃቹ 😍🤌🏼
መስተዋልና አበባ ደሳለኝ በጣም ይምሳስላሉ ::
አሜን
አበባዬዬዬዬ! ሁሌም ባልሞትና የአንቺን ድምፅና የአይኖችሽ ትወና ባይ እደሰት ነበር።
አበባ እና ግርማ ሀሪፍ ቅንጅት ነዉ ባንዱም ልዩ ነበር በጣም ደስ ይላል
ሁለት ጨዋወች ግርማ እክብርሐለሁ አባትሕን ስለተካሕ
ያኔ ድሮ ሰው ሳይረክስ የተዘፈነ ዘፈንአሁንማ መዘግዬቱ ሳይሆን ሞቱም ቀልድ ሆነ😢😢😢😢😢😢
እርጅኝ አብሮ አደጌ አቢቲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
እንዲህ ውብ ዜማን የሚያሰሙንን እድሜና ጤና ይስጥልን
በትዝታ አወዛወዛችሁኝ። ህይወት ያለ ሙዚቃ ለቃ ታስጠላች? ጥበበኞች ስለአበርክቶአችሁ እናመሠግናለን።
እናከብራችኃለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እጅግ በጣም ደስ የሜሰኝ ወደ ሓላ መለስ የሜረግ ዘፈን ነው ጥሩ አርጋቹ ተጫውታቹታልጋሽ መሀሙድም ደስብሎት አንዳሳለፈ አርግጠኛነኝ ከብር ለማሀሙድና ለብዙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽ መሃሙድ አህመድና ሂሩት በቀለ ናቸው
አበባ ሁሉንም የሰጠሽ ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከሙሉ ቤተሰብሽ ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ🙏
አሜን ፫ 🙏💯
አበባ ልዩ ነሽ ይበልጥ በዚህ ሙዚቃ ነፍሴን ነው ያስደሰታችሁት ❤❤
ምናለባያቅ ደጉጊዜ ወድም ወድሙን እህት እህትዋን የማገልበት ዘመን ❤❤❤❤
Abeba is such an underrated talent. Wow
Abeba Desalegn is one of my favorite female Artists
ጥሩ ጥምረት🎉🎉አበቢ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል your performance is amazing.
ይህን ዘመን አልደረስኩበትም ግን ሳስበው በክፉ ሳይሆን በፍቅር የምንተያይበት ነበር!!❤😂
😂😂😂
አቢ ድምፅሽ ልዪ ነው ግረማም እንዲሁ
አብዬ የኔ ውድ ትችያለሽ እኮ ❤❤❤❤
Abebaye ende semesh Abeba yehonsh leje omg what an amazing voice both of you are amazing 🙌🏼👏👏👏👏👏
Wow wow wow! Abeba miry voice, mirt enkisikase with great smile. I love this song much. Embayen afesesachihut.
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው ።🏆🏆🏆👑👑👑
በጣም ደሰ የሚል ድምፅ ነው!!ለዛ ያለው ኩልል ብሎ የሚገባ!!!
ጋሽ መሀመድ መቼስ እንዴት ደስ እንደሚለዉ እድሜ ይስጣቹ
ግርምሽም አቢቲም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ሥራ ነው !
True professional singers ❤❤❤
ዋው ምርጥ ጥምረት እድሜ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ጥምረት ነው!! አበባዬ የኔ ቆንጆ አትጥፊብን
የድሮ ዘፈን በሰላሙ ጊዜ ወድም ወድሙን ሳይገድል
😢😢😢😢
በጣም ትክክል እንዳሁን በአውሬ ሳንወረርና, የአራዊት መንጋ ምድሪቱን አሳተዳድራለሁ ብሎ ማረድ ሳይጀመር 🥵😡👹🤬👺🥹
እውነት ነው❤❤❤
😢😢😢
በዚህ ዘፈን ዘመን ኢትዮጵያ መከራ ዉስጥ ነበረች። ሰሜን ወያኔና ሻዕቢያ መሀል አገር ከፍተኛ የስልጣን ሽኩቻ። ትልቁ ነገር ሶሻል ሚዲያ አለመኖሩ ነው ሬድዮና ቴሌቪዥን ሳንሱር ያልተደረገ ነገር በሙዚቃ ጭምር አይቻልም። እኛ በዘረኝነት ነው የኖርነው የአንድ ብሔር ቋንቋ ባህል ሀይማኖት ብቻ የገነነበት። ሰዉ በሀይማኖቱ መቃብር የሚከለከልበት ነጭ ሽብር ቀይ ሽብር ሰዉ እንደቅጠል የሚረግፍበት ወጣት በግዳጅ ለብሔራዊ ውትድርና የሚላክነት.....ታሪክ አንብብ።
በጣም ደሰ የሚል ድምፅ wawww
My Powerful Ethiopians, we will establish the Ethiopia ayzon enberta !! ❤ Wetatoch benhonm tezetachun tenkeken enakalen...Egzaer yetebekelen
ምርጦቹ በስመአም ስወዲቹሁ አበባ ስወድሽ እኮ አይ ድምፅ ኑሩልኝ
ግሩም ድንቅ ቅንብር ልዪ የወፎ ዝማሬ
Girmish tileyalh👍 abim btam gobz nesh 🎉
ምርጥ ጥምረት።
Beautiful music
አባቲና ግርማ በጥምረት እንደምትመጡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን በነካ እጃችሁ አስደምሙን🙏
ከ 1:34 - 3:05 ደቂቃ sweet ❤❤❤
እንኳንም ደመቀሽ አባባዬ 🎉
Love it!
እንዴት ድንቅ ነው !!
ደስየሚል ጥምረት ❤❤❤
የሚገርም ድምፅ በውነት አበባ
Good 👍 God bless you all ❤
Abeba .... what a voice !!!
የተለዩ ችሎታ ያላቸዉ ዘፋኞች ስትችሉ
አበባ ትለያለሽ ❤🎉🎉🎉🎉ግርምዬም ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abeba you nailed it brilliantly 👏 👌
Wow lovely voice!
ኦኡህህህህህ ሁለቱም እፁብ ድቅ ❤❤❤
ዋውውው አንደኝያ ነቸው❤❤❤❤❤❤
Wow❤Abity... Wow Girmish❤...ዝም ...
I love two of them(Girma&Ababa)
Vety Nice
ወይ ጉድ ደስ.ስትሉ
ሁለቱም ስወዳችሁ ኑሩልን
ገራሚ ጥምረት !
Wow abebay 👏👏
Omg ... she is super talented!
አበባ ደሳለኝ ያልተዘመረላት ንግስት❤❤❤
በጣም ግሩም ድምፅ አላቸዉ.❤
አበባ ደሳለኝ❤ ❤❤
ሁለቱም ድንቅ ብቃት ያላቸው አርቲስቶች ናቸው ይለያሉ ግርምሽ እና አበባ ድንቅ ጥምረት መሀሙድን እራሱ ወደ ሃላ መለሱት
ሂሩት በቁሟ እያለች አበባን ተክታለች! ምርጥ አበባ❤🎉
ስንቴ እንዳዳመጥኩት በስደት ላይ ያላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😊😊😊
Ezih hager wstim sidet beyiw mengistachin endezegaw ayayen zmblen yhen tium zema enatatim
amen🙏
የሙዚቅ ኃይል።።።ወሰደኝ እኮ
🔴ይሄን ሙዚቃ ስንቴ አየሁት በማርያም!!!በስማም!!!!
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abeba yene tizta anchen bemayete timecheghe❤❤
Wow❤
አበባ ስወድሽ እኮ ❤❤❤
Can't stop of hearing this music, Abeba she's amazing as always, a very few in generation I feel she in place of Hiruta and the legends , I believe , wish she deserves & worth all the conforts to make her loveable music.
አበብዬ ስወድሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
በስማም ድምፅ ጤናቹን ይስጣቹ
😊❤ mohamud
Wow amazing you are ours icons
ኧረ ምን ልሁንላችሁ ..የ አበባ ደሳለኝ መጥፋት ግን ሁሌም ያሳስባል ይሄን ድምፅ በድጋሚ አልበም ብናገኘው
Abeba Ewnetm abeba❤
የነሱ ዘምን ላይመስ ሄዷልና በዚሁም በህበረት እምነት፣ ቋንቋ ሳንልን ተዋደን የኖርንበትን ኢትዮጵያዊነትን እንሰናበተው።
ለአንጋፋው ሙዚቀኛ ጋሼመሐሙድ አህመድ እረ ዝም እድሜና ጤናን ይስጥው ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጆችና አስተባባሪዎች እናመሰግናችህኻለን እግዚአብሔር እረ ዝም ህድሜና ጤና ይስጣችሁ
Abiti siwodish eko❤❤
Ye ande sefer lejoch nachew .❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
አበባ❤🎉
አበባም ግርማም ቆንጆ አድርጋችሁ ስለተጫወታችሁት እናመሰግናለን ።ወደሃላ ከሰላሳ አመት በፊት መለሳችሁን ጋሽ ማህሙድ ለዚህ እድል በመብቃትህ ደስ ብሎናል እድሜና ጤና ይስጥልን ።
❤🎧
የዚህ ሙዚቃ ደባሪ ፓርቱ ማለቁ ብቻ ነው።💛 nostalgia
😂
ጥሩ ብለሃል
አበባ ደሳለኝ የእውነት ኢትዮጵያዊት
ከዘር የፀዳ ዘፈን፤ ከዘረኝነት በፀዱ ሰዎች ሲዘፈን እንዴት ያምራል፡፡ ኑሩልን
ERE TEY 😅
ሁለታቹሁንም በጣም ነው የማደንቃቹህ እረጅም እድሜ ይስጣቹህ
አብዬ በጣም ጠፍተሻል ይሄን ድምፅ ተጠቀሚበት ለኛም እዘኝልን ቶሎ ቶሎ ልቂቂብን❤❤
መሃሙድ በጣም እድለኛ ነው ሳይሞት በህይወት እያለ ይሄን ክብር በማየቱ። የማዝነው ለነሂሩትና ብዙነሽ ለመሳሰሉ ብርቅና ድንቅዬ አርቲስቶቻችን ማንም አስታዋሽ በማጣታቸው ነው!!
አባባዬ ከዬት መጣሽልን የኔ ፍልቅልቅ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አቤት ደስ ሲል በልጅነት የማውቀው ዘፈን 2 መሀመድ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ❤
ይገርማል ሳልኖርበት እንደኖርኩበት ወደ ኋላ ተመልሼ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ነው የምገባው ❤❤❤❤❤❤❤🎉ሁለታችሁም ትችላላችሁ
ይገርማል አበባ ቁርጥ ብዙነሽን ሆነችብኝ
በጣም ደስ የሚል ነው👌❤
ግርማና አበባ እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤
It is not Buzunesh. It is Hirut Bekele.
እደዚህ ወዝ ያለ ሙዚቃ ድሮ ቀረ ለጆሮ ለስለስ ብለው አደበትን በእውት የሚለቱ እራስን የማግኘት ጥፍጥና አላቸው❤
የኔ ቆንጆ ድምፅ ስርቅርቅ የማይቀየር ፍቅር የሆነች
ፖለቲከኞች ሆይ እባካችሁ የድሮዋን ኢትዮጵያን መልሱልን😢😢😢😢
Awo betam nafekegn ye duro
ግርማ ና አበባ ጥምረታቸዉ አሪፍ ነዉ በስቱዱዮ እንደገና ይስሩት
betam degfalehu 👍
ዘመን የማይሽረው ያኔ ድሮ ሰው ሳይረክስ የነበረ የሙዚቃ ቃና ነው ሁለታችሁም አበባ ደሳለኝ እና ግርማ ተፈራ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁይስጣችሁ💚💛❤🌹🌹🌹🌹
ግርምሽ እና አበባ እደ ጋሼ ለክብር ያብቃቹ 😍🤌🏼
መስተዋልና አበባ ደሳለኝ በጣም ይምሳስላሉ ::
አሜን
አበባዬዬዬዬ! ሁሌም ባልሞትና የአንቺን ድምፅና የአይኖችሽ ትወና ባይ እደሰት ነበር።
አበባ እና ግርማ ሀሪፍ ቅንጅት ነዉ ባንዱም ልዩ ነበር በጣም ደስ ይላል
ሁለት ጨዋወች ግርማ እክብርሐለሁ አባትሕን ስለተካሕ
ያኔ ድሮ ሰው ሳይረክስ የተዘፈነ ዘፈን
አሁንማ መዘግዬቱ ሳይሆን ሞቱም ቀልድ ሆነ😢😢😢😢😢😢