ሩታ ሽንቷን አመለጣት.አዝናኝ ቪድዮ🤪🤣🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @fjrj5317
    @fjrj5317 3 місяці тому +963

    ለዚህ ልጅ ቻናል ይከፈትለት እስኪ የምትሉ🌹❤️

    • @birhaneteshome3435
      @birhaneteshome3435 3 місяці тому

      ተከፍቶለታል አኑዋር ቲዮብ ሰርች አርጊና ታገኝዋለሽ

    • @sameerasiraj7859
      @sameerasiraj7859 3 місяці тому +3

      አዎ ይካፋትለት

    • @Rabiya-nd3yk
      @Rabiya-nd3yk 3 місяці тому +6

      አወ "ወላሂ😢😢

    • @munajanuri5973
      @munajanuri5973 3 місяці тому +2

      አዎ የከፈትለት❤

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix 3 місяці тому

      ​@@birhaneteshome3435በሱስም ከፍተሺነው አደል በየኮሜቱ ስር የምትጮሂው 😂😂😂😂

  • @Iqcmi-731
    @Iqcmi-731 3 місяці тому +189

    አንዋርዬ የኔ ወንድም ወንድ ልጅ ከሴት አይመሳሰልም እስልምናችን ቡዙ ነገር አስተምሮናል ለቀልድም ብሆን እንድዝ አይነት ነገር አይፈቀድም እሽ የኔ ወንድም

    • @MdOmer-f8x
      @MdOmer-f8x 3 місяці тому +2

      ትክክክል😢

    • @user-db9sl6oc6y
      @user-db9sl6oc6y 3 місяці тому +5

      በትክክል ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች ከካፊር ያዋለ አሏህ ባያምጥ ያገርማል አሏህ ሂዳያ ኢስጠን

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      ደንቆሮ ማንው ኣህያ የድኝጋይ ኣምላኪ መሀይም እዚ መጥታቹ ፃዲቅ ፃዲቅ ኣትጫወቱ የራሳቹን ቆሻሻ ኣፅዱ

    • @ኣደጎይታይምስበልኩእንድየ
      @ኣደጎይታይምስበልኩእንድየ 3 місяці тому

      ​@@nfffdt931❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +1

      ውድድምሪኚ

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 3 місяці тому +985

    የስደት እህተቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 100k አስገቡኝ

  • @lubabamuhamed7704
    @lubabamuhamed7704 3 місяці тому +36

    አኗር አላህን ፍራ ሤት መመሣሠል በጥብቅ የተከለከለ ነው

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 3 місяці тому +6

    😂😂😂😂😂 በሳቅ እንባዬ ተንጠባጠበ በሳቅ ሽንቴ አመለጠኝ ኡፍፍ ዘና አደረጋችሁኝ ወይ ትበለጥ 😂😂😂😂

  • @SaniyaMll
    @SaniyaMll 3 місяці тому +429

    አራ እሰኪህ እርጉዝ ነኝ እሞሮኝ ነው ላይክ አራጉኝ 😊😊🙋‍♀️🤭😁🤰

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 місяці тому +432

    ለአኗር ዩቱብ ይከፈትለት የምትሉ ላይክ🎉❤🎉❤🎉😂

    • @birhaneteshome3435
      @birhaneteshome3435 3 місяці тому

      ተከፍቶለታል

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 3 місяці тому

      ይከፈትለት

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 місяці тому

      ​@@birhaneteshome3435ዉሸት ለምን አሥፈለገ

    • @Mesch-db4qt
      @Mesch-db4qt 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂❤😂​@@birhaneteshome3435

    • @sofiasofua-n9i
      @sofiasofua-n9i 3 місяці тому

      አወ ይከፈትለት

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 3 місяці тому +330

    መነዉ እንደኔ የሳቀዉ ደምሩኝ ጋይስ ጎራ በሉ

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 3 місяці тому +31

    በነገራችን ላይ አንዋር ዲንህ ላይ ጠንካራ ሁን እስልምና ከማይፈቅዱልህ ነገሮች ሁሉ ራቅ ዱኒያ ፋኒየ እዳታታልልህ ምክኛቱም ሰው ውሎውን ነው ሚመስለው ፈሳድን ራቅ

    • @yasabbaye5446
      @yasabbaye5446 3 місяці тому

      እናንተ ግን በቀልድ ሰው መዝናናት አይችልም

    • @Rahma.MuhammadMuhammad
      @Rahma.MuhammadMuhammad 3 місяці тому

      @@yasabbaye5446 ስለ ቀልዱ ብቻ አይደለም አቂዳውን ማስተካከል አለበት

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 3 місяці тому +22

    አንዋር በእስልምናችን የማይፈቀድ ነገር አትስራ ወንድ ሴት መምሰል አይችልም ሴትም ወንድ መምሰል አትችልም ብለዋል የያ ዉድ ነብዩ ሰለላሁአለይሂምወሰለም

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 місяці тому +379

    ማነዉ አብርሽ እና ሩታን የሚወድ እስኪ ደምሩኝ

    • @RutaTube31
      @RutaTube31 3 місяці тому +4

      ❤❤

    • @HeluTube940
      @HeluTube940 3 місяці тому +4

      🎉🎉🎉

    • @FufuTube2bi
      @FufuTube2bi 3 місяці тому

      እንደማመር

    • @Dignish
      @Dignish 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 3 місяці тому

      እነዝህ ልጅ ታርካችውን ትላንት 2013ወደኃላ ሄዶ አይቼ አብርሃም በተለተለይ አስለቀስንኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 3 місяці тому +167

    ቻናል ክፈቱለት ለአኗርየ

    • @habsha199
      @habsha199 3 місяці тому +3

      ያ ልጅ የት ጠፋ ሩታ ፕራክ አረገዋት የታመመች ጊዜ የነበረው ልጅ ደግጦ ነበር ቻናል ቢከፈትለት

    • @wina-663
      @wina-663 3 місяці тому

      አለው እኮ

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 3 місяці тому +68

    ወይኔ ዘንድሮ ሞትኩ እፍፍ 😂የሚድያው ድምቀቶች በራሳቸው አለም ዘና ፈታ ብቻ 😂❤

  • @DoctrAmina-m2l
    @DoctrAmina-m2l 3 місяці тому +13

    የጉራጌ መርካማ ሩታዬ ስያምርብሽ!!!!!

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 3 місяці тому +1

    አሜን🙏እንኳን አብሮ አደረሰን ገና በመግቢያው ቪዲዬ ሳቄን አልተቆጣጠርኩትም
    ወይኔ አንዋር እንዴት ኮሚክ ነህ ትወና ብትሰራ ትችልበታለህ ሩታዬ የጉራጌ ባህል ልብስ በጣም ተስማምቶሻል ❤❤መልካም መስቀል በአል ይሁንልን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +334

    ለንወር ዩቱብ ይካፋትላት ያምትሉ ለይክ 😮😢😢🎉🎉🎉❤❤❤😂

  • @fatima-j5h8y
    @fatima-j5h8y 3 місяці тому +270

    እረላኖሬ ይትዪብ ክፈትለት አብርሾ

  • @meditube147
    @meditube147 3 місяці тому +106

    የፈረንጁ ነገር ትዝ አለኝ የቤት ሰራተኛ ሆኖ የሰራው አንዋርም አምሮብሃል❤❤❤😂😂😂😂

  • @MariamHussen-vk2bh
    @MariamHussen-vk2bh 2 місяці тому

    ደስታችሁን ያብዛላች አዋርየ ደግሞ ልዩነህ የኔወንድም

  • @GashawMelese-u6h
    @GashawMelese-u6h 2 місяці тому +1

    ሩታዬ ነቅተሽ ባለማስነቃትሽ ❤❤❤ተው በላት part 😢 በተረፈ ወርቅ ናት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ 3 місяці тому +116

    ፍቅር ቤታሰብ በጣም ነው የሚወዳቹ😍😍🎉🎉🎉 የሩታ እና አብሪሽ ምርጦች ጎራ በሉ

  • @kidsttube
    @kidsttube 3 місяці тому +159

    አብርሽየ ለአኑዋር ዩቱብ ክፈትለት

    • @غلبعلو
      @غلبعلو 3 місяці тому

      😁😁😁😁❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 3 місяці тому

      ችግሩ አይሠሙም😢

    • @sofiasofua-n9i
      @sofiasofua-n9i 3 місяці тому

      አወ ክፈትለት አብርሽ😢😢😢ዲምጳችን ይሰማ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      @@kidsttube ውድድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      @@user-ug8nz ውድድምሪኚ

  • @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ
    @ሀዩዩቱብ-ዐ7ጀ 3 місяці тому +85

    አረ እዚ ቤት በሰሞኑ ሳቅ እየበዛበት ነዉ ማሻአላ እስኪ ሁሌም እዴ የምያስቅ ነገር ስሩልን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 місяці тому +2

      ኢንሽአላ ይሠሩልናል❤❤❤

    • @ሩፈ
      @ሩፈ 3 місяці тому +6

      ​@@Alain-o5oአለህን ፍሩ አለህን ምትጠሩበትን እወቁ😢😢😢

  • @KsaKsa-bp2kj
    @KsaKsa-bp2kj 3 місяці тому +19

    ሀራም ነው አንድ ሙስሊም ወንድ ከሴት ጋር አይመሳሰልም ሴትም እደዛው ደወድ ጋር አትመሳሳልም እረ ሙስሊሞች ወደት እየሄዳችሁ ነው አላህን ፍሩ ድናችሁን ተማሩ አላህ የከለከለውን እና ያዘዘንን ለማወቅ ታማሩ ነገላይ ለልጆቻችን የምናወርሰው ኸይር ነገር እንስራ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ይስጠን ያረብ

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂ወይኔ አኑየ እረበሳቅ ገደልከን የኔ ወድም አለመደብኝም አላለም አብርሽየ ዩቴውብ ክፈቱለት ላኖሪ ለወድማችን❤❤🎉

  • @HaymiTUbe41
    @HaymiTUbe41 3 місяці тому +52

    አለመደብኝም መለመላውን ነው አላለም እየሳቃችሁ ከምታልፉ ለይኩኝ ልደግ ቤተሰብ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 3 місяці тому +1

      አረ ስንት ሃየሚ ኖው ያለው😂😂

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 місяці тому +218

    የሰሞኑ ጭፈራ ይደገምልን የምትሉ😂😂😂

  • @Munthaha-cx7he
    @Munthaha-cx7he 3 місяці тому +198

    በእስልምና.ወንድልጅ.ሴትንመመሳሰልአይፈቀድም..የምትለ.ለይክ

    • @nas7117
      @nas7117 3 місяці тому +19

      በክርስቲያኖችም አይፈቀድም ዩቱብ ዶላር አስክሮቸው ነው

    • @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው
      @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው 3 місяці тому +7

      በማንም ሀይመኖት አይፈቀድም ፈጣሪ ወንድን ወንድ ሴትን ሴት ትሁን ብሎ ከፈጣራ በሁሉም አይፈቀድም ማለት ነው 😢

    • @SfgThh-h2i
      @SfgThh-h2i 3 місяці тому +1

      ዝም ብለው ዲናቸውን ሳያውቁ እየኖሩ

    • @kere6628
      @kere6628 3 місяці тому +1

      ሰህ

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 3 місяці тому +2

      አይፈቀደም አላህንሳይሆን እሚከተሉትስሜታቸውንነው አኡዙቢላህ

  • @Menbulala
    @Menbulala 3 місяці тому +1

    የኔ ፈንድሻ አብርሽዬ አንዋር ስታምሩ እኳ ሁሌም አብረሃቸው ስራ ከኔ ስስቶች ጋር የኔ ጀግኖች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በዓል አደረሳችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤ቤተሰብ እናንተንም እንኳን ለብርሀነ ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ❤❤❤የኔ ፈንድሻ የጉራጌው ልብሱ ሲያምርብሽ

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 3 місяці тому +7

    ሙሥሊም ከሤትጋ መመሣሠል ሀራም ነው😢😢😢

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 3 місяці тому +162

    የአብርሽ እና የሩታ ወዳጆች ደምሩኝ ስወዳችሁ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому

      @መሪያም-ጠ8ዀ ♥️♥️♥️🙏

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому

      @@RutaTube31 ok

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 3 місяці тому

      ደመርኩሽ❤❤❤❤❤🎉😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 3 місяці тому +1

      ​@መሪያም-ጠ8ዀ የሷ ዪቱብ አይደለም በሷ ስም የተከፈተ ነው መጀመሪያ ፕሮፈይል ተጭናቹ እዩ

    • @saraMohammed-e7i
      @saraMohammed-e7i 3 місяці тому

      ሄሉዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 3 місяці тому +74

    በሳቅ ሞኩኝ ዛሬ 😅😅😅😅ላኗር ዩትብ ይከፈትለት የምትሉ😘😘😘

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому

      @@Zahra83Zahra ♥️♥️♥️

  • @allall8995
    @allall8995 3 місяці тому +106

    በኢስላም ወንድ ሆኖ በሴት ሴት ሆና በወንድ መመሳሰል ትልቅ ሀራም ነው ሀቂቃ አሏህን ፍሩ ሙስሊሞች ተው ግን አትቀልዱ

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz 3 місяці тому +5

    አብርሺ እና እሩታ ወደ ኋላ አትመልከቱ ወደ ፊት ምቀኛ መቸም ቢሆን አይሳካለትም ይመቻቹህ

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 місяці тому +4

    እንኳን ለብርሃነ መሰቀል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ ክክክክ በሳቅ አንዋር 😂❤❤

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 3 місяці тому +17

    😂😂😂😍ወየው አናር🙈🙈 ሩታዬ የሸገርዋ ፍልቅልቅ ያሩሒ👸 💋🦋❤️አሜን እኳን አብሮ አደረሳን የኔ ውዶች 🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💕💕💕💕💕💕

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +7

    የኔ ዛህራ እና ቻንድራ ❤❤❤❤❤❤❤ ሩቲዬ የአብርሽ ቀበጥ እምር ብሎብሻን የኛ ድምቀት ❤❤❤❤❤

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    እንዋር የሚባለው ልጅ በጣም ጎበዝ እና ቆጆ ልጅ ነው እና የራሱን you tube ለምን አይከፍትም እረ ክፈቱለት አበረታቱት ❤❤❤

  • @ህልሜ
    @ህልሜ 3 місяці тому +4

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ብለህ ጀምር አሏህ አይወደውም የተሰጠህን ወንድነት ተጠቅመህ አዝናና ፆታ ካልቀየሩ ማዝናናት አይቻልም ነው እረተው ሰዎች እምሠሩትን እያወቃች ሰውን ለማሳቅ ብሎ ጌታችንን ማመፅ አሏህ የህዲና በስ

  • @natan_1614
    @natan_1614 3 місяці тому +3

    አረ ግፍ ነው 😀😀😀 አንዋር አምሮብሻል 😀

  • @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው

    እሁድ ሀገሬ ልገበ ነው ፈጣሪ ይመስጌን ደስ ብሎኛል ከ8 አማት ቦሃለ😢

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 3 місяці тому +4

      በመንገድሽ እመብረሀን ትቅደምልሽ

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 3 місяці тому +4

      በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔማር እኛንም ለዚችቀን ያብቃን

    • @MeazaMekonn
      @MeazaMekonn 3 місяці тому +2

      መታደልሽ መልካም መንገድ ሀብብቲ ❤❤❤❤❤

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 3 місяці тому

    • @drr8432
      @drr8432 3 місяці тому

      በሰላም ግቢ❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 місяці тому +10

    ውይ 😂😂😂😂በአላህ አር ይመችህ አብርሺ እሩቴ ተጌተሻል አኖ ኢቶ ይክፍቶላት አብሺ እሻአላህ ይከፍትለታል እኮራባችሁለሁ እፍፍፍፍ ይመቻችሁ ፍርጅን አሥታወስኝ ❤❤

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 3 місяці тому +124

    😂😂😂ወይ፡እናተዮ💋👉😭በየሀይማኖታችሁ፡ፀልዮልን፡ለቤሩቶች💔🥺🙏💙💛❤

    • @adan1376
      @adan1376 3 місяці тому +1

      😢😢

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 3 місяці тому +1

      አይዟቹህ የሊባኑሷ እመብረሀን አለችላቹ አትፍሩ ፀልዩ ፈተናውን ታልፋላቹ ለመልካም ነው ሰማእቱ በቤሩት የንጉሱን ልጅ ከዘንዶ አፍ ያዳነው ቅዱስ ጊዎርጊስ እናንተንም ከጭንቀታቹ ያውጣቹ

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 3 місяці тому

      ምን ሖናችሑ

    • @alialdhouri
      @alialdhouri 3 місяці тому

      ምን ሆነዉ ነዉ የለህ አለህ ይጠብቀቸዉ 😢😢😢ግን ምን ሆነዉነዉፈ 😭😭😭😭

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 місяці тому

      @@alialdhouri ወይ፡ምን፡ሆናችሁ፡፡ቤሩት፡ሊባኖስ፡ብላችሁ😢በየሜድያ፡ግቡ፡ውዶች፡ቤሩቶች፡ምን፡ሆናችሁ፡ብላችሁ፡የምጠይቁ፡ስታሳዝኑ😭🥺እየተቃጠለችኮነው፡ሀገሪታ፡ምንውስጥ፡ሆናችሁ፡ነው፡ግን፡ያልሰማችሁት፡ስት፡ሀገራት፡ሰምቶ፡አዳዶች፡

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 місяці тому

    😂😂😂😂ወር ቅ ሸናው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ለአኗር ዩቲ ክፈት አብር ሽ 😘😘😘

  • @sandflove
    @sandflove 3 місяці тому +4

    ማሻአላ እውነትም ትብለጥ ዘና ብለናል በርቱ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому +16

    ማነዉ እደኔ ገና እርእሱን አይቶ በሳቅ የጀመረዉ😂❤❤❤

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 3 місяці тому +39

    ውድ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላ አለይ ወሰለም ወንድ ሴት የማስመስል ነገሪ አትጠቀሙ ሴት ወንድ የማስመሰል ነገሪ አትጠቀሙ ብለው ሳበቁ ዛሬ ለቀልድ የማይደረግ ነገሪ የለም አላህ ህድያ ይስጥህ ምንም አልልም

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 3 місяці тому +2

      صلى الله عليه وسلم حبيبنا محمد فداك ابي وامي يا رسول الله
      አሚንንን የውደ ስሜታቸውን እጅ የነብዩንሱና የአላህንትዕዛዝአይከተሉም

    • @tobaibrahim229
      @tobaibrahim229 3 місяці тому +2

      Sallallahu aleyhi wossallam ❤❤

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 3 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 місяці тому +1

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉

    • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
      @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 3 місяці тому +1

      @@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ ሳህ አላህ ህድያ ይስጠን ሰው ስንባል ቡዙ ተሳሳቾች ነንና

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 3 місяці тому +7

    የኔ ምርጦች ሁሌም ፈታ ብላቹ ኑሩልኝ አብርሽዬ አንቴ መልካም ልጅ ነክ ለአኗዋር ዩቱብ ክፈትለት እበክህ ወንድሜ♥️♥️♥️♥️

  • @ሳዲያሁሴንትዩብይቀለቀሉ

    አብረሽ ጉበዝ ነው ዩትብ እንደ ሚከፈትለት አልጠራጠርም 🎉🎉🎉ጀግነ ነው የብዙዎች ተምሰሌት ነው ለፈረጁ ለአቤል ለሙቢ በተግበረ የሰያ ጀግና ነው

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 3 місяці тому

    😁😃😃😁 አይ አብርሸ ትብለጥ ሰሙን ወደጄአሎ😃 ለማንኛውም እንኳ አብሮ አደረሳችሁ❤❤

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 3 місяці тому +54

    ለአኗር ዮትዮብ ይከፈትለት የምትሉ በላይክ

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 3 місяці тому +26

    ለምን ላኖር ይቱብ አከፍትለትም አብርሺ 👍

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 3 місяці тому +60

    ሳዓት አክብሩ አብርሽ 😂😂 ገደለቹኝ እኮ

    • @hyati6334
      @hyati6334 3 місяці тому +1

      የምረ እኔም ብወጣ ብገባ የሉም የኔወዳጆች ኡፋፋ😢😢😢❤❤

  • @RebiyaSherefa
    @RebiyaSherefa 3 місяці тому +1

    አንዉዬ በአላህ ስትጀምር አሰላሙ አለይኩም ብለህ ጀምር

  • @Haymitube-d
    @Haymitube-d 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂 18:58 ትበለጥ አለም አረ ወይኔ ሶፋው አበቃለት😂😂😂😂

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 3 місяці тому +18

    እኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሳቹ ውድ የተወህዶ ልጆች መልካም በአል🍃

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz 3 місяці тому +24

    ሩታ ፀግሯን ሹሩባ ትሰራ እምትሉ ለይክ አርጉ ሹሩባ ያምርባታል ❤❤❤😢

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 місяці тому +210

    ቁጭ ሴት እስክ like አትጉኝ ዳስ ይበለኝ 👍👈🤣🤣🤣❤️❤️❤️🥰🥰

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 3 місяці тому +6

    ሩታዬዬ ጨዋታ ናት የምትሉ በላይክ አሳዩዩ👍👍👍👍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪በሳቅ ሞትኩ ዛሬ 😂😂😂😂😂😂

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 місяці тому +1

    ችናል ክፍትለት ላናር ኤርትዬ አምርብሻል ዋው ሁሉም ይምርብሻል ♥️♥️❤️❤️❤️♥️♥️💜💜💜💚💚💚

  • @sittusittu9262
    @sittusittu9262 3 місяці тому +10

    Anuwari atisi yutubi mataa ketitini kotuu dasii2 nama jetaa dhugaa

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 3 місяці тому +12

    አይ አብርሽ ጥያቄህ ውስጥ ልብስ አለሽ አላለም😅😅😅😅ደከምኩ በሳቅ😂😂😂

  • @Embetwerku
    @Embetwerku 3 місяці тому +4

    Endewu endet endemtmechug በተለይም ደግሞ ትብለጥዬ ዛሬ አምሮብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 3 місяці тому

    እንደዘሬ ስቀለዉ ይመቸቹዉ 😂😂😂😂😂😂😂አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @مونتاالحبشي
    @مونتاالحبشي 3 місяці тому +2

    አለሀን ፍራ አንታ ልጅ ያሙስልሙን ኢታ ቅለ አለህን ፊሩ

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl 3 місяці тому +25

    ወይኔ በዚሰሞን የምታመጡት ነገር እረ ይመቻችሁ አሪፉ ፈታ እያረጋችሁን ነው😅😅አንዋረ ደሞ ቁጭ ሴት😂😂😂

  • @HappyBlackKitten-nc7ko
    @HappyBlackKitten-nc7ko 3 місяці тому +72

    ቆይ ግን እኔ አልታያችሁምዴ ለምን አደምሩኝም😢😢
    ሩቲ ❤ልእልቷ ❤😅😅😅

    • @ፈትያ-ለ1ዠ
      @ፈትያ-ለ1ዠ 3 місяці тому

      አትታይም እኮ የት ነሽ😂😂😂😂😂

    • @HappyBlackKitten-nc7ko
      @HappyBlackKitten-nc7ko 3 місяці тому

      @@ፈትያ-ለ1ዠ ስደምሪኝ እታይሻለሁ😂😂 ሁቢይ 🥰🥰🥰

    • @drr8432
      @drr8432 3 місяці тому

      እሺ ደሞሩክሽ❤❤❤

    • @HappyBlackKitten-nc7ko
      @HappyBlackKitten-nc7ko 3 місяці тому

      @@drr8432 አንቺንም ደምሬሻለሁ ዉዷ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ሰአዳ-ኸ2ፈ
    @ሰአዳ-ኸ2ፈ 3 місяці тому +7

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በየቀኑ እናንተን ማየት እንደት ያስደስትል

  • @OmOm-p6z
    @OmOm-p6z 7 днів тому

    ወይኔበሳቅ ሞትኩኝ ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 3 місяці тому

    Teblet werk shenache😂😂😂😂 Rutaye yegurage lebs. Enkwan aderesacheu ❤❤❤❤❤

  • @umuayubebintibrahim5367
    @umuayubebintibrahim5367 3 місяці тому +26

    ወንድ በሴት ሴንት በወንድ መመሳሰል ሀራም ነው አላህን ፍሩ

  • @zebutube99
    @zebutube99 3 місяці тому +29

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @ሰአዳ-ኸ2ፈ
      @ሰአዳ-ኸ2ፈ 3 місяці тому +2

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

    • @aoaososo4639
      @aoaososo4639 3 місяці тому

      اللهم صلى على نبيبنا نحمد

    • @Hadeya-n9w
      @Hadeya-n9w 3 місяці тому

      saw❤❤saw

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 3 місяці тому +14

    😂😂አኗርየ የእኔ ሽበላ 😂አብላሻችሁት

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 3 місяці тому

    ትብለጥ የኔ ቆንጆ ስታምር😂😂😂

  • @RutiAtasikfig
    @RutiAtasikfig 3 місяці тому

    ኧረ እዚህ ቤት ቀልድ ጨምሯል አለመደብኝም መለመሎየን ነኝ 😂😂😂😂😂😂😂 እና ካሜራ ያስፈራል በሳቅ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 3 місяці тому +57

    ለአኖር ይቱብ ይከፈትለት የምትሉ እስኪ👍👍👍❤️

  • @selame3757
    @selame3757 3 місяці тому +18

    ዬኔ ኣበባዎች ቨጣም የምወዳቸዉ የምሳሳላቸዉ ልጆች ቢኖሩ እነዚህን ነወለ ማርያምን ከነሱ ዉጪ ማንም ኣይታየኝም💝💝💝💝ትብለጥዬ😂😂😂😂 ኣንች ደግሞ ኣትሽኮርመሚ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 місяці тому +1

      እኔም😂❤

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 3 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @LamaFahad-t2u
      @LamaFahad-t2u 3 місяці тому

      🎉🎉❤❤❤❤enem

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 3 місяці тому +16

    የሰሞኑ ጭፈራይደገምልን እምትሉ በላይክክክክክ❤❤❤❤

  • @seadayedesewaሰአዳየደሴዋ
    @seadayedesewaሰአዳየደሴዋ 2 місяці тому

    ወይኔ አናር እደዛሬው ፈታ አድርጎኝ አያቅም😅😅😅😅

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 3 місяці тому

    አብርሽ ሩታ በርቱ እውነትም ሴትይመስላል😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghj5689-u3h
    @ghj5689-u3h 3 місяці тому +33

    ይህ በሩቲነበር መለቀቅ ያለበት 100k እንደገባ🎉😂😂አዝናኝ ቢዶ ልቀቁ በሰም😢

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 3 місяці тому +31

    እህቶቸ በጣም ከፍቶኛል በጣም አይዞሽ በሉኝስቲ😢

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 3 місяці тому +17

    የኛ የሳቃችን የፍግግታችን የኛ ምርጥ ሩታዬ የኔ ሻንድሻ ለራሴ የሚገርመኝ ነገር ከልቤ የምወዳቻው ነገር አብርሽ ና ሩታን እስቲ እህቴን ሩታን 100k አስገቡልኝ እና ደስታዋን እንያት ሰወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    የአብርሽ የሩታ አድናቅዋች የኔ ጀግናዋች ሩታን ሳብ አርጉልኝ
    አድናቄዋች ከልቤ ዉድድድድድድድድድድ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 3 місяці тому

    ትብለጥ 😂😂😂😂ሶፋውላይ ሸናሽው እኮ😂😂😂😂😂😂እረወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameeraShukoor
    @SameeraShukoor Місяць тому

    እሩታየ የኔ የዋህ የመጣዉን ሁሉ በፍቅር መቀበል ብቻ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 3 місяці тому +16

    ወይኔ በሣቅ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @SmilingRiverboat-pz9oh
    @SmilingRiverboat-pz9oh 3 місяці тому +7

    አንደኛ ነህ😂😂😂አኗር አክቲንግ😂😂😂😂😅😅😅😅ቁርጥ ሴት😂

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 3 місяці тому +56

    አኑዬ ለጨዋታም ቢሆን ወንድ ልጅ ከሴትጋ መመሳሰል ሀራም ነው ወንድሜ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 місяці тому

    ሩታየ እኮ ሰው አክባሪ ናት❤❤❤

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 3 місяці тому

    ይቱብ ክፈትለት አብርሸ ምርጥ ልጅ ነዉ ይስራ❤❤❤❤❤

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 3 місяці тому +42

    አብረሸና ሩታ ለአኗረ ይቱብ ከፈቱለት

  • @yetinass4873
    @yetinass4873 3 місяці тому +43

    ሡብሀንአላህ
    አልሀምዱሊላ
    ላይላሀኢለላህ

    • @ሰአዳ-ኸ2ፈ
      @ሰአዳ-ኸ2ፈ 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Nabia-oe8iq
      @Nabia-oe8iq 3 місяці тому

      🥰🥰🥰🥰

    • @hsuhdi-m6h
      @hsuhdi-m6h 3 місяці тому

      ሱብሀንአሏህ
      አልሀምዱሊላ
      ላኢላሂ ኢለላ
      አሏህ ክበር🌹🌹

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому

      ​@@ሰአዳ-ኸ2ፈ❤❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 місяці тому +41

    አራ ለአንዋር ቻናል ክፋትለት🙄 ስቃጥል ኤሄ አይናፋም እነ ኤፍሬምን እስፖርት አሳራልን ያምትሉ like😄💞ደሞ ርእሱ ይቃያር ይደብራል የምር ሽንቷ አመለጣት😯💞💞💞💞

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +1

      @@1ያአላህ ♥️♥️♥️♥️

    • @birhaneteshome3435
      @birhaneteshome3435 3 місяці тому

      ተከፍቶለታል

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 3 місяці тому

      @@birhaneteshome3435 አውናትሽ ነው 🙄

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 місяці тому

      ጠብቁ ይለማመዲና ሚዲያውን ይከፈትለታል

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅❤❤🎉መትኩኝ የምር አዝጎች አይ አንዋር😅❤❤❤

  • @Hdigf-wq6ng
    @Hdigf-wq6ng 3 місяці тому

    ልጁን አትጫወቱበት አኑ ትበልጥ አረጋችሆት😂😂😂😂❤❤

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs 3 місяці тому +16

    ወየው ዘበኛ ነበርኩ ሶስተኛ ነኝ አይቸ እኮምታለሁ ሪች የመረሳዋ እና ቲንሾ ኑ ባላችሁን እዩ😂😂😂😂😂😂

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 3 місяці тому

      በስንት ተቀጥ ረሽ ነው ባክሽ ዘበኝነቱ😂😂😂

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 3 місяці тому

      ​@rabiarawat9093😂😂

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 3 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 3 місяці тому

      በነፃ ነው ባክሽ😂😂​@@rabiarawat9093

  • @hariyyanapollachi5518
    @hariyyanapollachi5518 3 місяці тому +6

    ወይ ዛሬ ገና ሥጀምረዉ በሳቅ 😂😂😂

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 3 місяці тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤

  • @selam-o
    @selam-o 20 днів тому

    አሜን ፫ እናመሰግናለን ወድማለም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏 ብሊስ ሠብ አሰደርገን አብርሽዬ 🙏አይተህ እዳላየ እዳታልፈኝ 🙏

  • @TamimYahya-bv7uy
    @TamimYahya-bv7uy 3 місяці тому +28

    ለፕራንክም ቢሆን ወንድልጅ ሴትን መምሰል አላህ አልፈቀዴውም ስለዚህ ሀራም ነገርን አትዳፈሩ ወንድሜ አኗር አላህ ተከለከለው ነገር ተቆጠብ ካጠፋሁ ይቅርታ🙏