🛎️ብዙ ማወቅ ምፈልጋቸው ነገሮች አሉኝ ሁሉንም እንድትነግረኝ እፈልጋለው😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,3 тис.

  • @BirukTube-
    @BirukTube-  Місяць тому +739

    youtube.com/@mybrothertube_cr7?si=sJhyWg5L-_R8rbGX ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታት

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c Місяць тому +995

    ማለፍ አይቻልም መዋሸት አይቻልም ሀይሚን ታፈቅራታለክወይ ለዶላር ሣይሆን ለትዳር ትፈልጋታለክወይ 🙏ላይክ አድርጉልኝ በምታምኑት ይሁንባችሁ 🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌😍

    • @حواءحواء-خ9ي
      @حواءحواء-خ9ي Місяць тому +15

      ብሩኬ የፍቅር ጥይቄ ጠይቅልኝ ቅሞን❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe Місяць тому +6

      Yesss

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare Місяць тому +5

      እኮ

    • @Aziazusha
      @Aziazusha Місяць тому +3

      Awooo yimalesilin

    • @ZeleKassa
      @ZeleKassa Місяць тому +8

      ሔን ጥያቄ አያወጡም 😅

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove Місяць тому +737

    ስለመጡ ደስ ያላችሁ ብቻ ደምሩኝ❤️

  • @ምህሪምህሪ
    @ምህሪምህሪ Місяць тому +82

    ምርጨዋ ምን አይነት ነዉ
    1የምታፈቅረዉ ሰዉ አለወይ
    2ታፈቅሪኚ አለሽ
    3የወደፊት ሜስት ትሆኔኚለሽ የልጁቺ እናት👌👌

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu Місяць тому +191

    ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል ሀይሚ እና ብሩኬ ለሰከንድ እንኳን እንድትለያዩ አንፈልግም የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @RjgfEytr5
    @RjgfEytr5 Місяць тому +74

    መዋሸት አይቻልም ሀይሚን ታፈቅራታለህ ለወደፊት ሚስትህ ታረጋታለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @رحمهعلي-خ8ك
    @رحمهعلي-خ8ك Місяць тому +223

    ብሩኪ ከፍርቱ ጋ የለህን ግንኙነት በደብ ንገረን ማለፍ አይቻልም እውነታውን

    • @MasaMasa-t9q
      @MasaMasa-t9q Місяць тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌

    • @adenilfu2166
      @adenilfu2166 Місяць тому +1

      👍👍👍👍👍

    • @SaraAshret
      @SaraAshret Місяць тому

      የሰው ህይወት ምን አገባቹ የማይሆን ነገር ሰውን አትጠይቁ ሆ😢

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Місяць тому +335

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ ወገኖቼ🌹🥰

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray Місяць тому

      ደምርኝ ውዴ

    • @asratmegerssa8071
      @asratmegerssa8071 Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hayah-n1c
      @Hayah-n1c Місяць тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

    • @ConfusedDesk-bd7qn
      @ConfusedDesk-bd7qn Місяць тому +1

      ኣሜን ❤🎉

    • @TigistEyasu-el7eh
      @TigistEyasu-el7eh Місяць тому

      ሁንከን አቡሰ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @SsS-vg9pv
    @SsS-vg9pv Місяць тому +305

    ብሩኬ ሀይሚን ለፍቅር የምትመኚው ወንድ መስፈርቷን ጠይቃት❤❤❤❤

    • @Grgc-y6l
      @Grgc-y6l Місяць тому

      እዲቻለች ነጭናጫ እንዴት ነው የምንመኝለት

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ Місяць тому

      እረባክሽማናትነጭናጫ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому

      ​@@Grgc-y6l ደደብዋ ምን እያልሽ ነው

    • @alhemduliah
      @alhemduliah Місяць тому +1

      ​@Grgc-y6l አቤት ቅናት የኔ ጨዋ ሀይምዬ

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ Місяць тому

      ደምሪኝ🥰🎉

  • @weloyewa-m3e
    @weloyewa-m3e Місяць тому +107

    ሀይሚየ ስለፍሩቱና ጠይቂው ማወቅ እንፈልጋለን ከሷጋ ያለውን ግንኙነት ያተን ቲሸረት እደት ልትለብስ ቻለች ብለሽ ጠይቂልኝ የተመቻችሁ ላይክ አርጉኝ🥰

  • @Sofe-v4f
    @Sofe-v4f Місяць тому +187

    አራ ኡሩጉዝ ነኝ ለይክ አምሮኛል ደሚሩኝ❤❤❤❤❤

    • @sofii-z8m
      @sofii-z8m Місяць тому +2

      ደምረሻለሁ ደምሪኚ

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights Місяць тому +2

      እሺ ማር ❤

    • @Tsigebeshah
      @Tsigebeshah Місяць тому

      W0W❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tsigebeshah
      @Tsigebeshah Місяць тому

      Love😊😊😊😊😊😊

  • @BuzayehuShemels
    @BuzayehuShemels Місяць тому +144

    ሀይሚዬ ብሩኬ ከፍርቱና ጋር ያለው ግንኙነት ጠይቂልኝ

    • @MmKj-y9y
      @MmKj-y9y Місяць тому

      ክክክክክክክ

    • @MmKj-y9y
      @MmKj-y9y Місяць тому

      የኔ ማር አሣሠበሻ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Місяць тому +18

    ዛሬ እኮ ሚካኤል እንደኔ ደስ ያላቹ ሚካኤል የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ከክፉ ሁሉነገር ይጠብቃቹ ሁሌም አለው ይበላቹ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 Місяць тому +87

    ከፉሩትና ያለህ ግንኑት ይጠየቅ የምረ ማወቅ እንፈልጋለን ሀይሚ ጠይቂልን ❤❤

  • @SeadeAhmed
    @SeadeAhmed Місяць тому +164

    የኡመተ ሙሀመድ ሰሉአለነቢ አለሁመሱሊ ወሰሌም አለሰይድና ሙሀመድ ሱለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @سعادسعاده
      @سعادسعاده Місяць тому +1

      @@SeadeAhmed ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @MBaba-ik1nf
      @MBaba-ik1nf Місяць тому +1

      ሡለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 Місяць тому +1

      ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም😊😊😊😊

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Місяць тому +1

      ሶሎለሁአለይሂወሰለም❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому +1

      ሰ ዐ ወ ደምሩኝ በቅንነት

  • @ገኒጓልራያ
    @ገኒጓልራያ Місяць тому +20

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ ወገኖቼ 🙏👏👌❤️❤️

    • @3151mazii
      @3151mazii Місяць тому

      Amen amen hunkan abroo aderesen

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Місяць тому +704

    የኔ ጨረቃዎች❤❤ ሀይሚዬ ሠው የናንተን ትንሽ ነገር ነው እሚፈልገው ሲቀጥል ጥያቄም እዲፈጥርብሽ ያደረገው ትንሽ ክፍተት መፍጠራችሁ ነው ብርኬ ደግሞ የዎህነት ዎጋ ያሥከፍላል ወንድሜ የቀረበህ በዙሪህ ያለ ሠው ሁሉ ያነተ ትክክለኛ ሠው ነው ማለት አይደለም ሁሉም እዳተ አያሥብም አሁንም ራስከን አሥከብረህ ሀይሚንም እደዛው አሥከብረህ ተከባብራችሁ ነው መኖር ያለባችሁ እወዳችሖለሁ😘

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ Місяць тому +189

    ጨረቃ ፍሚሊ ስለታረቁ ደስያላቹ ላይክ😮😮😂❤❤❤❤😢

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e Місяць тому +62

    ሀይሜዬ ማኩረፍ በጣም መጥፎ ነው የተሰማሽን ነገር ግዜ ሳትሰጭ ችግሩን መፍታት እለብሽ :: ብሩኬ እንደስምህ የተባረክ ነህ እባክህ ደግነትህን ተጠቅመው የማትፈልገው ወጥመድ ውስጥ እዳትገባ ጥንቃቄ አድርግ ከምንሰማቸው ነገሮች እራቅ be careful !!!!!!

  • @uaez-wr1mg
    @uaez-wr1mg Місяць тому +100

    ጌታሆይ የነዚን ልጆችመጨረሻ አሳምርልኝ ስለታረቃቹ በጣም ደስብሎኛል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Місяць тому +64

    ወደ ጥያቄዬ ስመጣ
    1/ ብሩኬን ምን ያክል ትወጅዋለሽ በርግጥ ደስ በሚል ቃላት ገልፀሽዋል አላዛር ኢንተተርቪዉ ላይ ሚገርም ወንድ ነዉ ብለሻል ግን ደግሞ ለሡ ያለሽ ቦታ ምን ያክል ነዉ ይቅርታ ሢልሽ ድርቅ ለምን ትያለሽ በተረፈ እወዳችኋለቱ በጣም በጣም

  • @baidaredwan5185
    @baidaredwan5185 Місяць тому +26

    ታፈቅርኛለሽ ዮደፍት የልጆች እናት ትሆኛለሽ ብለክ ጠይቅልኝ ሀይሚዬ የኔ ውድ❤🎉አይለያቹ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Місяць тому

      ኧረ እግዚኦ እስኪ ዝምበሉ🙄😡🙊

  • @SofiAbdu-bj2ht
    @SofiAbdu-bj2ht Місяць тому +156

    ደብሮኛል አይዞሽበሉኝ❤

  • @BeleTUAmare-i7h
    @BeleTUAmare-i7h Місяць тому +223

    ሀይሚ ሰለፍሩቱና ጠይቂው ማንም እንዳይሰድበኝ ያየሁትን መጠየቅ መብቴነው እኔም እውዳቸውአለሁ😮😮

  • @لبابه-ع2ق
    @لبابه-ع2ق Місяць тому +20

    ትክክል ናችሁ እህቶቼ ስለ ፉርቱና ግልጽ ማድረግ አለበት

  • @fhussen
    @fhussen Місяць тому +153

    የብሩክና የሀይሚ አድናቂወቺ በላይክ አሳዩኝ

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray Місяць тому +1

      ደምርኝ ውዴ

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray Місяць тому +1

      ደምርኝ ውዴ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Місяць тому +46

    _ከሁሉም በላይ የሰው ልጅ መጨረሻው ነውና መጨረሻቹ ያማረ ይሁን የኔ አበባዎችዬ የምወዳት እመ ብርሃን ከኩፉ ሁሉ ትጠብቃቹ💙_

  • @ezraezra5677
    @ezraezra5677 Місяць тому +43

    ሀይሚ ጥያቄ ካለሽ ከቅቤው በፊት አላደረግሽውም አሁንም ጥያቄሽን በውስጥ አድርጊው
    ቡሩኬ ከዚያች ፍርቱና ከምትባል የጭቃ እሾህ በሰላም ተለዩ ምክንያቱም እናተ የማታውቁት ብዙ ነገር አለ ልጆቾ

  • @MmMm-mq8jd
    @MmMm-mq8jd Місяць тому +66

    ቡራዬ ባተ ማን ይጨክናል ጥሩ ሰው ለሴት ልጅ ክብር ያለህ እቁ ወድ ጀግና ሁሉን አሟልቶ የሰራህ ፈጣሪ ማሻ አላህ በጣም ነው የምንወዳችሁ ዴግሞ አትጥፉ በጣም ነው የሚያስጠላዉ ሶሻል ሚዲያዉ በሙሉ እናተ ስትቀሩ 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💌💌💌💌💌

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube Місяць тому +93

    ቅቤ መቀባት እኮ ብዙ ችግር የለውም ነበር ግን ሀይሚ ስለማትወድ ነው እንጅ እውነት ብሩክ በፍጹም መጣላት መለያየት የለባችሁም ❤
    እረ❗️🙆‍♀የመንግስት ያለሽ አለች እማማ ዝናሽ ቤተስብ ሀይሚ ስለሁለታችሁ የፍቅር ሁኔታ በሚዲያ ባጠይቂው ለምን በውስጥ አጨርሱም ቅሬታ ከአለባቸው ልጠይቅ ከአልሽም ሀይሚ ለሚዲያ የሚመጥን ጥያቄ መሆን አለበት በኃላ በሁለታችሁ መሀል ክፍተት ከተፍጠረ ከባድ ነው ሚዲያ የያዘው ነገር መቼም አይለቅም ❤😊

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Місяць тому +21

    ዳይ ወደ ጥያቄ መዋሸት አይቻልም!!
    ሀይሚ ለብሩክ ጠይቄልን የብዙዎች ጥያቄ ነው
    ሀይሚ ፍቅረኛህ ነች? ወይስ ጓደኛህ?
    ቅመሟ አደራ ለጥያቄው!!!!!!

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s Місяць тому +78

    በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አለያም ዝም ይበል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹

  • @birtukanbantie3548
    @birtukanbantie3548 Місяць тому +51

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ልኮምት ነው ብሩኬ ግን ወደአሁኑ ለሀይሚ ያለው መውደድ ጨምሯል ደስ ሲል ደግሞ
    1. ብሩክን ባንች እንዴት ትገልጭዋለሽ?
    2. በኔ ርግጠኛ ነሽ ወይ ማለት ላንች መልካም ነገር በማሰቡ ላይ ብለህ ጠይቃት ላግዝህ ብየ ነው።

  • @okayyaokayya2756
    @okayyaokayya2756 Місяць тому +8

    እኔ የምጠይቃችሁ ለሁለታችሁም ነው እባካችሁ ፍቅራችሁን ይፉ አድርጉና ጠላቶቻችሁን አሳፍሩ ሀይምዬ ልጄ አብራቹ በጣም ነው ምታምሩት ስለዚህ ፍቅረኛሞች ነን ብላችሁ የሚጫጫውን ሰው አሳርፉ በጌታ ማርያምን እንዳትለያዩ

  • @ነባዒት
    @ነባዒት Місяць тому +123

    _የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዓመታዊ ክብረ በዓል ቅዱሰ ሚካኤል በሰላም አደረሳቹ የዓመት ሰዉ ይበለን👏ሀይሚየ ቡራየ የኔ አሰተዋዮች የሚድያዉ ድምቀቶች የሰራ ሰዎች በራሳቸዉ ፈታ የሚሉ ከድራማ የፀዱ ጨረቃዎች ለጠላት ቦታ እንዳትሰጡ ትናንት ትሳደቡ የነበራቹ የት አላቹ ምድረ አሸቃባጭ አሰመሳይ ሁላ መሰላቹ እንጂ ፈጣሪ ያገኛኘዉ ማንም አይለየዉም H❤B ጉዞ ወደ ፊት ከአሰመሳይ ወዳጅ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ ታዳጊዎች❤👏_

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray Місяць тому

      ደምርኝ ውዴ

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w Місяць тому

      አሜን❤❤❤

    • @Kasanesh-h7g
      @Kasanesh-h7g Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede Місяць тому

      ምን የፀዱ የተጨማለቁ ብትይ ይሻልሻል ምንም አለማወቅሽ ግን ለዚህ ኮሜት በቃሽ ግን ጊዜው ሲደርስ እምኮምቺው taciyalesh

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare Місяць тому

      አሜንአሜንአሜ

  • @MntamrMntamr
    @MntamrMntamr Місяць тому +182

    ክርስትያኖች እንኳን ለሊቀ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳቹ😊😊ጨረቃዎቼ እንኳን መጣቹልኝ ተናፍቃቿል

  • @Rቢትየኩታበሯ
    @Rቢትየኩታበሯ Місяць тому +23

    ስለመጣች እናም ስለታርቃች በጣም ደስ ብሎኛል ሀይሚየ የኔ ልእልት
    ለብሩኬጥያቄ አለኝ
    ፍረቱና ምንህ ናት ?
    ለብስክንስ ልምን ትለብሳለች?
    እቃህ እሳቤብ ለም ተቀመጠ?
    ፍቅረኛ አለህ ወይ?
    ሀይሚንስ ታፍቅራታልህ ?
    አመሰግናለ ጥያቄ መለፍ አይቻልም ወላሂ በግልጥ መልስ በተረፍ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove Місяць тому +200

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ደምሩኝ❤

  • @HAYATMame-d7s
    @HAYATMame-d7s Місяць тому +240

    ጥያቄወችሽን በውስጥ ጨርሱ እሽ ከካሜራ ጀርባ ግን ለኛ ምክርና አስተማሪ ነገር ከሆነ ከእኛ ጋ አውሩ ስለ ግል ህይወታችሁና ስለ ወደፊት ኑሯችሁ ከካሜራ ጀርባ አድርጉ አደራ

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Місяць тому +74

    ሀይሚ ጥያቄ ከአለሽ በውስጥ ጨርሽ ሚዲያ የያዘው ነገር አይለቅም በውስጥ ትጠይቅ የምትሉ ክፍተት መፍጠር የለባችሁም ❤😊❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Місяць тому +196

    እሽ ጥያቄየ ለምን የፍቅር ጥያቄ አቅርበክላት አታሳርፈንም እኛ ከዛሬ ነገ እንሰቃይ ወይ ???? መልሱ ዋ💪

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ Місяць тому

      ደምሪኝ❤🎉

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Місяць тому

      አንች ወንድለማኚ🙄🙄😡😡

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Місяць тому

      እጭ ዝምበሉ😡😡

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Місяць тому +1

      @@SSenaytgonderwa 😂😂😂 ጌታየ በሰላም አዉለከኛል በሰላም አሳድረኝ ከተሳዴቢ በአንተ እጠበቃለሁ ከመሳደብም ጠብቀኝ ተሳዳቢወችንም ቀልብ ስጣቸዉ አሚን

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn Місяць тому +45

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቃችሁ ሀይሚየ ቡራየ የኔ ዉዶች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @سلامنقوس
    @سلامنقوس Місяць тому +14

    ትክክል ሀይሚዬ ስለ ፉርቱና ግልጽ ማድረግ ኣለበት ይህ ጥያቅ ቀይቅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😢😢

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ Місяць тому +24

    እኔ ሌቱን በቅጅት ቀኑን በሀሳብ ልሞት ነበር የኔእቁወች እንኳን ደህናመጣችሁ የኔጨረቃወች መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ መድሀኒአለም አሜን ❤❤❤🙏
    ሀይሚየ ስለፍሩቱና ጠይቂልን በደብ ከሷጋር ምንአለዉ ለወድልጅ የሴትጎደኛ አያስፈልገም አችበቂዉነሽ የወደፊት አጋሩም እሷናት ብሩክን እያሰደበችዉያለችዉ ልብሱን እየለበሰች እየመጣች ላይብ ላይ ብሩክ በጣም የዋህ ነዉ ሰዉን ያምናል እና ታታለዉአለይ ወድሜ እያለች ስለምታፈቅረዉ ነዉ አችንም በኋላ ትጓዳሽአለይ አሁን ምን ላይመስልሽይችላል በኋላ ነዉ የሚገባሽ የኔዉድ የሴት ጓደኛ ለልጅ ቶፊቅም አልሆነ ዛሬ ሰዉ እሰሳሆኗል እና እራሳችሁንጠብቁ እወዳችሁአለሁ ካጠፋሁይቅርታ የተሰማኚ ነዉ የተናገረኮት ስለምወዳችሁ ነዉ በመሀላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ ሰይጣን ይገባባችኋል 🙏

  • @محمدالزهراني-ب8غ7غ
    @محمدالزهراني-ب8غ7غ Місяць тому +174

    እኔ ግን ብሩኬ የፈቅር ጥያቄ ብታቀርብላት ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤

    • @Eyerus-f8m
      @Eyerus-f8m Місяць тому

      እነም❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Місяць тому

      ዝምምም ባለ ወንድ ለማኚ ሁላ😡😡😡🙄🙄

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd Місяць тому

      እኮ ♥️♥️♥️

    • @halimahalima-px3gm
      @halimahalima-px3gm Місяць тому

      መብታቸው ነው የፈልጉትን ይጠይቁ ጠይቁን ብለዋቸው ነው አንች ሲጀመረ የነሲን ፎቶ አረገሽ ትናንት የሆነ ቤት ትፃፊ ነበረ አንችን ብሉ ወዳጅ​@@SSenaytgonderwa

  • @MebrahteHagos
    @MebrahteHagos Місяць тому +9

    ከፍርቱና ገር ያለውን ነገር ማወቅ
    እንፍልጋለን ብዙ ነገሮች
    እያየን ነው ሀይሚየ እራስሽ ጠቢቂ የኔ
    ውድ
    ገንዘብ አላቂነው

  • @adilone105
    @adilone105 Місяць тому +192

    እሽ ያች አሮጊት ጋር ምድነው ያለህ ግኑኝነትህ። ያተን ልብሰ ለምን ትለብሳለይ ጠይቂልን❤❤❤❤❤

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ Місяць тому +33

    ዋዉ ማነዉ እደኔ ሀይሚ እና ቡራ በመምጣታቸዉ ደስ ያለዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Місяць тому +5

    እንኳን ታረቃችሁ ፍቅራችሁን እንጅ ፀባችሁን አፈልግም ለቁም ነገር ብቁልን አሚንንንንን ቡራ ሀይሚ ቆንጆ

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 Місяць тому +32

    የኔ ጨረቃወቼ የምትለዬብኝ😢 ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ የኔ ድምቀቶች❤❤ ስስቶቼ ፈጣሪ ካስመሳይሰው ይጠብቃችሁ❤❤🙏♥😊

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому +72

    ሀይሚ ሁለተኛ ብዙ አታኩርፊ ደቂቃዎች ይበቃሉ ብዙቀን ባኮረፍሽ ቁጥር ቀዳዳ እያሰፋሽ ጠላት ሾልኮ ይገባል አንዳንድ ምቀኞችን አየሁእሱ ማን ስለሆኑ ነው ማይጣሉት ሚል ኮመንት አይቼ በጣም ተገረምኩ ኝ በቃችግሮችን በውስጥ ተነጋግራቹ ፍቱ ለጠላት እጅ አትስጡ ስለታረቃቹ በጣም ደስ ብሎ ኛል 🥰🥰🥰🥰

  • @batsaabatsaa3953
    @batsaabatsaa3953 Місяць тому +4

    የቡታጅራ ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር አላቸዉ ሀይሜ ለቡሩክ100 ጊዜ ለአነጋገርሸ ይቅርታ ጠይቂ❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 Місяць тому +78

    ከፍርቱና. ጋር. ያለውን. ነገር. ማወቅ. እንፈልጋለን. ብዙ. ነገሮች. እያየን. እየተወዛገብን. ነው. በርግጥ. እኩያቱ. አይደለችም ቢሆንም ይነገረን እኛም ልባችን. ይረፍና. ሥለናተ. ብቻ. ኤናሥብ

    • @AboAli-zw1oj
      @AboAli-zw1oj Місяць тому +1

      አረ ማን ናት ፍርትናዋ የትኛዋ እኔ ኣላቃትም በየት ላገኛት

    • @Hira-u6m3f
      @Hira-u6m3f Місяць тому

      ይሄ ነገር ቢናገሩ ብሩኬ ያርፍ ነበር ከሥድብ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede Місяць тому

      ​@@AboAli-zw1ojቲክቶክ አብራቸው የምሰራ ልጂ ናት

    • @maryammary8345
      @maryammary8345 Місяць тому

      የምር. ይነገረን. እሡም. በየጊዜው. ከሚሠደብ.

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su Місяць тому +90

    ቃጣይ ባላፎ ቡራ የጋዛላትን ቃምስ ላብሳሽ ኑልን የምትለው 🥰

  • @Raheema-xe1gx
    @Raheema-xe1gx Місяць тому +7

    ሀይሚ አለባበስሽን አሰተካክይ ለበተሰቦችሽ ክብር ይኑረሽ😳😳😳🤔🤔🤔🤔

  • @liliaregawi-ll5oz
    @liliaregawi-ll5oz Місяць тому +49

    ናይ ብራ እና ሃይሚ ኣድነቅቲ ዝኮንኩም ደቂ ዓደይ ኣለኩም ዶ❤❤❤❤

  • @HiwotAdmu
    @HiwotAdmu Місяць тому +163

    1:ለብሩክጥያቄ ከፍርቱና ጋርያለህንግንኙነትግለፅአድርግልን

    • @አሀምዱሊላ
      @አሀምዱሊላ Місяць тому +3

      አዉ ግልፅ እዳርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Fatima-cl7yb
      @Fatima-cl7yb Місяць тому +3

      አረ በናታችሁ የማይተየቅ ትያቄ አትተይቁ ያንን በእስር እራሳቸው ይቸርሱ

    • @winniea9803
      @winniea9803 Місяць тому

      አዎ እኛም እምንፈልገው እሱ ነው ❤❤❤

    • @gigu5963
      @gigu5963 Місяць тому

      አዎ እፈልጋለን

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו Місяць тому

      ግልፅ ያድርግ ዛሬ ብዙ አልተዋጠልኝም

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g Місяць тому +7

    ሀይሚ በእውነት ልንገርሽ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ግንቡራ በጣም የዋህነት ያበዛል ምከሪው የቀረባችሁ ሁላ ጥሩ ሰው አይደለም ደሞ ወንድ ስለሆነ ነገሮች የማብላላት አቅም ያንሰዋል የእውነት የምትወጅው ከሆነ ክፍተትአትፍጠሪበት በእግዚአብሄር ምከሪው አያሳዝንሽም እሱኮ በጣም ነው የሚወድሽ ❤❤ ጥያቄሽን ደሞ በውስጥ ጨርሱ የናተን ክፍተት የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ በር አትክፈችላቸው

  • @MekidesteshomeAsefa
    @MekidesteshomeAsefa Місяць тому +66

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤

  • @የድንግልልጅ-ተ4ጠ
    @የድንግልልጅ-ተ4ጠ Місяць тому +22

    እንኳን ለሊቀ መለአክቱ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ብአል አደርሳቹሁ አሜን ያመት ስው ይመለን ቀዱስ ሚካኤል በያለንበት ዋስ ጠበቃ ይሁንን 🙏✝️🥰🙏❶❷ አባቴ✝️🥰🥰❤

  • @Yuch-ws5ox
    @Yuch-ws5ox Місяць тому +3

    እውነት ለመናገር ብሩኬ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ግን ምን አያቅ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 Місяць тому +156

    የኔ ጨረቃዎች ሁሌም ፍክት እዳላቺሁ በፍቅር ኑሩልኝ❤🥰

  • @halenLove
    @halenLove Місяць тому +47

    ሰለ ታረቃቹ ደስ ብሎኛል በማህላቸ እሚገባ መቀኛ አስመሳይ ቅዱስ ሚካኤል ያርቅላቹ🙏❤❤

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad Місяць тому +24

    ምንም ብንቆጣቹ ብንናገረቹ እንወዳቹሀለን ጥሩ ቦታ ደርሳቹ ማየት ሰለምፈልግ ነዉሁሌ ወድቹሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeaw-n3s
    @yeaw-n3s Місяць тому +120

    ግን ጥያቄችሁን በዉስጥ ብታደርጉት ደስ ይለኛል ሚዲያ ላይ አታውጡ ጥሩ አይደለም እናንተን ለማለያየት የሚፈልግ ሰው ብዙ ነው የምጠይቂውን በዉስጥ ጠይቂው እና ፍቱ እና እናንተ የብዙ ሰው ተስፋ ናቸሁ የውነት ስትደባበሩ እኔ እራሱ ይደብረኛል ሃይም የኔ ቆንጆ በናትሺ እኔ አናንተ ከተጣላቺሁ ትንሺ የነበረኝ ተስፋ ነው የሚሙጠጠዉ በጣም ብዙ ሰው ተስፋ አንደሚቆ አልጠራጠርም በናትሺ ሃይም ብሩክ ይዎድሻል እሱ በቂ ነው አደራሺን ሰዎች የፈለጋቸው ያውሩ እናንተ ግን አደራ አደራ አደራ መድሃኒያለም በመገዳቺሁ ሁሉ ይቅደምላቺሁ

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ Місяць тому +13

      ብሩክ የዋህ ነው የምር ዛሬ በጣም የልብ ልብ ተሰምቷታል ተበጣጠሠችበት ለሞራሉ ምንም አላሰበች ያች የማውቃት ሀይሚ አልመሰለችኝም ቂቤን ስበብ አድርጋ ይህንን ያክል ማኩረፍ ተገቢ አይደለም ጥያቄዋን ትጠይቅ የተጠራጠረችው አለ ግን እዳልሽው ከካሜራ ጀርባ ቢሆን እሱ ግን መቶ ፐርሰንት አውቃታለሁ አለ አሳዘነኝ እሱ ነገሮች ተፈተዋል ብሎ ሰፍ ሲል ሰከሰችው ፕራክ ልታደርገው መስሎኝ ስጠብቅ ጭቅጭቋን ቀጠለች ቂቤ ባትወድም አይገላት ደግሞ አላበላት ፀጉሯን እጅ ትንሽ ቀበጥ ብላለች ታዋቂነት መከራ ነዉ

    • @ማምየዓለመይ
      @ማምየዓለመይ Місяць тому +2

      ​@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉኣዎ የድሮ ሃይም ኣይደለችም ተቀይራለች በስምኣም እንደዝ ኣልነበረቾም ኣሁን ግን 🤔

    • @Ggg-z8f6x
      @Ggg-z8f6x Місяць тому +2

      @@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ አታሽቃብጡ

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s Місяць тому +7

      ​@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉማማዬ ያልገባሽ ነገር አለ የሆነች ፍርቱና የምትባልጅ አለች ብሩኬ እህቴ ናት ይላል እሷ ግን ትወደዋለች እና እሱ ደግሞ አዳሩም ውሎውም እሷ ቤት ነው የሱን ልብስ ለብሳ ቲክቶክ ላይቭ ገባች የብሩኬን ልብስ ለምን ለበሽ ሲሏት ምናገባችሁ አለች ሴትልጅናት ባትናገርም ይሰማታል ከሌላ ሴትጋ እየተለጣጠፈ እንደት ታውራው ስለሱ ብዙ ማወቅ የምፈልገው ነገር አለ በቂቤው ብቻ አይደለም ትወደዋለች ለዛነው ተረዷት ልጅቷ ደግሞ በኢንስቲግራምም በቲክቶክም ከነሱጋ የሰራችውን ቪድዮ ሁሉ አጠፋፋች ከወዳዳት ስሜቷን መጠበቅ አለበት

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h Місяць тому +2

      @@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ ሳታውቂ አትሳደብ 😒😒😒

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Місяць тому +9

    ቡራየይ የኔ ወንድም ሀይሚየ ሰዉ የናንተን ክፍተት የምፈልግ ቡዙ ኣለ ግን እግዚአብ ሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ እና በጣም ነዉ የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Місяць тому +8

    ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ሀይሚ ብርኬን በጣም ነው የሚወድሽ አቺም እደሱ ውደጂው ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ የኛ ቀበጥ አቺ የለሱ እሱ ያለሳ ምንም ናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ውድድድድድድድደ ነው የማረጋቹ

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 Місяць тому +21

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቃችሁ ❤🙏 ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ

  • @ማርያማዊት-ሐ9ሐ
    @ማርያማዊት-ሐ9ሐ Місяць тому +4

    ውይ ተመስገን በጣም ጨቆን ነበረ እኳን በሰላም መጣችሁ አይዟችሁ ጨረቃወቸ እናተ ብቻ ወደፊት 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @SameerhOmar
    @SameerhOmar Місяць тому +26

    ስለመጣቺሁ በጣም ደስብሎናል እናደሞ ፍቅር ምንያህል ዋጋእደሚስከፍል ከሩታና ካብረሽ ተማሩ ብዙነገር ሊጋጥማቺሁ ይቺላል ግን በትግስ አሣልፉት የናተን ክፍተት የሚፈልጉ አሉ እናተደሞ አድሁናቹሁ አሣዮቸው የኔውዶቺ ጨረቃወቸ❤❤❤❤❤❤

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ Місяць тому +148

    የኔ ታዳጊዎች የኔ ጠንካራዎች የተግባር ሰዎች ከክፉ አይንና ከምቀኛ ከቀነተኛ ከወረኛ ከአስመሳይ ወዳጅ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ በርቱ የማንም ሰገጤ እንዳትሰሙ ዝም ብላቹ ስራቹ ብቻ ስሩ 💚የሀይሚና የብሩኬ አድናቂዎች ኣታስመስሉ እውነተኛ ወዳጆች ሁኑ አንድ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ኝኝኝ እያላቹ ኣትሳደቡ እነሱ ገና ታዳጊ ልጆች ብዙ ዕላማ ያላቸው ትልቅ ደረጃ መድረስ የሚፈልጉ ናቸው ዝም ብላቹ ተካታተሉ ወይኔ ማርያምን ቡራዬ የእናቱ ልኡል በዝምታው ገዳይ ትዕግስቱ ይስጥህ 😔💌

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому +1

      Ameneeeee 😢

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb Місяць тому +1

      ኣሜን❤❤❤❤❤

    • @wsf7216
      @wsf7216 Місяць тому +1

      አሚንንን

    • @21Rihenatube
      @21Rihenatube Місяць тому +1

      የኔዎ አሚን🥺❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 Місяць тому +1

      ተባረኪ❤❤🙏❤🎉❤

  • @BrihanuAbadi-gt1gh
    @BrihanuAbadi-gt1gh Місяць тому +5

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ Місяць тому +26

    ሀይሚዬ አታኩርፊ ቡርኬ አይሳዝንሽም እኔ በጣምነው የምወዳቹ የኛ የቡትዬ አማላዮች❤❤❤❤❤ስወዳቹ ቡርኬ ከዘም ከፍቅርም በላይ ወድምሽ ነው 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍💪👍👍

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame Місяць тому +197

    ሀይሚ አለባበስሽን አስተካክይ ❤❤❤❤❤❤

    • @AbejuYeMaryamLiji
      @AbejuYeMaryamLiji Місяць тому +2

      ደምርኝ

    • @batsaabatsaa3953
      @batsaabatsaa3953 Місяць тому +3

      በትክክል

    • @salamgulnt
      @salamgulnt Місяць тому +2

      ደምሩኝ

    • @Yemariyam21md
      @Yemariyam21md Місяць тому +11

      እነኮ ሚገርመኝ እንዲ ልበሺ እንዲ አውሊቅ እናንተ ማን አዛዥ አርጋቹ እራሱዋን የሚታቅ ሊጅ እኮ ናት😮

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Місяць тому +2

      ትክክል

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y Місяць тому +6

    ግዜዋን ግን ባታቃጥልባት ጡሩ ነው ቃል መገባባት አላማን አያከሺፍም ሴት ልጂ ምንም ብታፈቅር አትናገረም ትነጫነጫለችጂ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +120

    ሀይሚና ብሩኬ ስለታራቁ ዳስ ያለው ብቻ ለይክ😊😊😊
    ግን ሀሰን ና ማሂም ይታራቁልን😢😢

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ Місяць тому +218

    እነዚህ ልጆች መጨረሻቸውን ሳናይ እንዳንሞት ፀልዩ😂😂❤❤❤😢

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي Місяць тому +7

    በሂወቴ እንደብሩኬ አሥተዋይና ትግሥተኛ ሠው አይቸ አላቅም ወላሂ ለምን ብትሉ በቃ የማይባለው ነገር የለም ነገርግን በዝምታው ገዳይ ፀባየ ሠናይ የተግባር ሠው ማንም ቢሆን እንደብሩኬ የሚሆን ወንድ የለም ለሤት ልጅ ያለው ክብር ብቻ በቂ ነው እና ደሞ ሀይሚየ ዛሬ ግን ትንሽ አሥደበርሽኝ እወድሻለሁ የኔሙሉ ሤት ግን ሠላም ብሎ ሊአቅፍሽ ሢል እጅሽን ሥሠጭው በጣም አሣዘነኝ ያም ለሡ ክፉ ነሽ ማለቴ አይለም ነገር ግን እናንተን ለማለያየት ብዙ ሠዎች እየጠሩ ነው እናንተም ደሞ እንደማትለያዩ እናቃለን እና መጠየቅ የምትፈልጊውን ነገር ከካሜራ ጀርባ ነበረ መናገር ያለብሽ እሡ ሀድረን ፐርሠተ አቅሻለሁ እያለ አችም ታቂው ይሆን ግን ሚዲያ ላይ የሚነፍሠው ሌላ ነገር ነው እና አደራ አደራ በውሥጥ ጨርሱት መጠየቅ የምትፈልጊውን ነገር አሥተማሪ ነገር ከሆነ ኖርማል ነው በካሜራም ቢሆን ግን ፋፊ ላይ እየተወራ ያለው ነገር ከሆነ አቴውጭው ብሩኬ ደሞ እህቴ ናት ሥሜት የለኝም ብሎ ተናግሯል ግን ቡራየ ማንንም አትመን በዚ ሠአት ከሀይሚ ውጭ ምክንያቱም አንተ በህትነት ሥትቀርባት ነገ አፈቀርኩት ብላ ብላ ብታለቃቅሥ ላንተ ጥሩ አደለም እና ለጥላት ቦታ እዳሠጡ ከተሣሣትኩኝ ይቅርታ የመለሠለኝን ነው የተናገርኩት

    • @astergeberemichael7237
      @astergeberemichael7237 Місяць тому

      የልቤን ስለነገርሽልኝ አመሰግናለሁ በጣም ፈርቻለሁ ሐይሚን በጭራሽ በንደዚህ ሁኔታ ትመጣለች ብዬ አልጠበኩም ምክንያቱም ቡራና ሐይሚ መሐል ለመግባት ሌት ተቀን የሚያሰፈስፉ በበዙበት እንዲህ አስደንጋጭ ጥያቄ ስታመጣና ሊያቅፋት እጁን ሲዘረጋ ስትጨብጠዉ ዉስጤ አዘነ ያልለመድነዉ ስለሆነ ብቻ ሐይሚ ኦዲየንስን የሚያስደስት ጠላት የሚያሳፍር ኢንተርቪዉ ይሆናል ብዬ አሰብኩ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Місяць тому +20

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ሰላምችሁ ብዝት ይበል ቡራየ ሀይምየ ቅድስ ምኬኢል ከክፉ ነገር ይጠቡቃችሁ የነ ማሮች አይ ዞን የኛ ታዳጊወት ቡራየ ክበርልኝ ሀይምየ ከዛሪ በሆነ ብራን አንደ እንዳተስከፊው ቢብ የቀረ ቀበጥ❤❤❤❤❤❤

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt Місяць тому +72

    የኔ ውድ ሀይሚየ እንድህ ያለ አለባበስ ይቅርብሽ ሀይማኖታችን አይፈቅድም የኔ ቆንጆ😢❤❤🎉🎉

    • @Wudasimelaku
      @Wudasimelaku Місяць тому

      በጣም ተመናቀረች እውነት

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u Місяць тому

      ​@@Wudasimelakuatikafache..kalitemechesh..wilik🤪

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Місяць тому

      ​@Wudasimelaያመናቅርሽ እኩሮ🙄😡

  • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ

    በመጀመሪያ ስቃችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ቂቤው ግን ውበቱን ደፍቶብሻል በደንብ ተቀቢው ክክክ በተረፈ አለባበስሽን አስተካክሊ ሀይሚ ግን ለኦደዬንስ ክብር ይኑርሽ በቂቤ ምክንያት ይህንን ያክል ማኩረፍ የለብሽም ከዜሮ ጀምረው እዚህ ድረስ የሚከታተሏችሁ ተመልካች በጣም አስጨነቅሽ እኔ እንኳ የሀዋሳ ጉዞአችሁ ጊዜ ጀምሬ ነዉ የምከታተላችሁ በጣም ጨዋ ልጆች የማከብራችሁ በራሳችሁ አይድያ ፈታ የምትሉ ነበራችሁ ዛሬ ግን ጀማመረሽ ቂቤ ባትወጅም ብሩክ ለራስሽ አስቦልሽ ትለማመዳለች ብሎ ነው ቂቤ ለፀጉር ሀሪፍ ነዉ የሚባለዉን ስለሰማ እደዚህ የሚያስብልሽ ወንድ አገኝተሽ ነው ያስኮረፈሽ ሌላ ችግር ካለ በግልፅ ብትነግሪው በመነጋገር ይፈታል ብሩክ የዋህ ነው ሰው እድከፋበት አይወድም ለአንች ያለዉ ቦታ ጥልቅ እደሆነ ያስታውቃል ዛሬ ግን በጣም ተበጣጠሽበት የልብ ልብ ተሰምቶሽ ነው የመጣሽው በውስጥ ጉዳዩን ፈተናል ብሎ ሰላም ሀገር መስሎት ሊያቅፍሽ ቢል ሰከሽው አይይይ መቅበጥ በእጅ የያዙት ወርቅ ምን ይላል ይባላል ታዋቂነት ለኩራት ይሰጣል እዴ የእሱ ይቅርታ ምንም አልመሰለሽ የግድ ነዉ የተቀበልሽው ለዛውም አበባ ስታይ ቂቤ ባይቀባሽ የተከፈሰሽበትን በሆድሽ ይዘሽ ልኖሪ ነበር የበፊቷ ሀይሚ አስተዋዯ ሁኒ ናፍቀሽኛል ሲልሽ ህእ ነዉ ያልሽው ሌላ ሰውነበረኝ ለቀልድም ቢሆን አይባልም ብሩክ ትዕግስትህን ያለ ማድነቅ ንፍጉነት ነው ከኦደዬንስ የሰማሁት ሌላ ሴት ጋ ትታያለህ እያሉህ ነዉ ስለዚያች ሴት ለተመልካች ግልፅ አድርግበየዋህነትህ አትሰደብ ሲቀጥል ለሁለታችሁም ያለኝ መልዕክት እደምናያችሁ ከሆነ ፍቅረኛሞች ትመስላላችሁ ፍቅራችሁን በፕራይቤት የያዛችሁ መሰለኝ ለምን ቀለበት አታደርጉም ኮሽ ባለ ቁጥር የሚወዳችሁ ተመልካች ስጋት ገባ ያም እየመጣ ሀይሚን አፈቀርናት ይላል ከዚህ ሁሉ ጣጣ የኔ ናት የሱ ነኝ ብትባባሉ ከትምህርትም ከስራም አያግዳችሁ ሀይሚ ብሩክን ልታወሪው የፈለግሽውን ከኮመንት ወስደሽ ከካሜራ ጀርባ ጠይቂው በመነጋገር ፍቱት ችግራችሁን ወደ ሚድያ እዳታወጡ ሁሌም ስቃችሁ ማዬት ነው የምንፈልገው በተረፈ ሀይሚ ከሴት ዩቱበሮች አንችን በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ብሩክ የእናቱ ልኡል ልብህን አይቀይርብህ አሏህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ አሰባችሁበት ድረሱ
    ይህንን ኮመንት ስፅፍ ጊዜ ወስጀ ነው ስህተት ካለኝ አውፍ በሉኝ ኮመንታተሮች ከስድብ ነፃ አስተያዬት ስጡኝ

    • @Vigg-l9n
      @Vigg-l9n Місяць тому

      👍👍👍👍👍

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw Місяць тому +1

      @@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ ትክክል ነሽ ውደ የበፊቷ ሀይሚ አይደለቺም በጣም ተቀይራለች እንዳየሆት ከሆነ ከሱ ሰበብ ነው የፈለገቺው ሲቀጥል እሱ አልነበረም ዛሬ ይቅርታ መጠየቅ ያለበት እሷ ናት ሾይጣን ስታስጠላ እያለች ካሜራ ፊት የሰደበቺው እሱ ግን እራሱን እንደጥፋተኛ አድርጎ ይቅርታ ሲጠይቃት እንደት እንዳረጋት ከቴውንም እኛም ይቅርታ እንድጠይቃት ፈለገች ከማጠሯ መወጠሯ አለች ሩታ ፋራ ሲሰለጥን ችግር ነው ሌላ የምጠይቀው ጥያቄ ካለ ለምን በስልክ አላወራችውም ነበር እዚህ እካሜራ ፊት የምትበጣጠሰው ኩራት ተሰማት አንዳደ እኛ ሴቶች እሚከባከበንን የሚያስብልንን አናውቅም

    • @فايزةمحمد-غ2ن
      @فايزةمحمد-غ2ن Місяць тому

      ትክክል

    • @kikigalgerea2015
      @kikigalgerea2015 Місяць тому +1

      ዝም ባለች አታውራ ሀይሚ ከማንም በላይ ተወድወልች ግን ብሩክ ፍራትና ጋ ምን እንዳለው ማወቅ ፍለጋ ነው

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym Місяць тому +28

    የኔ ጨረቃዎች ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @የቫቷንግሥት
    @የቫቷንግሥት Місяць тому +131

    ከዉሸት ከድራማ ከማሥማሠልነፃ የጨርቀዉ ፋሚሊ😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 Місяць тому +3

    ጣፋጭዬ እንዴት እንዳማረብሽ አንቺ እኮ ቅብጠትም ያምርብሻል ከቡሩኬ ጋር ስለታረቃችው ደስ ብሎኛል

  • @ZnashiMu
    @ZnashiMu Місяць тому +30

    አይዞሽ ሀይሚ ቅቤ አይጠላም ከብዙ ነገር እሚያድንሽ ነው ብታቂ

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 Місяць тому +1

      እኔ እንደ ሀይም ስለሆንኩ እረዳታለሁ

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Місяць тому +37

    ኮሜታትሮች እሮጣችሁ ለመኮመት አትቸኩሉ አስተውላችሁ ኮምቱ ኮሜታችሁ የሰው ስሜት ይጎዳል መፃፍፍ ስለቻልን ብቻ የማይሆን ነገሮች ከመናገር እንቆጠብ ጨረቃዎቼ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶችዬ ❤❤❤❤❤

  • @Rabih-n6r
    @Rabih-n6r Місяць тому +2

    ብሩኬ ሃይሚን የምጠይቃት በግልፅ ታፈቅሪኛለሽ የወደፊት የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ትሆኛለሽ በልና ጠይቅልን

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d Місяць тому +77

    የኔ ጥያቄ መቼም እንድትለያዩ አልፈልግም 😢😢😢😢😢ስለ ታረቃችሁ ደስ ብሎኛል 😢😢😢😢😢ሃይሚዬ ቡሩኬን አንድ ጥያቄ ጠይቂ እኔ አጠገብህ ብለህ ምን ይሰማሃል ብለሽ ጠይቅ እኔ ካጠገቤ በመኖርም ምን ተቀይሯል ብለሽ ጠይቄ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AaAa-k1m8j
    @AaAa-k1m8j Місяць тому +41

    የዛሬዉ ቀን የተመረቀ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ እደኔ ደስስስስ ያለዉ 😢😢❤❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Місяць тому +1

    ሐይሚዬ እንዳየሁሽ አኩራፊ ነሽ ግን ኩርፊያ ይጎዳሻል የኔ ዉድ አለመግባባት ቢኖር እንኳን ተነጋግራችሁ ወደ ፍቅራችሁ ተመለሱ እኛ ደስታችሁ ከልብ ያስደስተናል ስትኮራረፉ በስደት ጭንቀት ዉስጥ ገብተን እንታመማለን ለራሳችሁም ለኛም አስቡና ሁሌ ጨረቃ መስላችሁ ኑልን

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 Місяць тому +30

    ጌታ ሆይ የነዚህን ልጆች መጨረሻ አሳምርልኝ ሰለታረቃቹ በጣም ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-bk3db
    @AsAs-bk3db Місяць тому +11

    ሥለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛን🙏💓💓💓 እና አይዞችሁ በርቱ የኛ ጨረቃዎች💞🫶💕 ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰

  • @hawuletbintyenus
    @hawuletbintyenus Місяць тому +12

    ሀይሚ &ብሩክ እኔ እወዳችኋለሁ ❤ ሲቀጥል ብሩኬ በጣም የዋህነት ታበዛለህ የቀረበህ ሁሉ ጓደኛ ሊሆን አይችልም ብልጥ ሁን ሀይሚ በውስጧ የያዘችው ነገር አለ ከካሜራ ጀርባ አውሩ ሚዲያላይ የሚጠቅም ጥያቄ ብቻ እውጥታችሁ አምጡ ሌላ ሀይሚ ቡዙ ማወቅ የምፈልገው ነገር አለ ብላለች ዛሬ ሀይሚ ልክ አይደለችም በውስጧ የያዘችው ነገር አለ ያን ደግሞ ሁለታችሁ ብቻ ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩበት በምሀላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ ይሄው ለ3ቀን ብትኮራረፉ ሀይሚ ቡዙ የምጠይቀው አለኝ አለች ሴት ቡዙ ጊዜ ነገሮችን በውስጧ ነው የምትይዝ ቀርበህ ጠይቃት

  • @حمدانالدرعي-د9ج
    @حمدانالدرعي-د9ج Місяць тому +41

    ቡሩኬ ለሃይሚ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому +1

      ሆ ሲጀመር ሚዲ ላይ መናገረ ሰለማይፈልጉጂ ናቸው

  • @Bekidevi
    @Bekidevi Місяць тому +11

    የኔ ጨረቃዎች አግዚአብሔር እስካ ዘላለም
    አይላያችሁ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c Місяць тому +4

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደግሞ እንዴት እንደምታምሪ ብሩክዬ የኔ ተጨናቂ እንኳን መጣችውልን ያለናንተ እኳ ምንም በጣም ነው ሁሉም የሚወዳችው❤❤❤❤❤

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 Місяць тому +25

    ሐይሚ የኮረፋት ቅቤ አይደለም ቡርክ ሐይሚን የምትፈልጋት ለጥቅም ነው ፍቅረ ግንኝኀትህ ከዝች አሮጊት በጥቅም በትሸርት ይዘሐለች በምተትም ይሆናል ያደረጋት ቀለበትም የሰዋ ነው አሰደግማ ሐይሚ ከዝች ሴት ራቄ ቡርክ እውነተኛ ፍቅር ካለው ከሰዋ ይራቅ ፍቅሩን በአደባባይ ይጠቅሽ ለወንድ ኾራ የቡራ ማንነት እወቂ

  • @HassanTube-1
    @HassanTube-1 Місяць тому +56

    ❤🎉

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ Місяць тому +4

    እኳን መጣችሁልን ❤❤❤ ሀሚየ ቡራ ብዙ አትኳረፉ ያኳ ቢሆን ሰአታት ይበቃችኋል ክፍተት ይፈጠራል ጥሩ አደለም

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan Місяць тому +12

    ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏🙏