የዐብይ የጎንደር ፖለቲካ የብልጽግና ቁማር በህዳሴ ግድብ ላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 43

  • @HeueuBdj
    @HeueuBdj День тому +3

    ቀድመው የተረዱት ያብይን ሴራ ያማረ ፈርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite День тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤አማራን በፎቶ ፓለቲካ መሸወድና ማሸነፍ አይቻልም።

    • @mare7241
      @mare7241 День тому +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni День тому +1

    አብይ እኮ ምንም ቢል የሜሰመዉ የለም አትሉፉ እድሜ ለፋኖ አማራ እጁ ቢደማ በሙሉ ፋኖ ነዉ በየትም በየትም እየሄደ ቢለፈልፋ የሜቀበለዉ የለም አይችልም ፋኖ የኢትዮጵያ መረቅ ነዉ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni День тому +2

    ዝናሽ ማደጎ ናትጂ ጎንደሪ አይደለችም አቶ ታያየው አሳደጓት እንጂ ልጃቸዉ አይደለችም

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 День тому +3

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb День тому +1

    በርቱ ውዶች❤❤❤

  • @HirutAgonafer
    @HirutAgonafer День тому

    Thanks for your undivided attention about Ethiopia news

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 День тому +3

    7ተኛው ጨ ለስልጣኑ ሲል የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም።

  • @tegstebtalme2599
    @tegstebtalme2599 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 День тому

    አያሌው መንበር እስታየል እናመሰግናለን ግን ገና ብዙ ይቀራል አለ ኪኪኪ አየ እስኳድ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb День тому +1

    ❤❤❤ጎንደር መጣ አልመጣ የኛ ጉዳይ አይደለም ❤❤❤

  • @mulawbelay9736
    @mulawbelay9736 День тому

    ጀግኖች በርቱ
    ከጊዜያችሁ 5 ደቂቃ ብአዴነና ብልፅግናን የሚያገለግሉ አማራዎች ፋኖን እንዲቀላቀሉ ሳትሰለቹ በየቀኑ አስተምሩ! ለማስታዎስ እንጅ እናንተ ትዘነጉታላችሁ ብየ አላስብም
    ድል ለፋኖ!!

  • @tegstebtalme2599
    @tegstebtalme2599 День тому

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍💪💪

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas День тому

    ይሰማል

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p День тому

    Bertu gobezoch

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni День тому +1

    የማይረባ የግዴልጅ አብይ እንጂ ጀግነው ቴዎድሮስ አይደለም የሜናገረዉን የማያዉቅ እብድ ነዉኮ

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 День тому +1

    ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ። ቀንደኛው ባልዋለበት ፋኖ ሲተኩስና ሲገል ቢውል ምን ይረባል? ጠላት በፋኖ ደጅ እየፎለለ ሊውል የቻለው የፋኖ ልብ በአብይ ተበልቶ ስለአለቀ ነው። ለፋኖ ብቻ ሳይሆን ለመላው አማራ አንገት የሚያስደፋ ነው። ፋኖ=ፍርሀት!!! ያለ ወሳኝ መስዋእትነት ድል አደርጋለሁ ብሎ የሚታገል በአለም ብቸኛው ታጣቂ ፋኖ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ፍርሀት በሞላው ውጊያ ጥይት እያስጮሁ መዋል ቀስ በቀስ እየሞቱ ለማለቅ ነው። ይሄም እየሆነ ነው።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 День тому +1

    ስው ሆይ ...? ዋናው ማወቅ የሚገባን ...? የአማራ ህዝብ እንዲህ የሚወቀስበት ምንም ምክንያት ባጭሩ ...? የለበትም ! ካለፈው ስረአተ መንግስት ...? እስካሁንም እስካለው ....? ስረአተ መንግስት ...? ውስጥ ምንም የፈጸመው ወንጀልልም , ሆነ ሌላ , ድርጊት የለም ! ከስለሞን እስካሁንም ! ይህ ሁሉ እኛ ኢትዮጵያን አለማውቃችን , አታሪክን ዞር ብለን ...? አለማንበባችን ብቻ ነው :: ጡት ቆረጠ , ጣት ቆረጠ , አንገት ቀላ , ወዘተርፈ ሁሉ ማን አደረገው ለሚለው ...? ጥያቄ ...? መልሱ እራሱ ታሪኩን ያላወቀው ...? ጂላፎ ኢትዮጵያን እራሱን በራሱ ይጠይቀው ..? ከገባው አውቆበታል , አውቆል ! ካልገባው ግን ...? እድሜ ልኩን ...? ጂላፎ እንደሆነ ያልፋል ! አማራ ወይም ..? የአማራ ህዝብ ...? ታሪኩን በተግቢው ይሚውቅ ትልቅ ህዝብ ነው :: ሌላው ኢትዮጵያ ያለዚህ ህዝብ ...? እዚህ ያለንበት ደረጃም ባልደረስች ነበር ! አማራ ከነ ባንዲራው ., 💚💛❤️ከነ እምነቱ⚓️ ቀጥ ብሎ የቆመ ! የነበረም , አሁንም ያለ , ወደፊትም ....? የሚኖር ነው :: ታዲያ ምን ያደርጋል ...? እንዳይሆን ሆነና ...? ያብዬን ..? ወደምዬ ..,? ሆኖ የምናይው የትዛባ ታሪክ እየተጻፈለት ....? እዝህ ደርሶል ! የፊቱን ግን ...? እብረን እናየዋለን ...? እውነታውን የሚውቀው ከላይ ሁሉን ያያል ! ህሉን ያውቃልና ....? ልብ ይልህ ልብ በል !!!!🙏💚💛❤️ይሄው ነው::

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 День тому

      እዚህ ላይ ..,? አንድ የምለው ነገር ...? እኔ ስለእኔቴ መናገር ባልሻም ...? መናገርም ያለብኝ የግድ ስላለብኝ ...? እኔ እራሴም የኦሮሞ ደም ቢውስጤ ያለ ! ግን ...? በዘሬና , በጎሳዬ የማላምን ! ስው የሆነ ስው ሁሉ በእኩ ውገኔ የሆነ ! ከነጭ ጋር ተጋብቼ የምኖር! ሁሉም ኢትዮጵያን በእኩል የማይ ነኝ! ስው ሆይ ...? በዚህ ዘመን ...? ስው ከታሪኩም , ከስህተቱም ተምሮ ...? ካልታረመና , ስው እንደስው መሆንን ካልቻለ ..,? ይህ ስው ...666 ነው ! የዳቢሎስ ቁራጭ ፍጡር ስው ::

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 День тому

      ከላይ ካለው ጽሁፍ ...? ጋር አብሮ ይነበብ ...?

  • @Mesirat
    @Mesirat День тому

    ❤❤

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 17 годин тому

    Might consider the devaluation of ETB.

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya День тому

    አሁንስ ታሳዝኑኝ ጀመር😂😂😂

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 День тому +1

    Welcome Ethiopia News.
    A Ahmed had told us right from day one that he will reign as the king of Ethiopia. He doesn’t understand that it is not the wish of the Country to have a kingdom. The ruthless man has destroyed Tigray and is doing the same to Amhara region.
    He is dividing and weakening Amhara region while working ruthlessly to ensure hostilities between Tigray and Amhara. He has rejected the Pretoria agreement to keep the Welkayt Corder as a source of his economy.
    All Ethiopians should by now know that nothing good would come from the regime. So they should stand together and fight to throw it out from Arat Kilo.

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 День тому

    በቃሉ አንተ ዝም ብለሀ ቀጥል ..

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife День тому +2

    ኢህአዴግ እንዲወድቅ ከአማራ በላይ የኦሮሞ ፍላጎት ነበር። ምክንያቱም ኦሮሞ በስመ ኦነግ ከፍተኛ ስቃይ፣ ሞት፣ እሥራትና መሰደድ ስደርስበት ነበር። ሀቅ ሀቁን እናዉራ። በቃሉ አላምረዉ የአማራ አጀንዳ ስለ ያዝክ የአማራ ስቃይ ብቻ ጎልቶ እንዲወጣ ባታደርግ።

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie День тому

    እናንተ ዩቱበሮች ይሄ ናዚ አብይ አጀንዳ ይስጣችሆል እናንተም ትተረተራላችሁ ሁላችሁም አንድ አይነት ወሬ ።አጀናድ ሊያስለውጠነው ብላችሁ. ለምን አታስቡም።ወሬ ካገኛችሁ የሄደው ፋኖ ምንም ጉልበት የለውም ከምሄድበትም አያቀረኝም ጀግና ነው ያላችሁ አበቃ።

  • @GetnetNegash-us8vr
    @GetnetNegash-us8vr День тому

    በቃሉና አላምረው የምታቀርቡት ዜና ሁሉ የመንደር ጋዜጠኛች የሚያወሩትን የምትነግሩን አረባካችሁ እንደበፊቱ አውሎ ሚድያ እንደነበራችሁ ሁኑ ፣አሁንኮ ያሚድያ አድሚቂ ሆናችሁ

  • @BediluBed
    @BediluBed День тому

    ተስፋ አለመቁረጣችሁ

  • @belewwassie522
    @belewwassie522 День тому

    Bekalu is Buda Goja and a servant of the Tplf and is not Amhara: he still love Meles Zenawi and hate the Gondar people : He forgotten how the Gondarian see this Buda and looti Tigre Meles as sub human beings

  • @tegstebtalme2599
    @tegstebtalme2599 День тому

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍💪💪💪👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰