"አዲስ ዘመቻ ተጀምሯል" | "በቤተሰቦቼ ላይ ጥቃት ፈጽመዋል" | አስረስ ማረ ዳምጤ January 1, 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 167

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +8

    Thank you so much Fano Asres for the clarity. Keep it up working together. You are all true yabatochachin lijoch Ethiopian patriots. Be victorious.

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 15 днів тому +26

    ጀግናው እመ አምላክ ትጠብቅህ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በእለተ ቀኑ ኃይሉን ያሳድርባችሁ ድልን ያላብሳችሁ የድሏን ቀን ያቅርብልን አሜን

  • @yihenewabebe1406
    @yihenewabebe1406 15 днів тому +29

    አስረስ ማረ ዳምጤ የጀግኖች ቁና!!!

    • @DaliPolsm
      @DaliPolsm 15 днів тому +2

      እንደው ጫወታው በዩቲዩብ ብሆን ኖሮ ባህር-ዳርን ትቆጣጠሩ ነበር

    • @Addis.AAbgkof
      @Addis.AAbgkof 12 днів тому +1

      Wusha, endante le shemeles abdisa gered kemhone 100% yeshalale. Gerede hune yemiyamrbehe esu newu. Jawarem kedtwachehal . Wousoch. ​@@DaliPolsm

  • @Beteseb4
    @Beteseb4 14 днів тому +1

    Thanks!

  • @amarenigussie5954
    @amarenigussie5954 15 днів тому +8

    The hero of Amhara!

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 15 днів тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @rita-u4g5l
    @rita-u4g5l 15 днів тому +10

    ጀግናው የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደም❤❤❤

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 15 днів тому +19

    💪🐅🟢🟡🔴በርቱን እግዜአብሔር ሀይል ይስጣቹህ ጀግናዉ አስረስ ማረ ዳምጤ የአማራዉ ፋኖ ያሸ ን ፋል❤

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 15 днів тому +10

    ጠበቃችን ❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 днів тому +10

    የአምሐራ ሕዝብ እምነት ፋኖ ፋኖነው አላማውም የአምሐራን ሕዝብ የፖለቲካ የኢኮኖሚ እንድሁም የሕልውና ነፃነትን ለማረጋገጥ ትግል ውስጥ ገብቷል!!!

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 15 днів тому +25

    አርበኛ አሥረሥ ማረ ዳምጤ ጠበቃችን እመአምላክ ትጠብቃቹህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 4 дні тому +1

    ድል ድል ድል ለፋኖኖኖኖ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ዐገኆቼ።ደግሞም እዳቺሁ አለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmayadessa4995
    @girmayadessa4995 15 днів тому +4

    አስሬ ባለ ምጡቅ አእምሮ ጀግና ኑርልን!!!

  • @sisayasfaw-xv2mq
    @sisayasfaw-xv2mq 3 дні тому +1

    አንድ ፋኖ አንድ አማራ ድል ለአማራ ፋኖ 💪🏾💪🏾💪💚💛♥️🙏🏾

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 15 днів тому +11

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 15 днів тому +12

    ድል ለትንታጎቹ የአማራ ጀግኖች ፋኖዎቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሞት ለወራሪው ጠላት አብይ አመድ

  • @AbeniBelay-q4l
    @AbeniBelay-q4l 15 днів тому +8

    ጄግናው በርታ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 днів тому +7

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም
    የማይጠቅመንና ኋላቀር አስተሳሰብ ጎጠኝነት ይውደም!!!

  • @simachewa3207
    @simachewa3207 15 днів тому +3

    ጥሩ ነው።

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 15 днів тому +6

    ሳተና💪በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ❤😢

  • @negeseyesawku
    @negeseyesawku 13 днів тому

    አርበኛ ጠበቃና ፋኖ አስረስ ማረ በሳል የሆነ ንግግር በርታ በዱር በገደሉ ለህዝብ ነጻነት ስትሉ ዋጋ የምትከፍሉ የፋኖ ሰራዊት እ/ር ከእናንተ ጋር ይሁን የአማራ ትግል ብዙ ጊዜ ዋጋ እያስከፈለ ያለው አማራ በሆኑ ባንዳወች ለሆዳቸው በሚገዙ ሚኒሻ፣ካድሬ..መሆኑ ይታወቃል አሁን ቁጥር አንድ ጦርነቱ እርስበራስ ሆነዋል ህዝቡም በጦርነት ብሎም በኑሮ ውድነት ዋጋ እከፈለ ነው በድሮንም ያለ የሌለ ሀይሉን መንግስት እያካሄደ ንፁሀን እና የፋኖ ሀይሎች እየመታ ነው ይሁንና የፋኖ ከፍተኛ አመራሮች ለምን ይህ ሁሉ ዋጋ ይከፈላል ሰላም አይሻልም ወይ

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 15 днів тому +1

    Respect for AMHARA FANO❤

  • @1Amhara1Fanno
    @1Amhara1Fanno 15 днів тому +9

    አይዟችሁ ይሄ ክስተት የሚያሳየው ፋኖ የንፁህ ሰዎች ስብስብ የህዝብ ልጅ የሆነ ለህዝብ የሚያስብ ስብስብ መሆኑን እና ወንጀለኛ አባል ቢሆን እንኳ በፋኖ ውስጥ ቦታ እንደሌለው ነው የሚያሳየው!.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +4

    Welcome Belay welcome Fano Asres

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 15 днів тому +11

    ድልልልልልልልልል ለአማራራራራ ፋኖዎችችችችችችችች!!! ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር፡ከእናንተ፡ጋር፡ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 днів тому +6

    Thank you Belay for this important interview. God bless you both.

  • @BrukMe-m3i
    @BrukMe-m3i 15 днів тому +1

    በርቱልን ጀግኖቹ

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 15 днів тому +3

    Asres is a polished leader.

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 15 днів тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተበደለው ወገኔ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 днів тому +4

    የአምሐራ ሕዝብ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እያለ ቢኖርም ውለታው እንደጠላት አስቆጥሮት በማንነታቸው በተደራጁ ጠባብ የጎጠኛ ግሩፖች እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ይገኛል!!!

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 15 днів тому +3

    እስረስ ሰይዞህ ወንድሚ

  • @mekonenyimer5859
    @mekonenyimer5859 15 днів тому +8

    ድል ለፋኖ በረቱምናየ

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 14 днів тому +1

    በርቱ አላህ ያግዛቹ አላህ ከተበዳይ ጋር ነው የፋኖ ደጋፌ ከስልጤ

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 15 днів тому +6

    እባካችሁ ፋኖ አስረስ ወደ ፊት ለመገስገስ ሞክሩ የአ አበባ ነዋሪ ሕዝብ ተስፋ እንዳይቆርጥ ሞክሩ እባካችሁ ሥጋ ወይም እንጀራ ከመሬት ወድቆአቧራ ማንሳቱ አይቀርምና ያለቅነው እንለቅናይህን የእንክርዳድ አራሙቻ የዐቢይ የበቀል መንግሥት እስከወዲያኛው ሐመገርሰስ ብርቱ ድል ሐግፉአን ያማራ ሕዝብና ለረመጡና ቆራጡ ያማራ ፋኖ

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 14 днів тому

      የአዲስችአበባ ህዝብ ምን ሞክሮ ነው ተስፋ የሚቆርጠው። ተኝታችሆል በድንብ ተደላድላችሁ ይሄ ናዚ አብይ ይገድላችሆል ያፈነቅላችሆላ ያስድዳችሆአል ቤታችሁን በላያችሁ ላይ ያፈርሳል አዲስ አበባን ለእርሻ የተዘጋጀች መሬት አድርጎታል ታዲይ እናንተ ተኝታችሁ ፋኖን እየጠበቃችሁ ነው ታሳዝናላችሁ ታሳፍራላችሁ።በብዙ መንገድ ትግልና ስያሜ መድረግሽይቻላል ለአንድ ሳምንት ቤታችሁን ዘግታችሁ ተቀመጡ ።መራባችሁ እንደሆነብአሁን አልቀረላችሁ። ተቃወሙ።

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 15 днів тому +7

    ፋኖ አስረስ አንድነት በጣም ጠቃሚ ቢሆን የcancer cell አንድ መስሎ ያጠፋል። ከካንሰሮች ተጠንቀቁ።

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 15 днів тому +4

    ፩ አገር ውስጥ ያለው የፋኖን መምጣት መጠበቅ ተደራጅቶና እየረዱ መሆን አለበት።
    ፪ ውጭ ያለው አገሩን ሚወድና መርዳት ሚፈልግ እንዳለው ገንዘብ በመሰብስብ የሚዘርፍና ከውጭ በመኖሩ ብቻ አውቃለሁ ብሎ ስልጣን ፈላጊ አለ። ከሌቦችና ከስልጣን ጥመኞ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 днів тому +7

    አንድነተ ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 15 днів тому +7

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

    • @DaliPolsm
      @DaliPolsm 15 днів тому +2

      እንደው ጫወታው በዩቲዩብ ብሆን ኖሮ ባህር-ዳርን ትቆጣጠሩ ነበር

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 15 днів тому +1

    አስረስ በተወሰነ ሚድያ ብቻ መግለጫ ሱጡ.እዉነኛዎቹን ምረጡና ግለፁልን

  • @Qerrt-q2t
    @Qerrt-q2t 14 днів тому +1

    ድል ለተገፋው እዝቤ

  • @emishawzenagebierel5315
    @emishawzenagebierel5315 15 днів тому +2

    ዜናውን ከመልቀቃችሁ በፊት በደንብ ኤዲት አድርጉት ዶ/ር አ ፋኖ አስረስ ማረ የሚል ይታያል ::ይህንን ኤዲት ማድረግ ከብዷችሁ ነው ወደፊት አስተካክሉ ለትችት አትጋለጡ ሌላው በርቱ እናመሰግናለን::

  • @AddisumosuTamiru
    @AddisumosuTamiru 15 днів тому +4

    አስረስ ጀግናችን እንዳንት ጀግና የትም አይገኝም

  • @elsabethe
    @elsabethe 11 днів тому

    God help Fano

  • @Qerrt-q2t
    @Qerrt-q2t 14 днів тому +1

    ፋኖ የወደፊት ተስፋችነው

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 15 днів тому +5

    ፋኖ አንድነቱን አጠናክሮ ከጎሮቤት ታጋዮችና ህዝብ ጋር ግንባር በመፍጠር ይህን አረመኔ ፈሸሰት ብልጽግናን መደርመስ; እድሚውን ማሣጠር ነው::

  • @sisaykurate9320
    @sisaykurate9320 9 днів тому

    Thank you ethio news

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 14 днів тому

    ሙርኮኜችን. መልሰው ወደ ፋኖ እየላኩ ነው. ፋኖ ምርኮኜችን. ጥይት መከላከያነት. ቢጠቀሙባቸው ጡሩ ነው.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 днів тому +4

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 15 днів тому +5

    አርበኛ አስረስ ዳምጤ ፋኖ በአስቸኳይ ዲያስፓራው ወደ ኢትዮጵያውያ ለተወሰነ ግዜ ዶላር እንዳይልክ አዋጅ ያውጅልን ✅✅✅✅✅

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 15 днів тому +1

    ታጋይ ወንድሜ አስረስ:ትግሉ በአማርኛና:በትግርኛ: እንዲሁም በአፋን ኦሮሞ መካከል ነው።ሌሎቹ ቋንቋዎች አማርኛን እንከል አላሉም።ስለዚህ: ፋኖ ስለ ቋንቋ ጉዳይ አንስቶ: ስለ ነገዳዊነት (ልሳነኝነት)ና: ስለ ኢትዮጵያዊነት ግንኙነትና: ልዩነት ያስተምር።ለዚህ አብነቱ ታጋይ ታዴዎስ ታንቱ ነው።ሌላው አሰፋ ጫቦ።ሀሳቡን ንቆ ችላ ብሎ አለመተው ነው እላለሁ።

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 15 днів тому +11

    ትታጉ ንስር የፖለቲካው ማርሽ ቀያሪ ጠበቃ አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ እንቁ የአማራ ቼክ ቬራችነህ። የአማራ ቶማስ ሳንኪራ ጠበቃ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ የነፃነት ቀንዲል የጅግንነት አርማችን የአይበገሪነት አሻራችነው።

  • @yihenewabebe1406
    @yihenewabebe1406 15 днів тому +4

    ጀግና

  • @asmara3973
    @asmara3973 15 днів тому +4

    😂😂😂የብልግና ውጤት ጠግበን እየተፋናቸው ነው የኩድሜንዩም ካድሪውች ኩድሜንዩም እዳይቀሙ ይለፍልፋ ብለን ንቀናቸዋል😂😂😂😂

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 15 днів тому +5

    ምንጊዜም በትግል መሃል ባንዳ አለ አሁን ነጥሮ እየወጣ ነው አይዙዋችሁ የማንጠር ስርውን ቀጥሉበት የጠላትን ወሬ አትስሙ የእውነት አምላክ እግዚአብሔርና ህዝብ ከናንተ ጋር ነው

  • @kassa4882
    @kassa4882 15 днів тому +2

    Please, please fano come together, unity & one command is the key issue. With out unity no wine . Respect each other’s, listen the people comments or questions. Unity, Unity, Unity please???.

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 15 днів тому

    የሚከተሉትን መጻሕፍት አንብቡ።
    ቋንቋ የማነው?
    የቋንቋ አጠቃቀም በኢትዮጵያ
    የኢትዮጵያ ቁልፍ ቾግር ❤😊😊

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 15 днів тому +3

    እባክህን ስለአንድነት ጉዳይ ጠይቀው ወሳኙ ነገር እሱ ነው???

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 днів тому +2

    መሳይመኮነን አንበሳችን ነው ከፋፋይ ሰርጎገብ ይውደም!!!!

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 12 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 15 днів тому +5

    የዘሜ ወድም
    የዘሜ ታማኝ ወዱ አስረስ ማረ
    በመሣይ መኮነን አትቅረብ በዚህ ሀሣብህን ግለጽ🎉

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 15 днів тому +2

    ፩ አገር ቤት ያለ ሰው መጠጥ ቤትና ጫት ቤት ከመዋል ገዳዩን መንግስት ታገል።
    ፪ ውጭ ለህዝብ የተሰበሰበ ገንዘብ የምትዘርፉ አቁሙ፤ ምንም ሳታውቁ ወደ አገር በመሄድ ለስልጣን ምትጓጉ ሀቅማችሁን እወቁ።
    ድል ለጻነት ታጋዩ ፋኖ!

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 15 днів тому +2

    Tagay Fano Asres Mare Damtae🫡 Adnakih, akbarih, teketayih, alamah alamay yehone, guzoh guzoye yehonew amaraw Lije🫡 Berta! Alen! Yegib chaf lay nachuh! Alteraterim! Negem yihu, yezare amet, dilu beinant ina yetigil degafiwochachuh dil bekndachuh indemitirekebu iwun new🫡
    Did Le Amara Fano💚💛❤️💥

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 15 днів тому +5

    ከብት መዝረፍ፣አርዶ መብላት የመከላከያ ስራ ነው ወይ? ጣሊያን እንዲህ ያደረገ አይመስለኝም? አርሶ አደርን ማዳበሪያ የከለከለ የለፋበትን ክምር ማቃጠል ተግባሩ ነው ወይ?

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 15 днів тому

      @@workuferede2235 woslata wotadr sthon ehel takatlalek hodkn mtmolabtn dnakurt wotadr sinork

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 10 днів тому +1

    ይህንም ጥንብንም ቢሄርንም ኦህደድዉም አማራም አጠፋለሁይም ባማራም ቅጥረኛም አስታጥቂይም አማራም ባማራም እወጋለሁይም ብሎም እስትራተጅንም ነድፎም የዘመተም በገንዘብንም እየተገዛም ሚቀጠርንም ሚገደልም ያማራም ቅጥረኛም ሚያዘጋጅዉም እነተመስጊንም ጥሩነህንም እናም እናረጋም ከበደም ቅጥረኛም ኦህደድዉ ኦሮሞንም ባለስልጣንም ታዛዥናም ተላላኪይም ሁነዉም ህዝብንም አማራም ሚወግዉም ሚያስወግዉም አራሽዉም ህዝባችንም አርሶም እንዳይበላም በዉሸትም የኦሮሞንም መከላከያም አድርጎም ክልልንም ህዝብንም አራሽንም አማራም መጨፍጨፍንም ፕላንም ነድፎም በጦርንፕትም ይገኛልም ጠላትም ቢሄትንም ኦሮሞም ይህ አዳገኛም ቢሄርንም የመንግስትም ስልጣንም ከወጣም ጀምሮም ጭፍጨፋ ወለጋም በየትኛዉም ቦታም ጨፍጭፎንም ህዝብንም አማራም ወደክልልዉም መትዋልም ሊጨፈጭፍንም ባስቸካይም አዋጅም አሳዉጆም በቢኩተሪያም በኪንያም ከትግርየም ቢሄርንም ጦርንም ጋርንም አማራም ልወግዉም ባስቸካይም አዋጅንም አሳዉጀዉም ጦርነትም ሊጀምርዉም ሊወግዉም ህዝብንም አማራም ፈጥሩዋልም ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ኤሮሞንም ህዝባችንም ህዝብንም አማራም ደም እየዋኝዉም ያልዉትም

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 15 днів тому +2

    ውድ ethionews,
    ፍትህ በአፈናና በመድሀኒት እጥረትና በእናቶች ሞት ለተጥለቀለቀው ምስራቅ በለሳ- ገሀላ ከተማና አካባቢው ህዝብ::
    አገዛዙ ፋኖ ያክማችሁ ፋኖ ያብላችሁ በሚል በጦርነት ተቸንፎ ጎንደር ከተማ ላይ በመቀመጥ ለህዝቡ ምንም አይነት አገልግሎትም ሆነ ትራንስፖርት ከልክሎ ይገኛል:: እስከ አሁን 66 እርጉዝ ህክምና በማጣት ሲሞቱ 200 በላይ ደግሞ በወባ, በርሀቤና ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች አልቀዋል:;
    ወረዳውን ተቆጣጥረው ያሉ ፋኖዎች ይህን እልቂት ለሚዲያ እንዲያበቁ ጥረት ይደረግ.
    / የበለሳ ህዝብ እንደ ትግራይ ህዝብ ሲጅ ላይ ነው.

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 15 днів тому +3

    Fano yashenifal

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 14 днів тому

    አስረስ የሚላኩትም የናዚው ጀሌዋች አትማርኮቸው እዚይ ጨርሶቸው።እየተመለሱ እየመጡ ነው ።የሚመጡት ሊገድሉ ነው አትማሮአቸው።

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 14 днів тому +1

    አሁ ምን አመጣው የናዚውን ፎቶ ማሳየት ።የነዚው ሲገርመኝ ምርኮኛውን ጁላ ደገምከኝ ለምን አስፈለ ገ የነሱ ፎቶ አሁን። እባካችሁ ሌላ ፎቶ የለህም እንዴ የምትለጥፈው በየመሃሉ ዘመኔ አሳምነው አምባቸው አብትና ልጅ ሌሎችም መስዋእትነትብየከፈሉትን አድርጉ በየንግግሩ የማያስፈልጉ ማየት የማንፈልገው አትድርጉ እባካችሁ።

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 15 днів тому +2

    Del la Jegna Amhara fano

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 14 днів тому

    በላይ አርሙ የናዚውን አብይ የሱ ጀሌዎች ፎት አትለጥፍብን።ማየት አንፈልግም።

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 15 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 15 днів тому +2

    The poll. Ethiopia Yesterday and Ethiopia Today !!!

  • @DesuShiferaw
    @DesuShiferaw 15 днів тому +3

    የአማራው መብርቅ አስረስ ማረ ትለያለህ

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 11 днів тому

    ብልፅግና በድርጅታችሁ ውስጥ ሰርጎ ገብ አስገብቷል።ውስጣችሁን በደንብ አጥሩ።አንድ ሁኑ።

  • @GabereSelase
    @GabereSelase 15 днів тому +2

    ደባይ ጥላት ግን በሚባለው ወረዳ ታንኩን እና ፒፒ ጨምሮ ወደ ናብራ ወደሚባል እየሄደ ስለሆነ በዙሪያው ያሉ ፋኖዎች ከበባ ቢጠቀሙ ከቦታው አኳያ ወታደራዊ ትርፍ ያገኛሉ።መመለስ የማይቻልበት ሁኔታ መፍጠር ይችላሉ።

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 11 днів тому

    በቃ አየህ አስረስ አሁን ትግሉን ከምንጊዜውም በላይ ውጤታማ የሚያደርግ ሃሳብ አነሳህ Civil disobedience ወይም ህዝባዊ አመፅ የአገዛዙን ህይወት የሚያሳጥር ብርቱ መሳሪያ ነው።ትጥቅ ትግል + ህዝባዊ እንቢተኝነት =አጭር የአገዛዝ እድሜ።

  • @akliludesalegn9828
    @akliludesalegn9828 15 днів тому +2

    ጋዜጠኛ ወግደረስን ፍቱት

  • @GetahunAynalem
    @GetahunAynalem 3 дні тому

    ያሳዠናል!!!!

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 15 днів тому +1

    Close roads

  • @asmara3973
    @asmara3973 15 днів тому

    አትማርኩ እዛው ጨፍጭፋቸው

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 15 днів тому

    Adbte rtu jegnaw asres bertaln hulunm fanochi wode ande endmtamtut tesfa alegi

  • @GetahunAynalem
    @GetahunAynalem 3 дні тому

    ህዝቡ ፣ ደጋፊወቹ ፣ታጣቂው በአመራሩ ብቃት ማነስ ምክንያት ተሰፋ እየቆረጠ ነው። ከሀቅ መደበቅ አይቻልም።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 15 днів тому +4

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ26 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @AsmareKassa
    @AsmareKassa 14 днів тому

    አርበኛእና ጠበቃ ብለህ በጥራው

  • @yemerewfano5084
    @yemerewfano5084 15 днів тому +1

    ከፋፋዩ መሰሪው ዘመድኩን ነቀለ ይሰማል??አትረብሽ ተብለሃል

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 15 днів тому +2

    የጠላት ማርከሻው አሥረስ

  • @yihenewabebe1406
    @yihenewabebe1406 15 днів тому +1

    😮

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 15 днів тому

    በብልፅግና የፌስቡክ ሰራዊት በሬ ውለደ ወሬ አታዳምጡ ምንም ዉጤት እንደሌላቸው ታይቷል።

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s 15 днів тому +1

    Aree Ebakachu hlnachun atshixu hzbunm ataschersu and hununa arawetun keklilu awxut

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 15 днів тому

    ሞንድነው ዶ/ር አብ ተብሎ የተጻፈው?

  • @Selampeace111
    @Selampeace111 15 днів тому

    ተደራደሩ የድሀ ሎጅ አታስጨርሱ

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 15 днів тому

    ❤❤😂😂😂

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 15 днів тому +1

    የኣማራ ትግል TDF ካልተጨመረበት የትም ኣይደርስም።ሁኔቷውና ስለወደፊት ምን መሆን ኣለበት መግባባት ይጠይቃል።

    • @haymanottadesse
      @haymanottadesse 15 днів тому

      😂😂😂😂erebakih tdf ena baden anid nachewu

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 15 днів тому +1

      ​@@haymanottadesseአይ! ማን እሺ ቢልህ ነው ሲጀምር? እነሱ ቢተባበሩ ይሄንን ሰይጣን በአንድ ቀን ድራሹን ያጠፉት ነበር።እነሱ ግን ተቀይመዋል።ከኤርትራ ጋር በመተባበር ሕዝባችንን ጨፍጭፈዋል በማለት አሁን ላይ ጥጋቸውን ይዘው ተመልካች ሆነዋል።

    • @MamoMihiretu-z7j
      @MamoMihiretu-z7j 15 днів тому

      ​@@woinshetkassaye7174ሂጂና ተቀላቀያቸው ። ጭራሽ ተቀይመው ምናምን ትያለሽ ። የሸርሙጣ ልጅ ። ከትግሬ ጋር ገና የምናወራርደው ብዙ ሂሳብ አለ ።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 14 днів тому

      @MamoMihiretu-z7j አንተ ወሰኸ አህያ ልክ አስገባሀለሁ። አንት ወራዳ የሴት ልጅ። ከስድብህ ታስታውቃለህ ስድ አደግ መሆንህ። የፃፍኩትን አንተ ተቀበልክ አልተቀበልክ ትርጉም የለውም። አለም ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ ነው።መደዴ

  • @AMAEth-mb2rv
    @AMAEth-mb2rv 15 днів тому +1

    yegonder tigil kasichegere TPLF wode wolkite woro enidigeba enaderigewalen

  • @selam65030
    @selam65030 15 днів тому +1

    🎉🎉አንዳንዴ እዉነትም ይነገር ኢንጅነር ማን ችሎት የት ነዉ ለምን ጠፋ እሱ ይገለፃ🎉🎉

    • @FATUMAYIMER-t1c
      @FATUMAYIMER-t1c 15 днів тому

      ምናገባን ቢጠፍ ተራ ግለሠብ ነውኮ

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya День тому

    Game OVER Fandiyo.😂😂😂

  • @belehuasfaw9388
    @belehuasfaw9388 15 днів тому

    በመጀመሪያ ውንድሞቻ ሆይ ከክፍለ ሀገር ክፍል ሀገር የምታደርጉት ጎጠኝ ነት ውጡ ። ገና ላል ይዛችሁ ስልጣን መወነጃጀል ብታቆሞ እስክንድርን አስውግዳችሁ የጎጃም ንጉሥ ነኝ የበላይ ዘለቅ የሚባል ትርክ። አንግበው ያሉ አንባገነን ስውችን ከዝህ ውጡ ማለት ይገባል ምን አረገ እስክንድር ከማናችሁ በላይ ነው ለዝች ሀገር ህይወቱን ንብረቱን ግዚውን ቤተስቦን መስዋዕት እያደረገ ያለ ነው. እስክንድርን አስወግደን ወደ ስልጣን ከስባችሁ ሦስት ስውች ን እንታግላችሁለን እንባ ገነኖችን ዳግም እንዲመጡ አንፈልግም

  • @GetahunAynalem
    @GetahunAynalem 3 дні тому

    የፋኖ ጉዞ ወደፊት ወይንስ ወደሁዎላ እየሄደነወ? ከአየመጡ ነው ወደ የትናቸው እየተባለ ነው በለው። ይህ ደሞ በአመራሩ ብቃት ማነስ ነው ይባላል ብለህ ጠይቀው። So sad!!!