ዩቱብ መስራት ላቆም ነው😳/ከ ማርክ እና ከ አላዛር ጋር ተጣላን😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • ‪@Efatube01‬ ‪@abtube7318‬ ‪@marketube391‬

КОМЕНТАРІ • 663

  • @werkineshyeadamawa
    @werkineshyeadamawa 21 годину тому +48

    አላዘር በመቤቴ ሄሉናማርክን አስታርቅ በፍቅር በይቀጥሉም በቃ እንደ አብርሽእና ፈቅር

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 22 години тому +273

    የኤፊ ጓደኛ ቤዚ የናፈቀቻችሁ ብቻ እስኪ ደምሩኝ

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 22 години тому

      Satu yibekasha wed hulumga alesh mar 💞💞💞👍👍👍

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 22 години тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @XawoAbdi-gg4qn
      @XawoAbdi-gg4qn 22 години тому

      😍😍😍😍

    • @Widnesh-u8x
      @Widnesh-u8x 22 години тому +1

      የይቱብ ጡረተኛ

    • @Zebiba-vf4ef
      @Zebiba-vf4ef 21 годину тому +1

      ሁልግዜ ላይክ እዴለመሽ😢😢

  • @NaimaFatu
    @NaimaFatu 21 годину тому +131

    ማርክ አንድ ቪዲዮ ከሄለንጋ ስሩልን ሰላም መሆናቹን አሳዩን ሰው ወልዶም ይለያያል ቂም አያስፈልግም ሀሳቤን ምደግፉ ላይክ😢

    • @ወታደር
      @ወታደር 21 годину тому

      😢❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 20 годин тому +6

      እኔ አለውልሽ ወላሒ በነሡ ፋቅር እኔ ተሠቃየው ምን ቤት ነኝ ብየ እራሤንእስክጠይቅ ድርስ አላዛረ እረቅ አውረድ አባክ

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 19 годин тому

      ​@@Hereya-zz7jiአረኔም። አለሁ በናፍቆወት ምንይሻለናል ሁሉም አሽቃባጭነዉ። ማንያስታርቃቸዉ።

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 19 годин тому +2

      እኔ አለሁኝ በነሱ ነፍቆት ልሞትነው አሁንአሁንስ ከራሴገር እያተከረከርኩኝ ነው ሚን አገበኝ እለለሁኝ ደሞ ከልቤ መውጠት አልቸሉም በጠምነው የጨነቀኝ የነሱ ሰለምተ እፍፍፍ😢😢😢😢

    • @NaimaFatu
      @NaimaFatu 19 годин тому +1

      ከሄሉጋ ኑልን

  • @ARafkari
    @ARafkari 22 години тому +65

    ኤፋዬ ደረቅ እኮ ነህ😂 ግን እወድሀለው የአብርሽዬ መከታ የሩትዬ ዋርሳ 💪❤

    • @embeytu
      @embeytu 22 години тому

      gn yamwal lemdnew legna prak emiyadrgen😂😂😂😂

    • @ARafkari
      @ARafkari 22 години тому

      @@embeytu ኤፋ እኮ እንደዛ ነው አሁንማ ለምጄዋለው 😁😁

    • @werkineshyeadamawa
      @werkineshyeadamawa 21 годину тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @emmayene
      @emmayene 20 годин тому

      😂😂😂😂😂

  • @ekramali3222
    @ekramali3222 22 години тому +113

    መጀመሪያ ፕራክ ላረግነው ብሎ የማይናገር ጀግና 😂ይቱበር ኤፋ ብቻ👌👌👌

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 22 години тому +65

    ሱበሀን አላህ📿🖊
    አልሀመወዱሊላ📿🖊
    አላህ አክበር📿🖊

  • @Haymi113
    @Haymi113 22 години тому +76

    ወንድምነት ይመችህ ያንተ ፕራንክ እኮ ይለያል😂😅😂😂

    • @HbHg-su7qg
      @HbHg-su7qg 20 годин тому

      😂😂😂 አፊ አልተሻለም❤ልክ እዳች የኔቅመም ፈድሻየ❤❤❤❤የኔማር

    • @ermiasaberha2683
      @ermiasaberha2683 18 годин тому

      Haymi Aberesh ga hije betam tenadol sew
      Yasefelegewal.

    • @TigistAssefa-m8e
      @TigistAssefa-m8e 17 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረ ይሄልጂ በፕራክ ሊደፋኚነዉ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 17 годин тому +1

      ​@@HbHg-su7qgክክክ በሰው ስም 😅😅😅

    • @ኢትዮጲያዊነኝEthio
      @ኢትዮጲያዊነኝEthio 4 години тому +1

      በሰው ስም

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 21 годину тому +33

    እኔ የዚህ የልጅ ድርቅና ሲመቸኝ ምንም እኮ አያስነቃም😂😂😂😂ምናለ ለኛ እንኳን ሹክ ብትለን😂😂💃

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 19 годин тому

      እኮ ጨጎራችን

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 18 годин тому

      አድሰ ፈሸን ነው 😂😂በለፎ አድሰ አበባ አሌድም ብሎ ሁላችንም ክዊ አደረገ

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 22 години тому +81

    ቢዜ ጠፋች የምትሎ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍

  • @haymiTube-hm3kc
    @haymiTube-hm3kc 22 години тому +152

    ማርያምን አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 21 годину тому +2

      😂😂😂አንቺ አንዳኛ ነሺ ግን ልጁ ቪዲዮ አይሰራም እያሌ ነው ምን ይጠቅማል ከዚ ቦሀላ 10ኛ ሁን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @HbHg-su7qg
      @HbHg-su7qg 20 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

    • @መድሃኒኣለምይኽበርይመስገ
      @መድሃኒኣለምይኽበርይመስገ 19 годин тому

      ሃይሚ ግን ኦርቶዶክስ ነሽ ወይስ ጴንጠ ከ ይቅርታ ጋ🙏🙏🙏

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 19 годин тому +1

      @@መድሃኒኣለምይኽበርይመስገ ሃይም ቤት ሄደሺ ጠይቂ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣omg አንቺ አዲስ ገቢ ኔሺ ይቅርታ

    • @tigistamaru4037
      @tigistamaru4037 18 годин тому

      😅😅😅😊😊😊😊

  • @medi4539
    @medi4539 20 годин тому +18

    አንተ ኤፊ እኔንኳ ሹክ አትለኝምዴ ፕራንክነው አትለኚም ሆ ደረቅ ግን ትመቸኛለህ የምር❤😂😂

  • @HayuWolo
    @HayuWolo 22 години тому +35

    አላዘር ማርክና ሄሉን አስታርቃቸው ተው

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 22 години тому +21

    መጨረሻላይ አድርጌ ፕራክ ነዉ ሥትል እደገና ጀመርኩ አተ የተመታህ እረ ተዉ ተዉ ለኛኳ አነግረንም ቤዛ ናፍቃናለች 😢

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 21 годину тому +16

    አላዛርዬ የኔ ወንድም ሄሉዬና ማርክዬ አስታርቅልን በማርያም የምር ሺ አመት አይኖር አላዛርዬ🥰🥰🥰🥰

    • @NicePhobe
      @NicePhobe 20 годин тому

      እዉነት ባረገዉ😢😢😢😢😢😢

  • @ብሩክይቱብ
    @ብሩክይቱብ 22 години тому +39

    አረኤፊ ይደበራል❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 15 годин тому +15

    የኤፊ ፕራክ ባድ ነው አላዛር ኧረ የማርክ እና ሄሉ ጉዳይ መላ በል

  • @hayahha2176
    @hayahha2176 21 годину тому +21

    የዚህ ልጅ ፕራክ ድርቅ ያለ ነው መጀመሪያ እንኳን ለተመለካች ፕራክ መሆኖን አይናገርም 😁😁😁😁

    • @TigistGshsh
      @TigistGshsh 21 годину тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 20 годин тому +2

      ይሄ ትክክለኛ ዩትዩበር ነው በቃ ፒራንክ ማስደንገጥ አይደለም 😂

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 20 годин тому +1

      ተኮሉ የሌለነው😂

    • @Nebiha771
      @Nebiha771 11 годин тому

      እኛንም አረገን

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 22 години тому +38

    እደው ለኛኳ ብትነግረን ምናሻህ ኤፋ አብረህ ፕራክ እያረከን 😂😂😂😂

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 21 годину тому

      እኮ

    • @AbcCde-rj5rf
      @AbcCde-rj5rf 16 годин тому +1

      እኮ እኔ እሮጨ ኮሜትነውኮ እማየው ታልተናገረ 😅😅😂😂😂😂😂

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 22 години тому +12

    እኔኮ ያተ ነገር ግራ ነው የሚገባኝ ፕራንክ ነው ምናምን ብለህ አትናገርም 😂😂

  • @geni_19
    @geni_19 21 годину тому +33

    ኤፋ ሰሞኑን ሽምጥ ፕራንክ ጀምሯል😂😂

    • @DhhdhDbhdb
      @DhhdhDbhdb 18 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AbcCde-rj5rf
      @AbcCde-rj5rf 2 години тому

      😂😂😂😂😂

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 22 години тому +28

    እኔኮ ኤፋ እምታሥቀኝመጀመሪያ ፕራንክላረግነዉ ብለህ እማት ናገረዉ😂😂😂😂ይመችህ የዋህሠዉ🥰

    • @EmanMehamed-o5c
      @EmanMehamed-o5c 16 годин тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 10 годин тому +1

      Enama kezih buhala mnm bile alamenewm yemr

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 22 години тому +11

    ባለፈው አብርሽን ያደረከው ፕራንክ ውይ 😢ሁለተኛ ኤፍሬም ብትደግመው

  • @AlmiAlmi-j4w
    @AlmiAlmi-j4w 21 годину тому +26

    ግን ሃይሚ ና አብርሽ ለምንድነው በኢፋ ቤት የማይሰሩ😢😢😢😢

    • @Dignish
      @Dignish 21 годину тому

      hamiy.tegrmalchi.bura.ብቻ ነው

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 21 годину тому +3

      ሀይሚ ብሩኬ ከተዋወቀች ብሀላ ወንድሞችዋ ረስታለች እሱን ትታ የባዳ ዩቱበር ታሳድጋለች ኣብርሽ ፈጣሪ ይመስገን ከስዋ ኣይጠብቅም እስማርት የሆነች ምስቱ ኣለች ኢፍሮም ግን ብታግዞው ኣሪፍ ነው

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 20 годин тому

      ​@@nfffdt931ቤተሠቦቹንእራሡ መች ሄደች ለበአል ሀይሚ በብሩክ ፎቃ ተይዛለች

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 19 годин тому

      ​@@nfffdt931የውሥጤነው የናገርሽው ውነት በጣም አበዛችው

    • @moonmadina1469
      @moonmadina1469 18 годин тому

      ተዋት እስኪ ትስራበት እንደፈለገች።ልጅቱን አታጨናንቋት።

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 17 годин тому +8

    ለምን ተረዳድታችሁ ሄሉንና ማትክን አታስታርቁም እናት አንሳችሁ ነው

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 22 години тому +22

    የጋሼ ልጆች ፕራንክ ተነስቶባቸዋል ወደ ፕራንኩ ተቀራርበዋል😊😊😊

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 21 годину тому +8

    አትጣ ለኔብለህየምሰራአላስመሰልከዉምእደ ኢፊ ማስፈራራትመሆኑነዉ መገዱንጨርቅያርግልህ😂😂

    • @EmanMehamed-o5c
      @EmanMehamed-o5c 16 годин тому

      😂😂😂

    • @RabiyaGstachio
      @RabiyaGstachio 16 годин тому

      @@EmanMehamed-o5c 🤣🤣🤣የምሪንነዉእኮ ከምድርተነስተዉያቅራራሉ አንመጣምእያሉ ይቱበሮች መምጣት ያልፈለገ ጥቅርብሎይቅር ለኛአይደለምየሚሰሩት አይደል ሸጊቱ

  • @NigatuAs
    @NigatuAs 21 годину тому +5

    እኔምለው ኤፍ ፕራክክ መላ የለውም እሰኪ ቅመሞ ታሰትምረክ ያተሰ ያገሸግሻል😂😂😂😂😂

  • @Lulahussen-w2r
    @Lulahussen-w2r 21 годину тому +10

    የመዳም ቅማሞች እስቲ ደሚሩኝ አይካፈልበት

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 22 години тому +7

    ቤዚ እዲህ አለቹ ዩቱብ ቃላቆምክ እኔ አታገኘኝም አለቹ ለዛ ነው😂😂😂😂😂

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 22 години тому +8

    Efan ምቶዱ እኔ ጋም ኑ አኮዋን አንዳትቀሩ ❤️👍👈

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 21 годину тому +8

    እረ መቼ ነው ቤዚ ምትመጣው እረ ተው ተናፍቃለች😞😞😞

  • @HaymiTube-wd8vn7bb4w
    @HaymiTube-wd8vn7bb4w 17 годин тому +13

    እስኪ ቤዚ የናፈቀችው👍 ደምሩኝ😊

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l Годину тому

      ሀያሚ. ቆንጅ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woyintube617
    @woyintube617 22 години тому +9

    ዉድ የስደት እህቶቼ እስኪ እርስበራሳቺንን እናሳድግ ኑ እኔም እመጣለው ❤️🥰❤️❤️🥰❤️

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji 20 годин тому +6

    አላዛር እባክህ ማርክ እና ሄሉን አስታረቅልን

  • @promobile9759
    @promobile9759 22 години тому +10

    የኤፋ ፍራክ አይንየለውም 😢😢😢

  • @11Secho
    @11Secho 21 годину тому +2

    ኤፋዬ በርታ❤አብይ ግን ኤሄንን ከብት ህዝብ በመምረቱ በጣም ነው መደቃው ገደል ግበ ምናምን ትለላቹ ምን አጣፋበቹ እሱ ፕራክም ብያረግም🤧😏😏😏😏😏😏🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma 21 годину тому +3

    የፋብሪክ የምር ደረቅ ነው እኔ ደግሞ መሆኑ ነው ብዬ ባንዴ የወሰነው ግን ጥሩ አይደለም ወላሂ 🤔🤔🤔

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 22 години тому +4

    ኤፊ አብርሽን። እዳርከው የጭፈራ ፕራንክ ማርክንነ አላዝርን አድርግልን

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 17 годин тому +2

    አላዛር እባክችሁ ማርክናሄሉን አሥታርቁልን በናታችሁ ይገናኙ ማርቆሥ ቡታጅራእዳለ ሣይመለሥ አሥታርቁልልንን❤❤❤🎉🎉

  • @FentuBazezew
    @FentuBazezew 22 години тому +4

    ኤፈ ለፕረንክ አልተቸልህም በተረፈ እንወደችሆለን

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 3 хвилини тому +1

    ጎበዝ ነህ ኤፍሬም ለምርቃትህ አሜን አሜን አሜን እኛም እኖድሀለን ❤❤በመልካም ስራ እንጠብቅሀለን በርታ የሚድያ ሰዉ ነህ ትልቅ ነገር ካተ ብዙ ጠብቃለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marakiyoutube
    @marakiyoutube 21 годину тому +3

    ክክክክክክ ማን ልጎዳነው የምተወው ዶራሉ ይቀርብሀል እጅ ሊላ ምን ይጎልብናል እኛ ወገን😂😂😂😂😂😂😂

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 7 годин тому +3

    ኤፋ ኮፊዴንስ ሲመቸኝ🎉🎉🎉🎉
    አላዘር ቁጥርክን ላክልኝ ፈልጌክ ነው

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa 21 годину тому +6

    ዶራር መቁጠር ይቀርብህ እጁ እኛ ምን አገባን😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sojoo-yc9eb
      @Sojoo-yc9eb 2 години тому

      😂😂😂😂ሳህ

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 22 години тому +6

    እስኪ ቤዛን የናፈቀቻችሁ ደምሩኝ

  • @Redu78978
    @Redu78978 22 години тому +9

    ፕራንክ ነዉ የምትሉ❤😂😂😂😂

  • @Makah-q8j
    @Makah-q8j 22 години тому +15

    አላዘር ሄሉንና ማርክንአስታርቅልን

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs 21 годину тому +4

    ቱ ኤፊ ብሞት ይሻልሀል ቆሌህ ይገፈፍ እኛንም ነውድ ፕራክ ነው አትልም እከፍ😢😢😢😂😂😂😂

    • @hawliitube
      @hawliitube 20 годин тому +1

      ከልቤ ያሳቀኝ ኮሜት ጨፈለቀን አብሮ😅😅

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 17 годин тому

      @@hawliitube ተጫወተብንኮ🙊🙊

  • @Lobabh12-ct6jr
    @Lobabh12-ct6jr 22 години тому +5

    ኤፍርምአተተዉአትጫወትብንእሽ

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 22 години тому +3

    ቢዜ በቃ አጥመጣም አሎ ወነት ነው ላይክ አርጉ ብራንክ እያላችሁ ስታሟርቱ እወነት ሆኖ ቁጭ አለ👍👍👍👍👍👍

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 22 години тому

      ፕራክነዉኮ

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 4 години тому +1

    እረ ኤፋ እኛንም ፕራንክ አደረከን እኮ ከነጋሽዬም ጋር በሰራሃው ፕራንክ ተደርገናል እንኳንም ፕራንክ ሆነ ደግነቱ

  • @MhebubaRdy
    @MhebubaRdy 22 години тому +5

    አትሰር ታዳ እኝን ምን አግብን አር በጣም ይግርማል በተሞት አትቆምም

    • @flour1988
      @flour1988 21 годину тому

      😂😂😂😂

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 21 годину тому

      ኤፋ ጥርጊ በሊ ሞዛዛ 🤣🤣🤣🤣አልሰራም ይላል እንዴ የሁኔ ዶርዜ ነገር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቪዲዮ ያለበት ደርሰኪ አጥፋ እኛ ሚና ጌባን ለማንኛውም ቤዚን ይዘክ ኛ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 22 години тому +8

    የኤፈሬምብራክከባድነውየምትሉሲላይክአረጉኝ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 21 годину тому +2

    ኣየ ኢፍ ቶው ግን ቶን ኣንተ ልጅ ፕራክ ነው ኢፍዬ ምን ኣለ ብትናገርን 😂😂😂😂ለማነኛው ይምቸህ ብሮ 👍👍👍

  • @VigguJcxg
    @VigguJcxg 19 годин тому +3

    አላዛር እባክ ማርክና ሄሉን አስታርቅልን❤

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 22 години тому +1

    አይኤፍ የተመታፕራክ እኔኮ የሚሥቀኝ መጀመሪያ ፕራክነው ብለህ የማትናገረውነገር 😂😂😂😂

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 15 годин тому +1

    ግን ሄሉና ማርክን አስታለርቁልን እንላለን እኛ እሷንም እሡንም ግን መልስ አንሠጥምሳ ባዲኛቸዉ ቤትኮ እዲኔ መልስበማጣት የከፋችሁ በላይክ 👍👍👍👍👍

  • @AddisJot
    @AddisJot 21 годину тому +4

    የኔ ጌታ ማርክ አሰዛናኝ ❤❤❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 2 години тому +1

    አቤት የኢፍተንኮል ምን አለበት ቀድመህ ብነግርን❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 21 годину тому +3

    ኤፋ ጭፈራዉ ናፍቆናል ፕራኩን ተዉዉ እና ያብስ ነህ ሲበዛ

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 18 годин тому +3

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ❤❤❤

  • @Genitube-o7n
    @Genitube-o7n 22 години тому +4

    ፕራንክ ነው😂😂😂

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 21 годину тому +1

    እኔ ግን ሊሞት ጣር ቢገባ አላምንም ብራክ ነው ብለህ መጀመርያ ትናገር ለኛ ወይ ጉድ

  • @HbHg-su7qg
    @HbHg-su7qg 20 годин тому +2

    ቤዚየ እደኔ የናፈቀቻችሁ በላይክ❤❤❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 19 годин тому +1

    ጥሩ ነዉ አንደንዴ መጥፈት ነዉ ደግ አረክ ኤፈዬ ዎድሜ እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹ

  • @ጒጒጒ
    @ጒጒጒ 19 годин тому +1

    እደዉ ጨርሳቹህ ሁሊ አልመጣም የምትሉት ነገር ዘጋኝ😅😅

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 22 години тому +2

    ኮሜንቶች ፕራንክ ነው እስከመጨረሻው እዩ😂😂😂😂

  • @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px
    @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px 22 години тому +1

    የእንተ ነገር አያሳምም ነው ፍራንክ ነው የምትሉት እስኪ በላይ ግጭቱ

  • @astermakkonin5331
    @astermakkonin5331 21 годину тому +2

    Ye geshiye lijochi egzbiher ke kifu ytebkechu yane wudochi ye libe kewywochi❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝❤❤

  • @TigsetTemesegen
    @TigsetTemesegen 21 годину тому +1

    ማርያምን ልቤ ቀጥ ሊል ሲል መለስከዉ አይ ኤፊ በርታልኝ ዉዴ❤❤❤❤

  • @Haymiyutube
    @Haymiyutube 22 години тому +2

    ወይ የኤፋ ፕራንክ ማለቄየለው😅😂

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 17 годин тому +1

    እና አትምጣ ለራስክ ካልጎደለብክ ማቆም መብትክ ነው

  • @MASRT.
    @MASRT. 22 години тому +1

    ትክክለኛ ውሳኔ ወሳንከው በቃ አያስፈልግም አቃጠላችሁንኮ ተሰብስባችሁ አንዴ ፍራንክ አንድ የበድረሃም አንድ በዚያ እንዲ በዚህ ወጣ እንደዚህ ገባ

    • @SaddGasd
      @SaddGasd 22 години тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @amaamm-pc3sb
    @amaamm-pc3sb 22 години тому +1

    ቤዚጠፍችየምትሉበላይክአሳዩኝ👍👍

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 21 годину тому +1

    ዶራሉ ሲያልቅብህ እየተጥመነመንክ ትመጣለህ እኔ አላልኩም🤭🤣🤣🤣🤣😫😛

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse 4 години тому

    አረ ኤፊ ለኛኳን አትነግረንም ሁሌም አብረክ ነው ፕራክ የምታደርገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉 አላዛር እባክህ ማርክ እና ሄሉ ቪዲዮ እንዲሰሩ አድርግልን ሰላም ፈጥረው ጀስት እንደጓደኛ❤❤❤❤

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 22 години тому +1

    ሚነዉ አቆመላዉ ሚል በዘስ ፈኪያም ስትል ሰመወት😂

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 15 годин тому

    ኧረበማረምአላዛርዬትልቅሰዉየዘህማርክእናሄሉንአሰታረቀልንእደዉበምታምነዉአምላክበማርምተዉዉዉግንንንን

  • @kmeshea
    @kmeshea 22 години тому +2

    ❤biz ን የናፈቀ እጂ ወደላይ

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 22 години тому +2

    አሣልፊ በማያቴ ጠቀመኝ ፕራክ ነው የኤፋ ፕራክ ያሥቃልእኮ😂😂😂😂

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 22 години тому

      እኔም🤣😁😁😁

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 22 години тому

      እኔምመጨረሻላይህጀ😂😂😂😂

    • @embeytu
      @embeytu 22 години тому

      enye yasakegn eko kesew ga yeserahut vidio etefawalew sil new😂😂😂😂😂

  • @Lobabh12-ct6jr
    @Lobabh12-ct6jr 22 години тому +2

    የቡታጂራጅንመቶትነዉ

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 18 годин тому +1

    ይልቅ ቤዚን አምጣት አንተ እንደሆንክ ቀልድህ አይልቅም ።

  • @MelkeyAb
    @MelkeyAb 22 години тому +2

    ታድያ እኛም unsubscriber እናድረጋዋ 👍👍

  • @tisony
    @tisony 4 години тому +1

    በቃ እኛም ሰብስክራይቪ እናሳ😅😅😅😅😅

  • @almetesfaye
    @almetesfaye 2 години тому

    ኤፍ ፋ ፣2017 ተኮለኛ ሆነሀል ጋሼንማርክንናአላዛርን ግራ በማጋባት ተው ይቅርብህ

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 12 годин тому

    ከነሶ የበለጠ እኛን የሚገርም ፕራንክ አደረግከንጂ እደዚህ አድርጎ ሽምጥጥ😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana Годину тому

    አረ አላዛር ሄሉንና ማርክን አሰታርቃቼው እኔ ያሳለፉትን የፍቅር ጉዞ ደጋገሞ ማየት ላይነኚ እኳን ሰው እግርና እግር ይጋጫል

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 22 години тому +1

    የኤፍሬም ፕራንክ እራስ ነው የመያዞረው😂😂😂😂😂

  • @TsahayeMakonniin-dp4fb
    @TsahayeMakonniin-dp4fb 18 годин тому +2

    Afanaa hin bananii nu malaa nu gacharee yoo dhisee 😅

  • @Molinech
    @Molinech 20 годин тому +2

    አቤት ጉራ😅😅😅

  • @RadzoI
    @RadzoI 21 годину тому +7

    ኤፍሪም መቼም ጥሩ ነገር ሰርተህ አታውቅም አትመቸኝም

  • @embeytu
    @embeytu 22 години тому +2

    yefelekw tnageraleh keza were alabezalachu tlaleh😂😂😂😂😂😂😂 ay efa swedh❤

  • @Bleanzd
    @Bleanzd 21 годину тому +2

    Comen tech alew all like ataderegum😢😢😢😢

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ 13 годин тому

    የኔ የሚያስቀኝ እኮ እያርገው አትዘኑብኝቤተሰብየሚለውነገር አቤት ድርቅያለብራንክየምሰራው

  • @Sofia-uk9qm
    @Sofia-uk9qm 22 години тому

    የስደትእህትወዲሞቸ አላህየማታእጀራይስጠን አገራችንንሰላምያዲርግልን ያረብ❤❤❤❤

  • @Alain-o5o
    @Alain-o5o 22 години тому

    መጀመሪያእማትናገረዉነገር ኤፋ እሥከኛዉ ቆሎአችንንእምገፈን የተመታህ😂😂😂😂

  • @G8g7t
    @G8g7t 16 годин тому

    ኧረ ልታቆም ነው 😅😅😅😅ለምን ሠብስክራይብ አንሡ አትልም እንዲዘጋ ከፈለክ ሆይ ጉድ ለማ ስትል የምሠራ መሠለህ ምች ነገር ነህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 17 годин тому +1

    ቤዘዬ የነፈቀችው በአለህ አምጡልን

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 22 години тому +1

    ኣረ ቤዛ ናፈቀችን ምን ሆና ነው😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ 13 годин тому

    እኔ የሚያሳዝኑኝ የመዳምቅመሞች እስከመጨርሻው ሳያዩየሚያለቅሱትነገር