Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጋሽየ ናፍቆኛል የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ ናፈቁኝ❤
እኔም
Lane batami nafikognli ❤❤❤❤❤❤❤
😢😢❤❤❤❤
ኤፋየ የኔ መልካም ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ ወንድማለም🎉🎉
ተሻለህ,ወድሜ🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽየ በናፍቆት ገደልከን ደምሩኝ ጋይስ
በሰዉስምአትነግዱ
Batami nafikognli ❤❤❤❤❤
@@Genet-ys8pu❤❤❤❤
ከምረ በጣም ያሰጠላል በራሳችሁ ስም ነግዱ🤔🤔🤔🤔
❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰ቢዜ ድንቅ ሴት ናት የምትሎ ለኔ ቢዜ ረዱ ይለዩብኛል የተፈጥሮ ውበታቸውን ነው የሚያሳዩ ናቸው የምትሎ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍🥰
ማነዉ እደኔ ጋሽየን አይቶ ደስያለዉ❤😂😂
እኔ🎉🎉🎉🎉
❤❤ኤፉ ይሻልሃል አዲስ አበባ ከባድ ነው ለኑሮዋ ሰው ከባድ ነው ስለዚህ በርታ ብታ ጅራ ይሻልሃል 🙏😘👍
ፕራክነዉ😂
@@hykelahmad1024 ፕራንክ ባይሆን ጥሩ ነበር አይመሰልሽ ኤፉ የሆድ ነው የተናገረው😂👍
ደምሪኝ🎉
ማነዉ እደኔ ቤዛ የናፈቀችዉ👍💔
ጋሽይ የፍቅር አባታ ❤❤❤❤እረጂም እድሜ ይስጠቹዉ ❤❤❤❤❤❤ስታምሩ እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ጋሽይ ❤❤❤❤እናቴችን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም መስቀል ይሁንላቹዉ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
🎉እንኳን ለብርሀንመስቀሉ አደረሳችሁ🎉🎉 አደረሰን🎉🎉
ኤፋ ጭፍራዉ ናፍቆናልበጉራገኛ አስጨፍረልን ጓዶኞችህን😂😂😂
ያስጨፍርልን😂😂😂😂😂
የኔባት ቀልዱ አይጠገብም ማሻአላህ🎉🎉🎉
😂😂❤️ ኑሮ አዲስ አበባ በጣም ከባድ ነው አፋዬ አባትህ እናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ 🙏❤️❤️❤️❤️
ለእኔ ገሽዬ ናፍቆኝ ነበረ እውነት ነው የምትሉት 👍👍👍❤️❤️❤️❤️
በጣም ሚወዳቸው ቤተሰቦች ጋሽዬ እና ማዘር እንኳን ለብረሃኔ መስቀሉ አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉
ይጋሽዬ ቤተሰቦች ስዎዳችሁ እስክ ይምትውዱት እስክ ላክ አጉኝ 🙄🙄🙄
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ደምሮኛ
አባትኮ የቤት ምሰሶ ነው ጋሺዬ ሺ አመት ኑርልን አባታችን ኤፋ ለቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ❤❤❤❤❤❤❤
አይደሉም አላሉም አባቱ😢
#እኳን ሄድክ ኤፋየ ቤተስቦችን መጠየቁ ከነሱ ምርቃት ማገኘት ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤ግን ሀይሚየ ለመስቀል እሄዳለሁ ብላ ነበር እኮ መሆና ነው የለችም😢 2:02
ወንድሜ ብልጥ ሁን ነግድ ቡታጅራ ሆነህ መጀመሪያ ተለወጥ በደንብ ስትደራጅ ትሔዳለህ ዝም ብሎ አዲስአበባ መቀመጥ ምንም አይሰራም ሱቅ ተከራይና ስራ የተንቢን አማክር የዩቲዩብ ብርህን ወደስራ ቶሎ ቀይር ሁሌ በዚህ አይኖርም
ጋሽዬና ማዘረ እንደኔ የናፈቃችሁ ብቻ ❤❤👍
ጋሽዬ ስወድክ እኮ በተለይ እግዚያብሔር ስታመሰግን እንዴት ደስ ሲለኝ ጌታ ይባርካቹ
እንኳን አደረሳቹህ መላው የኦርቶዶክስ ተዎህዶ ልጆች❤🙏
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ👏
enkane abero adarasane❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በአሉን
የኔ ወድ የኔ ጀግና የአባቶች ተምሳሌት ነፍ አመት ኑርልን ጋሺያ እኖድሀለን ማዘር እናተንም ውድድድድ
አደኛ ነኝ ላይክ ሳታረጉ ታለፋችሁኝ ባል አይውጣላችሁ ቆማችሁ ቅረ😂😂😂😂
አግብተናል ወቶልናል አታስቢ😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂
አግብተናል አሳብ አይግባሽ ክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣
አግቦተናል አታስቢ😂😂
አሜን አሜን አሜን እናቴ ጋሽዬእንኳን አብሮ አደረሰን ሰላየናችሁ ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን
ኧረ ኤፊ ተመለስ ወደአዲስ አበባ አመቻችና
ለመላው የክርስቶስ እምነትን እንኳን ለመስቀል. በዓል አደረሳችሁ የእኔ አባት ውይይ እፊታቹሁ ላይ ያለው ደስታ እንዴት ደስ እንዳላችሁ ያለናተ የእኛሒውት ባዶ ናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጋሽዬ እና ማዘር እንኳን አደረሳችሁ ኤፊ ሁሉናገር ለበጎነው ብቻ አንተ ጠንኳራ ሁን እግዚአብሔር ላንትያለውን .ይሰጠሀል
መነው እዳኔ ቤዚ የናፋቃቹ ብቻ ለይክ 😢😢😢🎉
ጋሺየ. በልጃችሁ. ፍቅር ልንሞትነው. ተኝተንም. በምንም ሀይሚ ሀይሚ ሆናል ስራችን
😂😂😂ልሞት ነዉ እጂ ልንሞት ይባላል በነትነባባቴም ፈቅር አልሞትኩ እዃን በሷ😂😂😂😂
@@sof-bq8tk አችን አያካትም ግን ስት የሚወዶትአሉ መስለች ቆዳ ውጪ ላችአልፃፍኩም
@@Fd257 ዘራፍ ግደታ ወደዱም መጣደ እና እውነቱዋነው በእናት ሳይታበድ የት አውቀሻትነው ታካብጃለሽ አሽቃባጭ😅
@@sof-bq8tkእኮ እራሳቸውን ወክለው ይናገሩ እኔም የማየ ናፍቆት ነው ያለብኝ
@@ወታደርትክክል፣እኔም🎉ደምሪኚ
ጋሽዬ እና ማሚ ናፍቃችሁኝ ነበር ኤፋዬ ሰሞኑ ጥፍት ብለህ ነበር እንኳንም መጣህ ❤❤👌👌👍👈 ኧራራ ኤፋ ጋሽዬ እና ማሚ አስለፍልፈህ አስለፍልፈህ ፕራንክ ነው እውይ 😮አመት በአል ከቤተሰብ ጋር አክብረህ ተመለስ የምትሉሉ👍👍👈
ይሻልካል እናት አባትህ እርዳ አግዝ ሁላቹም ሴት ሴት አትበሉ ተረጋጋ መጥቀ ሂድ እንጂ ጋሽዬ ማሚ እንኳን አደረሳቹ ❤❤❤❤
የኔ አባት ጋሽየ ፋጋግታህን ያብዛልን 🙏❤️❤️የኔ ዉቦች የጋሽየን በታሳብ የምዋድ 🫶👍👈
አብሽር ኤፋዬ ሁሉም የልፋል አታም ከፍ ትለላህ ከፋጣሪ በታች እኛ ከጎንህ ነን❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤፍ እንኳንም ሄድክ ጋሽዬ ናፍቀውኝ ነበር ሀይሚ ምነው አልመጣች እሄዳለሁ ብላ ነበር ብአልን
ወይኔ እኔ አባቴ ኑሮልኝ ምንም ባያደርግልኝ በየቀኑ ግባሩን እየሳምኩት በኖሩኩኝ እናትና አባት ያላችዉ ፣ ረዥም እድሜ ይስጥላችሁ ።
አደኛነኝ ማንምአልቀደመኝም ኤፋወድሜ ማሚናጋሽየን ሥላየሗቸዉ ደሥብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
u
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች መልካም መስቀለ ብርሀን አደረሳችሁ እናተም ተባረኩ❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእነጋሽዬመጡእንኳንአብሮአደረሰን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኣሜን 🙏🙏🙏
ኤፍሬም ስላየውክ ደስ ብሎኛል ስለቤዚ መልስ ስጥ ብዬ ነበር የጋሽዬ ልጆች ለተመልካች ክብር አላቹ አመሰግናለው ኤፍ መልስ ስለሰጠክ🙏🙏🙏🙏
ኤፋየ እንኳንደህናመጣህ ❤❤❤ጋሺየ ማዘር ናፍቀውንነበር❤❤❤❤አይዞክኤፊ
ወይኔ ጋሽዬ የኔ ጌታ የዋህ ምስኪን አባት ሩህሩህ ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤
ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ያልታሰ በእርዚቅ ይስጣችሁ❤❤
አሚንንንን
❤❤❤❤
Etu❤Amin yena wed🥰🥰🥰💞💞
አሚን ኢቱዬ❤
አሚንንንንንንንን
ጋሽዬ የኛ ውድ አባት እኖድሀለን❤❤❤❤❤❤❤
አባት እና እናት ለዘላለም ኖሮ ስወድችው
ወይ እነጋሽየናፍቀዉን ነበር🙏🙏🙏🙏🙏ኤፋየ አይዞህ🥰🥰
አይዞህ ኤፋዬ ለበጎ ነዉ ቤዚየ በዚህ አጋጣሚ ኮመንት ካነበቦሽ በ ኤፍሬም አጨክኝበት የኔ ፀባየ ሰናይ በጣም ነዉ እሞድሽ እርጋታሻ በጣም ያስደምማል ❤❤❤🎉👌
ደምሪኚውደ🎉 16:40
የ efa ወዳቾች አላችሁ አለን በሉ 👍👈❤️🥰🥰
ጋሽዬ እማየ ስወዳችው ፈረህን ናችው የምን ጭቀት አይ አይ እኛ በስደት ስቱን አጣነው ስቱን ከለየን ስደት አረ ስደት አሁንስ ደከምኝ ወላሂ
ጋሽዬ የኛ ናፍቆት እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤ግን የገረመኝ ንግግር ላሟን ቀንዷ አይከብዳትም እኮ ነው ያለው አይ አባት ይለያል ጌታን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስውዳሁ ማሮቼ❤አሜን አሜን አሜን ❤
ላይክ አርጉኝ እርጉዝ ነኝ ጋሽየና እትየ የናፈቆችሁ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉😢
እረ ኤፋ አስጨነካቸው ጋሽዬ እና ማዘር ስላየናቹ ደስ ብሎናል
ጋሽዬና እማዬ እንኳን ለብርሀኑ መስቀሉ አደርሳችሁ የኔ ልዩ ቤተስብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን የኔ አባት የኔ እናት💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞
ወለህ ጋሽዬ ናፍቆኝ ነበረ ያኔ ምርጥ ቤታሠብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጋሽዬ ደስ የሚሉ አባት የገባቸዉ ናቸዉ እድሜና ጤና ለእናትና ለአባትህ ይስጥልህ
እንኳን አብሮአደረሰን ማዘርና ፋዘር እድሜናጤና ይስጣችሁ🥰🥰🥰 ዉይኤፋ እኔለራሡ እዉነትመስሎኝ ደነገኩ እግዳ አድሳባ መኖርያ አይሆንም🥰🥰🙏
አይ,የወሎ,ሰም,ደምሪኝ🎉
አላህ ሀሣብህን ያሣካልህ እናትና አባትህን ያቆይልህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እኔ ግን ግርም ያለኝ ነገር ቢኖር ከንደዚህ መልካም ቤተሰብ ተወልዶ አብሬ እንዴት አይናፍቁትም ለደቂቃ መለየት የከብዳል ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ አብረሽ በዓልን ቤተሰብ ጋር ሄደ ከሩታ ጋር እንዲታከብር ስዕል በትህትና እጠይቃለሁ
በጣም
ደምሪኚውደ🎉 14:42
@@SaidSaid-vp4kgደምሪኚውደ🎉 14:57
የኤፋ ፕራንክ ራስ ምታና እኮ ነው😮 የጋሽየ ኣራዳ ወሬ ናፍቆኝ ነበር ማዘርየ እናመሰግናለን❤ ተወዳጅ የሆኑ ቤተሰብ❤🎉
ምርጥ አባት ጋሽየ ምርጥእናት እትየ ለልጆቹ መከታ ጋሺየ ለልጆቹመከታ ኤፍየ ለእናትና ለአባትህ ቃላት አጣሁላቸው ብቻ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው አላህይጠብቃችሁ❤❤❤
ጋሽዬ የኔ አባት ተባረክ መልስ ህ ያጠግባል ላም ቀንዷ አይከብዳትም አልክ እውነት ብለሃል ማሚ ግን ለምን ዝም አልሽ አይዞህ ልጄ ናልኝ ነው የሚባለው
ጋሸዬ የኔ አባቴ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ሰሰሰቴቴቴቴቴ❤❤❤❤
ወላጆች ለልጆቻው በጣም ነው ሚጨነቁት
ደምሪኚውደ🎉 16:01
አረ ጋሼ ቤዚ ኣላሉም ኛፍቃቹን ነበረ እናቴ ጋሼ🥰🥰🥰🙏🙏
ብሎዋል እስከ መጨረሻ ስሙ
ማነው እንደኔ ጋሽዬንና ማዘርን የሚወድ እድሜና ጤና አብጅቼ የተመኘሁ ሁላችሁ mother የኔ ደርባ ባባ ጋሽዬ የሁሉ አባት
የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
ዋው ጋሽየ ተናፍቃችኋል ወድማችሁ ነውኮ የሚመስለው ሙድ ከጋሽየ ጋር
ማዛር ግን አብርሽ ቁጭህ ዎው እናቴ እድሜ እና ጤና ያብዛሎት 💯💯💯
ደምሪኚውደ🎉 12:01
አብርሽና ሩታስ መቼ ነው ከስደት የሚመለሱ 😅😂 ጋሽየም መዋሸቱን አብሮ ቀጥሏል ውይ ይሄ ቤተሰብ 😅
Woo woo efa mashalaah mashalaah mashalaah welcome my family
ቤተሰብ ማለት እንደዚህ ነው መሪያምን የናብርሽ ሁልግዜ እንደመረቁን አለን በተለይ ጋሽዬ የነሩታ ቤተሰብ ግን ሁልግዜ እኝኝኝኝኝ አናትየዋ አትሻል በሚዲያ እየመጣች የልጃን ገበና ማውጣት ነውስረዋ😩😩❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉይ እነጋሽየ ናፍቀዉን ነበር ኤፋየ ደሞ ኣይዞህ ወንድሜ❤
ውይኤፋየ ልክ አይደለህም አሰቃያሀቸው መልካም በአል እንደወላጅ ከባድ ነው አይ እፋየ🙏🙏🏼🙏🏽💚💚💚
Yene abat siyasazen ewnet meslogn neber yene meketa ❤❤efi gen sew aydlhem asdngtakchew yene wudoch endt dess yelalu shi amet nuru ❤❤❤
ማዘርና ፍዘረ ፈጣሪ አድሜናጤና አብዝቶ ይሰጥልን❤❤❤
ጋሺየማዘርየናፍቃችሁን ነበር የኔአባትናእናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ እፋየ የእጅህ ይስጥህ😢እንካን ፕራንክ ሆነ ጋሽየና እናት ረጅም እድመና ጠና ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤
ጋሺየ ጡሩ ሰወሰ ነህ እርሜ ከጤና
ጋሽዬና ማዘር ሥላየሗችሁ ደስብሎኛን እድሜና ጤና ይሥጥልህ ኢፋዬ❤🙏
😂😂😂ጋሺየ አሜን እኳን አብሮ አደረሠን አንተ እፍሬም ማዘርን ሹርባ አሰራት
ጋሽዬ & ማሚዬ ደስ ሲሉ ምርጥ ፋሚሊ ኤፋዬ እንዃንም ሄድክ 🥰🥰🥰
ማርያምን ጋሽየን እንደኔ የሚወደው
የገጋሽዬን ንግግር ሠምቶ የተደሠተ እደኔ ❤❤ ሠላማችሁይብዛ ማሚ
ጋሽየዬ የኔ ኣባቴ❤❤ ማዘር ናፍቃችሁኝ ነበር የኔ ምርጥ ቤተሰብ❤ መልካም ባዓለ መስቀል✝️
ኤፋዬ በረታ አይዞህ ፈጣሪ አለ እሺ ጋሸዬ እኮ አራዳ ነው የገባው መልካም መሰቀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkone adershe efaye amrobachuale gn manew endne beza yenafkcew😢😢
ሸገር ከባድ ኑሮ ዉድ ነው ኤፋ እውነት ሲቀጥል ደሞ ሁላችሁም ቤተሰብ ጥላችሁ መሄድ የለባችሁም 😊😊😊እራስን በእራስ ማስተዳደር ከባድ ነው
ኤፋየ በርታ አይዞህ❤❤❤❤
አግዝአብሔር ቤታችውን ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰💕❤️💕💕💕💕በጣም የምወዳችው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
እኳንአደረሳችሁ አደረሰን ደስብሎናንስለተገናኘህ❤❤❤❤
አይ ወላጅ ምንግዜም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጋሽዬ ላም ቀንዷ አይከብዳትም አለ የኔ የዋህ ❤❤እንኳን አደረሳችሁ
ስታሙሩ ፈጣር ይጠብቃቹሁ😢❤❤❤
mother በጣም ናፍቃዊ ነበረ እንኩዋን ደህና መጣችሁ እኔንም ሰብስክራይቼ ፍቅሮቼ ❤❤❤❤❤ ፍቅር የሆኑ እናትና አባት ነው ያለህ ፈጣሪ ይጠብቅልን
❤❤❤ጋሺዬ ፋምል 🎉🎉🎉🎉🎉እንኩአን አድርሳችሁ
ምርጥ አባት ምርጥ ወድም እፍ ወድም የሆነ አባት ደስ ሲል ❤❤❤❤
በኣገርህ ከአናት አና ኣባትህ ጎን ሆኖ መስራትን የመሰለ ነገር የለም አንደውም ከኣዲስ ኣበባ ይልቅ በክፍለሃገር ብዙ ነገር መስራት ይቻላል።አኛ ዝም ብለን ትልቅ ከተማ ስለምንል ነው፡ በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንከው፡
ደምሪኚውደ🎉 13:06
ኤፋየ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አሉህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልህ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤ቤዚየም
ምርጥ አባት ልጆቹም ጀግና ናችሁ🎉
ኢፋዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🥰🥰
ጋሽዬና ማዘር ናፍቀዉን ነበር❤
ኤፋየ ኣይዞህ ሁሉም ለባጎ ነዉ ደሞ ይሻለሃል ከነጋሽየ ከኔ ኤፍ ሞክሽህ ትሰራለህ ጠንክር ❤❤❤
ጋሽየ ናፍቆኛል የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ ናፈቁኝ❤
እኔም
Lane batami nafikognli ❤❤❤❤❤❤❤
😢😢❤❤❤❤
ኤፋየ የኔ መልካም ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ ወንድማለም🎉🎉
ተሻለህ,ወድሜ🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽየ በናፍቆት ገደልከን ደምሩኝ ጋይስ
በሰዉስምአትነግዱ
Batami nafikognli ❤❤❤❤❤
@@Genet-ys8pu❤❤❤❤
ከምረ በጣም ያሰጠላል በራሳችሁ ስም ነግዱ🤔🤔🤔🤔
❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰ቢዜ ድንቅ ሴት ናት የምትሎ ለኔ ቢዜ ረዱ ይለዩብኛል የተፈጥሮ ውበታቸውን ነው የሚያሳዩ ናቸው የምትሎ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍🥰
ማነዉ እደኔ ጋሽየን አይቶ ደስያለዉ❤😂😂
እኔ🎉🎉🎉🎉
❤❤ኤፉ ይሻልሃል አዲስ አበባ ከባድ ነው ለኑሮዋ ሰው ከባድ ነው ስለዚህ በርታ ብታ ጅራ ይሻልሃል 🙏😘👍
ፕራክነዉ😂
@@hykelahmad1024 ፕራንክ ባይሆን ጥሩ ነበር አይመሰልሽ ኤፉ የሆድ ነው የተናገረው😂👍
ደምሪኝ🎉
ማነዉ እደኔ ቤዛ የናፈቀችዉ👍💔
ጋሽይ የፍቅር አባታ ❤❤❤❤እረጂም እድሜ ይስጠቹዉ ❤❤❤❤❤❤ስታምሩ እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ጋሽይ ❤❤❤❤እናቴችን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም መስቀል ይሁንላቹዉ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
🎉እንኳን ለብርሀንመስቀሉ አደረሳችሁ🎉🎉 አደረሰን🎉🎉
ኤፋ ጭፍራዉ ናፍቆናል
በጉራገኛ አስጨፍረልን ጓዶኞችህን
😂😂😂
ያስጨፍርልን😂😂😂😂😂
የኔባት ቀልዱ አይጠገብም ማሻአላህ🎉🎉🎉
😂😂❤️ ኑሮ አዲስ አበባ በጣም ከባድ ነው አፋዬ አባትህ እናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ 🙏❤️❤️❤️❤️
ለእኔ ገሽዬ ናፍቆኝ ነበረ እውነት ነው የምትሉት 👍👍👍❤️❤️❤️❤️
በጣም ሚወዳቸው ቤተሰቦች ጋሽዬ እና ማዘር እንኳን ለብረሃኔ መስቀሉ አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉
ይጋሽዬ ቤተሰቦች ስዎዳችሁ እስክ ይምትውዱት እስክ ላክ አጉኝ 🙄🙄🙄
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ደምሮኛ
አባትኮ የቤት ምሰሶ ነው ጋሺዬ ሺ አመት ኑርልን አባታችን ኤፋ ለቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ❤❤❤❤❤❤❤
አይደሉም አላሉም አባቱ😢
#እኳን ሄድክ ኤፋየ ቤተስቦችን መጠየቁ ከነሱ ምርቃት ማገኘት ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤ግን ሀይሚየ ለመስቀል እሄዳለሁ ብላ ነበር እኮ መሆና ነው የለችም😢 2:02
ወንድሜ ብልጥ ሁን ነግድ ቡታጅራ ሆነህ መጀመሪያ ተለወጥ በደንብ ስትደራጅ ትሔዳለህ ዝም ብሎ አዲስአበባ መቀመጥ ምንም አይሰራም ሱቅ ተከራይና ስራ የተንቢን አማክር የዩቲዩብ ብርህን ወደስራ ቶሎ ቀይር ሁሌ በዚህ አይኖርም
ደምሪኝ🎉
ጋሽዬና ማዘረ እንደኔ የናፈቃችሁ ብቻ ❤❤👍
ጋሽዬ ስወድክ እኮ በተለይ እግዚያብሔር ስታመሰግን እንዴት ደስ ሲለኝ ጌታ ይባርካቹ
እንኳን አደረሳቹህ መላው የኦርቶዶክስ ተዎህዶ ልጆች❤🙏
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ👏
enkane abero adarasane❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በአሉን
የኔ ወድ የኔ ጀግና የአባቶች ተምሳሌት ነፍ አመት ኑርልን ጋሺያ እኖድሀለን ማዘር እናተንም ውድድድድ
አደኛ ነኝ ላይክ ሳታረጉ ታለፋችሁኝ ባል አይውጣላችሁ ቆማችሁ ቅረ😂😂😂😂
አግብተናል ወቶልናል አታስቢ😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂
አግብተናል አሳብ አይግባሽ ክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣
አግቦተናል አታስቢ😂😂
አሜን አሜን አሜን እናቴ ጋሽዬእንኳን አብሮ አደረሰን ሰላየናችሁ ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን
ኧረ ኤፊ ተመለስ ወደአዲስ አበባ አመቻችና
ለመላው የክርስቶስ እምነትን እንኳን ለመስቀል. በዓል አደረሳችሁ የእኔ አባት ውይይ እፊታቹሁ ላይ ያለው ደስታ እንዴት ደስ እንዳላችሁ ያለናተ የእኛሒውት ባዶ ናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጋሽዬ እና ማዘር እንኳን አደረሳችሁ
ኤፊ ሁሉናገር ለበጎነው ብቻ አንተ ጠንኳራ ሁን እግዚአብሔር ላንትያለውን .ይሰጠሀል