🛎️ ሀይሚ ዘፈነቺልኝ 🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 3,9 тис.

  • @Haymitube01
    @Haymitube01 3 місяці тому +2898

    የልቤ ካውያ😊😍

  • @MiftahKey
    @MiftahKey 3 місяці тому +1392

    ልጆቼ

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 3 місяці тому +222

    ህይሚዬ አንገቷ እንዴት እንደሚያምር ታውቃላችሁ እስኪ በላይክ ግለፁላት❤❤❤❤

  • @OfficialHassentube
    @OfficialHassentube 3 місяці тому +1612

    ብሩክ ወፍሮ ልብስ አልበቃ ብሎታል😂

    • @fatemahery
      @fatemahery 3 місяці тому +8

      ሀሰን😂😂😂

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @ወሎየዋ-ጘ6ቸ
      @ወሎየዋ-ጘ6ቸ 3 місяці тому +19

      እራቱንአተብላበት 😅😅😅😅😅😅

    • @Hopeless-s3d
      @Hopeless-s3d 3 місяці тому +16

      ስፖርት አሰራው ሀሰን 😊😊😊

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq 3 місяці тому +15

      አዝግ የሆክልጅ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 місяці тому +643

    ሀይሚ እና ቡራ ሁሌም ቪዲዮ ይልቀቁ የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ ትንሽ ቀርቷል

    • @mhretyoutube
      @mhretyoutube 3 місяці тому

      😂😂😃

    • @Amarawut
      @Amarawut 3 місяці тому

      አዎ ወልህ የልቃቁ ❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 3 місяці тому

      አዎ ይልቀቁ
      አንተም በርታ ጉዞ ወደፍት❤❤❤

    • @BurtaSeid
      @BurtaSeid 3 місяці тому

      ችግርየለውም እኛንም ደገፍአዲርጉን

    • @ethiopiaafikari2113
      @ethiopiaafikari2113 3 місяці тому +1

      ስዎድህ ❤️

  • @tigistmekonnen4274
    @tigistmekonnen4274 3 місяці тому +94

    ልጆቼ በጣም ስርአት ስላላችሁ ነው ማያችሁ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ አንድ ሰው መሸነፍ አለበት አንተ ብትሸነፍ ትልቅነት ነው ብሩኬ አንተ ቻል እሺ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 місяці тому +768

    ሲመጡ ረሣሁትና ደሥ አለኝ 😂❤ ለይኩኝ🙋🙋😁

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 3 місяці тому +759

    የሀይሚ እና የቡራ አለባበሳቸዉ የተመቻችሁ እስኪ እኔንም 100k አስገቡኝ

  • @munaali5816
    @munaali5816 3 місяці тому +27

    የኔ ልእልት በጣም አምሮብሻል ። ዛሬ መልአክ መስለሻል ። እንትፍ እንትፍ ብያለሁ ። ቡራዬም ሱሪው ቢሆንህ ኖሮ ይበልጥ ሙሉ ይሆን ነበር ቢሆንም አንተም ታምራለህ የኔ ሽቅርቅር ። ሌላው ብሩኬ ጨጓራህን ጥሬ ተልባ ቀቅልና አቀዝቅዘህ ጠጣ ከነፍሬው ወይም የተፈጨ አብሽ ውሀ ላይ ይነሰነሰና ውሀው ከላይ ሲጠል አፍስሰሀ በማንኪያ እንቁላል እንደሚመታ መተህ ትንሽ ውሀ ጨምረህ በማር ወይም በስኳር መጠጣት ያድንልሀል ደጋግመህ ሞክር ።ሀሰኖ እንዴት ነህ ተናፍቀሀል ታውቃለህ አንተ የሌለህበት አይደምቅም ሁሌም ከሀይሚና ከቡራ ጋር እንጠብቅሀለን ።ለሀይሚና ለቡራ እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የመስቀል በአል ይሁንላችሁ ።አሜን 🙏🙏🙏

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 3 місяці тому +362

    ግጥም ትግጠምለት ለቡራ የምትሉ ግጥሟ ናፍቆኛል

    • @Tah-mo2pf
      @Tah-mo2pf 3 місяці тому +1

      ኣወ ኣወ በጣም ናፍቆኛል

    • @fffff1230
      @fffff1230 3 місяці тому

      አወ

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 3 місяці тому +487

    ሀሰን ሁሌም ካሜራማን ሁን ካኋላ ሁነህ ስታሽቃብጥ ደስ ትለኛለህ😂😂😂

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 3 місяці тому +3

      አው ፊቅር ፊቅር የጭዊተቻወል😂😂😂😂

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 3 місяці тому

      😂😂😂😂ደሚሪኝ

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s 3 місяці тому +8

      ቀላል ያሺቃብጣል እሱም እኮ እንደኛ ተለክፏል በፍቅራቸው😂😂😂😂

    • @rtrt9340
      @rtrt9340 3 місяці тому

      ሀሰን እኔም😂😂

    • @MilonBd-k7y
      @MilonBd-k7y 3 місяці тому +1

      ሀሰን ደሰ ይላል ሲያሰቃብጥ

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c 3 місяці тому +25

    ሀሰንዬ የመጨረሻ መልካም ሰው ሀይሜ ብሩክ ስጦታ ስጡት የልብ ሰው ነው

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 місяці тому +136

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @Yeneneshiadna
      @Yeneneshiadna 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @ሚራሰይድ
      @ሚራሰይድ 3 місяці тому +2

      ተክብራ ሰት እሚያሰፈለገዉ ምልክት እማያስፈለገዉ ላይ😊

    • @hsuhdi-m6h
      @hsuhdi-m6h 3 місяці тому +4

      ሱበሀን አሏህ
      አልሀምዱሊላሂ
      አሏህ አ ክበር

    • @hsuhdi-m6h
      @hsuhdi-m6h 3 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውዷየ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 місяці тому +3

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 3 місяці тому +153

    ሀይሚም ያለብሩኬ አታምርም ብሩኬ ያለሀይሚ አያምርም እና ለማንኛዉም ሀለታቹም ታምራላቹ ይመቻቹሁ

  • @RozEoo7-b7j
    @RozEoo7-b7j 3 місяці тому +2

    የሀይሚ ሙዚቃ ተመቸኝ እድሜ ለአረጋኸኝ ወራሽ❤❤

    • @ayyalem7152
      @ayyalem7152 3 місяці тому

      😂😂😂 tebeba wekeya new er

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 місяці тому +619

    ቡራ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

    • @MekdesAbera-vs1hc
      @MekdesAbera-vs1hc 3 місяці тому +1

      ❤❤❤

    • @جناتطاسو
      @جناتطاسو 3 місяці тому +2

      አለው ብቻ ቃል ያጥረኛል የምግልጥበት❤❤❤❤😊😊😊

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 3 місяці тому +5

      አቺ በሰው ስም ደሞ ለላይክ ከምትሮጪ መጀመሪያ እይው😅😅😅

    • @SadsYsdf
      @SadsYsdf 3 місяці тому +2

      የምር በጣም ክቡር አለዉ ሀይሚይ አጥቡቀሸ ያዢ አታናጅዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 3 місяці тому

      አሻቃብች 😏😏😏😏

  • @ነኢማ-ዪቱብ
    @ነኢማ-ዪቱብ 3 місяці тому +713

    በሀይሚ ሥም ላይክ አረጊኚ እስኪ ልያችሁ🎉❤

  • @Mimi-q4h7p
    @Mimi-q4h7p 3 місяці тому +4

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ከዚህ በላይ አብሳላቹ በፍቅራችሁም ያጽናችሁ መዝሙር ዘምሩ አምላካቸውን አመስግነው ዘፈን አትስፈኑ ❤❤❤እንወዳችኋለን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kail-cs3fr
    @kail-cs3fr 3 місяці тому +129

    ብሩኬ ግን ለሀይሚ ፍቅርህን ለምን አትገልጥላትም እንደምታፈቅራት ያስታውቅብሀ መግለጥ ለምን ከበደህ ፍቅርኮ በ2ሰወች የሚገኝ ትልቅ የልብ ስጦታ ነው ❤❤❤❤❤❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 місяці тому +1

      አይግለፅትረፊስድብነውምቀኛአለወዳጂምእዳለ😂😂😂

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 3 місяці тому +5

      እንዳልገለፀላት በምን አወቅሽ አብረው ያሉት እነሱ አደሉ😂😂😂😂

    • @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ
      @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ 3 місяці тому

      😂😂​@@እኔጎንደሬነኝ

    • @Amarawut
      @Amarawut 3 місяці тому +1

      ​@እኔጎንደሬ😅😅😅😅ነኝ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 3 місяці тому +1

      ከዚህ በላይ ምን ይበላት ሁሉ ነገረ እያዬን ነው እደሚወዳት ለቀለበቱ ይደርሳሉ❤❤❤❤❤❤

  • @kevikevi4200
    @kevikevi4200 3 місяці тому +368

    ቅጣት ሃይሚ ለቡሩኬ አሪፍ ግጥም ትግጠምለት ቡሩኬ ለሃይሚ ይዝፈንላት የምትሉ 👍አሳዩኝ💚

    • @YrgTryg
      @YrgTryg 3 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @hayemi02
    @hayemi02 3 місяці тому

    እንዲህ አምሮባችሁ ሥላየን ደስ ብሎናል ቡራዬ ሀይሚን ከልብህ ጠብቃት ሁሌም ዝንጥ ትበል ላንተው ነው ደሥታው በዘፈን ትልቅ መልክት ነው የነገረችህ አስብበት ሁሉንም እየተጋፈጠች ትመሥላለች ከጎና ሁንላት ሥላየናችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 3 місяці тому +187

    ብሩኬ ስንት ቀን ፀሎት አድርጋ ነው ሃይማኖት ያገኝሃት ። የምር በጣም አምሮባቸዋል ❤❤❤❤❤❤ የምር ግን ከዚህ በኋላ እንዳጠፉ ። አታስደምሩን ። በእናንተ ስንት ችግሬን ራሳለሁ 😢😢

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 3 місяці тому +14

      ሀይሚየን ስታደቂ ደስስስስስስስስ ነውኮ የሚለኝ የኔውድ❤❤❤❤

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 3 місяці тому +5

      እናቱመርቀው❤

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 3 місяці тому

      ​@IrosIros-k❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የስ😊❤❤❤❤❤❤❤❤9v

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 3 місяці тому +4

      እናቱመርቃዉነዉጅ

    • @سلامهحبشي-ك3ب
      @سلامهحبشي-ك3ب 3 місяці тому +2

      የናቱ ምርቃን❤❤❤

  • @hueiw-p9d
    @hueiw-p9d 3 місяці тому +126

    እሪ የሀሰን ማሺቃበጥ ነውኮ በሳቅ የሚገለኝ😂😂😂

  • @maboalemu3145
    @maboalemu3145 3 місяці тому +16

    ሀይሚ ልጁ ይጉዳብሻል አጨቃጨቂ ብሩኪ ለጨጓራህ ፀበል ጠጣ ይተውሃል እሺ

    • @hagdf
      @hagdf 2 місяці тому

      Lechegora tikilil gomen 100% medhanit

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 3 місяці тому +95

    ሀሰንም የሁለቱ የልብ ወዳጅ ስለሆንክ ሀይሚ የሴት ጋደኛ ይቅርባት ጋደኛዋ ብሩክ ብቻ ይሁን በተጨማሪ አንተ ብቻ ትበቃችዋለህ እሳ ሰው ታምናልች ግን አይጠቅማትምና ነው ። አንተ ወንድሜ ለምክር በርታ ።

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 3 місяці тому +4

      @@YoditMekete ወይኔ በትክክል ብለሻል እግዘወያብሔር ይሰወጥሽ ሃይሚ በጣም ቅን ልጅ ሰለሆነች ሴት ጓደኛ አያስፈልጋትም

  • @Tig12342
    @Tig12342 3 місяці тому +123

    መሰረት ማብራቴ አርቲስታ ትመስላለች በውነት ስታምር የኔ ቆንጆ

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 3 місяці тому +10

    ብሩኬ ገረምከኝ የምርህን ነው እዴ ተቃጠልኩ ጨጓራየን ላጠችው የምትለው እየቀለድክ ነበር የሚመስለኝ ሀይሚ ብልህ ሴት ናት የምር አንተ የምታጠፋው ጥፋት ካለ ተስተካከል በተርፈ እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 3 місяці тому

      ትክክል

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 3 місяці тому +57

    ሀይሚየ ቡራየ ከዚህ ቡሀላ ጭቅጭቅ የሚባል ነገር ከውስጣችሁ አጥፋ ለሠውም አታሥተምሩ ወላሀ የዛሬው ፓርታችሁ በጣም ደስስስስስስ ይላል ደስ የሚል ነገር ነው ወደሠው ማቅረብ ሀይሚየ መጨቃጨቅ አቁሙ ጨጓራየ ጨጓራየ እያላችሁ ቤተሠቦቻችሁ ያዩታል ደሥ አይላቸውም እናተ ገና ልጆኮናችሁ ምቦጣችሁ ሰት የሚያዝናና ነገር ሞልቶ የምን መጨቃጨቅ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 3 місяці тому +87

    ሀይሚ ብሩኬ ጨጓራ ስለሚያመዉ አትጨቃጨቂ 😢😢 ደሞ ቃል ገብታችኋል አንጠፋም ብላችሁ

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 3 місяці тому +1

      Enati noho 365 vido enifaligalen bazi amati🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Ewq33
      @Ewq33 3 місяці тому +3

      አታካብዱ. ሀይሚ ጡሩልጅናት

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 місяці тому +10

    ሀይሚ አለባበስሽ ተመችቶታል ዛሬ ቆረጥራጣ አትልበሽ😂😂😂😂 ሀይሚ በቃ ገለጽሽለት ፎኖቃሽን በሙዚቃ😂😂

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 3 місяці тому +52

    ተከታታይ ፊልም ነው የሆናችሁብኝ የኔ ሠሡች ❤❤❤❤ መልካም የመሥቀል በአል

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 3 місяці тому +156

    ቀን በቀን ይምጡ የምትሉ😢😢👍👍👍👍

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 місяці тому +5

    አቤት እንዴት ነው ያማረባችሁ ዋውውው የሀይሚ ድምጽ ሲያምር ብሩክ ጠብቅ አድርገህ ተከባክበህ ያዝ ታድለሀል ❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 місяці тому +99

    ቡሩኬ❤ ሀይምዬ ❤በመሀላቹ በጭራሽ ኩርፍያ አይኑር❤❤እኛ እናንተን በጣም ነው የምንወዳቹ ❤ስትጠፉ በጣም ደብሮን ነበር

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 3 місяці тому +67

    ሀሰን ካሜራ ማን ምርጥ ከስር የሚያጨበጭበው ነገር ደስ ይለኛል😂😂😂😂

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 3 місяці тому

      ሀስን ካሜራ ማን ምርጥ ከስር የሚያጨበጭበው ነገረ ደስ ይለኞል

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 місяці тому +1

    የዘፈን ምርጫችሁ ዋው ነዉ

  • @ReRe-v9n
    @ReRe-v9n 3 місяці тому +187

    ተጋሩዋይ ከማይ ዝናፍቅክን ኣለኽን ዶ ንብራ እና ንሀይሚ ስለ ዝመፁ ደስ ዝበለክን እስከ ላይክ ኣፋንዋኒ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 місяці тому +21

    ቢካየ እኮ ዘፈነላችሁ ሲሄዱ በአንድ ላይ ሲመጡ ባንድ ላይ ሲለያዩ እንዳላይ አለ ቢካ ተጣምራችሁ ማየት ናፈቀኝ ስታምሩ እኮ ሀሰን የእኔ አዝግ ቶሎ ቶሎ ይምጡልን

  • @FirehiwotEsayas-c5y
    @FirehiwotEsayas-c5y 2 місяці тому

    ብሩክ እና ሀይሚ በጣም ታምራላችሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆን እና ብትጋቡ በጣም ደስ ይላል

  • @maritujember27
    @maritujember27 3 місяці тому +42

    ኡፍፍፍይ አለ እኮ 😂አይ ቡራ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤️

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 3 місяці тому +206

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @AlfoahAlain
      @AlfoahAlain 3 місяці тому +1

      صلى الله عليه وسلم 🎉

    • @ZubiraGebba
      @ZubiraGebba 3 місяці тому

      S W W S W W S W W S W W S W W S W W S ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @حسنابراهيم-ح2م
      @حسنابراهيم-ح2م 3 місяці тому +1

      ሰሎላሁ አላይህ ዎሰልም።

    • @zde-t6q
      @zde-t6q 3 місяці тому +1

      ❤❤❤ሰለለሁ አለይህ ወሰለም❤❤❤

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 3 місяці тому +1

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 місяці тому +1

    ሁሌም ሀሰን ከሜረመን ይሁን ስያሽቃብጥ ደስ ይለናል😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @drtt2855
    @drtt2855 3 місяці тому +16

    ክፈትወኩም እኳ ሀይሚ ና ብሩክ♥️
    ፅቡቃት ፍጥረት👌😘🕊

  • @sintayehutegegne-j3s
    @sintayehutegegne-j3s 3 місяці тому +46

    ፀጉሯን እኮ ነዉ ሌላ ግዜ አበላሻለሁ አላለም አይ ቡሯ😂😂😂ቅመማ በጣም ነዉ እምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe 2 місяці тому

    እንኳን ተወልድክ ብሩኬ ረዢም ዕድሜ ና ጤና ይስጥኽ።

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 3 місяці тому +107

    ወይኔ ማማር❤❤❤ ግን አትጨቃጨቁ የምር ይለምድባችሃል ጥሩ አይደለም ማሮቸ እደዚህ ፍቅር ፍቅር ነው የሚያምርባችሁ

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 3 місяці тому +125

    የናንተ መጨረሻ ሳላይ ሶሻል ሚድያ እንድ ነገር እንዳይሆን ነው ምፈራው😂❤🎉

    • @MeroneHagose
      @MeroneHagose 3 місяці тому

      እኔም😂😂

    • @mdet6083
      @mdet6083 3 місяці тому

      ክክክል

    • @FuyrydTiyryr
      @FuyrydTiyryr 3 місяці тому

      😃😃😃😃😃😃

    • @YeEhr
      @YeEhr 3 місяці тому

      ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 місяці тому +1

      ያችስከፍ

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c 3 місяці тому +1

    ሀይሚ ብሩኪ የኔ አበቦች እንኳን አደረሳችው ሀይሚ ማህተብሽን አሳጥሪው ለምን ከብሩጋ እኩል መሆን የለበትም ያምራል

  • @Misge930
    @Misge930 3 місяці тому +29

    ላከ ሰውን ከልብ መውደድ መከራ ነው 😢😢😢❤

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 3 місяці тому +39

    ተጋሩዋን ኣለናዶ ዓሰርተ ደሙሩን ሙቁራተይ እንኻዕ ንመስቀለ ብርሃን አብፀሐናኣ

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ለብርክ ግጥም ይገጠምለት ሀይሚ የኔ ውዶች

  • @Lovekass-w9i
    @Lovekass-w9i 3 місяці тому +92

    ቡራ እና ሃይሚ ለጠፉበት ጊዜ ይቀጡ ተብሏል ላላፉት ሳአታት እኛ የነሱ ወዳጆች ተውያይተን ውሳኔ ላይ ደርሰናል በዚህም መሰረት መቶ አለቃ ብሩክ እንዲዘፍን ወይዘሪት ሃይሚ ድግሞ ግጥም እንድጥገትም በማለት ውሳኔችን አስተላልፈናል እናም ይሄን ኮመንት ላይክ ማድረግ ውሳኔውን እንዳታፀድቁ ስል አሳስባለሁ 😊🤗

  • @ማኔቴቄልፋሬስ-ከ5ጐ
    @ማኔቴቄልፋሬስ-ከ5ጐ 3 місяці тому +51

    ሀይሚ አኩራፊ አትሁኚ ያ ሁሉ ትዕግስትሽ የት ሄደ ሆደ ሰፊ መሆን አለብሽ የሰው ምክር ይጠቅመኛል ብለሽ ያሰብሺውን ብቻ ተቀበይ ደግሞ አትጥፊ እንወድሻለን

  • @tesha-21
    @tesha-21 3 місяці тому +3

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየኃቹ በcomputer ምክኒያት ነው ያገኘሁህ በጣም ሲያመሰግንህ ነበር ጋቢ ቲዪብ ላይ አንተወጣት ነህ ግን ለአንድሰው መደሰት ምክኒያት ሆነነሀልና አድንቄሀለው በርታ ❤

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz 3 місяці тому +23

    በግዜያብሄር ስም በፅለታቼሁ እናቴን አስብዋት በመንፈስ እያሰቃያት ነዉ እኔ ስደተኛ ነኝ ስለመድሀኔያለም ፅልዬላት

    • @ማሂየተዋህዶልጅ
      @ማሂየተዋህዶልጅ 3 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ይማርልሽ ፀሎት አርጊ ክርስትና ስሟን እየጠራሽ የምትወጅዉን መላእክ ጠብቅልኝ ክፉ እዳታሰማኝ ብለሽ አልቅስሽ ፀልይ ስለት ተሳይ ከዛግን ስለትሽን እዳረሽ ፅፈሽ ያዥ

    • @Jamilh-h8h
      @Jamilh-h8h 3 місяці тому +1

      ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ😢

    • @astergeberemichael7237
      @astergeberemichael7237 3 місяці тому

      ፈጣሪ ይማራቸዉ ወደ ፀበል እንዲሔዱ ንገሪያቸዉ

    • @KidestTasioma-ep7kz
      @KidestTasioma-ep7kz 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @KidestTasioma-ep7kz
      @KidestTasioma-ep7kz 3 місяці тому

      እሼ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 3 місяці тому +134

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ደምሩኝ

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 3 місяці тому

    ቡራና ሐይሚ በጣም አምሮባችኋል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 місяці тому +21

    ሀይሚዬ የኛ ጀግና
    የብሩኬ ራስ ምታት😊

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 3 місяці тому +10

    ሞዴልስቷ ህይሚቲዬ ሞዴሉ ቡሩኬ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አብሮ አደረስን🙏. ስለመጣችሁልን በጣም ደስ ብሎናል አትጥፉብን እባካችሁ የቤተሰብ መውደድ አላችሁ በዚሁ ቀጥሉ መጨረሻችሁን ያሳምረው ድምፃችሁ አሪፍ ነው ዘፈኑን ከናንተ ህይወታችሁ ጋር ይሄዳል ይመቻችሁ❤❤❤

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 3 місяці тому +1

    አምሮባቸዋል የኔ ዉዶቸ ሀይሚየ ለቡሩኬ ግጥም ግጠሚለት ዉዶ እወዳቸሀለሁ ❤❤

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 3 місяці тому +82

    ሀይሚየ ቤት ክርስትያን በየቀኑ ሄደሺ ፅልይ በተቻለሺ መጠን አንቺ ሆደስፊ ሁኝ ።ብሩክ ሲመክርሺ ስሚ የሴት ጋደኛ ይቅርብሺ አ. እ. ከባድነው።

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq 3 місяці тому

      እውነትሽ ነው

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 місяці тому

      ከኦርቶዶክስ ልጆች ጋ የዋላ ስው ቤተክርስቲያን ይሄዳል ብለሽ ነው

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 3 місяці тому +4

      ጲጢይ እኮ ነች መስቀል ለመነገጃ ነዉ ያሰረችዉ ለዛዉም ከብሩክ መስራት ስጀምር ነዉ

    • @VxmgLhkjii-vl1zv
      @VxmgLhkjii-vl1zv 3 місяці тому +2

      እግዚአብሔር ይስጥሽ አዎ እውነትሽ ነው አድስ አበባ ውስጥ እዩኝ እዩኝ ከባድ ነው ከምን ጋር የዋለች .....ምን ተምራ መጣች እንዳይሃንባት ፈራሁላት
      ቡራ ደሞ አስተዋይና በመልካም አስተዳደግ ያደገ ምርጥ ልጅ ነው ሴት ልጅ በአለባበስም ሄነ በባህሪዋ ረጋ ያለች ሴት እንደ ወድ ተናግረዋል ቡራዬ ህልም ከአፍህ ውስጥ የማትለየው እመቤትየ ማርያም ከክፉ ትጠብቅህ

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 3 місяці тому

      ኤጭ​@@MahiFkr-xp7uo

  • @uaeS-w8m
    @uaeS-w8m 3 місяці тому +27

    ዘሬማ ጨወታ ጨምረቹወል የሆነቹ ጠፈጭ ነገር❤❤ አይለየቹ

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 3 місяці тому

      ዘሬማ ጨወታ ጨምረቹወል የሆነቹ ጠፈጭ ነገረ ❤❤❤አይለቹ

  • @Brikuf
    @Brikuf 2 місяці тому

    ስላም ለእናተ ይሁን ይሚና ቡራዬ ከእናተ ባላውቅም አንድ ነገር ልበላችሁ ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር ሁለታችሁ ብቻ ፍቱት በማህከላችሁ እሶስተኛ ሰው እንዳትስገቡ
    እና የይቲብ ድምቀቶች ናችሁ እናተ ከለላችሁ ቲብ በጣም ነው የሚያሰጠለው ብዙ ተመልከች አላቸሁ ስራችሁ ላይ ብርትታችሁ ስሩ እና እወዳችሇለው

  • @Ziyadaye
    @Ziyadaye 3 місяці тому +13

    ወይኔ እንዴት ደስ እዳለኝ የኔ አበባዎች ❤❤ ወይኔ ግን ማነው እደኔ ሀይሚና ቡሩኬ የሌሉበትን ፊዲዎ ማየት ጨው የሌለበት ወጥ መብላት እሚሆንብኝ😂😂😂ወይኔ በናፍቆት ከመደፋቴ በፊት ደረሳችሁ😊😊😊ኡፍፍ እስኪ እነዚህን እርግቦች የሚወድ 👍👍👍

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 місяці тому +2

    ተኳርፋችሁ ስትገናኙ ፍቅር ይጨምራል ሳይበዛ

  • @KalkaliKa
    @KalkaliKa 3 місяці тому +27

    ፈጣሪዬ ሆይ መንገዴን አቅና በጎዳናዬ ላይ ረደኤትን ስጥ እማየው የተባረከ ይሁን የምኖረው መንፈስ የተቀደሰ ይሁን ጎደኞቼን ቤተሰቤን የማየውን ሁሉ አንተ ባርክ የሀጣትና የበደል ሀይል አርቅ በፅድቅ መንገድ ምራኝ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 3 місяці тому +35

    ሀይሚየ ከአይን ያውጣሽ በውነት❤❤

  • @ዜድነኝየማርያምዜድነኝየማ

    የእውነት በጣም ደብሮን ነበር እኮ ደህና መጣች 💘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘💘💘

  • @mubeMhamhad
    @mubeMhamhad 3 місяці тому +21

    እንኳን ለብረሀና መስቀል በሠላም አደረሰቹሁ❤❤

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 3 місяці тому +25

    ወይኔ ስታምሪ ማሪያምን እቺ ልጅ እልል ትናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያደርግላችሁ ስግደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቀን ❤❤❤

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 3 місяці тому

    ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌ ፀበል ጠጣ ፀሎት አድርግ ብሩክ🙏

  • @Simere-tube.21
    @Simere-tube.21 3 місяці тому +82

    ሀይሚ ዛሬ ቀዳማዊት እመቤት መስላለች😊

  • @TinurCherie
    @TinurCherie 3 місяці тому +70

    ቡራ ሃይሚዬ እዬከሳች ነው በማርያም ፕሮሚሥ አርግላት ፍቅር እኮ ማለት የተዳፈነ እሳት ነው 😢 ቀለበቱን እኔ እችላለሁ

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 3 місяці тому +16

      እኝኝኝኝኝ እስኪ ዝም በይ አሷ ስንት ሀሳብ አለባት የናተ ኮሜንት እራሡ ያከሳል በቃ በግዜው ሁሉም ይሆናል ተረዳት ተረጂው አትበሉ እነሱ ገና ታዳጊ ልጆች ናቸው ኮሜንት ስንሰጥ ይሰማቸዋል በትግስት እጠብቃቸው ሆሆሆ

    • @TinurCherie
      @TinurCherie 3 місяці тому +2

      @@ለመኖርመፈተን እና ምን ፈለግሽ ሃሳብ የላቸውም ያለሽ ማን አለ ኮተት

    • @AlyaAlf
      @AlyaAlf 3 місяці тому

      አረ አይባልም ይስሩበት

    • @SadAyas-s9o
      @SadAyas-s9o 3 місяці тому +1

      እውነት ብለሻል ውደ

    • @TinurCherie
      @TinurCherie 3 місяці тому +6

      @@AlyaAlf አይሥሩ አላልኩም እኔም እደነሱ ነበርኩኝ አመት ሙሉ እዳላስለፋሁት እኔ እደተሸነፍኩኝ ባጋጣሚ ለትምህርት በሄደበት ከሌላ ሰው ፍቅር ጀመር በመራራቃችን በሽታውን ስለማውቅ ነው ልዕፍ የተገደድኩኝ አሁን ሌላ ወንድ አያገባሽም እያለ ይበጠረቅብኛል በዛቻ በመሃላቸው ችግር እዳይፈጠር ብዬ እጅ በዚህ ምድር ቢሳካለትም ባይሳካለትም መለወጥን ማደግን መስራትን እማይፈልግ የለም

  • @HggHgg-nh1gr
    @HggHgg-nh1gr 2 місяці тому

    ይሄን ቢዶ ስንቴ ደጋግሜ አየሁት ❤❤ ትለያላችሁ የምር

  • @ኢክራም
    @ኢክራም 3 місяці тому +25

    ወይኔ የልቤካውያአላለም ለኛምካውያሁናችሇል የናፈቀብቻ👍👍👍👍

  • @fatimazhkaria6986
    @fatimazhkaria6986 3 місяці тому +19

    ስወደቹ የረብ የነዚን ልጆች መጨራሸ አሰምርለቻው አይለየቹሁ እስከ ዘለለም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 3 місяці тому +2

    እንካን አደርስችሁ ለ ብራን መስቀል ብዓል ዋው ዋው ስታምር በጣም ታምርልችሁ ብርክ ሀይም እኮ እንዴ አሻግልት አንጠልጠልካት 😄😄

  • @medinamohammed806
    @medinamohammed806 3 місяці тому +108

    አረ በህግ አምላክ አትጥፈብን😢😢❤❤❤❤❤❤ ዛሬ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 3 місяці тому +66

    አይ የነዚህ ልጆች ፍቅር ሊደፍኝ ነው መዳሜ አይኔን አፍጥጨ ስመለከት ብትጠራኝ አልሰማ እራሴን በክርኩም አላለችኝም 😂😂😂

  • @SosinaGirma-i6h
    @SosinaGirma-i6h 3 місяці тому +3

    ብሩኬ&ሀይሚ አምሮባቹሀል ብሩኬ ግን ለጨጓራክ ግን ፀበል ጠጣ እኔም የተሻለኝ በፀበል ነዉ🥰🥰🥰🥰

  • @ኣዚቲ.ትግራወይቲ
    @ኣዚቲ.ትግራወይቲ 3 місяці тому +64

    ከምዝ ከማይ ዝናፎቆም leke ግበርለይ ❤🥰

  • @GdndjgdHehhdhd
    @GdndjgdHehhdhd 3 місяці тому +4

    ስታምሩ በጌታ ፍቅር ናችሁ❤❤ ብሩኬ ደግሞ #በኢየሱስም ስትል #ሲያምርብህ ሀይምዬም የኔጨረቃ #ጌታን ስትይ ማር ነሽ ውድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 місяці тому

    ሀሰንዬ የልብ ወዳጃቸዉ በጣም ነዉ የምንወድህ ኑርልን የነሐይሚ ጠበቃ አደራዉን በአንተ ጥለናል

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 3 місяці тому +424

    ቤሩት ተመትቼ ሆሰቢታል ነኝ በፀሎት ብቻ አሰቡኝ😢😢😢😢 እወዳቸዋለዉ😢

    • @Zhrah-e6z
      @Zhrah-e6z 3 місяці тому

      ማንመታሽውደ😢

    • @Tsige-haylay
      @Tsige-haylay 3 місяці тому +8

      የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሽ😢

    • @Amsalbiset
      @Amsalbiset 3 місяці тому +2

      አይዛሸእግዝአቤረይረዳሺ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 місяці тому +3

      እመቤቴ ትማሬሺ ፈጥሪ ይማራሺ

    • @VxmgLhkjii-vl1zv
      @VxmgLhkjii-vl1zv 3 місяці тому +4

      የኔ እናት እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ እህቴ

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 3 місяці тому +33

    ሀይሚዬ የኔቅመም ነገ ባንቺቤት በጉራጌ የባህል ልብሥ ለብሠሽ ነይ በዛውም ባህልሽን ማሠተዋወቅ ይሆናል❤ ደሞ አትጥፉ ጊዜያቹን በአግባቡ ተጠቀሙበት ሂሄን የሠው ውዴታ ሁሌ አይገኝም

  • @BurtukanAWEKE
    @BurtukanAWEKE 3 місяці тому

    የዛሬው ይለያል የኔ ውቦች በናተ ፍቅር ልቃጠል ❤❤❤

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 3 місяці тому +29

    የዛሬ ይለያል እነዴት እኔ እንዚህ ልጆች ሱስ የሆኑባችሁ ብቻ🥰🥰🥰🥰

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 3 місяці тому +91

    ኣረ በፈጣሪ ስም ከልክ በላይ ሰው መውደድ መከራ ነው እናተ የት ጠፍታቹ ነበር ሆ 😢የሚድያው መሪዎች እንኳን በሰላም መጣቹ ተናፍቃቹ ነበር ስስት ብዬ የምወዳችሁ ስታምሩ ኮ💚ትንሽዋዬ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ ልእልቴ😘

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 3 місяці тому

      እኔ ራሴ ኣሞኛል 😢😢😢😢

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 місяці тому

      ሰህ በነሱ ፍቅር አበድን ዘድሮ እኔማ እፍ በጣም ስወዳችው

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 3 місяці тому

      እኖት😢

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 3 місяці тому

      ​@@farahfarah4105 ደምሪኝ እህት❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 3 місяці тому

      እኔ ምግብ እዴት ልብላ😢😂

  • @SeadaSeada-z9t
    @SeadaSeada-z9t 3 місяці тому

    እንደት እንደምታምሩ እኮ ሀይሚየ የብራ ንግስት ስታምሪ ❤❤❤❤❤ ይለያል የዛሬው ❤❤❤❤

  • @ቡታጀራ
    @ቡታጀራ 3 місяці тому +92

    የሀይሚና የቡራ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ❤

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 3 місяці тому

      የሀይሚና የቡራ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ❤❤

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 3 місяці тому +11

    ቡራዬ የኔ አባት የእናቱ ልኡል ተናፍቃቹህ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ❤

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe 2 місяці тому

    ብሩኬ በጣም ደስ ትላላቹ እና ክፉ አይንካቹ።ደግም ልዩነት ስነራቹ በውስጥ በመረዳዳት ጨርሱ ።

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 3 місяці тому +5

    ቡራና ሀይሚን ሀሰንን የሚወዲ አዲላይ ስቶኑ በጣም ታምራላቺሁ ወላሂ ለአላህ ብየ እወዳቺኋለሁ

  • @EkramEkram-h8o
    @EkramEkram-h8o 3 місяці тому +14

    ቡራና ሀይሚ የስራቹን ይስጣቹ እዴት እየሮጥኩ እደገባው

  • @SelomunTigray
    @SelomunTigray 21 день тому

    የኔ ማሮች😍😍😍😍

  • @312c
    @312c 3 місяці тому +14

    እነዚህ ልጆች Model መሆን አለባቸው ❤❤❤ደምሩኝ😘😘

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 3 місяці тому +119

    ግንየኮመትአይታይመእደ ላይክአርጉኝ የነዚልጆች ወዳጂ የሆናችሁ🎉🎉

  • @KsaqqksaksaKsaqqksaksa
    @KsaqqksaksaKsaqqksaksa 3 місяці тому +2

    ግጥም ግጥም የሀይሚ እና የብሩኬ ቁንጅና ሲጥም 😂😂😂😂😂🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 3 місяці тому +4

    እውይይይይ የኔ ቆንጅዬዎች ውበቱን ነው የደፍባቹ በእውነት ሁሌ እደዚህ ልበሱ😊😅 እውነት ለመናገር አብራቹ መስራት ከቸመራችሁ ወዲህ ሁለታችሁም በጣም ነው ያማረባቹ እስከ ዘላለም አይለያቹ በእውነት ምኞቴ ነው ከምንም በላይ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲምር ነውና መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ🙏🥰🥰🥰

  • @Netsa9957
    @Netsa9957 3 місяці тому +17

    ኡፍፍፍ ሁለት ቀን ሁለት አመት ሆነብኝ ነበረ እንኩዋን ምርጣቹልኝ 😢😢❤❤