ጤናማ እንድንሆንና ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱን...../የታደሰ አዕምሮ/ ሶፊያ እና አዶኒያስ/አዎንታዊ ቅኝት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @Jayx.7
    @Jayx.7 Рік тому +2

    ሶፊዬ ❤አንቺ እራሱ ቅን እኮ ነሽ ዘመናቹ ይባረክ አዶኒ ሲናገር የሆነ መፅሐፍ ማነብ ነው ሚመስለኝ።

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Рік тому

    Wow, በጉጉት ስጠብቀው ነበር ክፍል ሁለት፣ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ የጊዜው መልእክት ነው ፣ ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተጠቅሚያለሁ በርቱ more እንፈልጋለን ። ሶፊየ ውበቱ ጨምሮብሻል እህቴ ❤

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Рік тому +2

    Sofiye Meakup atikebi, baleyish ley yelawun Ye Egziabihern moges Eyeshefenebisha naw! Melkish beki iko naw, zare yetakebishiw tinsh yichenkel. yegile asyteyet naw! tebarekiy!!!

  • @hannametaferia9381
    @hannametaferia9381 Рік тому

    Powerful message 👏👏👏 Tebarku

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Рік тому +1

    በጣም ጤነኛ ፕሮግራም ነው thank you ሶፍዬ

  • @edenbirhan8556
    @edenbirhan8556 Рік тому +1

    ምርጥ የአይምሮ ምግብ!!! ተባረኩ

  • @heldanatekola7129
    @heldanatekola7129 Рік тому

    Queen of sheba እሕቴ የአባቴ ልጅ የሰልፍ ሴት በጌታና በሐይሉ ችሎት በርቺ መልካሙ ሐሳብ በአንቺ እንዳይፈፀም የሚተጋ ክፉ ሐሳቡ የከሸፈ ይሁን ይሰበሰባሉ ነገር ግን ከእኔዘንድ አይሆንም በአንቺ ላይ የሚሰበሰቡ ከአንቺ የተነሳ ይወደቁ መሳሪያቸወ አይከናወን ከፍታወ ያንቺ ነወ ፀልይ በብርቱ ፀልይ ሊሸፍንሽ ሊጋርድሽ የሚመክር የክፋት ምክር ይፍረስ ድመቂ

  • @EthioLead
    @EthioLead Рік тому

    እናንተ ሰዎች በእዉነት ተባረኩ ፤ የአስተሳሰብ ለዉጥ የሚያመጣ ዝግጅት ነዉ!

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Рік тому +1

    ሶፊ እናመሰግናለን 🙏

  • @aychew27
    @aychew27 9 місяців тому

    Adoni ተባረኩ።

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Рік тому

    Thankyou bexam ❤❤❤❤

  • @mitekuenyew5948
    @mitekuenyew5948 Рік тому +1

    Good job

  • @visibleafrica
    @visibleafrica 8 місяців тому

    Waww Amazing sofiya

  • @jonnyjonny4559
    @jonnyjonny4559 Рік тому

    Soffi orthodox litikayir naw mibalew ewnet naw wooyyi

  • @solomonmulugeta9590
    @solomonmulugeta9590 Рік тому

    1st keep your marriage with Dr wedajene if your are smaret