Nice to see you Men...Am living in US and ለልጄ back home and help ሳስተምረው your the one good examples ....በገጠር ውሀ ትምህርት ቤቶች በመስራትህን we never forget that. Thank you
ይገርማል : ይህ ቤተሰብ : ለጥበብ : የተሰጠ ነው :: መልካም ሰዎችም ናቸው :: በረከት ሰላማቸው ምንጩ : መልካምነታቸው : ይመስለኛል 😊 _____________________________________ I love Zeleke Gessesse and his family. Addis Gessesse their elder (?) brother is an amazing music promoter and even once he was Teddy Afro’s manager, also he was the founder of Jano Band and promoter 😮 more than these, this family has some musical connections with the late reggae legend Bob Marley and his family…
Y'A!)) HE IS THE GOLDEN SON OF MOTHER🇪🇹 LAND ETHIOPIA👌!)) RESPECT & PROUDLY 4 OUR HEROI!) YES, ETHIOPIA NOW NEED LIKE HIM MAN CRÉATIVITE & GÊNES!!! !)))
Melakame sew new. I respect him 100%. I know he helped one mother's to renew her house 🏠 I believe the mothers have military children. God bless you, man.
እሄ አርቲስት መልካም ሰው ነው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር 🙏
እጅግ በጣም መልካም ሰው
እጅግ በጣም እረጅም ጤና
በቅርበት ታቂዋለሽ እንዴ እህቴ
@@abtsegaye0414 በቅርብ ማወቅ አይጠበቅብንም የሰራው መልካም ስራ ይናገራል💚💛❤️🙏
@@seblewengel2843 አው ቢሆንም ግን የራሱ informa1 ሂወት ብዙ የሚባልለት አይደለም፣በቅርበት አቀዋለሁ እህቴ
ሰብስክራይብ አድርገዋል? ስለምትከታተሉን አመሠግናለሁ ቤተሰቦች!
አር የ ኡስታዝ አቡኪን አሳየን 🥺😔
ነበር ምን ዋጋለው አጠረች በጣም
መስቱ ስትወልድ
@@AlAn-sy6mw በምን አወክ /አውቅሽ 🤔
የእሸቱ መለስን ቤትና የቴድ አፍሮን
በጣም የምወደው እና የማደንቀው ውድ ኢትዮዺያዊ አርቲስት🙏🏾 ዘለቀ ገሠሠ
ለዛው ያማረ ከኢትዮጵያዊነቱ ክብር ያልወረደ ሁሌ ሀገሩን በመልካም ገፅታ ያሳየ ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤ኑርልን
በጣም ደግና ቀና ስው ነው እንዲህ ነው ሀገር ውስጥ ገብቶ መኖር ዳማከሴ, ጤናዳም ያደግንበት ሀገራችን ስላም ትሁን እንጂ ምን ጠፍቶ መልካም ዘመን ይሁንልህ ማራኪ ወግ ጥሩ እንግዳ አቅርበሀል🙏🏾
እጅግ የማከብረው ቅን ልብ ያለው ደግና ብዙ ሊወራለት የሚገባ ምርጥ ሰው ስለጋበዝከን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም የማከብረው ሰው በየገጠሩ ብዙ ትምህርትቤቶችን ያሰራ ሰው ነው ያልተዘመረለት ጀግና ነው ❤❤❤❤
ቀላልና ምርጥ አጠያየቅህ… እንደ ጓደኛ እያወራህ የምትጫወተው ነገር… አንደኛ ነህ፡፡
እኔ ግርም የሚለኝ ኢትዮጵያዊያን እድሜ ሲጠየቁ ለመናገር ለምን ይፈራሉ አይገባኝም እድሜ ስጠን ብለን አይደል የምንፅልየው ታዲያ እድሜ ለስጠ አምላክ ክብሩን ቢወስድ ተናግራችሁ
There was no birth certificate that time don't worry.
@@billenabate997 igna ager awun ayidele ye lidate sertafikte misatewu duro yelem
@@billenabate997 አይደለም በራስ ያለመተማመን ችግር አለብን :: በዛ ላይ ሲበዛ አስመሳዮች ነን::
ዘሌ መልካም ሰው፡ የማያካብድ ቀለል ያለ፡ ቅን ልብ ያለው ትሁት ነው። ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን በጎ ሰው ስለሆንክ እንወድሃለን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሃለን።
አርቲስት ዘለቀ ገሠሠ በእውነት ስላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል የዳማከሴው ሺቶ ተመችቶኛል እረጅም እድሜ ተመኘሁ
አርቲሥት ዘለቀ ገሠሠ በጣም መልካም ሠው የኢትዮጵያ እንቁ አርቲሥት ሐገሩን የሚወድ ነው ዘመንሕ ይባረክ
በእውነት ንፁህ ኢትዮጵያዊነት አልፎም አፍሪካዊነት ባንተ ላይ አየሁ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ ቅን የእግዚአብሔር ሰዉ ነህ!
Thankyou, I met Zeleke in Chicago yrs ago. The entire American audience dancing with Ethiopian songs. Guragegna, Amargna, Oromgna...Always remember!!
በእድሜ መግፋት ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው ብዙ ጨው፣ብዙ ቅባት፣እንዲሁም ስኳር ለጤና ጠንቅ በመሆናቸው ልንቀንሳቸው ይገባል። የግል አስተያየቴ ነው ውድ ወገኖቼ ። በሀገራችን ከመቼውም በበለጠ የኩላሊት፣የልብ፣የስኳር የደም ግፊት እና የመሳሰሉ በሽታዎች እድሜ ሳይመርጡ ሁሉንም በማጥቃት ላይ ይገኛሉ ። እንደ መፍትሄ ቢሆን እነዚህ ሶስት ነጮችን መቀነስ ችግሩ እንዳይባባስ ይረዳናል ብዬ እላለሁኝ።❤❤❤
Betekekel
አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ መልካም ሰው ነው የሙዚቃ ስራው ተወዳጀ ነው አንድ ግዜ ጅቡቲ አይቸዋለሁ ዘሌዋ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ
This man is one in a million. 😮😊 True jewell of Ethiopia ❤❤❤
Nice to see you Men...Am living in US and ለልጄ back home and help ሳስተምረው your the one good examples ....በገጠር ውሀ ትምህርት ቤቶች በመስራትህን we never forget that. Thank you
ዘለቀ ገሠሠ ን ከልጅነቴ ጀምሮ ነው በሚዲያዎች እማያው ሁሌም ያው ነው አያረጅም በተለይ ደግሞ በሚያደርጋቸው በጎ ሥራዎቹ ይታወቃል ብዙ ትምህርት ቤቶችን አስገንብቷል ብዙ መልካም ሥራዎች አሉት እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ።
ሥልጣኔ ኑተማሩ ከትልቁ ኢትዮጲያዊ አልፎም ለአፍሪካ እና ለአለም ለመሥራት የሚጥረውን ጀግና እናመሠግናል እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን
የቀበሌ ቤህርተኞች ውርደት ለእናተ ይሁንላችሁ አሚን
እረ መቼ ነው 100k የሚሞላው ይሄን ጀግና ልጅ እናበረታታው😢
እኔም ምኞቴ ከ መቶ አልፎ 200k እሲከገባ ማየት በጣም አሪፍና ለየት ያለ ሌላ ሰው የማይሰራው ፕሮግራም ነው የሚቀርብ ጎበዝ ልጅ ነው
❤❤❤
ሞላ እኮ
መቶ ግባ እኮኮ
ማርያምን ደስ የሚል ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እናመሰግናለን ጊዚዮ ዘለቀ ገሰሰ የኢትዮጵያ ልጅ ተባረክልን ያሰብከው ይሳካልህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
ትክክለኛ ሀገሩን ህዝቡን የሚወድ ትልቅ ሰው ዘለቀ ገሰሰ እስኪ ማነው እንደሱ ገጠር ለገጠር ዞሮ ለትውልድ ትምህርት ቤት የሰራ እኔ በጣም ነው ማከብረው ምወደው እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ዘሌ ን ስላቀረብከው በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማራኪ ወጎችም ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉
ግን ጃማይካዊ ነው ??
@@ኢትዮጵያዊን ere Ethiopiawi new
አገሩን የሚወድ ጨዋና ትልቅ ሰው ነው በግሌ በጣም አድናቂው ነኝ ብዙ ሰው የማያውቀውን ሥራ የሚሰራ ሰው ነው..ፈጣሪ ጨምሮ ይሥጥህ ዘመንህ ይባረክ.
ይገርማል : ይህ ቤተሰብ : ለጥበብ : የተሰጠ ነው :: መልካም ሰዎችም ናቸው :: በረከት ሰላማቸው ምንጩ : መልካምነታቸው : ይመስለኛል 😊
_____________________________________
I love Zeleke Gessesse and his family. Addis Gessesse their elder (?) brother is an amazing music promoter and even once he was Teddy Afro’s manager, also he was the founder of Jano Band and promoter 😮 more than these, this family has some musical connections with the late reggae legend Bob Marley and his family…
Ohh i am glad to see this artist is doing well. A very Calm and collected man. Plus, he has contributed a lot.
ደጋግሜ መቶ ሺ ጊዜ ባየው የማይሰለች ምርጥ የዘለቀ ተሞክሮ :: በየገጠሩ የምታሰራው ትምህርት ቤቶች በታሪክ ላይ በደማቁ ተጽፈውይቀመጣሉ:: በጎ አድራጎትህን ደሞ ልዩ የሚያረገው ጥሩምባ አታስነፋም ዝም ብለህ ትሰራለህ ስራህ አራሱ ይጮሃል :: ገራሚ ሰው ነህ :: ማራኪ ወግ ይህን በማቅረብህ ብቻ የቻልኩትን ሰው ወደዝህ ቻናል ለ subscriotion አጋብዛለሁ:: በርታ ::
ይሄ ስውዬ ደስ ከሚሉኝ ነገሮቹ ፓለቲካ ውስጥ አይገባም ንፁ ስው ነው
በጣም የማደንቀው አርቲስት ነው! እረጅም እድሜ
የአመቱ ምርጥ እንግዳ እምወደው የማከብረው ሰው ዘሌ እንወድሃለን እናከብርሃለን😍🙏
ዘሌ አክባሪህ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ዘልዬ
በአንድ ቀን ለሰጠኸኝ ክብር i am not forget 🙏
እድሜን ጨምሮ ይስጥህ የተከበርከዉ አርቲስት። መልካም ስብእና እንዳለህ በማየት ገምቻለሁ። በርታ ሐይማኖትህ ላይ ጠንክር ዋና ነገር ነዉና።
Wow ይገርማል እኔ እንደዚህ ልጆች ያሉህ አይመስለኝም ነበር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏
ሀገሬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ የሚለው ሙዚቃውን ሰወድለት እድሜ እና ጤና ይሰጥልን😍😍🙏
❤❤❤❤
@@fkrtech ፍቅርየ ሰላም ነሸልኝ 💝😘😘 በይ በዚህ አጋጣሚ ኢትዮጵ ያ ሀገሬ ሙዚቃ ጋበዝኩሸ እሺ💚💛❤😍
ይህ ሰዉ ያልተነገረለት ደግ ሰዉ ነዉ ጯሂት እምትባል ከተማ ዉስጥ ት/ቤት አሰርቶ እንድንማር ትልቅ እገዛ አድርጎልናል
በጣም የማከብረዉ ሰዉ ብዙ ትምርት ቤቾችን አሰርቶዋል እድሜክን ያርዝመዉ ቤቱ ሲያምር ጫካ አድርጎታል ግቢዉን❤❤❤❤❤❤
Zele he is one of a kind amazing person!! I have big respect and love for him and all his family. Big fan of him from Chicago 🤗❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ❤❤❤
ዘሌ ምርጥ ቅን ሰው ሀገሩን ይወዳል ። ረጅም እድሜ
አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ምርጡ ሙዚቀኛ ዘለቀ ገሰሰ ትልቅ ሰው 🎶❤🙏
Ethiopia never forgets what you contributed! You are a Legend !
ዘሌ እናከብርሀለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪያችን
እንዲህ ነው መታደል ካላጨሱ ካልጠጡ ወጣት መሆን ይቻላል ከእግዚአብሔር ጋር እንደዚህ ትልልቅ ልጆች አድርሰህ ገና ወጣት ትመስላለህ ይገርማል በዛ ላይ በጎ ሥራ ትሰራለህ እግዚአብሔር በሁሉ ባርኮሃል አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ለሌሎች ትልቅ አስተማሪ ነህ
ዘሌ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እኔም አንድ ቀን ገብቼ እንዳንተ እርፍ ብዬ መኖር እመኛለው:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እድሜ ይስጥህ ዘለቀ በጣም ጥሩ ሰው፡ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ፡፡ ዚጊን በጣም እወደዋለሁ እሱን ብታገናኝኝ ምን ያህል ደስተኛ ነበርኩ በጣም አድናቂው ነኝ። አንተንም እንደዛው ፡፡ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በርታ ፣❤🙏🙏🙏👍
የኔ መልካም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያካፈልከን በተለይ የዳማከሴን ጥቅም ስለአስተዋወክልኝ ደስ ብሎኛል የማቱሳላን እድሜ ከጤና ይስጥኽ ተባረኩ
ዘለቀ ገሰሰ እጅግ አክባሪው በጣም ተወዳጅ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ነው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ወንድሜ።
በጣም የምወደው አርቲስት የሰላም አርቲስት እንደ ሌሎች አርቲስቶች አይዘባርቅም። long live to gesese zeleke
ዘሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ 🙏🙏
OMG He is so humble and free...
አርቲስት ዘለቀ በጣም ደግ ሀገር ወዳድና ደሞ ጎበዝ ሼፍ ነው።
መልክአም ሰው እዴም ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው በሙዚቃው ጠፍተህብናል❤❤❤
Y'A!)) HE IS THE GOLDEN SON OF MOTHER🇪🇹 LAND ETHIOPIA👌!))
RESPECT & PROUDLY 4 OUR HEROI!)
YES, ETHIOPIA NOW NEED LIKE HIM MAN CRÉATIVITE & GÊNES!!!
!)))
Melakame sew new. I respect him 100%. I know he helped one mother's to renew her house 🏠 I believe the mothers have military children. God bless you, man.
አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ከነመላው ቤተሰብህ፣
ለምትሰራቸው መልካም ስራዎች ሁሉ አድናቆት አለኝ፣
ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ!
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እንወድሃለን 💚💛❤️🙏
he is a legend . Thank you for your Great work 🙏
አርቲስት. አገሩ ወዳድ. ወንድማችን. እንደ. አንተ. ያሉትን. ከኢትዮጵያዊነት. ካልወረዱት. ከመልካም. አሳቢዎች. አግኝተሐቸዉ. / አሰባስበሕ. / አገራችን. ኢትዮጵያን. የማዳን. ጥረት. ብታደርጉ. ! መልካም. ነበር. !
በጣም የማደንቀው የምወደው አርቲስት ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው
Zak my uncle , I really proud of you , you are an inspiration for many and I can see you are doing very well ! wish you all the best !
በጣም የምወደው የማድንቅህ እዩኝ የማይል የተረጋጋ ስው በጣም አንድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ጾምን ማክበርህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ
በሞቴ ዘለቀ ገሰሰን አገናኘኝ 😢በጣም የምወደው እና የማከብረው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተምህርትቤት የሚያስገነባው ብቸኛው ሰው!
አንተን ሳይ የባአሉ ግርማ መፅሀፍ ሀዲስ ትዝ ይለኛል።
ዘለቀ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጊዜ በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራ በተለይ የናፈቁንን እና ከሚዲያ የጠፉትን ሥለምታቀርብልን ሹክራን ሐቢቢ 🙏
Mr ዘለቀ ገሰሰ በጣም positive inspiring yemiadrg sew nw,,peace in i
ዘሌ ምርጥ ሰው ስልጥን ያለ ፡ለሀገራችን በሙዚቃውም በበጎ ስራውም ሀገራችንን አንድ እርምጃ ያራመደ ያገለገለ ሰው ነው ፡፡ አርቲስቱ ከሱ ብዙ ሊመሩ ይገባል ፡ ክበርልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን 🙏❤️
👏 ከመጥፎ ነገር በሁዋላ ጥሩ ነገር አለ ትክክለኛ አባባል 👏
አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ሀገሩን እና ወገኑን የሚወድ ምርጥ አርቲስት ነው ለወገንህ ስለምታደርገው ድጋፍ ሁሉ አምላክ ሞገስ ይሁንክ
የሀገሩን፣ ሴት፧ ትቶ፣ ጃፓን፣ ሴት፣ ለይ፣ መንጠልጠል፣ ለምን፣ አሰፈለገ? ሀገሩን፣ ህዝቡን፣ አዬወድም።
ጃፖን ሴት አላገባም ያሁኗ ሚስቱ ኢትዮጲያዊ ነች የ8 አመት ልጅ አላቸው ሲቀጥል ፍቅር ዘር እና ቀለም አይለይም ለሀገራቸው ብዙ የሰሩ ዲያስፖራዎች ሚስቶቻቸው የውጪ ዜጋ ናቸው ዘለቀም ከሰላሳ በላይ ትምህርትቤቶችን በማሰራት ሀገሩን እና ህዝቡን እንደሚወድ አሳይቷል።
ዘሌ አንድ ቀን ስለእድገት ስለጎሬ እንደምናወራ ተስፋ አለኝ
፡፡የምተሰራቸው በጎ ስራዎች እናመሰግናለን፡፡የጎሬ ልጅ በመሆን ደግሞ እኮራብሃለው፡፡
ለዘለቀ 👍👍👍 እረጅ እድሜ ..ከጤና ጋር ህመኝላለው 🎉🎉❤
ልበ ቀኖና ደገ የተጎዱትን ረጂ አብ ግዚያብሔር ልጆችህን ባረከልህ እጅግበጣም ነውማከብርህ ❤❤❤❤
Bezu yaltebalelt deg lib yalewu swu nw bezu schoolchin seretual melkam ngerochiin ejig aregual thank you zele 🙏
We love you ❤️
አርቲሰት ዘለቀ ቅን ሰው ነው ኢትዮጵያን በጣም ይወዳል ሰው ይወዳል ጭዋታ በጣም ይወዳል ሰው አክባሪ ነው እኔ በአይኔ ያየሁትን ነው የምመሰክርለት
ይገርምሀል ፀጉርህን ብትቆረጠው በጣም የበለጠ ወጣት እና ቆንጆ ነበር የምትሆነው በየእድሜ ክልሉ ለውጥ ማድረግ ደስ ይላል ይቅርታ ካስቀየምኩ በርታ እናደንቃሀለን
ኢትዮጲያን ለማስተዋወቅ እና ለመርዳት የምታደርገውን ጥረት በጣም ነው የምወድልህ።ሰላም እና ጤና ላንተ ይሁን
ከልጅነት ጀምሮ ነው የምናዳምጣችሁ ዳሎሎች እንወዳችኋለን እድሜ ጤና ይስጥልን
ወይኔ ይሄን አርቲስት ስወደው መልካም ሰው❤❤❤❤❤
አርቲስት ዘለቀ ደሰ የሚል ሰው ነው ቅን ነው እግዚብሄር ይባርክው
እግዚአብሔር ይባርክህ ለቡዙ ሰው አርያ ትሆናለሁ በብዙ ነገር እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ
እውነት ግን ቡናና ሻይ ከማንቃረር ቡላዋ በጣም ጠቃሚ ናት😊
ዘሌ የሰዉ ማኛ ዘላለም ኑርልን💓💓
ዘሌ አራርቀክ መውለድ አሪፍ ነው 😉
እረጅም እድሜ ተመኘው ለንሰሃ ያብቃን
ትልቅ ሰው ነው•••••🙏👏👏👏👏
በጣም ትልቅ ሰው መልካም ሲያረግ ምስጋና የማይፈልግ
Zele my best! Thank you for all u did for ethiopia!❤
ምርጥ ሰው እድሜ ከጤና ይስጥ ዘሌ አሩፍ ፕሮግራም ነው
ዘሌ ብዙ ሰርቶ ያልተወራለት መልካም ሰው ረጅም እድሜና ጤና ተመኝውልህ
ዘለቀ በጣም ደስ የሚል አርቲስት።
Thank you for sharing your experiance.
We love and respect you Zelee !!! You are filled with composure and wisdom. Long Live 👏🏼👏🏼👏🏼
ቆንጆ ፕሮግራም ነው የምታዘጋጀው ግዜ እናም እኔ በግሌ አርቲስቱን እፍልገዋለሁ አገናኝኝ አመሰግናለሁ ።
I really love this man❤ it’s amazing that he is looks as he is in his 40s!
ማራኪ አውነት መራኪ ነው በእውነቱ እንደዚህ አይነት አርቲስቶች ለትውልዱ በጣም አሰተማሪ ነው የህወጥ ውጣ ውረድ አልፎ ስኬት ላይ መድረስ ያስተማረ ነወ ፕሮግራሙን ወድጀዋለው
ዋዉ በጣምነወ የማደንቀወ ዘለቀ ❤️🥰🥰🥰
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ
ዘለቀ we love you brother
ስወደው ሳቂታና ቁምነገኛ👌🏾👌🏾
How humble he’s? Great interview thanks.