Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለሰርግዎ ቪዲዮ እና ፎቶ 👇👇👇+251962491597+251974024574 እኔጋር ይደውሉ አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
Kna lantu nw
ያሰቦቹውትን ነው የምትናገሩት እውነት ቢሆን ትፈልጋላቹ ምክንያቱም ጥቅመኖች ናቸው
ተጋቡ አሥተዋይ ትመሥላለች
ለሰርግ ልብስ ፈልጋለው
@@znashznash6417I
ቤዚየየኔ ደርባባ ❤ማሪያምን ቢሆን እንደኔ ደስ የሚለው ማነው በላይክ👍
ቤዚእኮ አሜሪካነች አደት ይሆናል
@@GENEBYIMERዪቲብ ፍቅር እርቀት አይገድበውም ምሳሌ ያያ ዘልደታ ሚሥት አሜሪካናት በቃ እምነት ደስ የሚለው ሁለታቸውም የቤተ ክርስቲን አገልጋይ ነቸው እኔ ቢሆን ትልቅ መኞቴ ነው ምንም የሚተናነሡ አይደሉም
@@kasech3492 bezico american nech meneqash weyzero kasech secrewal ende
ተጋቡ ሁለታችሁም ምርጥ የተዋህዶ ልጃች ናችሁ
ተትልቅ አይደለችም እንደ !?
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው😂😂እዮባ ካሰብክ ያሳካልህ ቤዚ ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤❤
NAHOMIS???
ደምሪኝ በቅንነት
😂😂😂
ቤዚ. በጣም የጨዋ ቤተሰብ ልጂ ናት ጨዋ ያሳደጋት የተዋህዶ ልጂ ባለማህተብ አንተም እንደዛው በእውነት ብትጋቡ ደስስስስ ይለኛል እግዚአብሔር አምላክ በሁለታቹም ልብ ይግባ በእውነት ድንግል ማርያም በፍቅር ታጣምራቹ ምኞቴ ነው
❤❤
ባል እና ሚስት ብትሆኑ ራሱ እልል ብለን እንድራችዋለን ማርያምን ብትፋቀሩ ብትጋቡ ደስ ነው የሚለን
ua-cam.com/users/shorts0dxl7EapENk?si=EFlze9KklJQCXo6m
❤ሁለታቹም ስርአት ያላቹ ናቹ ፈጣሪ ይባርክ🎉
አቤት ደስ የሚል ቤተሰብ እናትና አባታችሁን ያኮራችሁ እያኮራችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ እና እዮባ ጥሩ ሀሳብ ስለሆነ በደንብ በቁም ነገር አስብበት የልጅ አስተዋይ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልኝ ተባረኩ ሰለም እደሩ ❤❤❤
ወይ የወድማማች ፍቅር ታድላችሁ በማርያም እዴት እደምታምሩ
በእርግጥ ብትበልጥብህ እንጅ አታንስህም ግን ዝም ብዬ ሳይ በእድሜ እኩል ትመስሉኛላችሁ ስለዚህ በእድሜ የምትበልጣትን አግባ
ወይኔ መታሳሰባችሁ ደስ ስትሉ ፍቅር እና ሰላም ጤና ለእናተ ❤❤❤
እንደው በምን ቃል ልግለፃችሁ የምር ውድድድድድድ ውብ የሆነ ቤተሰብ አምላክ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ❤❤❤❤
ቤዚዬን ነግስቷን እማ ስትቀደም ቀደም አቤልዬ ፈጠን ማለት ነው ቤዚዬ የኔ ቆጆ የሴት ደርባባ ነች በጣም ነው የምወዳት የኔ ልዩ ሴት ነች ❤❤❤❤❤
ከቤዚ ጋር እዮብ ፍቅረኛማሞች ቢሆን ደስ ይላል የምትሉ 👍🥰🥰❤️❤️
በጣም ሁለታቸዉንስወዳቸዉ መፈሳዊይ ሂወታቸዉ ደሞ ይበልጥ ስወድላቸሁ ፍራ እግዚአብሔር ያላቸዉ ወጣት ናቸዉ
ግንኮልቅናት
@@GgiuHhfft ሠዉነቱዋ አቋሙዋ ይመስለኛን ትልክ ያስመሠላት እጅ እድሜዋ ትልቅ አይመስለኝም እኔጃ ግን ለቤተሠቦቹዋ የመጀመሪያ ልጅ ትመስለኛለች የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ስትል ነበር ከቤተሠቦቹዋ ጋር
@@GgiuHhfftእ ማለት 🤔
ምርጥ ጥዶች ይወጣችኋል ይጋቡ የምትሉ እስቲ በላይክ 👍
yigabu yigabu yigabu
ወንድሞችህን ሳላደንቅ አላልፍም የእውነት በጣም ነው የምወዳቹ ❤እዮባ ቤዚዬ ምርጥ ልጅ ናት ተጋቡ
ተጋቢ በጣምምም ደስስስ ትላላችሁ ሁለታችሁምምም💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏
ቤዚ ምርጥ ልጅ ናት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሀይማኖቱ አክባሪ አለባበሱ ስርአት ያለዉ ሰዉ ደስ ይለኛል ቤዚ ከነዚ አዷ ነች
ቱ
@@zainazaina7032አሌሽ አንቲ ቅናታም
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማማቾች ደስ ስትሉ ማሻ አላህ
ቤዚ ምርጥ ልጅ ናት ሳቂታዋ አታገኛትም እንጂ ብታገኛት ከፈጣሪ ተሰጥቶህ ነበር❤❤❤❤
እዮባ ተጋቡ ሁለታችሁም ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ናችሁ❤❤❤❤❤
አቤል ግን የወጣለት አዝግ ነው😅😅😅😅
ደስ ስትሉ 😍😍 ምርጥ ወንድማማቾች ፍቅር ይስጣችሁ
እዬባ እኔ በጣም ደሥ ብሎኛል እግዚአብሔር ምሥክሬ ነዉ ቤዚየንም በጣም ነዉ የምወዳት እግዚአብሔር አምላክ መጠረሻችሁ አምሮ ለማየት መልካም ምኞቴ ነዉ እግዚአብሔር አምላካችን እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ታሣካላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ እኔ ራሱ ደሰ ትለኝ አለች ደረባባ ሴት ናት ለሃይማኖቱ ጠካራ ሰዉ ደሞ ደስ ይለኛል ወላሂ ተጋቡ በቃ የመዳም ቅመም ማጋባት ሰራችን ነው 😅
በይለኔም ባልፈልጊልኝ ቁሜብሽ ልቀርነው😅😂❤
እኔ በጣም ደስ ይለኛል ቢጋቡ ድንግል ማርያም ያሰብከውን ትሙላልህ ሁለቱም በምርጥ ቤተሰብ ታንፀው ያደጉ የተከበሩ ቤተሰቦች ምን አለህ እያላችሁ አታጨናቁት ለነሱ መድሀኒያለም ነገ ምን እደሚሰጣቸው አታቁም አብርው የሚያፈሩት ይበልጣል ❤
ወድሞቹን ሳላደቅ አላልፍም ስታስቀኑ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ ❤❤❤
የኡነት ወድምአማቶቹ ደስስስትሉ ፍቅራችሁ ዋዉ ማሻአላህ ያዝልቅላችሁ
ምርጦች ናችሁ ቤዚጋርተጋቡየትልቅ ወንድምህን ምክርስማ
ውይ ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ እቅፍ ድግፍ ያድርጋችሁ
ሰላም እዮባዮ።ተጋቡ አንተም ጥሩልጅ ነህ እሷም ጥሩልጅ ነች።ሀይማኖተኛ ደርባባ ቆንጆነች
እመቤቴን እምወዳችሁ ቤተሰቦች ያሳካልህ አቤሎ የልቦናህን መሻት እመቤቴ ትሙላልህ ይጋቡ የምትሉ😍😍😘😘💫💫✅
ወንድማሞች ሥወዳቹ በቃ ሁላቹም ግልፅ ውይይት ሥታረጉ ደሥ ይላል አላህ አይለያቹ ወንድሞቼ ፍቅራቹ ያሥቀናል❤❤❤❤❤❤
K,,9
ቅርበታችሁ ነፅነታቸው ይህ ሁሉውጤት የተላቅወድማቸውነው ደስቲል❤
ወይ እዮብ ይገቡ የምትሉ የመዳም ቅመሞች በላይክ❤❤❤😂
ይጋብ❤
ትተልቃዋለች🙄
@@zufantesfaw አወ ግን ዋናው ፍቅር ነው ፈጣሪዋን የምትፈሬ ሴት ልባም የሆነች ሴት ደስ ይለኛል ናት ማለቴ አይደለም🌹
የምር ተጋቡ ጡሩ ልጂ ናት እረጋያለች ጨዋናት❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ እዮባ ተጋቢ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤ ንግግር አባል😂😂😂
የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁናችሁ ይጋቡ ይሚለ ላክ ሰላም ለሀገራችን ይስልን ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ፀልዬ 🙏🙏🙏
እዮባ ግን ድራማ እንዳይሆን የምሰሩት።ዋ😂😮
እመቤቴን እንዴት ደስ እንደሚሉ ወንድማማቾቹ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ
Ewnet ka hone desii yilal yemir beziye afasch 🥰🥰
እውነት እናተ የብዙ ተምሳሌት ናችሁ አሪፍ ትልቅቅቅቅ❤❤❤ ወንድም አላችሁ
የዚ ቤተሰብ ፍቅር ደስ ሲለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ክክክክክክ ቤዛ የት ነሽሽሽሽ ተጋቡ አርፍ ነው ግን ደሰኮራ ጭንቅት አይችልምምምምም😅😅😅
ደስ ስትሉ እንዴት እምወዳቹ ድንግል ማርያም እስከ ልጇ ትጠብቃቹ ወንድሞቼ ❤❤❤❤🙏🙏
ብዙም አትቸገር ለማስረዳት ዴብ ሙለር ፍቅረኛዋ እንደሆነ አውቀናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አንድኛ 😮የጋቡ የምትሉ 😂😂
ማጋባት ማፋታት የኛ ስራ ነው 😂😂😂 ብርቱ የመዳም ቅመሞች
አትበልጠውም በርሜ😳🤔🤔
@@Tube-bo7vhምነዉ አዋልደሻል እዴ ቱ መገንሴቱ🤔
እረ ምን አገባኝ ቢጋቡ ባይጋቡ
ቱ የምትሏት ነገርስ😁🤭
እኛ በኮሜንት በቃ ተጋቡ አትጋቡ ተፋቱ ማለት ሆነ ስራችን አዬ😂😂እኔ ግን ተፋቱ ከሚል ኮሜንት የሌለውበት መሆኔን መዝግቡልኝ❤
አወየኮሚት አጨብጫቢሁነን ቀረነ😂😂😂
@@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ ከምር ሱሬ ና አዩ የሚባሉ ዩቱዩበሮች ከእመቤት ካሳ ጋር የሚሰሩት ኢኸው ስር ስራቸው እየሮጥን ተጋቡ ነው ተጣመሩ ነው ሃሃሃሄ
🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭
😅😅😅😅😅😂
😂😂😂😂😂😂 እባክህ በሞቴ ሳቄ ናልኝ 😂😂😂😂😂😂
እረ በዲሜ ትበልጠዋለች ለታላቁነበር እምመጥነው ሴትልይ ከወዲልይ ዝቅስትል ደስይላል ግንቤተሰቦቹ ይሁለቱም ምርጥጨዋናቸው😊
አደኛ ነኝ በላይክ አሳዩኝ የመዳም ቅመሞች እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
Wayinee enatee lijoch etho gabichee eske magegnachuu ene exzi nafkotachuu gedalegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you're family tasekenalchu...yfeker amelke fikerun yabezalachu
ዋው አዮባዬ ምርጥ ነህ እደትለቅ ቤዚየም ምርጥ ልጅ ነች❤❤❤❤
አረ በጣም ነወ ደስ የሚለዉ ተጋቡ እግዚአብሔር ይረዳችሑ እዮብዬ
ቢዚ ምርጥ ሠው ናት የሴት ሥራት ያላት የምወዳት❤❤❤❤❤❤❤እዮብ ሥራት ያለክ ልጅ ነክ በእውነት ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን
Mashallha yane wanidmoch dass setiluuu allha yetabekacho Abeoo ina Bazeee begaboo endat endameyamiir❤❤
እግዝአብሔር ፍቅርኩም የብዘሐልኩም ፀልዩ እግዝአብሔር ዝበሎ እዩ ዝከውን እዮብየይ🙏
ዘይ ኣነ መን ከንብቦ እዩ ትግርኛ ጺሒፍኪ ዘለኪ ማኣረይ😂❤
@@selamburuk ክክክክ
@@selamburukኣብ ናይ ኣማሓሩ ና ኣብ ናይ ኤርትራ ተጋሩ እዮም መብዛሕቲኦም ዝካታተሉ ከንብብዎ እዮም😂
@@mebrihat5349 እህ ኣነ በይነይ ብፍቅሮም ዝሰከርኩ መሲሉኒ ነይሩ እምበር ለካ ኩላትና ኢና ሓሚምና ዘለና😁❤️
ወይ የወድማማች ፍቅር ታድላችሁ በማርያም እዴት እደምታምሩ❤❤❤❤
እዮባ መልካምነትህ ወንድሞችህን ሰብስበህ ማማከርህ ጥሩ ነው ጌታ ይርዳቹ
ቤዚን ያገኛ የታደለ ነውና አተም ምርጥ ልጅ ነክ እኔ የምለው ተጋቡ ነው
እሲ ይጋቡ የምትሎ ግን የሱ ውይም የሱምርጫቸው ነው ብትጋቡ ደሰይላል ቤዚ ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤
እዬባ ደስ ብሉናል 😂😂😂😂❤❤ ቤዚን የመሰለች ተገኝተው ነው ተጋቡ እውነት ❤❤❤❤❤
እውነት ቢሆን በጣም ደስ የሚል ነው ሁሉን ማድረግ የሚችለው ፈጣሪ ነው እዮብ❤❤
Err heni seltena asetnm tibebe mesrat eflgalhu plss
እግዚአብሔር ቢረዳችሁ ብትጋብ መልካም ነውግን እህታችን የካህን ሚስት ብትሆን በጣም ጥሩ ነው የካህን ሚስት ይድርግሽ
እያገቡ ይወስዱናል አላለም አድስ😂😂😂😂
ቤዝዬ❤ የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ንው የምወዳት የምር አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይለኛል ግን ዋናው የሁለታቹ መስማማት ነው
አይ እዬብ ቁም ነገር ስታወራ እነሱ ይቀልዳሉ 😂😂😂
ደሥየምትሉ ወንዲማማቾች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏 ከህቴና ወንዲሞቸጋር በሥደት ምክንያት ከተለያየን 9 አመታችን ነው 💔💔💔 አሁንሥ በጣም ናፍቀውኛል እሥኪሥደት እንደኒ የሠለቸው
አማየን ጥለህ ነውይ እምትሄዲ😂😂😂ለምን አናንተ ሄዳችሁ😮
ቁምይቅርልህ
ወንድማማቾች ማሻ አላህ ስታምሩ ከ አይን ይጠብቃችሁ
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏
ማነው እነዚህን ወንድማማቾች እደኔ ሚወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁላችሁም ስርዓት ያላችሁ እዉነት ይጋቡ የምትሉ ላይክ 😍❤❤👸🤴
ደምሪኝ🎉
፡እኔ ዬዮብና ዬበዚ በጣም ደስ ብሎኛል ካሰባችሁ አይቀር ያሳካላቹ ❤❤❤❤❤ግን አዲስ በጣም ክፍት ብሎታል አዲስዬ እናተ ፈቅራችሁ እና ደስታችሁ ሳቃችሁ ጨዋታችሁ ሰዉ ሁሉ ይቀናበት ነበር ግን ዛሬ አዲስ ስለደበረዉ ደብሮኛል😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እና አንድ አካል ሁኑ
ቤዚ ምርጥ ልጂ ናት ቢሆን ደስ ይላል
ብትጋቡ ደስይለናል ሁለታችሁም ምርጥ ልጆችናችሁ❤❤❤
ኮሜታተሮች ግን ያያችሁትን ሁሉ ይጋቡ ይጋቡ የምትሉት ነገርስ😮
በጣም ታስቀናላችሁፍቅራችሁ የእውነት ነው አይለያችሁ
አረተው አታሹፉ ትበዛበታለች እንጂ አታንስበትም ቤዝዬ ምርጥ ❤ሴት ነት እኮ ሁሉም የሚመኛት በሀይማኖትዋ ጠንካራ❤ እንዳታመልጥክ ስታሾፍ ❤ወንድሜ ንቃ ቀልጠፍ በል ❤❤❤ሊ
ኮመንቶች ግን ምን ጉድ ናችሁ ለማጋባትም ለማፋታትም ትሮጣላችሁ ዉይይይይይይይ
አቤልየ ቤዘየ ምርጥ የቤተክረሰታ ሰዉዉዉነት ቆጀየልጀነትምረጥነችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተሁሉ የወድማማቾች ፍቅራችሁ ያስቀናል እኒምልክእዴናተ አርጌ ነውየማሳድጋቸው ገና ባል ፈልጊ አግብቺ ከዛ የምውልዴው ምኞት አይከለከል😂😂😂
ያሳካልሽ😂😂😂
ስወዳችሁ❤❤❤❤ ደሥ የሚል ቤተሠብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አቤል ግን በጣም ያለምጣል😂😂😂
እኔ ደስ የምትሉኝ ተሰባስባችሁ ስትጫወቱ ወድም አማች እደዚህ ሲሆን እደት ያስደስታል እግዚአብሔር ክፉአችሁን ያርቅላችሁ።
ቅርበታችሁ ነፅነታቸው ይህ ሁሉውጤት የተላቅወድማቸውነው ደስቲል
Ewnet lemenager bezi des tilegnalech anetem miret lije neh betesbehen ayito memesker yichalal ena fetari tiru ngr Lay biyadersachu konjo NW"""" beteseb kalihonach""""
ከቤት ውስጥ የሚፈራው አቤል ይመስለኛል ታላቅ ሄኖክ አይደለ እንዴ❤❤❤❤❤❤
ሄኖክነው መሰለኝ የመጃመሪያ ልጅ ግን እኩል ነው ምከበባሩት ታልቅ ታናሽ አይሉም ምርጥ ቤተሰብ ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰
ማሻላ አላሕካአይንይጠብቃችሁ ስታስቀኑየምር ማሻላ ማሻላ
እዮብ ልታገባ ነው 😢 አልቸኮልክም እግዚአብሔር ይኑርበት
በጣምታምራላችሁ ውብየሆናችሁ ወድማማቾች ፍቅራችሁ ደስይላል የጨምርላችሁ
እቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማሳት ነው አለች አያቴ እዮባ ፍቅር ያዘህ መሰለኝ አይ ተጋቡ ምኞትህ ተሳክቶ እኛም እልል ብለን በኮሜት እድራችዋለን
ማርያምንይሄቤተሰብደስሲሉ ፍቅርየሆናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤🥰
እኔ ብትጋቡ ደሥ ይለኛል እደቃል የረጋች ልጅ ናት መፈሳዊናት እግዛብሄር ያዘጋጀልክ ይመሥለኛል ከምርክ ከሆነ ብትጋቡ ደስ ይለኛል እዮባዬ
ስታምሩኮ❤❤❤❤❤እመብርሃን ትጠብቃችሁ እዮባዬና ቤዚዬ ቢጋቡ ደስታዬ❤❤❤❤
❤እዮቦ በጣም ጡሩነዉ ብቻ እና እግዚአብሄር ይጨምርበት አተም አስብበት❤
አቤላ አተ አዝግ😂 ደስ ስቱሉኮ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ተገቡ በሀይማኖቷ ፁኑናት ደስ ትላለች❤
ኮሜታሮች እኳንስ ጭምጭምታ ሰምታችሁ እዲሁም ለናተ ከተመቻችሁ ተጋቡ ነበር አስተያየታችሁ 😂😂😂😂በሉ ዛሬ ተጋብዛችሁል😂😂😂
ለሰርግዎ ቪዲዮ እና ፎቶ 👇👇👇+251962491597
+251974024574 እኔጋር ይደውሉ
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
imo
WhatsApp
Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
Kna lantu nw
ያሰቦቹውትን ነው የምትናገሩት እውነት ቢሆን ትፈልጋላቹ ምክንያቱም ጥቅመኖች ናቸው
ተጋቡ አሥተዋይ ትመሥላለች
ለሰርግ ልብስ ፈልጋለው
@@znashznash6417I
ቤዚየየኔ ደርባባ ❤ማሪያምን ቢሆን እንደኔ ደስ የሚለው ማነው በላይክ👍
ቤዚእኮ አሜሪካነች አደት ይሆናል
@@GENEBYIMERዪቲብ ፍቅር እርቀት አይገድበውም ምሳሌ ያያ ዘልደታ ሚሥት አሜሪካናት በቃ እምነት ደስ የሚለው ሁለታቸውም የቤተ ክርስቲን አገልጋይ ነቸው እኔ ቢሆን ትልቅ መኞቴ ነው ምንም የሚተናነሡ አይደሉም
@@kasech3492 bezico american nech meneqash weyzero kasech secrewal ende
ተጋቡ ሁለታችሁም ምርጥ የተዋህዶ ልጃች ናችሁ
ተትልቅ አይደለችም እንደ !?
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው😂😂እዮባ ካሰብክ ያሳካልህ ቤዚ ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤❤
NAHOMIS???
ደምሪኝ በቅንነት
😂😂😂
ቤዚ. በጣም የጨዋ ቤተሰብ ልጂ ናት ጨዋ ያሳደጋት የተዋህዶ ልጂ ባለማህተብ አንተም እንደዛው በእውነት ብትጋቡ ደስስስስ ይለኛል እግዚአብሔር አምላክ በሁለታቹም ልብ ይግባ በእውነት ድንግል ማርያም በፍቅር ታጣምራቹ ምኞቴ ነው
❤❤
ባል እና ሚስት ብትሆኑ ራሱ እልል ብለን እንድራችዋለን ማርያምን ብትፋቀሩ ብትጋቡ ደስ ነው የሚለን
ua-cam.com/users/shorts0dxl7EapENk?si=EFlze9KklJQCXo6m
❤ሁለታቹም ስርአት ያላቹ ናቹ ፈጣሪ ይባርክ🎉
አቤት ደስ የሚል ቤተሰብ እናትና አባታችሁን ያኮራችሁ እያኮራችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ እና እዮባ ጥሩ ሀሳብ ስለሆነ በደንብ በቁም ነገር አስብበት የልጅ አስተዋይ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልኝ ተባረኩ ሰለም እደሩ ❤❤❤
ወይ የወድማማች ፍቅር ታድላችሁ በማርያም እዴት እደምታምሩ
በእርግጥ ብትበልጥብህ እንጅ አታንስህም ግን ዝም ብዬ ሳይ በእድሜ እኩል ትመስሉኛላችሁ ስለዚህ በእድሜ የምትበልጣትን አግባ
ወይኔ መታሳሰባችሁ ደስ ስትሉ ፍቅር እና ሰላም ጤና ለእናተ ❤❤❤
እንደው በምን ቃል ልግለፃችሁ የምር ውድድድድድድ ውብ የሆነ ቤተሰብ አምላክ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ❤❤❤❤
ቤዚዬን ነግስቷን እማ ስትቀደም ቀደም አቤልዬ ፈጠን ማለት ነው ቤዚዬ የኔ ቆጆ የሴት ደርባባ ነች በጣም ነው የምወዳት የኔ ልዩ ሴት ነች ❤❤❤❤❤
ከቤዚ ጋር እዮብ ፍቅረኛማሞች ቢሆን ደስ ይላል የምትሉ 👍🥰🥰❤️❤️
በጣም ሁለታቸዉንስወዳቸዉ መፈሳዊይ ሂወታቸዉ ደሞ ይበልጥ ስወድላቸሁ ፍራ እግዚአብሔር ያላቸዉ ወጣት ናቸዉ
ግንኮልቅናት
@@GgiuHhfft ሠዉነቱዋ አቋሙዋ ይመስለኛን ትልክ ያስመሠላት እጅ እድሜዋ ትልቅ አይመስለኝም እኔጃ ግን ለቤተሠቦቹዋ የመጀመሪያ ልጅ ትመስለኛለች የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ስትል ነበር ከቤተሠቦቹዋ ጋር
@@GgiuHhfftእ ማለት 🤔
ምርጥ ጥዶች ይወጣችኋል
ይጋቡ የምትሉ እስቲ በላይክ 👍
yigabu yigabu yigabu
ወንድሞችህን ሳላደንቅ አላልፍም የእውነት በጣም ነው የምወዳቹ ❤እዮባ ቤዚዬ ምርጥ ልጅ ናት ተጋቡ
ተጋቢ በጣምምም ደስስስ ትላላችሁ ሁለታችሁምምም💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏
ቤዚ ምርጥ ልጅ ናት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሀይማኖቱ አክባሪ አለባበሱ ስርአት ያለዉ ሰዉ ደስ ይለኛል ቤዚ ከነዚ አዷ ነች
ቱ
@@zainazaina7032አሌሽ አንቲ ቅናታም
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማማቾች ደስ ስትሉ ማሻ አላህ
ቤዚ ምርጥ ልጅ ናት ሳቂታዋ አታገኛትም እንጂ ብታገኛት ከፈጣሪ ተሰጥቶህ ነበር❤❤❤❤
እዮባ ተጋቡ ሁለታችሁም ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ናችሁ❤❤❤❤❤
አቤል ግን የወጣለት አዝግ ነው😅😅😅😅
ደስ ስትሉ 😍😍 ምርጥ ወንድማማቾች ፍቅር ይስጣችሁ
እዬባ እኔ በጣም ደሥ ብሎኛል እግዚአብሔር ምሥክሬ ነዉ ቤዚየንም በጣም ነዉ የምወዳት እግዚአብሔር አምላክ መጠረሻችሁ አምሮ ለማየት መልካም ምኞቴ ነዉ እግዚአብሔር አምላካችን እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ታሣካላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ እኔ ራሱ ደሰ ትለኝ አለች ደረባባ ሴት ናት ለሃይማኖቱ ጠካራ ሰዉ ደሞ ደስ ይለኛል ወላሂ ተጋቡ በቃ የመዳም ቅመም ማጋባት ሰራችን ነው 😅
በይለኔም ባልፈልጊልኝ ቁሜብሽ ልቀርነው😅😂❤
እኔ በጣም ደስ ይለኛል ቢጋቡ ድንግል ማርያም ያሰብከውን ትሙላልህ ሁለቱም በምርጥ ቤተሰብ ታንፀው ያደጉ የተከበሩ ቤተሰቦች ምን አለህ እያላችሁ አታጨናቁት ለነሱ መድሀኒያለም ነገ ምን እደሚሰጣቸው አታቁም አብርው የሚያፈሩት ይበልጣል ❤
ወድሞቹን ሳላደቅ አላልፍም ስታስቀኑ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ ❤❤❤
የኡነት ወድምአማቶቹ ደስስስትሉ ፍቅራችሁ ዋዉ ማሻአላህ ያዝልቅላችሁ
ምርጦች ናችሁ ቤዚጋርተጋቡ
የትልቅ ወንድምህን ምክርስማ
ውይ ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ እቅፍ ድግፍ ያድርጋችሁ
ሰላም እዮባዮ።ተጋቡ አንተም ጥሩልጅ ነህ እሷም ጥሩልጅ ነች።ሀይማኖተኛ ደርባባ ቆንጆነች
እመቤቴን እምወዳችሁ ቤተሰቦች ያሳካልህ አቤሎ የልቦናህን መሻት እመቤቴ ትሙላልህ ይጋቡ የምትሉ😍😍😘😘💫💫✅
ወንድማሞች ሥወዳቹ በቃ ሁላቹም ግልፅ ውይይት ሥታረጉ ደሥ ይላል አላህ አይለያቹ ወንድሞቼ ፍቅራቹ ያሥቀናል❤❤❤❤❤❤
K,,9
ቅርበታችሁ ነፅነታቸው ይህ ሁሉውጤት የተላቅወድማቸውነው ደስቲል❤
ወይ እዮብ ይገቡ የምትሉ የመዳም ቅመሞች በላይክ❤❤❤😂
ይጋብ❤
ትተልቃዋለች🙄
@@zufantesfaw አወ ግን ዋናው ፍቅር ነው ፈጣሪዋን የምትፈሬ ሴት ልባም የሆነች ሴት ደስ ይለኛል ናት ማለቴ አይደለም🌹
ua-cam.com/users/shorts0dxl7EapENk?si=EFlze9KklJQCXo6m
የምር ተጋቡ ጡሩ ልጂ ናት እረጋያለች ጨዋናት❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ እዮባ ተጋቢ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤ ንግግር አባል😂😂😂
የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁናችሁ ይጋቡ ይሚለ ላክ
ሰላም ለሀገራችን ይስልን ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ፀልዬ 🙏🙏🙏
እዮባ ግን ድራማ እንዳይሆን የምሰሩት።ዋ😂😮
እመቤቴን እንዴት ደስ እንደሚሉ ወንድማማቾቹ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ
Ewnet ka hone desii yilal yemir beziye afasch 🥰🥰
እውነት እናተ የብዙ ተምሳሌት ናችሁ አሪፍ ትልቅቅቅቅ❤❤❤ ወንድም አላችሁ
የዚ ቤተሰብ ፍቅር ደስ ሲለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ክክክክክክ ቤዛ የት ነሽሽሽሽ ተጋቡ አርፍ ነው ግን ደሰኮራ ጭንቅት አይችልምምምምም😅😅😅
ደስ ስትሉ እንዴት እምወዳቹ ድንግል ማርያም እስከ ልጇ ትጠብቃቹ ወንድሞቼ ❤❤❤❤🙏🙏
ብዙም አትቸገር ለማስረዳት ዴብ ሙለር ፍቅረኛዋ እንደሆነ አውቀናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አንድኛ 😮የጋቡ የምትሉ 😂😂
ማጋባት ማፋታት የኛ ስራ ነው 😂😂😂 ብርቱ የመዳም ቅመሞች
አትበልጠውም በርሜ😳🤔🤔
@@Tube-bo7vhምነዉ አዋልደሻል እዴ ቱ መገንሴቱ🤔
እረ ምን አገባኝ ቢጋቡ ባይጋቡ
ቱ የምትሏት ነገርስ😁🤭
እኛ በኮሜንት በቃ ተጋቡ አትጋቡ ተፋቱ ማለት ሆነ ስራችን አዬ😂😂እኔ ግን ተፋቱ ከሚል ኮሜንት የሌለውበት መሆኔን መዝግቡልኝ❤
አወየኮሚት አጨብጫቢሁነን ቀረነ😂😂😂
@@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ ከምር ሱሬ ና አዩ የሚባሉ ዩቱዩበሮች ከእመቤት ካሳ ጋር የሚሰሩት ኢኸው ስር ስራቸው እየሮጥን ተጋቡ ነው ተጣመሩ ነው ሃሃሃሄ
🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭
😅😅😅😅😅😂
😂😂😂😂😂😂 እባክህ በሞቴ ሳቄ ናልኝ 😂😂😂😂😂😂
እረ በዲሜ ትበልጠዋለች ለታላቁነበር እምመጥነው ሴትልይ ከወዲልይ ዝቅስትል ደስይላል ግንቤተሰቦቹ ይሁለቱም ምርጥጨዋናቸው😊
አደኛ ነኝ በላይክ አሳዩኝ የመዳም ቅመሞች እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
Wayinee enatee lijoch etho gabichee eske magegnachuu ene exzi nafkotachuu gedalegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you're family tasekenalchu...yfeker amelke fikerun yabezalachu
ዋው አዮባዬ ምርጥ ነህ እደትለቅ ቤዚየም ምርጥ ልጅ ነች❤❤❤❤
አረ በጣም ነወ ደስ የሚለዉ ተጋቡ እግዚአብሔር ይረዳችሑ እዮብዬ
ቢዚ ምርጥ ሠው ናት የሴት ሥራት ያላት የምወዳት❤❤❤❤❤❤❤እዮብ ሥራት ያለክ ልጅ ነክ በእውነት ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን
Mashallha yane wanidmoch dass setiluuu allha yetabekacho Abeoo ina Bazeee begaboo endat endameyamiir❤❤
እግዝአብሔር ፍቅርኩም የብዘሐልኩም ፀልዩ እግዝአብሔር ዝበሎ እዩ ዝከውን እዮብየይ🙏
ዘይ ኣነ መን ከንብቦ እዩ ትግርኛ ጺሒፍኪ ዘለኪ ማኣረይ😂❤
@@selamburuk ክክክክ
@@selamburukኣብ ናይ ኣማሓሩ ና ኣብ ናይ ኤርትራ ተጋሩ እዮም መብዛሕቲኦም ዝካታተሉ ከንብብዎ እዮም😂
@@mebrihat5349 እህ ኣነ በይነይ ብፍቅሮም ዝሰከርኩ መሲሉኒ ነይሩ እምበር ለካ ኩላትና ኢና ሓሚምና ዘለና😁❤️
ወይ የወድማማች ፍቅር ታድላችሁ በማርያም እዴት እደምታምሩ❤❤❤❤
እዮባ መልካምነትህ ወንድሞችህን ሰብስበህ ማማከርህ ጥሩ ነው ጌታ ይርዳቹ
ቤዚን ያገኛ የታደለ ነውና አተም ምርጥ ልጅ ነክ እኔ የምለው ተጋቡ ነው
እሲ ይጋቡ የምትሎ ግን የሱ ውይም የሱምርጫቸው ነው ብትጋቡ ደሰይላል ቤዚ ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤
እዬባ ደስ ብሉናል 😂😂😂😂❤❤ ቤዚን የመሰለች ተገኝተው ነው ተጋቡ እውነት ❤❤❤❤❤
እውነት ቢሆን በጣም ደስ የሚል ነው ሁሉን ማድረግ የሚችለው ፈጣሪ ነው እዮብ❤❤
Err heni seltena asetnm tibebe mesrat eflgalhu plss
እግዚአብሔር ቢረዳችሁ ብትጋብ መልካም ነው
ግን እህታችን የካህን ሚስት ብትሆን በጣም ጥሩ ነው የካህን ሚስት ይድርግሽ