ነቅዕ ድራማ ክፍል 11 "ወርቃማ እጆች" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 11

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 9 місяців тому +1

    ትምህርት ቤት የሆነ ድራማ ♥️🙏

  • @millionzeyede8191
    @millionzeyede8191 4 роки тому +1

    ድራማዎቻቹ በሙሉ አስተማሪዎች ናቸው ትውልድን ያንጻሉ በርቱ ስራቹ ከዚ በላይ ይባረክ

  • @sadealiali6102
    @sadealiali6102 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህረት ነው ክብር ለጠቢባን ልጆች

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ቨ2ነ

    ለዚህ ቤተሰብ የእግዚ አብሔር በረከት ይዋልበት

  • @አለማመኔንእርዳው
    @አለማመኔንእርዳው 6 років тому +1

    እጥር ምጥን ያለ አስተናሪ ነገር ነው የምታቀርቡት በርቱልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን በረከተ የበዛበት ያድርግልን

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 6 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እውነት ሁሉንም ነገር ታሪክን የሚያስቀጥል ትልቅ ትምህርት መልእክት ነው ሁሌም ስከታተል ደስ ብሎኝ ነው የምጨርሰው እንድንነቃቃ ያደርገናል። በርቱልን የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ይርዳችህፓ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 роки тому

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እውነት ነው ያላችሁት ሁሉ እናመሰግናለን

  • @letezgehergebrezgi7023
    @letezgehergebrezgi7023 4 роки тому

    በጣም ይገርማል ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ መልእክት ነው ያስተላለፋችሁት ደራሲውና ተወናዮቹ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ሰርቶ ለበላ ስድብ ሰርቆ ለበላ ክብር የምትሰጥ አገር ይዘን እስከ መቼ ነው መንድሞቻችን ኧረ እንንቃ ፈጣሪ የፈጠረው ሰው ጥበብ ሰጥቶት ሰርቶ ቢበላ ይህ ሁሉ ውርድብኝ ይሰጠው እኔ እኮ ግርም የሚለኝ እህል እንፈልጋለን ግን ማረሻ የሚሰራው ሰው "ቡዳ" ብሎ ቁጭ ሸምኖ ሸክላ ሰርቶ ወርቅ በሚገርም ታምር ሰርቶ ሲያጌጠን ስድብ ውይ ፈጣሪ መቼ ይሆን ይህን ነገር የሚጠፋው ደግሞ በ21ኛ ክፍለ ዘመን ሆነን የተማሩም እንደዛው ያልተማሩም እንደዛው ናቸው አገርህ እስክትጠላ ድረስ የሚያደርስ ነው ወገኖች እንንቃቃቃቃቃቃ.....................!!!!!

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 6 років тому +5

    ዋው ይሄ ድራማ ሁሉም ፓርት ላይ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እውነትነው እንደዚህ እያሉ ነው ቡዳ ባሪያ እያሉ ከሚወዱን ሰወች እንለያያለን

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    ይኤ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ከቤቶች ሊበልጥ ነው ጎበዞች

  • @endeanchimpentaneshendetji2157
    @endeanchimpentaneshendetji2157 6 років тому +5

    የእውነት በጣም ገራሚ ነው በሽክላ ሰሪዎች እና ሸማኔዎች ላይ ብዙ መገለልና ጭቆና አለ እውነቱን ገልፃችሁ ያሳያችሁልን ተባረኩ

  • @muluneshdesta3515
    @muluneshdesta3515 6 років тому +1

    ዋውውው ዝንቆች ውነትም ዝንቅ ናችሁ በውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ሀምሳል ተፈጥሮ እንዲህ ያለ ስም መሰጠቱ ያሳዝናል እርኩስ መንፈስ በሠዎች ላይ እያደረ ሰውና ሰውን ያጋጫል እግዚአብሔር ማድተዋሉን ያድለን በዚህ ጉዳይ ላይ አባቶች ብዙ አስተምረዋል እግዚአብሔር በተክርስቲያንን ይጠብቅልን በቃሉ ያኑረን አሜን

  • @endeanchimpentaneshendetji2157
    @endeanchimpentaneshendetji2157 6 років тому +4

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው የገሃዱን አለም እውነታ ነው የምታሳዩን ቀጥሉበት በርቱ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 років тому +1

    የእውነት ይህ ድራማ በጣም ተመችቶኛል ጥርምጥን ያለ አስተማሪነው እናመሰግናለን

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 років тому +2

    ይሄ ዲራማ አስተማሪም ከመሆኑም በላይ አዝናኝ ነው በጣም እናመስግናል♥

  • @mubarekdelil8074
    @mubarekdelil8074 5 років тому

    ነቅዕ ድንቅ ስራ ነው ንብረት ገላው ጎበዝ ነው

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 6 років тому +3

    በዚህ ድራማ ውስጥ ትክክለኛ የማህረስቡን ድርጊት የሚገልፅ መካሪና አስተማሪ በመሆኑ እባካችሁ አታቋርጡ ቀጥሉበት በጣም ሀሪፍ ትምህርት ስጭ ነው ደራሲውና ተዋናኝወችን አዘጋጆች በሙሉ ላመስግናችሁ እወዳለሁ በርቱ

  • @አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ

    በጣም ምርጥ ድራማ ነው። እግዚአብሔር። አምላክ። ያበርታችሁ ብዙ ትምህርት አለሁ

  • @denegelamelje9363
    @denegelamelje9363 6 років тому

    በእውነት ይሄ ድራማ በጣም የሚያስተምር ነው ብናውቀው በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው በርቱልን

  • @የነገንማንያውቃል-ጘ3ኘ

    ዋው በጣም አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ነው ቀጥሉበት .እዳታቋርጡ

  • @alam5901
    @alam5901 6 років тому

    ውይ አተ እረጅም ሰውይ እድሜህን ይሳበው ምርጥ ሰው🇪🇹😘😘😘😘

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 6 років тому +5

    አቦ ይመቻችሁ አስተማሪ ነው አባትና ልጅ ስወዳችሁ ስታምሩ

  • @saadaalkaabi9231
    @saadaalkaabi9231 5 років тому

    ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ሁሉም ፓርት አንደኛ ናቹ አቦ ይመቻችሁ

  • @የኑሬጀሪካማአድናቂ
    @የኑሬጀሪካማአድናቂ 6 років тому +38

    በጣም አስተማሪነው ቡዳ እያልን ስም የምንሰጣቸው ጥበበኞችን ነው ሰው በሰውነቱ ሊከበር ይገባል።

  • @emu2779
    @emu2779 6 років тому

    ምርጥ ትልቅ ትምርህት አዘል ድራማ የምታነሱአቸዉ ነጥቦች ይመቻሉ በርቱልን

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 6 років тому +10

    ዋው ንብረት በጣም እናመሰግናለን በእውነት አዋቂ ሰው ነህ።

  • @ሉሉሻየሉሉሻየ
    @ሉሉሻየሉሉሻየ 6 років тому

    ዋውውውው እውነት እያዝናና በጣም ትምህርት አዘል ነው ቀጥሉበት ቀጥቃጥ / ቡዳ፡ ቆዳ ፋቂ እየተባለ ስንቱ ነው አገቱን ደፍቶ የሚኖረው ስራ ክቡር ነው

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 6 років тому +2

    ዋውውውውው በጣም አሰተማሪ ድራማ ነው ጎበዙች በርቱ

  • @sadealiali6102
    @sadealiali6102 4 роки тому

    ግን ብዙየዘቀጠ አመለካክተ ያላችው አሉ ቡዳ ይላልብልህ መሆን ግን አያውቁም ይመቻችሁውድ የጠቢባን ልጆች ምርጥ ሙያ ነው ኩራቴነው

  • @qhgwslmobaylatkakmymelwnla594
    @qhgwslmobaylatkakmymelwnla594 6 років тому

    እኔ ሰራተኛ የሚባል ዘር ነኝ አልሀምድሊላ ድነል እስላም በዘር መፍከስን መመካት የተጠላ ነው ሁሉም የአዳም እና የሀዋ ዘሮች ነን አልሀምድሊላ በዘሬ አላፍርም ምክንያቱም ድኔን በማወቄ እድህ ሳላፍር በአደባባይ እናነራለሁ ኢሸአላህ የረጋዘር ነው የማገባው ዘር ምናምን አልልም ዋናው ድን እና በአህላቅ ነው መሥፈርቴ ዘር ጥንብ ነው አልሀምድሊላ የአላህ ባርያ ነኝ

  • @mazeadimesu6878
    @mazeadimesu6878 6 років тому +1

    ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል እና አስተማሬ ነው በዚሁ ቀጥሉበት
    የስራተኛዋ ምላስ ውይ

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 6 років тому +2

    እዲህ አልሽ አትበሉኝና አትበሉኝና አትበሉኝና እጭ ሌላው ማኛ ነው እናመሰግናለን ምርጥ ትምሮ ነው

  • @amiwolloyewa7027
    @amiwolloyewa7027 6 років тому +10

    በጣም ምርጥ ደራሲ ነህ ንብረት ገላዉ ቀጥሉበት አትዘግዩ

  • @gebeye6878
    @gebeye6878 6 років тому +102

    ይህ ድራማ ብዙ ነገር ያስተምራል

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 років тому +13

    አትበሉኝና ወሬ አለብሽ ልበልበተረፈ አሪፍ ነው በህይወቴ የሚገርመኝ የማልቀበለው ነገር ቢኖር የጥበብ ሰዎችን ዝቅ ሲያደርጉ ማየት አዝማሪ ሸማኔ ገበሬ ሸክላሰሪ አረ ስንቱ እኔ በዚህ ጉዳይከእምነቴም አንፃር ስለማይሄድ ብዙ ተከራክሬለሁ ቤተሰብ ጋ ባጠቃላይ የባሪያ ዘር ይሏቸውነበር ጌታ ማስተዋልንይስጠ ወኸለቅናኩም ሚንቱራብ ነው የሚለው ሁሉም የተፈጠረው ከአፈር ነው እባካችሁ ውድ እህቶች በጎደኛ ከትዳርከጎረቤት በዚህ ነገር አትራራቁ ሁላችንም የስራድርሻ እስካለን ድረስ ባወቅንውና በምንችለው መስራቱ የተለየ ስምሊወጣ አይገባም

  • @ainaaina1672
    @ainaaina1672 6 років тому

    ዋው በጣም ነው የምወዳችሁብዙ ትምህርትአለው ማነንብለን እናስብጎበዝ

  • @emanfeker3691
    @emanfeker3691 6 років тому

    ከአንድ በላይ ላይክ መስጠት ቢቻል ኖሮ እጄ እስኪደክም ላይክ በገጨኋቹ ነበር በጣም ምርጥ ትምርት ነው

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 6 років тому

    በጣም ብዙ አስትማሪይ ድራማ ነው በርቱልን
    ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው

  • @mikdes6689
    @mikdes6689 6 років тому

    ምርጥ ድራማነው ቀጥሉበት ለተከታተለው ሰው ብዙ ነገር ያስተምራል

  • @hygfgvggdh732
    @hygfgvggdh732 6 років тому

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ድራማነው ቀጥሉ በት

  • @genetchane4007
    @genetchane4007 6 років тому

    ይህ ድራማ በጣም ደስ ኃይልን ነቅዕ ግዕዝ ነው ቃል

  • @ካፍነኘየጎራጌዋይትዮብ

    እውነት በጣም ትምህርት አለው እናመስግናለን💓💓💓💓💓💓

  • @agaritoa5789
    @agaritoa5789 6 років тому

    ጥሩ አስተማሪ ድራማ በርቱ እናመሰግናለን

  • @اؤؤتن-ض2ن
    @اؤؤتن-ض2ن 6 років тому

    አረ ምን ጉድ ነው የሄ ነቅአ የሜባል ድራማ የሜገርም ነው ሁሉም 1እኮ የሜወድቅ የለውም ሰርስሮ ይገባል

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 6 років тому

    አስተማሪ ነው የምር ምርጥ ትምህርት አለው

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 6 років тому +2

    ትክክል ናችሁ እኛ ሰፈር ብዙ አሉ .. ግን እውነቱን ስለተርዳሁ ማንንም አላቆሽሽ

  • @ኤልሮኢየተዋህዶልጅ-ፐ2ዸ

    ባልና ሚስቶቹን ስወዳቸው
    ልጅቱ ደግሞ ከሰራተኛዋ ጋር እየዋለች ውይ ምላስ
    በርቱልን በጣም አስተናሪ ነው

  • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
    @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 5 років тому

    ነቅዕ አፍቃሪ ነኝ አሁንማ ሌላ ማየት አስጠላኝ ነቅዕ በጣም ትምህርት ሰጭ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 6 років тому

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው
    በነገራችን ላይ ጉዳ የሚባለው ሰውን እንዴት ሰውን ይበላን የሚባለው እውነት ነው
    ጉዳ ወይም ባለጅ ይባላሉ ሰውን እንዴት ይበላን ሲባል ግን ስጋውን አይደለም
    ባለጂ የሚበሉት በጠራራት ፅሀይ ወይም ጤት እህል ሳንቀምስ ከገኙነ ደማችን ነው የሚመጡት
    እነሱን እናይ ጉዳ ወይም ባለጅ ስንላቸው በድንጋጤ ብን ብለው ይጠፊሉ
    ሰለዚህ ባለጅ ወይም ጉዳ የሚባሉት እውነት ነው
    እኔ እስማውቀው ድረስ ቀን ቀን ሰው ለሊት ለሊት ደግሞ ጂብ ሁነው ይሰማራሉ

  • @halimabintali4771
    @halimabintali4771 6 років тому +10

    በጣም ያስተምራል የሚጣ አባት በጣም ተመቸኝ እኔ ማንነቱን ደብቶኝ ተፍቀርን ተፍቅረንም ተተግባባን ቡሀላ ነገረኝ ምንም ፍቅሬ አልቀነሰ ታዳ ስራ አደል የቤት ቁሳቁስ በለ ጥበበኞች እንጂ ማን ይሰራቸዋል ነው የኔ መልስ ነበር like ""

  • @jinashbd5087
    @jinashbd5087 6 років тому +1

    ጌታዬ ሆይ ከስደት መልስ እንደ ፈበን አይነት የምታምር ልጅ አሳቅፈኝ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ1ለ

    ለተማረበት አሪፍ ትምህርት ነው እከዬ አሪፍ ድርሰት ወቶሃል

  • @ኮኮቧትወርዳለችከአንበሶች

    እኔ ሰራተኛ ነኝ ግን ብዙ እሰማለሁ ያንን ሁሉ ለአላህ ሰጥቸዋለሁ ዉነት እኛ ሰዉ እደ ጂብ ከበላን ዬዉሚል ቂያማ አላህ ፍርዱን ይሰጣል ዉስጤን ከሚያበስለዉ ነገር ዉስጥ እደምንታማዉ መሆን አለመቻላችን ብቻ ነዉ ቢሆንማ ስንት ዬምንበላዉ ነበረን አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊሀል ከሚያሙቴ ሳይሆን ከሚታሙት ላረገኝ ጌታ አመስግነዋለሁ ጌን ማንነቴን በጣም እወደዋለሁ ትናት ጓደኛዬ ኢጃዛ ቤት እዲህ አለች ሰራተኞች ለሊት ለሊት እደጂብ ጂራት አዉጥተዉ ይሄዳሉ አለች ዬኢጃዛ ቤቱ ሴቶች ሊበሏት ደረሱ እኛ ጌን ስቀን ዝም አልን ተመልከቱ እስከዚህ ዴረስ ነን ያጀመአ ምን ይሻላል እጮኛዬ ረጋ ነዉ ግን ይሄን ተማሜነንበት ነዉ ግን ከበደኝ ዉስጡን እዴት ልመነዉ

    • @fatumaedris8119
      @fatumaedris8119 6 років тому

      አይዞሽ እህቴ አዳድ ጃሂሎች ናቸው እሚቀባርሩት ሰሁሉ እኩልነው እናተከማንም አታሱምእደኛው ሰው ናችሁ

  • @hiwetethiopawit1132
    @hiwetethiopawit1132 6 років тому

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ድራማ ነው እናመስገናለን

  • @abushabush812
    @abushabush812 6 років тому

    ዉይ ትምህርት አለው ይሄ ድራማ አይቼዉም አላቅ ነበር በርቱ በርቱ ስራ መናቅ ከባድ ነው

  • @degnesh9518
    @degnesh9518 3 роки тому +1

    Wow its amasing

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 6 років тому

    ምርጥ ድራማ ነው

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ

    በእዉነት ይሄ የፌቨን አባት ሁነህ እምተዉነዉ ሠዉየ በጣም አሪፍ ነዉ አስተማሪ ነዉ እምትሠራዉ ሁሉ ቀጥልበት ሠራተኛ ዋ ግን ብትቀር ከጨዋታሽ ገባሽ አይበሉኝና ስትል kkkkk

  • @ብአላህላይይካድብረሱልይካ

    ውይ ይህ ድራማ ብጣም ትመህርት አለው

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 4 роки тому

    ዎይኔ ጌታ ሆይ ለ እትዮጵያን አስበት🤔🤔🤔🤔🤔

  • @fatumaahmmedahmad5393
    @fatumaahmmedahmad5393 6 років тому

    ወላሂ ይህድራማ
    በጣም አሥተማሪነው
    በርቱ

  • @መኪያነኝአባቴንናፋቂ

    በጣም ሀሪፍ ድራማ ነው

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 роки тому

    😢ያማል አስተሳሰባችን😢

  • @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ

    በጣምምምም አሪፍ ና አስተማሪ ድራማ ነው 👌👌👌👌👌👌በርቱ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 років тому +31

    ክክክክ ወይሽ ህፃኖ ደግሞ ሰራተኛዋ ጥልቅ ጥልቅ ምንድን ነው መቅለብለ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ሸክላ ስሪወች ቀጥቃጮች እያሉ ለሚሳደቡና እነሱ በስሩት ጀበና ቡና እያፈላን እጀራ እየጋገርን እየበላን ግን ስንቶቹ ናቸው የሚሳደቡት

  • @noofacool8614
    @noofacool8614 6 років тому +2

    ሰራተኛ ሰራተኛዋ የምትሉ ያማችኋለዴ አስታፊረላ ገፀ ባህሪዋ ነው።

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 6 років тому

    ዋው ምርጥ

  • @KsaKsa-sk1up
    @KsaKsa-sk1up 6 років тому

    በእውነት አሪፍ ነው ትምህርት አዘል ያለው ድራማ ይመቻችሁ

  • @MamushTagesse-h9w
    @MamushTagesse-h9w 10 місяців тому

    አሪፋ ነው ጊን ደውንሎድ አይሄንም

  • @meseretgemechu1743
    @meseretgemechu1743 5 років тому

    Tebarek

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 6 років тому

    Wow betami.dasi yilalili.ok🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🤝🤝👏👏👍👍🤝🤝

  • @ayisha6208
    @ayisha6208 6 років тому +3

    Wawwwww enate ulem baxami tasitamiralachu 👌👌👌👌👌👌

  • @ኢትዮጵያዊትኢትዮጵያዊት

    ይህድራማ ብዙያስተምራልምርጥነውስወዳችሁ

  • @gebretsaegetnet9113
    @gebretsaegetnet9113 6 років тому

    ዋው ስታምሩ

  • @ሀዋነኝየባባዬልጀከኢማራት

    አባቴዮው ውስጤ ነው

  • @fhggfhhh9126
    @fhggfhhh9126 6 років тому

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 років тому

    ቡዙ ነገር ያሰተምራል👌👍👍

  • @zdbintdad9283
    @zdbintdad9283 5 років тому

    እናት አባት ልጅ እንዴት ያምራሉ ዉበታቸዉ😘😘😍😍😍😍

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 6 років тому

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው እናመስግናለን

  • @hayatail6337
    @hayatail6337 6 років тому

    ባጣም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ

    እምትለቁት ድራማ ደስሲልትምህርትአለዉ

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ገ5ሐ

    በጣም ይገርማል እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው በርቱልን ከልብ እናመሰግናችኋለን

  • @አመተስላሴወልደገብርኤል

    ዋው በርቱል ነቅ አጀት የሚያርስ ትምርትነው

  • @marioumeth3559
    @marioumeth3559 4 роки тому

    ሥታምሩ

  • @እኔውየYouTubeአፍቃሪ
    @እኔውየYouTubeአፍቃሪ 6 років тому +15

    እንደው በወሬ መሀል ገባሽ አትበሉኝ እና ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት

  • @minuteminute4970
    @minuteminute4970 6 років тому

    ዋዉ ምርጥ በርቱ👍👍👌👍👌👍

  • @fuh8605
    @fuh8605 6 років тому +4

    የሰላም ወላሂ. ነው የምላችው በጣም ወሳኝ ትምርት ነው! !! በጣም ስሩበት በዚህ ዙሪያ.

  • @ኢሙyouTube-h3x
    @ኢሙyouTube-h3x 6 років тому +5

    መስራት ያስከብራል የኛ ሰው ብዙ ያወራል ሽክላ መስራት ሙያ ይጠይቃል ኢትዬጵያብዙ ያወራል

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 4 роки тому

    አይ ዝም ብለቹ ምድረ እብዶች 😁😁😁😁ሰረታቹ ብሉ🤐🤐🤐🤐🤫

  • @zezezeze2346
    @zezezeze2346 6 років тому

    እግዛቤሔር ሁላችንም በአምሳሉ ፈጠርን

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 2 роки тому

    Beautiful💞

  • @ይኸሁሉበላአልፎአይቸው

    ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @madinahali5879
    @madinahali5879 6 років тому

    ዋዉ ምርጥ

  • @ttttrr4660
    @ttttrr4660 6 років тому +2

    ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 6 років тому

    #ዋውውውውው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናቸዋለን♥

  • @ssn7742
    @ssn7742 6 років тому

    ምርጥ ትምህርት አዘል ነው

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 6 років тому

    ዋው አስተማሪ ድራማ ነው

  • @fatmahal2656
    @fatmahal2656 6 років тому

    ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ድራማ ነው

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 6 років тому

    በእውነት በጣም ያስተምራህ በርቱ

  • @tigtig3096
    @tigtig3096 6 років тому

    ዋውውውውውው ያምራል