ፊታችን ያለግዜው እንዳያረጅ የሚረዳንን ሳንስክሪን እንዴት እንምረጥ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ሳንስክሪን ( sunscreen ) የመጠቀም ልማድ ፊታችንን ከመጨማደድ መስመር ከማውጣት ከመጥቆር ከመድረቅ ከዚህም አልፎ የቆዳ ካንሰር ለከላከል እጅግ የሚመከር ልማድ ነው
    * የሚኒራል ሳንስክሪኖች ( ስንቀባው ለ1 ሰአት ያህል ነጣ የለው አይነት)
    Mineral sunscreens
    *Nivea amzn.to/3qOqC8R
    *Elta MD uv spot bit.ly/2Li94Bt
    *Coppertone Pure and Simple (1.5) bit.ly/2XBGzz
    *Alba Botanical Sensitive SPF 30 iherb.co/9PBn8Esc
    *Neutrogena Pure & Free liquid iherb.co/9FgaXFrx
    *Aveeno Calming SPF30 amzn.to/2XCaZ54
    * ኬሚካል ሳንስክሪን ( የማይነጣው)
    Chemical sunscreens
    Cetaphil oil cotrol spf 30 bit.ly/2vq8max
    * የኬሚካል እና ሚኒራል ድብልቅ ሳንስክሪን ( የማይነጣ)
    Combination of chemical and mineral sunscreens .
    *Eucerin SPF 30 iherb.co/Boj4qRsu
    *Banana Boat Simply Protect bit.ly/2DpYvpm
    *Olay Complete SPF 30 Sensitive amzn.to/2KSnDer
    የፊት መታጠቢያዎች (facial cleanser)
    *Cerave hydrating cream to foam cleanser amzn.to/3mlfvwb
    *Cerave foaming cleanser amzn.to/3mJGvv9
    የፊት ክሬሞች ( creams for face)
    *Vanicream bit.ly/31w1LJN
    *Cerave bit.ly/2nNQNAN

КОМЕНТАРІ • 235

  • @user-jb1eq7jc7f
    @user-jb1eq7jc7f 3 роки тому +5

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያገኛሁሽም እናም ያየሁሽም በጣም በእርጋታ እና በዝርዝር ነውና የምታስረጂ .Really I like it !!

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 роки тому +9

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ውድ ምርጥ ምርጥ ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽኝ እግዚያብሄር ይስጥሽ!

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 роки тому +2

    በጣም ጠቃሜ ምክር ነው የማነውቀውን ነገር ነው እየነገርሽንነው ያለሽው thank you very helpful you have good knowledge!!

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w 3 роки тому +6

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተባረኪ

  • @wintahagos9822
    @wintahagos9822 2 роки тому

    ብዙ የማላውቀውን ጠቃሚ የሆነ የፊት ቆዳ እንዴት መጠበቅ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው I learn a lot thank you so such

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቀጥይበት እኔ sensitive dry skin ነው ያለኝ ማድያትም አለብኝ ጥሩ መርጃ ነው

  • @mojanigus7388
    @mojanigus7388 3 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ የምትሰጪን ትምህርት በእውነት በብር ቢመነዘር ይህ ነው የማይባል ብር እናወጣ ነበር እንዳንቺ አይነት ዩትዩበር ያብዛልን አንቺም በርቺልን ራስሽን ጥብቂ ሜሉ።

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 3 роки тому

    አንቺ በጣም የተባረክሽ እና ትሁት እህት ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 3 роки тому +4

    Thank you so much Melat! I have learnt so much that I didn't even get from my dermatologist. Your videos are precise and brief and I appreciate that. Can I just ask if my daughter can use sunscreen when she's 16?
    Keep up the great work❤️❤️❤️

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому +1

      Absolutely , children should use kids sunscreen, but 16 is almost adult so she can use grownups sunscreen, mineral sunscreen will provide better protection

    • @misrakzewdie5978
      @misrakzewdie5978 3 роки тому

      @@melatdemessie808 Thank you so much Melat, May God bless you and all your great works!

    • @sebleyelma2740
      @sebleyelma2740 10 місяців тому

      Yaet tsfash

    • @sebleyelma2740
      @sebleyelma2740 10 місяців тому

      ጠፍተሻል

  • @ayuachawu4619
    @ayuachawu4619 3 роки тому +1

    እናመስግናለን ከዛሪ ጀምሬ ስንስክሪን ለመጠቀም ወስኛለሁ

  • @mehiretfekadu7444
    @mehiretfekadu7444 3 роки тому +2

    I have been thinking what should i do with my face.it gates burn with the daily sun because of that my face getting dark and rash so thank you for the tip it was so helpful .

  • @ggvv793
    @ggvv793 3 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነዉ

  • @tizitayehualashet7816
    @tizitayehualashet7816 2 роки тому +1

    I just got your channel and listen to it straight. I don't know you are professional on skin care or not but I was listening exactly what you have said from a professional women and I am just like wow on you .Then after finishing this video, you can guess what I did,yea subscribe your channel. Thank you !

  • @tsegeredanigussie5327
    @tsegeredanigussie5327 3 роки тому +3

    Thanks 🙏

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 3 роки тому +2

    Thank you for sharing sister 🙏🏻❤️💕💕

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 2 роки тому

    እናመሰግናለን ስታስረጂ እርጋታሽ ደስ ይላል

  • @zeharamohamed1094
    @zeharamohamed1094 3 роки тому

    Just a helpful tip that I think will help you is when you show the product I wish you showed it to the middle of the camera so we know what to type in in Amazon or when we go to market and we can see clearly what it says thank you very much your info are very useful I hope you take this tip well

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ት/ት ነው ሌላዉ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ እና እየተነቃቀለ አለቀ ምን አይነት ቅባት ብቀባ ጥሩ ነዉ

  • @maranatamaranata828
    @maranatamaranata828 3 роки тому +2

    ሜላት በጣም ነው እምናመሰግነው እንዳውም እስኪ ስለዚህ videoስር ልብ ብየ ልጠይቅሽ አስቤ ነበር ደግሞ እባክሽ ቆዳየ በጣም ደረቅ ነው ምንም ብቀባው አይለሰልስም እጀም እግሬ ሌላው ደግሞ ለፊቴ ምን አይነት ሳሙና ምን አይነት ክሬም ልጠቀም ሽታ የሌለው ክሬም እስኪ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      ለፊት የሚሆን ሽታ የሌላቸው መታጠቢያዎች እና ክሬሞች ከዚህ ቪዲዯ በታች ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ አለ ሊንኩን ስትከፍቺ ምስሉን ማየት ትችያለሽ ለእጅ ድርቀት ከሰሊጥ የሚሰራ እጅ ማለስለሻ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ተመልከቺው

  • @workeago426
    @workeago426 3 роки тому

    አመሰግናለሁ የኔእህት ምክርሽ አይለየን

  • @mekdesabebe4904
    @mekdesabebe4904 3 роки тому +7

    ሀይ ሜሊ በፊት አስተማሪ ነበርሽ እንዴ የምትናገሪው ሁሉ ወደ አይምሮ ይዘልቃል እውነት ተባረኪ

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሜላትዬ ተባረኪ ሲሊኮን ባለፈው ያሳየሽውን ፋይን ላይን ግንባሬ ላይ እለ ከአማዞን አዝዤ ጥሩ ያረገውና ተመልሶ ይመጣል የምታውቂው ጥሩ ብራንድ ካለ ፃፊልኝ ሽፍ ለሚል ፊት ጥሩውህድ ካለ ጠቁሚኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      ሲሊከኑ በ Sio ብራንድ ያለውን ነበር አማዞን ሊንኩን ያስቀመጥኩት አጠቃቀምሽ ሁልግዜ ይሁን እና ቅንድብሽን ወደላይ የመስቀል ልማድ ካለሽ ለግንባር መስመር መውጣት ዋናው ምክንያት ነው
      ፊትሽ ሽፍ የሚልበት ምክንያት አውቀሽዋል? አለርጂ ካለሽ ወይም ሽታ ያለው ነገር ከተጠቀምሽ?

    • @bettytsegaye4165
      @bettytsegaye4165 3 роки тому +1

      ፊቴ ኮምብኔንሽን ነው ሽታ ያለው ማንኛውም ነገር አልጠቀምም ግን ሽፍታ አያጣኝም አለርጂ ቴስት አርጌ የለብኝም የራይስ ወተር ስፕሬይ ፀጉሬ ላይ አርጌ ነበር እሱ ነው ብዬ እገምታለሁ ሊጠፋ አልቻለም ወደ ወር አካባቢ ሆነው አንገቴ ድረስ አመስግናለሁ ስለመለሽልኝ እውነት ነው ግምባሬን የመስቀል ልምድአለኝ እስቲ እይደጋገምኩ ሲሊኮንን እሞክረዋልሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ውዴ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      የሩዙ ውሀ ሽፍ ያረጋል ብለሽ ነው ? ምናልባት ሰርተሽው ቆይቶ እንዳይሆን ሌላው ደግሞ ፈትሽን የምትታጠቢበትስ ሽታ የለውም?

    • @bettytsegaye4165
      @bettytsegaye4165 3 роки тому

      ጊዜሽን ወስደሽ ስለመለስሽልኝ አመሰግናለሁ ኒውትሮጂና ለአክኒ የሚሆን ነው የምጠቀመው የፊት ስክራብ ተጠቅሜ ነበር እሱም ትዝ አለኝ አመሰግናለሁ እከታተልሻለሁ መልካም በዓል

  • @meseretabebebeyene1965
    @meseretabebebeyene1965 3 роки тому

    በጣም እናመሠግናለና እህቴ

  • @zazaharve9036
    @zazaharve9036 3 роки тому

    Unbelievable,,,Very educational,,i really learnt a lot,,,,Thank you soooooo much,,,,Now i know the defferent,,,,,Thank you again and Berchee

  • @mohammadswaiti9542
    @mohammadswaiti9542 Рік тому

    እናመሰግናለን የልቤን ነው እኮ የምትናገሪው ❤️❤️❤️🥰🥰

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 3 роки тому

    እጅግ በጣም
    ጠቃሚመረጃነው
    መልሱንእዚውአገኝውት
    እህቴበጣምአመሰግንሻለው

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ እምፈልገው እርህስ ነው

  • @sababeyene2621
    @sababeyene2621 3 роки тому +2

    thank you

  • @Mimi-gh8td
    @Mimi-gh8td 3 роки тому +1

    You’re helpful, Thankyou! Do you recommend Clinique sunscreen for dry face?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому +1

      No , I don’t . I did a video on how to choose sunscreen and in the description box you will find most recommended sunscreens
      ua-cam.com/video/OyoORTWG_wk/v-deo.html

    • @senaitkidane3450
      @senaitkidane3450 3 роки тому

      አማዞን ላይ እንድንገዛው ተባበሪን

    • @ksaaksaa2937
      @ksaaksaa2937 Рік тому

      ​@@melatdemessie808

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 3 роки тому

    አገላለፅሽ በጣም በሚገባ መልኩ እናመሰግናለን በድጋሚ

  • @senayitseifu8932
    @senayitseifu8932 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ማብራሪያ ነዉ

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 7 місяців тому

    Thank you so much dear sister

  • @mereyimtube
    @mereyimtube 2 роки тому +1

    ፌታችንን በሳሙና ታጥበን ወዲያውን ነው ምንጠቀመው? ወይስ ከታጠብን በሗላ ሎሺን መጠቀም አለብን

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ሜልየ

    • @SabaWorku-k6z
      @SabaWorku-k6z Місяць тому

      Eshi ema bronz yemibalew krem adega alew

  • @meronzerihun7512
    @meronzerihun7512 3 роки тому

    በጣም እናመስግናለን ቆንጅ

  • @semiramohammed8490
    @semiramohammed8490 3 роки тому +1

    Thanks so much sis 🙏

  • @deborahgaredew7347
    @deborahgaredew7347 3 роки тому

    Thank you so much yene Konjo

  • @tigist4589
    @tigist4589 Рік тому

    ❤❤በጣም አመሰግናለዉ ዛሬ ሰንስክሪም ለመጠቀም ወሰንኩ እና ስራ ቦታ ነዉ ምዉለዉ ሱቅ ዉስጥ ጸሀይ ብዙም አያገኝኝም መብራት ግን በጣም አለ እና እኔ ልጠቀም ወይ? መልሽልኝ እጠብቃለዉ መልስ ❤❤

  • @selamawit8579
    @selamawit8579 2 роки тому

    ሜላት እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ለምን ይሆን ዬቲዬብ ላይ አትገባም?
    ባለሽበት ሰላሙን እመኝልሻለሁ

  • @albasworkhailu73
    @albasworkhailu73 2 роки тому

    Thanku so much respect 🙏 💓 my sis. 💓

  • @saedasemar2870
    @saedasemar2870 3 роки тому

    እናመስግናለን

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 роки тому +1

    Am so happy for you ☺️☺️☺️☺️

  • @funtube1911
    @funtube1911 2 роки тому

    Bls u dear u r amazing n skillfuled

  • @melaab9239
    @melaab9239 2 роки тому

    ሰላም እህቴ ስለFix derma shadow SPF 30 +gel ይሄ ነገር ምንድ ነው

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 3 роки тому +2

    Enameseginalen

    • @isnaku3812
      @isnaku3812 3 роки тому

      Salam i want for hair how to buy
      971556395022call me plz

  • @lielenetsanet7919
    @lielenetsanet7919 2 роки тому

    Betam enameseginalen

  • @hiwothaile5662
    @hiwothaile5662 3 роки тому

    Can I use sunscreen while in pregnancy and which one is the best one please need your advice

  • @gelilalemma6933
    @gelilalemma6933 3 роки тому

    ሀይ ሜላትዬ በጣም አመሰግንሻለሁ ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ የዛሬው ደግሞ በጣም ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ አንድ ጥያቄ አለኝ ፊታችንን sunscreen ከመቀባታችን በፊት የፊት ክሬም መቀባት ግዴታ ነው?ከሆነስ ወዛምም ደረቅም ላልሆነ ፊት የቱን ትመክሪያለሽ?ተባረኪልኝ!

    • @tigistbihonegn9062
      @tigistbihonegn9062 3 роки тому +1

      ተባርኪ የምትናገሪው ሁሉ ያስተምራል እናመግን አለን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому +1

      የፊት ክሬም የግድ መቀባት ያለብን ከታጠብን በኃላ ነው ምክንያቱም የፊት መታጠቢያው እና ውሀ በራሱ ድርቀት ስለሚያመጣ ፊታችን እንኳን ወዛም ቢሆን የምንቀባውን የክሬም አይነት መምረጥ ነው ያለብን
      ሳንስክሪኑን ጠዋት ነው የምንቀባው በቪዲዮ ላይ እንዳልኩት የምንታጠበው ማታ ስለሆነ ጠዋት ክሬሙን ትተን ሳንስክሪን ብቻ መቀባት

  • @semriajemal8061
    @semriajemal8061 3 роки тому

    Tanku somuch habibit

  • @bereketbissa3113
    @bereketbissa3113 3 роки тому +1

    Birkirik beyilign min elishalehu nefse wudiid aregishalehu

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g 3 роки тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @asefuadugna5345
    @asefuadugna5345 Рік тому

    ሀይ ሜላት ሰላም ነው እባክሽ በእግሊዘኛ ጻፌልን

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 3 роки тому

    Thank you for sharing 😇🌺

  • @betigirma5973
    @betigirma5973 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ እኔ እንኳን አዲስ ነኝ ለሜካፕ አዲስ ነኝ እስቲ ምን ምን ምን ልጠቀም ከለሬ ጥቁር ነው እና በጣም ወዛም ነኝ እና ሰንእስክሪን ተቀብቼ በላዩ ላይ ፓዉደር መቀባት እንችላለን ወይ

  • @bereketbissa3113
    @bereketbissa3113 3 роки тому

    Tebarekilgn des sitiyign

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 3 роки тому

    I'm finding mineral sunscreen most of have fragrance, can not get without fragrance.
    In the market lots of sunblock but not mineral. Online there is lots of popular brands but not safe online cosmetic shopping here in Abudabi. What can I do?

  • @user-im1zg6wo6u
    @user-im1zg6wo6u 3 роки тому

    አገኘውሽ ኡፍፍ ተባረኪ

  • @aserabera7737
    @aserabera7737 3 роки тому

    ሰላም ሜላት ብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ የምታሳይን ነገር ውጤት አለው ግን ሰንስክሪን መጠቀም ብፈልግም የምኖረው ጎንደር ነውና ላገኛቸው አልቻልኩም ቀደም ብየም እፈልገው ነበር

  • @Mimi-gh8td
    @Mimi-gh8td 3 роки тому

    Meluye fete betam neche( white) endayihobebigne biye cerave sheer tinted mineral sunscreen lemetekem asibe neber min timekiregnalesh?

  • @kalkidanelias3898
    @kalkidanelias3898 3 роки тому

    Thanks melat.
    And tiyaka aleg esum CeraVe ultra light mosturazier with sunscreen
    Nw metekeme like end sunscreen everyday ena men temkrigalesh?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      Moisturizer with sunscreen የሚለውን ከምትጠቀሚ sunscreen ብቻውን የተሰራ ስላለ እሱን መጠቀም የተሻለ ነው

  • @semira1209
    @semira1209 3 роки тому +1

    የኔ ውዲ እንኳን ደህና መጣሽ ከሞሪጋ እና ተሽኩርት የትኛው ያሳዲጋል ለጠጉር መልሽልኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому +1

      ከዚህኛው ይሄኛው ይበልጣል ለማለት እራሱን የቻለ በሙከራ ላይ የተመሰረተ ጥናት ይጠይቃል እኔ ለምሳሌ ሁለቱንም በተለያየ ግዜያት ተጠቅሜዋለሁ ነገር ግን የጥቁር አዝሙድ ዘይትም ስለምቀባ ይሄኛው ነው የሚበልጠው ለማለት አልችልም ግን በሁለቱም ውስጥ ለፅጉር እድገት ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮች አሉ

  • @hanagetachew2866
    @hanagetachew2866 3 роки тому

    ሜሊ የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ!!! ከዚህ የሚበልጥ ምንም ስሌለ ይህን አልኩሽ ሌላው ብዙ ጥያቄዋቼ የብዙዋች ጥያቄ ስለሆነ ተመልሶልኛል አንቺን ላለማስቸገር አስቀድሜ ኮሜንት ነው የማየው የግል ችግሬ ስለሆነ ልጠይቅሽ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አድርጌ ሰን እስክሪን መጠቀም የጀመርኩት በመውለደ ምክንያት በተፈጠረብነኝ ማድያት የተነሳ ነው ለረዘዥም አመታት ሚኒራል (ኬሚካል )ብዬ አልተጠቀምኩም ኒውትሮጅና ጀመርኩ ከሱ ውጪ ምንም የማውቀው የለም ነበር ግን ነጭ አያደርገኝም ነበር ካንቺ ለመጀመርያ ተማርኩ የሚኒ/የኬሚ ሰን እስክ ልዮነት ገባኝ እና አሁን ሚኒራል ሆኖ ሴራቪ እየተጠቀምኩ ነው ግን ሜሊ ተሳቀኩኝ በርግጥ በደንብ ተቀብ ስለሚባል በደንብ ነው የምቀባው ነጭ ሆኜ ቀኑን ሙሉ ምንም ሳይወዛ ይመሻል ደግመ አሁን ፊቴ ማድያቱ እየጨመረ ስለሄደ መጠቀም የሚኖርብኝ ሚኒራሉን እንደሆነ ካንቺ ተምሬያለሁ ምንትመክሪኛለሽ?ሌላው ለማድያት ማጥፌያ ብዬ ቤት ውስጥ የምጠቀማቸው ነገሮች እያጠፋልኝ ሳይሆን እዬያሰፋው ነው ለምሳሌ ሩዝ ለቆደ መሸብሸብ ጥሩ ነው በጣም እጠቀማለሁ ሰለሱም ሀሳብሽን አጋሪኝ ጌታ እየሱስ ይባርክሰሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      አዎ ሚኒራል ሰንስክሪን ፀሀይ በደንብ ይከላከላል የሚመከረውም እሱ ነው የሚነጣበት ምክንያት zinc oxide ስላለው ነው ለዚህ መፍትሄ tinted mineral sunscreen አለ ይሄ ማለት ሚኒራል ሆኖ ግን ልክ እንደ ፋውንዴሽን በቆዳችን ከለር መርጠን የምንገዛው ነው ስለዚህ አይነጣም
      ማድያት ላልሽው ያው በሆርሞን መቀየር ምክንያት ነው የወጣብሽ ( በእርግዝና ስለሆነ) ምናልባት በአሁኑ ሰአት የምትወስጂው የእርግዝና መከላከያ ካለ እሱም ሊሆን ይችላል

  • @hiwotabebe3207
    @hiwotabebe3207 3 роки тому +1

    ሰላም ሜሉ በጣም ነው ምከታተልሽ አመሰግናለሁ

  • @harmonyhabesha8380
    @harmonyhabesha8380 3 роки тому

    Enamesegnalen ehhht

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 3 роки тому

    ጌታ ይባርክሽ ሜሊዬ 61 ዓመት ሆኖኛል ነገር ግን ምንም ዓይነት ነገር ለፊቴ ተጠቅሜ አላውቅም ምንም ማለት ነው ምክንያቱም ፊቴ ላይ ምንም ችግር ስላልነበረው ነው::
    ነገር ግን አሁን በዚህ አንድ ዓመት ውስጥ ከኮቪድ በሗላ ማስክ የሚያርፍበት አካባቢ ግራና ቀኝ ጉንጬ ላይ ማድያት ሲጀምር እንዴት እንደሆነ ባላውቅም የመወየብ ዓይነት ይታያል ግን ለኔ ነው እንጂ ለሰው አይታወቅም::
    ስለዚህ የትኛውን ሰንስክሪን ልቀባ ወይስ ሌላ መቀባት ያለብኝ ነገር እንዳለ ትመክሪኛለሽ???
    ከልምድሽስ በሚኒራል (ኬሚካል ሰንስክሪን) ይጠፋል ብለሽ ታስቢያለሽ?
    እንዳልኩሽ ልማዱ አልነበረኝም አሁን ግን እጀምረዋለሁ::
    ሌላው ጥያቄዬ ከ20 ዓመት በፊት ዶ/ር ጥበበ ከአንበሳ ፋርማሲ ለፀጉሬ ያዘዘልኝ ውህድ ነበር ያ ውህድ ግን ተቀብቼው ግንባሬ ላይ እንደ ቂቤ ቀልጦ ሲወርድ ጠረግሁት ነገር ግን በማግስቱ ግንባሬ አፈከፈከ ለሁለት ወራት ያክል እየሸፈንኩት ነበር የምወጣው ሆኖም ራሱ እንደገና ሌላ ያዘዘልኝ ነገር ስለነበር እሱን ተቀብቼ ዳነ ነገር ግን ጠቁሮ ቀረ እንጂ ወደቦታው አልተመለሰም::
    ወደ አሜሪካከመጣሁ በሗላ ግን በጣም ጥሩ ዶ/ር ገጥሞኝ ለአንድ ዓመት የሚያክል ውህድ እያዘዘልኝ ታከምኩኝና ዳነልኝ::
    አሁን ካለፈው ሁለት ሳምንት ጀምሮ
    ROC የሚል ስም ያለው ሰንስክሪን አንዲት ዘመዴ ተቀቢው ብላኝ ጀመርኩት ጥቂት የማቅላት ባህርይ አለው ስለዚህ ግንባሬ ላይ ከመልኬ ጋር ተመሳስሎ የነበረውን ያንን ጥቁረት አጉልቶ አውጥቶት አየሁኝ::
    ስለዚህ ይሄንን ነገር ልትያጠፋ የሚችል ከልምድሽ ምን ይኖራል ብለሽ ትመክሪኛለሽ ወይስ ዶክተሬጋ ተመልሼ ልሂድ??? ያው ማድያት የሚያጠፉ ቅባቶችን ካወቅሽ ምናልባት ይሄንንም ሊያጠፋው የሚችል ምክር ይኖርሽ ይሆናል ብዬ በመገመት ነው::
    👇
    በነገራችን ላይ ይሄ ሁሉ ረጅም ፅሁፍ እንደሚያሰለችሽ ባውቅም በዝርዝር የፃፍኩበት ዋናው ምክንያቴ ለራሴ ብቻ ሳይሆን ከተመልካቾችሽም ድንገት የኔው ዓይነት ችግር ያለባቸው ቢኖሩ ለግንዛቤ ይረዳል በሚልም ጭምር ነውና ስለርዝመቱ ይቅርታሽ ይድረሰኝ!!!
    አመሰግናለሁ ተባረኪ🙏

  • @beth95104
    @beth95104 3 роки тому

    Thankyou💕

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls28 3 роки тому

    Thank You Melat, for your informative videos.I'm gonna start using SS from now on.

  • @namename2997
    @namename2997 3 роки тому

    Ena yemtekemewu avene spf50nw yemtekemewu nechi yhonal gin demo yakatilegnal fitane madiyatem batune seretobgnal

  • @seadamohammed9717
    @seadamohammed9717 3 роки тому +1

    ሜሉ እኔ የታዘብኩት ግን ከአያቴ ቆዳና ከእኔ ቆዳ የአያቴ ቆዳ ጥርት ያለ ነው ግን ምንም ነገር ተጠቅማ አታውቅም አንፀባሪቂ ነው እኒያ ሰንሰክሪን ምናምን እያልን ለምን ግድ ይሆንብናል ለምን በቤት ውሰጥ ነገር የፀሃይ መከላከያ አትሰራልንም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому +4

      ትክክል ነሽ የአያቶቻችን ፊት ምንም ሳይቀቡ ከኛ ያማረ ነበር ነገር ግን እነሱ የኖሩበት ዘመን እና እኛ እየኖርንበት ያለነው ዘመን በጣም የተለያየ ነው አሁን ከፀሀይ ግለት መጨመር በተጨማሪ ቆዳችንን የሚያስረጅ የአየር ብክለት ከመኪና የሚወጣ ጭስ በቴክኖሎጂ ምክንያት ከስልካችን ጨረር ጀምሮ ቆዳን ያስረጃል ምግባችን በላብራቶሪ ዘረመሉ ሞድፋይ የተደረገ ነው ይሄ ሁሉ አስተዋፅዖ አለው እና የፀሀይ መከላከያ በቤት ውስጥ በፍፁም ሊሰራ አይችልም

  • @lidiyaweldesenbet6120
    @lidiyaweldesenbet6120 Рік тому

    Sile skin care betam gebtoshal mikirochish des yilalu .mata bicha metateb yalishiw gin tewat kaltatebku fite debziz yale yimeslegnal

  • @sarakedir6704
    @sarakedir6704 3 роки тому

    Hi melat my skin is dry & sensitive aveno sunscreen ayche neber pic llklsh asbe neber bemn menged llaklsh spf 70 ylal&oats alew dermatologist recommende argewtal

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው:: እኔም ብዙ ግዜ ፀሀይ በሆነ ግዜ ብቻ ነበር የምጠቀመው በብርድ ግዜ አልጠቀምም ነበር:: በብርድ ግዜ pond ነው የምጠቀመው ምን ያህል ይጠቅማል pond? Neutrogina ስጠቀም አይኔ አካባቢ ያቃጥለኛል:: ምን ማድረግ እችላለሁ? ቁጥር ደግሞ የትኛው ነው ጥሩ እኔ የምጠቀመው Neuterogina70 ነው? ከለሬ እንዳንቺ ነው:: ምን ትመክሪኛለሽ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому +3

      ሳንስክሪን በብርድ ግዜም መቀባት አለብን በአይን የሚታየውም የማይታየውም ጨረር ጉዳት ስለሚያደርስ
      Pond sunscreen ያልሽው ተጠቅሜውም አላውቅም የቆዳ ሀኪሞችም የpond review አጋጥሞኝ አይቼው አላውቅም እና በደንብ ሰለማውቀ ብራንድ neurogena ብነግርሽ የተሻለ ነው አይኔ ስር ያቃጥላል ያልሽው chemical neutrogena ነው የተጠቀምሽው ስለዚህ ወደ mineral neutrogena ቀይሪው ከጀርባው Active ingredients ላይ Titanium dioxide እና Zinc oxide የሚል አለው እሱ አያቃጥልም SPF 50 ጥሩ ነው ከ30 ጀምሮ መጠቀም ዋናው ሚኒራል sunscreens የበለጠ ይከላከላል

    • @tenad7309
      @tenad7309 3 роки тому

      @@melatdemessie808 ok ሜላትዬ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 3 роки тому

    የኔቆንጆ የኔፊት ወዛማነው
    እስኪ ምን አይነት ሰንስክሪን
    ልጠቀም ምንም ተጠቅሜም
    አላውቅም ማዲያትም አለብኝ
    እባክሽን መልሽልኝ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 роки тому

    ቆዳዬ ደረቅነው እና ምንአይነት የፊት ሳሙና ትመክሬኛለሽ እንዲሁም የቀን እና የማታ ክሬም? እባክሽ እህት?

  • @yonasberhanu2907
    @yonasberhanu2907 10 місяців тому

    ምን አይነት ሰን እስክሪን ልጠቀም ተጠቅሜ አላውቅም ፊቴ በቡግር ተበላሽቷል

  • @seniseni165
    @seniseni165 3 роки тому

    እባክሽ እህቴ ላግኝሽ

  • @rahelzeray8026
    @rahelzeray8026 Рік тому

    Be moinstrizer cream massage madreg le fit ymokeral endie ehtie

  • @selamawiteandemariyam5646
    @selamawiteandemariyam5646 2 роки тому

    ሀይ ሜላትዬ እባክሽን ስልክሽን ላኪልኝ ላማክርሽ ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ

  • @betsuamlacnetsanet8869
    @betsuamlacnetsanet8869 3 роки тому

    I like your information
    I have a question about eczema my nake is getting darker my doctor said its eczema he order me cream didn't help what can you advice me?
    Thank you.

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      If it is eczema applying coconut oil after shower on wet skin can help a lot because it can penetrate our skin and plus it’s hypoallergenic ( low risk ) . Another choice applying Aveeno fragrance free eczema cream on wet skin is also great . Don’t use towel on the affected area .

  • @asnakechruhama5455
    @asnakechruhama5455 3 роки тому

    እንዴት ነሽ ሜሉ። ለጠቃሚው መረጃ እያመሰገንኩ ፊቴ ደረቅ ነውና የምጠቀመው ሰን ስክሪን Elta uvነው ፊቴን ግን ድርቅ ያደርገኛል ምን ላድርግ

  • @mulusewasres5237
    @mulusewasres5237 3 роки тому

    Hi, is it possible to use sunscreen for the child. Any suggestion. Thanks for the info.

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому +1

      Yes, Sunscreen is a must for everyone you can buy kids sunscreen and apply to their faces every morning

  • @seadaahmed1398
    @seadaahmed1398 3 роки тому

    Video betam teru nw ena fite derk nw ena mn aynet sunscreen lekba

  • @ameltadese4626
    @ameltadese4626 3 роки тому

    ሰላም ሜላት እንዴት ነሽ ልጠይቅሽ የፈለኩት እኔ ያለሁት እንጊሊዝ ነው እና ፀሐይ ብዙ የለም እና መጠቀም እችላለሁ ሰን እስክሪን?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 роки тому

      አዎ sunscreen መጠቀም አለብሽ ምክንያቱም በአይን የሚታይ የፀሀይ ጨረር ባይኖርም ቀን እስከሆነ ድረስ በአይን የማይታይ ጨረር አለ ስለዚህ zinc oxide ያለው sunscreen ተቀቢ ውጭ ስለሆነ ያለሽው ምርጫ አለሽ በቆዳሽ ከለር መርጠሽ ግዢ ምክንያቱም zinc ያለው sunscreen ስንቀባው ነጭ ስለሚሆን

  • @sosinasosi8100
    @sosinasosi8100 Рік тому

    ውድእህቴ ምክርሽአሪፍነው ብታይበጣምተቸግሬአለው ፊቴበጣም ሳስቶብኛል እየተሸበሸበ ምንትመክሪኛለሽ በጣም ተጎድቶአል ፅደቂብኝ

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 місяців тому

    እስኪ ስለ ፊት ማሳጅ አንድ በይን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 роки тому

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣ሰላምሽ፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ይብዛልን፣ኑሪልን

  • @hiwotmekonin7113
    @hiwotmekonin7113 2 роки тому

    ሜሉ እኔ ሰንስክሪን ስጠቀም በጣም ያጦቅረኛል ምላርግ እስቲ የትኛዉን ሰንስክሪን ልጠቀም ፊቴ ወዛም ነዉ ንገሪኝ

  • @betelihemmebrahtu198
    @betelihemmebrahtu198 2 роки тому

    Night lay coco butter mtkaem ceger alew please negarey

  • @workinishamara6158
    @workinishamara6158 3 роки тому

    Meleye Ebakish Nigereny Gezichew Neber Ene Yebigur Tebasa Ena Madiyati Alebiny Ena Do not use damage sikn yilal ena feraw nigereny esite pls

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    Sister BGETA የእኔ ፊት መካከለኛ ነው ወዛም ደረቅ አትይውም ምን አይነት ሰንስክሪን ልግዛ?? እኔ ኢትዮጵያ ነኝ አሁን sister k America temtalech ምን ልዘ ዛት ?? እኔ የአሜሪካ ን አላውቅም መረጃ ስጭኝ

  • @serkalemabebe8412
    @serkalemabebe8412 3 роки тому +1

    ማዲያት ለመታከም ሀኪም ቤት ሄጄ ሰንስክሪን ታዘዘልኝ 50 ቁጥር ግን አጥቼ ሳልገዛ ቀረሁ

  • @tsigeredanegatu3172
    @tsigeredanegatu3172 3 роки тому

    ሰላም እህት ሜላት የናይትሮጂና ሰንእስክሪን ድራይተች የሚል ነው ኢትዮጵያዊ በብዛት ያለው የኔ ፊት ደግሞ ደረቅ ነው ድራይች የሚለውን ብጠቀም ችግር አለው?

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 3 роки тому

    ከስሪ ፃፊልን ዬኔ ቆንጆ

  • @user-bq1nt9yv4v
    @user-bq1nt9yv4v 3 роки тому

    Fitachnin ከታጥበን ብሃላ ምን እንቀባ ሌላው ማታ ማታ ምን እንቀባ እስኪ ንገሪኝ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 5 місяців тому

    እህቴ በምታምኒዉ ስሙን አስቀምጪልኝ በሞቴ እኔፊቴ ወዛምነዉ ግንብጉር ማዲት ልሞትነዉ በሰዉ ሀገር❤❤❤❤❤😢😢

  • @solihahesen2876
    @solihahesen2876 3 роки тому

    አህታ መልሽል ሰንስኬራም እርጎዝ ስት ብትጠቀም ችግር አለው

  • @temkinatemkina1610
    @temkinatemkina1610 2 роки тому

    ሜላትየ ሰንስክሪን ተቀብቸ ስራ መስራት እችላለሁ እውጭነውያለሁት የክችንስራ ማለት መልሽልኝ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 роки тому

    ሰላም ሜላት
    እኔ ቀይ ነኝ ግን ምንም አይነት sun screen ብቀባ ነጭ ይሆናል።
    ሌላው በጣም ደረቅ ቆዳ ነው ያለኝ እና በጣም ተቸግሬአለሁ ምን አይነት እንደምቀባ።
    Bio derma ስቀባ ቆይቶ ብረት እያስመሰለኝ ነው።
    Seba med ደግሞ ነጭ ይሆናል ለመቅለጥ እረጅም ሰአታት ይፈጅበታ።
    Neutrogena ደግሞ በጣም ያጠቁረኛል።
    እስኪ ምን ባደርግ ይሻለኛል