You are the most humble, lovely, disciplined Ethiopian UA-camr I have seen besides that I love the way you talk.... very composed and to the point..... much love sister ❤️❤️❤️
We should be extra careful when it comes to our neck it’s more thinner and sensitive than our face because naturally we don’t have enough sebum production in that area so anti pigmentation actives and dark spot correctors are too strong except ( retinaldehyde) it’s vitamin A family but not retinol . Retinaldehyde is much more gentle than retinol and You can find this product in Avene brand . We can also use this product for under eye darkness . I have a video on under eye darkness and list of products in the description box . To prevent neck pigmentation do not use fragrance products including body lotion , don’t neglect your neck when applying mineral sunscreen on your face . Very important
Hi ! Am new follower ..(subscribers or..)and I like your... the ways to show us what we must know ! thanks for that ! I had a question.. Am ( male) my face is had healthy and tidy (pure) but I like to know about (black spot) because under my eyes starting to appeared (like my mother)so if you have a solutions about this unwanted...thanks !
Thank you 🙏 I already have this topic on schedule for the this week so I will talk about it in depth , the cause could be genetics , UV ray or other health problems but before trying to find solution it’s best to figure out the cause
Try oil of oly you will definately see the best result .apply it during the night. raw fresh aluvera every other night is also very good .washing with collget is very helpfull only the white gollgate paste please and no other brand.
ዋው እስከዛሬ አላየሁሽም ነበር ዛሬ ቪዲዮችሽን የተወሰኑትን አግንቼ እያየሁ ተመችተሽናል በርቺ ተባረኪ ፣!
ሜላትየ በማርያም ስወድሽ
ድግል ማርያም ከነ ቤተሰብሽ ሰላምሽን ብዝት ታድርግልሽ
የምታቀርቢያቸው ሁሉ ተጠቅሜበታለሁ
አመሰግናለሁ ። መፍትሂ ስታቀርቢ ከነችግራቸው ነው የምታቀርቢው
ደግሞ ከሊላ ዩቱበር የምትለይው
ጥቅሙንም ጉዳቱንም በዝርዝር ታስረጃለሽ
ሊላው ደግሞ ለራስሽ የማትጠቀሚውን ለሊላ ሰው አታሳይም ።
ሰላምሽ ይብዛ በርች ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ።
አነጋገርሽ እርጋታሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን ።
ሜላትዬ ትምህርትህን በጣም ነው የምከታተለው እናም የተጠቀምኩበት እጅግ አድርጌ አመሰግንሻለሁ በጣም በጥንቃቄ ስለምትሠሪውና ለገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለሰዎች ጥቅም ትኩረት ስለምትሠጨ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በጣም አመሰግናለሁ እኔ ዛሬ ነው የአዬሁሽ, መድኃንያለም ይባረክሽ
You are the most humble, lovely, disciplined Ethiopian UA-camr I have seen besides that I love the way you talk.... very composed and to the point..... much love sister ❤️❤️❤️
Love hope faith Truth
🙏
በጣም አመስግናለሁ ቆንጆ ተባረኬልንን ። እውን ቅን ልብ ያለሽ ሰ ው ነሽ በቺ ።
Silcon batch, thank you gimbare lay diro gena 20 lay new yewetabinge betam gobez nesh konjo berchi tebarekiligne i like so much!!
Hula yemitekem mereja selemtesechine enameseginalene sia
በጣም እናመሰግናለን እህቴ በተለይ ደሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንኖር ትኩረት ስለምታደርጊ በርቺ
በጣም እናመስግንሻለን እህታችን በሌላም ፕሮግራም እንጠብቅሻለን
እሺ በጣም አመሰግናለሁ
Wow, I wish I watched it 2 years ago
Very informative
Thanks 😊
እናመሰግናለን ቆንጆዬ በርችልን
ሜሉዬ ስወድሽ
Infobox ላይ ብትፅፊልን ጥሩ ነው እናመሰግናለን
የእምዬ ልጅ
👍
ሰላምሜላትየ ስሙ ምንይባላል
መልሺልኒ
ትክክል ነሽ እኔ ሶፋላ ላይ ተደግፌ እየተኛው አበላሸብኝ
ለምትሰጪን ትምህርት ምክር ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤እህቴ ጥያቄዬን ካየሽ መልሽልኝ በጉዳት ምክንያት የአይኔ ስር በጣም ጎረጎደብኝ እናም ጠቆረ ለዚህ በፍትሄ ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ መልሽልኝ ❤❤❤
ዛሬ ነው ቤትሸ የገባሁት ጥሩ ትምህርት ተምራሉህ አናመሰግናሉህ
ሜሉ እውነት የኔ ችግርነው።ከነመፍቴው ስለነገርሽን ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ
የእውነት በጣም አመሠግናለሁ
Wey meluye yeleb aderese ekp nesh wow.
ዋው ጎበዝ አመሰግናለሁ
ስሙምንይባላል
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ሰላምሽ፣ለዘላለምከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ብዝት፣ብዝትዝት፣ይበልልን፣ኑሪልን፣ልጆሽን፣ይባርክልልሽ
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያመጣሽው ጌዜ ሴኖርሽ የኔን cooking program እንድታይ ጋብዤሻለሀ
Saba Ethio Baltina
👍
Selami eri enyami gebarya yali edemya ashebishebwoiali
እግዚአብሔር ይስጥሽ ሜሉዬ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ላ
ለወዛማ ፊት እሚሆን የፊት ሳሙናና ክሬም ንገሪኝ ሜካፕ ስለማሎድ
So true thank you sister
I really appreciate everything that you do here thanks 😊
1hiwot
Thank you
How to manage black spot in our neck.( birot)?
We should be extra careful when it comes to our neck it’s more thinner and sensitive than our face because naturally we don’t have enough sebum production in that area so anti pigmentation actives and dark spot correctors are too strong except ( retinaldehyde) it’s vitamin A family but not retinol . Retinaldehyde is much more gentle than retinol and You can find this product in Avene brand . We can also use this product for under eye darkness . I have a video on under eye darkness and list of products in the description box .
To prevent neck pigmentation do not use fragrance products including body lotion , don’t neglect your neck when applying mineral sunscreen on your face . Very important
ውይ በጣም ተቃሚ መረጃ ነው እንየ ያለድሚየ ከፊትየ ቀድሞ ኣንገትየ መሸብሸብ ጀነረ እና በጣም ነው የሚያስጨንቀኝ ያሳፍረኛል በጣም ኮንፊደንስየን ኣጠፋው ። በጣም ነው የማመሰግንሽ ስለሰጠሺኝ መረጃ ልክ ለኒየ ብለሽ ያቀረብሽ ነው የመሰለኝ ብዙ ተይቅየ መፍትሂ ኣላገኘሁም ነበር ። ተባረኪ ፡ የጎንዮሽ ጉዳት ኣለው ? መልሽልኝ የኒየ ቆንጆ GBU
Freta Hagos
የሚለጠፈው ምንም ጉዳት የለውም
@@melatdemessie808 eshi ahte ene gmbare lay teshbshbo betam krem eyetetekmku lewuti yelwum Ena ahte ya btekem turu ymeslegnal amokuralow
Thank you for sharing.
ለመጀመሪያ ግዜ አየሁሽ ።። ሰላም ለዚህ ቤት ብያለሁ።።ከኢትዮጅያ።።
Tebareki yene konjo
this is my first day your page
thank you!
Hi ! Am new follower ..(subscribers or..)and I like your... the ways to show us what we must know ! thanks for that ! I had a question.. Am ( male) my face is had healthy and tidy (pure) but I like to know about (black spot) because under my eyes starting to appeared (like my mother)so if you have a solutions about this unwanted...thanks !
Thank you 🙏
I already have this topic on schedule for the this week so I will talk about it in depth , the cause could be genetics , UV ray or other health problems but before trying to find solution it’s best to figure out the cause
@@melatdemessie808 OK ! I can wait ! Thanks anyway !
አሪፍ ነው በርቺ
Thanks sis🍁❤
Thanks konjo yemeltefewen yet magenit yicalali
Helen Gabriel
አማዞን ላይ አለ ውጭ ከሆነ ያለሽው
Konjo new tebareki
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ሰጠሽን እኔም በአርባ መጀመሪያ ግንባሬም አንገቴም ተጨማዷል ሴሊኮን ፓች ብራንድ የተልየ ይኖራል ወይስ ማንኛውም ይሆናል? ስለ ጠቃሚ መረጃው አመሰግናለሁ
Betty Tsegaye
ብዙ አይነት አለ ግን በቆዳ ሀኪም የተመከረው Sio patch ይባላል አማዞን ላይ አለ
Thank you 🙏
Le aniget tikuret ebakish nigerign
Thank you
Thanks melu
Hi በጣም እናመስግናለን የእኔ ጥያቄ በተለምዶ በመኮሳተር የሚመጣ ግንባር መሀል ላለ 11የሚባለው ምልክት የሚሆን ይመስልሻል? ከሆነ አማዞን ላይ አግኝቼው ነበር ግን የተለየ ዋጋ ነዉ ያለው so የትኛው ነው exactly ለተኮሳተረ ግንባር የሚሆነው ብትነግሪኝ በጣም አድርጌ አመስግንሻለው Thank you!!!
Meaza Tadesse
Sio beauty Browlift forehead anti - wrinkle ብለሽ type አድርጊ ዋጋው $ 29 ነው
የግንባር ሆኖ መሀሉ ላይ ወደ አፍንጫ በትንሹ ወረድ ስለሚል ለ11 ምልክት ይሆናል
@@melatdemessie808 Thank you so much!!!
አመስግናለሁ
እናመሰግን አለን እኔ ግንባሬን በራሴ ምክናያት ወደለይ እየሰበሰብኩ ወቶብኝ አል አሁን ጉዳቱ ስልገባኝ ለመተው እየሞከርኩ ነው እሱን እየቀነሰ ነው
Thanks sister
እናመሰግናለን ለደረቅ ቆዳ የሚሆን ክሬም እና ሳሙና ጠቁምኝ እባክሽን
bethelihem bire
አቪኖ ( Aveeno ) ለደረቅ ቆዳ ጥሩ ነው
Eucerin ክሬም ለደረቅ ቆዳ ቆንጆ ነው
ለመታጠቢያ ፈሳሽ ሳሙና የፊት ማፀጃ Aveeno አለ
@@melatdemessie808 thank u so much
መላት፡የፐርምና፡የቀለምአቀባብ፡ምንጉዴት፡መጣል፡
weynisht waldu
ፐርም እና ቀለም ውስጥ በጣም ለፀጉር ጎጂ የሆኑ ኬሚካሎች አሉ ፀጉርን የሚያደርቅ የሚሰባብር ቆዳችንን የሚያቃጥል ብዙ ችግር ያመጣል
Thank you my sis!!
Lemewefer bzu ngr adrgialhu gn mewefer alchalkum slezih yehone ngr beygn eski ehte
What do u call it to buy we have to know the name
እናመሰግናለን ሜሊዬ ስሙን በደንብ ብትፅፊልን ወይንም እቃዉን አንስተሽ ብታሳይን ፖቹን ጥሩ ነበር
የማናገኝ ሰዎች አለን ሌላ ዘዴ የለውም ወይ እናመሰግናለን
yirgalem mekonnen
ሌላ ዘዴ እስከሚገኝ በተቻለ መጠን ቆዳችን እንዳይደርቅ ሽታ የሌለው ክሬም መቀባት እና ፀሀይ መከላከያ sunscreen መጠቀም ነው ያለው አማራጭ
እናመስግናለን! የእኔ እህት ለማንኮራፍት እና ለአገጭ መጥቆር የሚ ረዳ ትራስ አሳይተሽን ነበር Link ቡት ልካልኝለመግዛት?
bit.ly/2H00z9z
Thank you so much Happy Esters ✝️🙏🏽
@@meazahailemariam6813 Happy Easter to you too!
Thank you !
ካላስችገርኩሽ ሃይለኛ ፀሃይ በሚሆንበት ጌዜ እና ምግቡ በምስራበት ስአት ምን አይነት Sunscreen ነው ጥሩ?? እኔ ያለኝ ደረቅ ቆዳ ነው።
hassabeshem melkeshem yameral
Wawwwenameseginalen❤
Please right in word sis Thanks
Genet Tesfaye
Are you asking me a question ? I don’t understand it
Selekon patch new sis this is my question thanks for sharing
@@genettesfaye105
Sio silicon patch ( on Amazon)
Amsgnalhu Konjo
የምትለጠፈው የትነው ሚገኘው
Birtukan Dagnaw
ከአማዞን ላይ መግዛት ይቻላል
ሜሉዬ አዲስ ተመልካች ነኝ እስከዛሬ ስላላወኩሽ ቆጨኝ aveno ሞስቸራይዝ ክሬም አለው እንዴ ?ሌላው አይን ስር ለሚሸበሸብ አቪኖ ጥሩ ነው ብለሽ ነበር ሞስቸራይዝ ክሬሙን ነው ወይንስ አቪኖ ብሎ ምን ይላል እባክሽ መልሽልኝ
አይን ስር መስመር ለማጥፋት ያልኩት አቪን ( Avene) የቫይታሚን ኤ አይነት ነው
አቬኖ ( Aveeno ) ደግሞ ኖርማል የፊት ሞይቸራይዚንግ ክሬም
ሁለቱ በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው
@@melatdemessie808 አመሰግናለሁ
@@melatdemessie808 የት አገኘዋለሁ ያለሁት አሜሪካን አገር ነው
@@senayetedema5412 የ አቪን ክሬም አማዞን ሊንክ ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ አለ ኦንላይን ለመግዛት በተጨማሪ CVS ፋርማሲ አይጠፋም
የአንገት የሚለጠፈው ፖች ( Sio patch ) myshlf.us/p-36471
@@melatdemessie808 thank u dear god bless u
በጣም አመሰግናለሁ ሜሊ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ቤቴን ጎብኚልኝ
Try oil of oly you will definately see the best result .apply it during the night. raw fresh aluvera every other night is also very good .washing with collget is very helpfull only the white gollgate paste please and no other brand.
Applying toothpaste on your skin ? That is dangerous please do not use it
Ehute betam amesgenalw
አሪፍ ነው ።የሚያውቁትን ማካፈል ቸርነትን ጨዋነትን ያሳያል ወደነዋል።ተባረኪ።
ማሪ ዱባይነኝ እባክሽ ተባበሪኝ የሚለጠፈዉን የትላግኘዉ
ስለ ዱባይ ገበያ አላውቅም ግን እስቲ ፋርማሲ ቼክ አድርጊ
Simun xafelin
Samri Simret
Sio silicon neck patch
እሽ በጣምጥሩነው ከወለድኩ በሀኀላ ሙሉሰወነቴማትይቻላሌ ሸንተረር ወጣብኝአባክሽ ፈጣንመፍትሄካለሽ
ሰላም ሜላት ቤተሰብ እንሁን ተቀላበይኝ ደመርኩሽ ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ
Bravissima
ሲልኮን የት ይገኛል ኢትዩጺያ ውሥጥ
babelo helu
ምንአልባት ቦሌ አካባቢ ያሉ ሱቆች እና ፉርማሲዎች
የኔ ዉድ እንዴት ነሽ ባለፈው ለጠየኩሽ ጥያቄ ስለ መለሽልኝ በጣም አመሠግናጨለሁ:: አሁን ልጠይቅሽ የፈለኩት የቦርጭ መጥፊያ የሠራሽዉ ቪድዮ አይቼዋለሁ ቦርጬን ብቻ ለማጥፋት ነዉ የፈለኩት ሌላ ሠዉነቴን መቀነስ አልፈልግም ከቻልሽ መልሽልኝ አመሰግናለሁ::
sofia teklu
ቦርጭ ብቻ ለማጥፋት
1 ምግባችንን መምረጥ ማለት ዳቦ ከ 1 ግዜ በላይ አለመብላት ( አለማብዛት )
2 ጣፋጭ ነገሮች እንደ ኬክ ቸኮሌት መተው
3 እራት በግዜ 12 ሰአት ላይ መብላት
4 ውሀ እስከ 2 ሊትር መጠጣት
5 ጠዋት በባዶ ሆድ ውሀ መጠጣት
6 ፒዛ ፓስታ ማካሮኒ በጣም አልፎ አልፎ መብላት
7 አትክልት ፍራፍሬ እንቁላል መብላት
ፍራፍሬ እራሱ እንደ ሙዝ እና ማንጎ ያሉት የተፈጥሮ ስኾር ስላለው ከበዛ ያወፍራል
You are so beautiful
Selam zare new yayehush sub adrgeshalehu silemerejaw Amesegnalehu
Soliyana tube
🙏
ሻርብ ሁል ጊዜ መጠምጠምም ችግር ያመጣል
Simegn mekonnen Alem
የአንገት ሻርፕ መልበስ ችግር የለውም ላላ እድርጎ መልበስ ይቻላል ሻርፕ አድርጎ መተኛት ግን አደገኛ ነው
ፀጉራችን ግን አየር ስለሚያስፈልገው ሁሌ መሸፈን ጥሩ አይደለም
❣️
ፀጉርሽ ጦስኝ ነው ያሳደገው
Araya Tsige
የጥቁር አዝሙድ እና አብሽ ቅልቅል ዘይት ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ የት አንደሚገኝ አጣርተሽ ብትጠቁሚን እና የግንባርም አብሮ አለ?
TIGIST DAGNE
ቦሌ አካባቢ ያሉ ሱቆች እና ሞሎች ብዙውን ግዜ ከአሜሪካ የሚመጡ እቃዎችን የሚይዙት እነሱ ናቸው በተጨማሪ ፉርማሲዎች ሊይዙ ይችላሉ እኔም ካገፕሁ እነግርሻለሁ
አማዞን ላይ የግንባር 23 USD ነው
ሙሉውን ደሞ 45 USD ነው
@@melatdemessie808 Thanks a lot Meluye
ማሪ በነብሴዲረሽ
መስመር አዉጥቷል በ28አመቴ
Berche subscribers adergeshalew
Betam tru new gene Ethiopia yemiyesmeta sew lagine alchalkume asmichi kawkishi betagnagni 0911005618 amsgenalew
Sorry you're 40 or over 40 years old
Helen H
I’m not 40 yet 😆
smuntfln
Thank you.
Bravissima