የፀሀይ መከላከያው ቁጥር ሊሸውዳችሁ ይችላል | Sunscreen | Dr. Seife

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 556

  • @rahelhmariam5647
    @rahelhmariam5647 2 роки тому +32

    ቤታችን ሁነን ስለ ቆዳ አጠባበቅ ቡዙ እየተማርን ነው ክብረት ይስጥልን ዶክተር ከፍ በልልን🙏🙏

  • @molladesalegn4730
    @molladesalegn4730 2 роки тому +5

    በእውነት ምስጋና ይገባሃል ከሰጠኸን ጠቃሚ መረጃ ባሻገር አገላለፅህ እጅግ በጣም ግልፅ እና በተብራራ አገላለፅ ነው

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ተባረክ ዶክተር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @wudneshzewdie9006
    @wudneshzewdie9006 2 роки тому +3

    ዶ/ር ሰይፈ እባክህ ስለ ህጻናት ድርብ ጥርስ ምንነት ስራልን የምታቀርባቸውን ነገሮች በጣም እወዳቸዋለሁ።

  • @adisyoutubenewyoutube5860
    @adisyoutubenewyoutube5860 18 днів тому

    በጣም ያሳሰበኝ የሰውነት ክብደት መጨመር አለመቻል ነው ከቻልክ በስልክ ባወራህ ደስ ይለኛል እባክህ

  • @Tefetawit.12.21
    @Tefetawit.12.21 2 роки тому +25

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀትህን ጨምሮ ያብዛልህ ወንድማችን

    • @abebechemteku961
      @abebechemteku961 2 роки тому +1

      ሰላም ዶክተር አንድ ነገር ልጠይቅኽ ፈልጌ ነበር

    • @hawamohamed2866
      @hawamohamed2866 2 роки тому

      በርታልን ዶክተርየ

  • @yoditgetahun2029
    @yoditgetahun2029 2 роки тому +12

    ዶክተር በርታልን እንደሁልጊዜው ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን!

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +1

    ዶክተር በጣም ከልብ አመሰግናለሁ እግዛብሄር ይበልጥ ጥበብ ይስጥክ አገር ስገባ ለቆዳ ምርምራ አንተጋ ብመጣ ደስ ይለኛል በስደት በሙቀት ቆዳዬ እዳለ ተበላሽቶብኛል ከባድ ነው ብቻ ዋናው ጤና

  • @ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ

    ዶክተር ምስጋናዬ የላቀ ነዉ የቋንቋ እጥረት ያለብን በስደት ለምንኖር በጣም ጠቃሚ መረጃ እየሠጠኸን ነዉ እናመሰግናለን

  • @bezasamson7290
    @bezasamson7290 2 роки тому +1

    ዶክተር ተባረክ ሁሌም ቅንነትክን ነው የማየው የምታስረዳበት መንገድ ይለያል እድሜ ይስጥልኝ እኔ እጄ ከጥቅም ውጪ ሆናል እባክህ መላ በለኝ እንደው በግል ፎቶ አንስቼው ብልክልክና መፍትሄ ካለው ብትነግረኝ

  • @romagebirnene8135
    @romagebirnene8135 2 роки тому +1

    ወንድሜ ተባረክ ዘግይቼ ባገኝህም ተጠቅሜአለሁ ጌታ እውቀትን ጥበብን ይጨምርልህ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ዶክተር ሰይፈ🙏🙏🙏

  • @selamayalew2449
    @selamayalew2449 2 роки тому +1

    #እግዚአብሔር የሂዎት ጥያቄህን ሁሉ ይመልስልህ ምርጥና ደግ ኢትዮጵያዊ😍🙏

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶር፣የኔ Sunscreen UV doux SPF 50 PA +++

  • @hi-techplan0682
    @hi-techplan0682 Рік тому +1

    ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝን ነገር መልስ አግኝቻለሁ ብዙ ትምህርትም አግኝቼበታለሁ አመሰግለሁ ዶክተር፡፡

  • @ኡሙከውከብየማሚናፋቂ

    እናመሰግናለን እኳን ደስ አለህ 100ሽ ገባህ ኢንሻአላህ ታድጋለህ ከዚህበላይ ትምርቶችህ። 👍

  • @Priya2Verma99
    @Priya2Verma99 3 місяці тому

    I am from Mumbai, where the climate is hot and humid, and I also have oily skin. However, after watching your videos, I have started using littllextra riceberry sunscreen and it has been amazing on my skin. I recently started swimming and my skin tends to tan quickly (I am a dark-skinned person). I apply this sunscreen before swimming and my skin is not getting tanned at all. It provides excellent protection from chlorine, and I am surprised by the results. I have used it daily for the past month and I love it. Thank you so much for these wonderful videos and your thorough research.

  • @Fun_cool
    @Fun_cool 6 місяців тому

    አላህ ከምትፈልገው ነገር ያገናኝህ አገላለፅህ ያሰላም ነውውውውውውው😊

  • @helengidey5649
    @helengidey5649 2 роки тому

    ብዙ ነገር እንዳውቅ አደረከኝ ፈጣሪ እውቀትህን ያብዛልህ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 роки тому +3

    ዋው ዶክተርዬ ልዩ የሆነ እውቀት ነው ያስጨበጥከን በጣም እናመሰግናለን።

  • @milionsugamo2166
    @milionsugamo2166 2 роки тому

    ዶ/ር ተባረክ! ስለ ሽበት መከላከያ እና ማጥፊያ መረጃ ብትሰጠን

    • @hanlove412
      @hanlove412 2 роки тому +1

      ሽበት ፀጋ ነው አይ አልፈልግም ካልክ ቀለም ተቀባና ደብቀው😂

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 Рік тому +1

    ዶ/ርዬ እናመስግናለን ❤🙏

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለዉ መልካም ልብ ነዉ ያለክ ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልክ

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 2 роки тому

    ዋው ተባረክልን ኢትዮጵያ የ ጀግና ሁሌም ትወልዳለች ለሐበሻ ከለር ለፊት ማለት ነው የተለያየ ከለር ነው ያለን የትኛው ነው ምንቀባው ሚያዋጣው ሐምሣ ቁጥርን በኔ ግምት ማለቴ ነው ተባረክልን

    • @asdfjkm4435
      @asdfjkm4435 2 роки тому

      አንድን የፀሀይል መከላከኛ ለምን ያህል ጊዜ መጠቅም አለብን ለምሳሌ አኔ Feah ultra High sun block SpF UV 60/የተባለ sun screen ለ8 ዓመታት ያህል ተጠቀምኩኝ ለረጅም አመት አንድ አይነት መጠቀም ይጠቅማል ወይስ መቀያየሩ የተሻለ ይሆናል?

  • @orentube2026
    @orentube2026 2 роки тому +43

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶ/ር ግን በጣም ትፈጥናለህ እኔ ለመረዳት ሁለት ሦስት ጊዜ ነው የማዳምጠው እንደኔ የሚፈጥንባችሁ ካላችሁ በላይ አሳውቁት

    • @Balabaras
      @Balabaras Рік тому +3

      አይፈጥንም

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Рік тому +3

      ይሁን ምንም ማረግ አንችልም እሙ መላልሰን እንሰማለን

    • @aronmelos6636
      @aronmelos6636 Рік тому

      ልክ ነዉ በጣም ይፈጥናል

    • @HananMohammed-gw3fe
      @HananMohammed-gw3fe 11 місяців тому

      Cancer yametal yemibalew ewnet new

    • @RahmatRa-yy7sh
      @RahmatRa-yy7sh 7 місяців тому +1

      ደጋግሞማዳመጥነውማሬ

  • @netsanetdesta527
    @netsanetdesta527 2 роки тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ጡት ስለማጠባ ምን አይነት የፀሀይ መከላከያ ልጠቀም

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ
    በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ በርታ ወድማችን
    መልካም ምሽት

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀትህ ያብዛልህ

  • @መሳቅነውአሞሌአይጨነቁኝም

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አላህ ይጠበቃህ🙏🙏

  • @tofikheyredin5551
    @tofikheyredin5551 Рік тому +1

    እባክህን ዶክተርዬ ማድያት አስቸገረኝ ብዙ ሀኪም አየኝ ግን ምንም ለዉጥ የለኝም እባክህን እርዳኝ በራስ መተማመን አጣሁ

  • @እናቴንናፋቂሥደተኛዋ

    ጥሩ ምክር ነው ፈጣር ይባርክህ እኔ የፊት ክሬም አልጠቀምም ምታጠበው ፓፓያ እጠቀማለሁኝ ግን ፊቴ ሽፍታ አሥቸገረኝ ምን ብጠቀም ይጠፍል

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 роки тому +1

    ቅመም ነህ እኮ እግዚአብሔርን ተባረክልንን

  • @zeynebz6930
    @zeynebz6930 2 роки тому +2

    ዶክተር ለምትሠጠን ትምህርት እናመሰግናለን አድራሻህን ብታሣዉቀኝ ላገኝህ እፈልጋለው

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ዶክተራችን አመሰግናሀለው ተባረክ

  • @nejumaamohammed4426
    @nejumaamohammed4426 2 роки тому +2

    ትለያለህ ከበቂ በላይ ነው ያብራራክልን 🙏

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل 2 роки тому +3

    نشكورك كثير كثير الله يزيد لك العلم و يحفظك يا دكتور صيفو

  • @samdan-ie7zn
    @samdan-ie7zn Рік тому

    ዶር እረ አተ አንደኛ ነህ አቀራረብህ እኮ ጥያቄውም መልሱም አለበት በጣም ነው ማመሰግንህ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому +3

    እኔ ያለሁበት የፀሀይ ሙቀቱ ከ50-57 ምናምን ስለሆነ ያን ብቻ አይቼ እገዛለሁ እንጂ ሌላዉን አላቅም ነበር እናመሠግናለን ዶክተርዬ

    • @eyobsirawwork3819
      @eyobsirawwork3819 2 роки тому

      ምነው ከኛ ሰፈር ነሽ እንዴ? በርግጥ ዛሬ ከኛ ጋ 45 ነው

    • @mekilitkidist1542
      @mekilitkidist1542 2 роки тому

      @@eyobsirawwork3819 በለዉ መቼም እምዬ ኢትዮጵያ ሆነክ ነዉ አንተም አልልም 45 የሆነዉ

    • @eyobsirawwork3819
      @eyobsirawwork3819 2 роки тому +2

      @@mekilitkidist1542 እናታችን ጋርማ እንዴት ሁኖ 45 ይሆናል እህቴ ሲበዛ 30 ሲያንስ ደሞ 15 ነው፡ እናታችን ማለቴ ውዷ ሀገራችንን ነው
      አለ እንጂ የሰው ሀገር ክረምት ሲሉት ከዜሮ በታች በጋ ሲሉት ከ50 በላይ ኧረ ተይኝማ

    • @mekilitkidist1542
      @mekilitkidist1542 2 роки тому +1

      @@eyobsirawwork3819 አይዞኝ አልፎ ላያልፍ መቃጠል ሀገራችንን ስላም አድርጎልን ኑሮዉም ሁሉም ጥሩ ሆኖልን ቆርጠን የምንገባበትን ቅርብ ያድርግልን እንጂ ከባድ ነዉ ስዉ ሀገር ከምግቡ እስከ ዓየሩ ሀርቦቹን ጨምሮ ከባድ ነዉ እና ስደት ላይ ላለን በጤና መኖር በጤና ለሀገራችን ከበቃን ትልቅ ሀብት እንዳለን ቁጠርዉ

    • @eyobsirawwork3819
      @eyobsirawwork3819 2 роки тому +1

      @@mekilitkidist1542 ይሁን እንጅ ምን ይደረግ ይሁን ብለን አደል የተሰደድነው
      ከስደታችን በላይ የቸገረን የሀገራችን ትኩሳትና እራስ ምታት ነው

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 роки тому +1

    ዶክተር ፈታሪ እውቀቱን የጨምርልህ

  • @hannagezehagn8303
    @hannagezehagn8303 2 роки тому +3

    ተባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አመሰግናለው🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @በእንተዝንቱዘመን
    @በእንተዝንቱዘመን 2 роки тому +4

    Dr Thank you for your Advice 🙏
    We Love You❤

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 Рік тому +1

    ሰላም ነው እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀትን አብዝቶ ይሰጥልን በጣም አመሰግናለሁ ትምህርቱ ግልፀና የተብራራ ነው አመሰግናለሁ

  • @hirutdemissiebeyene9903
    @hirutdemissiebeyene9903 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ዶ/ር ነህ ከአንተ ብዙ እየተማርኩ ነው በርታ

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።

  • @neimaahmad3943
    @neimaahmad3943 2 роки тому +3

    ዶክተር ለኔ ስለ ሌዘር የጎንዮሽ ጉደት ንገርኝ እባክህ ፊቴ ተበላሸ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Рік тому

    ዶክተር በጣም እናመሠግናለን ከቻልክ active ingredients ስለሚባሉት በሰን ስክሪን ውስጥ ስላሉት ነገሮች እና ስለሚያስከትሉት ችግር እስረዳን እባክህ🙏

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    ዶክተርየ እግዚአብሔር አክሎ እውቀቱን ይግለፀልህ አሜን

    • @cokletboy9063
      @cokletboy9063 2 роки тому

      እናመሰግናለን በረታ አደናቂህ ነኝ በጣምምምም

  • @mtom1547
    @mtom1547 2 роки тому +1

    ሰላም ዶክተር የምትሰጣቸዉ ትምህርቶች በጣም ጥሩ ናቸዉ ፈጣሪ አክሎ ጥበቡን ይግለጽልህ እና የብብት ላቭና የሚጦቁር ብብት መፍትሄ ካለህ እባክህ ዶክተር 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 роки тому

      እሺ በቀጣይ ቪዲዎዎች አብራራለሁ

  • @gelilagamlak1562
    @gelilagamlak1562 2 роки тому +1

    Egziabher yestelen bezu asetemarken. Tebarek Dr.🙏

  • @tizibttizu8679
    @tizibttizu8679 2 роки тому

    አገላለፅህ እራሱ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ዶ/ር

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 2 роки тому +2

    እኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን ዶከተር ለወዛማ ፊትእና ቡግር በጣም አሰቃየኝ ቢድዩ ሰራልን

  • @yetem1912
    @yetem1912 Рік тому

    ዶ/ር ክብረት ይስጥልን

  • @wosseneshiferw3511
    @wosseneshiferw3511 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ የፊቴ ሁኔታ ያሳስበኛል ክሬሞቹን መጠቀም አስቤለሁ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 місяці тому

      እኔም ጭራሸ ተጠቅሜ አላቅም ግን መጠቀም እፈልጋለሁ

  • @markosayele4831
    @markosayele4831 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን እውቀትህን ስላካፈልከን ዶክተር ሰይፈ🙏

  • @mulushewaadara9886
    @mulushewaadara9886 2 роки тому

    ዶ/ር ሕ/ር ይባርክህ😍😍

  • @orentube2026
    @orentube2026 2 роки тому

    በጣም ነው የማመሰግነው እኔ ፀሀይ ላይ አልወጣም የምሰራው እቤት ውስጥ ነው ግን እንዴት እንደሆነ ባማላውቀው ነገር ፊቴ ተበላይቷል እናም ህክምና ማድረግ እፈልጋለው እባክህን ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @LidetAyele
    @LidetAyele Рік тому

    ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ደስ ብሎኛል ግን ትንሽ ፍጥነት ቀንስልን

  • @eyobsirawwork3819
    @eyobsirawwork3819 2 роки тому +4

    ግሩም ነው እናመሰግናለን ዶክተር
    ግን በቀን ለስንት ደቂቃ ለፀሐይ ብንጋለጥ ነው ጉዳት ሊደርስብን የሚችለው

  • @kidistjimma9598
    @kidistjimma9598 2 роки тому +1

    UV SHEER
    BROAD-SPECTRUM
    SPF 50+ what do you think about this sunscreen? Thank you for your time

  • @ayantusorressa7385
    @ayantusorressa7385 2 роки тому +3

    Thank you Dr. first of all and i am waiting on you about the HAIR TRANSPLANT and i like your every expression as i am in med class

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 2 роки тому +3

    ኑርልን!!!

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 2 роки тому +1

    ዶክተርዬ እስኪ ስለ (Murad) ሙራድ ሰን ስክሪን እና ስለ ሲረማቸው እስኪ ትንሽ ንገረን

  • @WanofiLegesse
    @WanofiLegesse Рік тому

    ካሉት UA-cam ber መሀል እውነቱን ምትናገሪው አንቺ ብቻ ነሽ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ውድ

  • @ensratube
    @ensratube 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 🙏

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 роки тому

    የኔ ፊትማ ፀሀይ ከመተ በስማአብ የተቀቀለ ጉበት ነው የሚመስል ምንም አይነት ነግር አይችልም ቶሉነው የሚበላሸው

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Рік тому

    ዋዉዉ ዶክተር የማናውቀውን ስላሳወከን እናመሰግናለን።

  • @kidssome9454
    @kidssome9454 2 роки тому +1

    ሰላምህን ይብዛልን ዶተር እጅግ ነው ምናመሰግንህ እኔም የጸሀይ አላጅግ ስላለብኝ እድከታተለው አደረገኝ አምሳ ብላስ የሌለው
    እኔም አይስማማኝም አምሳ ብላስ ያለው እውነት ነው ጥሩ ነው እኔም ያለ ጸሀይ መክላክያ አትውጭ አለኝ ዶተር ማድያት ነበረብኝ መዳኒት አዞልኝ ለውጥ አገኘሁ
    ግን የጸሀይ መከላከያ ሳልጠቀም ተመለሰብኝ
    ከዛ ስጠቀም ይሻላል ግን ዶክተራችን ሽፍ ያለ ጠቃቅን ነገር በብዛት ፍቴላይ አለ ምድነው ማጥፈያው

  • @አስቱየከፋልጅ21
    @አስቱየከፋልጅ21 Рік тому

    አመስግናለሁ ዶክተር አገላለፂ ደስ ስል❤❤❤❤❤

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር በዚሁ ቀጥልልን

  • @Tiztia19
    @Tiztia19 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶ.ር❤

  • @MimiMimi-zh4bo
    @MimiMimi-zh4bo 2 роки тому +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @najaattube
    @najaattube 2 роки тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጡጣህ ዶክተር

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር please የጭርት መዳንትም ብትነግረን ?

  • @maryew7631
    @maryew7631 2 роки тому

    Egziabher yakbrlgn.. am looking for someone endi abrarto minegregn
    Thank you Dr.

  • @zewdnshworku3256
    @zewdnshworku3256 2 роки тому +1

    ዶክተር አመሰግናለሁ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ለ ልጆች ምን አይነት የፀሀይ ክሬም እንጠቀም ?

  • @comceill1851
    @comceill1851 Рік тому

    ሰላም ዶ/ር በርታ ስለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ አመሰግናለሁ ዶ/ር እኔ የምኖረው አረብ አገር ነው እጄን አሞኝ ፈንገስ ያልወሰድኩት መዳኒት ያልተቀባውት ክሬም የለም ምንም አልተሻለኝም መፍቴኤው ምን ይሁን ??

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 2 роки тому +1

    እኔ አቬኖ 50ነው የምጠቀመው እስካሁን ተመችቶኛል

  • @samuelagegnew3645
    @samuelagegnew3645 Рік тому

    I would like to apreciate your way of explanation keep it up based on customer needs

  • @sihamargani3471
    @sihamargani3471 Рік тому

    thank you dr betam clear and short mabrarya nw yesetehen..

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግንሀለን ዶ/ር

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 роки тому +2

    እውነት ነው ዶክተር እናመስግናለን

  • @kidaroyal9925
    @kidaroyal9925 Рік тому

    እናመሰግናለን እስኪሰጥ ፊታችንን የምንቀባው ግን ለጤና የሚጎዱ ኬሚካሎችን ንገረን

  • @ezgombaryagabr4495
    @ezgombaryagabr4495 2 роки тому +1

    Thank you dr wich one is best for habesha skin please negereg

  • @mekdeskassahun6095
    @mekdeskassahun6095 2 роки тому

    ምርጥ ትንታኔ ዶክተር

  • @birhanroji1782
    @birhanroji1782 5 місяців тому +1

    Dr. Please foe combination skin yemihon sunscreen

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 роки тому

    አቀራረብህ ደስ ይላል ዶ/ር

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 2 роки тому +1

    ዶክተር queen Elisabeth cocoa butter ለ ፊት ቆዳ ጥሩ ነው ?እባክህን ብታስረዳን

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 2 роки тому +2

    በርታልን ወንድማችንንን♥️♥️♥️♥️

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 2 роки тому +11

    Brilliant! I have been thinking about such educational videos on skin care for our context. Many people in our country are still not convinced about the importance of sunscreen, and even moisturizing the face, so such videos are very important. Thank you doc. Way to go!

    • @elllol548
      @elllol548 2 роки тому

      Sunscreen 1du becha lemangawm fit yehonal weys endefitek aynet yetazezal

    • @geniasefa7893
      @geniasefa7893 2 роки тому

      Kiie San face lighting cream

  • @jerrynlm3567
    @jerrynlm3567 2 роки тому +1

    ዋው እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @ij8588
    @ij8588 Рік тому

    You are different and Knowledgeable ❤❤ thank you

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +1

    ሰላም ዶ/ ር ከቻልክ ብትመልስልኝ ፎሮፎር ወይም ነጭ ነጭ ፍርፍር እያለ የሚወጣው ከምንድነው የሚመጣው እንዴትስ ነው በቤት ውስጥ በሚዘጋጅ ነገር ማጥፋት የሚቻለው ?? ፋርማሲ መድኃኒት ሻንቦ የሚመስል አለ ግን ከቆይታ በኃላ ይመለሳል።👏

  • @selamgebrezgabhier-sp9bp
    @selamgebrezgabhier-sp9bp Рік тому +1

    Sun block ena sun sikrin ande nachew weys yileyayalu

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 2 роки тому +1

    እስኪ ስለ sudo cram ስራልን ዶር

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx Рік тому

    ፎቶአቸውን ለጥፊልን ደህነኛው

  • @SaraHadish-x3i
    @SaraHadish-x3i Рік тому

    God Bless You Dr.

  • @ፀሐይዘተዋሕዶ
    @ፀሐይዘተዋሕዶ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን እውቀት ከትህትና ጋር በእውነት ቃላት የለኝም ላንተ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 роки тому +3

    SEBA MED ( ሴባ ሜድ ) ለደረቅ ፊት ጥሩ ነው ወይ ? ነጭ ይሆናል ። ስለ ምታካፍለን ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ

  • @serkalemmogesgelagle7953
    @serkalemmogesgelagle7953 5 місяців тому

    ዶ/ር ፊቴላይ ትንሽ ማድያትና ጥቁር ነጠብጣብ አለው Eucerin anti_pigment እና Eucerin sunscreen ልጠቀም ነው ምን ሪክመንድ ታደርጋለህ

  • @almazhadgu6338
    @almazhadgu6338 2 роки тому

    በጣም ነው ያብራራኸው እናመሠግናለን👍
    ለሰውነት ፀሀይ መከላከያ ተብሎ የተሰራውን ለፊታችን ብንጠቀመው ችግር አለው ወይ?እኔ ስለምጠቀመው ነው