Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጠላት እርርር ይበል ደብተራ ጠንቋይ ይቃጠል እኛ ወደፊት ከእግዚአብሔር ጋር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ኣባታችን❤❤❤
ደምርኝ እማየ❤
❤❤❤❤
@@BerhanGebra-tx8xf እሺ
አወ ወደፊት ከእግዚአብሔርጋ
በቦታው ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ሰዎች ተፈውሰዋል አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት
የት ነው ቦታው
በማርያም ቦታዉን ወይም ስልካቸዉን ስጡን
አድስ አበባ😊@@BeletuTeshome
ቁጥራቸዉን ብስጠን😢😢😢
የኔ ውድ ቦታውን ንገሪኝ
መምህር ወርቅ አፈራው ጅግና ነህ ምስክረነትህን በፊታቸው ስትናገር ደስ አለኝ
መምህር ወርቃፈራሁ እግዚሀብሔር ይባርክህ አንዳንድ ሰዎች እያዩ የማያምኑ አሉ እራሳቸውም ያጠራጥራሉ !!!????ለምን መንፈሱ ተያዘ ለምን የሰይጣን ምስጢር ተጋለጠ ወዘተ የሚሉ ግራ ያጋቡኛል???ወይስ ክፉ ሰዎች መተተኞች እንዳይጋለጡ የምን ማገዝ ለነሱ አስፈለገ???
የመምህር ግርማ ትምህርት ደስ የምለው ብቻ ላይክ ❤😢
እኔም በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏
እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን
ደምርኝ እህትየ❤
ደስስስስስስስድድድ❤❤❤❤
አባቴ እረጅም እድሜ ይስጦት
በማርያም😢 አጎቴ ይሄን እድል እዲያገኝ በፀሎት አግዙኝ
እኔም,ወንድሜን,እድሉን,ቢገኚ,እፍፍ
ተመሰገን ይሄንን ያደረክ አምላክ የአባታችንን እድሜና ጤናው ይስጥልን😢😢የእኔ አባትወርቅዬ በዚህ ደረጃ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የእኔ ጀግና በርታ❤
Eniem bexam des blognal❤
ቅሬታ አለኝመላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለኔ ህይወት መለወጥ ትልቁን ቦታ ይይዛሉ (እግዚአብሔር በሳቸው ላይ አድሮ)የዛሬው ፕሮግራም ላይ እና የተወሰኑ የሳቸው ኘሮግራሞች ላይ የመካፈል እድል አጋጥሞኛል።ነገር ግን የበረከት ስራዎች የሚሰሩበት መንገድ ደስ አይልም በተለይ በአስተዳዳሪዎቹ በኩል ያለው ማዋከብና ማመናጨቅ መንፈሳዊ ቦታ አይመስልም። አስተዳዳሪዎቹ ዋና አላማቸው የምዕመኑን ችግር መረዳት እና መፍታት ሳይሆን ብር መሰብሰብ ይመስላል እና ቢስተካከል።በተረፈ በመላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት ረክቼ ተመልሻለሁ።
😢😢😢ያሳዝናል እዛ ያለው አገልጋይ ተብየ ስለብር እንጂ ስለሰው ድህንነት አይጨነቁም በጣም ያሳዝናል😢
አሜን ለሁላችን ይድረሰን
Batekekele ename tenesh daberogh nabare
ትክክል ነው እኔም በጣም አዝኛለሁ።
ሲጀመር እሳቸውን የሚፈልጉት ብር ሲፈልጉነው
የኛ ዕንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች, አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖትን በዚ ዘመን ሳይገባን እርሶን ስለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን ❤❤❤
Amean Amean AmeannAmean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን😢😢
አሜን❤
ደምርኝ እህተየ❤
🙏🤲🙏🤲🙏🤲
አሜን,አሜን,አሜን
አሜን 😢
ሁሌ የሚገርመኝ እና የሚያሳዠነኝ ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ለኝህ ቅን ስራና የእግዚአብሔር ስራ ስጦታ እያየች እየሰማች ዠም ማለተዎ ብቻ ፈጣሪ ዠም አለማለቱ ምህረቱ መላኩ ብቻ አባታችን አይደለም ምህረቱ ትምህርቱ ብቻ እንካ ሳይሳሱ እያስተማሩን ነው አባዬ ስላሴዎቹ የበለጠ ፀጋውን ያብዛሎት ሰላም ጤና ያብዛሎት የርሶ ውለታ ለኛ ምእመናን በምን እን መልሰው ከፈጣሪ ያግኙት እጂ ሁሌም ሰላም ጤና እመኝለታሎሁ
እነሱ እኮ የሉም እባቶች አልቀዋል አሰፋ መአረይ
የተዋሕዶ እንቁ ጀግናው አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባ በረከትዎ ይደርብን በጸሎት አስቡኝ ደካማ ልጅዎ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ☝️
Dingil tibarcish maxichalw
@GetahunAlemu-l6j ሔድክ ከአገልግሎቱ በጣም ደስ ይላል በእውነት
ደምርኝ ውድ እህተየ❤
@@Kalወለተተክለሐይማኖት ሠላም ቆንጅት ላወራሽ እፈልጋለሁ
@mulugetaTadesse-l3d ምን ነበር
ወይኔ በዚ ጉባኤ ባለመገኘቴ ውስጤ እርር ነው ያለው ቅዱስ አማኑኤ ሆይ ይሄ ጉባኤ እንዲቀጥል ፋቃድህ ይሁን ቅዱስ ፋኑኤል አባቴ ለታሰሩት ሁሉ መፈታት እንዲሆን እፀልያለሁ ። አባይዬ ከኔ አድሜ ቀንሶ ይስጥዎት ዘላለም ኑሩልኝ በክፉ የሚያይዎትን አዶናይ ልቦና ይስጠው ።
ነገም አለ ህዱ እድለኛ ናችሁ
የት። ነዉ የምገኙቱ በማርያም
አባታችን መምህር ግርማ እንወዶታልን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት። የዛሬውን ፕሮግራም በመካፈሌ በጣም ተደስቻለሁ ወርቅአፈራው መምህር ጋር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ
አባ ግርማን በአካል አላቃቸውም ።። በሚዲያ ነው የማያቸው እና የምከታተላቸው ለእሳቸው ትልቅ አክብሮት አለኝ።እወዳቸዋለሁ ማርያምን።።ሰው ሲድን እንዴት ደስስስስ እንደሚለኝ።።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።።🙏🙏🙏🙏😍😍
Amen. Ednena Tena yistilin amen
መምህርዬ ስለየዎት በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን ኡፍ ቃል አጣሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እመብርሐን እናቴ ከእስራቴ ከነቤተሰቦቸ ፍችኝ😢😢😢
እግዚአብሔር አመስግኑ ቸር ነዉና አቤቱ በፈጠርከዉ ምድር ላይ የአንተ ሥራ እንዲህ በማየቴ አመሠግናለሁ !
እግዛአብሕር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማ እንካን ብስለም መጡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
✅በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛን አባት አለሜ ብርታቴ የኔ ዉድ አባት መምህር ግርማን የዘመኑ ሐዋርያ ናቸዉ የምር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እሰይ ተጀመረ እልልልልልልልል✅🌾⛪🍀🌿
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
በርች ጎሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤
@Sara-ui8tk ዉድየ✅
አቤቱ ቅዱስ አማኑኤል ማረን ለዚህ ድህነት አብቃን አሜን 😢😢😢 አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
መምህርዬ ስላየሆት ዳግም ባገልግሎት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
በጣም ደሰ ያላል አለም የደን። ❤❤❤ቬር❤አረጉ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባቴ መሰቀልሁ ለመባረክ ያብቃኝ እመቤቴ ማሪያም እንቆቁልሸን ፍችልኝ ልጆቸን ጠብቂልን አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና ይጠብቅልኝ እመቤቴ ባለሁበት ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
የሀን ፈውስ ያሳየን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እርርርርር በል ጠላት አቤት ደስ ማለቱ አሸነፍን ሁላችሁ ለአባታችን በጸሎት አስቧቸው😢😢😢😢 እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እውነት እነሱን የሚነካቸው ሰው በሙሉ ያልታደለ ነው😢😢😢
😢😢😢😢😢😢ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
ገብረ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ አባት እናቶቼ
እግዚአብሄር ያስብህ
እግዚአብሔር ያስብህ
ወይ ስደት አባቴ ምንአለ ሀገሬ ብኖር ብቻ ባለውበት በረከቶት ይድረሰኝ ከኔ የበረታቹ ወንድማቹ ኃይለሚካኤልን በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ😢😢
Egzbhaer Amleaki AESBES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የረዳቹ አምላክ እኔንም ይርዳኝ የዘመናት እስራቴንም ይፍታልን የዘመናት እንቆቅልሼንም ይፍታልኝ ከመተት ከአይነጥላ ከቡዳ መንፈስ ከሰላቢም መንፈስም እግዚአብሔር አምላክ ይገላግለኝ ከእኔም ነቅሎም ይጣልልኝ አሜን፫❤❤❤
እግዚአብሔር ይራረልን 😰
በጣም ደስ የሚል ጉባኤ ነበረ ወንድሜ እንኳንም እጅህ ተፈታ ባለቤትህን ከዚህ በላይ መድኃኔዓለም ያጠንክርልህ አራስ ልጅ ይዛ እንዴት መፈታትህን ስትጠብቅ እንደነበር አይቻለው ልጃችሁን ቅዱስ ዑራኤል በጥበቡ ያሳድግላችው።
ለዚቀን ስላደረሰን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤አሜን
መምህራችን አባታችን በእዉነት እድሜ ከኔላይ ቀንሱ ይስጥልኝ እረጅም አመት ኑሩን አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ በረከታቹሁ ይደርብን❤❤😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ክፉ ነገር የሚያስቡ ሰዎች ማስተዋል ስጣቸው ወደ ቀልባቸው መልስልን ለኛም ከተሰርን የእርኩስ መንፈስ እስራት ይፍታን ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን
ኣባታችን በረከቶት ይደርብንኣባታችን መልኣከ መንክራት ግርማ ያከበሩት ኣምላክ እንዲህ ሲያሰከብሮት በማየቴ ኣምላካችን እግዚአብሔር ን እጅግ ኣድርጌ ኣመሰግነዋለሁ ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ ጉልበት ይሁኖት
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎ በእጅዎ ቡራኬ ለመቀበል እና ለመባረክ እግዚአብሔር ያብቃኝ ፀሎቴ ነው አሜን ። በፀሎት ያስቡኝ ። ብርሃነ ስላሴ ነኝ
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በኢትዮ የፈውስ አገልግሎት መስጠት ስለጀመሩ ደስ ብሎኛል 🙏☺😇
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን አቤቱ እንደክፍታችን ሳይሆን በቸርነትህ ብዛት የጠበቀን ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ተመስገን
ውድ መምህራችን አባታችን እንኳን በሰላም መጣህልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ⛪💐 ለእነርሱ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን🙏😥
የኔ አባት የኛ እቁ አባት እድሜ ፀጋ ያብዛለወት 😢😢😢 አቤቱ አምላኬ ከስራታችን ፍታን ተመስገን የድግል ማርያም ልጂ
አባቴ መምህር ግርማ በረከቶ ይብዛልን ይድረሰን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🏼
ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይደረስልን!!! መምህርዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል💜💜💜💜💜💜💜
አባ ደስየሚል ነበረ እርሰወን የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎልልእግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜ ይስጠዎት
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው። አባታችን ላይ እድሮ ያዳነን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን። ለአባታች ፀጋውን ያብዛልን!
የኔ አባት የኔ አባት የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥዎት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ...
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን የርሶን ትምህርት ስብከት እኛም ደነናለ ነቅተናል
እሰኪ አባታችን እምትወዱዋቸው ላይክ አርጉኝ እኔ ሰወዳቸው እምፅፈው ቃል ያጥረኛው ሰለ እሳቸው ሰገልፅ ቃል እያጠረኝ ነው በቃ እወደወታለው ደካማ ብሆንም ብርቱ ባልሆንም ግን እግዚያብሔርን አመሰግኘ መውጣትና መግባትልን ለምጃለሁ የአባቴ ፍሬዎች በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ እድሜ ይስልን የኔ አባትትትት😘😘🙏🙏🙏🙏🙏(❤❤
ሑሌም ላይክ ሼር አደርጋለሁ ግን ስልካቸን ላኩልኝ?
መምህር አሁንም ፀጋውን ያብዛለዎት ከ97 ዓም ጀምሮ የእርስዎ ተምህርት ተጠቃሚ ነኝ ያ ባይሆን ኖሮ ክርስትናዬን ሳስበው ይዘገንነኛል
ወንድማችን በ 3:30 ያለው ትክክል ነው። በውጭ አለም የምንኖር የመምህር መልአከ መንከራት ትምህርት ተከታታዮች የሆንን ነገሩ በደምብ ገብቶን ምን ያህል ሰይጣን አዎሮፓውያን አመሪካውያን እንዲሁም ሌሎችንም እንዴት እየተጫወተባቸው እንዳለ እያየነው ነው። እንደ እግዛብሔር ፍቃድ ሆኖ ግን እኛ አበሾች በጣም እድለኞች ነን እንደመምህር መልአከ መንከራት ግርማ ወንድሙ የሰጠን። እንድያውም ካቶሊኮች የምስራቅ ኦርቶዶክሶች የፈውስ አገልግሎት ሲሰጡ እንደኛ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጸጋ አልተሰጣቸውም። በስንት መከራ ነው መንፈሱን የሚያስወጡት አንዳንድ ግዜም ያቅታቸዋል። ምክንያቱም አገልግሎታቸው ህጸጽ አለበት። እና እንደመምህር መልአከ መንከራት ግርማ ወንድሙ የሰጠን እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን።
Zare Ethiopia yale sew idilegna new maryamn yene Abat❤
ከፊታችን ታሀሳስ 3 ቅዱስ ፋኑኤል የንግስ ባሀል ስለሆነ እዛዉ ፋኑኤል ቤ/ተ ክርስቲያን መ/ር ግርማ ወንድሙ ስለሚያገለግሉ እዛዉ ማግኘት ይችላሉ አድራሻዉ አያት አደባባይ ወይም ደራርቱ አደባባይ ስደርሱ ቅዱስ ፋኑኤል ብትሉ ማንም ያሳያችዋል
እውነት ነው አባታችን እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
በመድሃኔኣለም በጾሎታችሁ ኣስቡኝ 😢እየኖርኩት ያለሁት ህይወት ሲኦል መስሎ እየ ተሰማኝ ነው ተንቀሳቃሽ ሬሳ ሁኛለው
አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎትን ዘመንኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲 ወድማችን ላተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን🤲🤲
በዘመናችን እርሶን ያስነሳልን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን። እድሜዎን ያርዝምልን! እኛም የፈውሱ ተጠቃሚ ነበርን ተመስገን
አባታችን ስለ መጡ ደስ ብሎኛል ቀጣይ ፕሮግራማቸው የት ነው
የኔ አባት እንዴት እንደናፈቁኝ መቼ ነዉ ጉባኤዎት ጋር መጥቼ የምባረከዉ ልቤ ይፈልጋል ግን ታስሪያለሁ አባቴ ይባርኩኝ የኔ ልዮ አባት በህይወቴ ታላቅ ለዉጥ መቷል ክብሩ ይስፋ መድሀኒዓለም ተባርኬያለሁ አባቴ ችግሬ ተፈቷል። በትምህርቶ በጣም እወዶታለሁ ለኔ በዚህ ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን እንደ ተክልዬ አባቴ ያስነሳልን ድንቅ አባት ነዎት
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሀኒአለም ስራህ ድንቅ ነው ለዚህ ለሚስቃይ ህዝብ ግራ ለተጋባን ድረስልን እድሜና ጤና ለአባታችን እንዴሁም ለቀሲስ ሀይለመለኮት ያድልልን
እግዚያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስገን መ ምህርዬ እግዚያብሄር የ አገልግሎትዋን ዘመን ይባርክልዋ ኑሩልን እንወድዋታለን
EGZEABEHEIR yrmesgan Abbatachn kale hiwotn yesemaln rejm edemena tenan yestln❤❤❤❤❤❤
አባቴ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ከኔ ሃጥያተኛው እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ እህት ወንድሞቼ በስደት ሁኜ ፈተና በዛብኝ ወለተ ስላሴ በፆሎት አስብኝ
አባታችን ወለገብርኤል ብላቹው በጸሎት አስቡች በእንግሊዝ ሃገር ተሳቀየሁት ሁሉም ነገር አስጠላኝ 😢
የዳዊት ልጅ ማረኝ ሃፅያተኛዋ ልጅህን እኔን አስበኝ እስራቴን ፍታልኝ 😭😭😭የጨለማው ሕዎት በቃሽ በለኝ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😢😢😢😢
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት
Galataa kee yaa Waaqayyoo koo.Akkanumatti Abba kenyaa Mana kee kessatti Umuri jirenyaa isaani nuuf dheressi nuuf Eebbisii.Amen
የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት❤
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔም የበረከቱ ተካፋይ ነበርኩ ረጅም እድሜ ላባታችን ይሁን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጀም ዕድም እግዚእብሔር ይስጥልን አባታችን ወድሜችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዝአብሔር ይመስገን ለላ ቃል የለኝም
Abatachin erejem edeme ena tenawin yestilen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏
የተሰጠንን እድል እንጠቀምበት አባታችን እድሜና ጤናውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን🎉 ዝማሬ መላክት ያሰማል ወንድማችን🎉
ደብረብርሃን ብትመጡ ❤ አባታችን ረጅም ዕድሜ ይሥጥዎት
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን
❤❤❤❤የአባታችን ትምህርት እግዚያብሄር ያደለው ሰው ነው የሚገባው
እነ ብዙ ብቻ ነበርኩ።እኔም ተፈውሻለው።እግዚያብሄር ይመስገይ።
እድሜና ፀጋውን የድልዎት በረከትም ረድኤትም ይደረብን ኣሜን ይሁንልን
በእውነት በረከትዎ ትድረሰን🤲🤲🤲🤲🤲✝️🤲✝️🤲✝️🇨🇬✝️🇨🇬🤲
እግዚአብሔር ጸጋ የሰጣቸው መ/ር ግርማ እድሜዎን ያርዝምልን።
የኛ ንቁ ኣባት ኑርልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒
Amen abatachin enkuan dena metu berso tmhrt telewutenal egziabher yetemesegene yhun!🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እግዚያብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት አቤት ከብዙ ጉድ እና ሀጢያት አነቁን
የኛ እቁ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እዴሜ ከጤናጋር ያድልልን ፈጣሪ እርሶን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለመዳኒአለም ይግባው❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስደት ላይ ነኝ ባሌቤቴ ግን ነግሬው እዝህ ቦታ ነበር ተመስገን ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
አለማመኔን እርዳው ጌታዬ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔርን ይመስገን ይጥብቅልኝ እባታችን❤
የኔ አባትዬ የህይወቴ መሰረት የስደት መምህሬ አባቴ እርስዎን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባቴ እኔ በስደት ሆኜ የገባኝን ሀገራቸው ሆነው ቤተሰቦቼ ጓደኞቼ ዘመዶቼ ቢገባቸው ብዬ ተመኘሁ😢 አባቴ በረከትዎ በእጥፍ ሆኖ ይደርብን 🙏❤❤❤
አምላኬ ሆይ ለኔም ይችን ቀን አቅርብልኝ😢 እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደ ደስ አላችሁ
አባታችን እድሜ እና ጤናዎን ይስጥዎት እንወድዎታለን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጠላት ይፍጨረጨራል ግን እግዚአብሔር ማዳኑን አያቆምም እንበርታ ወገኖቼ አባቴ ንሩልኝ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
መምህርየ እድሜ ይሥጥህ በረከትወ ይድረሠን❤❤
Amen Amen 🙏
የኔ አባት እንካን ደህና መጡልን ❤❤🎉🥰
ፈጣሪ ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስአሜን ዛሬ እዛ ነበርኩ የሚወራውን አትስሙ እባካቹ ፈጣሪ በፀጋው የመረጣቸው ናቸውና እንጠቀምባቸው።
ጠላት እርርር ይበል ደብተራ ጠንቋይ ይቃጠል እኛ ወደፊት ከእግዚአብሔር ጋር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ኣባታችን❤❤❤
ደምርኝ እማየ❤
❤❤❤❤
@@BerhanGebra-tx8xf እሺ
@@BerhanGebra-tx8xf እሺ
አወ ወደፊት ከእግዚአብሔርጋ
በቦታው ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ሰዎች ተፈውሰዋል አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት
የት ነው ቦታው
በማርያም ቦታዉን ወይም ስልካቸዉን ስጡን
አድስ አበባ😊@@BeletuTeshome
ቁጥራቸዉን ብስጠን😢😢😢
የኔ ውድ ቦታውን ንገሪኝ
መምህር ወርቅ አፈራው ጅግና ነህ ምስክረነትህን በፊታቸው ስትናገር ደስ አለኝ
መምህር ወርቃፈራሁ እግዚሀብሔር ይባርክህ አንዳንድ ሰዎች እያዩ የማያምኑ አሉ እራሳቸውም ያጠራጥራሉ !!!????ለምን መንፈሱ ተያዘ ለምን የሰይጣን ምስጢር ተጋለጠ ወዘተ የሚሉ ግራ ያጋቡኛል???ወይስ ክፉ ሰዎች መተተኞች እንዳይጋለጡ የምን ማገዝ ለነሱ አስፈለገ???
የመምህር ግርማ ትምህርት ደስ የምለው ብቻ ላይክ ❤😢
እኔም በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏
እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን
ደምርኝ እህትየ❤
ደስስስስስስስድድድ❤❤❤❤
አባቴ እረጅም እድሜ ይስጦት
በማርያም😢 አጎቴ ይሄን እድል እዲያገኝ በፀሎት አግዙኝ
እኔም,ወንድሜን,እድሉን,ቢገኚ,እፍፍ
ተመሰገን ይሄንን ያደረክ አምላክ የአባታችንን እድሜና ጤናው ይስጥልን😢😢የእኔ አባት
ወርቅዬ በዚህ ደረጃ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የእኔ ጀግና በርታ❤
Eniem bexam des blognal❤
ቅሬታ አለኝ
መላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለኔ ህይወት መለወጥ ትልቁን ቦታ ይይዛሉ (እግዚአብሔር በሳቸው ላይ አድሮ)
የዛሬው ፕሮግራም ላይ እና የተወሰኑ የሳቸው ኘሮግራሞች ላይ የመካፈል እድል አጋጥሞኛል።
ነገር ግን የበረከት ስራዎች የሚሰሩበት መንገድ ደስ አይልም በተለይ በአስተዳዳሪዎቹ በኩል ያለው ማዋከብና ማመናጨቅ መንፈሳዊ ቦታ አይመስልም። አስተዳዳሪዎቹ ዋና አላማቸው የምዕመኑን ችግር መረዳት እና መፍታት ሳይሆን ብር መሰብሰብ ይመስላል እና ቢስተካከል።
በተረፈ በመላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት ረክቼ ተመልሻለሁ።
😢😢😢ያሳዝናል እዛ ያለው አገልጋይ ተብየ ስለብር እንጂ ስለሰው ድህንነት አይጨነቁም በጣም ያሳዝናል😢
አሜን ለሁላችን ይድረሰን
Batekekele ename tenesh daberogh nabare
ትክክል ነው እኔም በጣም አዝኛለሁ።
ሲጀመር እሳቸውን የሚፈልጉት ብር ሲፈልጉነው
የኛ ዕንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች, አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖትን በዚ ዘመን ሳይገባን እርሶን ስለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን ❤❤❤
Amean Amean AmeannAmean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን😢😢
አሜን❤
ደምርኝ እህተየ❤
🙏🤲🙏🤲🙏🤲
አሜን,አሜን,አሜን
አሜን 😢
ሁሌ የሚገርመኝ እና የሚያሳዠነኝ ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ለኝህ ቅን ስራና የእግዚአብሔር ስራ ስጦታ እያየች እየሰማች ዠም ማለተዎ ብቻ ፈጣሪ ዠም አለማለቱ ምህረቱ መላኩ ብቻ አባታችን አይደለም ምህረቱ ትምህርቱ ብቻ እንካ ሳይሳሱ እያስተማሩን ነው አባዬ ስላሴዎቹ የበለጠ ፀጋውን ያብዛሎት ሰላም ጤና ያብዛሎት የርሶ ውለታ ለኛ ምእመናን በምን እን መልሰው ከፈጣሪ ያግኙት እጂ ሁሌም ሰላም ጤና እመኝለታሎሁ
እነሱ እኮ የሉም እባቶች አልቀዋል አሰፋ መአረይ
የተዋሕዶ እንቁ ጀግናው አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባ በረከትዎ ይደርብን በጸሎት አስቡኝ ደካማ ልጅዎ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ☝️
Dingil tibarcish maxichalw
@GetahunAlemu-l6j ሔድክ ከአገልግሎቱ በጣም ደስ ይላል በእውነት
ደምርኝ ውድ እህተየ❤
@@Kalወለተተክለሐይማኖት ሠላም ቆንጅት ላወራሽ እፈልጋለሁ
@mulugetaTadesse-l3d ምን ነበር
ወይኔ በዚ ጉባኤ ባለመገኘቴ ውስጤ እርር ነው ያለው ቅዱስ አማኑኤ ሆይ ይሄ ጉባኤ እንዲቀጥል ፋቃድህ ይሁን ቅዱስ ፋኑኤል አባቴ ለታሰሩት ሁሉ መፈታት እንዲሆን እፀልያለሁ ። አባይዬ ከኔ አድሜ ቀንሶ ይስጥዎት ዘላለም ኑሩልኝ በክፉ የሚያይዎትን አዶናይ ልቦና ይስጠው ።
ነገም አለ ህዱ እድለኛ ናችሁ
የት። ነዉ የምገኙቱ በማርያም
አባታችን መምህር ግርማ እንወዶታልን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት። የዛሬውን ፕሮግራም በመካፈሌ በጣም ተደስቻለሁ
ወርቅአፈራው መምህር ጋር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ
አባ ግርማን በአካል አላቃቸውም ።። በሚዲያ ነው የማያቸው እና የምከታተላቸው ለእሳቸው ትልቅ አክብሮት አለኝ።እወዳቸዋለሁ ማርያምን።።ሰው ሲድን እንዴት ደስስስስ እንደሚለኝ።።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።።🙏🙏🙏🙏😍😍
Amen. Ednena Tena yistilin amen
መምህርዬ ስለየዎት በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን ኡፍ ቃል አጣሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እመብርሐን እናቴ ከእስራቴ ከነቤተሰቦቸ ፍችኝ😢😢😢
እግዚአብሔር አመስግኑ ቸር ነዉና አቤቱ በፈጠርከዉ ምድር ላይ የአንተ ሥራ እንዲህ በማየቴ አመሠግናለሁ !
እግዛአብሕር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማ እንካን ብስለም መጡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
✅በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛን አባት አለሜ ብርታቴ የኔ ዉድ አባት መምህር ግርማን የዘመኑ ሐዋርያ ናቸዉ የምር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እሰይ ተጀመረ እልልልልልልልል✅🌾⛪🍀🌿
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
በርች ጎሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤
@Sara-ui8tk ዉድየ✅
አቤቱ ቅዱስ አማኑኤል ማረን ለዚህ ድህነት አብቃን አሜን 😢😢😢 አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
መምህርዬ ስላየሆት ዳግም ባገልግሎት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
በጣም ደሰ ያላል አለም የደን። ❤❤❤ቬር❤አረጉ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባቴ መሰቀልሁ ለመባረክ ያብቃኝ እመቤቴ ማሪያም እንቆቁልሸን ፍችልኝ ልጆቸን ጠብቂልን አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና ይጠብቅልኝ እመቤቴ ባለሁበት ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
የሀን ፈውስ ያሳየን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
እርርርርር በል ጠላት አቤት ደስ ማለቱ አሸነፍን ሁላችሁ ለአባታችን በጸሎት አስቧቸው😢😢😢😢 እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እውነት እነሱን የሚነካቸው ሰው በሙሉ ያልታደለ ነው😢😢😢
😢😢😢😢😢😢ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
ገብረ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
አባት እናቶቼ
እግዚአብሄር ያስብህ
እግዚአብሔር ያስብህ
ወይ ስደት አባቴ ምንአለ ሀገሬ ብኖር ብቻ ባለውበት በረከቶት ይድረሰኝ ከኔ የበረታቹ ወንድማቹ ኃይለሚካኤልን በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ😢😢
Egzbhaer Amleaki AESBES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የረዳቹ አምላክ እኔንም ይርዳኝ የዘመናት እስራቴንም ይፍታልን የዘመናት እንቆቅልሼንም ይፍታልኝ ከመተት ከአይነጥላ ከቡዳ መንፈስ ከሰላቢም መንፈስም እግዚአብሔር አምላክ ይገላግለኝ ከእኔም ነቅሎም ይጣልልኝ አሜን፫❤❤❤
እግዚአብሔር ይራረልን 😰
በጣም ደስ የሚል ጉባኤ ነበረ ወንድሜ እንኳንም እጅህ ተፈታ ባለቤትህን ከዚህ በላይ መድኃኔዓለም ያጠንክርልህ አራስ ልጅ ይዛ እንዴት መፈታትህን ስትጠብቅ እንደነበር አይቻለው ልጃችሁን ቅዱስ ዑራኤል በጥበቡ ያሳድግላችው።
ለዚቀን ስላደረሰን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤አሜን
መምህራችን አባታችን በእዉነት እድሜ ከኔላይ ቀንሱ ይስጥልኝ እረጅም አመት ኑሩን አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ በረከታቹሁ ይደርብን❤❤😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ክፉ ነገር የሚያስቡ ሰዎች ማስተዋል ስጣቸው ወደ ቀልባቸው መልስልን ለኛም ከተሰርን የእርኩስ መንፈስ እስራት ይፍታን ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን
ኣባታችን በረከቶት ይደርብን
ኣባታችን መልኣከ መንክራት ግርማ ያከበሩት ኣምላክ እንዲህ ሲያሰከብሮት በማየቴ ኣምላካችን እግዚአብሔር ን እጅግ ኣድርጌ ኣመሰግነዋለሁ ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ ጉልበት ይሁኖት
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎ በእጅዎ ቡራኬ ለመቀበል እና ለመባረክ እግዚአብሔር ያብቃኝ ፀሎቴ ነው አሜን ። በፀሎት ያስቡኝ ። ብርሃነ ስላሴ ነኝ
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በኢትዮ የፈውስ አገልግሎት መስጠት ስለጀመሩ ደስ ብሎኛል 🙏☺😇
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን አቤቱ እንደክፍታችን ሳይሆን በቸርነትህ ብዛት የጠበቀን ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ተመስገን
ውድ መምህራችን አባታችን እንኳን በሰላም መጣህልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ⛪💐 ለእነርሱ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን🙏😥
የኔ አባት የኛ እቁ አባት እድሜ ፀጋ ያብዛለወት 😢😢😢 አቤቱ አምላኬ ከስራታችን ፍታን ተመስገን የድግል ማርያም ልጂ
አባቴ መምህር ግርማ በረከቶ ይብዛልን ይድረሰን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🏼
ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይደረስልን!!! መምህርዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል💜💜💜💜💜💜💜
አባ ደስየሚል ነበረ እርሰወን የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎልልእግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜ ይስጠዎት
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው። አባታችን ላይ እድሮ ያዳነን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን። ለአባታች ፀጋውን ያብዛልን!
የኔ አባት የኔ አባት የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥዎት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ...
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን የርሶን ትምህርት ስብከት እኛም ደነናለ ነቅተናል
እሰኪ አባታችን እምትወዱዋቸው ላይክ አርጉኝ እኔ ሰወዳቸው እምፅፈው ቃል ያጥረኛው ሰለ እሳቸው ሰገልፅ ቃል እያጠረኝ ነው በቃ እወደወታለው ደካማ ብሆንም ብርቱ ባልሆንም ግን እግዚያብሔርን አመሰግኘ መውጣትና መግባትልን ለምጃለሁ የአባቴ ፍሬዎች በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ እድሜ ይስልን የኔ አባትትትት😘😘🙏🙏🙏🙏🙏(❤❤
ሑሌም ላይክ ሼር አደርጋለሁ ግን ስልካቸን ላኩልኝ?
መምህር አሁንም ፀጋውን ያብዛለዎት ከ97 ዓም ጀምሮ የእርስዎ ተምህርት ተጠቃሚ ነኝ ያ ባይሆን ኖሮ ክርስትናዬን ሳስበው ይዘገንነኛል
ወንድማችን በ 3:30 ያለው ትክክል ነው። በውጭ አለም የምንኖር የመምህር መልአከ መንከራት ትምህርት ተከታታዮች የሆንን ነገሩ በደምብ ገብቶን ምን ያህል ሰይጣን አዎሮፓውያን አመሪካውያን እንዲሁም ሌሎችንም እንዴት እየተጫወተባቸው እንዳለ እያየነው ነው። እንደ እግዛብሔር ፍቃድ ሆኖ ግን እኛ አበሾች በጣም እድለኞች ነን እንደመምህር መልአከ መንከራት ግርማ ወንድሙ የሰጠን። እንድያውም ካቶሊኮች የምስራቅ ኦርቶዶክሶች የፈውስ አገልግሎት ሲሰጡ እንደኛ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጸጋ አልተሰጣቸውም። በስንት መከራ ነው መንፈሱን የሚያስወጡት አንዳንድ ግዜም ያቅታቸዋል። ምክንያቱም አገልግሎታቸው ህጸጽ አለበት። እና እንደመምህር መልአከ መንከራት ግርማ ወንድሙ የሰጠን እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን።
Zare Ethiopia yale sew idilegna new maryamn yene Abat❤
ከፊታችን ታሀሳስ 3 ቅዱስ ፋኑኤል የንግስ ባሀል ስለሆነ እዛዉ ፋኑኤል ቤ/ተ ክርስቲያን መ/ር ግርማ ወንድሙ ስለሚያገለግሉ እዛዉ ማግኘት ይችላሉ አድራሻዉ አያት አደባባይ ወይም ደራርቱ አደባባይ ስደርሱ ቅዱስ ፋኑኤል ብትሉ ማንም ያሳያችዋል
እውነት ነው አባታችን እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
በመድሃኔኣለም በጾሎታችሁ ኣስቡኝ 😢እየኖርኩት ያለሁት ህይወት ሲኦል መስሎ እየ ተሰማኝ ነው ተንቀሳቃሽ ሬሳ ሁኛለው
አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎትን ዘመንኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲 ወድማችን ላተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን🤲🤲
በዘመናችን እርሶን ያስነሳልን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን። እድሜዎን ያርዝምልን! እኛም የፈውሱ ተጠቃሚ ነበርን ተመስገን
አባታችን ስለ መጡ ደስ ብሎኛል ቀጣይ ፕሮግራማቸው የት ነው
የኔ አባት እንዴት እንደናፈቁኝ መቼ ነዉ ጉባኤዎት ጋር መጥቼ የምባረከዉ ልቤ ይፈልጋል ግን ታስሪያለሁ አባቴ ይባርኩኝ የኔ ልዮ አባት በህይወቴ ታላቅ ለዉጥ መቷል ክብሩ ይስፋ መድሀኒዓለም ተባርኬያለሁ አባቴ ችግሬ ተፈቷል። በትምህርቶ በጣም እወዶታለሁ ለኔ በዚህ ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን እንደ ተክልዬ አባቴ ያስነሳልን ድንቅ አባት ነዎት
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሀኒአለም ስራህ ድንቅ ነው ለዚህ ለሚስቃይ ህዝብ ግራ ለተጋባን ድረስልን እድሜና ጤና ለአባታችን እንዴሁም ለቀሲስ ሀይለመለኮት ያድልልን
እግዚያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስገን መ ምህርዬ እግዚያብሄር የ አገልግሎትዋን ዘመን ይባርክልዋ ኑሩልን እንወድዋታለን
EGZEABEHEIR yrmesgan
Abbatachn kale hiwotn yesemaln rejm edemena tenan yestln❤❤❤❤❤❤
አባቴ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ከኔ ሃጥያተኛው እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ
እህት ወንድሞቼ በስደት ሁኜ ፈተና በዛብኝ ወለተ ስላሴ በፆሎት አስብኝ
አባታችን ወለገብርኤል ብላቹው በጸሎት አስቡች በእንግሊዝ ሃገር ተሳቀየሁት ሁሉም ነገር አስጠላኝ 😢
የዳዊት ልጅ ማረኝ ሃፅያተኛዋ ልጅህን እኔን አስበኝ እስራቴን ፍታልኝ 😭😭😭የጨለማው ሕዎት በቃሽ በለኝ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😢😢😢😢
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት
Galataa kee yaa Waaqayyoo koo.Akkanumatti Abba kenyaa Mana kee kessatti Umuri jirenyaa isaani nuuf dheressi nuuf Eebbisii.Amen
የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት❤
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔም የበረከቱ ተካፋይ ነበርኩ ረጅም እድሜ ላባታችን ይሁን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጀም ዕድም እግዚእብሔር ይስጥልን አባታችን
ወድሜችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ደምርኝ እህተየ❤
እግዝአብሔር ይመስገን
ለላ ቃል የለኝም
Abatachin erejem edeme ena tenawin yestilen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏
የተሰጠንን እድል እንጠቀምበት አባታችን እድሜና ጤናውን ያብዛልን
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
እግዚአብሔር ይመስገን🎉 ዝማሬ መላክት ያሰማል ወንድማችን🎉
ደብረብርሃን ብትመጡ ❤ አባታችን ረጅም ዕድሜ ይሥጥዎት
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን
❤❤❤❤የአባታችን ትምህርት እግዚያብሄር ያደለው ሰው ነው የሚገባው
እነ ብዙ ብቻ ነበርኩ።እኔም ተፈውሻለው።እግዚያብሄር ይመስገይ።
እድሜና ፀጋውን የድልዎት በረከትም ረድኤትም ይደረብን ኣሜን ይሁንልን
በእውነት በረከትዎ ትድረሰን🤲🤲🤲🤲🤲✝️🤲✝️🤲✝️🇨🇬✝️🇨🇬🤲
እግዚአብሔር ጸጋ የሰጣቸው መ/ር ግርማ እድሜዎን ያርዝምልን።
የኛ ንቁ ኣባት ኑርልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒
Amen abatachin enkuan dena metu berso tmhrt telewutenal egziabher yetemesegene yhun!🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ደምርኝ እህተየ❤
እግዚያብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት አቤት ከብዙ ጉድ እና ሀጢያት አነቁን
የኛ እቁ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እዴሜ ከጤናጋር ያድልልን ፈጣሪ እርሶን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለመዳኒአለም ይግባው❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስደት ላይ ነኝ ባሌቤቴ ግን ነግሬው እዝህ ቦታ ነበር ተመስገን ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
አለማመኔን እርዳው ጌታዬ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔርን ይመስገን ይጥብቅልኝ እባታችን❤
የኔ አባትዬ የህይወቴ መሰረት የስደት መምህሬ አባቴ እርስዎን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባቴ እኔ በስደት ሆኜ የገባኝን ሀገራቸው ሆነው ቤተሰቦቼ ጓደኞቼ ዘመዶቼ ቢገባቸው ብዬ ተመኘሁ😢 አባቴ በረከትዎ በእጥፍ ሆኖ ይደርብን 🙏❤❤❤
አምላኬ ሆይ ለኔም ይችን ቀን አቅርብልኝ😢 እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደ ደስ አላችሁ
አባታችን እድሜ እና ጤናዎን ይስጥዎት እንወድዎታለን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጠላት ይፍጨረጨራል ግን እግዚአብሔር ማዳኑን አያቆምም እንበርታ ወገኖቼ አባቴ ንሩልኝ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
መምህርየ እድሜ ይሥጥህ በረከትወ ይድረሠን❤❤
Amen Amen 🙏
የኔ አባት እንካን ደህና መጡልን ❤❤🎉🥰
ፈጣሪ ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስ
አሜን ዛሬ እዛ ነበርኩ
የሚወራውን አትስሙ እባካቹ ፈጣሪ በፀጋው የመረጣቸው ናቸውና እንጠቀምባቸው።