ጋፍሩት ደረስን// ሹገር ማሚ እናገናኛለን ብለው ለወንድተያዙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  7 місяців тому +320

    የቢኒያም ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱትሰ
    ua-cam.com/video/s7cUxerznhU/v-deo.htmlsi=XC4Ul6iOYsL__BWr

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 7 місяців тому +3

      አሳስሮቸዉ

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 7 місяців тому +1

      እደአተ የለ ያብዛልን ጀግና ፀጋውን ያብዛልህ

    • @ALLEHWAKIL
      @ALLEHWAKIL 7 місяців тому +3

      ጡሩ ልጅ ነህ

    • @kiyyaahassan7139
      @kiyyaahassan7139 7 місяців тому +5

      ፊቱን በሸፈናችሁ የቢንያምን ሐብትሽ አንተም ፊትህን ሸፍን ወንድማለም

    • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
      @ዘይነብ-ቘ1ቸ 7 місяців тому +2

      ያንተ ሢገርመኝ ሌላ ጀግና ጨመርክ በጥፊ ሢለው አንጀቴን ነው ያራሠው

  • @محمدالغامدي-س7ظ4س
    @محمدالغامدي-س7ظ4س Місяць тому +4

    ጀግነመባል፡ያንስሀልሀገርችን፡ለካ፡እንዳንተአይነትአንበሳልልጅ፡አላትእግዚአብሔር፡ይጠብቅህ

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn 7 місяців тому +213

    ጀግና መባል ያንሳችሗል ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል በስራችሁ ሁሉ ይርዳትሁ

  • @kasachs
    @kasachs 7 місяців тому +125

    ሀብታሙ ተጠቀቅ እንዳይበቀሉህ ግበረሰዶሞቹ አደራ ተጠቀቅ በጣም መጥፎዎች ናቸው

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነዉ 2 місяці тому +3

    ቸሩ መድኃኔ አለም ከምድረ ገጽ ያጥፋቸዉ ገብረ ሰዶማዉያን በሙሉ😢😢😢

  • @WagayeLove
    @WagayeLove 7 місяців тому +5

    ማሪያምን በጣም የምትደነቁ ጀግናወች ናችሁ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🥰

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 7 місяців тому +76

    ከ ኢትዮጵያ ፖሊስ አንድ ሀብትሽ ጅግናው እና ባልደረቦቹ ይሻላሉ

    • @Enqu-lg1og
      @Enqu-lg1og 7 місяців тому +2

      የኢትዮጵያ ፖሊስ ስራውን እኮ ትቶታል ምንይሰራል

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 7 місяців тому +119

    በማርያም እራሰህን እየጠበቅክ እባክህ ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሀን ከፊትም ከኌላም ከንጇ ትከተልህ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 7 місяців тому +119

    የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 7 місяців тому +3

      ትክክል በእውነት😢😢

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR 6 місяців тому +2

      ትክክል።
      እውነተኛ ንስሃ ለልዑል እግዚአብሔር ኣሓዱ-ኣምላክ መግባት ነው ። ከዘረኝነት እና ከሁሉም ዓይነት ክፋቶች ከልብ ንስሃ ለልዑል እግዚአብሔር ኣሓዱ-ኣምላክ መግባት ግዲታ ነው።
      ሓበሻ ሃይለኛ ቅጣት እየተቀጣ ነው ያለው፤ ሓያሉ ኣሓዱ-ኣምላክ ሓበሻን እየቀጣ ነው ያለው ። ንስሃ ለልዑል እግዚአብሔር ኣሓዱ-ኣምላክ መግባት ግዲታ ነው ፤ ኣሁኑኑ ።

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR 6 місяців тому

    • @breybrey-o6t
      @breybrey-o6t 2 місяці тому +1

      ንስሃ ማን ይገባል ብለህ ነው በንስሃ ሳይሆን በህግ እና በ ኣስተማሪ የሆነ ቅጣት መቀጣት ነው እንጂ

    • @fitztek8119
      @fitztek8119 2 місяці тому +1

      @@breybrey-o6t ትክክል ትሆናለህ ግን መንፈሳዊ ሕይወት መጀመሪያ መሆን ያለበት ይመስለኛል።

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 2 місяці тому +4

    የእውነት በጣም ደስ አለኝ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshmelese3591
    @yeneneshmelese3591 7 місяців тому +34

    በስላሴ ስም የግብረ ሰዶም መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ወንድሜ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እራስህን ጠብቅ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 7 місяців тому +1

      ምኞታቹ ደሥ ይላል ግን ድንግል ማርያም ሠውን አጠብቅም እሷ እራሧ በጥበቃ ውሥጥ ናት

    • @yeneneshmelese3591
      @yeneneshmelese3591 7 місяців тому +2

      @@AmsalMengistu ለማታምኑት አዎ አጠብቅም ለኛ ለምናምናት ግን ከጥበቃም አልፋ ታማልደናለች እናታችን ናት ይብላኝ እናት ላጣችሁት ለናንተ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 7 місяців тому

      @@yeneneshmelese3591 የመፅሀፍቅድሥ ማሥረጃ ትሠጪኝ አማላጅነቷን የሚናገር

    • @rishane9576
      @rishane9576 7 місяців тому

      ​@@AmsalMengistu
      ኣዎ ለናንተ መናፍቅ ኣትጠብቅም ለኛ ለኦርቶዶክስ ግን ትጠብቀናለች ክብር ይግባት የጌታየ እናት ድንግል ማርያም

    • @Moomedia777
      @Moomedia777 3 місяці тому

      P

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec 7 місяців тому +75

    ሃብትሻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፣ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ ።

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 5 місяців тому

      ሚካሎች መሰሉኚ ሸርሙጦቹና ቆሻሾች እዚህ የምናየው ሁሉ ሙስሊም ወይም ጴጤ የለም እዳለ የቆሻሻው ተቋም መስቀል አጠልጣዮች ናቸው ፈጣሪ ያጥፉቹ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 7 місяців тому +49

    በጣም ያሳዝናል በጣም ያሳፍራል እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት ይሄ ጋዜጠኛ እጅግ በጣም ጎበዝ ጀግና ነው እንዲሁም ጕደኞችህ እግዚአብሔር አምላክ ኃይል ሞገስ ይሁንህ በእውነት!!!

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn 7 місяців тому +49

    ብቻ ምን ብዬ እንደምፅፍ ግራ ገባኝ እናተ ፖሊስን ተክታችሁ ነው የምሰሩት እድሜ ይስጣችሁ

  • @sofiyaayalew5931
    @sofiyaayalew5931 7 місяців тому +3

    ጀግና ወንድሞቼ በርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @jeginaawGondere
    @jeginaawGondere 2 місяці тому +1

    ሀብትሽ ከልቤ ነው የምወድሕ የማከብርሕ የምጨነቅልሕ ሺ ዓመት ኑርልን።እግዚአብሔር ይጠብቅሕ።ለእኔ ልዩ ትምሕርት ቤቴ ነሕና።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 7 місяців тому +47

    ጀግናችን ጋዜጠኛ በፈጠረው ብቻህን እንዳትሄድ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 7 місяців тому +35

    ቢኒያም ጸበል ይግባ ይጠመቅ መንፈሱ አይለቀውም መጾም መጸለይ መስገድ አበት ቢኒያም አደራ ጸበል ግባ😢😢😢😢

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 7 місяців тому +53

    አተጋዜጠኛ ትለያለህ ጀግና ነህኮ ሀብትሽ በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 7 місяців тому +5

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ቶሎ ና በዱላችን በዝቶዋል ትውልድህን አድን የአስራት ሀገርህን ኢትዬጵያን አድን ፈጥነህ ድረስልን እማማ ኢትዬጵያ እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድረስልሽ እንደ በደል እና ሀጢያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ፈጥነህ ድረስልን 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭 እኔ ልቤን አመመኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @ሰብለሳላ
    @ሰብለሳላ Місяць тому +1

    ጀግና ማለት ያንስብ የኔ ወንድም በርታልኝ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 7 місяців тому +28

    ሀብትሺየ ጀግና ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥክ በርታ እስክድር ጠፍ በሰላምነው❤❤❤❤❤

    • @ameenaaa1098
      @ameenaaa1098 7 місяців тому

      እኔም እያሰብኩት ነበር እምጠይቀው ሰው አጥቸነውጅአላህ ይጠብቀው ባለበት ቦታ

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 7 місяців тому +20

    ውይ ሙሲባ እምዬ እትዮጵያ ልጆቺሽ ወደት እያመሩ ነው 😮😮😮ወላሂ ኣንተን የወለደች እናት ትባረክ በርቱ

  • @ZaharaYusef-wq2ms
    @ZaharaYusef-wq2ms 7 місяців тому +50

    እዴው አማራ ክልል ንፁሀን ከሚያልቁ ንፁሀን ገበሬ ከሚያልቁ ምናለ አድሳባ ያሉት ወበደዎችን አላህ እየለየ ቢያነሳልን ያረብ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 7 місяців тому

      tebareki alcomkm

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 6 місяців тому +1

      አረ ማርያምን ትክክል😢

  • @MadinaAbdalkarem
    @MadinaAbdalkarem 7 місяців тому +2

    እረ አገራችን ወዴት እይሄደነው ሴት እካን ማትራራበት እኔ ኢትዮጵያን የሳውዲ ህግ ቢኖራት ብዬ እመኛለሁ ጋዜጠኛ ጀግና 💪💪💪ወድሞች አላህ የጠብቃቹ

  • @sofiyaendrs4848
    @sofiyaendrs4848 7 місяців тому +3

    ጀግንጋዜጠኝነህ ማሻአላ በረታ

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 7 місяців тому +49

    አንተ ልጅ ራስህን እየጠበቅክ ስራ ጤና እና እድሜ ይስጥህ

  • @abeba-abeba
    @abeba-abeba 7 місяців тому +26

    እኔምለው አዲስ አበባ ግን ያልቻለው ጉድየለም ፈጣሪሆይ

    • @ttww9470
      @ttww9470 7 місяців тому +8

      ሁሉም የሠይጣን ሥራ ነው የሚሠሩት 😢😢
      ከጥመት አላህ ይጠብቀን

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 7 місяців тому +7

      አዲስ አዛባ ነው እንጅ

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 7 місяців тому +20

    ይዘመኑ ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ

  • @BizuKebede-e1k
    @BizuKebede-e1k 6 місяців тому +3

    ሹገር ማሚ ፊለጋ ሰርተህ አትበላም ደግ አደረጉህ አፈር ብላ

    • @wmaryamwgebriel5376
      @wmaryamwgebriel5376 6 місяців тому

      አይባልም ማንም ቢሆን ሰው ደካማ ጎን አለው😢 እግዚአብሔር ይፈውስ እንበለው በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @ግንለምን-ቘ4ቀ
    @ግንለምን-ቘ4ቀ 7 місяців тому +2

    ወንድሜ
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    የሰው ሀይል የሚያስፈልግህ ከሆነ እንተባበርሀለን ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 7 місяців тому +38

    👍👍👍አተን የወለደች እናት ትባረክ ወይኔ💔💔💔

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 7 місяців тому +30

    ጀግና ትግሉ ይቀጥላል ሀብታሙ📡📡

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 7 місяців тому +11

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ በርታ እራስክን ጠብቅ እነዚህ ሰይጣኖች አገራችንን ሊያበላሹ ነው ጠበቅ ያለ እርምጃ ይወሰድባቸው

  • @Figy-x3w
    @Figy-x3w Місяць тому

    ሀብታሙ ራስህን ጠብቅ እዳይጎዱህ አድናቂህነኝ በርታልን ጀግናነህ💪💪💪💪❤❤❤❤❤

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 7 місяців тому +4

    እንተ ውንድሜ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አብዝቶ ይገርማል መንግስትም የሌሉበት፡ይመስላ ል፡ወይኔ ኢትዮጵያ ውርደት ተዋርዶ መዋረድ።❤ ውንድሜ ዪ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 7 місяців тому +24

    ጀግና ገዜጠኛ ራሰህን ጠብቅ ❤❤❤❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 7 місяців тому +9

    የኔ ወንድም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የጉድ ሀገር ሁናለች ኢትዩጵያ እራስክን ጠብቅ ጋርድ ያዝ እውነት❤😊

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 7 місяців тому +8

    የዘመነችን ጀግኖች አለህ ይጠበቀቹ ወለሂ

  • @MisganawtesfayeGelaw
    @MisganawtesfayeGelaw 7 місяців тому +4

    ቢንዬ አንተ ለሰው ስትል አራስህን አሳልፈህ ሰጠህ ግን የጀግኞቼ ጀግና የስራ ባልደርብ አልህ bini በርታልኝ ጎበዝ ጋዜጠኛች ምንው ወንድሞቼ በሆናች 🙏🙏🙏

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 7 місяців тому +5

    ኢትየጵያ ውስጥ ምን አይነት ነቀዝ ትውልድ ነው የተፈጠረው😮😮እግዞ 😮 ጌታ ሆይ በደላችንን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 7 місяців тому +13

    ❤❤❤❤ጀግና ጋዜጠኛ ትውልድ ይዳን በቱ እራሳችሀሁን ጠብቁ

  • @netsanetmengiste4633
    @netsanetmengiste4633 7 місяців тому +15

    ወይ ዘድሮ በጣም ያማል ያሳዝናል እግዚአብሔር ኧረ ባክህ እንደዚህ አይነቱን እርኩስ መንፈስ ከሀገራችን አጥፋልን💔💔💔💔💔💔💔

  • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
    @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 7 місяців тому +7

    እግዚኦ መድኃኔዓለም ጠብቀን
    እረ እራስህን ጠብቅ ወድማችን😢😢😢❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 7 місяців тому +3

    ምን አይነት ዘመን መጣ እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ

  • @ሰብለሳላ
    @ሰብለሳላ Місяць тому

    እንደዚህ አይነት ሰዎች በህግ አካል በማቅረብህ እናመሰግናለን

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 7 місяців тому +8

    አቢት እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ምን ነካት እግዞ ማርን ክርስቶስ

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 7 місяців тому +5

    እድሜ ይስጥህ መግስት የማይሰራውን እየሰራችሁነው ❤❤❤❤❤❤በርታወድሜ

  • @طيبهساينك
    @طيبهساينك 7 місяців тому +10

    😢😢😢😢 ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ወይ የመጨረሻው ዘመን ሀብትሽ አንተን ሳላደንቅ ማለፍ ለኔ በጣም ከባድ ነው ለስንት ወገኖቻችን እደምደርስላቸው ፈጣሪ ነው ሚያቀው በሄድክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @ZAMZAMHASIM
    @ZAMZAMHASIM 27 днів тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ጀግና በርታልን እራስህን እየጠበክ

  • @TegegneGashaw
    @TegegneGashaw 7 місяців тому +2

    የጋዜጢኛው ትግስት እና መርማሪነት ድንቅ ነው

  • @weraheliyegetalijji
    @weraheliyegetalijji 7 місяців тому +11

    የ ጃግኞቹ ጃግና በርታ ፈጣሪ ጠብቅልኝ የኔ መልካም 🥰🥰❤️❤️❤️ኑሪልኝ ክፉ አይካ ❤❤

  • @Azuraya-j5l
    @Azuraya-j5l 7 місяців тому +6

    ጋዜጠኛዋ ወንደሜቹን እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤

  • @YewelegaworkHaile
    @YewelegaworkHaile 7 місяців тому +11

    ወንድ የወንዶች ሁሉ አውራ ብሩክ ሁን ዘመኑ ጥሩ አይደለም ከእግዝአብሔር ጋር ራስህን ጠብቅ ጀግና የኢትዮጵያ ዕንባ አባሽ::

  • @mudohabtemariam7726
    @mudohabtemariam7726 6 місяців тому +2

    በርቱ አሁ ጡሩ አደረጋችሁ አምላከ የማይወደዉ ነገር

  • @brhanekidan9623
    @brhanekidan9623 7 місяців тому +5

    ይህንና እንደዚህ የመሰሉ ሰዎችን ከኢተጱያ ምድር ማጥፍት ያስፈልጋል ባህላችን አይደለም እንደዚህ አይነት ስራ ጎበዝና ደፍር ነህ ቀጥልበት ባይዣዝ ኑሮ ብዙ ሰዎችን ያበላሽ ነበር

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 7 місяців тому +31

    ሃብትሽ ጅግና ጋዜጠኛ ኣንተ ትለያለህ ብቻ እዝጋብሔር ይጠብቅህ።

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 7 місяців тому +13

    ውንድማችን እራሳችሁጠብቁባገራችን
    የስው አዉሬ ተስሬጭቷል

  • @MikiRobi-wu5db
    @MikiRobi-wu5db 7 місяців тому +16

    ሀሃብትሽ የኞ ጀግና ስንወድህ እኮ ❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 7 місяців тому +1

    እሚከፈላቸው ምክንያት ሀገራችን የኢትዮጵያን ሀገራችንን ግብረ ሰዶም ለማድረግ ለዚ ነው ትውልድ ለማጥፋት ህሊናቸውን የሸጡ

  • @Comco.m
    @Comco.m 6 місяців тому +1

    በረታ ወድማችን

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 7 місяців тому +27

    ሰወች የመጨረሻው ዘመን ላይ ደርሰናል በጣም የሚያስፈራራ ግዜ ምን ጉድ ነው
    ምን ያላየነው ነገር አለ እደነዚህ አይነቶችን መስቀል ነበር😢😢

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 7 місяців тому

      አኡዘበላ😢😢😢😢😢😢

    • @user-gsareklam
      @user-gsareklam 6 місяців тому

      መስቀል ብቻ በሳት ማቃጠል ነበርጅ😢እነሱ ፈጣሪን ክደው ሰውን ሁሉ ከፈጣሪ ጋር እያስካዱ😢😢😢😢

    • @salemSalem-pr1so
      @salemSalem-pr1so 5 місяців тому

      😢😢😢ምን ልፃፍ😢

  • @Fatma-ib8pi
    @Fatma-ib8pi 7 місяців тому +9

    ጀግና ገዜጠኛ ረስህን ጠብቅ ኣላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 7 місяців тому +4

    እግዚኦመሃርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይጣቂህ ወንድማችን❤❤

  • @Besmeabweld9728
    @Besmeabweld9728 7 місяців тому +1

    ጎበዞች ናችሁ፣ ቢያንስ ለሌላው ለጥንቃቄ ይሆናል እንጂ በእርግጠኝነት ሰዎቹ በብር ሃይል ይወጣሉ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 4 місяці тому

    እግዚያብሔር ይመስገን ❤ አጋለጣቸው

  • @علح.عل
    @علح.عل 7 місяців тому +7

    ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 7 місяців тому +5

    ጀግና ጀግና ናቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቢኒያንም ጀግና ነህ ጠቋሚ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @zem696
    @zem696 7 місяців тому +5

    እባክህን ወንድም እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይህ አፀያፊ ነገር የሚፈፅሙ ስዎች በመንፈስ የተያዝ ናቸው ህግ ስለሌለ እንጂ በስውር ስውኝ ሲታሰብ እንካን ይዘገንናል በፈጣሪ ዘንድ ፍርድ አለው ይህ አይነት ሰዎች ሰይጣን ነው ቁጥጥር ናቸው ፈጣሪ ከሀገራችን ከምድር ላይ ያጥፋልን 😢😢😢😢😢😢

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam 6 місяців тому +1

    ፈጣሪየ እግዚኦ በስመ አብ 😢😢😢ጋዜጠኛው ግን ተጠቀቅ እነዚህኮ ፈጣሪአቸውን የካዱ ሰባአዊይነት የራቃቸው ናቸው ውይ በመብርሀን ስም😢😢

  • @desyealemu968
    @desyealemu968 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማለም ሀብትሽ መጨረሻህን ያሳምርልህ በጣም ጥሩ ነገሮችን እየሰራህ ነው!!!ግን አስተማማኝ ጋርድ ያዝ በቅርቡ የሚከታተልህ ለደህንነትህ
    አገራችነን ከሚያባላሹ ዋልጌዎች እና መሰሎቻቸው በውጭ አገር የሚኖሩ የ666ተግባር የሚያስፋፉ እንቃወማለን እናጋልጣለን!!!አገራችነን ሰላም ያድርግልን!!!

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 7 місяців тому +19

    ሀብትሽ ማስክህ ተጠቅሞ ፍትህን ማታይት የለበትም ፕሊስ እራስህን ጥብቅ ጌታ ድግሞ ለክፉ እንዳይ ሰጥህ እፀልህላሃለው በጣም ነው ምውድህ ውንድሜ ጌታ ይጠብቅህ

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 7 місяців тому

      Andu Amelak yetebekh gen poles aseketel

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 7 місяців тому +12

    ሀብትሽ ጂግና ብቻ አይገልጥህም አባቴ ቅዱስ ገብረኤል በሄድህበት ሁሉ ያከተልህ አሜንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemyimere
    @alemyimere 7 місяців тому +7

    አምላኬ ኢትዮጵያ እጅጉን በብዙ ታማለች እባክህ ድረስላት 😢😢

    • @Samirah-c7m
      @Samirah-c7m 7 місяців тому

      😭😭😭😭😭😭💔

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 7 місяців тому +1

    እመቤቲ ትጠብቃችሁ ቢኒየ ሢያሳዝን ይጣፍጣል እያልሺ በዛው ፌት የኒወቹ ፍጣሪይጠብቅህ

    • @ሸምሲያ
      @ሸምሲያ 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @NiyeMasarati
    @NiyeMasarati 7 місяців тому

    እግዚአቢሄ ይባክህ በጣም ነዉ ያስደሰከኝ ቢኔ አበሳ የኔ ቆጆ በቱ እግዚአቢሄር ይዳችሁ

  • @gdud1217
    @gdud1217 7 місяців тому +4

    አለሀ ይጠብቅ ወንድም

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9ed 7 місяців тому +8

    የኔ ጀግና ወንድም እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤ የምቶዱት በላይክ 👍👍👍👈

    • @HoaH-pt9qo
      @HoaH-pt9qo 7 місяців тому

      ❤❤❤alemadinek nfget newu

  • @alembanchimamo142
    @alembanchimamo142 7 місяців тому +21

    በጣም የሚገርም ስራ ነው ጌይዎች በደንብ ኔትወርካቸውን ዘርግተዋል የሚያሳዝነው ነገር የገዛ የራሳቸውን ስው ለገንዘብ ብለው ለስይጣን ስራ መሽጣቸው ነው ይህ ጉዳይ በጣም መወገዝ ያለበት ነገር ነው ሴትየዋ ግን የወለደችው አይባረክ ባለጌ ናት

  • @oneloveethiopia8384
    @oneloveethiopia8384 7 місяців тому

    ጀግና ነህ ይሄን ነገር ስትሰራ መሳሪያ ያለው ጥብቃ ያስፈልገሃል

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 7 місяців тому

    አይዞህ ቢኒዬ የሰው ህይወት አተርፍ ብለህ ዋጋ ከፈልክልን ኑርልን ወንድም አለም ሀብትዬም ጀግናችን ነህ ክፉ አይካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @zabibaali-x7g
    @zabibaali-x7g 7 місяців тому +4

    ጀግናቺን ፈጣራ ያጠብቃቹ

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 7 місяців тому +5

    ጀግና ጋዜጠኛ በርታ እነደነዚህ ፆታ አልባ የሆኑትን ውሾች እስከሚበቃቸው ድረስ መወገር ይኖርባቸዋል

  • @hayattube8643
    @hayattube8643 7 місяців тому +6

    አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @tarikuedao2154
    @tarikuedao2154 7 місяців тому

    ሀብትሽ እድሜህ ይባረክ። እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ይጠብቅህ።

  • @እማማሀገሬ-ከ6ቐ
    @እማማሀገሬ-ከ6ቐ 2 місяці тому

    እናንተን አለማድነቅ ንፍገትነዉ የኔ ጀግኖወች ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ቃል የለኝም ❤❤❤

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 7 місяців тому +17

    ሀቢቢ ቢኒያም እራሱን መስዋት አደረግ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kingphone1253
    @kingphone1253 7 місяців тому +5

    አረ አተጋዘጤነኛ እዳው ምን ምስጋና ብቻኮ አይገልፂህም አይ ያተእናት ታድላ በርታልን ወድማለም ❤❤❤❤🎉🎉:::🎉🎉

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 7 місяців тому +11

    የውጪ ሰይጣን መጣብን 😢😢😢 አይቼም ሰምቼም እላቅም መጀመርያየ ከሀገር ያጥፍልን

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 7 місяців тому

    ጀግና ጀግና ስራቸውን ተባብራቹ አጥፋቸው ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @asterregassa6190
    @asterregassa6190 7 місяців тому

    ጀግናጀግናጀግናኢትዬጲያዊናችሁ1000"ለሁለታችሀላይክ።

  • @Anrr-m7y
    @Anrr-m7y 7 місяців тому +6

    ሀብትሽየ ስወድህ የኔ ወድም አተን የወለደች እናት ማህፀኖ ይለምልም የኔ አባት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉ግን እራስከን እየጠበክ አደራህን😢😢😢😢😢

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 7 місяців тому +24

    የዘድሮውስ ባሰ ኧረ የኛ ዘመን አያድርስ ነው አኡዙቢላ አላህ ሆይ እየለየክ ምታ😢😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 7 місяців тому +5

      😢😢 ከጥመት አላህ ይጠብቀን

    • @balyaalwaked5776
      @balyaalwaked5776 7 місяців тому +2

      አወወላሂተክክልብለሻል

    • @sarasesaye
      @sarasesaye 7 місяців тому

      @@balyaalwaked5776 😢😢😢

    • @sarasesaye
      @sarasesaye 7 місяців тому

      @@ttww9470 😥😥😥😥

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 7 місяців тому +5

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ አቤት ጉድድድ ኢትዮጵያ ምድነው ያለውውው😢😢😢😢

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 6 місяців тому +1

    ፐ እጅግ በጣም አደነኮቹ ክትትላቹና ጥንቃቄያቹ ይበል ያሰኛል እደናተ አይነቱን ያብዛልን ተባረኩ 🙏🏽🥰🥰

  • @elsaethiopia732
    @elsaethiopia732 7 місяців тому

    ወድም እግዚአብሔር ያኑርህ እውነት ክፉ አይካህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🙏🏻

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 7 місяців тому +4

    አንተ ልጂ ራስህን ጠብቅ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ምን አይነት ጊዜ ነዉ 😢😢

  • @KdistAmare-xd1ef
    @KdistAmare-xd1ef 7 місяців тому +5

    ወይኔ ቢኒያም አምነው መጠጣትህ😅😅😅😅 ሀብቴ ሁሌም ጀግንነትህ ይገርመኛል የኔ አበሳ❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 7 місяців тому +4

    Wow wow 👌 thanks brother's egzabeher yemareh biney ayzoh 😊😊

  • @Dani-eb5mu
    @Dani-eb5mu 7 місяців тому +1

    We have to cleanup this crazy thing tanks news ancore