ለመጀመሪያ ጊዜ ከታኩር ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ Seifu ON EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 398

  • @Dnhsads
    @Dnhsads 9 місяців тому +237

    ታኩሬ ማናጀር ሊኖርሽ ይገባል በትክክለኛው መንገድ እንድትሄጅ ❤️❤️

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 9 місяців тому +105

    አራዳ ማለት በማንነቱ የማያፍር ነው ጎበዝ ልጂ በርታ❤❤❤❤❤

    • @aniley873
      @aniley873 9 місяців тому

      Tikikil❤❤❤

    • @mimieska2802
      @mimieska2802 8 місяців тому

      @Officiall_ej ማነው ኩራት ያደረገው

  • @BetlhemBezunhe
    @BetlhemBezunhe 9 місяців тому +45

    ሻማር አንተ በጣም ጥሩ እና መልካም ልጅ ነክ ይሔን መስኪን እና ጎበዝ ልጅ አግዘው አንተንም የኔ ውድ ፈጣሪ ያግዝክ በጣም እወዳችዋለውኝ❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 місяців тому +21

    እራስክን ጠብቅ የኔ ወንድም ይሄ ግዜ እሳት ነው ፀሎት አድርግ እግዚአብሔርን አስቀድም በመንገድህ ከ ክፉ ይጠብህ ❤🙏

  • @JERRTUBE-k3y
    @JERRTUBE-k3y 9 місяців тому +53

    ታታሪዉ ታኩሬ በርታ ትለወጣለህ በዚህ ቅልጥፍና ለመለወጥ ጊዜ አይወስድብህም ብሮ

  • @seadiomer1266
    @seadiomer1266 9 місяців тому +3

    እኛ የሀገር ግዛትና የሜጠሮ ልጆች ማንነታችንን ስለምናከብር ያልፍልናል የሰፈሬ ልጅ ታኩሬ በርታ

  • @mhalatsemere3421
    @mhalatsemere3421 9 місяців тому +15

    ሊደነቅ የሚገባ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ፈጣሪ ያሳብህን ይሙላልህ

  • @jerusalemmekonnen5904
    @jerusalemmekonnen5904 9 місяців тому +13

    በጣም ጎበዝ እና ተሰጥኦ ያለህ ልጅ ስለሆንክ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ።

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 9 місяців тому +106

    ለታኩር አድርሱህኝ እንደው ያሰብከው ለመድረስ ራስህን በጣጣም መግዛት አለብህ የምንም አይነት ሱስ እንዳትነካካ እንዳትሞክር እንዳትደርስ ቤልንጀራህን ለይ በዚህ ሱስ ውስጥ ያለን ጓደኛ አታድርግ ሞክረው ያሉህ ጊዜ ጮክ ብለህ no no no no ብለህ ሮጠህ አምልጥ
    ማደግ መለወጥ ለዘመዶችህ መድረስ ከፈለክ ንፁህ ውሃና ምግብ መሰረታዊ ነገሮች ብቻ እያደረክ ተንቀሳቀስ በተረፈ እደግ ስፋ አግኝ ተባረክ🙏🙏

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 9 місяців тому +21

    ማርያምን ጀግና ነው ለሁሉም ትምህርት ነው የሚኖረውን ነው የሚሰራው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 місяців тому +23

    አራዳ ❤ማለት የመጣበትን መንገድ ማንነቱን የማይረሳ ምርጥ ልክ እንዳንተ አይነት ❤👌አባቴ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 9 місяців тому +23

    ታኩርዬ እመነኝ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ ወደፊት ብቻ ወንድሜ ተስፋ መቁረጥ የለም ❤

  • @Sagi-u1h
    @Sagi-u1h 9 місяців тому +10

    ጨዋታክ አደኛ ሲቀጥል ማንነትክን የማትረሳ ጎበዝ በዚው ቀጥል

  • @SelshiRebka
    @SelshiRebka 8 місяців тому +2

    ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @abcool6074
    @abcool6074 9 місяців тому +3

    እውነት እኔ ብዙ tik tok የሚያይ ሠው አደለህም really gun ይሄ ልጅ በጣም ነዉ የወደድኩት በጣም ይችላሉ ❤

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 6 місяців тому +2

    ታኩር በርታ ያለህበትን አታሣውቅ ሠው አትመን በተርፍ በርታ ማር❤❤❤❤❤

  • @abelyemanebrhan538
    @abelyemanebrhan538 9 місяців тому +4

    ስለ ደሴ ህዝብ አብሮ መብላት መጠጣት የተናገርከው ነገር እጅግ በጣም እውነት ነው💝፣ ነገ ላይ የተሻለ ሆኖ ለመገኘት የትላንቱን እና ማንነትን አለመዘንጋት እጅግ ወሳኝ ነገር ነው👌፡፡ ጠንክረህ ከሰራህ፣ ዓላማህን ካልዘነጋህ ሰው የደረሰበት ደረጃ መድረስ ቀላል ነው፡፡ ስለ ሁሉም ፈጣሪ ይርዳህ ታላቁ ታኩር የደሴው የአገር-ግዛት ምርጥ ልጅ🙏!!!

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 9 місяців тому +23

    እባካችሁ ይህን ልጅ እናሳድገው❤❤ታኮረ

  • @MeskiYosfe
    @MeskiYosfe 9 місяців тому +15

    መልካም ዕድል ብሮ የከተማ ህይወት እንዳይለውጥህ እሺ አባ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 9 місяців тому +5

    ታኩርዬ ያሠብክበት ድረስ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 9 місяців тому +31

    ትልቅ ደረጃ እደምትደርስ ተስፍ አለኝ❤

  • @Ahmed-tw7nz
    @Ahmed-tw7nz 9 місяців тому +2

    በርታበርታ. ምርጥ ልጂ. ገና ብዙነገር ይጠብቅሀል

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 9 місяців тому +9

    ታኩርየ ወንድሜዋ ኢንሻ አላህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ❤❤❤❤

    • @HajjiBey
      @HajjiBey 9 місяців тому

      ♥️♥️♥️

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 9 місяців тому +29

    ሁለታችሁም ምርጥሰዉ ናችሁ

    • @bahiraniyemichaelwedaj9239
      @bahiraniyemichaelwedaj9239 9 місяців тому +1

      ታኩር የ You tube ስም በአማርኛ ነው ወይስ በእንግሊዝኛ ነው የተከፈተው

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 9 місяців тому

      Takur UA-cam

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 9 місяців тому +2

    ታኩር ቲክቶክ ማይከፍልህ እኮ እድሜህን ትንሽ አድርገህ ስለከፈትክ ነው እሺ የምሬን ነው የሴትዮዬ ልጅ 4 ሚሊዬን በላይ ተከታይ ያላት ግን እሷ ስትከፍት 12 አመቷ ነበረች አሁን አስራስድስት አመቷ ግን አይከፍላትም እናማ አዲስ ቲክቶክ ከፍተህ እድሜህን ከሀያ በላይ ክፈት በርታ ፎሎ እናደርገው

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 9 місяців тому +9

    ወንድሜ አደራህን እኝ የደሴ ልጆች ከልክ በላይ ሰው እናምናለን እናም እርዱት

  • @BestWaytoLearnAmharicEnglish
    @BestWaytoLearnAmharicEnglish 9 місяців тому +3

    አገራችን እንዳታድግ ያደርጓት ነገሮች በርካታ ቢሆኑም ግን አንዱ የሌላውን መኮረጅ እንጂ በራሳችን ተነሳሽነት የፈጠራ ችሎታ ማጣት ይመስለኛል፤ማሳያውም አንዱ ቤት ያለው እቃ ምንም ዋጋው ኑሯችንን ባይመጥንም ጦማችንን ውለን አድረን ሌላው ያለውን ነገር ለመግዛትም ሆነ ለማድረግ እንተጋለን፤በጣም ቀናተኞች ነን፤ይኸም ነው አስሮ የያዘን፡፡

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 9 місяців тому +2

    ጎበዝ ልጅ ነው ትልቄ ደረጃ ይደርሳል ትንሽ ቢታገዝ

  • @jemilanurdine5321
    @jemilanurdine5321 9 місяців тому +1

    ታኩርዬ ትለያለህ አብሽር ደሞ ምርጥ ሰው ነው የተዋወከው Shamare ሰዎችን ለማስደሰት የተላከ መላክ ነው በርግጠኛነት መንገዱን ያሳይሀል

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 8 місяців тому

    ታኩሬ ያገሬልጂ አማርኛህን አታሻሺለው እራስህን ሆነህ ኑር ያነው ውበትህ አደራ

  • @senaitmesfin5922
    @senaitmesfin5922 9 місяців тому +7

    ታኩሬ ትመቸኛለህ ግን ደግሞ ካሜራ ማንክን ደግሞ በጣም ይመቸኛል 👌🥰

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 9 місяців тому +1

    አግዙት ሁላችሁም ታኩርን ጎበዝ ነው

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 9 місяців тому +11

    ታኩየ ን አይቸ ሰብስክራይብ አርኩህ ውድሜ❤❤❤

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 9 місяців тому

    ታኩሬ የኔ ሸየልጂ ሺማግሌ የምሰራቸዉ ቢድኦች ያዝናናሉ ያሥቁኛልያሥተምራሉ ምንም ብሰራ ደስ ትለኛለህ😂😂ፍታ ነዉ ምታረገኝ እኩ አላህ ይጠብቅህ

  • @EFAmulualem
    @EFAmulualem 9 місяців тому +4

    😍😍😍😍😂😂😂😂😂ኣይ ታኩር የአአ ልጅ ነበር የሚመስለኝ ለዚያም የጨርቆስ ግን የዴሴ ልጅ ሞሆኑን ይበልጥ ኣደነቁት።የመቸው።❤❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @Ubnhhjuui
      @Ubnhhjuui 9 місяців тому +1

      😂😂😂😂ደሴ ፍቅር ነው ጨርቆስ የሚቁት ኳስ መጫወት ነዎ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 9 місяців тому

    ታኩር በርታ ነገ የተሻለ ቦታ ትደርሳለክ የሚዲያው ብዙ እውቀት ያላቹ እርዱት

  • @EskeeEskee
    @EskeeEskee 9 місяців тому +9

    ጥሩ ቦታ ትደርሳለህ በርታ

  • @ሰብራቲዩብYouTube
    @ሰብራቲዩብYouTube 9 місяців тому +6

    ሻማር ምርጥ ሰው እስካሁን ዩትዩብህን አለማግኘቴ ሰብስክራይብ አለማድርጌ እንዴት እንደተናደድኩ አሁን ግን በደስታ ነው ስብስክራይብ ያረኩህ በአለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 8 місяців тому +1

    Mash Allah ❤
    Takur gobozi lijji yimchchi

  • @MartaTesfaye-p5o
    @MartaTesfaye-p5o 9 місяців тому +4

    ትልቅ ደረጀ እደምትደርስ ተስፍ አለኝ በርታ

  • @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
    @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ 9 місяців тому +35

    ሙሉውን ብቻዬን እንደሳኩ ጨረሰኩት 😀ይሜ ቻኩር👌

  • @halimamusa4466
    @halimamusa4466 9 місяців тому +26

    ታኩሬ የሳቄ ምጭ እደኔ እሚወደዉ ታኩሬ❤❤❤😂😂

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 9 місяців тому +9

    አተ የተመታህ እንኳንም አቀረቡህ ታዝናናኛለህ

  • @desalegnabi1581
    @desalegnabi1581 9 місяців тому

    በነገራችን ላይ ሠፈሩን በሙድ የነገራት ነገርስ😂😂😂ጀግና እግዚአብሔር ካሠብክበት ያድርስሕ❤ታኩሬ❤❤❤

  • @roba2018
    @roba2018 9 місяців тому +1

    His determination for success and change is a lesson for all of us. Good luck, Takur.

  • @መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር

    አቤኒዬ ስወድክ የኔ ምልካም ሰው

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 8 місяців тому

    ታኩሬ አላህ ያግዝህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ የምር በጣም ኮሜዲ ነህ😂😂😂💖💖💖💖 አቅራቢው ወንድሜ አግዘው በናትህ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 9 місяців тому +1

    ታኩሬ ምርጥ ልጅ ❤❤❤❤❤❤በርታ

  • @AliBarahle12
    @AliBarahle12 9 місяців тому +1

    ታኩሬ በርታ ከትንሽ ቦታ ነው ወደ ትልቅ ቦታ የሚደርሰው ❤

  • @HassnHabshy
    @HassnHabshy 9 місяців тому +6

    ታኩሬ የሠፈሬ ልጂ በርታ❤❤❤

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 9 місяців тому +8

    5:05 This boy is so gifted ,I can see he has big package of talent ,he need to come out forward ,we can have new generation comedian who really make us Laugh 😂😂😂❤

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 9 місяців тому

      😂😂😂😂
      @ታኩር
      @Takur
      አስተያየት በእንግሊሽኛ😂
      ይችንም በቀልድሽ ቀልጅልን እስቲ
      @እልፌዋ
      @elifinesh😂
      ለመግባባት አፍ በፈታንባት ቢሆን እኮ በስመአብ🎉🎉❤❤❤❤ ነበር ።

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 9 місяців тому +1

    አግዙት በፈጣሪ በጣም ጎበዝ ነዉ Talentu የሚገርም ነዉ❤❤❤በርታ. Takur 👍👍👍💪

  • @Ahmed-tw7nz
    @Ahmed-tw7nz 9 місяців тому +1

    አቦ ይመችህ ታኩሬ. አብሽር

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 9 місяців тому +1

    ታኩሬ ወሳኝ ሰዉ😂😂😂😂 ራስህን ጠብቅ ማንነህን ያዝ❤

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 9 місяців тому +4

    ይችላል ጨዋታ

  • @Hawi704
    @Hawi704 9 місяців тому +1

    ታኩር ወሬህ ፈገግ ነው የሚያደርገው😅 በርታ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 9 місяців тому +1

    ይሄልጅ በጣም ጎበዝ እንኳን ህዝብ ወደደህ አሁን ከፍ ብለህ ትበራለህ በርታ

  • @alemutadesse-mh1ye
    @alemutadesse-mh1ye 9 місяців тому +7

    Takur amazing ❤❤❤❤❤

  • @sadajanidi7837
    @sadajanidi7837 9 місяців тому +4

    አበረታቱት እስኪ በነፃ ከሚሰራ የምታውቁ ሰወች እደት መስራት እዳለበት Sham❤❤

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 9 місяців тому

    ታኩርን ሥወደዉ በማሪያያም በጣም ነዉ የሚያሥቀኝ

  • @rising1786
    @rising1786 9 місяців тому +1

    ትኩሬ በጣም ጎበዝ ነህ: እሸቱ ጋ ሂድ ምክ ይሰጥሀል

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 9 місяців тому +1

    ተውፊቅ በዚሁ አጋጣሚ ድነል ኢስላምንም እየተማርክ ወንድሜ ዱኒያ ቀሪ ስለሆነች አላህ በሀላል በሰፊው ይረዝቅህ አብሽር እኔም ድህነትን እየታገልኩት ነው ከሰራህ የማይቀየር ነገር የለም

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 9 місяців тому +1

    ስወደው ታኩዬ ኣበሳው ኣውቆነው የከሳው❤❤❤❤😂😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube 9 місяців тому

    ሻማር ምርጥ ሰዉ❤ ታኩሬ በርታ ጠክረህ ስራ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 9 місяців тому

    ትልቅ ደርጃ እደምትደርስ አምናለዉ በርታ ታኩር 💪💪💪

  • @BemenetMulat
    @BemenetMulat 9 місяців тому

    ሰላም በእ/ር ልለምንክ ልጄ ታማለች እባክህን ለህዝቡ እዲደርስ እርዳኝ ልለምንክ

  • @Jackmack4647
    @Jackmack4647 9 місяців тому +4

    TAKUR
    Keep it up u will make it Big
    ANBESA

  • @Njat-jd5lz
    @Njat-jd5lz 6 місяців тому

    ayizohe wedima menim yemayalife negire yelim telik bota edimetederise balimulu tesa aleyi ye hagira leji ayizon bro❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 9 місяців тому

    ልጅየው ስታምር ማሻ አላህ

  • @ريممحمد-ج3س8ب
    @ريممحمد-ج3س8ب 9 місяців тому +3

    ታኩርየ ስወድህ❤

  • @abebateshome2847
    @abebateshome2847 9 місяців тому

    ታኩርን እንደኔ የሚወደው በማንነቱ የማያፍር❤❤

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 6 місяців тому

    የኔ ማር የደሴ ልጅ. ነው. ያገሬልጅ

  • @ZaivaZaiva-bt9tr
    @ZaivaZaiva-bt9tr 9 місяців тому

    ያራዳልጂ ታኩርየ ሥወድክ ይመችክ❤❤❤

  • @habtamuhenok6352
    @habtamuhenok6352 8 місяців тому

    አረ አቤኒ ታኩር ያዝግ የል እንዴ
    አንተ ደሞ ጀግና ነህ

  • @JoneMane-pt2db
    @JoneMane-pt2db 4 місяці тому

    ይመችህ

  • @kokiQueen-e1v
    @kokiQueen-e1v 9 місяців тому +4

    የኔ ባርች እደገልኖ❤❤❤❤

  • @Elhame5544
    @Elhame5544 9 місяців тому +2

    Berta wedefit tlk dereja endemtders tesfa alen❤

  • @biniambitew945
    @biniambitew945 9 місяців тому +3

    Subscribed for Takur....

  • @BaitBait-uw5ig
    @BaitBait-uw5ig 9 місяців тому +4

    አየታኩረ😂😂😂😂ጨዋታውይመቸኞል❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 9 місяців тому +2

    ታኩር በርታ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 9 місяців тому +5

    እሪዱት በናታአቹ ❤😂

  • @enguchetube
    @enguchetube 9 місяців тому +2

    ታኩር ምርጥ ልጅ ነክ በርታ

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 9 місяців тому +2

    ታኩርዬ እደግ ተመንደግ በርታ😍

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 9 місяців тому +6

    አድገህ እንዴ አለም ውድ ወሎን እድታስጠራልን❤❤❤❤

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 9 місяців тому

      🎉😂❤
      እሕ አንችዬዋ ከዚያም ይለፍ እጂ😂🎉የምን ግድብ መገደብ ነው😂😂ግድብ ለመብራት ሐይልና ለጎርፍ ብቻ ነው የሚጠቅመው
      ያለገደብ ኢትዮጵያውያን ያስጠራልን እንጂ ❤
      ባይገርምሽ የእኔም የእናቴ ሐገር እዚያው ነው ፥ቢሆንም በሐገር ድርጅት ስንጥር ደስ ይላል፥ዞሮ ዞሮ ወደ ቀበላው ፥ወደሰፈሩ ፥ለቀዬው ይልቅ ሞቅታማ እና ኩራት መሆኑ ምች ይቀራል ሲሳካለትማ❤🎉❤🎉❤🎉
      አቦ ይሳካለት፥ለሑሉም ይሳካለት❤🎉❤🎉

    • @Ubnhhjuui
      @Ubnhhjuui 9 місяців тому

      😂😂😂❤❤❤በጣም

  • @MelatKinfe-m7h
    @MelatKinfe-m7h 9 місяців тому +4

    Baxam new mizinany ebakachu dagifut

  • @TamaraMobile-lq4zg
    @TamaraMobile-lq4zg 8 місяців тому +1

    በርታ ጎበዝ ነክ

  • @alemfekrey7629
    @alemfekrey7629 9 місяців тому +1

    abeni betam new mewedeh eshi please don't forget beteley sle abat tiktok lay yelekekewn kayew buhuala am in love

  • @hirutdesta4661
    @hirutdesta4661 9 місяців тому +1

    My favourite guy keep going strong ❤

  • @AberaGodebo-q7o
    @AberaGodebo-q7o 9 місяців тому +3

    Takurye amdegna we love you❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 9 місяців тому +1

    ጎበዝ ነህ ታኩርዬ በርታ ጠንክር ገና ብዙ ትሰራለህ 💚💛❤🙏😍

  • @shemelesbeke
    @shemelesbeke 8 місяців тому +1

    Amazing talent ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zeyneb-r9t
    @Zeyneb-r9t 9 місяців тому

    ወይኔደስሲልአላህካንተጋርይሁንበርታ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 9 місяців тому

    አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድሜ

  • @michealghebru7618
    @michealghebru7618 9 місяців тому

    takure endet endemwedh betam neh desta yemtfetrbgn ❤❤❤❤

  • @sadi8416
    @sadi8416 9 місяців тому +1

    ወንድሜ እባክክ አዲሳበባ ጎላ ሚካኤል በሚባለው አካባቢ በሊቢያ አስር ልጆች ታግተዋል አግዛቸው እባክክ እናቶች እያለቀሱ ነው

  • @FoziMohammed6237
    @FoziMohammed6237 9 місяців тому +25

    😂😂ታኩር የሳቄ ምንጭ እኮ ነው
    😂
    😂
    😂
    😂
    😂
    😂
    😂
    😂
    😂
    😂
    😂
    😂
    😂

    • @halom3886
      @halom3886 9 місяців тому +1

      ኮሜንቱ ተመቸኝ

  • @ZeroOrange-h9j
    @ZeroOrange-h9j 9 місяців тому +1

    ታኩሬ የሳቄ ምንጭ እራሱን ሆኖ ስ ለምትስራ 🥰🥰♥️🙏

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 9 місяців тому

    ታኩር በርታ ትልቅ ደርጃ ትደርሳለህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rtrt-oi7bq
    @rtrt-oi7bq 9 місяців тому

    ታኩር አድናቂህነኝ በርትልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميره-ص9ن
    @سميره-ص9ن 9 місяців тому

    Takurye Allah yasebkewn yasakaln kemengedum endayawetah ❤❤❤❤❤