“የታንኩ ባለሟል” ብ/ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ |አመሻሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    “የታንኩ ባለሟል” ብ/ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ |አመሻሽ
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    UA-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

КОМЕНТАРІ • 68

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 26 днів тому +10

    ምርጥ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 26 днів тому +4

    ክብር ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊቶቻችን❤
    ብ/ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ስለ አገልግሎቶ በኢትዮጵያ ስም እናመሰግናለን ❤🇪🇹❤

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 26 днів тому +6

    አገር ወዳድ ብሔራዊ ጀግናችን ናቸው ። መልካሙን ሁሉ እንመኛላቸዋለን።

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 26 днів тому +4

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና 💚💛❤️⚔️

  • @abiyzelleke6932
    @abiyzelleke6932 26 днів тому +3

    ጄነራሉ ያልተጮኸለት ጀግና ነው። receive instant healing from God! my hero!!!

    • @hardsg
      @hardsg 25 днів тому

      He was prisoner of war and now he is a prisoner of his belly.

  • @wownani5
    @wownani5 26 днів тому +2

    እኛ የቀድሞ የኢትዮጲያ ሰራዊት ምስክር ነን የቁርጥ ቀን ልጅ ታማኝ ጀግና የተማረ ለሀገሩ በግዳጅ ላይ የቆሰለ ወ/ሳይንስን የጨለጠ በአለም ላይ ግዳጅ መወጣት አቅም ያለው ጀነራል ነው ብሄርተኛ አይደለም እ/ይማረልን

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 26 днів тому +2

    Ethiopia is the land of the Heroes today, yesterday and tomorrow Ethiopia Tikdem 🇪🇹🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 💪 💪 💪 Moti le Ethiopia telatoche

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 26 днів тому +3

    ካሳየ ጨመዳ የኢትዮጵያ ባለውለታ መከላከያ በእራሱ ወጭ ለጤናቸው መመለስ መስራት አለበት ያንግዜ ተተኪ ማፍራት ይችላል

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 26 днів тому +2

    Jegina wadi Jeganu 🇪🇹 birgedr General Kassaye chemeda wish you long life our Heroes ❤️Ethiopia 🇪🇹 💪 Golary to ethiopian Defense force 🇪🇹 💪

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 26 днів тому +3

    Merett jenerale rejem edeme ytewote

  • @hailuashebir1972
    @hailuashebir1972 26 днів тому +3

    ሰው፡ ሲሞት፡ ማጀገን፡ የተለመደ፡ ነው።

  • @user-im1yu6pk5l
    @user-im1yu6pk5l 26 днів тому +3

    Lezih general minim kefilen Madan meridat alebin Yena jegina areya sew new ye Ethiopia milkit abatachin new

  • @mikimiki7052
    @mikimiki7052 26 днів тому +1

    Kasaye chemeda, kewere yalefe kumneger yelelew ,, feri weregna sew new ,,, ke Eritrea jemro bekrbb new yemawkew ,,

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 26 днів тому

    እርሱን የሚያውቁት ነግረውናል አመራረኩም ራሱ ሌላ ታሪክ ነው❤❤❤

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 26 днів тому

    Wowuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awelahmed3268
    @awelahmed3268 26 днів тому

    long life jenral

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709 24 дні тому

    ይህን የኢትዮጵያ ጀግና መከላከያ ሚንስቴር ለማሳከም እውን አቅም አንሶት ነው??? ለሃገር ባለውለታ ይህ ነው የሚገብልው ወይ???

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 26 днів тому

    ❤❤❤ሲጀመር ሙርከኛ ነበር! ሲቀጥል ይህ ፈሪ ሰው ጨካኝ ነው እንደሚባለው ሻብያ በተራሮች አልሸነፍ ሲሉት ሽዒብ በሚባለው የኤርትር የሚገኘው ትንሽ ገጠር ህዝቡን ለስብሰባ ሰብስቦ መሬት ላይ አስተኝቶ በላያቸው በታንክ ጨፈለቃቸው እስከ 500 የሚደርስ አብዛኛው የቢኒአምር ተወላጅ ህይወቱን አጥተዋል ለዚያውም በመጥፎ አገዳደል❤❤❤በቀል ይጠብቀዋል እርሱ ቢሞትም ቤተሰዎቹን❤❤❤

  • @mesfinkidane2770
    @mesfinkidane2770 26 днів тому +1

    Capture not hero

  • @nana2009able
    @nana2009able 26 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @hardsg
    @hardsg 25 днів тому

    HE WAS A PRISONER OF WAR AND NOW HE IS A PRISONER OF HIS BELLY.

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 25 днів тому

    Kassaye merkogna

  • @abiymekonnen386
    @abiymekonnen386 26 днів тому

    Class act

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 26 днів тому +2

    ❤ወያኔ ማርኮት ነበር ሙሩኮኛ ነው ሙሩኮኛ ጀግና አይባልም ። መማረኩ ለምን አይትናጉሩንም የራሱ ታሪክ ነው ተማርኮዋል አይ ኢትዪጵያ ሚድያ እስከ መቸው የውሸት ❤

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 26 днів тому

      ወያኔን አስቀዝኖ መልሶ ደርግ አሰረው ዛሬም በስተርጅናው ወያኔዎችን በባዶ እጁ ያሸበረው ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ይባላል ደግመህ ተዋወቀው

  • @KK-iv9gt
    @KK-iv9gt 26 днів тому

    ሙርከኛ ነውኮ እንዴት ነው የናንተ ውሸት

  • @kuhlen3925
    @kuhlen3925 26 днів тому

    አንተ ሰው በላ የእዝጋብሔር ሰባኪ
    የተሸነፈና የተመረጠ ታራየሪክ የለውም

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 26 днів тому

      አይዞሽ ገለቴ/ ወያኔ😅😅

  • @amanuelamanuel6661
    @amanuelamanuel6661 26 днів тому

    😂😂😂😂😂

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 26 днів тому +1

    ካሳዪ ጨፍዳዳ ነብስ ሲኦል ትሁን ማረፍያህ በሻእቢያ ተማርኩ ሽንቱን ሲለቅ የሚታየው የጅግና ምልክት ነዉ ማለትነው??? ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃአረረረረረረ

    • @leba22
      @leba22 26 днів тому

      Ata kemalam anbetahen bela

    • @leba22
      @leba22 26 днів тому

      Ata kemalam anbetahen bela

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 26 днів тому

      ወያኔ አይዞሽ ጀነራል ከሳዬ ጨመዳ ይባል

    • @wonder580
      @wonder580 26 днів тому

      ​@@leba22ሌባማ ሌባ ይወዳል አህያ ግማታም

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 26 днів тому +2

    የውሸት ጀግና 😁😁
    አረመኔ ሰው በላ ;ጸረ ህዝብ ከነበሩ ዘራፊ ሰዎች አንዱ ነበር ።
    በመጨረሻም በውርደት ተማረከ

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 26 днів тому

      Dump ! You do not know him
      Shut off your mouth!!!

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 26 днів тому

      B.General Chamada is a former Ethiopian army General who scarfired for Ethiopian people and country
      The most surprising things is, he written a History book about the formers Ethiopian army fighting the bloody war with shabia and Wayne for 17: years. That was biggest war in Africa during the Darge
      But that strongest army lost victory over the enemies because of many reasons.
      The war was supported by Western and Ethiopian enemies plus the country grew Banda people in Ethiopia who supported shabia and Wayne.

  • @coffeepulseexportingco.5207
    @coffeepulseexportingco.5207 26 днів тому +3

    ይህ ሰው ክሳየ ጨመዳ ውረደተኛ ነውረኛ ክፉና አጋንንት ያደረበት ከንቱ ሰው ነው።ደግሞም ጉድጓድ ውስጥ ተደብቆ የሚያዋጋ ማሳ ላይ ተወትፎ የተገኘ ውርደተኛ ምርኮኛ መሆኑን ሁሉም ሰው ያውቃል።ስሙ ምርኮኛ ካስየ ጨመዳ ነው🎉

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego 26 днів тому +3

    ለንስሓ ያብቃሕ የኤርትራን ሕዝብ በተለይ ሽእብ የምትባል መንደር ሰላማዊያንን የጨፈጨፍክ ወራዳ ጄኔራል ጊታ ይፍረድሕ

    • @voiceofshewa2235
      @voiceofshewa2235 26 днів тому

      ሻእቢያ እዚህ መንደር ምን ትሰራለች ?

    • @solo-man-b1g
      @solo-man-b1g 26 днів тому

      ቁስልህን ዝም ብለህ ላስ

  • @user-cx4du8vn7m
    @user-cx4du8vn7m 26 днів тому +1

    ሞተ እንዴ አሰዬ ይሄ የታሪክ አተላ ጋሃነብ ያስገባህ ዘርህ የተረገመ ይሁን።

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs 26 днів тому

    ጨመዳ ጤፍ በአፉ የምቆላ የወሬ አነብናቢ ስለሆነ እንጂ የተለየ ጀግና ሆኖ አይደሐም

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x 26 днів тому +5

    ይሄ ሰውዬ ለአገሩ ምንም አልሰራም : በየመንደሩ እየዞረ ለከፍተኛ መኳንንት ሴት እየደለለ እያመላለሰ የኖረ ከንቱ ፍጥረት ነበር

    • @zelekepromise7339
      @zelekepromise7339 26 днів тому +2

      Ye hagar jagina enji ye milasi jagina aydelam janeralu

    • @AlexMoruti-jf2fp
      @AlexMoruti-jf2fp 26 днів тому +4

      ቡዳ የቡዳና የቡዳ የሌባና ሰው በላዉ ዘር እሺህ ? ይህ ሰው ለኢትዮጵያ የደምና የህይወት ዋጋ የከፈሉት ጀግና ናቸው ።

    • @wondimagegnesaji772
      @wondimagegnesaji772 26 днів тому

      ባንዳ ለቅሶ መልሶ መላልሶ።

    • @voiceofshewa2235
      @voiceofshewa2235 26 днів тому

      ሻእቢያ እዚህ መንደር ምን ትሰራለች ?

    • @musaali9185
      @musaali9185 26 днів тому

      ,ክብር ለምስኪኑ ለደርግ ወተደርና ለሁኑ መከለከያ