አዲሱን ዓመት በታደሰ አእምሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ሰኞ ጳጉሜ 4፣ 2016 ዓም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት በዙም ላይ [ዩቲዩብ ላይ ስትሪም ይደረጋል] አዲሱን ዓመት በአዲስ ልብ እና በአዲስ አእምሮ እንጅምራለን!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RipleImpact
    Tiktok: / impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511

КОМЕНТАРІ • 88

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 9 днів тому +10

    አሽዬ ሁሌም አንተን ለማመስገን እና ለመባረክ ቃላት ስፈልግ ነው ራሴን የማገኘው ልጆቼን ትውልዶቼን ሁሉ ባንተ ትምህርት ነው የማሳድገው ተባረክ🥰🥰🥰

  • @emumiracle
    @emumiracle 9 днів тому +6

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ትምህርቶችህ ደሜ ውስጥ ናቸው ::

  • @MetagesTadese
    @MetagesTadese 5 днів тому +1

    አቶ አሸ በጣም አመሠግናለሁ በህይወት እድኖር አድርገሃል ቃላት የለኝም !!!

  • @miftahawol3420
    @miftahawol3420 8 днів тому +2

    ስነዳ ፥ ቤቴ ቁጭ ብዬ ፥ ስራ ስሰራ ፥ ስተኛ ሳይቀር የአሼን ስልጠናዎች አዳምጣለሁ። ያልጋበዝኩት ሰው የለም።
    አቶ አሸናፊ ታዬ የሚያውቀውን ያለምንም አይነት ስስት ሲያካፍል ያየሁት የመጀመርያው ሰው ነው። እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @Tadesse52
    @Tadesse52 6 днів тому +1

    አሼ እግዚአብሔር እድሜ አና ጤና ይስጥልኝ።
    impact seminar በተለያዩ ቋንቋ እንጠብቃለን
    በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 9 днів тому +3

    አሜን አሜን በጣም ደስ የምብል ቆይታ ነበረ በጣም አመሰግናለው❤❤❤🙏

  • @MekiyaEdiris
    @MekiyaEdiris 4 дні тому

    YOU ARE THE BEST TEACHER FOR ME I AM UNIVERSTIY LECTURER BUT MY FINANCIAL LIFE HIDDEN MY PASSION.

  • @lidettesfaye7720
    @lidettesfaye7720 7 днів тому +2

    I want to take a moment to express my deep gratitude for you Ashye, you continue to have a profound impact on my life. Your wisdom and guidance help me grow mentally and make important decisions every day. I don't even have a word to express how I am blessed to know you😭😭😭. Your positive influence is something I will always cherish and be grateful for. I just want to say thank you, God bless you and all around you 🙏🏽.Wishing you a very happy and blessed New Year filled with joy, success, and peace. May this new year bring you as much happiness as you’ve brought to others.

  • @HHh-t5e
    @HHh-t5e 7 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱ አመት የሠላም የደስታ ይሁንላችሁ አቶ አሸናፊና ባልደረቦች
    ትምህርትህን ከምኖርበት አገር
    ሁኜም ምንም ሳያመልጡኝ በትጋት እየተከታተልኩ ነው።
    የምትጠቅሳቸው መጽሓፍትም የተቶረጎሙትን ከአገር ቤት ያልተተሮጎሙትን ደግሞ ካሉበት አገር ጭምር በመምጣትም እያነበብኩ ነው
    ብዙ ውጤትም አግኝቼበታለሁ።
    አንድ ቀን አገር ቤት መጥቼ በአካል ምስጋና እማቀርብ ይሆናል እንሻአላህ።

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 9 днів тому +3

    Very insightful Discussion Ashe !!!

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 9 днів тому +2

    Tebarek Mem.Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema ke Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 днів тому +1

      God bless all the Eritrean people! Thank you!

  • @degumelaku5359
    @degumelaku5359 8 днів тому +1

    I am happy to see you teacher Ashe, you were inspirational and positive energy teacher at Poly Bahir dar university too. I wish healthy and successful life. You made an important contribution to my life as project advisor.

  • @mulugetataddesse9003
    @mulugetataddesse9003 4 дні тому +1

    ቃላት የለኝም ጥረታችሁ ፍሬ ማፍራቱ ኣይቀርም ይህ ኣይነት ኣስተሳሰብ ደግሞ ለህዝባችን ያስፈልገዋል ምክንያቱም ውስጣዊ ለውጥ ኣስፈላጊ ስለሆነ ::

  • @Alemye777
    @Alemye777 9 днів тому +2

    እንኳን ለ 2017 አዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ🌼🌼🌼እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🥰

  • @habtewoldtesfaye
    @habtewoldtesfaye 7 днів тому

    ከዚህ የባሰ ቢቆራረጥም ማዳመጤን አልተው ነበር፡፡ አመሰግናለሁ !

  • @user-MamushA
    @user-MamushA 9 днів тому +2

    Wow ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ አሽዬ በጣም እወድሃለሁ

  • @abebechrefera
    @abebechrefera 8 днів тому

    አቶ አሸናፊ አንተንም በጣም እመሰግንሀለሁ .በ 2016 በሂወቴ እጅግ ብዙ ነገር የተቀየረበት አመት ነው ። እግዚአብሄር ባንተ በኩል ብዙ ነገር አስተምሮኛል
    አሹ እድሜህን ያርዝመው.

  • @BahredinHassen-st9yr
    @BahredinHassen-st9yr 9 днів тому +2

    Thanks

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 9 днів тому +3

    እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤

  • @gesshadgu4146
    @gesshadgu4146 2 дні тому +1

    You guys are amazing keep it up 🙏🏿❤️

  • @TesfayeDesalegn-sx8bi
    @TesfayeDesalegn-sx8bi 8 днів тому +1

    የእስራኤሉ ተከታታያችሁ አለሁ አሼ አድናቂህ ነኝ

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 7 днів тому

    Thanks 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc День тому

    የዘመናችን ስጦታ !! አሸናፊ ታዬ !!

  • @WondaleBitew
    @WondaleBitew 7 днів тому

    የዘመናችን ጀግኖች ናችሁ

  • @bekijida05
    @bekijida05 6 днів тому

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abrahamkassa
    @abrahamkassa 9 днів тому +3

    Ashu 2017 ye selam ena yeseket edihonele etseleyalew !! U R Amazing

  • @eyerusalemsemahegh8327
    @eyerusalemsemahegh8327 8 днів тому

    አቶ አሼን አለማመስገን ንፊግነት ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy 7 днів тому

    Ye Ashen Vidio Ena Dimits Lemije Lela Eskalmesmat Yederskugn Yard Agenagnegn Sikik Sitegn Biye Yaltestegn Sew negn Gin Anid Ken Beakal Agegnewalew Ashe Tebark Zemenih Yilemilim !!!!❤

  • @jemalbedru8006
    @jemalbedru8006 8 днів тому +1

    አሼ እጅግ በጣም እናመሰግንአለን

  • @SabaLemma-u6f
    @SabaLemma-u6f 8 днів тому

    እናመሰግናለን።
    የመታደስ አመት ይሁንልን።
    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን።

  • @yihunegnmezgebu8551
    @yihunegnmezgebu8551 7 днів тому

    እንኳን አደረሰህ አሼ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ።
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @MekiyaEdiris
    @MekiyaEdiris 4 дні тому

    THANK U ASHE

  • @GeseseGelu
    @GeseseGelu 8 днів тому

    አሸ የእግዚአብሔር ጤና ይስጥልህ እድሜህን ያረዝምህ አንተ ለእኔ ሁሉ ነገርነህ❤

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 4 дні тому

    መልካም አዲስ አመት።

  • @BerihunAbriham
    @BerihunAbriham 5 днів тому

    Ashu thank you

  • @shimelismekonnen9918
    @shimelismekonnen9918 7 днів тому

    ከ2021 ጀምሮ ተከታታችሁ ነኝ። ስለምታበረክቱት መልካም ነገር እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። በተረፈ የአሁኑ ቪዲዮ የመቆራረጥ ችግር አለበት እና ቀጣይ ቢስተካከል።

  • @tesfahunteshome2819
    @tesfahunteshome2819 8 днів тому

    Enameseginalen Impact Seminarochhhhh

  • @SaimonSaimona
    @SaimonSaimona 8 днів тому

    ኣቶ ኣሸናፊ ኣንተ ልዩ ኣባት ነህ ለኣለም ያለኝ ኣመላካከት ነው የክየርክልኝ አግዚኣብሄር ይባርክህ ከ ኤርትራነይ

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 8 днів тому

    Enkuan adersachehu ,betam tilk kiber alegn leprogramachehu

  • @Lucy-27ok
    @Lucy-27ok 6 днів тому

    በርቱልን

  • @abddimr.792
    @abddimr.792 6 днів тому

    እኛም መልካሙን ሁሉ እመኛለን ❤

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 9 днів тому

    አሼ አከብርሃለው
    አደንቀሀለው ደሞ እጅግ መምህር ነህ።
    ለሁላቸሁ እወዳቸዋለው ❤

  • @NetsanetHabtamu21
    @NetsanetHabtamu21 7 днів тому +2

    እኔ አሼ ብዬ መጥራት ይከብደኛል ብታምኑም ባታምኑም 5 አመታት ስከታተለው ነበር UA-cam , ታውቃለህ የኔ ሂወት እጅጉን የተዘበራረቀ ነበር ቀስ በቀስ እራሴን ኦንዳውቅ እረድተኸኛል ያ ማለት ከ አባት በላይ ነህ ምክንያቱም አባቴ ወይም የኔ ቤተሰብ ሊያስተምረኝ ያልቻለውን ነገር ነው ያስተማርከኝ ምን አልባት መልክቴ ከደረሰህ እባክህ የበፊቱን ማንነት እና አሁን ያለሁበትን ማንነት ብታየው ኢሜይል

  • @kidistbalcha2190
    @kidistbalcha2190 3 дні тому

    Ashe endet endemisemah tawukalh like mezmur beka selam Yisetal

  • @selemungebretsadik
    @selemungebretsadik 9 днів тому

    ለሁሉም የ Impact seminary እንዃን ኣደረሳቹ ።

  • @HabeshaCoffiemilk
    @HabeshaCoffiemilk 7 днів тому

    Ashe ejig ameseginalehu gin programu lay lemesatef k/Hager negn be min lagignachihu

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s 12 годин тому

    አሹየይ የኔ ዉድ መምህር እንወድሃለን ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 8 днів тому

    እናመሰግናለን እንኮንአደርሳቹህ

  • @SaraBekele-lz6ir
    @SaraBekele-lz6ir 7 днів тому

    አባቴ አሼ ብዙ ተሰፋ የቆረጥኩበት ነበር ግን ህይረት የተረዳውበት ሰህተቶች ነበር ያንተህ ቪዲዬ በማየት እመሰግናለ😮

  • @YaredTeame-f2n
    @YaredTeame-f2n 9 днів тому +2

    Amesgnalew

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-lc1bs7jt4s
    @user-lc1bs7jt4s 9 днів тому +3

    ሰላም እኔ ልማር ነው ስልክህን ላክልኝ❤❤❤❤❤

  • @legesepetros5330
    @legesepetros5330 8 днів тому

    Ashe your dedication is very good.Ashe what do you think in new year for those who are interested to take your training but live out of Addis ababa.You now living out of Addis makes me not to take training with full interest for training.

  • @aregahailu4701
    @aregahailu4701 8 днів тому

    አራሳችንን መግዛት ስላቃተን ነው ብዬ አስባለሁ።

  • @MustefaSeid-q3k
    @MustefaSeid-q3k 8 днів тому

    Happy New Year! I need to join the impact seminar. Can you add this channel. From jimma

  • @Alemye777
    @Alemye777 9 днів тому +1

    ቪዲዮው ከጀመረ ቡሀላ ጥራቱ ልክ አልነበረም ?

  • @ZeyedeNigatu
    @ZeyedeNigatu 9 днів тому +1

    Jeginaye nehi wellahi

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes 8 днів тому

    Betam enwedahalen❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @selemungebretsadik
    @selemungebretsadik 9 днів тому

    ኣንድ ነገር እንድል ቢፈቀድልኝ ምክንያቱ በስህተቴ የተማርኩበት ስለ ሆነ ኣሼ መጀመርያ ስየው በዩቲቭ ሽበቱን ኣይቼ ይህደግሞ ምንይላል ቤተክርስትያኑ ኣይሄድም ብዪ ኣለፍኩት በሌላ ቀንም ሳየው ለምን ኣልሰማውም ብዪ ስከፍተው ዋውውውው ገራሚ መምህር ነው ኣሼ ሆኖ ያገኘሁት ከዚያን ግዜ ገብቼ ቀረሁ ብዙተማርኩ ገና ይቀጥላል እና ሰው በውጩን ኣይታቹ ኣትፍረዱ ለማለት ነው 10q ኣሼ ቀጥልበት ።

  • @abelberhe-x2h
    @abelberhe-x2h 9 днів тому

    አቶ አሼ የትውልድ አባት ነህ እድሜ ና ጤና እመኝልሃለሁ

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤ አሹ

  • @LovelyCoralReef-dy5ht
    @LovelyCoralReef-dy5ht 7 днів тому

    አሹ ድንቅ ነህ

  • @edenghebremicael1366
    @edenghebremicael1366 7 днів тому

    ❤️🇪🇷

  • @መላኩ
    @መላኩ 8 днів тому

    እንኳንለአዲሱአመትአደረሳችሁ2017ሙሉሰሚናራችሁንመከታተልነውአላማዬ

  • @Goitom-e8i
    @Goitom-e8i 9 днів тому

    እርግጠኛ ነኝ ኣንድ ቀን እንገናኛለን ኣሼ ❤

  • @Goitom-e8i
    @Goitom-e8i 9 днів тому

    እርግጠኛ ነኝ ኣንድ ቀን እንገናኛለን ኣሼ

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 8 днів тому

    እንደኔ የአሸ ቪዲዮ አልፎት የማያቅ?🎉

  • @Goitom-e8i
    @Goitom-e8i 9 днів тому

    Wawe

  • @NetsanetHabtamu21
    @NetsanetHabtamu21 6 днів тому

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @SileHiwot
    @SileHiwot 8 днів тому

    ትለያላችሁ የናተስ ይለያል እናመሰግናለን እኔ ይህን ቨድወ የጋበዘኝ zema. ይባላል ከሀገር ከወጣሁ ቆየሁ ሀገር መግባትእፈልጋለሁ ሁሌም አድስ አመት ቀጠሮ እይዛለሁ እናም የውስጤን ፈንቅላችሁ ተናገራችሁት 😢😢 🥹🥹አሁን ግን ወስኛለሁ ልገባ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ ቤተሰብ ሆንኩኝ❤❤❤

    • @WondaleBitew
      @WondaleBitew 7 днів тому

      ፈጣሪ ይርዳሽ እኔ የአቶ አሼ ተማሪ ነኝ ሁለቴ ሰልጥኛለሁና አቶ አሸ በጣም የሚገርሙ ድንቅ ስጦታ የሆኑ የምንሳሳለት አባታችንና መካሪያችን ነዉ እናም የኔ ዉድ እህት ምኞትሽ ሁሉ እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነዉ።

  • @alebelgessesse1269
    @alebelgessesse1269 7 днів тому

    Thanks

  • @BerihunAbriham
    @BerihunAbriham 5 днів тому

    Ashu thank you

  • @Goitom-e8i
    @Goitom-e8i 9 днів тому

    እርግጠኛ ነኝ ኣንድ ቀን እንገናኛለን ኣሼ

  • @Goitom-e8i
    @Goitom-e8i 9 днів тому

    እርግጠኛ ነኝ ኣንድ ቀን እንገናኛለን ኣሼ

  • @Goitom-e8i
    @Goitom-e8i 9 днів тому

    እርግጠኛ ነኝ ኣንድ ቀን እንገናኛለን ኣሼ

  • @Goitom-e8i
    @Goitom-e8i 9 днів тому

    እርግጠኛ ነኝ ኣንድ ቀን እንገናኛለን ኣሼ