Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ አስባት ህዝቡ ተሰቃየ አይዞክ ወንድም ፀበል ግባ እግዚአብሔር ይሰማሀል አዘጋጁም እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥህ ብዙ ሰው እየተመለሰ ነው
አንተን የወለደች ሺ አመት ትኑር🙌🙌🙌
አሜን
ወንድሜ እግዚአብሄር ነው ከዚህ ጉድ ስላወጣህ አምላክህን እግዚአብሔርን አክብር አመስግን:: እግዚአብሔር ባንተ ላይ አላማ አለውና በእሱ ባምላክህ እመን :: ጠላትህን ሰይጣንን አትፍራ በፀሎት ድባቅ ይመታል :: በመስቀሉ የተዋረደ ነው እናም እትፍራ ፁም ፀልይ ስገድ ፀበል ተጠመቅ :: እመአምላክ ትርዳህ::
ኤላስየ የኔ ጀግነ እራስህን ጠብቅ እባክህ ወንድሜ በተርፈ እመብረሀን ትጠብቅህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላኪ እባክህን ለልጆችህ ማስተዋልን ስጠን ለንስሀ ሞት አብቃን ይቅር በለን 🙏😭🙏
ጠያቂውንእበጣምአድናቂህነኝበእግዚአብሄር ላይ ያለህ መተማመንን ስመለከት አክባሪህ ነኝ ፈጣሪ ያክብርህ ። ተጠያቂው ጠያቂው እንዳለው ለእግዚአብሄር ሙሉ ልብህን ከሰጠህ ሰይጣን ምንም አያመጣም እንኳን ነፍስህን አዳንካት እንደጀመርከው ከንስሀአባትህ ጋር እየተነጋገርክ የሚሰጡህን ስሀ እየተቀበልክ ፀበል ተጠመቅ ምንምነገር እንዳትፈራ ሰይጣን እራሱ ፈሪነው
እኔግን ለቤተሰቡ እና ለአካባቢው ሰወች ቢነግርና ባይሆን ለንቃትም ጥሩ ነው ስልክ ቁጥርህን ደሞ ሰብረከው ጣለው እነሱን ያወራህበት ቁጥር አትጠቀመው እየደወሉ እንዳይረብሹ ስጋት ሊሆኑብክ ይችላሉ
ኤልያስ ተጠንቀቅ ይቺ ዐለም እዉነት አትወድም ብዙዎች እኮ ያቃሉ ግን አዉቀዉ ነዉ ዝም የሚሉት እና ፈጣሪ ነዉ የሚጠብቀዉ በርግጥ አንተም ግን ራስህን ጠብቅ ይህ ነገር ከባድ ነዉ በጣም ለቤተሠቦችክ ለሚወዱክ ሰዎች ኑርላቸዉ አባቴ
እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን 😢😢😢😢😢😢 ለንስሃ ሞት አብቃኝ እግዚአብሔር በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስብህ 😢😢😢😢😢
አሜን ልጁ ሲያሳዝን ድምፁ ይንቀጠቀጣል
ለንሰሀ አብቃኝ ሲባል እንዴት ነው እራሳችን ተነስተን ካልገባን ያዉም በዚ ዘመን 😢😢 ፀልዩ ንሰሀ ገብታቹ ቁረቡ ግዜ አትስጡ ሳውዲ ያላቹም በስልክ ግቡ ፀልዩ ግዜ መስጠት አያስፈልግም 🙏
ወንድሜ እግዚአብሄር በጣም እንደሚወድህ እርግጠኛ ሁን ንስሃ አባት ቀጠሮ መያዝ ምናምን የሚለውን ጊዜ ሲኖርህ ታረገዋለህ…አሁን ግን አሁኑኑ አባትህን እግዚአብሄርን የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ክህደትህን እንዲያጥብልህ ለምነው…የክርስቶስ ደም ከሃጢያት ሁሉ ያነጻል ነው የሚለው ቃሉ…ንሰሃ ለመግባት ለመፀፀት ቀጠሮ አትያዝ ‹‹የመዳን ቀን አሁን ናት‹‹ ነው የሚለው ቃሉ ቀጠሮ በያዝክ ቁጥር ሊያሰናክልህ ለመጣው ክፉ እድል ትሰጣለህ፡፡ ሃይማኖታዊ ስርአቱን ለመፈጸም ጊዜ አለህ….ለመዳንህ ግን አሁን እና አሁን ብቻ ነው እድል ያለህ….እኔ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ጌታ ባንተ ላይ አላማ ስላለው ነው ከክፉ መንጋጋ ያወጣህ…ምናልባት የክፉውን አለም ለማይረዱ እና ሊጠፉ እየተዘጋጁ ላሉ ምስክር እየሆንክ ሰዎችን እንድታድን ሊሆን ይችላል ስለዚህ በጌታ እንድትበረታ እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ….ካለህበት ከዚህ ፍርሃት የእግዚአብሄር ቅዱስ የሆነው መንፈስ እንዲያላቅቅህ እና የዚህን ክፉ ምናምንቴ መንገድ እያፈረስክ ሊጠፉ የተዘጋጁትን ወደ እግዚአብሄር ቤት እንድታስመልጥ በክርስቶስ ደም የተዋጀህ ሁን፡፡ እግዚአብሄር በዙፋኑ ላይ ነው፡፡ አሜን
እግዚኦ የመዳህኒያለም ያለህ ሀጢያታችን በዛ መጨረሻችን አሳምርልኝ
እኔ መፍረድ አይሁንብኝ እንዴት ሰው ያለስራውን ለማግኝት እንዲህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ይገባል እግዚአብሔር ይገጽጸው
ከአቅሙ በላይ የሆነ ችግር ገጥሞት ይሆናል እህት
ኤልያስ ደግነት 🤲🏿የኤልያስ አምላክ የደጋጎች አምላክ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ 😢🤲🏿እንዲህ አይነት ነገር ውስጥ መግባት በጣም ከባድ ስለሆነ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ይቅር በለን አቤቱ ኢትዮጵያን አስባት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
ኣይዞህ ወንድሜ እመቤቴ ሁሌ በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ,
ወንድሜ ስልክህን ቀይር ወደ ገዳም ሂድ ፣ንስሐ ግባ ፣ስግደት አብዛ ፣ተጠመቅ መንፈሱን አዋርሰውሀል ግን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ሠይጣን አያሸንፍም እግዚአብሔር አሸናፊ ነው ። በፀሎት በርታ ብዙዎች ገብተው ሀብት ሰብስበው በቀላሉ የሚወጡ ይመስላቸዋል አስቡበት ከገንዘብ ነፍስ ይበልጣል ሠይጣንን አታምልኩ አንዴ ጉድጉአድ ከተወረወራችሁ መውጫ የለላችሁም አስቡበት ለገንዘብ አትገዙ ።ኤልያስ ደግነት እግዚአብሔር ይባርክህ👏👏👏👏
ኤልያስ አንዳንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን🙏🙏🙏💯💯
በስመ እብ እግዚአብሔር ይገስጸው፣ኢትዮጵዬ ውስጥ እንዲህ ይደረጋል በጣም ያስፈራል፣እውነተኛ ክርስትያን ሁሉ ይህን ክፉ መንፈስ መዋጋት አለበት።እግዚአብሄር ይገስጸው።በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ የኔ ወንድም ከጌታህ ጋር።
እግዚአብሔር ይወድሃል ብዙ ሳትበድል ተመልሰሃል እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው የሚያስፈራኝ የለም ብለህ መዝሙረ ዳዊትን ድገም
መንፈሱ በዓለም የሚዞረው በጌት በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ የወደመ ይሁን 🙏 አጋንንት መጥፊያው ሲደርስ እየተፍጨረጨረ ነው ።
እግዚአብሔር ይግዝህ ኣትፍራቸው እግዚአብሔር ኣምልክ ስገድ ጹም ጸልይ ንስሃ ግባ ቁረብ ይሀን እድርግ እግዚአብሔር ያግዝሃል
Eliye"እራስህን ጠብቅህ ወንድማችን ዘመኑ ከፍቶወል
አሁንስ መኖር ፈራሁ ጌታ ሆይ በቃ በለን
አረ ለሴጣንማ ብለሽ እንዳትፈሪ
ገዳም ገብተህ ሱባኤ ያዝ አይዞህ እግዚአብሔር የልብን መመለስ ነው የሚፈልገው።
አቤቱጌታሆይ አንተ ጠብቀን
አቤቱ ጌታሆይ ጥፍታችን በዛ 😢
😭😭😭በዚ ዘመን ሁሉም ያስፈሪል።
የሚሰማው ነገር ለጆሮ ይዘገንናል እረ በፈጣሪ ስም
ኢየሱስ እውነት ህይወት መንገድ ነው መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው
አንቺዬ ያንቺ ፖስተሮች ስራ ነዉ ኮ ይሔ ልጨርሰዉ እንዴ?
@@tigistwolde3953እህቴ አሁን ሙስሊም ፔንጤ ኦርቶዶክስ ብለን ጣት የምንጦቃቀምበት አይደለም ሁላችንም ሰዎች ነን ስህተት አይጠፋም ስለዚህ መጸለይ እና ፊታችንን ወደ አምላካችን መመለስ ነው ያለብን
ምን ይንተባተባል ወይ እይናገር ውይ አይተወው
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አቤቱ ይቅርበለን!
ወንድሜ አይዞህ ዋናው ልብህ ወደ አምላክ መመለሶ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ምንም አትሆንም አትፍራ እማማ ኢትዮጵያን ግን የማይሆን ነገሩስጥ ጨመሩብን በገሀድ እስኪ አስብት ለማመን ይከብዳል
እናመሰግናለን
ምን አይነት ጊዜ ደረስን ሰው ለብር ብሎ አምላክ ሲከድ 😭😭😭
የመከርከው ምርጥ ምክር ነው እድሜ ጤና ይሰጥህ🙏
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።
ወንድሜ አይዞ ሰው ነህ ስተሐል ግን እንዳትወድቅ የጠበቀህ መላህክ አሁንም እየጠበቀህ ነው ጠንክረህ ጸልይ እመብርሃን ትጠብቅህ መቼም አልፈርድብህም ወንድሜ አይዞህ ሰውን አታስብ አንተ ከገባህበት እስራት ፈጣሪ ይፊታህ
በጌታ በእየሡሥ ክርስቶሥ ማመን ነዉ መፍትሄው አትፍራ
ህዝብ መነሳት አለበት ከባድ ተቃውሞ
ልጁ እርዳታ ያስፈልገዋል የስነልቦና አዋቂዎች ና መንፈሳዊ አባት ያስፈልገዋል
እባክህን ኤልያስ ለዚህ ልጅ የስነ ልቦና አማካሪ እንዲያገኝ አመቻችለት መጀመርያ ካለበት ፍርሀት ይውጣ ፣ ወደ ሀይማኖት አባትም ጋር በቶሎ መሄድ አለበት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ።
ችግሩ የቤተክርስትያን አገልጋዬችም አሉ እነሱን የሚተባበሩ የሚያገለግሉወንድሜ ፀልይ አትፍራቸው አንተ እግዚአብሔር ነው ያልክ
በመጀመሪያ ወንድሜ እግዚአብሔር እንድጠብቅህ እጸልያለሁ እኔ አሁን የሚገርመኝ አዚህ ሀገር መንግስት አለ በቃ ሀገርቷ የማንም ሴጣን መፈንጫ ሆነች ጌታሆይ ቶሎ ናናናናናናናና
ውይ ጉድ እራሰህን እንደ አብራሕም ልጅ ተሰዋ ሳይሉህ ማምለጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አኔ በህጻንነቴ ጀምሮ ብዙ ገንዘብ እንሰጣልን ሲሉ ፔንጤ ነው የምለው እና በጣም ውድ የሆነ ነገር በርካሽ ሲሸጥ ደሞ የተሰረቀ ነው የሚል ጥርጣሬ አለኝ/አይ ድሕነት አንደዚ ግራ ያጋባን ኡፍ 👉ይሔን ፕሮግራም ላቀረብክልን እግዚአብሔር ይሰጥህ 🙏
እንኳን አላህ አተርፈህ ወንድሜ
እገዚአብሔር መንገድ አለው ምክንያቱም የእምነትህን መንገድ ሊያሳውቅህ ይህንን ፀፀት ሰጥቶ የአምላክን መንገድ ማግኘት ቀላል አይደለም አሁን ፍርሃትን ትተህ የእግዚአብሔርን መንገድመከተል እንጅ እነሱን ማሰብን ከአይምሮህ አውጣው አለቀ አይዞህ::
ወንድሜ እራሰን ጠብቅ እንዚህ ሰውች ጥቅማችው ተነከቶል አላህ ከሁሉ መጥፎ ይጠብቅህ
እግዚምንጉድ ኑውሀገራችን ውስጥምናይነትአጋንት ነውየገባብን
እድለኛ ነህ ይሄ እድል የሌለው መውጪያ ያጡ ብዙ የውጪም የውስጥም ታዋቂ ሰዎች አሉ:: ድመትና ፍየል የመጀመሪያው ክፍያ ነው😢 ከዛ ከእናት አባት ጀምሮ ወንድም የአጎት ወይንም የአክስት ልጅ ብሎም እስከ እራስህ ልጅ ጏደኛ😢 መጨረሻ ወይ እራስህን ታጠፋለሁ ወይም የእነሱ መመስዋዕት ትሆናለህ😢 በአጭር መንገድ ገንዘብ ስትመኝ እውነታው ይሄ ነው😢😢😢
እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን ይሄ ምልክት ነው ፀልዩ ስገዱ የፀሎት ቦታ አፀጋጁ አስራታችሁን አውጡ የአምልኮት ስግደት ጀምርና ውጤቱን ታዩታላችሁ ፀበል መጠመቅ ብን ብሎ መቋቋም አይችልም
ስላም ለሀገሬ
ግዜ አትስጥ አሁኑኑ ንስሃ ግባ እግዚአብሔር ይሰማሃል
አንድ ነገር ልበል ለምንድነው ግን እግዚአብሄር እያላቹ እማትጠሩት እኔ አንተም መሲም ቅር ይለኛል በጣም በጣም በእግዚአብሔር ስሙን ደጋግማቹ ጥሩት እንደማር ይጣፍጣል
Lek new betam enji..selam yesetal desta yesetal! Selemayengerew Setotaw Egezybher Yemesgen!!!🙏🙏🙏
ወንድማች ፅሎት ፀበል አስቸካ መሄድ አለ እንቅልፍ እንዳትኛ ሚያረግ ቀን በአእምሮ እየመጣ እራስህ እንድትገድ ሚያረግህ ንቃ ወንድ ፍልስፍ መጨረ ሞት ሚወስድህ( እግዚአብሔር መካድ መጨረሻ ሞት የወስድ እግዚአብሔር ያቅር ያበልህ(((መምህር ተስፋኤል ትምህርት አዳምጥ ገጠመኝ
ይገርማል
ዳቢሎስን፡ተቃወሙት፡ከእናንተም፡ይሸሻል፡ተብሎ፡በቃሉ፡ተፅፎአል።በጌታ፡በእየሱስ፡ክርስቶስ፡ስም፡ተቃወም፡ፀልይ።የሚያስፈራችሁና፡የሚያስደነግጣችሁ፡እሱ፡ብቻ፡ይሁን፡ተብሎ፡በቃሉ፡ተፅፎልናል።ልንድንበት፡ከፀሀይ፡በታች፡የተሰጠን፡ስም፡እየሱስ፡ብቻ፡ነው።
ፍርሃት ፡ከዲያብሎስ፡ነው።
ንሰሀ ከገባህለቤተሰቦችህም ቀስ ብለህ መንገር አለብህ አይዘህ የሰማዩ አባትህ እየሱስ ክርሰቶስ ከመንከው ሁሌም ከጎንህ ነው ብትሞትም የት እንደምትሄድ ታውቃለህ አይዞህ ወንድሜ ፀልይ
እኔ ምለው ደብረዘይት 1992 ላይ እዛነበርኩ ግን እንደዚ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም አዲስነው ማለትነው እኔና ጋደኞቼ ናይትሁላ ነበርየምንዝናናው እና አሁን ላይ ግን ያችን አገር በለሊት አይደለም በቀንማሰብ አቃተኝ ከባድ ነው ፈጣራ ይጠብቀን
የአላህ፣፣፣፣ከደዝህአዪነትበላ፣፣፣፣አላህዪጠብቀን፣ገንዝብምናባቱ፣፣፣፣፣፣ኡዝቢላሂ፣፣፣፣ሚነሸዪጣንእረጂም
መቅደስወንድምሽን በፍቅር ቅረቢውና ከጥ ፋት ታደጊውፈጣሪ ይርዳሸ
"አለም በክፉ ተይዛለች""ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነው"ሰው በእንጀራና በውሃ ብቻ አይኖርም""አስቀድማችሁ የእግዝአብሄርን መንግሥት ፅድቁንም ፈልጉ"ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል። ሰው ሆይ የፈጠረህ አልማክህ ያኖርሃል ይረዳሃል ያግዝሃል።ሠይጣንን ካድ! ነፍሰገዳይ ነውና!ከአምላክህ ታርቅ! ህይወትም ይሆንልሃል።
እግዛብሔር አምላክ ይገስፃቸው።ፈረኦንን ያሰጠመው ያስጥማቸው።ጎልያድን የጣለው ትንሿ ጠጠር የእግዛብሔር ስም ይጣላቸው።ዳጎንን የሰባበረው የእግዛብሔር የቃልኪዳን ታቦት ይሰባብራቸው።እግዛብሔር ለዘለዓለም በእሳት ነበልባል ይብላቸው።እግዛብሔር ይገስፃቸው።እግዛብሔር አምላካችን አቤት ትእግስቱ አቤት ምህረቱ አቤት ቸርነቱ፣ይገርመኛል በዚህች ጥቂት ደቂቃ ውስጥ ከሰማይ እኮ በነጎድጓድ በመብረቅ እሳት ቢፈጨን አስባቹሁታል??መሬት ተከፍሎ ብትውጠን??ቃላያት ወንዞች ቢያጥለቀሉቁን?ፀሃይ ብታቀልጠን፣በንፋስ በአውሎ ንፋስ ቢጠርገን ይሄ ሁሉ ስልጣኑ ሳሉ፣ስሙ እንደ እሳት የሚባላ ሆኖ ሳለ እርሱ ግን ትእግስቱ አቤት ምህርቱ!እንዴት ነው ግን የሰው ልጅ በዚህ ልክ በፈጣሪ አምላክ ፊት የሚዳፈረው??ምድር ሆይ እግዛብሔርን ፍሪ? ሰው ሆይ እግዛብሔርን ፍራ??እግዛብሔር ትልቅ ነው።ያለ የሚኖር የዘላለም አምላክ ነው።እባካችሁ ወገኖች እኛ እኮ በአባቶቻችን በአብርሃም፣በይስሃቅ፣የያእቆብ አምላክ በረከት የተባረክን ነን።በረከታችንን ነው ከኛ የሚነጥቁት እንጂ እርሱ ዘንዶው ምንም ገንዘብ ሆነ ዓቅም የለውም እመኑኝ።በክርስቶስ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን።ክርስቶስ በቅዱስ ስጋ እና በደሙ ይሸፍነን።በቅዱሳን መላእክት ጥበቃ ይጠብቀን።በእሳት አጥር ይጠረን።በክንፎቹ ጥላ ውስጥ ይጋርደን።
አይዞህ ንስሃ ግባ ማንንም አትፍራ የእግዜአብሔር ሃይል የሰይጣንን ስራ ሁሉ ያሸንፋል።አንተ ወደ ቤተክርስቲያን ተመለስ
ወንድሜ አትፍራ እመብርሃን ከነ ልጇ አለች ምንም ስልጣን የላቸውምእኔ የተማርኩት ግን በአቋራጭ ለመክበር ስንል የምናጣቸው ነገሮች አሉ ነፍስን ጨምሮ እና እንጠንቀቅእኔ ተወልጄ ያደኩት ደ/ ዘ ነው እንደዚ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም ስለሌለ አይደለም ያላወኩት ስላልፈለኩት ነው ሁሌም በእግዚአብሔር እቅፍ እንሁን እግዚአብሔር በሰጠን ጤና ሰርተን ብንቀየር ይሻላል ባንቀየር እንኳ ስላማዊ እረፍት አለን በክርስቶስ
ወደ እየሱስ ቅረብ፥ ሂወት መንገድ ስልጣል የክርስቶስ ነው፥ወደሱ ቅረብ ፥እግዚኣብሄር ይጠብቅሃል ያስመልጥሃል።ሰይጣንን አትፍራ እግዚኣብሄርን ፍራ።ያስመልጥሃል።በርታ ምንም አትሆንም
ስጋህን ቢጎዱት እንጂ ነፍስህን አያገኙትም ወዳጁ ንስሐ ገብተህ ተዘጋጅ ጸልይ ጸልይ ጸልይ። ሰይጣን አንተ እንድትድን ስለማይፈልግ ነወ ፍራት የለቀቀብህ አትፍራ በጭራሺ እግዚአብሔር ይገስጽልን
ጌታ እየሱስ አስመልጦሃል ወንድሜ ክብር ለእየሱስ ይሁን:: አሁንም በቀራንዮ በፍሰሰው በክርስቶስ ደም ተሽፈን:: አጋንት አንዳችም ሠልጣን የለውም:: በእየሱስ ስም አሜንንን 🤲🤲
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወይ የመጨረሻው ዘመን አሁንስ መኖር ፈራሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ዘመኑ ከፍቷል ኤልያስ እራስህን ጠብቅ እነዚህ ሰዎች እጃቸው ረጅም ነው እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ
መንግስት መቼ እንዲህ ያለ ነገር ይሰራል በሚመለከተው ሁሉ ጣልቃ ቢገባ ይሄ ሁሉ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ አይፈፀምም ነበር ብቻ ትንቢቱ ሊፈፀም ግድ ነው እግዚአብሔር የትንቢቱ መፈፀሚያ አያድርገን አሜን
ሰላም ሰላም የኢትዮኢፎ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛልኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ይሄ የሼጣም አልምኮት በምድራችን ያጥፋልን
በተለያየ ሚድያ እንደሰማሁት ተጎጂ ሆነው የቀረቡት ሁሉ ሰነፎች፣ሳይሰሩና ሳይደክሙ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልጉ ስግብግቦች የሆኑ ሰዎች ሆነው ነው ያገኘኋቸው። የከፈሉትን ብር ለአጭበርባሪዎች ከሚሰጡ ለምን አይሰሩበትም ነበር። ስግብግቦች መኖራቸውን ስላወቁ ቁጭበሉዎች ተደራጅተው ይዘርፋሉ።
የሴጣን መንፈስ በውስጥክ ስለገባ ነው ፍርሀት ያለብህ ቶሎ ንስሀ ግባና ፀበል ተጠመቅ መንፈሱን አስወጣ መንፈሱን ካላስወጣክ ፍርሀት ይለቅብሀል በፍፁም ልብ አምላክህን አምልክ ካመንክ መፍራት የለብህም ፈልገው ቢመጡ አያገኙህም
ስልክህን አዳምጬዋለሁ በጣም ዘዴኛ ነህ፣
ወንድም ጌታ የሱስን ተቀበል ከነሱም ድነሕ ብዙዎችን ታስመልጣለሕ የሱስ ሞቶልሃል ይሕንን ቃል አንብብ የሐዋርያት ሥራ4፡12 ከደብተራ ራቅ ያጠቁሃል ፡ሉሲፈርን ለመጣል የምትችለው በየሱስ ስታምን ብቻ ነው።
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 🙏🏽አይ ኤልያስ ይሄ ነገር መነገር ከጀመረ ስንት ግዜ ሆነው ?! ሰዉ ብሶበታል ምንም አልቀነሰም ! ሴጣን ቤት ደስ የሚል ነገር ነበር የጠበከው? ሰይጣን ሰይጣን ነው ! እግዚአብሔር ይገስፀው 🙏🏽
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ከመሃከላቸውም አውጥቶሃል አደለ አይዞ ፈጣሪን ይዞ ያፈረ የለም ባይሆን ሁሌም ሰይጣን ያፍራል ይወድቃል ሰይጣ መቼም የቱንም ያህል ሐብት ቢሰጥህ የዛኑ ያህል ይጎዳሃል
እረባክ እኔ የምገምተው የመንግስት አካል ይመስሉኛል
ልጅን በሳይኮለጂ ተጎድቶል የሚያግዘው ሰው ሊኖር ይገባል መንግስት እጅ ከሌለበት ህግ ያስከብር እነዚህ ሰወች ለህግ አቅርቦ ይታደጋቸው
እኔ ግን የፈጠርን አምላክ እያለ የሴጣን አሜኪ የምንሆን ነገር ይገርመኛል እምነታችን እኮ በቂ ነው በርከት ያለው በእግዚአብሔር ቤት ብቻ ና ብቻ ነው እባካቹ የሴጣን መጨወቻ አትሁኑ
ይሔልጅ የሚሠጠውን ቃለመጠይቅ ሠምታችሑ ተጠቀሙበት እውነት ነው ትምሕርት ይሑናችሑ ወገንቼ ውሸት አይደለም ብር እያልን አለቅን በሤጣንች ተታለልን ወደጌታ ተመልሣችሑ ይቅር በለን በሉ ዘመኑ እርኩሥ በዛ
ይይይይይይይይ
ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮን ተመልከታት ለካስ ወጣቱ ከቤቱ ወጥቶ የማይመለሰው አፍነው እየወሠዷቸው ነው ጉድ ጉድ ስንቱ ነው እንደወጣ የውሀ ሽታ ሆኖ የቀረው በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሠውረነ
ሉሲፍር ውሸት አባት እንደሆነ ማወቅ ይኖርብሀል ወንድሜ። በዚህ ልኝደነቅ አይገባም ይሄ የምጥ መጀመሪያ ነው ይልቅ በንስሀና በፀሎት ወደ ልዑል እግዚአብሔር እንቅረብ ጉልበት ለማግኝት። ተባረክ
የገንዘብ ፍቅር ገደል ይከታል በፌስ ቡክ ትልቅ ብር አይቼ ነው ትላለህ ያልሰራከውን ለማግኘት ተሸወድክ አትፍራ ተታልክ እንጂ ማንም አንተን አይገልህም
እረ አኡኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው
ሰይጣን ምንም ስልጣን የለውም አንተ ከልብህ ወደ እግዚአብሔር ከተጠጋህ የወደቀ ሰይጣን ምንም አትፍራው መጀመርያ ንሰሀ ግባ ፁም ፀልይ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት በደንብ አንብብ ከዛ እንኳ አንተን ሊያጠቁ ይቅርና አንተን ይፈሩሀል እንደውም እግዚአብሔር አመስግነው በስጋም በነፍስም ከመሞት ድነሀል እድልህን ተጠቅምበት ፀበልም ተጠመቅ
ኤልያስ ደግነት ዘርህ ይለምልም !!!የእግዚአብሔር መላእክት በዙሪያህ ይስፈር ይጠብቅህም!
Woy hagera Ethiopia 💔💔💔😭😭😭
ኡዝቢላሂሚነሸዪጣንእረጂም
ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌺🌷
ወንድሜ ምንም ቀጠሮ ሳትወስድ ቸርች ሂድ በክርስቶስ ኢየሱስ እመን የልጅነት ስልጣን ስታገኝ ማንም ምንም ባንተ ላይ ስልጣን የለውም ኢየሱስ ያድናል
egzabher kanth ga.nwe.ayzoge wedma
ይነገር ትክክል አይደለም የሚያደርጉት አልሳ ካሲል መቶ እሮሮ ይገርማል ቢሳካ ኖሮ አትወጡም ሌቦች
Seleku ayeseram
እየሱስ ክርቶስን እመን አዳኝ ጌታብቻ ነው እውነት መንገድ ህይውት እየሱስ ነው መፀሃፍ ቅዱስን እንብብ ነፃ አውጪ ጌታእየሱስ ነው
ሰይጣን የማየመለክበት አገር የለም አላህ ካዘነላቸው ውጭ አላህ ይጠብቀን ያረብ ሰይጣን አምላኬወች አዱኒያ ላይ እሳት የወረደባችሁ ሰው እንዴት ሰይጣን ያመልካል
የመንግስት ዝምታ አልገባኝም ለምን ተከታትሎ አይዛቸውም አገር እንዲ ሲጨመላለቅ ዝም ቡሎ ያያል ህዝብ በጣም ነው የሚገርመው ምክንያቱም ሚዲያዎች ይጥራሉ ለምን ይሄዳሉ በጣም ያሳዝናል!!
ወይ ጉድ😳😳😳😳😳 ንስሐ ግባ ወንድማችን
ደንግል ማረያም አዳነችኝ
ወንድሜ አትፍራ እ/ር ሊያድንህ ስለፈለገ ነው የመረጠህ እድሉን ተጠቀም ንሰሀ ግባ ፀበል ተጠመቅ ለትንሽ ቀን ወደ ገዳም ሂድ በፀጥታ ከእገዝያብሄር ተነጋገር አትፍራ ድንግል ማርያምን ንገራት ብቻህ ለጊዜው ወዲያ ወዲህ አትበል ግን በፈጣሪ አትጠራጠር
በስመ ስላሴ ይህ መንፈስ የተወጋ ይሁን ክርስቶስን ወንድሜ ሰው ሰይጣን ሆኗል ሰይጣን ደግሞ በአንተ ላይ ስልጣን የለውም እመነኝ ንሰሀክን ግባ እና ራስህን አጥበክ ቀኖናህን ጨርሰህ ኑሮህን ኑር
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍ አንብብ ቁ ጥር 4 አንብብ ድብቅ ስራቸው ምንደሆ ብልጥ ያህን ግብረስዶ ማማስፋ ድብቅ ስራቸ ምንም ያገልጣል( እማራ ህዝብ ሚገደ ለው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለማጥፋት ነው ንቁቁ ግብረስዶም ለማስፋ ትውልድ በገንዘ እንዳይጥ ሚያጠምድትንቁቁቁቁቁ
ሰይጣን ሊገል ሊያርድ ሊያጠፋ ነው የሚመጣው ተጠንቀቁ ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ገንዘብ ገንዘብ ብላችሁ የሰይጣን እራት እንዳትሆኑ
በጭራሺ አትፍራ😳😳😳😳 ንስሐ ግባ ብቻ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ስንት ጉድ አለ በተክለ ሃይማኖት 😢
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ አስባት ህዝቡ ተሰቃየ አይዞክ ወንድም ፀበል ግባ እግዚአብሔር ይሰማሀል አዘጋጁም እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥህ ብዙ ሰው እየተመለሰ ነው
አንተን የወለደች ሺ አመት ትኑር🙌🙌🙌
አሜን
ወንድሜ እግዚአብሄር ነው ከዚህ ጉድ ስላወጣህ አምላክህን እግዚአብሔርን አክብር አመስግን:: እግዚአብሔር ባንተ ላይ አላማ አለውና በእሱ ባምላክህ እመን :: ጠላትህን ሰይጣንን አትፍራ በፀሎት ድባቅ ይመታል :: በመስቀሉ የተዋረደ ነው እናም እትፍራ ፁም ፀልይ ስገድ ፀበል ተጠመቅ :: እመአምላክ ትርዳህ::
ኤላስየ የኔ ጀግነ እራስህን ጠብቅ እባክህ ወንድሜ በተርፈ እመብረሀን ትጠብቅህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላኪ እባክህን ለልጆችህ ማስተዋልን ስጠን ለንስሀ ሞት አብቃን ይቅር በለን 🙏😭🙏
ጠያቂውንእበጣምአድናቂህነኝበእግዚአብሄር ላይ ያለህ መተማመንን ስመለከት አክባሪህ ነኝ ፈጣሪ ያክብርህ ። ተጠያቂው ጠያቂው እንዳለው ለእግዚአብሄር ሙሉ ልብህን ከሰጠህ ሰይጣን ምንም አያመጣም እንኳን ነፍስህን አዳንካት እንደጀመርከው ከንስሀአባትህ ጋር እየተነጋገርክ የሚሰጡህን ስሀ እየተቀበልክ ፀበል ተጠመቅ ምንምነገር እንዳትፈራ ሰይጣን እራሱ ፈሪነው
እኔግን ለቤተሰቡ እና ለአካባቢው ሰወች ቢነግርና ባይሆን ለንቃትም ጥሩ ነው ስልክ ቁጥርህን ደሞ ሰብረከው ጣለው እነሱን ያወራህበት ቁጥር አትጠቀመው እየደወሉ እንዳይረብሹ ስጋት ሊሆኑብክ ይችላሉ
ኤልያስ ተጠንቀቅ ይቺ ዐለም እዉነት አትወድም ብዙዎች እኮ ያቃሉ ግን አዉቀዉ ነዉ ዝም የሚሉት እና ፈጣሪ ነዉ የሚጠብቀዉ በርግጥ አንተም ግን ራስህን ጠብቅ ይህ ነገር ከባድ ነዉ በጣም ለቤተሠቦችክ ለሚወዱክ ሰዎች ኑርላቸዉ አባቴ
እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን 😢😢😢😢😢😢 ለንስሃ ሞት አብቃኝ እግዚአብሔር በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስብህ 😢😢😢😢😢
አሜን ልጁ ሲያሳዝን ድምፁ ይንቀጠቀጣል
ለንሰሀ አብቃኝ ሲባል እንዴት ነው እራሳችን ተነስተን ካልገባን ያዉም በዚ ዘመን 😢😢 ፀልዩ ንሰሀ ገብታቹ ቁረቡ ግዜ አትስጡ ሳውዲ ያላቹም በስልክ ግቡ ፀልዩ ግዜ መስጠት አያስፈልግም 🙏
ወንድሜ እግዚአብሄር በጣም እንደሚወድህ እርግጠኛ ሁን ንስሃ አባት ቀጠሮ መያዝ ምናምን የሚለውን ጊዜ ሲኖርህ ታረገዋለህ…አሁን ግን አሁኑኑ አባትህን እግዚአብሄርን የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ክህደትህን እንዲያጥብልህ ለምነው…የክርስቶስ ደም ከሃጢያት ሁሉ ያነጻል ነው የሚለው ቃሉ…ንሰሃ ለመግባት ለመፀፀት ቀጠሮ አትያዝ ‹‹የመዳን ቀን አሁን ናት‹‹ ነው የሚለው ቃሉ ቀጠሮ በያዝክ ቁጥር ሊያሰናክልህ ለመጣው ክፉ እድል ትሰጣለህ፡፡ ሃይማኖታዊ ስርአቱን ለመፈጸም ጊዜ አለህ….ለመዳንህ ግን አሁን እና አሁን ብቻ ነው እድል ያለህ….እኔ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ጌታ ባንተ ላይ አላማ ስላለው ነው ከክፉ መንጋጋ ያወጣህ…ምናልባት የክፉውን አለም ለማይረዱ እና ሊጠፉ እየተዘጋጁ ላሉ ምስክር እየሆንክ ሰዎችን እንድታድን ሊሆን ይችላል ስለዚህ በጌታ እንድትበረታ እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ….ካለህበት ከዚህ ፍርሃት የእግዚአብሄር ቅዱስ የሆነው መንፈስ እንዲያላቅቅህ እና የዚህን ክፉ ምናምንቴ መንገድ እያፈረስክ ሊጠፉ የተዘጋጁትን ወደ እግዚአብሄር ቤት እንድታስመልጥ በክርስቶስ ደም የተዋጀህ ሁን፡፡ እግዚአብሄር በዙፋኑ ላይ ነው፡፡ አሜን
እግዚኦ የመዳህኒያለም ያለህ ሀጢያታችን በዛ መጨረሻችን አሳምርልኝ
እኔ መፍረድ አይሁንብኝ እንዴት ሰው ያለስራውን ለማግኝት እንዲህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ይገባል እግዚአብሔር ይገጽጸው
ከአቅሙ በላይ የሆነ ችግር ገጥሞት ይሆናል እህት
ኤልያስ ደግነት 🤲🏿የኤልያስ አምላክ የደጋጎች አምላክ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ 😢🤲🏿እንዲህ አይነት ነገር ውስጥ መግባት በጣም ከባድ ስለሆነ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ይቅር በለን አቤቱ ኢትዮጵያን አስባት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
ኣይዞህ ወንድሜ እመቤቴ ሁሌ በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ,
ወንድሜ ስልክህን ቀይር ወደ ገዳም ሂድ ፣ንስሐ ግባ ፣ስግደት አብዛ ፣ተጠመቅ መንፈሱን አዋርሰውሀል ግን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ሠይጣን አያሸንፍም እግዚአብሔር አሸናፊ ነው ። በፀሎት በርታ
ብዙዎች ገብተው ሀብት ሰብስበው በቀላሉ የሚወጡ ይመስላቸዋል አስቡበት ከገንዘብ ነፍስ ይበልጣል ሠይጣንን አታምልኩ አንዴ ጉድጉአድ ከተወረወራችሁ መውጫ የለላችሁም አስቡበት ለገንዘብ አትገዙ ።
ኤልያስ ደግነት እግዚአብሔር ይባርክህ👏👏👏👏
ኤልያስ አንዳንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን🙏🙏🙏💯💯
በስመ እብ እግዚአብሔር ይገስጸው፣ኢትዮጵዬ ውስጥ እንዲህ ይደረጋል በጣም ያስፈራል፣እውነተኛ ክርስትያን ሁሉ ይህን ክፉ መንፈስ መዋጋት አለበት።እግዚአብሄር ይገስጸው።በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ የኔ ወንድም ከጌታህ ጋር።
እግዚአብሔር ይወድሃል ብዙ ሳትበድል ተመልሰሃል እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው የሚያስፈራኝ የለም ብለህ መዝሙረ ዳዊትን ድገም
መንፈሱ በዓለም የሚዞረው በጌት በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ የወደመ ይሁን 🙏 አጋንንት መጥፊያው ሲደርስ እየተፍጨረጨረ ነው ።
እግዚአብሔር ይግዝህ ኣትፍራቸው እግዚአብሔር ኣምልክ ስገድ ጹም ጸልይ ንስሃ ግባ ቁረብ ይሀን እድርግ እግዚአብሔር ያግዝሃል
Eliye"እራስህን ጠብቅህ ወንድማችን ዘመኑ ከፍቶወል
አሁንስ መኖር ፈራሁ ጌታ ሆይ በቃ በለን
አረ ለሴጣንማ ብለሽ እንዳትፈሪ
ገዳም ገብተህ ሱባኤ ያዝ አይዞህ እግዚአብሔር የልብን መመለስ ነው የሚፈልገው።
አቤቱጌታሆይ አንተ ጠብቀን
አቤቱ ጌታሆይ ጥፍታችን በዛ 😢
😭😭😭በዚ ዘመን ሁሉም ያስፈሪል።
የሚሰማው ነገር ለጆሮ ይዘገንናል እረ በፈጣሪ ስም
ኢየሱስ እውነት ህይወት መንገድ ነው መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው
አንቺዬ ያንቺ ፖስተሮች ስራ ነዉ ኮ ይሔ ልጨርሰዉ እንዴ?
@@tigistwolde3953እህቴ አሁን ሙስሊም ፔንጤ ኦርቶዶክስ ብለን ጣት የምንጦቃቀምበት አይደለም ሁላችንም ሰዎች ነን ስህተት አይጠፋም ስለዚህ መጸለይ እና ፊታችንን ወደ አምላካችን መመለስ ነው ያለብን
ምን ይንተባተባል ወይ እይናገር ውይ አይተወው
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አቤቱ ይቅርበለን!
አሜን
ወንድሜ አይዞህ ዋናው ልብህ ወደ አምላክ መመለሶ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ምንም አትሆንም አትፍራ እማማ ኢትዮጵያን ግን የማይሆን ነገሩስጥ ጨመሩብን በገሀድ እስኪ አስብት ለማመን ይከብዳል
እናመሰግናለን
ምን አይነት ጊዜ ደረስን ሰው ለብር ብሎ አምላክ ሲከድ 😭😭😭
የመከርከው ምርጥ ምክር ነው እድሜ ጤና ይሰጥህ🙏
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።
ወንድሜ አይዞ ሰው ነህ ስተሐል ግን እንዳትወድቅ የጠበቀህ መላህክ አሁንም እየጠበቀህ ነው ጠንክረህ ጸልይ እመብርሃን ትጠብቅህ መቼም አልፈርድብህም ወንድሜ አይዞህ ሰውን አታስብ አንተ ከገባህበት እስራት ፈጣሪ ይፊታህ
በጌታ በእየሡሥ ክርስቶሥ ማመን ነዉ መፍትሄው አትፍራ
ህዝብ መነሳት አለበት ከባድ ተቃውሞ
ልጁ እርዳታ ያስፈልገዋል የስነልቦና አዋቂዎች ና መንፈሳዊ አባት ያስፈልገዋል
እባክህን ኤልያስ ለዚህ ልጅ የስነ ልቦና አማካሪ እንዲያገኝ አመቻችለት መጀመርያ ካለበት ፍርሀት ይውጣ ፣ ወደ ሀይማኖት አባትም ጋር በቶሎ መሄድ አለበት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ።
ችግሩ የቤተክርስትያን አገልጋዬችም አሉ እነሱን የሚተባበሩ የሚያገለግሉ
ወንድሜ ፀልይ አትፍራቸው አንተ እግዚአብሔር ነው ያልክ
በመጀመሪያ ወንድሜ እግዚአብሔር እንድጠብቅህ እጸልያለሁ እኔ አሁን የሚገርመኝ አዚህ ሀገር መንግስት አለ በቃ ሀገርቷ የማንም ሴጣን መፈንጫ ሆነች ጌታሆይ ቶሎ ናናናናናናናና
ውይ ጉድ እራሰህን እንደ አብራሕም ልጅ ተሰዋ ሳይሉህ ማምለጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አኔ በህጻንነቴ ጀምሮ ብዙ ገንዘብ እንሰጣልን ሲሉ ፔንጤ ነው የምለው እና በጣም ውድ የሆነ ነገር በርካሽ ሲሸጥ ደሞ የተሰረቀ ነው የሚል ጥርጣሬ አለኝ/አይ ድሕነት አንደዚ ግራ ያጋባን ኡፍ 👉ይሔን ፕሮግራም ላቀረብክልን እግዚአብሔር ይሰጥህ 🙏
እንኳን አላህ አተርፈህ ወንድሜ
እገዚአብሔር መንገድ አለው ምክንያቱም የእምነትህን መንገድ ሊያሳውቅህ ይህንን ፀፀት ሰጥቶ የአምላክን መንገድ ማግኘት ቀላል አይደለም አሁን ፍርሃትን ትተህ የእግዚአብሔርን መንገድመከተል እንጅ እነሱን ማሰብን ከአይምሮህ አውጣው አለቀ አይዞህ::
ወንድሜ እራሰን ጠብቅ እንዚህ ሰውች ጥቅማችው ተነከቶል አላህ ከሁሉ መጥፎ ይጠብቅህ
እግዚምንጉድ ኑውሀገራችን ውስጥምናይነትአጋንት ነውየገባብን
እድለኛ ነህ ይሄ እድል የሌለው መውጪያ ያጡ ብዙ የውጪም የውስጥም ታዋቂ ሰዎች አሉ:: ድመትና ፍየል የመጀመሪያው ክፍያ ነው😢 ከዛ ከእናት አባት ጀምሮ ወንድም የአጎት ወይንም የአክስት ልጅ ብሎም እስከ እራስህ ልጅ ጏደኛ😢 መጨረሻ ወይ እራስህን ታጠፋለሁ ወይም የእነሱ መመስዋዕት ትሆናለህ😢 በአጭር መንገድ ገንዘብ ስትመኝ እውነታው ይሄ ነው😢😢😢
እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን ይሄ ምልክት ነው ፀልዩ ስገዱ የፀሎት ቦታ አፀጋጁ አስራታችሁን አውጡ የአምልኮት ስግደት ጀምርና ውጤቱን ታዩታላችሁ ፀበል መጠመቅ ብን ብሎ መቋቋም አይችልም
ስላም ለሀገሬ
አሜን
ግዜ አትስጥ አሁኑኑ ንስሃ ግባ እግዚአብሔር ይሰማሃል
አንድ ነገር ልበል ለምንድነው ግን እግዚአብሄር እያላቹ እማትጠሩት እኔ አንተም መሲም ቅር ይለኛል በጣም በጣም በእግዚአብሔር ስሙን ደጋግማቹ ጥሩት እንደማር ይጣፍጣል
Lek new betam enji..selam yesetal desta yesetal! Selemayengerew Setotaw Egezybher Yemesgen!!!🙏🙏🙏
ወንድማች ፅሎት ፀበል አስቸካ መሄድ አለ እንቅልፍ እንዳትኛ ሚያረግ ቀን በአእምሮ እየመጣ እራስህ እንድትገድ ሚያረግህ ንቃ ወንድ ፍልስፍ መጨረ ሞት ሚወስድህ( እግዚአብሔር መካድ መጨረሻ ሞት የወስድ እግዚአብሔር ያቅር ያበልህ(((መምህር ተስፋኤል ትምህርት አዳምጥ ገጠመኝ
ይገርማል
ዳቢሎስን፡ተቃወሙት፡ከእናንተም፡ይሸሻል፡ተብሎ፡በቃሉ፡ተፅፎአል።በጌታ፡በእየሱስ፡ክርስቶስ፡ስም፡ተቃወም፡ፀልይ።የሚያስፈራችሁና፡የሚያስደነግጣችሁ፡እሱ፡ብቻ፡ይሁን፡ተብሎ፡በቃሉ፡ተፅፎልናል።ልንድንበት፡ከፀሀይ፡በታች፡የተሰጠን፡ስም፡እየሱስ፡ብቻ፡ነው።
ፍርሃት ፡ከዲያብሎስ፡ነው።
ንሰሀ ከገባህለቤተሰቦችህም ቀስ ብለህ መንገር አለብህ አይዘህ የሰማዩ አባትህ እየሱስ ክርሰቶስ ከመንከው ሁሌም ከጎንህ ነው ብትሞትም የት እንደምትሄድ ታውቃለህ አይዞህ ወንድሜ ፀልይ
እኔ ምለው ደብረዘይት 1992 ላይ እዛነበርኩ ግን እንደዚ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም አዲስነው ማለትነው እኔና ጋደኞቼ ናይትሁላ ነበርየምንዝናናው እና አሁን ላይ ግን ያችን አገር በለሊት አይደለም በቀንማሰብ አቃተኝ ከባድ ነው ፈጣራ ይጠብቀን
አሜን
የአላህ፣፣፣፣ከደዝህአዪነትበላ፣፣፣፣አላህዪጠብቀን፣ገንዝብምናባቱ፣፣፣፣፣፣ኡዝቢላሂ፣፣፣፣ሚነሸዪጣንእረጂም
መቅደስ
ወንድምሽን በፍቅር ቅረቢውና ከጥ ፋት ታደጊው
ፈጣሪ ይርዳሸ
"አለም በክፉ ተይዛለች"
"ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነው"
ሰው በእንጀራና በውሃ ብቻ አይኖርም"
"አስቀድማችሁ የእግዝአብሄርን መንግሥት ፅድቁንም ፈልጉ"
ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል።
ሰው ሆይ የፈጠረህ አልማክህ ያኖርሃል ይረዳሃል ያግዝሃል።
ሠይጣንን ካድ! ነፍሰገዳይ ነውና!
ከአምላክህ ታርቅ! ህይወትም ይሆንልሃል።
እግዛብሔር አምላክ ይገስፃቸው።ፈረኦንን ያሰጠመው ያስጥማቸው።ጎልያድን የጣለው ትንሿ ጠጠር የእግዛብሔር ስም ይጣላቸው።ዳጎንን የሰባበረው የእግዛብሔር የቃልኪዳን ታቦት ይሰባብራቸው።እግዛብሔር ለዘለዓለም በእሳት ነበልባል ይብላቸው።እግዛብሔር ይገስፃቸው።
እግዛብሔር አምላካችን አቤት ትእግስቱ አቤት ምህረቱ አቤት ቸርነቱ፣ይገርመኛል በዚህች ጥቂት ደቂቃ ውስጥ ከሰማይ እኮ በነጎድጓድ በመብረቅ እሳት ቢፈጨን አስባቹሁታል??መሬት ተከፍሎ ብትውጠን??ቃላያት ወንዞች ቢያጥለቀሉቁን?ፀሃይ ብታቀልጠን፣በንፋስ በአውሎ ንፋስ ቢጠርገን ይሄ ሁሉ ስልጣኑ ሳሉ፣ስሙ እንደ እሳት የሚባላ ሆኖ ሳለ እርሱ ግን ትእግስቱ አቤት ምህርቱ!እንዴት ነው ግን የሰው ልጅ በዚህ ልክ በፈጣሪ አምላክ ፊት የሚዳፈረው??ምድር ሆይ እግዛብሔርን ፍሪ? ሰው ሆይ እግዛብሔርን ፍራ??እግዛብሔር ትልቅ ነው።ያለ የሚኖር የዘላለም አምላክ ነው።እባካችሁ ወገኖች እኛ እኮ በአባቶቻችን በአብርሃም፣በይስሃቅ፣የያእቆብ አምላክ በረከት የተባረክን ነን።በረከታችንን ነው ከኛ የሚነጥቁት እንጂ እርሱ ዘንዶው ምንም ገንዘብ ሆነ ዓቅም የለውም እመኑኝ።በክርስቶስ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን።ክርስቶስ በቅዱስ ስጋ እና በደሙ ይሸፍነን።በቅዱሳን መላእክት ጥበቃ ይጠብቀን።በእሳት አጥር ይጠረን።በክንፎቹ ጥላ ውስጥ ይጋርደን።
አይዞህ ንስሃ ግባ ማንንም አትፍራ የእግዜአብሔር ሃይል የሰይጣንን ስራ ሁሉ ያሸንፋል።አንተ ወደ ቤተክርስቲያን ተመለስ
ወንድሜ አትፍራ እመብርሃን ከነ ልጇ አለች ምንም ስልጣን የላቸውም
እኔ የተማርኩት ግን በአቋራጭ ለመክበር ስንል የምናጣቸው ነገሮች አሉ ነፍስን ጨምሮ እና እንጠንቀቅ
እኔ ተወልጄ ያደኩት ደ/ ዘ ነው እንደዚ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም ስለሌለ አይደለም ያላወኩት ስላልፈለኩት ነው
ሁሌም በእግዚአብሔር እቅፍ እንሁን እግዚአብሔር በሰጠን ጤና ሰርተን ብንቀየር ይሻላል ባንቀየር እንኳ ስላማዊ እረፍት አለን በክርስቶስ
ወደ እየሱስ ቅረብ፥ ሂወት መንገድ ስልጣል የክርስቶስ ነው፥ወደሱ ቅረብ ፥እግዚኣብሄር ይጠብቅሃል ያስመልጥሃል።ሰይጣንን አትፍራ እግዚኣብሄርን ፍራ።ያስመልጥሃል።በርታ ምንም አትሆንም
ስጋህን ቢጎዱት እንጂ ነፍስህን አያገኙትም ወዳጁ ንስሐ ገብተህ ተዘጋጅ ጸልይ ጸልይ ጸልይ። ሰይጣን አንተ እንድትድን ስለማይፈልግ ነወ ፍራት የለቀቀብህ አትፍራ በጭራሺ እግዚአብሔር ይገስጽልን
ጌታ እየሱስ አስመልጦሃል ወንድሜ ክብር ለእየሱስ ይሁን:: አሁንም በቀራንዮ በፍሰሰው በክርስቶስ ደም ተሽፈን:: አጋንት አንዳችም ሠልጣን የለውም:: በእየሱስ ስም አሜንንን 🤲🤲
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወይ የመጨረሻው ዘመን አሁንስ መኖር ፈራሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ዘመኑ ከፍቷል ኤልያስ እራስህን ጠብቅ እነዚህ ሰዎች እጃቸው ረጅም ነው እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ
መንግስት መቼ እንዲህ ያለ ነገር ይሰራል በሚመለከተው ሁሉ ጣልቃ ቢገባ ይሄ ሁሉ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ አይፈፀምም ነበር ብቻ ትንቢቱ ሊፈፀም ግድ ነው እግዚአብሔር የትንቢቱ መፈፀሚያ አያድርገን አሜን
ሰላም ሰላም የኢትዮኢፎ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛልኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ይሄ የሼጣም አልምኮት በምድራችን ያጥፋልን
በተለያየ ሚድያ እንደሰማሁት ተጎጂ ሆነው የቀረቡት ሁሉ ሰነፎች፣ሳይሰሩና ሳይደክሙ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልጉ ስግብግቦች የሆኑ ሰዎች ሆነው ነው ያገኘኋቸው። የከፈሉትን ብር ለአጭበርባሪዎች ከሚሰጡ ለምን አይሰሩበትም ነበር። ስግብግቦች መኖራቸውን ስላወቁ ቁጭበሉዎች ተደራጅተው ይዘርፋሉ።
የሴጣን መንፈስ በውስጥክ ስለገባ ነው ፍርሀት ያለብህ ቶሎ ንስሀ ግባና ፀበል ተጠመቅ መንፈሱን አስወጣ መንፈሱን ካላስወጣክ ፍርሀት ይለቅብሀል በፍፁም ልብ አምላክህን አምልክ ካመንክ መፍራት የለብህም ፈልገው ቢመጡ አያገኙህም
ስልክህን አዳምጬዋለሁ በጣም ዘዴኛ ነህ፣
ወንድም ጌታ የሱስን ተቀበል ከነሱም ድነሕ ብዙዎችን ታስመልጣለሕ የሱስ ሞቶልሃል ይሕንን ቃል አንብብ የሐዋርያት ሥራ4፡12 ከደብተራ ራቅ ያጠቁሃል ፡ሉሲፈርን ለመጣል የምትችለው በየሱስ ስታምን ብቻ ነው።
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 🙏🏽አይ ኤልያስ ይሄ ነገር መነገር ከጀመረ ስንት ግዜ ሆነው ?! ሰዉ ብሶበታል ምንም አልቀነሰም ! ሴጣን ቤት ደስ የሚል ነገር ነበር የጠበከው? ሰይጣን ሰይጣን ነው ! እግዚአብሔር ይገስፀው 🙏🏽
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ከመሃከላቸውም አውጥቶሃል አደለ አይዞ ፈጣሪን ይዞ ያፈረ የለም ባይሆን ሁሌም ሰይጣን ያፍራል ይወድቃል ሰይጣ መቼም የቱንም ያህል ሐብት ቢሰጥህ የዛኑ ያህል ይጎዳሃል
እረባክ እኔ የምገምተው የመንግስት አካል ይመስሉኛል
ልጅን በሳይኮለጂ ተጎድቶል የሚያግዘው ሰው ሊኖር ይገባል መንግስት እጅ ከሌለበት ህግ ያስከብር እነዚህ ሰወች ለህግ አቅርቦ ይታደጋቸው
እኔ ግን የፈጠርን አምላክ እያለ የሴጣን አሜኪ የምንሆን ነገር ይገርመኛል እምነታችን እኮ በቂ ነው በርከት ያለው በእግዚአብሔር ቤት ብቻ ና ብቻ ነው እባካቹ የሴጣን መጨወቻ አትሁኑ
ይሔልጅ የሚሠጠውን ቃለመጠይቅ ሠምታችሑ ተጠቀሙበት እውነት ነው ትምሕርት ይሑናችሑ ወገንቼ ውሸት አይደለም ብር እያልን አለቅን በሤጣንች ተታለልን ወደጌታ ተመልሣችሑ ይቅር በለን በሉ ዘመኑ እርኩሥ በዛ
ይይይይይይይይ
ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮን ተመልከታት ለካስ ወጣቱ ከቤቱ ወጥቶ የማይመለሰው አፍነው እየወሠዷቸው ነው ጉድ ጉድ ስንቱ ነው እንደወጣ የውሀ ሽታ ሆኖ የቀረው በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሠውረነ
ሉሲፍር ውሸት አባት እንደሆነ ማወቅ ይኖርብሀል ወንድሜ። በዚህ ልኝደነቅ አይገባም ይሄ የምጥ መጀመሪያ ነው ይልቅ በንስሀና በፀሎት ወደ ልዑል እግዚአብሔር እንቅረብ ጉልበት ለማግኝት። ተባረክ
የገንዘብ ፍቅር ገደል ይከታል በፌስ ቡክ ትልቅ ብር አይቼ ነው ትላለህ ያልሰራከውን ለማግኘት ተሸወድክ አትፍራ ተታልክ እንጂ ማንም አንተን አይገልህም
እረ አኡኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው
ሰይጣን ምንም ስልጣን የለውም አንተ ከልብህ ወደ እግዚአብሔር ከተጠጋህ የወደቀ ሰይጣን ምንም አትፍራው መጀመርያ ንሰሀ ግባ ፁም ፀልይ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት በደንብ አንብብ ከዛ እንኳ አንተን ሊያጠቁ ይቅርና አንተን ይፈሩሀል እንደውም እግዚአብሔር አመስግነው በስጋም በነፍስም ከመሞት ድነሀል እድልህን ተጠቅምበት ፀበልም ተጠመቅ
ኤልያስ ደግነት ዘርህ ይለምልም !!!የእግዚአብሔር መላእክት በዙሪያህ ይስፈር ይጠብቅህም!
Woy hagera Ethiopia 💔💔💔😭😭😭
ኡዝቢላሂሚነሸዪጣንእረጂም
ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌺🌷
ወንድሜ ምንም ቀጠሮ ሳትወስድ ቸርች ሂድ በክርስቶስ ኢየሱስ እመን
የልጅነት ስልጣን ስታገኝ ማንም ምንም ባንተ ላይ ስልጣን የለውም ኢየሱስ ያድናል