አሜሪካ ወስዶኝ ህይወቴን ሲኦል|እንዲ ካልሆነ አልረካም|ፈረንጃም እሱም የማይሆን ነገር አደረጉኝ|werkezeboየኛ ጉዳይ 12 bereket tadesse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 926

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 роки тому +46

    እዚህ ሜኒሶታ ውስጥ አንድ እህታችን ባሏ የልጆቿ አባት እንደዚህ ሲጫውትባት ኖሮ አንድ ቀን ግን ምርር ብሏት በቢላ ወጋግታ ግድላዋለች

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 2 роки тому +88

    የማይመስል ነገር። አግብቶ አሜሪካ ሲያመጣት እኮ ማንነቱ አሜሪካ ምን እንደሚሰራና አድራሻውን እኮ ማሳወቅ አለበት። ለዛውም የአሜሪካ ፖሊስ ዝም ብሎ ኢትዮጵያ ኢምባሲ ወስዶ አስረክቦ ነገሩን ሲተወው ታየኝ። የአሜሪካ መንግስት ወንጀለኛውን ሳያገኝ በቀላሉ አይለቅም።አሻራ የሚባል ነገር አለ እኮ።

  • @ag892
    @ag892 2 роки тому +39

    እንዲም ብሎ አሜሪካ ... ህግና መንግስት ያለበት አገር ነው ያውም የሴት ልጅ መብት የሚከበርበት...
    የገጠመሽን ጉድ ኢትዮጵያ ብትይኝ አምናለው ..
    መንግስትና ህግ የሌለበት አገር... ዝም ብላችሁ ድራማ አትስሩ።።።

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 2 роки тому +1

      በሌለሽበት አትመስክሪ ሴቶቻችን ደካማ ናቸው

    • @tsedale2014
      @tsedale2014 2 роки тому +1

      ውይ አሜሪካን በ666 እርኩስ መንፈስ የጦዘች አገር ይሄ ቢደረግ ምን ይደቃል

    • @KKtube-w5u
      @KKtube-w5u 2 роки тому +1

      ለጥቁሮች ግደላቸውምብለዋልእናቴ

    • @bettyyirga849
      @bettyyirga849 Рік тому

      ayzosh ehta gata yrdash

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m Рік тому

      N.B. this is fiction. Not real.

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 роки тому +71

    የ ራቁት ፎቶ ላኪ የሚል ሰው፣በስነምግባሩ ወደድኩት ማለት እንዴት ነው ወገኖቼ? ?

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 роки тому +120

    አረ ሴቶች ውጪ ሀገርን እንደ ገነት አትቁጠሩ በአሁን ሰአት እንኳን በፌስ ቡክ ይቅርና በአካል የምታውቁት ሰው እንኳን የማይታመንበት ዘመን ላይ ነን አረ ቆም ብላችሁ አስቡ😔

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 роки тому +2

      ልክ ብለዋል ቤተሰባችን በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገናል

    • @adishiwetyednglmariyamlj2654
      @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 роки тому +4

      እውነት ነው እኔም በስደት የማውቀው ልጅ ነይ እንጋባ ሲለኝ ፈርቼው ኢኸው 4አመት ሞላኝ ዛሬ ነገ ስለው ጭራሽ የሰዎችን የህይወት ታሪክ ስሰማ በጣም ያስጠላኛል። የማምነውን ሰው ሁሉ ነው የማጣው

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 роки тому +4

      @Adishiwit Yedngl እንዲሜ መፍራት አያስፈልግም ማረጋገጥ ያለብሽን ነገር አረጋግጪ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ ግንኙነታቹን እንዲያውቁ አድርጊ ህጋዊ ጉዳዮችን ጨርሺ ከዛውጪ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም

    • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
      @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 роки тому +2

      @@adishiwetyednglmariyamlj2654 ማር ቤትሰብ ክጠየቅለሸ እና ቤትሰብቹን ካሰተዋወቅሸ 4 አመት ቀላለ አድለም ምክንያቱም አሁን ደሞ አች ሰዉ እየጉዳሸ እደሁነ እወቂ ዉዴ ምክንያቱም ለጁ አችን ብሉ 4 አመት ሙሉ ዘም ብሉ ክሁነ ነገ አችም ተጠያቂ ነሸ እናም ካላመንሸ ጨራሸ አለማወራት ነዉ ❤❤❤

    • @adishiwetyednglmariyamlj2654
      @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 роки тому +4

      @@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
      ቤተሰቦቹን አንድ ጊቢ ተከራይተን ስለኖርን አቃቸዋለው። አንዳንዴ የኔ በምንላቸው ሰዎች ነው ዳግም እንዳንነሳ ሆነን የምንሰባበረው። ብዙ የህይወት ገጠመኞችን ሳይ እንዴት ልመነው በፍቅር ስም ሞት ሳይቀር እየተጋበዙ 💔

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 2 роки тому +51

    ንስሀ ግቢ ፃሚ ስገጂ ፀልይ እቤትሽውስጥ የፀሎት ቦታ ስርተሽ እግዚአብሔር ለምኝ በስልክ የገባ የዝሙት መንፈስ ገብቷ እሱ ላይ ያለው መንፈስ ወደ አንቺ መትዎል ሁሉ ነገርሽን ከእግዚአብሔር ጋር አድርጊ

  • @akberetgezae4268
    @akberetgezae4268 2 роки тому +14

    ይህ ታሪክ እውነት አይመስለኝም ምክንያቱም አድራሻው እሳ በመጣቹ immigration ውስጥ ይገኛል America ለሰሴት ልጂ ለዛም ተደፍራ Green card ወድያው ነው የሚሰጥዋት ለሱም ለህግ ነው የሚያቀርቡት

  • @kidestkassa8820
    @kidestkassa8820 2 роки тому +131

    የምትናገረውን ነገር ሙሉ በሙሉ ለመቀበል አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም ፖሊሶች ሲያገኙዋት ስሙን እንኳ ቢሸውዳት በሯሷ ስም ማን ስፖንሰር እንዳረጋት ክኢሚግሬሽን በቀላሉ አግኝተው እሱን በወንጀለኛነት ይጠይቃሉ ሊያስሩትም ይችላሉ ቋንቋ ባትችልም አስተርጏሚ ያመጣሉ አሜሪካ ይህን ያህል stupid እይደሉም በአስገድዶ መድፈር የተጎዳችን ሴት ለሌላውም Dangerous ስለሆነ እሷን አክመው አድነው ወንጀለኛውን ሳይዙ አይለቁዋትም ከቻልሽ ግልፁን ንገሪን

    • @tegesttiruneh280
      @tegesttiruneh280 2 роки тому

      I know…I see you’re here to make money and get attention however when you fake crib about things to get attention do some research about the topic so you’re bullshit can sounds somehow true 🤥

    • @sarahailemariam5506
      @sarahailemariam5506 2 роки тому +8

      I agree with you

    • @የሸገርነኝምርጧየአዱገነት
      @የሸገርነኝምርጧየአዱገነት 2 роки тому +13

      ክክክ በጣም ይገርማል የሚሰሩት ድራማ አይ ዪቲዮብ

    • @sophiavegas1667
      @sophiavegas1667 2 роки тому +2

      Good observation

    • @nebihanebiha6689
      @nebihanebiha6689 2 роки тому +6

      እንጠጣ ምን ይባላል ውሸትም አይነት አለው

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 2 роки тому +10

    ኡኡኡ የምታወሪው ስለ አሜሪካን ነው ህጉ እንደምታወሪው አይደለም በጣም የሴት መብት የልጆች መብት በተለየ መልኩ ነው የሚከታተሉት
    ወንድ ሴት አቢዩዝ እንደምያረግ ካወቁ የገባበት ጉድጓድ ገብተው ይይዙታል
    ህጉ በጣም ጥብቅ ነው

  • @etabebatube2119
    @etabebatube2119 2 роки тому +44

    ወንድ ተከትሎ መሄድ መጨረሻው ይሄ ነው ሴቶች በራሳችሁ ጉልበት ሰርታችሁ ተለወጡ👌👌👌👌

  • @biehanegzi5240
    @biehanegzi5240 2 роки тому +39

    ውሽት የአሜሪካን ህግ እንደዚህ አይደለም እሱን የገባበት ገብተው ያስራሉ ስም አታጥፉ

  • @abrham1130
    @abrham1130 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በርቺ
    በጣም ነው የማደንቅሽ እህቶቻችን ይማሩበት ብለሽ ለማስተማር መነሳሳትሽ ልትመሰገኝ ይገባሻል

  • @awitube5831
    @awitube5831 2 роки тому +2

    በጣም ይገርማል እግዞኦ ማህረነ ክርስቶስ በስማም

  • @hawidemissie2466
    @hawidemissie2466 2 роки тому +39

    ይሄ ታሪክ እውነት አይመስለኝም አሜሪካ ውስጥ ሴት ልጅ ተደፍራ ከተገኘች በሚችሉት ሁሉ መርምረው ሰውየውን ለፍርድ ያቀርባሉ:: ሰውየው የእድሜ ልክ እስራት ይፈረድበታል::

    • @suea7762
      @suea7762 2 роки тому +1

      I agree with you !

    • @yonasmihrteab9685
      @yonasmihrteab9685 2 роки тому +2

      100% teru no one above the low in united STATES women rape and abuse not tolerate

    • @hananfikir2382
      @hananfikir2382 2 роки тому

      ትክክል ይህ በታሪክ የመጨረሻ ትልቅ ውሽት ነው የማናት ቀዳዳ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +23

    ያሳዝናል የሀጥያት ዘመን ... 🤔
    ከሱ ውጪ ሰው አለማወቅሽ ነው እንጂ ጎረቤት ሄደሽ ብታንኳኪ መፍትሄው ቀላል ነበር ...ቁጭ ብለሽ ማውራትሽ ራሱ ተአምር ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ብርታቱን የሰጠሽ

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 2 роки тому +10

    ልጅቷ ከንግግሯ ብዙ የማያሳምኑ እዉነት የማይመስሉ ነገሮች አሉበት ወይም የሆነ ለመደበቅ የፈለገችዉ ሚስጢር አለ ::

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe223 2 роки тому +8

    ግልፅ ያልሆነ በንግግሯ ታአማኒነት ለመስጠት የሚከብድ ነው ለመጠየቅ እድሉን ባገኝ አሜሪካ ነዋሪ ስለሆንኩ በጠየኳት ጥሩ ነበር።

    • @zizu5648
      @zizu5648 2 роки тому

      ጠይቃት እስቲ 😂

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому

    አይዞሽ እህታችን ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ እሱ እባሽን ያባብሰዋል

  • @ዜድሽነኝየልጄናፋቂ
    @ዜድሽነኝየልጄናፋቂ 2 роки тому +17

    የማይመስል ለየትዩብ ገንዘብ እና ትኩረት ለመሳብ የተፈበረከ ታሪክ

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @enatalme9259
    @enatalme9259 2 роки тому +1

    Hi my dear good advice for all. Of as thank you

  • @dens3554
    @dens3554 2 роки тому +52

    911 የሚባል ነገር አለ እና ደሞ እንዲህ አይነት ድራማ በዝቶል እና ደሞ ሀበሻ ቤተሰብ ባይኖር ቢያንስ የምታቂው ሰው ይኖራል ሀበሻ እንዳለ አሜሪካ ነው

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 роки тому +6

      ሰው አታውቅም ቤት ውስጥ እስረኛ ነው ያረጋት ስልክም የነበራት አይመስለንም ስለቀና ሃሳብህ እናመሰግናለን

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 2 роки тому +4

      አንተ እንዲ ቀላል መሰለህ እንዴ ሁሉ ነገር ስልክ ሲም ማን ሲሰጣት ነዉ ለመፍረድ ባንቸኩል ጥሩ ይመስለኛል።

    • @birhansolomon2
      @birhansolomon2 2 роки тому

      The story is fake police would press charges as soon as they see the body marks on her body they can easily find his name when she gives them her name
      You are stupid to create fake story

    • @mattmercy21
      @mattmercy21 2 роки тому +1

      @@werkezebo_Cherkose_show hi where she at this moment? How is she doing?

    • @seblegebertsadik
      @seblegebertsadik 2 роки тому

      እረ አስተእጎሜ አለ በስልክ ያነጋግሮታል

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 2 роки тому +7

    የኔእመቤት እንኳን በረታሽ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል

  • @net7967
    @net7967 2 роки тому +3

    Oh no I can't believe this I am sorry. """God bless you America"" mey be lela America ale endye demo ager bet limelsuwat aychlum beftsum sim matfat new

  • @adanechmelese2707
    @adanechmelese2707 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ፤ሰለ ፤ትምህርት ፤ሰጪነቱ

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 2 роки тому +6

    I am really sorry to hear that but she is amazing thanks to God every thing is goon be good 👍
    Thanks for sharing your experience 😊 ❤️

  • @SinafikreSinafikre
    @SinafikreSinafikre 7 місяців тому

    የኔ ጀግና የእውነት አንቺ ጀግና nesh አሁንም ትዳርሽን ፈጣሪ የአውራም የሳራ ያርግልሽ ዋው🎉🎉🎉🎉🎉💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 роки тому +5

    አይዞሺ እህቴ በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ ይክሰሻል

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 роки тому +1

    የሰይጣንመንፈስ ብዙማድርግይችላል ፀበልግቢ አይዞሽ ትድኛለሽ

  • @genetyeamenienat5341
    @genetyeamenienat5341 2 роки тому +5

    አይዞሸ ጌታ ይርዳሸ

  • @hadisebabre5066
    @hadisebabre5066 2 роки тому +2

    በሪች እህታችን ያስመለጠሽ እግዛብሔሪ ይመስገን

  • @jijiayele5777
    @jijiayele5777 2 роки тому +4

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በሀገር ልጅ እንደዚህ መሆን ያማል ያማል አይዞሽ እህቴ ንሰሀ ጊቢ ፁሚ ፀልይ ፀበል ጊቢ እንደዚህ ያለ ግዜ ወይ ብቻ ፈጣሪ ያስበን

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 2 роки тому

    በእውነት እህታችን በጣም እድለኛ ናት አንዲት ግብፃዊት እንደዚሁ በ fb አንድ ሰው ተዋውቃ ወደ አሜሪካ አግብቶ ወስዷት አካሏን እንዳለ አወላልቆ ሸጦት ፖሊሶች ኩላሊት ልብ ሌላም አካል አጉድሎ ሬሳዋ ወደ ቤተሰቦቿ ተልኳል እናም እባካችው እህቶች ወንድሞች በ fb ተማምናችው ህልውናችውን ለአደጋ አትዳርጉ አላህ ለናንተ የፃፈው አይቀርም ብልሽት አለምን አጥለቅልቀዋል እራሳችውን ጠብቁ ፡፡

  • @speed9194
    @speed9194 2 роки тому +3

    ጀግና ሴት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም።ለብዙ አሜሪካ አፍቃሪ ሴቶች ትምህርት ነሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @senait1912
    @senait1912 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል አይዞሽ የኔ እህት 🙏

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 2 роки тому +6

    ታሪኩ እውነት ይሁን አይሁን ለማመን ቢያስቸግርም ትምህርት ሰጪ ነውና ሴቶቻችን እባካችሁ ተጠንቀቁ።

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 роки тому

    እረ በጌታ እህቴ ከምለው በላይ ጌታ እረቶሻል ተመስገን ዘመንሽ ይለምልም

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 роки тому +19

    ወይ ጉድ ስንት ሰው ዓለ?? አይዞሽ እሕቴ እግዝያብሔር የካሳ ዘመን ያደርግልሻል!

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስግን

  • @berkt.
    @berkt. 2 роки тому +6

    I'm sorry to say but this story doesn't seems true. She is a grown women to take action when someone is trying harming, raping and do all staffs she can ran away from him whenever she gets the chance just to save her life and ask anyone for help to get her police. This kind of things are extremely serious here in America. If she was a lil girl I could understand but she's a grown woman

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому

    ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ
    በፌስ ቡክ ተዋዉቀው ስንት ጥሩ ወንዶችም አሉ
    እደዛም ሆኖ ግን የገንዘብም ሰዎች አሉ
    እናም እህቶቼ ከእህታችን ትምህርት ውሰዱ
    ፈጣሪ ለናተ ያለውን ይሰጣችኋል

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፉዎች የጠብቀን 🙏
    ግን 99%ጠፋት አለባት አንድ ቀን የህንን ሰሀተት ካይች ከቤት ወታ መሂድ ነበርባት መቺም ሀበሻ ብታጣ እስር ቤት አታጣም ሂድ ችግሩን መናገር ነበርባት !

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 2 роки тому

    እግዚአብሔር እንኩዋን ጤናሽን ሰጠሽ እህቴ።

  • @leylab6955
    @leylab6955 2 роки тому +16

    በአሜሪካ ህግ ይሄንን ማድረግ የሚችል ወንድ የለም ገደል ቢገባ ይያዛል አያሳምንም የምታወራው ነገር

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 роки тому +3

      አትሳሳቺ እዚህ የማይቻል የለም ይቻላል፣ አገሩ ባህር ነው። በየቀኑ ስንት አይነት ታሪክ ነው የምንሰማው።

    • @bilenhaile5689
      @bilenhaile5689 2 роки тому +1

      ሰንበት ሰው በደል የደረሰበት የነ ከሰዓት ያልተፈጠረ ሰው ያልሆነ አውሬ ነው ብዙ ይደረጋል የሔድሸበትን ስቴት የት እንደሆ ንም አታውቂም ኤንበሲስ ሳትታከም እነዴት ዲፖርት አሰደረጋት በጣም ያሳዝናል አሁንም ተፈልጎ ለሕግ መቅረብ አለበት

    • @leylab6955
      @leylab6955 2 роки тому +1

      @@bilenhaile5689 ባለጌን ምን አመጣው ባለጌ ተሳዳቢ ነው ለማስረዳት እየሞከርኩ ነው ደናቁርቶች በዝተውብን ተቸገርነ

    • @bilenhaile5689
      @bilenhaile5689 2 роки тому +1

      መጀመሪያ ይህቺ እህት ቋንቋ አታውቅም ከሰው አለ ገነት የምታውቀው ነገር የለ።ሰንት ወር ኖረች። በጣም የሚገርመው በመሰኮት ዘላለም ጠፍታ።ሰው ለማግኘት አለሞከሩዋ እነኩዋን በጣም ያሳዝናል።

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 2 роки тому

      መረጃ ከሌለሽ አሜሪካ ምንም የተለየ ነገር የለም

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 2 роки тому +9

    ሠው አውሬ ሁኗል ይገርማል ወላሂ እኔ እኮ የሚገርመኝ ከክፋት ምን ያገኛሉ 😢😢😢😢😢

  • @tsionakliluaklilu7727
    @tsionakliluaklilu7727 2 роки тому +10

    ቋንቋ ካልቻልሽ እንዴት ተግባባሽ እንደገና አልችልም አልሽ fb በምን ታወሩ ነበር ትንሽ ተቃረነብኝ

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 2 роки тому +23

    ማንም አያምንሽም ጭራሽ አሜሪካ ወስዶኝ ትያለሽ አድስ አበባ ነው ብትይን ይሻላል ሲቀጥል ወደሽ ያረግሽውን እኛ ምን እናርግልሽ

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 роки тому +15

    እህቴ እራቁት ተነስቶ ልኮልሽ አንቺም ላክሽለት ሁለታችሁም ስነምግባር የሚባል የላችሁም አንቺ ስነምግባር ቢኖርሽ እዛጋ ታቆሚ ነበር እሺ ወይስ የሱን እራቁት ስታይ ራስሽን አሳልፈሽ ሰጠሽው????

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 2 роки тому +14

    በፍጹም የዉሸት ታሪክ ነዉ ምክንያቱም አሜሪካ እንደዚ ያለ ወንጀል ተፈጽሞ በቀላሉ አይታለፋም ምናልባት ሌላ ሀገር ነዉ የወሰደሽ አሜሪካ ብሎ አሜሪካ ተደብቆ መቀጠል አይቻልም

  • @mele779
    @mele779 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ከፈተና ይጠብቀን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዝነሽ

  • @የኢቅራዕተማሪነኚ
    @የኢቅራዕተማሪነኚ 2 роки тому +5

    ሚሰኪን አይዞሺ ያልፋል ተማሪበትጂ አትማርሪበት ተመሥገን በይ ከችግርቡሀላ ምቾት አለ የሠውታሪክ እየሠማሁ ሰውመቅርብም ፈራሁ ጋዜጠኛው ሲያሳዝን አሰተያየቱ ቅሰሙ ተሠብሯል

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 роки тому +1

    እውነትሽን ነው አደንቅሻለው በርቺ አለፍ የማያልፍ የለም

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube3852 2 роки тому +6

    አይ ግምቴ ትክክል ካልሆነ ይቅርታ ግን ልብ ወለድ ነው የሚመስለው ሊያውም አሜሪካ በሴት ልጅ ላይ እንደዚህ አይነት ግፍ ሌላ ቢቀር ሀበሻ የሌለበት ስቴት የለ ቁዋንቁዋ ባትችዪ እንደት ለማግኘት አልሞከርሽም በፍፁም የማይመስል ነገር የአንቺ ስም ሲፈለግ የእሱን ስም ያወጣል በጀልባ የሄድሽ አስመሰልሽው የሌላ ሃገር ዜጋ ከሆነ እውነቱን ተናገሪ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 роки тому

    በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ፈጣሪ ካች ጋ ይሁን

  • @tigistgetachew4305
    @tigistgetachew4305 2 роки тому +3

    ይሄ እውነት አይመስልም ሰውዬው በወንጀል ሳይጠየቅ ማነው በቀላሉ ሊያሳፍራት የሚችለው ወይስ ሰውዬው እራሱ ኢባሲ ውስጥ ነው የሚሰራው ችግሯን ነግራቸዋለች እንዴት አይጠየቅም ማመን ይከብዳል

  • @misterekitata1298
    @misterekitata1298 2 роки тому

    God bless you 🙏 ❤️ 🙌

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 2 роки тому +4

    ሥነ ምግባር ምንድነው እራቁት ፎቶ ማየት የሚፈልግ ይህ ነው ሥነ ምግባር ያለው ? ያሳዝናል ።

  • @brookeze4538
    @brookeze4538 2 роки тому +13

    This can not be true especially not in the US. He brought her here which means he’s her sponsor. Her story doesn’t add up. Find a different way to teach these youngsters to be aware and be cautious about online dating.

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 2 роки тому +10

    የሄ ሰውዬ አበሻ ነው ፈረንጅ? ፈረንጅ ከሆነ ብዙ ጊዜ እናወራ ነበር ብላለች ግን ደግሞ ቋንቋ አልችልም ብላለች ሁለቱ ስለተጋጨብኝ ነው።

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 роки тому +1

      እሱማ አበሻ ነው እዛ ላገኙዋት ፖሊሶች ነው ቋንቋ ያጠራት ያው የአይምሮም መነካት ነበረባት በሰአቱ

    • @an4709
      @an4709 2 роки тому

      Zm bela bufa nw mitenefaw

  • @Titi-iv6xl
    @Titi-iv6xl 2 роки тому +2

    የኔ ውድ አይዞሽ ብዙ አስተምረሽኛል

  • @tsiyonwoldeselassie5148
    @tsiyonwoldeselassie5148 2 роки тому +6

    እንድን ነገር በሚድያ ስታቀርቡ እውነትነቱ በምን ይረጋገጣል እናንየም እነበረከት የዮትዮብ ቀለብተኞች ተመልካች ለማብዛት እንዲህ ያለ ነገር ማቅረብ የታሪክ ተጠያቂ ያድርጋችህአል??

  • @sergutewoldeamanuel1516
    @sergutewoldeamanuel1516 2 роки тому

    Oh my God painful.sergute california.

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 2 роки тому +4

    ኤምባሲው እራሱ ምቀኛ ነው ፍትህ ሳታገኝ እንደእቃ ጭኖ ከመመለስ ስንት የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሞልቷል ከአለችበት አካባቢ ጋ ካለ ኮሚኒቲ በስልክ ቢያገናኟት የህግ ከለላ የምታገኝበት ብዙ ነገር ነበር ሰውየውም ተገቢውን ተመጣጣኝ ቅጣት ያገኝ ነበር

  • @eliabe7879
    @eliabe7879 3 місяці тому

    ደግ አረገ

  • @cahilaphalm5137
    @cahilaphalm5137 2 роки тому +6

    SHE IS NOT TELLING ALL TRUTH...
    NO ONE KNOW HIM
    HOW DID YOU GET PASPORT
    ARE YOU INVISIBLE

    • @ivorysulv
      @ivorysulv 2 роки тому +1

      How she get a visa, made it look like she just travelled to another town by bus

  • @arsii54
    @arsii54 2 роки тому +1

    Egzio egzio egzio tututututu abet yesaw lij chekane endet sew berasu zega laye yehn yahel besmabweld geta hoye ke kefu sew saweren 🙏🙏😔💔💔

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 роки тому +3

    T Tekleab@ እንደዛይባልም ነውር ነው ሰዎች ከሷ ታሪክ ተምረን ችግር ውስጥ እንዳንገባ በማድረጓ ልትመሰገን ይገባታልንጂ ልትሰደብ አይገባትም እና ለተቀመጠ ሰው ሰማይ ቅርቡ ነውና በሰዎች ችግር ላይ አታሟርቱ እባካቹ

  • @kenessabukuna6937
    @kenessabukuna6937 2 місяці тому

    In our life, What We do without Jesus Christ is wrong.
    መዝሙረ ዳዊት 127
    1 እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፥ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል

  • @fhjjfhjk679
    @fhjjfhjk679 2 роки тому +3

    እዚጋ ለሴቶች መረጃ በስልክ ያወቅሽው ወይም የወደድሽው ወንድ እራቁት ፖቶ ላኪ የሚል ወንድ በፍፁም ላንቺ ፍቅር እና ክብር የሌለው ወንድ ነው ልዝናና ልቀልድ ነው ደሞስ ሁሌ ሰላም የለም አንድ ቀን ስትጣሉ በሱ እያስፍራራ እንደፍለገ ይጠቀምሻል ተጠንቀቁ ሴቶች

  • @sergutewoldeamanuel1516
    @sergutewoldeamanuel1516 2 роки тому

    I cry for you..sergute california..

  • @binireta939
    @binireta939 2 роки тому +13

    ወሬኛ ነሸ ቢያንሰ ቤቱን ታውቂዋለሸ እዚ ሀገር ደሞ የትም ሰቴት አበሻ አለ ወሬኛ ነሸ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 роки тому +1

      🙏🙏 ቤቱን አላውቅም ብላለች

    • @adenmedhana9338
      @adenmedhana9338 2 роки тому +3

      @@selameadm5985 እሶ : ናት : ባለታሪክ : በጣም የሌለ : ነገር : የምታወራው : እንደዚ : አይነት : ወንጀለኛ : ያውም : ኢትዮጵያንዎ : በነፅነት : እየኖር :ነው : እያለች : ነው::

  • @M2Meriem
    @M2Meriem 2 роки тому +1

    I don't want European & Arabia's sebhunllah 😭😭😭😭😭😭

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw 2 роки тому +6

    ችግሩ ደርሶብሽ ይሆናል ግን አሜርካን አይደለም የሄ ሁሉ ነገር የደረስብሽ ሀገር ሌላ። ነው እንዴት የአሜርካ ፓሊስ አግኝቶሽ ስውነትሽ ቆሳሰሉ ዝም ብሉ ይተውሻል?የደበቅሽው ነገር አለ።

  • @btin1791
    @btin1791 2 роки тому +1

    የአሜሪካ መንግሥት አሻራ የሚወስዱት እኮ ቋንቋ የማይችል የተጣለ even ሞቶ የተገኘን ሰው ማንነት ለመለየት ነው:: ይህች ልጅ የምታወራው ምንም እውነት አይመስልም:: እኔ አሜሪካ 15 አመት ሆኖኛል መኖር ከጀመርኩ🤷🏽‍♂️🤷🏽‍♂️

  • @luliib800
    @luliib800 2 роки тому +5

    Sorry that this happened to you. But my question is America is a low cantry. I don't think so that they let him go like that 😕 the story doesn't add up. Just saying 😌

  • @luchiatekle6380
    @luchiatekle6380 2 роки тому +2

    She should give a Facebook information

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip 2 роки тому +5

    እኔ የምለው የለ,አስፖንሰር ነው እንዴ አሜሪካ የሄደሽው? እንዴት ነው የሰውየው ማንነት,ሊታወቅ ያልተቻለው? ቢብራራልን

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 2 роки тому

    Strong women my God bless the rest of your life

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +13

    እግዚዬ ... የበደል ዘመን
    እግዚዬ የሀጥያት ዘመን
    እግዚዬ ...የ ሲኦል ዘመን
    ምን አይነት.... የበደል ጥግ ነው
    አቤቱ ጌታ ሆይ... የዝችን እህት በደል
    በካሳ @ በ መልካም ነገር... ቀይርላት
    ስውየውን ግን.... የስራውን ስጠው
    የዘራውን ይጨድ.... ኮሜንታተሮች
    በፈጠራችሁ ስው ወዶ.... የ ሲኦልን
    ቤት አይመርጥም...ማፅናናት ቢያቅተን
    በዝምታ እንለፍ ...
    እህት አይዞሽ.. የማያልፍ ቀን እና
    የ ማይነጋ ለሊት የለም
    ነገም ሌላ ቀን ነው🙏🙏🙏❤️✝️

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Рік тому

    እጅግ ከባድ ከባድ የሠው ልጅ ጭራቅ ሆኗል የሰው ልጅ የሰውልጅ በበደለ ሰአት እና ጊዜ የአላህ በለአ እየመጣብን ነው ያረብ ሙጅሪሞችን በለአ አውርድባቸው

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 2 роки тому +3

    እፍፍፍፍፍፍፍ ምን ጉድ ነው ምንሰማው ያረቢ ጌታዬቅያማም ደርሶ ከሆነ ምንም ክፉ ሳናይና ሳንሰማ ገለባብጠን ምን አይነት ግዜ ነው ያኣላህ ጥሩ ነገር መስማትኮ ብርቅ ሆነብን!!!!!

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 роки тому +8

    😭😭😭😭😭 አፋፋፋፋፋፋፋ በጣም የሚያሳዝንና ለመስማት የሚከብድ ታሪክ ነው
    ታዲያ ማንን እንመን ወገን😭😭

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 роки тому +1

      መጠንቀቅ ጥሩ ነው "ጠርጥር ከገንፎ ይወጣል ስንጥር "

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 2 роки тому +4

    In America, the police can bring Ethiopian Amharic translator, and it is easy to find the person, the story seems like untrue

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 2 роки тому

      Yes but she didn't know his name or address. That's why Ethiopian embassy couldn't help her .basically he tricked her

    • @ivorysulv
      @ivorysulv 2 роки тому

      I agree....this is abuse. they don't just let criminals get away like that. Doesn't make sense to me

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 роки тому

    Jesus is LORD and Visa of heaven hallelujah jesus is real life please accept jesus loves you all

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d 2 роки тому +13

    ይቅርታ አድርጉልኝና የምትናገረው ሁሉ እውነት አይመስልም የፈጠራ ነገር ነው የሚመስለው እርዳታ ከፈለገች እኮ በቀላሉ እርዱኝ ይቀላል። ልጁ እራሱ አልተዋጠለትም ግን ካሜራ ፊት ስለሆነ ነው መሰለኝ ፊቱን እያሸ ነው የሚሰማት😂😂😂😂 anyways ደረሶባት ሊሆን ይችላል ንግግሯ ግን አያሳምንም።

  • @enatalme9259
    @enatalme9259 2 роки тому +1

    Hi my dear these is true story I can't believe it from ware from Ethiopian wow my dear I'm so sorry a bout bad story God is so grate God help you to be fine thank you

  • @sharewmisge2791
    @sharewmisge2791 2 роки тому +11

    ሴቶችየ ከአድማስ ማዶ ቅዱስ የሀገራችዉ ሠይጣን ይሻላል፡፡

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 роки тому +2

      እውነት ነው በሰው አገር ከመንከራተት በአገርህ ላይ ብትሞት ይሻላል

    • @jilegobana5738
      @jilegobana5738 2 роки тому +1

      Seytan yaw seytan new yetim bihon

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 роки тому +6

    በፊስ ቡክ ጋብቻ የተጀመረለት ሃይማኖት ባህል ቤተሰብን ማህበረሰብን ማክበር ሁሉ ጠፍና የገንዘብ ፍቅር ብቻ ሆነ አሳባችን እረ ባካችሁ ልባችን ወደ እግዚአብሔር ይመለስ ያኒ ምህረት። እናገኛለን።

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 роки тому +8

    የfb ስሙን አሰጫቸውም ነበር ወይኔ ፈጣሪይ ሆይ የድሮው ግዜ ናፈቀኝ ኤርጌዶ ስልክ ናፈቀኝ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 роки тому +1

      😂😂 በአግባቡ መጠቀም የተሻለ ነው ኤርገንዶ ግን ምንበወጣሽ😂

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 роки тому +1

    ጉድ በል ጎንደር

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 2 роки тому +7

    ሰዎች ግን አብዳችሆል ላይክ የምታደርጉት የውሸት ታሪክ ነው እኮ እንዲህ አይነት የማይመስል ታሪክ ስትሰሙ ለአቅራቢዎቹ ትምህርት እንዲሆን ዲዴይክ ማድረግ ነበር

  • @tegestamaya1845
    @tegestamaya1845 2 роки тому +1

    ታሪኩ እወነት እወነት ባይመሰልም ግን ያሳዝናል

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 2 роки тому +4

    ቆይ ሲጀመር አንድ ሰው ከሀገር ሲወጣ የምትቆይበት ቦታ ወዬም አድራሻ ይታወቃል እንኳን አሜሪካ ኢትዮጵያ አንድ ፈረጅ ሲገባ የሚያርፍበት ቦታ ይታወቃል ይመስለኝል ግን አንድ ችግር አለሁ

  • @zufanethiotube1210
    @zufanethiotube1210 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ከእንዝህ አይነት ፈተና ይሰዉረን

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 2 роки тому +7

    ይድረስ ለ አሜሪካ አፍቃሪ የሀገሬ ሴቶች, እባካችሁ አስተውሉ, ስንት አይነት ብዙ ብዙ የለመደ ወንድ ነው እዚ ያለው:: በመስራት እመኑ ስራ ስሩሩሩሩሩ:

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 роки тому +16

    ይደውልልሽ የነበረውን ቁጥርና ይልክልሽ የነበረውን ፎቶ የት ሆቴል እንዳረፈ መቼ በምን ወር በስት አመተምረት አሳውቂን ልናገኘው እንችላለን!!!

    • @edendawit1799
      @edendawit1799 2 роки тому +4

      እረ እሷ እራስዋ አታዉቀውም ውሸት ነው

    • @Citygirl24
      @Citygirl24 2 роки тому +1

      Wondime gizehin atatifa drama Newu UA-cam lay eyeseru yalut

    • @rahelangelo978
      @rahelangelo978 2 роки тому +1

      @@edendawit1799 haaaaa.....kaaaaaa

    • @Tina-wz4nl
      @Tina-wz4nl 2 роки тому

      የ ራቁት ፎቶ ምን ብሎ ይፈለጋል እንደው ቢቸግርህ ነው እንጂ😁

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Рік тому

      @@Tina-wz4nl his face ( actual face)
      How did she get sponsored by him ( name,address,I’d any clue…)
      I’m not here to judge her but she’s not convincing me or anyone else trust her story

  • @mohammedzeyin7923
    @mohammedzeyin7923 2 роки тому

    አስደጋጭ ነገር ነው

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 роки тому +3

    በጣም ያሳዝናል አያዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ያሁን

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 2 роки тому

    wow. aysosh.