Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀውልዬ ጀዛኪላህ ኸይር በርቺልን ካሰብኳቸው ስራዎች ሶስቱን ጠቅሰሽልኛል ኢንሸአላህ የሚያስፈልጉትን ማቴሪያሎች ከዚሁ አመቻችቼ ጥሩ እንደምቀሳቀስ ተስፋ አደርጋለው
ስወድሽ እህቴ ነው ምትመስይኝ ትመሳሰላላቹ ምክር ሽ ደስ ይላል
ምርጥ ሀሳብ ነው የኔ እህት በርቺ እግዚያብሄር ያግዝሽ
ድንቅ የሆኑ ጥቆማዎች ናቸው በርቺ አናመሰግናለን 👌
ሽኩክረን
እኔ መስራት እፈልግ ነበር ስልጠናውን ካገኝሁት
ምክርሽ ጥሩ ነው እኔ አሸንጉሊቶችን ለመስራት እፈልግ ነበር ነገር ግን ጨርቁን ከየት እንደማገኝ የሚነግረኝ ሰው አጣሁ እባክሽ የት እንደማገኝ ብትረጂኝ
ዋለይኩመሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱበርቺ ጀዛኪላሒ ኸይረን የተሻለ የስራ አማራጭ ካለ ጠቁሚን
ሀውለት በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው በርች ሀያቴ
ሽኩረን
ማሻአሏ የመጀመሪያ ላይክ እኔነኝ ሀውልየ በርቺልን
ኑሪልኝ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአህለን ሀውለት ጀዘከላ ኸይር ሰለ ምሰጭ ምክሮች በርቺ ማሻ አላህ ❤
ማሻአሏህ ትክክል ነሺ እህቴ
ኢንሻ አላህ ምኛቴ ነው. የራሼ ሸሪአውን የጠበቀ ስራ መስራት
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ አሪፍ ምክር ነው ውዴ
አለህ ይጠብቂሽ ሚክሪሽ ይማቻልአራብ ሀጋር ዝምቢዬናው ያታቃማጥኩትዱአ አርጉልኝ ኡድ ኢሂቶች ሁለቹሁንምአለህ ይጠቢቃቹህ
አብሽር
ስወድሽ በጣም ጥሩ ምክር ነው ምሰጭ እናመሰግናለን በጣም
መሻአላህ ጥሩ ሀሳብ ነዉ ግን ላዉደሪ ዉሀዉ እና ቆጣሪዉ አይቻልም እጅ አሪፍ ነዉ ደሮ እርባታን እዴት ታይዉ አለሽ። ሀሳብ ነበረኝ
ጥሩነዉ በጣም አዋጭም ነዉ
ማሻ አላህ እህቴ ምርጥምክርነው
በጣም እናምሰግናለን አላህ ይጨምርልሸ
እስቲ እህት ሀለዋ መሰረት ከቻልሽ አሳይን በተረፈ ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን
ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሂ ወበረካቱ ሃውልየ ምክርሽ እኮ ጠብ አይልም
ኑሪልኝ ዉዴ
የኔ ልዩ ስወድሽ ጀዛኪ አሏህ ኸይር ሁሌም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጭን እናመሰግናለን ማሚ እኔ ባንች ምክር ተለውጫለሁ ቤት ሰርቸ ጨርሻለሁ
ሰላም ምርጥየ ሰላምምሽ ይብዛ እናመስግናለን🙏 ለውብ ሀሳብሽ👍
አመሰግናለሁ። ጎበዝ ሴት ነሽ። ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ ላይከ አደረኩ አድርጉ።
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን እስኪ እንሞክራለን ቤቴ ኮንዶሚንየም ነው እሞክራለሁ
ዋአለይኪ አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪ አላህ ኸውሊ
አሰላሙአለይኩ ሰልክሽን እባክሽ ላኪልኝ
ልመጀመራያ geza አየሁሽ አህት ጀዛች allah keyer ውድጅሻልሁ huሳብሽ tmchtogale
አህለን ለአስተያየት እመለሳለሁ ቦታ ለመያዝነው ዎሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካ በጣም የምፈልገው ስራ ነው ጀዛኩም አላህ ከይር
ሚገርምሽ ላውንደሪው አይድያ በፊትም ሃሳቡ ነበረኝ ግን ውሃው አይቻልም ቆጣሪውም።በዛላይ ስራው አይመስጠኝም ቤትኳን አልሃምዱሊላህ ባያልቅም እየሰራሁ ነው ደሴ
ማሻአላህ ምክርሽ ሀሪፍ ነው እናመሰግናል
እንዴት ነው ለመጀመር ስልጠና መውሰድ አያስፈልግም
ለመጀመሪያ የሰለጠነ ሰው ቀጥርሽ መማር ትችያለሽ ከነሱ ሰው መቀጠር ካልቻልሽ መማር /መሰልጠን ትችያለሽ አድስ አበባ
ማሻ አላህ እህቴ እስኪ ለገጠር ኑዋሪወችም ሀሳብ ካለሽ ጠቁሚን
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏህወበርካቱህየኔዉድ ጀዛኪላህኸይ በርችዉዴ
Enameseginalen le Americam yihonal?
ወሌኩሙ ሰለሙ ዉረመቱለሂ ዉበረከቱሁ የኔ ጀጊነ ምኪርሺ በጠም ደሲ የሀሳብ ይለሊ ኡነትሺ ነዉ ቡዙወቺኒ ኖሮቺኒ ቀለሊ አርገኒ አነሲበዉም በርቺ
Yezarew betam arif idea new. enameseginalen, bezih zuria eyeseru yalu sewech btgabzxi ena bezih btkety bzu sew yemifelgew hasab ymeslegnal.
አላህይጨምርልሺ
በጣም እናመሰግናለን❤
ሽኩረን እህት ወላሂ በጣም እናመሰግናለን ሽኪረን
ሀውሊ ምርጧ መካሪ ❤
አህለን ሁቢ
@@hawlettube6809እናመሰግናለን ማማዬ እኔ ግን ማግኝት እፈልጋለው እህቴ በአላ በምን ላግኝሸ
ሙዚቃሽ እዴት ነው
ልብሱን እንዴት ነው የምናመርተው እህቴ.
Waleykumaselam wkrahametulahi wobarekatu shukran ayuni
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ እሴት ነሽ
ሀውሊ ማሻ፡አላህ፡አላህ፡ይጨምርልሽ፡ጥሩ ምክር ነው፡አንድ፡ጥያቄ፡ልጠይቅሽ አጣርተሽ፡መረጃውን፡እንድታቀርቢልን፡እሱም፡ስለዶሮ፡እርባታ፡በጣም አዋጭ፡ስራ፡እንደሆነ፡ይነገራል፡እኔም፡እሱን፡ለመስራት፡ሀሳብ፡አለኝ፡ግበቢ፡ሰፊ፡የሆነ፡ቤት አለኝ፡አልሀምዱሊላህ፡የክፍለህምገር፡ከታማ፡ነው ለዶሮ፡አመች፡ቦታ፡ነው ወረትም፡አለኝ፡ግን ፈራሁ፡እከስርደሁ ፡ብየ፡ዶሮ፡እና ሁለት፡ላሞች ለማርባት ፈልጌ፡ነበር፡ምን፡ትመክሪኛለሽ፡?
ሁቢ በጣም አሪፋ ሀሣብና አዋጪ ዘርፋ ነዉ ምንም እንዳትፈሪ እደመጣሽ ከግብር ተቋማት በቂ ስልጠና ዉሠጂ ያንን ካደረግሽና በትግስት መስራት ከቻልሽ በጥቂት ጊዜ ዉስጥ ስኬታማ ትሆኛለሽ ካላህጋር ኪሣራ ላልሽዉ ያለ እዉቀትና ከልብ በመነጨ ፋላጎት እስካልተሠራ ሁሉም ስራ ኪሣራ ይኖረዋል
እነመሰግናለን እህታችን በርቺ
tebareki eihtachin
hawletye Yne ehet btam new madniksh allah yichmirlsh bgil lawrash eflgalhw addrashashn bitliklgh des yilgal
ጀዛከላሁ ከይር እህቴ አዲሰ አበባ ያሚሸጡ ቤቶች እና መሬት ከችልሽ በታቀርበለኝ
ሀላዋ የምትሰራዋን ሴት ስልኳን ኮመንት አርጊልኝ ፕሊስ
ኡህቲ💜አናመሰግናለን👍👍👍💜💜
ጋርመንት።እንደትነውየሜሰራው።ማለቴ።ልብስእናጫማ።ማምረትየሜቻለው
ላማዳም ክማሞች ባትርፍ ጊዜ የምሳራ ስራ ንጋርን ዉዴ ❤
ሲወራ ቀላል ነው
Garment wochiw sint new min yahil birr yasfeligal
ጫማ ትንሽ ከበድ የሚል አይመስልሽም ያው እውቀት ይፈልጋል
ማዉራት ቀላል ነዉ
jezasha allha kayr lik nesh eht
መሸ አለህ ሹኪረኒ ማዘዬ ❤
አልሌን እህት ሰላም በመጀመሪያ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ ማለት በመሀል በትልልቅ ከተሞች የሚሰሩትንም ብቻ ሳይሆን በየቤታችንም የምስራውን ስለጠቆምሺን እኖራለሁ ብየ ያሰብኩት ከግራም ከቀኘም ገጠርማ ቦታ ነው እመሀከል አድስ መመስረት የተጀመር ከተማ ነው ከደሴ2:00መገድ ጉጉፍቱ ይባላል ፋደወውን ከማየተ በፋት ዶሮ እረባታ አስፈለፍላለሁ ማሺኑን ገዝቸ ብየ ነበር አሁን ከጠቀሻቸው አንዱ ተመችቶኛል ኢንሻአላህ በርቺ
Yena weid allha ychmrelshi berche
በውሲጤ የለዉን ሁሉ አዎረሺዉ
የኔ መልካም ጀዛኪላህ ወከይር
ጎበዝ በርቺ👍
Thank you betam mefelegew hasbe nwe
Thank you habeti❤❤❤❤❤❤
Aselamualekum werehmetulah ehte, plese tell me the steps how to tuber?
Mashallah birch in sha Allah jazkallah kiher ehty
Wa wr wb በርችልን ሀውለትየ
ጄዛኪላህ ኸይር
እኔአገርመምጣትእፈልጋለሁ
ወአለይኩሚ ሰለም ዎረመቱለህ ዎበረከቱሁ
ደስ ሚል ሀሳብ ነው
ጀዛሺአላህ ከይረን
ማአለይኩእሰላም አህለንህሐወቴበርችል
አመሰግናለሁ
ዋአሊኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ
Yene konjo Enamesginalen.
ውአለዪኩም ስላም እኳን በስላም መጣሽ
እኛ ጫማ አምርተን የሚገዛን አጥተን ቁጭ ብሏል ትርፍ ወፍ የለም ኪሳራ ብቻ
ኧረ እህት ላውደሪ ለመስራት ያለው ችግር ውሐ ነው አንዳንድ አካባቢ ለመጠጥ ችግርነው እኳንስ ብቻ ብዙ አማራጭ አለ ለሐገራችን ያብቃንጂ ግን እኔ ግርም የሚለኝ በሠው ቤት ስንለፋኑረን እስኪ እንሒድና እንረፍ እንበል ሴንል ራሳችንን አሁንም ለልፋት ማጨት 😅ግን ዋናው ጤና እኛን መች ይለፍላችሁ አለን
@@hawlettube6809 አላሕይበሽርሽ ሁቢ
ውይ አሳቅሺኝ እህቴ❤❤❤❤❤
ጀግና
ሀወልትያ ምክረሺውስጢንው እናምስግናልን ብርች
thank you Hawlet tube for best to best information ❤
ሽኩረን ሁቢ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ሀወለቴጀዛ ኸላኸይርበርች
ሽኩረን ጀዛኪላህ ወኸይረን 🌹
ምርጥ,ነው,ሽኩረን
Walayikumsalm warahamatula wabarakatuu shukran hubii
Jkl uktii iski ye lawondary waga tayikesh nigarin
ሀውልየ በምን ላግኝሽ
❤❤🎉❤Wl.Wr.Wb Yane Mar
አናግሪኝ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን
አህለን
ወአለይኩ አሰላም ወራህመቱላይ ወበረካቱ። አህለን
ዋልይኩም ሰላም ወርህሞትላህ ውበርካቱ ሃብብትይ ❤
ጀምሬ ነበረ የሚረከብ የለም
🎉❤ የኔ ፍቅር
Tanks
ኧረ እኛጋ የሚጠጣም ውሀ የለ
እኔ ትማትም ሽንኩርት ነው ምሸጠው በትንሽ ብር
እኔ ገዛሻለሁ 😘
@@tgtravel2500 ክክክ
ሳ
ዋለይኩምአሰላም ውድዋ
ሀውልዬ ጀዛኪላህ ኸይር በርቺልን ካሰብኳቸው ስራዎች ሶስቱን ጠቅሰሽልኛል ኢንሸአላህ የሚያስፈልጉትን ማቴሪያሎች ከዚሁ አመቻችቼ ጥሩ እንደምቀሳቀስ ተስፋ አደርጋለው
ስወድሽ እህቴ ነው ምትመስይኝ ትመሳሰላላቹ ምክር ሽ ደስ ይላል
ምርጥ ሀሳብ ነው የኔ እህት በርቺ እግዚያብሄር ያግዝሽ
ድንቅ የሆኑ ጥቆማዎች ናቸው በርቺ አናመሰግናለን 👌
ሽኩክረን
እኔ መስራት እፈልግ ነበር ስልጠናውን ካገኝሁት
ምክርሽ ጥሩ ነው እኔ አሸንጉሊቶችን ለመስራት እፈልግ ነበር ነገር ግን ጨርቁን ከየት እንደማገኝ የሚነግረኝ ሰው አጣሁ እባክሽ የት እንደማገኝ ብትረጂኝ
ዋለይኩመሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ
በርቺ ጀዛኪላሒ ኸይረን የተሻለ የስራ አማራጭ ካለ ጠቁሚን
ሀውለት በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው በርች ሀያቴ
ሽኩረን
ማሻአሏ የመጀመሪያ ላይክ እኔነኝ ሀውልየ በርቺልን
ኑሪልኝ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ሀውለት ጀዘከላ ኸይር ሰለ ምሰጭ ምክሮች በርቺ ማሻ አላህ ❤
ሽኩረን
ማሻአሏህ ትክክል ነሺ እህቴ
ኢንሻ አላህ ምኛቴ ነው. የራሼ ሸሪአውን የጠበቀ ስራ መስራት
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ አሪፍ ምክር ነው ውዴ
አለህ ይጠብቂሽ ሚክሪሽ ይማቻል
አራብ ሀጋር ዝምቢዬናው ያታቃማጥኩት
ዱአ አርጉልኝ ኡድ ኢሂቶች ሁለቹሁንም
አለህ ይጠቢቃቹህ
አብሽር
ስወድሽ በጣም ጥሩ ምክር ነው ምሰጭ እናመሰግናለን በጣም
መሻአላህ ጥሩ ሀሳብ ነዉ ግን ላዉደሪ ዉሀዉ እና ቆጣሪዉ አይቻልም እጅ አሪፍ ነዉ ደሮ እርባታን እዴት ታይዉ አለሽ። ሀሳብ ነበረኝ
ጥሩነዉ በጣም አዋጭም ነዉ
ማሻ አላህ እህቴ ምርጥምክርነው
በጣም እናምሰግናለን አላህ ይጨምርልሸ
እስቲ እህት ሀለዋ መሰረት ከቻልሽ አሳይን በተረፈ ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን
ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሂ ወበረካቱ ሃውልየ ምክርሽ እኮ ጠብ አይልም
ኑሪልኝ ዉዴ
የኔ ልዩ ስወድሽ ጀዛኪ አሏህ ኸይር ሁሌም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጭን እናመሰግናለን ማሚ እኔ ባንች ምክር ተለውጫለሁ ቤት ሰርቸ ጨርሻለሁ
ሰላም ምርጥየ ሰላምምሽ ይብዛ
እናመስግናለን🙏 ለውብ ሀሳብሽ👍
አመሰግናለሁ። ጎበዝ ሴት ነሽ። ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ ላይከ አደረኩ አድርጉ።
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን እስኪ እንሞክራለን ቤቴ ኮንዶሚንየም ነው እሞክራለሁ
ዋአለይኪ አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪ አላህ ኸውሊ
ሽኩረን
አሰላሙአለይኩ ሰልክሽን እባክሽ ላኪልኝ
ልመጀመራያ geza አየሁሽ አህት ጀዛች allah keyer ውድጅሻልሁ huሳብሽ tmchtogale
አህለን ለአስተያየት እመለሳለሁ ቦታ ለመያዝነው ዎሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካ በጣም የምፈልገው ስራ ነው ጀዛኩም አላህ ከይር
ሽኩረን
ሚገርምሽ ላውንደሪው አይድያ በፊትም ሃሳቡ ነበረኝ ግን ውሃው አይቻልም ቆጣሪውም።በዛላይ ስራው አይመስጠኝም ቤትኳን አልሃምዱሊላህ ባያልቅም እየሰራሁ ነው ደሴ
ማሻአላህ ምክርሽ ሀሪፍ ነው እናመሰግናል
እንዴት ነው ለመጀመር ስልጠና መውሰድ አያስፈልግም
ለመጀመሪያ የሰለጠነ ሰው ቀጥርሽ መማር ትችያለሽ ከነሱ ሰው መቀጠር ካልቻልሽ መማር /መሰልጠን ትችያለሽ አድስ አበባ
ማሻ አላህ እህቴ እስኪ ለገጠር ኑዋሪወችም ሀሳብ ካለሽ ጠቁሚን
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏህወበርካቱህ
የኔዉድ ጀዛኪላህኸይ
በርችዉዴ
Enameseginalen le Americam yihonal?
ወሌኩሙ ሰለሙ ዉረመቱለሂ ዉበረከቱሁ የኔ ጀጊነ ምኪርሺ በጠም ደሲ የሀሳብ ይለሊ ኡነትሺ ነዉ ቡዙወቺኒ ኖሮቺኒ ቀለሊ አርገኒ አነሲበዉም በርቺ
ሽኩረን
Yezarew betam arif idea new. enameseginalen, bezih zuria eyeseru yalu sewech btgabzxi ena bezih btkety bzu sew yemifelgew hasab ymeslegnal.
አላህይጨምርልሺ
በጣም እናመሰግናለን❤
ሽኩረን እህት ወላሂ በጣም እናመሰግናለን ሽኪረን
ሀውሊ ምርጧ መካሪ ❤
አህለን ሁቢ
@@hawlettube6809እናመሰግናለን ማማዬ እኔ ግን ማግኝት እፈልጋለው እህቴ በአላ በምን ላግኝሸ
ሙዚቃሽ እዴት ነው
ልብሱን እንዴት ነው የምናመርተው እህቴ.
Waleykumaselam wkrahametulahi wobarekatu shukran ayuni
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ እሴት ነሽ
ሽኩረን
ሀውሊ ማሻ፡አላህ፡አላህ፡ይጨምርልሽ፡ጥሩ ምክር ነው፡አንድ፡ጥያቄ፡ልጠይቅሽ አጣርተሽ፡መረጃውን፡እንድታቀርቢልን፡እሱም፡ስለዶሮ፡እርባታ፡በጣም አዋጭ፡ስራ፡እንደሆነ፡ይነገራል፡እኔም፡እሱን፡ለመስራት፡ሀሳብ፡አለኝ፡ግበቢ፡ሰፊ፡የሆነ፡ቤት አለኝ፡አልሀምዱሊላህ፡የክፍለህምገር፡ከታማ፡ነው ለዶሮ፡አመች፡ቦታ፡ነው ወረትም፡አለኝ፡ግን ፈራሁ፡እከስርደሁ ፡ብየ፡ዶሮ፡እና ሁለት፡ላሞች ለማርባት ፈልጌ፡ነበር፡ምን፡ትመክሪኛለሽ፡?
ሁቢ በጣም አሪፋ ሀሣብና አዋጪ ዘርፋ ነዉ ምንም እንዳትፈሪ እደመጣሽ ከግብር ተቋማት በቂ ስልጠና ዉሠጂ ያንን ካደረግሽና በትግስት መስራት ከቻልሽ በጥቂት ጊዜ ዉስጥ ስኬታማ ትሆኛለሽ ካላህጋር ኪሣራ ላልሽዉ ያለ እዉቀትና ከልብ በመነጨ ፋላጎት እስካልተሠራ ሁሉም ስራ ኪሣራ ይኖረዋል
እነመሰግናለን እህታችን በርቺ
ሽኩረን
tebareki eihtachin
hawletye Yne ehet btam new madniksh allah yichmirlsh bgil lawrash eflgalhw addrashashn bitliklgh des yilgal
ጀዛከላሁ ከይር እህቴ አዲሰ አበባ ያሚሸጡ ቤቶች እና መሬት ከችልሽ በታቀርበለኝ
ሀላዋ የምትሰራዋን ሴት ስልኳን ኮመንት አርጊልኝ ፕሊስ
ኡህቲ💜አናመሰግናለን👍👍👍💜💜
ሽኩረን
ጋርመንት።እንደትነውየሜሰራው።ማለቴ።ልብስእናጫማ።ማምረትየሜቻለው
ላማዳም ክማሞች ባትርፍ ጊዜ የምሳራ ስራ ንጋርን ዉዴ ❤
ሲወራ ቀላል ነው
Garment wochiw sint new min yahil birr yasfeligal
ጫማ ትንሽ ከበድ የሚል አይመስልሽም ያው እውቀት ይፈልጋል
ማዉራት ቀላል ነዉ
jezasha allha kayr lik nesh eht
መሸ አለህ ሹኪረኒ ማዘዬ ❤
አልሌን እህት ሰላም በመጀመሪያ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ ማለት በመሀል በትልልቅ ከተሞች የሚሰሩትንም ብቻ ሳይሆን በየቤታችንም የምስራውን ስለጠቆምሺን እኖራለሁ ብየ ያሰብኩት ከግራም ከቀኘም ገጠርማ ቦታ ነው እመሀከል አድስ መመስረት የተጀመር ከተማ ነው ከደሴ2:00መገድ ጉጉፍቱ ይባላል ፋደወውን ከማየተ በፋት ዶሮ እረባታ አስፈለፍላለሁ ማሺኑን ገዝቸ ብየ ነበር አሁን ከጠቀሻቸው አንዱ ተመችቶኛል ኢንሻአላህ በርቺ
Yena weid allha ychmrelshi berche
በውሲጤ የለዉን ሁሉ አዎረሺዉ
የኔ መልካም ጀዛኪላህ ወከይር
ሽኩረን
ጎበዝ በርቺ👍
Thank you betam mefelegew hasbe nwe
Thank you habeti❤❤❤❤❤❤
ኑሪልኝ
Aselamualekum werehmetulah ehte, plese tell me the steps how to tuber?
Mashallah birch in sha Allah jazkallah kiher ehty
ሽኩረን
Wa wr wb
በርችልን ሀውለትየ