MashaALLAH tebarekeLLAH I was so brainwashed by those groups with their narratives and i was so blindly hated you guys b/c of thinking that you are bringing new Islam …. Afewtulillah belugn..…. Now ALLHAMDULILLAH everything is clear as a day …. Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
MashaALLAH tebarekeLLAH
I was so brainwashed by those groups with their narratives and i was so blindly hated you guys b/c of thinking that you are bringing new Islam …. Afewtulillah belugn..…. Now ALLHAMDULILLAH everything is clear as a day …. Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላህ ይጠብቅልን!
ማሻ አላህ በዚ ርዕስ ቀጥሉበት ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት ቁርዓን ያልቀራው መህበረሰብ እንዳይወዛገብ
الله يحفظكم
جزاكم الله خيرا
ማሻአሏህ ነሲሀዎ በርቱልን አላህ ያበርታል
ያአላህ ባንት ምንገድ ቅጥ አርግህ ግድለን ኦልሞቻችነንም አስማማለን ያአሊም ያርህማን ያስሚ ያብሲር ያርብ🤲
አሚንንንን
ማሻ አላህ በርቱልን አላህ ይርዳችሁ🤲
አላህ ይጠብቃችሁ
አለሀን ወሳሂለን ነሰሀዎች
አህለን ውስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን
👍👍👍👍👍👍
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍👍
አላሁመ ሠሊ አላ ነብይና ሙሀመድ
አህለን
♥♥♥
allah ke aresh blay new terat ygebaw allah Ytbekachiw
አሰለምዋለይኩም
ሀቅ ላይ ነኝ ያለሰው ሀቅ ላይ ነኝ ካለ ኡለማ ቀርቦ መወያየት ነው ።
ኢነላሀ አለል አርሺ ኢስተዋ የሚለውን የቁረዐን አያ በቀጥታ የምንፈስረው ከሆነ የማይቀር ጉዳይ ይጋጫል ኢስተዋ የምትለዋ ቃል ብቻ ከ15 በላይ ተርጉም አለው ካለው ውስጥ ለአላህ ጌትነት የሚሄደውን ነው ማስጠጋት ያለብን
ኢማሙ አሻርይ የሚታወቁበት አንዱ በተውሂድ ነው ምክኒያቱም ሰፋ ያለ ጥልቀት ስለገቡ ነው ኢማሙ ሻፍኢይ የተለያየ ርዕስ በማንሳት ከቁርዐንና ሀዲስ ላለመውጣት የሚታገሉ ትልቅ ኡለማ ናቸው አቡሙሰል አሻርይ ከቁርዐንና ሀዲስ ላለማጋጨት ጥንቃቄ ያደረጉ አሊም ናቸው( ሰለፎች የማይፈስሩት ታእዊል በማይሰጡትን መጠንቅ ከቁርዐንም ከሀዲስም አያጋጭም
ቢድአቱል ሀሰና ወቢድአቱ ሰይዐ የለም የምትሉ ከሆነ አሁን የምታስተላልፉበት ሚዲያ እኛም የምናይበት ከፍታችሁ የምታዩት ኪታብ የተቀመጣቹበት ሶፋ የተያዘው እስክሪብቶ ነብዩ አያውቁትም ይህ ከሆነ ማንም ሰው አይተርፍም