Ustaz Eco tirt yale mesmerachihun yemigelts 1 kitab ena yetsafutn Sheikh bitinegrun tiru new. ya kalhone ahunm bizita new enji tirt yale astemrot new bilen lememar yaschegral? Lelochu Leabzagnaw guday reference yemihonewun Kitabun weim Shaikun endegeletsut enantem bitnegrun tiru new. ya kalhone min Reference enwused? what isvthe value u give for Transparency?
sened malet eqo kitab ansetu yew malet aydelem hahaha algebachehum esti yeh sew yehen yewahabiya emnet yetemarebachewen seoch yeqterochew kesu eske nebiyachen yejemer esnad kalew esti tewesul sherq new emil sened kale wede nebiyu emiwesdut kalachew yengerun tewhidenem be 3 yeqafelal emil wede selefoch emihed sened kalachew yengerun
حقا أنتم بارعون بالتمويه والتدليس كان السؤال هذا الكتاب الذي تقرأ منه هل وصلك بالسند المتصل بالمشبهين وإنما فيه من تكفرونهم فيكون لا سند لك كيف تيقنت أن البخاري قال ما نقلته ولا سند لك إليه فلا معنى لما ذكرته لأن كلام الماتريدية ليس كما أوهمته
ረበና ጠመው ከሚያጠሙት ይጠብቀን جزاك الله خير
አሚን ያረብ
ሳሂ ወላሂ ጠመው ከሚያጠሙት አላህ ይጠብቀን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️
ሼህ ኤልያስ። እና መሠል የሡና ኡስታዞቻችን አላህ ሱ.ዐ ይጠብቃችሁ። ጠመው ከሚያጠሙትም አላህ ይጠብቀን
አሚን
አሚን ያረብ
ሸህ ኤሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ የሱና ኡስታዞችን አላህ ይጠብቅልን
ኡስታዝ ኤሌያስ አላህ ይጠብቅህ አህባሾችንም አላህ ሂዳይሥጣቸዉ
ሸይኽ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ ያረብ የኛ ጀግና ሀቅ ሁለዬም የበላይ ናት ጥመቶች አላህ ህድያ ይስጣችሁ
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ሸኽ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቀው
ያረብ አለሚን ሁሉንም በሀቅ አፅናው
ጀዛኩምአሏህኸይር ሸህአችን✅🌹🌹🌹
አለህ ይጣብቃቻዉ ኡስታዙቻችን
ማሻ አላህ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ
ሀቅ መቼም የበላይ ነዉ አላህ እንደናተ ያለዉ ያብዛልን ያረብ
ሸኽ ኢልያስ አህመዲ አሏህ ይጠብቅህ ነሲሀወች በሙሉ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ
መሻኢኮቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
ዑሰታዞቻችን.አላህይኸፊዝልን,መሰሎቻቸውን,ያብዛልን,ሀቅሁሌምየበላይነዉ......
ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ዱኒያ ወል አሄራህን አላህ ያሳምርልህ አላህ በአሄራ ከረሱል ጎረቤት ያርግህ
እላህ ይጠብቃችሁ ሁስታዞቼ
ኡዝታዝ ጀዛከላህ
ያአላህአላህይይጠብቀንቀናመንገድይምራን
ጀዛካላሁኸይሪን
አረ ነሲሀ ቲቪ ኢትዮ ሳት ላይ እምቢ አለኝ
ሠዉየዉን ታልና ቁ አጥር ን ከይነቀንቁ አለይገሬሠዉ ኡሥታ ዞ ጀዛኩም አላህ ኸይረ
አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱላሂ አላህ ቀጥተኛውንምንገድ ይምራነ ያረቢ እናተም ልቦና ይስጣችሁ
ሀቅ ሁሌም የበላይ ናት
የዚህ ሰዉ ድፍረት ይገርመኛል ቀብር ማምለክ ይቻላል ጂብሪል ልጂ ይሰጣል የሚሉ ደፋሮች እኮ ናቸዉ አህባሾች አላህ ከሸራቸዉ ይጠብቀን ሸህ ኢልያስ አህመድና መሰሎቹን አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን
ኡስታዜ ኤልያስ አለህ ረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤
ኡስታዙቻችን አላህይጠብቃችሁ
አሰላም ዋአለይኩም ውድ የተከበራቹ ኡስታዞች ሼሆች አባቶች እናቶች ወንድምና እህቶች መላው ሙስሊሙ እኔ ምለው እርስ በርስ ከመጠላላት ከመናናቅ ከመጠላላት ይልቅ በውቀት በማስረጃ በጠረጴዛ እናውራ እንማከር እንጂ ገበናችን አሳልፋን አንስጥ የሌላው እምነት መሳለቂያ አንሁን እንከባበር ሁሉም በተናገረው በሰራው አላህ ፊት ይጠየቃል እባካቹ አትከፋፈሉ ለትውልድ አስቡ ለጥቅም ለወበር ማለቱ ይብቃ ለአሄራችን እናስብ አደራ አደራ እወዳችኋለሁ
Allah rejme edma yestelen ustazachen❤😊
ጀዛከሏሁ ኸይር ኡዝታዛችን
SubahnAllah Alhmudulillah wolellah ellah AllahuAkebar
Jazakallah kayerane
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አላህ ይጠብቃሁ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናቹህ
ሸህኤሊያስ ጀዛከላህ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረቢ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ኢሊያስ
ኡስዞችን አላህ ይጠብቅልን
Ustaz elyas Ahmed Allah rejm edme ysth yareb
አላህ ይጠብቅህ አቡበክር ሀቅ የያዘ አይወደድም
ያረብ በፖለቲካ እስልምናን ከሚያጠፉ ሰወች አታገናኘን
አላህ ይጠብቃችሁ
Allah Yhfizek ya sheyk allah wd katetegnaw mnged ymrachew ymeran kbad new muslim hono ytesasste mneged myaze
ባረከላሁ ፊኮም
በራስህምስክር
አላህ ካአርሽ በላይነው
መሀይም
UstazoChn
Ulu allah ytbkachu❤❤❤
እስለማለይኩም
ወረህመቱላሂ
ወበረካትሁ
አሏህ ያጥፋቸው አህባሾችን
አለህ ረጅም እድሜ ይወፍቀቹ ጀዘ ከአለህ ከይረን
እህት ላይክ አድርጉ
Mahalahhhhh sheh eliyas 🎉🎉🎉🎉
Subahan Allah Allah tetemamwech yetebken tohidachew sedeb nw endate yesheiliyase Ahmed teketawech commentachew hulu sedeb
እዚህ ላይክ ለማግኘት ሥትሉ እየቀነባበራችሁ አትጫጩ እንወቅ መጀመሪያ ለራሣቺን
አላህ ይጠብቅህ አሚን
ጀዛ ከላህ
ያረብ እንዳተ ያሉትን ይጠብቅልን
አብበከር ከማለታቹ በፊት ሼህ በል
صلوا على النبي.
ላሑለቅወተኢለቢላሕ አላሕ ይሕዲና ይሕዲኩም
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
سبحن الله
ኦዝታዛችን ኤልያስ አህመዲ አድሜ ይስጥህ
♥♥♥
Allah ytbkeh
ኡሶታዝኤልያስአደበቱጣፋጭ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉❤🎉
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጀወን ኧረ አላህን ፍራ አህባሽ ድን አፍራሽ አላህ ሂድያ ይስጣቹህ
ምንድነው የተጠየከው የመለስከው
ወላሂሀቅመቼምየበላይነውረጅምእድሜለኦለሞቻችን👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪
❤❤❤
Le allah bye ewedchhalehu
👍👍👍
አይ አህባሾች ወሬ ብቻ አላህ ይህዲኩም
يولا سبحان الله رب عيا اخباش ككككككههههه
ዶ/ር አቡበክር እና የሚወርድ የሚወጣ የሚገዛው ምን አገናኛቸው 😂😂😂😂
አውዙቢላህ
አስለን ማን ማንን ነው ሚተቸው ኤልያስ እኮ ነዉ ሰውየው ፊቱ ግርማው ራሱ ይናገራል እኮ እውቀት ማን ጋ እንዳለ...
አቡበከርናቸው
ኡስታዝ የሰነድ ጥያቄ አልገባዎትምንደ
Men malet felegek nee
Ustaz Eco tirt yale mesmerachihun yemigelts 1 kitab ena yetsafutn Sheikh bitinegrun tiru new. ya kalhone ahunm bizita new enji tirt yale astemrot new bilen lememar yaschegral? Lelochu Leabzagnaw guday reference yemihonewun Kitabun weim Shaikun endegeletsut enantem bitnegrun tiru new. ya kalhone min Reference enwused?
what isvthe value u give for Transparency?
አይ. አህባሾች. ጠመው. ከሚያጠሙት. አላህ. ይጠብቀን
Ylquns.wedehaq.temelesu.etequlah
ሀበሽ ራባሽ
Abubeker.suleyman.lewushet.bleh.erashn.atadkm.yedereq.krkr.ayamrm
እና አላህ ተደላድሎ ቁጭ ብለዋል እያልክ ነው ለምን እንደ ካፊሮቹ ተሰቅለዋል ከዛ ተሰወረ አትልም
አስተግፊረላ አላህ ሄዳይስጣችሁ አህባሽ እረባሽ
ሰነድ አልባ መሆንህን በደንብ አስመሰከርክ😂
አሻእራ ና ማትርዲያዎች መረጃቸው ዲያብሎስ ና ፍላጎቲቸው ነው ከጃሂል መከራከር አያስፈልግም
Lamin fitlafit bakal atwarum
Mels bisetachewm slemaygebachew keustazachngar yemiwedaderum aydelum were bcha nachew
ቅጥፈት
ሩህ ሚዲያ
አህባሽእረባሽ
sened malet eqo kitab ansetu yew malet aydelem hahaha algebachehum
esti yeh sew yehen yewahabiya emnet yetemarebachewen seoch yeqterochew kesu eske nebiyachen yejemer
esnad kalew esti
tewesul sherq new emil sened kale wede nebiyu emiwesdut kalachew yengerun
tewhidenem be 3 yeqafelal emil wede selefoch emihed sened kalachew yengerun
አይ ያሺያዉች ቅጥፈት አላህ ይሂዲሁም
የሀባሾች ዉሸት
vs ብለህ የጠማማ ሰው ብቻ ታቀርባለህ
حقا أنتم بارعون بالتمويه والتدليس كان السؤال هذا الكتاب الذي تقرأ منه هل وصلك بالسند المتصل بالمشبهين وإنما فيه من تكفرونهم فيكون لا سند لك كيف تيقنت أن البخاري قال ما نقلته ولا سند لك إليه
فلا معنى لما ذكرته لأن كلام الماتريدية ليس كما أوهمته
Akidetu wehabya fasid
የራስህን ሰነድ ተናገር
ጥያቄው የቡኻሪን ሰነድ ሳይሆን የእርሰዎን ሰነድ ነው
Eliyas Allah hidaya yisteh alemawk wenjel ayidelem eski temar anbeb dedeb nehe
ያአላህ ውሸት 😂😂😂😂😂
እነኝህ ሁሉ ኡለማ ውስጥ ኢማሙል ቡኻረን ጨምሮ ከውሃብያ አቂዳ ከሙጀሲማው ውሸታም ከአሽራሩ የጠሩ እንቁ ኡለሞች ናቸው እንወዳቸዋለን
ሠነድ አልባ ወሃቢያ
ክእይታውና ከላይኩ አልተ.አጣጠነም
الاحايفزك
መገን ኢልያስ ጃሂሉ ሰንድ የለህም ሲባል የሌላ ሰው ሰነድ ያነባል ዉሏህ አንተን እሚከተል ስለ ድኑ ምንም እማያቅ ድብን ያለ ደንቆሮ ብቻ ነው
Jahil ante enji sheik eliyas talak sheik nachew smethn atketel ewnetn enji mejemeria temar ewk mawek kesdib yikedimal ante maferia
Hahahha sened maket eqo yeh aydelem ayyyýyyy wahabiya negegerachen bekedmiya sened men malet endehone new menegager ged yelal
ምንም መነጋገር ያስፈልገዋል ከንግግር ይልቅ በተግባር እያየነው አይደል እንዴ